አንቺም ሩታም አስመሳይ ናቹ ማሂ በጥፊ መታቺው ለ አቤል 😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 410

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 4 місяці тому +114

    አቤላ ሲከፋው ይከፋኛል😢

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 4 місяці тому +3

      @@EyuelXO_grace በጣም ሚስኪን ልጅ እኮ ነው

    • @ሙነጀ
      @ሙነጀ 4 місяці тому

      ​@@saedaAbebe🥹🥹🥹🥹

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤አወን ይከፍናል ክብርይኑርሽ

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 місяці тому +1

      ዊይ😭😭

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 4 місяці тому +1

      እዉነት ነዊ እዩየ አብርሸን ሲከፋዉ አንወዶም😢😢

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe 4 місяці тому +76

    ምን ጉድ ነው ግን ልጁን ምን አርግ ነው ሚሉት😢😢😢 እንደ ግድ አፋቅረኝ ነው እንደ ሆ ይሄ ፋቅር ቅጥ አጣ ሩታ ጋ ብቻ ይምጣልን ምትሉ ላይክ

  • @AaLl-h1s12
    @AaLl-h1s12 4 місяці тому +1

    የኔአባት🌻🙏

  • @haymanotendalkachew8354
    @haymanotendalkachew8354 4 місяці тому +3

    ማንም እንዳይናገርብኝም ማሂዬን የኔ ቆንጆ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 4 місяці тому +1

    አቤላ አይዘህ ስካፍህ ይካፈኛል😢😢 የኔ የዋህ😢😢❤❤❤

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 4 місяці тому +40

    የኔ ውድ አትከፋ አይዞህ አታስከፉት እስቲ ሀምሳ እናስገባው ማሮች የምትሉ

  • @UdUdhe-o6e
    @UdUdhe-o6e 4 місяці тому +1

    ኣንች ጅል😢😢😢😢😢😢ኣቤላ ኣይዞክ የኔ ኣባት😢🎉❤ሴቶች ግን ኤህህ😢😢😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 місяці тому +19

    አቤላየ የኔ የዋህ ትግስተኛ የኔ ወድም ስስቅ ነው ደስየሚለኝ ሁሌም ተግዘህ ማየት አልፈልግም ወድሜ❤❤❤❤😢😢

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 місяці тому +11

    አረ ተውት በቃ ብቻውን ይስራበት ሆሆ አቤላ ሚስኪን ወላሂ አሳዘነኝ😢በሁለት ሴት የታጀበ ውንድ መጨረሻው አያምር ሴት እኮ በላ እኮ ነን😂😢❤🎉

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 4 місяці тому +1

    አፍርብይ ደነዝ የኔ የዋሕ አቤላዩ😢

  • @amaamm660
    @amaamm660 4 місяці тому +1

    ማሂየየኔቆጆእረጋታዋበጣምነውየምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @webtaysha117
    @webtaysha117 4 місяці тому +14

    አንች ክብር ይኑርሽ አቤላየ አይዞክ ሴቶቺ አበዱ 🥺🥺🥺🥺😭

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +3

    ቆይ ምልኮኝ ነዉ አች ከመጣሽ ወዲህ ነዉ ሠላም ያሣጣችሁት አቤላን😢😢

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +4

    ሰጋጤ ስታስጣሉ አቤለ አይዞህ ታወቻው ሁለትኑም ዳሞ በጥፊ ትመታለች ክብር ይኑራቹ ርከሶች🙄😏😏😏😏😏😏😏

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 4 місяці тому +15

    ውይ ማሂ እንዲህ ማረግ አልነበረብሽምስሚትሽ መቆጣጠር ነበረብሽ ወይኔ አቤላ የኔ ምስኪን አጀቴ ነው የበላው😢

  • @Drs-x1p
    @Drs-x1p 4 місяці тому +1

    በጣም ባለጌ ነሽ ወንድ ልጅ ላይ እጅሽን መንሳትሽ ደሞ አቤላዬን በስጥት ማታለል ጀግና ነህ አነጋገርህ ሁሉ ልክ ነው ይቺልጅ ከመጣች ቪዲዮ ማየት አስጠላኝ ሩታዬ ናት ደስ የምትለን🙏🙏🙏

    • @AelmGetachew
      @AelmGetachew 4 місяці тому +1

      ምንአረገች በቃፕራክ አረገች እናካስጠላችሽ ፒድዮአቸው አትዪ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 місяці тому

      Erutam alechebet eko pranku laye

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 4 місяці тому +1

    አቤል የኔ ምሰኪን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 4 місяці тому +1

    ከዛችኛዋ ይች ታምራለች በርቱ ወንዶችየም አዳንደዜ ጥፋያ ቅመሱ😮😂😂

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ምሥኩን😢😢😢😢😢

  • @barakatbarakat2439
    @barakatbarakat2439 4 місяці тому +11

    አቤል የኔ ምስኪን 😢😢😢😢

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 4 місяці тому +2

    መስቀልሽን ስወደው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 4 місяці тому +1

    አቤላየ የኔ የዋህ አይዞህ በርታልኝ ወድሜ ከሩታየጋ ና😢😢❤❤❤አይክፋህ ሲከፋህ አንወድም😢😢

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 4 місяці тому +2

    ማይ ዳፋረ ናሺ ዎድ እኮ ኖው 😢😢😢❤️❤️❤️

  • @halimaTUbe7618
    @halimaTUbe7618 4 місяці тому +1

    ምኒቱ ክብረ ቢሥነሽ አቤላዬ አይዞህ 😢😢😢

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ
    @kedijaaየበረሀዋእርገብ 4 місяці тому +1

    አይዞህ አበላ የዋህ ለጅነዉ ልምጅመሪያ ሳየዉ ነዉ ያሳዝነኝ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 4 місяці тому +5

    አቤላ በቃ እቅርታ መቀበልም መጠየቅም ትልቅነት ነው በቃ አድርግላቸው

  • @onedaytube
    @onedaytube 4 місяці тому +1

    ጨምላቃ ደሞ በጥፊ ትመታዋለች ባለጌ በጥቅም ልትይዢው ፈልገሽ ነው

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +2

    ምን ጉድነው ዴሞ ዎንድ ልጅ በጥፍ ስትመቺ አይደብርሽም 😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 місяці тому +9

    ኧረ ምን ጉድ ነሽ ልጅ ለእራሱ በትልቅ ትንሹ ቶሎ ይከፈዋል ጭራሽ ትማታለች እንዴ?😢😢😢😢😢አይዞ አቤላ ወንድሜ

  • @Yewrdi-e6g
    @Yewrdi-e6g 4 місяці тому +1

    ወድ ልጅ በጥፊ አይመታም ባለጌ😢😢😢

  • @Mebrat-v1t
    @Mebrat-v1t 4 місяці тому +3

    የእዉነት አቤላ በጣም ትለያለህ በዚህ ልክ ትግስት መታደል ነዉ መልካም ጓደኞችን የብዛልህ

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 4 місяці тому +3

    አቤላ ስክፋው ደስ አይልንም አይዞህ😢😢😢😢😢

  • @wedierikbi
    @wedierikbi 4 місяці тому +1

    are 50k inasi gabahu😢❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 4 місяці тому +1

    *_የኔ የዋህ አቤላ አሳዘነኝ 🥹 ምን ስላለ ነው በጥፊ ያልሹ የምር ማፈር አለብሽ ወንድ ልጅን ስትማቺ ለዛዉም አቤላ 🙄_*

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 4 місяці тому +2

    🇻🇳👌❤🥰አቤላ የኔ የዋህ አይዞክ❤❤🎉🙏🙏

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 4 місяці тому +7

    አንቺ ወረደ እጅሽ ይቆረጥ

  • @hahyddsrahma
    @hahyddsrahma 4 місяці тому

    አይዞህወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 місяці тому +12

    አቤላየ ተርጋጉና በውስጥ ፋቱ ማሂየ አንችም በጥፊ መማታት አልነበርብሽም የኔውድ ልጁን ተርዱት የዋህ ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Ghggh-n6b
    @Ghggh-n6b 4 місяці тому +17

    ዎንድ ልጅ አይመታም 😢😢😢

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 4 місяці тому +1

    አበላየ አይዞክ ሩታየጋ ብቻችሁ ኑ ማህ ከ ማሃላችሁ ዉጪ 😢😢

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 місяці тому +2

    በጥፊ ትማታለች እንደ😢😢😢😢

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 4 місяці тому

    ምና ይነቷ ሰገጤናት አቤላየ ተወቸው ሁላቸውንም የኔ የዋህ 😢

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 4 місяці тому +2

    በጣም ባለጌ ነሽ አችው ታመጭው አችው ታሮጭው አለ ያገሬሰው እንዴት በጥፊ ትማቻለሽ ያወም አቤላን ብሽቅ ነችሁ

  • @mimiamsal3641
    @mimiamsal3641 4 місяці тому +2

    አንቺ ብአልገ ነሽ አሺ ዎንድ ልጅላይ እጅ አይንዝርም ok አቤል ይሀው ናው ምስክኑ አይዞክ ዎንደሜ 🙏🥰😭

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 4 місяці тому +1

    እጅሽን ይሰበረው እንከፍ ለምን መታሽው በቃ የዋህ መኖር አይችለም ማለት ነው 😢😢

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 4 місяці тому +2

    ኧረ ጉድ ታዲያ ምድነዉ ጥፊዉ ሆሆ😢😢😢

  • @samprincess378
    @samprincess378 4 місяці тому +2

    አቤልዬ የኔ ሚስኪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungSamsung-z6e
    @SamsungSamsung-z6e 4 місяці тому +1

    አቤላትግሰትየለህምመረጋጋተአለብህ❤❤❤❤

  • @RehimaMohammed-yg1df
    @RehimaMohammed-yg1df 4 місяці тому

    የኔዉዲአሳዘነኝ አቤላየ😢😢

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 4 місяці тому +25

    ይችልጂ በገዘብ ለመደለል ትሞክራለች😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 місяці тому

    😮ለምን ትመችዉ አለሽ😢ወላህ ወንድ ልጂ ሲመታ አገት ሲደፍ ደስ አይለኝም ምን አሸባቹሁ ነዉ 😊

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha 4 місяці тому +3

    ምን ልኮምት😳

  • @ሰላምፍቅረለሀገሬ
    @ሰላምፍቅረለሀገሬ 4 місяці тому

    እጅሽ ይቆረጥ መጋኛ ይምታሽ ምን ያረግሽ 😢😢ኡፍፍፍፍፍ አይዙህ አቤላዬ

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 4 місяці тому +2

    አቤላየ የኔ የዋህ😢😢😢😢እንደ መታችውኮ ሰላማት🥺🥺😭😭

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 місяці тому +31

    ወንድ ልጅ ስመታ ያመኛል ጅል ተውት በቃ ይኑርበት ልጁ ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ት/ት ተማሩ መጀመሪያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @Trnfn-vb7xp
    @Trnfn-vb7xp 4 місяці тому +2

    አቤላ የኔየዋህ😢😢😢😢

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 місяці тому +3

    አቤል የኔ ምሰኪን😢😢😢😢😢

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 місяці тому +2

    ጨቧ 😂😂ያጋጥማል አቤላዬ አይዞን😢❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 місяці тому +1

    ሴቶች ግን ጥፍ ምን አመጣው ባለጊነቹ አዴት ትማታላቹ ስድነቹ የምር

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 4 місяці тому +2

    እመቤቴን አሳዘነኝ 😢😢የኔ አቤላ❤❤

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 4 місяці тому +4

    ምን ጉድ ነው ካልፈለገ በግድ ነው ተዉት ልጁን በቃ ይኑሩበት ያሁኑ ሴቶች ደፍራችሁ ዎንድ ልጅ ደፍራችሁ መጠየቅ ጀመራችሁ

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 4 місяці тому

    አቤላየኔ የዋህ አይዞህ❤❤😢😢

  • @Jmila-rn3om
    @Jmila-rn3om 4 місяці тому

    አቤላዬየኔየዋህ😢😢😢😢

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 місяці тому +2

    ድብንያለፍቅርአላትግን ሩታዬሚስኪንሰለሆነችነው

  • @ttul123ttil12
    @ttul123ttil12 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ግንለምን ነዉ የምትመችዉ

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 місяці тому +14

    አቤልን አበረታቱት ረተዉ በደመቀበት ብቻ አንጓዝ😢❤❤

  • @አልሀምድሪላ
    @አልሀምድሪላ 4 місяці тому +4

    አቤላፀጉርህን,ተቆረጠው,❤❤❤❤❤❤

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 4 місяці тому +1

    ወንድሜ በአሁን ሰዓት እኔንም ካፍቶኛል አይዞህን❤

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d 4 місяці тому

    hazokii abeliyeee be yikerta yitaleffiinaa lelela gizee aydegemiii❤❤😢😢😢😢❤❤

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im 4 місяці тому

    አትከፋ ውዲማችን ሁሉም ያልፍል 😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 місяці тому +2

    ትክክልነውእሱ አባባሉ❤❤

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 4 місяці тому

    በቃየኔማርሮ❤❤❤ፈቅመምውድፍቅርሮ😢😢😢👌👌👌👍👍👍👍

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 4 місяці тому +1

    አረ በኬሸ አቤላዬ አይዞክ😢😢

  • @BurhanAl-y4i
    @BurhanAl-y4i 4 місяці тому

    Abela meskel adrig ketesasatku sorry ❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 4 місяці тому +22

    ይቅርታ አድርጉልኝ ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ስትማታ ይደብራል በዛ ላይ አቤላ የዋህ ልጅ ነው ተውት እሱም እኮ ግራ ገባው😢

    • @ObseeQueen
      @ObseeQueen 4 місяці тому

      ላሚን😂😂😂😂

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 4 місяці тому

      @@ObseeQueen እህታለም በጣም የምሳሳለቸው ወንድሞች አሉኝ

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 4 місяці тому

      እኔሚ 😮😮😂😂

    • @ObseeQueen
      @ObseeQueen 4 місяці тому

      @@Mimi-fz1bgአዋ 😁😁😁

  • @መቅድወሎየዋ
    @መቅድወሎየዋ 4 місяці тому

    ❤❤አቤል ምስኪንነው ❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 4 місяці тому +8

    ሲጀመረ ይቺ በጥቅም ነዉ ለመግዛት የምትፈልገው

  • @ሥደትመምህሬነው
    @ሥደትመምህሬነው 4 місяці тому

    እንደት። ትመችዋለሺ። አንች። ባለጌ። ሠገጤ። አይዞህ። አቤል። 😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 місяці тому

    አቤላ አይዞዝ አይክፋ ❤❤❤❤❤

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe 4 місяці тому +24

    ደግሞ በጥፊ ትማታለች እንደ ስታስጠይ አቤላየ የኔ የዋህ አይዞክልኝ 😢😢😢

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 місяці тому

    የምር ሆይ ትክክል ነህ ወንድሜ 😢😢😢😢😢

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 місяці тому +1

    ኦረወንድልጅበጥፊአይመታም❤😢

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 4 місяці тому

    ወድ ልጅ ሢመታ አልወድም በቃ ይኑርበት😢😢😢

  • @wesd3853
    @wesd3853 4 місяці тому +2

    አሁን ልጁ ምን ኣረገ ስያሳዝን ሴቶች ግን ወደት እየሀዳቹ ነው ወይ ጠጣ ኣቤላየ ኣይዞህ ወንድ ልጅ ኣይመታም ኣንቺ 😎

  • @zadargosha
    @zadargosha 4 місяці тому

    አቤላ የኔ ወንድም አይዞክ ይቺ ክፉ😢😢😢

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 4 місяці тому

    አቤላየ"የኔዉዲአይዞህልኝ

  • @samira1164
    @samira1164 4 місяці тому

    ወንድልጂእደትይመታል❤❤❤

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 4 місяці тому +32

    እስኪ 50k እናስገባው😢👍👍

  • @genetgenet7182
    @genetgenet7182 4 місяці тому

    አቤላ አይዞክ ያጋጥማል ተረጋጋ😢😢❤❤❤

  • @AbrhamMan-j8b
    @AbrhamMan-j8b 4 місяці тому +2

    የምረ ኮሜንት የመጀመሪያ ነው ስፅፍ ግን ምንድን ምሰጡት ኮሜንት prank ነው አሉት አይድል እንዴ ለምንድን ነው ለሱ ብዙ ነገር አረገውለት አስመሳይ ናችሁ ሚል የሷ ጥፍት ብቻ አይድለም እና እሷን ባንወቅሳት ጥሩ ነው🙏

  • @nomo6793
    @nomo6793 4 місяці тому +1

    አቤላየ የኔየዋህ እሩታ ጋር ብቻ ሥራ አቤላን ሢከፋው ማየት የሚደብረው እደኔ አለ ደሞ ሁሉን ነገር በገንዘብ የሚገዛይመሥላታል ከመሀከላቸው ውጭ

  • @MmmjjMmil
    @MmmjjMmil 4 місяці тому

    ምሥከን 😢😢😢😢

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 4 місяці тому +12

    ምነዉ ዉዶቺ ታዉ ሲቲሲቆ ነዉ ሚየምርበቹ ግን አቤላ በዚ ሰሞን በጣም ዳብሮታል በቲክቶክ ለይ አይቼ ወለዉ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 місяці тому

    አቤላ የኔ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 4 місяці тому +6

    አቤለዬ አውነትክን ነው የዋሃ ሰው ስትሆን በተቸኝነት የዩከል አይዞን

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 4 місяці тому

    ጉድ ኤጭ ዛሬስ አበዛችሁት 😮😢😢😢

  • @A9ail5566u
    @A9ail5566u 4 місяці тому +2

    ግን እሚወዳት ይመስለኛን

  • @YeshiwerkBirhanu
    @YeshiwerkBirhanu 4 місяці тому +2

    አቤላዬ😢ተውት በቃ ልጁን በጥፊ አለችውኮ ጅል ጉድኮ ነው

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 4 місяці тому

    አቢላደአይዞህይቅርበላቸዉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +14

    ምንም ቢሆን ለወንድ ልጅ እጅ ምታናሰ ሴት ዳስ አይለኝም 😢ያምትሉ ለይክ😢😢😂

    • @amaamm660
      @amaamm660 4 місяці тому +1

      እናሤትልጂሤትመታነውደሥየምትልሺ

    • @amaamm660
      @amaamm660 4 місяці тому +1

      ማህየየኔየዋህበራሥሺነይ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 місяці тому +1

      እና እናትሽ ለባትሽ ስማታው ዳስ ይልሻል ጉድ እኮ ነው