Ethiopia - ቆቦ ሙጃ ሸዋሮቢት የዛሬ ውሎ፣ በ50 ሺ የህወሃት ተዋጊ፣ ገበሬዎች ሰብረው እየገቡ ነው፣ የትግራዩ የጳጳስ ሹመት፣ የቀድሞ ባለስልጣን ሊፈቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 Рік тому +19

    ምስራቅ አማራ ፋኖዎች አላህ ይጠብቃቹሁ የሁሉም አማራ ተስፋ ናቹሁና

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому +2

      አሚን ያረብ
      ድል ለመላው አማራ ህዝብ
      ድልለፋኖወቻችን💪💪💪💪💪💪💪
      ኢትዮጵያ 👎👎👎👎👎👎
      አማራነት ይቅደም
      ፋኖነት ይለምልም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mekonenyeshewalul5699
      @mekonenyeshewalul5699 Рік тому +1

      የኢትየጰያ ዋልታ የአማራ መከታ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለዘላለም ይኑሪ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +6

    እግዛብሔር ከተገፋው አማራ እደሆነ አምናለሁ ክብር ለጀግኖቻችን ፋኖዎች ከሸዋራሮቢት ጀምሮ አማራ ክልል የገባ ኦነጋውያን እዳይወጡ እዛው እምሽኩ ማረግ

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Рік тому

    የኢትዮጰያ ዋልታ የማራ መከታ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለዘላለም ይኑሪ

  • @awelali3658
    @awelali3658 Рік тому +17

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @መልካምወሎየዋ
      @መልካምወሎየዋ Рік тому

      ከማነው ፍትህ እሚጠየቀው እግዚብሔር ጉልበት ይሰጣቸውና ፋኖ ያሸንፍልንጂ

  • @tubedaveraya3090
    @tubedaveraya3090 Рік тому +3

    ፈታወች በርቱ እኔ እዛው ቆቦ ነው ያለሁት ትክክለኛ መረጃ ነው በርቱልን

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Рік тому +6

    አሏሕ ሖይ ወገኖቻችንን አተ ጠብቅልን ሞት ለጥጋበኛዉ ለብልጽግና

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux Рік тому

    የዚህ ዘመን ጠምጣሚዎች በጉርምስናቸው ታጣቂዎች። ዕድሜ የማይገራው ማንነት !! መሃል ያሉትም ያው!! ኡፍፍፍፍ!

  • @AaAa-yc4dv
    @AaAa-yc4dv Рік тому +2

    ፋትህለአማራህዝብ

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው Рік тому +13

    ምስራቅ አማራ ፋኖን ያክል እጅግ የሚያኮራ፣ ጠላት የሚያርበደብድ፣ ለነፍሳቸው የማይሳሱ ጀግኖች የሞሉት፣ ነፍጥ ብቻ ሳይሆን አዕምሯቸውን ተጠቅመው የሚዋጉ ተረቶች የነገሱበት፣ ከድሎት ኑሯቸው ላይ ተነስተው ለአማራ ህዝብ ፍቅር እና ነፃነት ሲሉ ብቻ የበረሃ መናኝነትን የመረጡ እልፎችን ያፈራ፣ ከስሙ በላይ ምግባሩ የገነነ የዝምተኛ ነፃነት ናፋቂወች ስብስብ ፣ እጅግ ብዛት ባለው የጠላት ጦር እና ከባድ መሳሪያ መካከል 5 ሆኖ ገብቶ ረፍርፎ መውጣትን ክህነት ያደረጉ አንበሶች፣ ነገር ግን ይህንን አደረግንልህ ሲሉ የማይታዩ፣ እዩኝን ያልወደዱ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣ የመላዕክት ምሳሌወች የገነቡት…፣ ጠላት የኔ ቢሆን እያለ ዘወትር የሚመኜው፣ ምስራቅ አማራ ፋኖን ያክል ተቋም ይዞ: ባለመንቃቱ፣ ባለመደገፉ፣ ባለመቀላቀሉ ፣ መረጃ ባለማድረሱ … ወዘተ የአማራ ህዝብ ይህንን ያክል ሲበደል እና መሳለቂያ ሲሆን ማየት: እንደት ያሳምማል❓❗
    ስለ ዋግነር ሲተርክ የሚውለው አማራ: ለምስራቅ አማራ ፋኖ ደንታ ቢስ መሆኑ ምንኛ ያቃጥላል! ?
    አሁንም ከመቅረት መዘግየት ይሻላልና ሁሉም አማራ በቻለው ሁሉ ምስራቅ አማራ ፋኖን ይደግፍ፣ ይቀላቀል፣ ለትግሉ ይጠቅማል የሚለውን ሁሉ ያድርግ!! ዛሬ ያለው ዜና ነገ ፈፅሞ የተለየ ሊሆን ይችላልና አንዘናጋ! ! ቤትህ ድረስ የመጣው ወራሪ ሃይል እያደረገ ያለውን ሁሉ አይተሃልና ዛሬውኑ ወስን!
    ድል ለምስራቅ አማራ ፋኖ ✊
    ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ ✊
    እናሸንፋለን ✊

  • @mmm-ee1ox
    @mmm-ee1ox Рік тому +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Рік тому

    ቸሩ መዱሐኒያለም ሆይ በቃን በለን😢 አየ ሐገር እመብርሐን ሆይ የአስራት ሐገርሽን እራሪላት😢 የአድየናት በቃችሁ በይን 😢

  • @እምኖረዉእኔእሚፈርደዉሊላ

    በዛምበለዉ በዚህም የወሎህዝብ ብቻነዉ ማለቅ የያዘዉ ያረብበቃበለን😢😢

  • @mnsor1358
    @mnsor1358 Рік тому +6

    የአማራ ህዝብ መቸ ነው ከመከራና ከችግር እፎይ የሚል ወንድሞቻች ተሠቃዮ በሀገራቸው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢ትክክል

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +2

    አላህ ሆይ የአማራን ጠላት አንተ ተምድር ገፅ አጥፍልን

  • @medinamohammed9128
    @medinamohammed9128 Рік тому +2

    የአላህ አንተው ሠላሙን አውርድልን🙏🙏🙏

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

  • @tinakiki5223
    @tinakiki5223 Рік тому

    በእየቦታዉ አማራን ሰላም መንሳት

  • @mnsor1358
    @mnsor1358 Рік тому +4

    ፈጣሪ ሆይ ወንድሞቻችን ጠብቅልን

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 Рік тому +2

    እግዛብሄር ያማራን ጀግኖች ያማራን ህዝብ ጠብቅ

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Рік тому

    Abiy ahemede egzabhire eresahen yemegotetebete ken yasayen ☝🏾🙏🏾🙌🏾

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏

  • @mamela1
    @mamela1 Рік тому

    በጥም አሪፍ እየሰበሩ ይውሰዱ አማራየ አይዞን

  • @meharikidane
    @meharikidane Рік тому

    መረጃ አቀራረባችሁ ማራኪ ነዉ። በዚሁ ቀጥሉ።ኑሩልን።

  • @tinakiki5223
    @tinakiki5223 Рік тому

    ቆቦ ወጥር ህዋት ሰርጎ እንዳይገባ ዳግም ወደ ባርነቶ እንዳትገባ

  • @feleku1490
    @feleku1490 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому

    ምጃር ጀግኖች እድህነው እሚያስፈልገው

  • @ghstorchghstorch5706
    @ghstorchghstorch5706 Рік тому

    ፍትህ ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @MeazaKebede-q5q
    @MeazaKebede-q5q Рік тому

    ቶሎ ማዳበርያ ካለ ቀረበ ምን ይቀርብልናል ትክክል እንኳን መጋዘን ሰበሩ

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Рік тому

    በርታልኝ ወድሜ እድሜ ከጤና ጋር❤

  • @ኩሌየራያዋ
    @ኩሌየራያዋ Рік тому +2

    ያራብ በቃ በለን🙏😢😢

  • @tinakiki5223
    @tinakiki5223 Рік тому

    ዳዉን ዳዉን ቡልፀግና

  • @najat7211
    @najat7211 Рік тому

    ፍትህ ለአማራ ህዝቢ😢😢😢😢

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Рік тому

    በረከትን ፈቶ ጥንቅሹን ማቆየት ይገርማል

  • @Askalgremay
    @Askalgremay Рік тому

    እድል ለብፅግና

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 Рік тому

    እንዴት በአማራ ክልል ብቻ የማዳበሪያ እጥረት ሊፈጠር ቻለ ከሌላው ክልል አርሶ አደሮች የአማራን ክልል ምን ለየው

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Рік тому

    እዲያው መቸ ይሆን ሀገራችን ሠላም የሚሰፍነው😢😢😢

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Рік тому

      የማፊያ መንግሥታትን ኢትዮጵያውያን ታግለው በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ሲመጣ ነው::

    • @workalemasefa5564
      @workalemasefa5564 Рік тому

      @@marietedla9997 እስከዛ እኮ ስንቱ ጀግና አለቀ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Рік тому +1

      @@workalemasefa5564 በውነት ለመናገር ተረግጦ ከመኖር: ተናንቆ መሞት ጸጋ ነው:: ሞትንማ የፈሩትም በየቤታቸው እንደ በግ ታርደው የሞቱ አሉኮ:: ድልም ነፃነትም ያለ ዋጋ አይገኝም::

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 5 місяців тому +1

    TPLF no more😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduabate-hf4uj
    @abduabate-hf4uj Рік тому

    ፌትህ ለአማራ ህዝብ

  • @ምንግዜምኢትዮጵያ

    ሰላም ለሀገራችን እንመኛለን ፈታዬ እናመሰግናለን

  • @MeazaKebede-q5q
    @MeazaKebede-q5q Рік тому

    ሕውሀት ጦር ምን ያደርግለታል ከባለፈዉ አያማርም

  • @tinakiki5223
    @tinakiki5223 Рік тому

    ዉሸቴም ህዋት መቼም ትጥቅ አያሰፈታም አማራን ለማዘናጋት ነዉ

  • @abdooahmad1308
    @abdooahmad1308 Рік тому

    ✔️✔️✔️✔️

  • @كونفيكون-ج2س
    @كونفيكون-ج2س Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ Рік тому

    ❤ፈታየ😢

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Рік тому

    እኔኮ እምለው መንግስት ከአማራ ምንድነው የሚፈልጉት ሁሉም አማራላይ ሚነሳው

  • @saheleselase3
    @saheleselase3 Рік тому

    ጌታቸው. እመን ከእንግዲህቲፒ ታሪክይሆናል ይህበቀላሉ.ገምቱ
    ያን መሬት.ህልም.ይቀራል.የመጣውሁሉ.ኢትዮጵያን.እያደማ.
    አይቀርም.ውጡ ከአማራ.ግዛት.መዋሽት.አቁሙ.እሮሞነም.

  • @wegengemechu
    @wegengemechu Рік тому

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Рік тому

    ምነው ግን ዬዝህ ህዝብ መከራ እረፍት ማጣት ዬሚናፍቃቸው ግን ለምን ?ይህ ህዝብ ለህይወቱ ሳይሰስት ህዝቤ መንግስቴ ከሚደፈር እኔ ልሙት ብሎ ዬከፈላው ዋጋ ባአንዴ ተክዶ ከጠላት ጋር ፉቅ እንቅ ዬሚሉት አንሶ ጦር አዝምቶ ልጆችህን ልጨፍጭፍ ብሎ ሰላም መንሳት መንገዱስ ይቀናል?

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому

    አለዉ ኢደሰዉ አይደለሀም

  • @ኤልሳይቱቢ
    @ኤልሳይቱቢ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Geese7372
    @Geese7372 Рік тому

    የካድሪ ጳጳሳት ምርጫ ዱሮ በምርጫ ካርድ እንጂ የመንፈሳዊ ሥርዓቱን ከየት ያውቁታል???

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 Рік тому

    😭😭😭😭😭

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Рік тому

    አይ የውሎ ህዝብ በፖለቲከኞች ቁማር አለቅ እሰቲ ሶስት ብሔሮች ሰላም ስጡን የውሎን ህዝብ ባጭቃቹ ጨረሳቹት😢😢

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Рік тому

    Manew enzeke atereto yenegereke gen ewnete new my ምንጃር

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому

    የመድረሐኒአለም ያለህ አረ አብይ ተው ህዝብን አታስጨርስ 😢😢ስቱንሰው ጨረስከው አተ ከመጣህ ጀምሮ 😢😢😢😢 ራያ እህግዜ ምገድ ዝጉ በተለይ ከኛ ከራያ አላማጣ ከላይ አቀብ ግራ ካህሱ ጁታ እዳይመጡ በታች ደሞ በዞብል መግቢያ 😢😢😢አለበለዛ ይገባሉ 😢😢

    • @sologuys
      @sologuys Рік тому

      Telatihn ahunm atawekewum yasazinal alememar

  • @BsBs-md8xs
    @BsBs-md8xs Рік тому

    ውውውው

  • @DanielGebre-c2v
    @DanielGebre-c2v Рік тому

    it not faste work you tube

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Рік тому +1

    ታዲያ እኛ ሀገር መገደል ብርቅ ነው እንዴ ይሄን መረጃ ብለህ የምታቀርበው??????

  • @AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim

    ፈታ የብልፅግና ካድሪ ወይም ዉታፍ ነቃይ ሆነሻል አየር ሀይል ቅኝት አድርጓል ስትል አታፍርም ደብድቧል ማለት ፈራህ የፋኖን ድል ዘለልከው ብልፅግና ቂቤ ቀባሽ መሰለኝ ወይ ጉድ

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Рік тому

    Tigray monks are playing with fire😡😡😡

  • @tubedaveraya3090
    @tubedaveraya3090 Рік тому

    የሞቱት ሲቪላውያንም ፖሊስ ነው የገደላቸው ሁለት አቁስለዋል

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح Рік тому

    የትግራይ ቧሌቴካ እራስ ምታት ነው

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Рік тому

    የካድሬ ጳጳሳት ምርጫ 😂😂😂😂

  • @ltka.a3616
    @ltka.a3616 Рік тому

    የአማራ ወጣት ሄይ ለህልውናህ ውጣ አንድ ሁነህ ይሄን መንግስት ልክ ካላስገባህ ያልቅልኃል አሁኑ ከጀግኖች ወንድሜችህ ግን ቁም ። የበአዲን ካድሬ ይስበልኃል። ባሪያ ሆነህ ትዋረዳለህ።

  • @bettyyifter7628
    @bettyyifter7628 Рік тому

    Dedeb

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Рік тому

    ብናምንም ባናምንም አማራ ክልል የወንበዴዎች መፈጫ ሆኗል ወይም ሁሉም ሸፍቷል ማለት ነው

  • @LD-rg1uk
    @LD-rg1uk Рік тому

    ቀጥልበተ ዘገባህ ፉትዊ ነው ቀጥልበት

  • @ezureal8259
    @ezureal8259 Рік тому

    አቀራረብህኮ ራሱ ያስታውቃል እልም ያልክ ቆምጨ እንደሆንክ

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 Рік тому +1

    የአክራሪው የግራኝ አህመድ አሊ ኦነግ ወታደር ተብዬ አማራን አያሸንፍም!! እንደመስሳቸዋለን!!!

    • @seidendrie3292
      @seidendrie3292 Рік тому +1

      አባይ ወይም ኦነግ እምነት የለለው አጋንት ሰይጣናውይ አስተሳሰብ ያለው ሲሆን ግራኚ አህመድ ጋር አታገናኙት

  • @MeazaKebede-q5q
    @MeazaKebede-q5q Рік тому +1

    ቶሎ ማዳበርያ ካለ ቀረበ ምን ይቀርብልናል ትክክል እንኳን መጋዘን ሰበሩ

  • @tubedaveraya3090
    @tubedaveraya3090 Рік тому

    ፈታወች በርቱ እኔ እዛው ቆቦ ነው ያለሁት ትክክለኛ መረጃ ነው በርቱልን

  • @essiehussenessie4385
    @essiehussenessie4385 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢