ለማስቀናት ብዬ ሳላስበው አፈቀርኳት❤ክፍል 2|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 157

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +6

    Team tube subscribe bemadreg beteseb yhunu 👉youtube.com/@teamtube334?si=NRWlNOpqbrtBXs0s

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 2 місяці тому +68

    የንሰር አይንና ዱካ ሾ ጠይቅልን ሰፊ ጠፍተዋል ይጠይቅና ይገረን የምትሉ ላይክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому +21

    ሶፊየ እባክህን በፈጠረህ በአላህ የንስር አይንና ዘሌ ለምም ምን ሆነዉ እንደጠፉ ቪዶ ባትሰራኳ ኮመንት ስር አስቀምጥልን እባክህን ሶፊየ በፈጠረህ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 місяці тому +22

    እረ ኡኡኡ ሶፊም ኢንተርቪ ይደረግልን የጀመአ አዎ ይደረግልን በሉ 😅😅

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 місяці тому +36

    ፂወንና አቤላ ታረቀው ለማየት የጓጓ ላይክ አዲርጉ😊😊😊

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 2 місяці тому +28

    ያሶፊ አድናቂዎች 100kእናስገባው 👍👍

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 2 місяці тому +32

    እደት ነህ ሶፊ የንሰር አይን ጠፍቷል በሰላም ነው ያሳሰባችሁ ላይክ

    • @Halibintbaba-z5o
      @Halibintbaba-z5o 2 місяці тому +1

      አወ ጠፉ ሰላም ያድርገዉ ቆዩ ከጠፉ😢

    • @MadinaM-o6n
      @MadinaM-o6n 2 місяці тому

      እኔ እራሱ የምረ አላህ ሰላም ያረገዉ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 місяці тому

      የነስር አይን የሆነ ቦታ እሄዳለሁ ብሏል

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 місяці тому +1

      የነስር አይንን ቁጥር እሚያውቅፈልጌው ነው

  • @Geni810
    @Geni810 2 місяці тому +14

    እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ አለ😊 ወይ የወሬ ጥማት🙈 ሶፊ ምርጥ ሰዉ በርታልን ወንድማችን❤🙏

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 місяці тому +21

    የሶፊ አድናቂወችችችች እጁ አዉጡጡጡጡ እሲሲሲሲ😘😘

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KadejaYbra
      @KadejaYbra 2 місяці тому

      እኔ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +4

    ኦኬ ሶፊዬ እውነተኛ ታሪክ ሆ
    ነው ግን በድራማ መልክ መቅረቡ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ስታምሩ በርቱ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 місяці тому +6

    ሶፊ ተርጋግተህ ሰላየንህ አልሀምዱሊላህ❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 місяці тому +2

    ማነው እንደኔ የሶፊ በጉጉት የምጠብቀው የዚህ ልጅ እጠብቅ ነበር ግን አንድ ነገር የነስር አይንም የዘላለም ዘገየው ምን እንደሆኑ ሁሎትም ጠፍተዋል ሶፊየ የኔ መልካም የነዚህ ልጆች ጀግነዎች እባክህ ጠይቃቻቸው ❤❤❤

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 2 місяці тому +4

    ሶፊ እዲ ደስታኛ ሆነህ ስላየንህ ደስ ብሎኛል አላህ ነገሩን ሁሉ ገር ያድርግልህ ቶዬዬ ደስ የምትል የተረጋጋህ ሁለት ምርጥ ወድሞቻችን ናቹው አላህ ይጠብቃቹው እግዲ ያሰብከውንም የትዳር መስመር አላህ ያሳካለህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር 💞💞💞💞💞

    • @فوزيهحبشي-ت8ك
      @فوزيهحبشي-ت8ك 2 місяці тому

      አይ ኮሜታተሮች በጣም የኋሆች እኮ ነን😅😅😅 ይህ እኮ ቆየ ከተቀረጸ 😢

    • @mekiyasuleiman868
      @mekiyasuleiman868 2 місяці тому

      @@فوزيهحبشي-ت8ك የዋህነት እኮ ደስ ይላል 😍😍 የቆየ መሆኑን ተረድቻለው ያው ባለፈው ትንሽ ሰለከፈው ሲስቅ ስላየውት ለዛነውው

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 2 місяці тому +4

    ሶፊበርታ ወንይማችን❤ ስጀምርአሠላሙአሊኩም በል❤

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 2 місяці тому +1

    የክፍል አንድ ደስ ያለኝ ለኔ በሱ በኩል በጭዎነት ይቀርባት እንደ ነበር ወጣት ሁኖ ስርአት ባለዉ አቀራረቡ ተመቸኝ እስዎ ግን ደብራት ነበር ጭዎ መሆኑ ለዛ ነዉ ደግሞ የሄደች ወደ ሌላ ጭዎነትህን ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @sofyamohmmed5025
    @sofyamohmmed5025 2 місяці тому +10

    ሶፊን የሚወድ በላይክ🥰🥰🥰👍👍

  • @jemalyesuf7444
    @jemalyesuf7444 2 місяці тому +2

    Sofi የቤትህ መፍረስ በጣም ነው ያሳዘነኝ የፂወንም ታሪክ ልብ ይነካል ለፍቅሯ የከፈለችው መስዋዕትነት

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 2 місяці тому +4

    ሶፊ ምርጥ ሰው ነህ አሁን አብራራኸው እኔም ፊልም ነበር የመሰለኝ ምርጥ ወንድም አለህ ማሻ አላህ

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 2 місяці тому +3

    የንስር አይኔ ወንድማችችን ጠፍተዋል ጠይቅልን

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 2 місяці тому +1

    የሁለተኛዎ አቀራረባቹ. ደስ ይላል መጨረሻ ስትለያዩ አሳዘናቹኝ ለስዎም ድንገት ነበር ጸባይዎ የገለጽከዉ ለኔ በደንብ ገብቶኛል ምክንያቱ ሚስቴ እንደስዎ ነች በተለይ መደጋገም ያልከዉ እንደምንጣላ ነገ እያወኩ ነዉ የምኖረዉ የማይመች ስልችት የሚል ሂወት ነዉ እና ፈጣሪ ይቀይራት አትጎዳህም አይዞህ ተመለስ ወደ እስዎ ከምትወዳት ኑር እንደ እኔ

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 2 місяці тому +4

    ሶፊ ስታወሩ ድምፅ በደንብ አይሰማም ድምፃችሁን ጨመር አርጋቹ አውሩ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 місяці тому +25

    በማርያም በጣም አሞኝነው 😢😢በፆለትአስብኝ አድሳምት ስራ አቁሜነው 😢ከባድነው በመዳም ቤት

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 2 місяці тому +2

    ምርጥ ወንዲማማቿች ስወዳቹህ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 2 місяці тому +1

    የሶፋ ወንድም የፊስ ቦኮ ትቅርብህ የንተ ፀባይ 2ክፍል ሳይህ ረጋ ያለች ልበ ሰፊ አስተዋይ ምስት አላህ የስጠህ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +3

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ ውላሄ ገብቶኝል ልብ ይንካል

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 2 місяці тому +1

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል ፣ስታምሩ!!!

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 місяці тому +1

    ሶፊ በርታ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ ሁለትን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ልጁ አወራሩ እራሱ ድራማቲክ ነው በጣም ይመስጣል የተማረ ሰው ይግደለኝ የሚባለው እንዲህ በሚገባ መልኩ ታሪክን ሲያወራ በጣም የሰዎችን ትኩረት ይስባል ይመችክ በለው ሶፊ❤

  • @maryama8557
    @maryama8557 2 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላህ ሰፊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madina-j1j
    @Madina-j1j 2 місяці тому +1

    የምር ትረካው ናፍቆኝ ነበር እኳን በሠላም መጣችሁ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 2 місяці тому +1

    ዬፍቅር ሃኪም ነህ ህይወት በሙሉ በፍቅር የተሟላ ይሁን❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 2 місяці тому +1

    ሶፊ ታሪኩ ደስ ይላል ግን እስፒከሩ ያስተጋባ ነበር የወንድምህ ለ 3ኛው ዙር ለማጥራት ሞክር አረጋግጥ መጀመርያ ከቀረጻው በፊት

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 місяці тому +2

    ሶፊዬ በርታልኝ🎉

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 місяці тому

    የነስር አይን ወድማችንን ጠይቀህ ,ቪዶስራልን በማርያም ሶፊዬ😢😢😢😢😢

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 2 місяці тому +2

    Sofi ijgi betam yemiyadenikih ina yemiyakibirih Jegina fetari ke kifu hulu yitebikhi ❤🙏🙏🙏✝️🛐✝️

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 2 місяці тому +2

    ሶፊሽዬ ምርጥ ሰው 🥰🥰

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 2 місяці тому +1

    ሶፊ ዬዘመኑ ደግ ዬፍቅር ሰዉ ብዬሄለዉ❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 2 місяці тому +1

    ሶፊዬ ደስ ብሎኛል እንደዚ ስላየውክ❤

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 місяці тому +1

    ሶፌየ ወንድሞን መሳይ መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር የቶፍን ታሬክ አቀራርብ ደስ እሜል ነገር ነዉ ለገባዉ ሰዉ ግልፀ ነዉ በምሳሌ ነዉ የመጣዉ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 2 місяці тому +1

    እንኳን ሠላም መጣህልን ወንድማችን ሶፊን አደራ አረጋጋልን እሽ የምር ነገ ሌላ ቀን ነዉ እንኳን እሱ የኛም ልብ ተሠብሯል ግን ባገር የመጣ ነገር ነዉ አይዞን እንወዳችኋለን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

    ሜታ አቦ አካባቢ አዎ ሰበታ ነው ❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemirab
    @SemiraSemirab 2 місяці тому

    አይ ወንዶች የሥንቱን ሤት ህይወት አበላሻችሁ እንደት እንመን

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 місяці тому +1

    ዊዉዉ ማሻአላህህ ወንደሜ❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 місяці тому +1

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ❤❤❤ ቆይ አዳምጭ እኮምታለሁ

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 2 місяці тому +1

    ዋው ያበደ ነው😂❤

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 2 місяці тому +1

    SoFi ❤❤❤enqan dehena metah wenedimehen Asetarkachew🙏

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 місяці тому +1

    Sofis brother welcome back

  • @NaimaAliyaIdirs-dz4at
    @NaimaAliyaIdirs-dz4at 2 місяці тому +1

    Aswrwb sofi wedemee❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Masha allàa barataa 🎉🎉🎉🎉

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 2 місяці тому +1

    ሶፍየ እኳን ደህና መጣህ ወድምህም ታሪኩ ያሳዝናል❤❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +1

    እሰኪ ልሹፈዉ ሶፊ አህሌን

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 2 місяці тому +1

    እኮን ደህና መጣችሁ ሶፊ

  • @stinatasfaye8146
    @stinatasfaye8146 2 місяці тому +1

    Wallahi sigaga Nabaree yen tariki

  • @SmiLee-w1h
    @SmiLee-w1h 9 днів тому +1

    will see brother Sofi❤❤❤🎉🎉 🙏🙏

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 місяці тому

    ሶፊ መቼም ሽምግልና ብልክክ አይከፋክም ብዬ አስባለሁ የንስር አይን እና የዱካ ሾው የሆነው ዘላለም ጋር ከባድ አለመስማማት እየተፈጠረ ነው እና እባክህን አስማማቸው ማለቴ ሶስተኛ ወገን ሳይገባ በራሳቸው ቢግባቡ መልካም ነው ።ነገር ግን እየባሰባቸው እንጂ እየተግባቡ ስላልሆነ ነው ወደአንተ ሽምግልና የመጣሁት ያንን የመሰለ ግንኙነት በአንድ በማይረቡ አጭበርባሪዎች ምክንያት አለመግባባት እየተፈጠረ ነው እና አስታርቃቸው።

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 місяці тому +1

    ሰፊ ተመሳሳ ላቹ

  • @RozaaRed
    @RozaaRed 2 місяці тому +1

    Welcome ❤❤❤❤❤❤sofiye

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره 2 місяці тому +1

    ሶፊ👍👍👍👍

  • @AbduAbdu-mf9lh
    @AbduAbdu-mf9lh 2 місяці тому +1

    ሶፊሻ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 2 місяці тому

    በጣም ተሞኘህ። መለያየት መፍትሔ አይደለም። አሁንም ፈልጋት!!!!!

  • @Hsjhs-p7k
    @Hsjhs-p7k 2 місяці тому +1

    እረ ኡኡኡ መለያየት ከበድ ነው አዉዙቢላ 😢😢😢😢

    • @Hsjhs-p7k
      @Hsjhs-p7k 2 місяці тому

      ወደ ሀላሉ ግባ ጅጀና አያዋጣም ወድሜ ቶፊቅ ከዚየበለጠ ሁለት አመት ሙሉ በቃ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 місяці тому +1

    ሶፊ ማታ 6 ሰአት ልቀቅ ተመልካች እንድኖረው

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому +1

    ገድ ነዉ ዘድሮ ቅማሞችየ ደሚሩኝ🎉

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 місяці тому +1

    ሰላም ሶፊ በጉጉትሰጠበቅዉ ንበረ ይህታሪከ❤❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ will see brother Sofi🌺🌺🌺💎🌟🙏🏽⭐️

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому

    ወላሂ የሚዋደዱ ሰወችን የምታጣሉ ምን ልበላችሁ አሏህ ልብ ይስጣችሁ አሁንኮ እኔም ደርሶብኝ ነው በአንድ ጀንበር እንዳልነበረ ሆነ ሲያስጠላ

  • @Wubit-uw3nb
    @Wubit-uw3nb 2 місяці тому +1

    Sofi yensr ayn ena Zelalem Zegeye teftewbnal beselam new? ebakh dehna mehonachewn asawken

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

    ሶፊ ግን እሱም ፍቅረኛ ከሌለው እሷም ጓደኛ ከሌላት አብረው ቢቀጥሉ ቤነጋገሩ ብዬ ተመኝቼ ነበር ግን እሱ አለኝ አለ😂❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 2 місяці тому +1

    ሰለ ንስር ኣይን አና ዘል ኣልም ግን ድህና ናቸው ምልስ ስጠን

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 місяці тому +1

    ኸረ ሠፋ ይሄልጂ መንታ ወንድምህ ነዉእዴ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 місяці тому +2

    ሰላም ዉድ ያገሬልጀወች በያላቸሁበትአላህይጠብቃቸሁ በቅንነትደምሩኘ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому

    በደንብ የማይሰማ ለኔ ብቻ ነው

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z 2 місяці тому +1

    አሰላሙአለይኩም፤በጣምደስትላላችሁ❤❤ሶፍወንድምህንዳርልኝበናትህ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 2 місяці тому +1

    ሰላም ሶፊ👋

  • @YousefNaddi
    @YousefNaddi 2 місяці тому +1

    Good 👍 👍 👍 👍 👍 👍 ❤❤❤❤❤❤❤good

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m 2 місяці тому +1

    ስጣቢቅነበር😂ኡካንበደነ መጣቹ❤

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 місяці тому +1

    የሜገርምነገርነዉየምር

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 місяці тому +1

    ሊኩንአሥቀምጥልን❤❤❤

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 2 місяці тому +1

    ሠፊዬ በቃ እኔም ልቅረብ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 місяці тому +1

      ክክክ እሺ ማማዬ ቅረቢልን በጉጉት ነው ምጠብቅሽ

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 2 місяці тому

      እሽ❤❤❤❤❤​@@kathijakathija9035

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 2 місяці тому +1

    Sofi Antenim wandim betam newu das yemitilut Egizahber kekifu nager ulu yetebikachu❤❤❤bamikexilew yanten yee Fiker tarik❤

  • @madi2644
    @madi2644 2 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 2 місяці тому +1

    Sofye duka Shona yenesr ayin tefubin eko benatk minektochew yihun😢

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e 2 місяці тому +1

    ሶፊ ቁጥርህን እዴት ማግየት እችላለሁ

  • @FetiyaFeteya
    @FetiyaFeteya 2 місяці тому +1

    100k አፍጥኑት

  • @hdhhd5488
    @hdhhd5488 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gullala4624
    @gullala4624 2 місяці тому

    ማነዉ እንደኔ ሙዚቃዉ የረበሸዉ ይረብሻል በመዳም ኩሽና ሁኖ አዴ ስትቀንስ ስትጨምር ድምፁ አይመችም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

    አዎ አቅርብልን ሶፊ ሲገናኙ

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 2 місяці тому +1

    ዛሬ ዘንጠሀል😊

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому

    ይሄን ስታይ አሁን ያለሽበት የተሻለ ከሆነ እሰይ ካልሆነ ግን ልዳማሽ

  • @Abubilal_musa
    @Abubilal_musa 2 місяці тому +1

    Sofi ❤❤❤

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @raheemaabtella8719
    @raheemaabtella8719 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumawerqe2777
    @fatumawerqe2777 2 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ወንድ ልጅ ጭቅጭቅ አይውዱም አንተ ግን ለምድነው በአንድ የማትቆም? ፍቅር አንድ ነው

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 2 місяці тому +1

    Sofi he’s your brother my dear?

  • @ferhte
    @ferhte 2 місяці тому +1

    ሶፊ ምንም አስተያየት የለኝም ቶ ግን ቆራጥ ነህ

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤