Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
No pain No Gain.. Be strong
ምድነዉ ትርጉሙ No pain ማለት
ያለ ህመም ማግኘት የለም ማለት ነው😢😢@@ሚጡየኬሚሴዋ
ጣሊያንኛ ነው 😂😂😂
ይመስለኛል ህወት ይቀጥላል ማለት ነው😂😂😂😂@@ሚጡየኬሚሴዋ
Min maletinawu😂😂Eyu
ሁሉንም ነገር ለ ፈጣሪ መስጠት ይሻላል❤️🙏
ኤፋ ዊናን ጣል ጣል አታድርጉት ፕሊስ ዩቱብ እዲሰራ ከጎኑ ሁን አባቱ የበአል ለት አደራ ኤፋ እዳትለያዩ ያለህን እዳትረሳ 😢😢😢❤❤❤❤
ሥለዚህ ነገር ባትናገሩ ደሥ ይላል ወይ ግልፁን አትናገሩ ወይ ዝም አትሉ በቃ ይበቃል ሥለሌላ አውሩ
ጀመራቹ ደሞ
ትክክል ኤፋ
አው ግን❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል❤❤ሁሌም ከዊና ጋር ትምጣልኝ የምትሉ👍👍
ማነው ሄሉ ደስተኛ ሆና ስለመጣች እደኔ ደስ ያለው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤
መነው እዳኔ ሄለን በማምጣታ ዳስ ያላው ብቻ ለይክ 😢ያኔውድ ሄሉዬ😊🎉❤
የኔ ፍቅር ፍቅርዬ❤❤❤
❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ተመሰገን ሄሉየ ዊናየ እንኳን ሰላም መጣቺሁ በውነት ዛሬ ሰጠብቅ ነበር የዋልኩት ሄሉየ የኔ አሰተዋይ ሁሉም ያልፋል ክረቲያን ተሰፋ አይቆረጥም ነገ ሌላ ቀንነው እሰኪ ሄሉ በመምጣቷ እደኔ ደሰ ያለው በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤
ሄልዬ ተረጋግተሽ ተመልሰሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤ሂወት እኛ እንዳሰብናት ብቻ አትቀጥልም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሄሉ እና ዊና በእውነት የጨዋ ልጃች፡ስነስርአት እንደሆናችሁ በደንብ ነው የሚየስታውቀው ፡👏👏 ጀግና ጨዋ አባት አላችሁ እኔ እናንተን የማከብራችሁ ቤተሰባችሁን፡አክብራችሁ ጀግና ስነስርአት የለውን አባታችሁን አክብራችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ሄሉ ጠንካራ ልጅ ነሽ ጉበዝ ነሽ ዊና የመሰለ ወንድም እየለሽ በዚሕ ስነስርአታችሁ ቀጥሉበት። ልኡል እግዚአብሔር ከናንተ በፊት ይሂድ ይምራችሁ።
ሳስበው አባታችሁ ኃይለኛ ስለሆነ እናታቹን የሆነ ነገር ያረጋት ይመስለኛል ምክነቱም እናንተን በጣም ስለምወዳችሁ እናተን ላለማጣት ሲል እና እናታችሁ ደግም የነማርክ ዘመድ ይመስለኛል ግምት ነው ሂሉ የኔ ቆንጆ 👌🏻👌🏻👌🏻
ትክክል ነህ ዊና እንኛ ብዙ ሀሳብ እና ጭርቀት አለብን በዚህ ልክ ስለተረዳህን ቴንኪው ዊይናዬ
ማነው ሄለንን ስትደሰት ማየት የናፈቀው🎉🎉🎉🎉🎉 ደሰ ብሎኛል መልካም ፈተና የኛ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ዛሬ እንደኔ ሄሉ እና ዊና አብሮ ስለመጡ ደስ ያለው🥰🥰🥰
ዋዉ ሄሉ
እኔ ቁጥር አንድ😢❤
ወላሂ እኔም
የኔ ቆጆ ሔሉዬ አይዞሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ሒወት ይቀጥላል እደበፊቱ ነኝ አትጥፊ የኔ ማር ❤❤❤ ዊናዬ አተም በርታልን አይዞክ በርቱልኝ ❤❤❤
ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በመምጣቷ ትልቅ ደስታ የተሰማ ዉ ማነዉ ዩቱብ ይከፈትላት እና ሁሌም ትምጣልን የሚል ደምሩኝ
ማርክዬ ትክክለኛ አፍቃሪ ፈጣሪ የልብህን ስብራት አይቶ የተሻለ እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው አንቺም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሄሉን በማየቱዋ ደስ ያለው ሰው ብቻ ግለጹልኝ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አለምድልላ ኡንከን ማጥቹ
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ ሴት ከዚ ቦኃላ ከዊና ጋር አንድ ላይ ስሩ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤
አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ያልፋል ትኩረትሽን ትምህርትሽ ላይ አድርጊ ሠው የፈለገውን ቢል ቦታ አትስጫቸው ከረስሽ ሁኚ መልካም ፈተና ይሁንልሽ
እኔ እሰከ አሁን ምን እንደሆንኩ አንጄቴ እያረረ ነው ሄልየ ደሞ ብህልሜ እየመጣሽ ተቼግሬ ነበር ስለአየሀለሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም እወድሻለሁ እህትሽ ከ ትግራይ ነኝ❤❤❤❤
ሄሉ በጣም የናፈቀቻቹ👍👍እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሄሉ😥
ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደሰ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ወዳ ኃላ መመለስ የለባቹም በቃ ያለፈ ነገር አለፈ ህይወት ይቀጥላል ሄሉ አላህ ፈተናው ያቅልልሽ ጠናካራ ነሽ በርቺ በዛላይ ጥሩ ወንድም አለሽ እና አይዞዋቹ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን
ስለመጣችሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን በድንግል ከዜህ ብሀላ ከወንድምሽ ጋር ስሬ ከእዜህ በሀላ ህይወትሽ ወንድምሽ ነው እሱ ላንቼ ብዙ አርጋል ምርጥ የወንድምና የእህት ቻናል ይሆናል
ዉድ ደሚሪኝ 5:15
ሄሉዬ የኔልዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛን❤❤❤❤
ሄሉ በመምጣትዋ ደስ ያላቹ👍👍👍
ይቅርታ እኔ መቸም ቢሆን ተርፋ አልቆርጥም ተስፋ የሚያሥቆርጠው ሞት ብቻ ነው የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ለፈጣሪ በጣም ቀላሉ ነውና ኢንሻአሏህ አብራችሁ ትመጣላችሁ ብዬ ተሥፋ አለኝ❤❤❤
ሄሉዬ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ወርቅም በእሳት ይፈተናል ፈተና ደሞ እግዚአብሔር ሲመርጠን ነው እሺ እራስሽን ጠብቂ ደስታም ሀዘንም ያልፋል
።።። ሔሉ ልጄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።።ሔሉ ጎብዢ ሁሉም ያልፋል ። ሔሉ አንቺና ማርቆስ ስትጋቡ ማየት ነበር ምኞቴ።።ግድ የለም ካልሆነም።።ብዙ አትራራቁ ።። ሁሌም ደስታ አይለይሽ። አይዞሽ።።
ሄሉ እንካን ደህና መጣሽ. ስላየንሽ ደስስ ብሎናል ❤❤❤❤. ምርጥ ወንድም አለሽ ታድልሽ ወላሂ. ❤❤❤❤
ወንድምሽ ብቻ ሳይሆን ከጎንሽ ያለው ጀግና አባት አለሽ ወላሂ እንደጨለማ ሚያስፈራ አባት አለሽ ታደለሻል❤❤❤
በጣም ወላሂ
በጣም
በጣም❤
የበቱዉ ጀግነት ይገርመኛል ለኔም እዉነት አለት አባት😢
በጣም እሱ በመኖሩ ነው ሁሉም አፉን የዘጋው❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ወርቅ ማነው እደኔ ሄሉበመምጣታ ደስ ያለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ❤❤❤ሄሉየየኔቆጆአይዞሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሎዬ የተፈጠረ ነገር ባናቅ ፈጣሪ እርዳሽ በፈተናሽ ደግሞ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን ጌም በጣም ነው አዘዘኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ፍዘርንም አቅርብልን ደህና ነወ ፍዘርየኔ ዉድ አባት😢😢😢😢😢እንኳን ደህና መጣችሁ አይዞችሁ ፅልዪ😢
የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🤗🥰🤟
ሄሉየ የኔ ስስት በጣም ነዉ የምወዲሽ የኔ ደርባባ ከጎናችሁ ሁኘ ችግራችሁን በተካፈሉኩ ምንኛ ደስ ባለኝ😢😢😢😢 ዊናየ የኔ ደግ በጣም ከፍቶኛል ችግር በመፈጠሩ ግን አይዞአችሁ ያልፋል የማያልፍ ቀንየለም ጠክሩ
ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ እንካን ደና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
ቅመሞችዬ ዛሬ ቀን ወጣልኝ😂😂እዳረግጡኝ😂😂ቀስስስ😂😂በተረፍ ኢድ ሙባረክ😢😢ብቻችን😢❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህይባርክሽሽሽሽ❤❤❤😂😂😂እኔንምደምሪኝ
አላህይባርክሽደምሪኝዉዴ
ላምኑ ነዉ ቀን የዎጣልሽ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@munisaTube❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋
የኔ ቆንጆ ችግሩ ባይገባኝም ጠንካራ ሁኝ ከጎንሽ ሁሉ ነገርሽ የሆነ ልዬ ወንድም አለሽ የኔ ጀግና አንገት ለደፉ እህቶችሽ ምሳሌ ሁኝ እንወዳችኋለን🎉❤
የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁሉም አልፎ ይወራል😢😊😊❤❤❤እካን ደና መጣሽ አላህ ያልፈቀደው እኮ አይሆንም አታስጨንቃቸው😢😢😢
በመበቴ ሥም ማነዉ ሔሉን ሥላያት ደሥ ያለዉ ❤❤❤
ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ❤❤❤❤አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ነገር ያልፋል
ማነው ሄሉን ስላያት ደስ ያለው ❤❤❤❤😢
❤️❤️
እኔ❤❤❤
እኔ❤❤❤❤
@ekramemohamad7392 ደምረሻለሁ ውዴ
ሄሉዬ በማሚጣቱዋ የተደስተ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤
ወው በጥም አምውደት ስለይሁሽ ደስ ብሎኝል እኔም የውስጥ ስብረት ስላለብኝ ነው መስለ ሰለሰብው እበየ ጠብ ጠብ አለ
በጣምነው እምወዳት ባለችበትዴህናትሆን❤
አይዞሽ ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው😘
አይዞሽ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ይፈታዋል ሄሉየ ወደፊት
ወይኔ እልልልል ደስታዬ ወደር የለዉም💃💃የኔ ተወዳጅ ሰዉ አክባሪ እንኳን መጣሽልን ልዕልቴ🌹🥰🥺 ዊናዬ እናመሰግናለን ልብህን አይለዉጥብህ ተፍ አመት ኑርላት🤍🤍💥
ዉድ ደሚሪኝ 3:39
ሄሉዬ የኔ ዉድ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አይዞሸ እግዚኣብሔር አጠገብሽ ቁጭ ብሎ ፈተናዉን ይፈተንልሽ የሰብሽዉን አግኝ❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደህና መጣሽ አብሽሪ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭው እኔ ተስፋ የምቆርጠው ለሞተ ብቻ ነው ተስፋ አልቆርጥም ኢሻ አላህ ባድላይ ሆናችሁ እደምመጡ ተስፋ አልቆርጥም
ሄሉ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ጠከር በይ ነገሮች ለበጎ ናቸው
ሄሉዬ ስላየውሽ በጣም ደስ አለኝ። እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ። ብቻ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
ሄሉየ ጎበዝ ጠካራ መሆን አለብሽ እዴፍቅርየ እሽ😍😍😍
😢😢😢እውነት አጠገባችሁ ብሆንና ችግራችሁን ብካፈል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር😢ብቻ ፈጣሪ ችግራችሁን ይፍታው❤❤❤❤
የኔ ደርባባ ሄልዬ ፈተናው ቀለል ያድርግልሽ 🙏❤
ሄሉየ የኛ ናፍቆት😢 ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😢 ማነው እስኪ የሄሉ መመለስ ያስደሰተው እደኔ ❤❤❤ላይክ😢😢😢
🤣🤣🤣
ቀስ ብለሽ አመጭም እደ ጡልብ እደኔ ሁነሽነው 😢😢😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂እኔ እራሱ
ሄሉዬ.... ኤግዛምሽን በጣጥስሽ ነው እምታልፊውበ አሁን ስአት ፎከስሽን ትምህትሽ ላይ አርጊው.. ሄሉዬ እባክሽ .የኤግዛሙን ጥሩ ውጤት ይዘሽልን ነይ.. ፈጣሪይርዳሽ 👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሄሉዬ አንኳንም ደህና መጣሽልን ለምደንሽ ሲጠፊ ናፍቀሽን ነበር😢❤❤❤❤
ሄሎ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ተናፍቃሽ ነበር ወላሂ❤❤❤❤ ምን ችግር አለው አብራችሁ ስሩ wina መቶ ሺህ አስገቢው ሰዎች አንቺን ነው የሚከተሉት የኔ ሱስ😢 አልሃምዱሊላህ ስለመጣሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ሳህ
ሳህ❤❤❤🎉🎉
ሄሎዬ የኔ ዉድ እንኳን መጣሽልን ❤❤❤አይዞሽ ጠንከር ነዉ ማለት እማ ሁሉም ነገር ያልፋል❤❤❤
ሄሉከሀዘን ቡሀላ ደስታአለ እኔ ከብዙ ፈተናቡሀላ ብዙ ደስታ አግኝቻለሁ
እኔምንም ማለት አልችልም ብልም የሰውን ህመም መንካትነው ብቻ ደስብሎኛል ምናልባት አንድቀን ደስታችን ሙሉይሆን ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን ሄሉ ሰላየንሸ በጣም ደሰ ብሎናል ግን ደና ነሸ የኔ ዉድ😢😢😢
ማነው እዳኔ ሄሉን በመምጣቱ ደስ ያለው 🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ ነገር
😍😍ሄሉዬ የኔ ሙሉሴት 🥰🥰🥰🥰
ማነው የሄሉና ውይና እሰይ እኳን መጣችሁስለመጡ እንደኔ ደስ ያለው ቅመሞችየ ደሞ እኳን ለኢዳል አደሀ ለአረፋ በል አደረሳችሁ ደግሞ በቅንነት ደምሩኝጠስወዳችሁ
ሄሉዬ በቀጣይ ቡራ ኤፋጋ ሆነሽ ቪዲዎ ስሪልን ወንድሞችሽ ናቸው አትራራቁ ሁሉንም ፈጣሪ ያቃል ነገ አዲስቀን ነው የነገን እሱያቃል በጌዜሂደት ማይስተካከልነገር የለም የኔሴት❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ስላያሁሽ ደሰ ብሎኛል ዊናዬ ማልካም ሠዉ❤❤❤
ሄሉየ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉ እህቴ የኔ አስተዋይ ህይወት እኛ በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደዉ ነው ግን እኔ የሚገርመኝ በማርክ ዩትዩብ እዚህ ሚጥሩ ንገሩን የምትሉ እር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እባካችሁ ሰዉን እንረዳ እባካችሁ ይህን ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ይህንን የፈተና ጊዜ በሰላም ያሳልፋችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ 😢😢😢😢ሄሉ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ሄሉ በመምጣትዋ ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤
ሄሉየይ ጣፋጭ ዛሬ ከዊና ጋ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ❤🎉መልካም የፈተና ውጤት ይሁንልሽ የሰው ደስታ የሚያስደስተይ እህትሽ ነኝ ከትግራይ 😊
ማነው እደኔ ሄሉን የሚወዳት ❤ አሳዩኝ በላይክ👍
ሄሉየን ማን ይጠላል ማርኮ ናት የምር
ሄሉዬ የኔውድ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል. 🙏🌷🌷❤❤
❤❤ሄሉ ለሰው ኮመት አልሰጥም ላቺግን ሰጠሁሽ ቀሽት እና ምርጥ ሴት ነሽ በርች በራስሽ ቻናል ነይ እና እናሳድግሻለን🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በርች ለበጎነው አላህ የቀደረው አይቀርም
አይዞሸ ሄሉዬ ሁሉም ያልፈል ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎኛል ነገ እግዚአብሔር አዲስ ሕይወት ይሰጥሸል የኔ እናት ከዊናጋ ኔይይይ❤❤
አይዞሾ ማማየ ሁሉም ያልፋል ለፈተናሽ መልካም እድል
Heluyee bayyee sii yadee dhugaa bagaa nagaan nuu dhuftee ❤❤❤❤❤❤
😁😁afaani oromoo hin beekituu mucani afaani amarifami barreessif
Maaliif walalti hin beekti animo goolgolira galchitee hikatika
@@DibooraShuferi dubbatee hin beekituu kaa kanafii waanii beekituu naatii hin fakkanee beekinani baredaa
😅😅😅😅
ሄሉዬ እኳን ደና መጣሸ በጣም ናፍቀሸኝ😢 ነበር ከምር ነው የኔ ውድ ❤❤❤ዊናዬ ወንድሜ❤
ሄሉዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እውነት ያለሽበት ሁኔታ በጣም ሳስብሽ ነበር የኔ ዉድ ጠንካራ ሴት ሁኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል ብከብድሽም የማያልፍ ነገር የለም 😍
የኔ ማሮች እስኪ ሄሉን በመጣቷ እደኔ ከልብ ደስያለው በጌታ❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሄሉ ስላዬሁሽ ዴስብሎኛ💋💋💋❤❤❤ሲቀጥ እናትላይ ዬዴረሰው አለምላይ ታይታው ትፈጥሮ ዬማያቅቅ አይዴለም የትፈጠር ችግር መፍታት ስለማችሉ ሳይሆን ስለማፈልጉነው
ሄሉዬ ክብር ለመድሀንያለምስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ::ዊና አንተ የውሀ ልክ ::ዊና አንተ የስው ማኛዊና አንተ የመልካሞች ጥግ ::እመኑኝ እመብርሀን ምስክሪ ይሄም ያለፋ ::ኒወት እኮ እኛ በቀመርናት ቀምር አይደለም እምንጉዋዘው .. የእራስዋ መንገድ አላት ሂወት ይሄምያልፋል... ስለመጣችሁእግዛብሄር ይመስገን ::👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሄለን. ስላየውሽ. ደስ ብሎኛል. ሁሉም. ነገር. እግዚአብሔር. ስፈቅድ ነው. የምሁ ነው. 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔውድ ሄሉየ ስላየሁሽ በጣም.ደስብሎኛል የኔፍልቅልቅ. አብሽሪልኝ ሁላችንም አዝነናል በማርክና ባች መለያየት ግን አላህ ያለው ነው ይውሚሆነው. አላህ ካለ ትታረቃላችሁ❤❤
የኔ ሙሉ ሴት አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሙሉ ጭቀትሽን ለእግዚአብሔር ስጭእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
ማነው ዛሬ በጣደስ ያለው ሁልግዜም ኑ ሂወት ይቀጥላል ሄሉ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ ፍቅር youtube ላይ አትውጪ አትስሪ ግን ማርኪን ታረቂው በጣም ነው የሚወድሽ❤ እኔ በቃ ተጨነኩ ስለናንተ ዊናየ በርታ አስማማቸው ሁሉም ያልፋል እወዳችዋለው❤❤❤
ማነው እንደኔ ሄሉ አይቶ ደስ ያለው ማነው በላይክ እናም እንኳን በደና መጣሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል ዊና ሁሉንም በእግዚአብሔር ሀይል ይታለፋል አይዛችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤
መነዉ እንደኔ ደሲተኛ የሆነ ሄሉና ዊና በመምጠተ ቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ እኮን በሰላም ም መጣችሁልን የኛ ንግስቶች እመቤቴ ማርያም ትርዳት ❤❤❤❤❤ እህ የመዳም ስራ ጩሀቱ አልሰማ ሲለኝ ሽት ቤት ሆኜ ነው እያየሆችሁ ያለሁት 😂😂😂
Ayzoshi😢😢😢🤣🤣🤣
😂😂ቀንም አንዷ ሽንትቤትም ሁኜ ቢሆን አይሻለሁ ስትል ነበር አንቺው ነሽ እንዴ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 አሳቅሽኝ
@@ZeinabaSaid ማርያምን አው ክክክክክክ
እህቴ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ከሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤ማነዉ እደኔ ሄሉን አይቶ የመጣዉ 😢😢😢😢ይይይ የጠፍሽግዜ በጣምነበር ያዘኩት ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን በደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤ የኔልዩ
ሄሉዬ እንኳን መጣሽልን ስላለፈው ምን እንዳታስቢ የሆነው ሆኗል ፀልይ ወደፈተናሽ ትኩረት አድርጊ እወድሻለው የኔ እህት🥰🥰🥰🥰
ኣነ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ማዓረይ ኣይትጥፊኢ ሄሉየ
እኛም እንወዳታለን ሄለን ሓፍታይ
ሄሉ ከዊና ጋር ስሩ ኑ እናበረታታቹዋለን በርቱ ሁሉም ያልፍል እኔ በጣም ነው ምታሳዝኑኝ እናታቹን ስላማታቁ ስታለቅሱ አለቅሳለሁ 🎉
አይዞሽ የኔ ውድ ወላሂ ጀግና ነሽ እኮ አንች
ሄሉዬ የኔ ስስት በርቺልኝ የኔ ሰስት የኔ ጨዋ ❤❤❤❤ ያለፈ ታሪክ አለፈ ወደፊት እማ ሁሉም ያልፋል ነገራችዉን ምን እደወነ ባነቅም ግን እግዚአብሔር አለ ❤❤
ሄሉየ ምንም ቃላት የለኝም በጣም ደሰ ብሎኛል ሰላየሁሺ ምን ላይ ሁነሺ ይሆን እያልኩ ጨንቆኝ ነበር😢
የኔ ቆንጆ እንካን በሰላም መጥተሽ .በጣም ናፍቀሺኝ ነበር አይዞሽ ውዴ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው .ጠንክሬ
የመጀመሪነኝ አልፎልኛል ዛሬ ❤❤❤❤❤❤ ሄሉየ ናፍቀሽን ነበር የኔ ጠካራ ጀግናነሽ እኮ 💪
No pain No Gain.. Be strong
ምድነዉ ትርጉሙ No pain ማለት
ያለ ህመም ማግኘት የለም ማለት ነው😢😢@@ሚጡየኬሚሴዋ
ጣሊያንኛ ነው 😂😂😂
ይመስለኛል ህወት ይቀጥላል ማለት ነው😂😂😂😂@@ሚጡየኬሚሴዋ
Min maletinawu😂😂Eyu
ሁሉንም ነገር ለ ፈጣሪ መስጠት ይሻላል❤️🙏
ኤፋ ዊናን ጣል ጣል አታድርጉት ፕሊስ ዩቱብ እዲሰራ ከጎኑ ሁን አባቱ የበአል ለት አደራ ኤፋ እዳትለያዩ ያለህን እዳትረሳ 😢😢😢❤❤❤❤
ሥለዚህ ነገር ባትናገሩ ደሥ ይላል ወይ ግልፁን አትናገሩ ወይ ዝም አትሉ በቃ ይበቃል ሥለሌላ አውሩ
ጀመራቹ ደሞ
ትክክል ኤፋ
አው ግን❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል❤❤
ሁሌም ከዊና ጋር ትምጣልኝ የምትሉ👍👍
ማነው ሄሉ ደስተኛ ሆና ስለመጣች እደኔ ደስ ያለው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤
መነው እዳኔ ሄለን በማምጣታ ዳስ ያላው ብቻ ለይክ 😢
ያኔውድ ሄሉዬ😊🎉❤
የኔ ፍቅር ፍቅርዬ❤❤❤
❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ተመሰገን ሄሉየ ዊናየ እንኳን ሰላም መጣቺሁ በውነት ዛሬ ሰጠብቅ ነበር የዋልኩት ሄሉየ የኔ አሰተዋይ ሁሉም ያልፋል ክረቲያን ተሰፋ አይቆረጥም ነገ ሌላ ቀንነው እሰኪ ሄሉ በመምጣቷ እደኔ ደሰ ያለው በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤
ሄልዬ ተረጋግተሽ ተመልሰሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤ሂወት እኛ እንዳሰብናት ብቻ አትቀጥልም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሄሉ እና ዊና በእውነት የጨዋ ልጃች፡ስነስርአት እንደሆናችሁ በደንብ ነው የሚየስታውቀው ፡👏👏 ጀግና ጨዋ አባት አላችሁ እኔ እናንተን የማከብራችሁ ቤተሰባችሁን፡አክብራችሁ ጀግና ስነስርአት የለውን አባታችሁን አክብራችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ሄሉ ጠንካራ ልጅ ነሽ ጉበዝ ነሽ ዊና የመሰለ ወንድም እየለሽ በዚሕ ስነስርአታችሁ ቀጥሉበት። ልኡል እግዚአብሔር ከናንተ በፊት ይሂድ ይምራችሁ።
ሳስበው አባታችሁ ኃይለኛ ስለሆነ እናታቹን የሆነ ነገር ያረጋት ይመስለኛል ምክነቱም እናንተን በጣም ስለምወዳችሁ እናተን ላለማጣት ሲል እና እናታችሁ ደግም የነማርክ ዘመድ ይመስለኛል ግምት ነው ሂሉ የኔ ቆንጆ 👌🏻👌🏻👌🏻
ትክክል ነህ ዊና እንኛ ብዙ ሀሳብ እና ጭርቀት አለብን በዚህ ልክ ስለተረዳህን ቴንኪው ዊይናዬ
ማነው ሄለንን ስትደሰት ማየት የናፈቀው🎉🎉🎉🎉🎉 ደሰ ብሎኛል መልካም ፈተና የኛ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ዛሬ እንደኔ ሄሉ እና ዊና አብሮ ስለመጡ ደስ ያለው🥰🥰🥰
ዋዉ ሄሉ
እኔ ቁጥር አንድ😢❤
ወላሂ እኔም
የኔ ቆጆ ሔሉዬ አይዞሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ሒወት ይቀጥላል እደበፊቱ ነኝ አትጥፊ የኔ ማር ❤❤❤ ዊናዬ አተም በርታልን አይዞክ በርቱልኝ ❤❤❤
ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በመምጣቷ ትልቅ ደስታ የተሰማ ዉ ማነዉ ዩቱብ ይከፈትላት እና ሁሌም ትምጣልን የሚል ደምሩኝ
ማርክዬ ትክክለኛ አፍቃሪ ፈጣሪ የልብህን ስብራት አይቶ የተሻለ እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው አንቺም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሄሉን በማየቱዋ ደስ ያለው ሰው ብቻ ግለጹልኝ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አለምድልላ ኡንከን ማጥቹ
ሄሉዬ የኔ ጠንካራ ሴት ከዚ ቦኃላ ከዊና ጋር አንድ ላይ ስሩ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤
አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ያልፋል ትኩረትሽን ትምህርትሽ ላይ አድርጊ ሠው የፈለገውን ቢል ቦታ አትስጫቸው ከረስሽ ሁኚ መልካም ፈተና ይሁንልሽ
እኔ እሰከ አሁን ምን እንደሆንኩ አንጄቴ እያረረ ነው ሄልየ ደሞ ብህልሜ እየመጣሽ ተቼግሬ ነበር ስለአየሀለሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም እወድሻለሁ እህትሽ ከ ትግራይ ነኝ❤❤❤❤
ሄሉ በጣም የናፈቀቻቹ👍👍
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሄሉ😥
ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደሰ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ወዳ ኃላ መመለስ የለባቹም በቃ ያለፈ ነገር አለፈ ህይወት ይቀጥላል ሄሉ አላህ ፈተናው ያቅልልሽ ጠናካራ ነሽ በርቺ በዛላይ ጥሩ ወንድም አለሽ እና አይዞዋቹ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን
ስለመጣችሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን በድንግል ከዜህ ብሀላ ከወንድምሽ ጋር ስሬ ከእዜህ በሀላ ህይወትሽ ወንድምሽ ነው እሱ ላንቼ ብዙ አርጋል ምርጥ የወንድምና የእህት ቻናል ይሆናል
ዉድ ደሚሪኝ 5:15
ሄሉዬ የኔልዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛን❤❤❤❤
ሄሉ በመምጣትዋ ደስ ያላቹ👍👍👍
ይቅርታ እኔ መቸም ቢሆን ተርፋ አልቆርጥም ተስፋ የሚያሥቆርጠው ሞት ብቻ ነው የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ለፈጣሪ በጣም ቀላሉ ነውና ኢንሻአሏህ አብራችሁ ትመጣላችሁ ብዬ ተሥፋ አለኝ❤❤❤
ሄሉዬ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ወርቅም በእሳት ይፈተናል ፈተና ደሞ እግዚአብሔር ሲመርጠን ነው እሺ እራስሽን ጠብቂ ደስታም ሀዘንም ያልፋል
።።። ሔሉ ልጄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።።ሔሉ ጎብዢ ሁሉም ያልፋል ። ሔሉ አንቺና ማርቆስ ስትጋቡ ማየት ነበር ምኞቴ።።ግድ የለም ካልሆነም።።ብዙ አትራራቁ ።። ሁሌም ደስታ አይለይሽ። አይዞሽ።።
ሄሉ እንካን ደህና መጣሽ. ስላየንሽ ደስስ ብሎናል ❤❤❤❤. ምርጥ ወንድም አለሽ ታድልሽ ወላሂ. ❤❤❤❤
ወንድምሽ ብቻ ሳይሆን ከጎንሽ ያለው ጀግና አባት አለሽ ወላሂ እንደጨለማ ሚያስፈራ አባት አለሽ ታደለሻል❤❤❤
በጣም ወላሂ
በጣም
በጣም❤
የበቱዉ ጀግነት ይገርመኛል ለኔም እዉነት አለት አባት😢
በጣም እሱ በመኖሩ ነው ሁሉም አፉን የዘጋው❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ወርቅ ማነው እደኔ ሄሉበመምጣታ ደስ ያለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ❤❤❤ሄሉየየኔቆጆአይዞሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሎዬ የተፈጠረ ነገር ባናቅ ፈጣሪ እርዳሽ በፈተናሽ ደግሞ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን ጌም በጣም ነው አዘዘኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ፍዘርንም አቅርብልን ደህና ነወ ፍዘር
የኔ ዉድ አባት😢😢😢😢😢እንኳን ደህና መጣችሁ አይዞችሁ ፅልዪ😢
የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🤗🥰🤟
ሄሉየ የኔ ስስት በጣም ነዉ የምወዲሽ የኔ ደርባባ ከጎናችሁ ሁኘ ችግራችሁን በተካፈሉኩ ምንኛ ደስ ባለኝ😢😢😢😢 ዊናየ የኔ ደግ በጣም ከፍቶኛል ችግር በመፈጠሩ ግን አይዞአችሁ ያልፋል የማያልፍ ቀንየለም ጠክሩ
ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ እንካን ደና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
ቅመሞችዬ ዛሬ ቀን ወጣልኝ😂😂እዳረግጡኝ😂😂ቀስስስ😂😂በተረፍ ኢድ ሙባረክ😢😢ብቻችን😢❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህይባርክሽሽሽሽ❤❤❤😂😂😂እኔንምደምሪኝ
አላህይባርክሽደምሪኝዉዴ
ላምኑ ነዉ ቀን የዎጣልሽ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@munisaTube❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋
የኔ ቆንጆ ችግሩ ባይገባኝም ጠንካራ ሁኝ ከጎንሽ ሁሉ ነገርሽ የሆነ ልዬ ወንድም አለሽ የኔ ጀግና አንገት ለደፉ እህቶችሽ ምሳሌ ሁኝ እንወዳችኋለን🎉❤
የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁሉም አልፎ ይወራል😢😊😊❤❤❤እካን ደና መጣሽ አላህ ያልፈቀደው እኮ አይሆንም አታስጨንቃቸው😢😢😢
በመበቴ ሥም ማነዉ ሔሉን ሥላያት ደሥ ያለዉ ❤❤❤
ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ❤❤❤❤አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ነገር ያልፋል
ማነው ሄሉን ስላያት ደስ ያለው ❤❤❤❤😢
❤️❤️
እኔ❤❤❤
እኔ❤❤❤❤
@ekramemohamad7392 ደምረሻለሁ ውዴ
ሄሉዬ በማሚጣቱዋ የተደስተ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤
ወው በጥም አምውደት ስለይሁሽ ደስ ብሎኝል እኔም የውስጥ ስብረት ስላለብኝ ነው መስለ ሰለሰብው እበየ ጠብ ጠብ አለ
በጣምነው እምወዳት ባለችበትዴህናትሆን❤
አይዞሽ ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው😘
አይዞሽ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ይፈታዋል ሄሉየ ወደፊት
ወይኔ እልልልል ደስታዬ ወደር የለዉም💃💃የኔ ተወዳጅ ሰዉ አክባሪ እንኳን መጣሽልን ልዕልቴ🌹🥰🥺 ዊናዬ እናመሰግናለን ልብህን አይለዉጥብህ ተፍ አመት ኑርላት🤍🤍💥
ዉድ ደሚሪኝ 3:39
ሄሉዬ የኔ ዉድ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል አይዞሸ እግዚኣብሔር አጠገብሽ ቁጭ ብሎ ፈተናዉን ይፈተንልሽ የሰብሽዉን አግኝ❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደህና መጣሽ አብሽሪ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭው እኔ ተስፋ የምቆርጠው ለሞተ ብቻ ነው ተስፋ አልቆርጥም ኢሻ አላህ ባድላይ ሆናችሁ እደምመጡ ተስፋ አልቆርጥም
ሄሉ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ጠከር በይ ነገሮች ለበጎ ናቸው
ሄሉዬ ስላየውሽ በጣም ደስ አለኝ። እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ። ብቻ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
ሄሉየ ጎበዝ ጠካራ መሆን አለብሽ እዴፍቅርየ እሽ😍😍😍
😢😢😢እውነት አጠገባችሁ ብሆንና ችግራችሁን ብካፈል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር😢
ብቻ ፈጣሪ ችግራችሁን ይፍታው❤❤❤❤
የኔ ደርባባ ሄልዬ ፈተናው ቀለል ያድርግልሽ 🙏❤
ሄሉየ የኛ ናፍቆት😢 ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😢 ማነው እስኪ የሄሉ መመለስ ያስደሰተው እደኔ ❤❤❤ላይክ😢😢😢
🤣🤣🤣
ቀስ ብለሽ አመጭም እደ ጡልብ እደኔ ሁነሽነው 😢😢😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂እኔ እራሱ
ሄሉዬ.... ኤግዛምሽን በጣጥስሽ ነው እምታልፊው
በ አሁን ስአት ፎከስሽን ትምህትሽ ላይ አርጊው.. ሄሉዬ እባክሽ .የኤግዛሙን ጥሩ ውጤት ይዘሽልን ነይ.. ፈጣሪ
ይርዳሽ 👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሄሉዬ አንኳንም ደህና መጣሽልን ለምደንሽ ሲጠፊ ናፍቀሽን ነበር😢❤❤❤❤
ሄሎ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ተናፍቃሽ ነበር ወላሂ❤❤❤❤ ምን ችግር አለው አብራችሁ ስሩ wina መቶ ሺህ አስገቢው ሰዎች አንቺን ነው የሚከተሉት የኔ ሱስ😢 አልሃምዱሊላህ ስለመጣሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ሳህ
ሳህ❤❤❤🎉🎉
ሄሎዬ የኔ ዉድ እንኳን መጣሽልን ❤❤❤አይዞሽ ጠንከር ነዉ ማለት እማ ሁሉም ነገር ያልፋል❤❤❤
ሄሉከሀዘን ቡሀላ ደስታአለ እኔ ከብዙ ፈተናቡሀላ ብዙ ደስታ አግኝቻለሁ
እኔምንም ማለት አልችልም ብልም የሰውን ህመም መንካትነው ብቻ ደስብሎኛል ምናልባት አንድቀን ደስታችን ሙሉይሆን ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን ሄሉ ሰላየንሸ በጣም ደሰ ብሎናል ግን ደና ነሸ የኔ ዉድ😢😢😢
ማነው እዳኔ ሄሉን በመምጣቱ ደስ ያለው 🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ ነገር
😍😍ሄሉዬ የኔ ሙሉሴት 🥰🥰🥰🥰
ማነው የሄሉና ውይና እሰይ እኳን መጣችሁስለመጡ እንደኔ ደስ ያለው ቅመሞችየ ደሞ እኳን ለኢዳል አደሀ ለአረፋ በል አደረሳችሁ ደግሞ በቅንነት ደምሩኝጠስወዳችሁ
ሄሉዬ በቀጣይ ቡራ ኤፋጋ ሆነሽ ቪዲዎ ስሪልን ወንድሞችሽ ናቸው አትራራቁ ሁሉንም ፈጣሪ ያቃል ነገ አዲስቀን ነው የነገን እሱያቃል በጌዜሂደት ማይስተካከልነገር የለም የኔሴት❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ስላያሁሽ ደሰ ብሎኛል ዊናዬ ማልካም ሠዉ❤❤❤
ሄሉየ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉ እህቴ የኔ አስተዋይ ህይወት እኛ በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደዉ ነው ግን እኔ የሚገርመኝ በማርክ ዩትዩብ እዚህ ሚጥሩ ንገሩን የምትሉ እር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እባካችሁ ሰዉን እንረዳ እባካችሁ ይህን ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ይህንን የፈተና ጊዜ በሰላም ያሳልፋችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ 😢😢😢😢ሄሉ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ሄሉ በመምጣትዋ ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤
ሄሉየይ ጣፋጭ ዛሬ ከዊና ጋ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ❤🎉መልካም የፈተና ውጤት ይሁንልሽ የሰው ደስታ የሚያስደስተይ እህትሽ ነኝ ከትግራይ 😊
ማነው እደኔ ሄሉን የሚወዳት ❤ አሳዩኝ በላይክ👍
ሄሉየን ማን ይጠላል ማርኮ ናት የምር
ሄሉዬ የኔውድ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል. 🙏🌷🌷❤❤
❤❤ሄሉ ለሰው ኮመት አልሰጥም ላቺግን ሰጠሁሽ ቀሽት እና ምርጥ ሴት ነሽ በርች በራስሽ ቻናል ነይ እና እናሳድግሻለን🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በርች ለበጎነው አላህ የቀደረው አይቀርም
አይዞሸ ሄሉዬ ሁሉም ያልፈል ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎኛል ነገ እግዚአብሔር አዲስ ሕይወት ይሰጥሸል የኔ እናት ከዊናጋ ኔይይይ❤❤
አይዞሾ ማማየ ሁሉም ያልፋል ለፈተናሽ መልካም እድል
Heluyee bayyee sii yadee dhugaa bagaa nagaan nuu dhuftee ❤❤❤❤❤❤
😁😁afaani oromoo hin beekituu mucani afaani amarifami barreessif
Maaliif walalti hin beekti animo goolgolira galchitee hikatika
@@DibooraShuferi dubbatee hin beekituu kaa kanafii waanii beekituu naatii hin fakkanee beekinani baredaa
😅😅😅😅
ሄሉዬ እኳን ደና መጣሸ በጣም ናፍቀሸኝ😢 ነበር ከምር ነው የኔ ውድ ❤❤❤ዊናዬ ወንድሜ❤
ሄሉዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እውነት ያለሽበት ሁኔታ በጣም ሳስብሽ ነበር የኔ ዉድ ጠንካራ ሴት ሁኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል ብከብድሽም የማያልፍ ነገር የለም 😍
የኔ ማሮች እስኪ ሄሉን በመጣቷ እደኔ ከልብ ደስያለው በጌታ❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሄሉ ስላዬሁሽ ዴስብሎኛ💋💋💋❤❤❤ሲቀጥ እናትላይ ዬዴረሰው አለምላይ ታይታው ትፈጥሮ ዬማያቅቅ አይዴለም የትፈጠር ችግር መፍታት ስለማችሉ ሳይሆን ስለማፈልጉነው
ሄሉዬ ክብር ለመድሀንያለም
ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ::
ዊና አንተ የውሀ ልክ ::
ዊና አንተ የስው ማኛ
ዊና አንተ የመልካሞች ጥግ ::
እመኑኝ እመብርሀን ምስክሪ
ይሄም ያለፋ ::
ኒወት እኮ እኛ በቀመርናት ቀምር አይደለም እምንጉዋዘው .. የእራስዋ መንገድ አላት ሂወት ይሄም
ያልፋል... ስለመጣችሁ
እግዛብሄር ይመስገን ::
👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሄለን. ስላየውሽ. ደስ ብሎኛል. ሁሉም. ነገር. እግዚአብሔር. ስፈቅድ ነው. የምሁ ነው. 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔውድ ሄሉየ ስላየሁሽ በጣም.ደስብሎኛል የኔፍልቅልቅ. አብሽሪልኝ ሁላችንም አዝነናል በማርክና ባች መለያየት ግን አላህ ያለው ነው ይውሚሆነው. አላህ ካለ ትታረቃላችሁ❤❤
የኔ ሙሉ ሴት አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሙሉ ጭቀትሽን ለእግዚአብሔር ስጭ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤