የምወዳት ባለቤቴን አረብ ሀገር ልኬ ስትመለስ የልጄ ነገር ግራ አጋባኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 333

  • @ertrtt3371
    @ertrtt3371 8 років тому +3

    እንደኔ ከሆነ የሁለታቸው ፍቅር ከለለ ውስጣቸው ክፍተት ካለው አብረው መኖራቸው ትርጉም የለሽ ነው የልጆቷን አእምሮ የበልጥ ይጎዱታል ልጁን አንጥቶ ማሳደግ ነው የሚመረጠው

  • @hilanydarib8394
    @hilanydarib8394 8 років тому +5

    ባክህ ባልን ትቶ ስደት አይኑ ይጥፋ እምነትን ያጎድላል ብታመንም ግን እሱ የሚያስበው እኔ ሌላሰው እንዳለኝ ደልቶኝ እንደምኖር ያስባል እኔ ግን ወፍ የለም በብቸኝነት እየኖርኩ ነው ባሌ ግን ከድቶኛል የተወሰነች 30ሺ የምትሆን ልኬለታለሁ ግን በቃኝ ብሩን ይዞ ገደም ይግባ ለእኔ ያለውን እግዚአብሔር ያውቃል ውድ ባሌ ማሚ አዝማለሁ

  • @rahelnigatu6833
    @rahelnigatu6833 8 років тому +4

    እውነት በጣም ጥሩ አባት ነክ ግን ይቅርታ ከጠየቀችክ ለልጅክ ስትል መታረቅ አለብክ ምክኒያቱም ልጃችሁ መጎዳት የለባትም ስለዚህ ይቅር በላት

  • @birtucangebersadik364
    @birtucangebersadik364 8 років тому +2

    እኔ በበኩሌ ታርቀው ልጃቸውን ማሳደግ አለባቸው እላለሁ ምክንያቱም 1ኛ ፍቺ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም ፍችን እግዚአብሔር ይጠላል ይቅር መባባል መልካም ነው ሰው ያጠፋል ይሳሳታል አንድቀን ግን ከስህተቱ ይመለሳል የለባልየው የምናገረው ይቅር የሚል ልብ ይኑርህ እላለሁ የቤተሰብ መፍረስ ለልጆች ትልቅ የአእምሮ ህመም ነው

  • @user-kr3ss5eu5k
    @user-kr3ss5eu5k 8 років тому +3

    አቤቱ፡ይቅርበለን፡ወንድማች፡እግዚአብሄር፡ይርዳህ፡፡አንተ፡ጡሩሠውነህ፡የኔ፡ባል፡አረብ፡አገር፡ሠርተሽ፡ከልመጣሽ፡2፡ወርአላኖርሽም፡ብሎኝ፡ተለያይተንቀረን፡አንተ፡አትሂጂ፡ሥትላት፡፡ያሣዝናል፡፡እኔ፡ግን፡ወንድ፡የሚባል፡አሥጠልቶኛል፡4አመትሆኖኛል

  • @mekidsegbru9315
    @mekidsegbru9315 8 років тому +2

    በዚህ ሁኔታ ቢታረቁም ልጅቷን የባሠ ይጎዷታል መፈላለግ ፍቅር ሳይኖር ቢታረቁ ትርፉ ጪቅጪቅ ነው፡፡ የልጅቷን ፍላጎት አሟልቶ የፈለገችበት እንድትኖር ነፃነት ሰጥቶ ማሣደግ ይሻላል በይ ነኝ፡፡ ውይ ግን እንደዚህ አይነት ሂወት ለልጅ በጣም ይጎዳል አእምሯቸውን እሥከመንካትም ይደርሣል ፈጣሪ ፍቅር አብዝቶ ይሥጠን

  • @yesufahmedyesufahmed4060
    @yesufahmedyesufahmed4060 8 років тому +1

    እዚጋ መጥቀስ እም ፈልገው ነገር ቢኖር ትምርቱ አስፈላጊ ቢሆንም አረብ አገር ማለት ወይም ስለ አረብ አገር ብቻ ባታወሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ኢቶጵያ ላይ ከ1 አባት እና እናት የሚወለደው ከ10 አንድ አይደል ችግሩ ግን የአረብ አገር አደለም ፓ,, (ኸጉ) ነው። ምክንያቱም:ሲገቡ እደፈለጉ ያገቡና ችግር ሱደርስ ነው ወደ ኸግ የሚቀርቡት : ለምን? መነሻን ማወቅ አስፈላጊ ነው።

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 8 років тому +2

    ዋስትናህ እግዚአብሔር ነዉ እራስ ጋር ሊሆን ይችላል ችግሩ እራስህን ፈትሽ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 8 років тому +1

    እኔም ብሆን በፊፁም አልታርቅም እሶ ስብዛ ጫካኝ ነት የአንድ ዓመት ህፃን በምን አንጃት ጥላ ነው የሄዳችው ብታራቅም ጥሩ ሆን ኑሮ አይኖርም እንዳገን ልጂ ይወለዳል የበስ ችግር ውስጥ ነው ያምውስደዉ የርሱን ሕይውት ይምራ እንጂ ከእርሱ ጋር ብታርቅ ጥሩ አይመስለኝም ለምን ጥሩ አበት ነው

  • @mekdesmekonen2554
    @mekdesmekonen2554 8 років тому +3

    ለልጅቱ ብቻ ብለው ሳይሆን ፀባያቸውን አስተካክለው ይቅርታ ተባብለው መኖር ከቻሉ እንጂ ካልሆነ ግን ለወደፊቱም ቢሆን ትዳራቸው እንደገና ይፈርሳል

  • @user-qg4tp3mg2x
    @user-qg4tp3mg2x 8 років тому +2

    ምርጥ ከሄት ተሞክሬየ አስተያየት እሰጥ ነበር ግን እድሉን እደት በየት ባገኘሁት

  • @woinshtkitawkitaw6132
    @woinshtkitawkitaw6132 8 років тому +1

    እኔብሆን አልታረቅም ለምን ብባል ብንስማማም ስንመለስ ወደትዳር እልጃችን ፊት ስንጨቃጨቅ አሁንም ስለልቦናዎ ይጎዳል ስለዚህ ለልጅታ እናታንም አባታንም እንድታይ ማድረግነው ለምን ሰላም ስለማይፈጠር ለልጅታ ሁለተኛ ጉዳት ያመጣል ምክንያቱም አሁን ልጄን የምትፈልገውን ማድረግ እናታን እንድታይ መጠየቅ እንጂ ብትታረቅም ስምምነት አይኖረውም

  • @user-vh3kb4mv3w
    @user-vh3kb4mv3w 8 років тому +7

    ለልጂ ስባል ይጣርቁ እንበል ነገርግን ታርቀውም ይህ ባህሪቸውን ታላቆሙ የባሰ ልጁቷን ይጎዷታል ምክንያቱም ከቤተሰቦቿ ጡረነገር ልትማርአትችልም

    • @mulugebeyaw9310
      @mulugebeyaw9310 8 років тому +1

      ትክክል ገና ሳይታረቅ እየተጠራጠረ ምን አይነት ትዳር ነው እቃቃ ጨዋታ አረገው ክክክክ እነ ዚህ አንድላይ ቢሆኑ ካልተስማሙ ልጅትዋን ተፅእኖ ያስልድሩባታል

    • @edendarasoedendaraso1191
      @edendarasoedendaraso1191 7 років тому +2

      በኔ በኩል ደግም ለልጂ ሲባል ።! ተሰማምቶ መኖረ ይመረጣን

  • @user-zx7is4zu5n
    @user-zx7is4zu5n 8 років тому +5

    በሰው መፍረድ ቀላል ነው የራስን ስተት ማውቅ ግን ከባድ ነው ግን ፍቅር ያሸንፋል

  • @mekiyaabeshawit2117
    @mekiyaabeshawit2117 8 років тому +3

    ያን ያክል የተጋነነ ችግር ያለው አይመስለኝም ችግራቸውን ፈተው ልጃቸውን በጋራ ቢያሳድጉ መልካም ነው!!!

  • @merilove7882
    @merilove7882 8 років тому +1

    በጣም ከባድ ነው የደረሠበት ካሎነ አይረዳውም እደኔ ፀባይዋን ካሥተካከለች አብሮ ቢኖሩ ካሎነ ግን የራሡን ሂወት መኖር ልጁን ከቻለ መውሠድ
    ሢጀመር ያለፈ ታሪክ ይደገማል ማለት ይከብዳል ልትቀየር ትችላለች ሤት ደሞ ፍቅር ያሸንፋል
    ወይ ጉድ ነገም የኔ ልጅ ጥያቄ ልታመጣ ነው ጉድ ነው

  • @wubalemlegess5526
    @wubalemlegess5526 8 років тому

    ያው ባለቤቱ በጣም በጣም ጥሩ ያልሆነ ነገር ነው የሰራችው ግን አተ ለልጅህ ስትል ተጎዳ ና ታረቅ ግን ሴትዩዋ ግን ቤተሰብ ማለት ጠንቅ እንደሆነ ብታውቅ ጥሩ ነበር ግን አሁንም ልጅቷ አሁንም ለሷ ብትጠይቃት እናቷንም መጠየቅ አለባት ስለዚህ ለልጅህ ብለህ ተጎዳ

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 8 років тому +2

    ለኔ ለትዳሩ ምርጥና ታማኝ ባል

  • @user-iu3vj4bb3z
    @user-iu3vj4bb3z 8 років тому +3

    እኔ ብሆን አልተረቅም ምክንያቱም እምነት ቢስ ናት ፀፀት ነው የሚበዛው በመሃከላቸው በጣም ክፍተት አለ።ልጄ ወስጄ ነው የማሳድገው።

  • @user-mx5gx3dt7y
    @user-mx5gx3dt7y 8 років тому +11

    ምርጥ አባት ነህ

  • @ektietuphia8220
    @ektietuphia8220 8 років тому +2

    ወንድማችን እደኔ ግን ታርቃችሁ አብራችሁ ብትኖሩ ጥሩነው ምክነያቱም ለልጅህ ሥትል እግዚአብሔር ሥራውድንቅነው እና ትስተካከላለች ሥለዚህ ታረቁ ነውየምለው ሜስቱን ያለዝሙት የሚፈታ ያመነዝራል ይላል እግዚአብሔር ሥለዚህ ሁሉን አስተካካይ ነው ሥለዚህ መታረቅ አለብህ

    • @kd-crazy9090
      @kd-crazy9090 8 років тому +2

      Ekti Etuphia እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ የቤተሰብ ጣልቃ ገብ ያለበት ትዳር ጥሩ አይደለም።8111

    • @natashanatasha2036
      @natashanatasha2036 8 років тому +1

      ena edate bhon lelje sl etarekalehu kemnm belay ljh ok leljh mnm hun btgodam yalefewn ersa

  • @woinshtkitawkitaw6132
    @woinshtkitawkitaw6132 8 років тому

    እኔም ከባለቤቴ ተለያይቼ ልጄን ያለአባት ሁሉንነገር አማልቼ እያሳደኩነው እራሱ ሲያድግ ልጄ አባቱን ተዎውቆት ይጠይቀዎል ይደውልለታል ግድ ለሱብለን ከሱጋ አልኖርንም ያጠፋው ጥፍት ካላስማማንስ ተመልሶ ልጄ በጭቅጭቃችን ለምን ስለልቦናው ለምንይጎዳ ስለዚህ ተለያይተው ቢኖሩ ምንም ሊሆን አይችልም ስለዚ እኔተመሳሳይ ሂወት ስላለኝ ልጅታን የሚያስፈልጋትን ማድረግ እናታን በሳምንት ሁለቴ ማሳየት አመሰግናለው

  • @netan5890
    @netan5890 8 років тому +4

    በጣም ጥሩ አባት ነህ

  • @hannahanna3053
    @hannahanna3053 8 років тому +2

    እኔ ብሄር በአቆማ የማጠናከሆች ልጄን አሳድጋለሁ እንጂ ተመልሼ አልገባም ምክንያቱም ነገ ደግሞ ያው ተመልሶ ያው ብጥብጥ ሲጀመር ልጅቶ የበለጠ ጭንቅላቶ ይነካል ምክንያቱም ይበልጥ ጭንቅላቶ ይነካል ስለዚህ አሁን እንደለመደችው ልጅቶን እሱ ይያዝ

  • @user-ci5yt5hu1f
    @user-ci5yt5hu1f 8 років тому

    አብራው መኖር ምትፈልግ ከሆነ ይታረቅ ልጁንም ጥያቄዋን ያሟላላት ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ነው ግን ሚገርመው ይሄ ታሪክ የሁሉንም ቤት ያንኳኳ ነው ወንዶች ሙስቶቻችሁን አረብ ሃገር አትላኩ ምክንያቱም አረብ ሃገር ብዙ አይምሮን ሚያዛባ ነገር አለ

  • @sarakiya2690
    @sarakiya2690 8 років тому +5

    የሷን ችግር ማን አየ እኔም ግራ የገባኝ ብዙ አለ ከልጄ አባት ጋር ስው የኔን ችግር አያቅ አረብ ሀገር ስትሄድ ከዳችው ይሉኛል ይሄው 6አመቴ ቁጭ ብያለው ስለዚህ የራሱን ነው ያወራ ይሄኔ አቃጥላት ነው።

    • @ncnvcbhcnbcb6027
      @ncnvcbhcnbcb6027 8 років тому

      fikir eco yiker bay new gin yeneberewen fikir memelesi yekebedal
      ayasefalegim metareku

    • @massylolo4988
      @massylolo4988 7 років тому

      yeny konjo leknesh bebotaw yale new emakew yehn tarik betkkl akwelaw bekerb hogy esu yerasun ceger debko yesan ede maltu kebad new yesan kusel keny bela emakew yelem batkalay weshtam new yesfersew hulu yawkwal balga mehonun malet new bahun sat erasu yekrta belo tarko eynore new

    • @sarakiya2690
      @sarakiya2690 7 років тому +2

      +Massy Lolo እኮ እኔም አላምንም እንደዚህ አይነት ወሬ የራሱን ብቻ ጉዳት ወረኛ ነው።

    • @massylolo4988
      @massylolo4988 7 років тому +1

      seltrdashg amsgnalew yeny konjo sari baygrmesh programun telat new yesmahut bahun seat tarkew abrew eynoru new eny ehta nat ergtga new manem kebtseb yesma yelem yehn perogram bengracew lala ceger selmfeter zemtan mercalew

    • @ashenafinabi84
      @ashenafinabi84 6 років тому

      sara kiya

  • @sadateka245
    @sadateka245 8 років тому +1

    ለልጅህ ስትል አብራቹ ኑሩ ታረቅ የመጀመራው ነገር ሁሉ እርሳው ምክንያቱም እሷም ልትቀየር ትችላለች ፍቅር ሁሉንም ነገር ይቀይራል ፍቅር ስጣት የተሳሳተ ነገር ስታረግ ምከራት

    • @sgdhhfasdfg5657
      @sgdhhfasdfg5657 8 років тому

      ለልጅ ሲል መታረቅ አለበት እለወጣለሁ ብላ ነው

    • @sgdhhfasdfg5657
      @sgdhhfasdfg5657 8 років тому +1

      ይከ ችግር ደርሶብኛል ግን ታርቀናል

    • @kd-crazy9090
      @kd-crazy9090 8 років тому

      Sada Teka ግን እኔ በናቴ ና ባባቴ ነው የደረሰብኝ!!!

    • @sadateka245
      @sadateka245 8 років тому

      +KØD-CRAZY ውድ እህቴ ለፍቅር ብዙ ነገር ይኮናልአቺ ቤተሰው ላይ ከደረሰም አቺው እራስሽ ጉዳዬ መፍታት ትቺያለሽ

    • @sara-ho7gu
      @sara-ho7gu 8 років тому

      እንደኔ ግን የልጂህን እናት
      ታርቀህ ብታሳድግ ነው እሚሻልክ ከበደልካትም ይቅርለእግዚአብሄር በተለክ ልጃችሁን አሳድጉ

  • @gcfxghcchgg1754
    @gcfxghcchgg1754 8 років тому +1

    መታርቅ አልበኝ እኔም እንደሱ ትመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ትቅምጨ አልሁ በጣም ትልያይቶ ምኖር ልልጀቱ ሰቃይነው በናትያ እንዳታሳደገ በታሰርባትም እናትናትና ልጀህ አትጎዳም ታርቅ

  • @yennihabte1542
    @yennihabte1542 8 років тому

    ይህ በጣም ቀላል ነው አብሮመኖሩ ይችላል
    እኔ ሰምንት አመት ነው ከአገር የውጣሁ ሁለት 2 ልጅ አለኝ ባሌ እጅግ መጥፍ ሰውንው

    • @rfgg4235
      @rfgg4235 8 років тому +1

      uuuuuuffffff betam yekebedal gen menem behon leljiu sila megodat albet

  • @telephones23ddbxh77
    @telephones23ddbxh77 8 років тому

    መምህሩ ጥሩሀሳብ ነው ያቀረቡት ወደኔ ሀሳብ ስመጣ እኔብሆን ይቅርታ አድርጌላት ከልጃችን ጋር እኖራለው አብዛኞቻችን ይቅርታስናደርግ ያለፈው ስህተት ይደገማል ብለን እያሰብን መሆን የለበትም ይህች ሴት ጥፋተኛብትሆንም የነበረችው ስደት ላይ ነበረች ስለዚህ ቤተሰቦችዋ በተለይ እናትዋ ጥሩነገር አይነግርዋትም ስለዚህ ስደት እራሱ ምርጥ ትምህርትቤትነው ከስህተትዋ ተምራይሆናል ስለዚህ እንድ እድል ስጣት የተሻለህይወት ትኖራላችው

  • @salemDXB-sf9io
    @salemDXB-sf9io 8 років тому

    አትሳሳት ልጅ ያለናት አያምርመምህር ትክክል ገዳፌህ ነኝ ከድባይ

  • @user-bm1ee2oe3k
    @user-bm1ee2oe3k 8 років тому

    ወንድሜ ለልጂህ ስትል ይቅርታ አርግላት ምክኒቱም ልጂህ ትጎዳለች አንተ ጡሩ አባት ነህ ብትጎዳም ለልጂህ ኑር

  • @faceaminatmeyimer2891
    @faceaminatmeyimer2891 8 років тому

    መታረቅ አለበት መክነያቱም ተለያይተው ልጅቱ የሰነልቦናችግረ ይደረሰባታል በትዳር ውሰጥ መለያየት ሳይሆን ተቻችሎ መኖረ ነው !

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 6 років тому

    ነገሩ ሴጀመር ከባለቤቷ ፍቃድ ወጣ መሂዱ አልበቃ ብሎ ገዘቧን ወደ ወላጆች በመላክ ገዘቡን እድታጣ እና ከቤተሰብ ጋርም እድትቅ አረጎታል ያም አልበቃ ብሎ ሁለተኛ ግዚም ሂዳ ተመልሣ ወደ ቤቷ ወደ ትዳሯ መመለስ ሥትችል ይባስ እደወጣች ቀረች ልጇንም ባሏንም በድላ አለች ይቅርታ ትጠይቅ እና ትታረቅ
    2ኛ

  • @weltemareyamtegist5037
    @weltemareyamtegist5037 8 років тому

    የመይሳሳት የለም ትስተካከላለች እግዚያቢህር የይቅርታ ልብ ይኖራችሁ ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @subihanallahwalhamdulillah5246
    @subihanallahwalhamdulillah5246 8 років тому +2

    ከሰውስተት ከብረት ዝገት አይጠፍም እና ሰውፍፁም አይደለም ይሳሳታን እማይሳሳተው አንድ አላህብቻነው ባጋጣሚም እሚታረቃት ለልጂቱ ብቻ ብሎሳይሆን መታረቅ ያለበት የባለፈውን ስተት ከልብ ይቅር ብሏት እሷምከልቧ ሁና ሁለታቸውም መጀመሪያ ይቅርተባብለው እነሱ ሰላም መፍጠር አለባቸው ከዛነው ልጃቸውን ማሰብ ያለባቸውአንድነገር ቢፈጠር ለልጀብየ እያለ / እያለች የበለጥ ልጂቱንም ማሳቅነው እነሱም ያለፈውን ሳይጠፍ ሁለተኛ ነገርን ማጠከርነው እና እነሱ እንደድሮው ፍቅራቸውን አስበው ሸይጣን ን ማባረር አለባቸው እና ልጃቸውን በፍቅር ባድሁነው ማሳደግ የሁለታቸውም ግደታነው

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t 8 років тому +2

      ትክክል ብለሻል ቆንጃ ግን ሀሳባቸውን በየደቂቃው የሚቀያይሩ ሰወች በጣም አስቸጋሪወች ናቸው ምክንያቱም ከነሱ ጋር ምንም አይነት ቁምነገር ማውራት በጣም ይክብዳል

  • @user-fl3sj3hf2d
    @user-fl3sj3hf2d 8 років тому

    መጀመሪያ እሥዋ እዳልፈለገችው ነው የሚወሩት አሁን ልጅቸውን
    ታርቀው ኑሮቸውን ብዙ ሠወች
    ለልጃችን ብለን እየኖርን ነው
    እሥዋ ለልጅዋ ፍቅር ካላት
    አሁን ታረቃት ጠቡን ተውት
    ብሩንም ተወው ብራችሁ ልጃችሁ ናት

  • @user-ci2bv3lq4q
    @user-ci2bv3lq4q 8 років тому

    እንደኔ ታርቃት 3 እድል ስጣትሰው ሆኖየማያጠፍ የለም ግን ይቅርታ ማድርድአይክበድህ ጥሩ አባትነህ ስለዚህለልጅህ ስትል 3/1ስጣት

  • @hiwottameru1235
    @hiwottameru1235 8 років тому +1

    እንደኔ ተቻችለው አብረዉ እንዳሣድጉ እመክራለሁ ብዙ ልጆች በቤተሠብ መበተን የሥነ ልቦና ችግር ይገጥማቸዋል እነም አባት ለልጇ መሥዋት ይኸፈል ፈቅር ያለ መሥዎት ፈቅር አይሆንም፡፡

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 8 років тому

    ሰው እኮ በስጋ ተራርቆ በመንፈስ አብሮ መኖር ካልቻለ ይህን ያህል ጊዜ። ተራርቆ ተመልሶ አብሮ መኖር ይከብዳል አብረው ቢኖሩም ሰላማዊ ህይወት የመኖር እድላቸው ጠባብ ነው ልጅቷም ለጊዜው ብትጎዳ ይሻላል የወላጆቿን ጭቅጭቅ እየሰማች ከምታድግ ሆኖም ግን ለውሳኔያቸው የፍቅር መሰረታቸው ወሳኝ ነው

  • @asiamuhammad6383
    @asiamuhammad6383 8 років тому

    በጣም ጡሩ አባት ነው መታረቅ አይኖበትም

  • @tadedesta156
    @tadedesta156 8 років тому +1

    መታረቅ የለብህም ምክንያቱም ልጅቷም ትጎለች ከአዴም ሁለቴ ቃሉን አልጠበቀችለትም

  • @sarahalsarhan3532
    @sarahalsarhan3532 8 років тому +2

    ምርጥ አባት እደመሆንህ
    ይቅር ባይ ሁን"!!!!!

  • @vvgvbetamdesyal6257
    @vvgvbetamdesyal6257 8 років тому +6

    osoo anaa ta'ee nanii araama malifi da'iman teenyaa akkaa siriti barumsaa eshi asabaa keesaa akkaa hin galee da'ima teenyaa
    hadhaa warraa ergaa balesitee dhifamaa gafachudhaa

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b 8 років тому

    መታረቅ የለባተውም ሲጀመር የአረብ ሀገርን ውሃ የጠጣ ሃገሩ ላይ አይቀመጥም ምንም ቢሆን ለልጅቷ ሲባል የግድ አብረው መኖር አለባቸው ባይ ነኝ

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y 8 років тому +3

    የተዋለደ ተለያይቶ አይለያይም።ቢሆንም።አንዴ ያፈረስከውን ትዳር ድጋሚ አትግባበት አብሶ ቤተሰብ እጅን ያስገባበት ትዳር። ምንም ሰላም አይኖረውም። ለልጅክ ያለውን እውነት ንገራት እና አንተ ወስደክ አሳድጋት ሚስትክ ትቅርብክ። ምክንያቱም አሁን ይቅርታ አርገክላክ ብገባ ስጋሚ ይሄ ታሪክ እንደ ማይደገም ምንም ዋስ የለክም ወንድሜ

    • @MG-xt7og
      @MG-xt7og 8 років тому +1

      Nitsu fiker አሞተቸሰወሸ

    • @user-xd4ff8cf6y
      @user-xd4ff8cf6y 8 років тому

      +Bandar Kwt ምን አልሽኝ(አልከኝ)

    • @user-rs5in2wo7m
      @user-rs5in2wo7m 7 років тому

      ተስማሙ አደራ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 місяців тому

    በጭራሽ አትወዛገብ ልጅትዋን
    አሳድግ ከባለቤትህ ጋ ግን በጭራሽ አትታረቅ ትንሽ ቡጢሊ ሲቀይሩ አፍንጫቸው ላይ ይወጣል

  • @seadimohammed2469
    @seadimohammed2469 8 років тому

    መታረቅ አለበት ነው የምለዉ ማለትም ለልጀስል ሁሉም እኮ ኑሮ ዉጣዉረዲነው ሁሉ አልጋባልጋ አይሆንም ችግርም ቢኖርኳ ልጂቱም አይታ ጥፋቱን ልትቆርጥ ትችላለች

  • @addissalamu3323
    @addissalamu3323 8 років тому +3

    እኔ ብሆን ልጄን ለብቻየ አሣድጋለዉ ኖራም አጠቄማት የአንድ አመት ህፃን ጥሎ መሄድ ፍቅር እንደሌለሽ ማሣየት ነዉ በዛ ላይ ለልጇ ፍቅር ቢኖራት እኔ ላሣዴግ ትል ነበር ለባሏም የይቅርታ ጥያቄ ታቀርብ ነበር አንድ ላይ ቢኖሩም በመጨቃጨቅ ጥሩ ፌቅር አዬሠጧትም የባሠ ጥላቻ ነዉ የሚያሥተምሯት በዛ ላይ እንደናትነት ለልጃችን ሥንል አብረን እንኑር የሚል ጥያቄ ከሣ ነዉ የሚጠበቀዉ ሥለዙህ ይች ሤት ለባሏም ሆነ ለልጇም ሆነ ፍቅርም ሆነ ክብር የላት በቃ እኔን አግባኝ😜😜

  • @user-kt5wr8or9r
    @user-kt5wr8or9r 8 років тому +2

    እርሥዋ ሥለ ብሯ ከፍቷት ሊሆን ይችላል የተቀየረች b c የአረብ ብር እንዴት እንደሚገኝ ለመግለፅ ያቅተኛል!!!! so አብራቹህ ኑሩ

    • @user-kt5wr8or9r
      @user-kt5wr8or9r 8 років тому +1

      w w

    • @mesihithopiyamesi3121
      @mesihithopiyamesi3121 8 років тому +2

      الوዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ድንግልማሪያም ታብዛልህ هلا

  • @melkamufikre2072
    @melkamufikre2072 7 років тому +1

    ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም..@ ይሞክርው ለ ልጅቷ ሲባል .... ለ ልጅ ተብሎ ማይኮን ነገር የለም

  • @neyfeneyfe7855
    @neyfeneyfe7855 8 років тому

    ልጀከን ወሰደነ እሳደገ እንጂ እትታረቅ እሷ ያወ ነች እትሰትካክልም ልምን ቤትሰብ ጣልቃ ገብቷል የቻላል ልብቻ ማሳደገ እኔ እሳደጌልሁ ሱሰት ልጁች ክእገዚያብሄረ ጋረ

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p 8 років тому +3

    ላገባ ነበር በቃ ይለፈኝ ብያለሁ ትዳር እደዚህ ጭቅጭቅ ነው ኧራ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቺን እይፈቅድም ለልጃቸው ሲሉ ቢስማሙ ደስ ይለኛል

  • @nanaadmasu5456
    @nanaadmasu5456 8 років тому +1

    በል በል ተዋት ለልጅህ ንገራት ካስቸገረችህ እንጅ ዝም አትበል ንገራት ከልጅህ ጋር ኑር እሽ ወንድሜ

    • @amenahamenah5761
      @amenahamenah5761 8 років тому

      ن تnana admasu ወሎዬዋ

    • @massylolo4988
      @massylolo4988 7 років тому

      ለእምእን ይእዋአሻአል ባአለ ታአሪኩ ባአለቤት እህት ነእኅ የይሷአስ ቁስእል ማአን ይእንገእርላአት ብእቻአ እግዜአብሄር ለእሁሉም መእልስ አለእው

  • @user-es7yp1pl5k
    @user-es7yp1pl5k 8 років тому +3

    ትክክክል ነው ባለ ታሪኩ
    እሷ ጠንካራ ሴት ካልሆነች
    የበለጠ ሂወቱ ታበላሻለች

  • @helenmeku4485
    @helenmeku4485 8 років тому +19

    እኔ ብሆን ልጄን ወስጄ አሳድጋለው እስዋን ግን አይንዋን ማየት አልፈልግም።

    • @aminatethiopia3493
      @aminatethiopia3493 8 років тому

      lamaninyaawim kabalabetihii gar mamalas alabihii xifatowan yiqir bilahat lalijihi sitil

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 8 років тому +2

      ene behon feker kelelagn altarkem negam lela lej tedgemo fech ale meknatwnam feker senor new tedar yemnoraw

    • @user-ci5yt5hu1f
      @user-ci5yt5hu1f 8 років тому

      Meku ፍቅር አትሳሳት ሲጀመር ሚስትህን ማኖር ምትችል ከሆነ ለምን አረብ ሃገር ትልካታለህ ።

    • @helenmeku4485
      @helenmeku4485 8 років тому

      በመጀመርያ እኔ ሴት ነኝ ስቀጥል በብር ሳይሆን በባህሪ እና በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው ዋናው ችግራቸው በስዋ በኩል ማለት ነው ስለዚ ከስዋ ጋ ድጋሚ ለመነዛነዝ አልታረቅም ይሄኔ ብርዋን ጨርሳ ይህናል ልጅትዋን የምትመክራት እንጂ ልጅትዋስ እዛው አይደል ያደገችው ዛሬ ምን ታያት እንደ ገና ምንም ሳይቸግራቸው አረብ ሀገር የሚመጡ ሴቶቹም አሉ የተቸገሩ ብቻ አይደለም

    • @seadasaeeda8681
      @seadasaeeda8681 8 років тому +2

      Awo sejmar kes akrba nebar alhoun belat eji mokra nebar betam yemgerm new ahunam lela amarech setagegn telaw tehad alech bewnat

  • @saadaburchet1049
    @saadaburchet1049 8 років тому

    እኔ ብሆን እታረቃለሁ ምክንያቱ በፊት ባለ ማወቅ ሊሆን ይችላል የተሳሰተቹ አሁን ታርማ ሊሆን ይችላል

  • @ajebuhsdagne8797
    @ajebuhsdagne8797 8 років тому

    ውይ ሴት ጨካኝ ነች ግን አብረው ቢኖሩ ለልጅቷ ብሎ መስዋእት መሆን አለበት ያለፈውን ትቶ

  • @ayouymariym9975
    @ayouymariym9975 8 років тому +1

    መርጥ አባት! እኔ ያባት ፍቅር የልኚም ጥሩ አባት ነው።

    • @ayouymariym9975
      @ayouymariym9975 8 років тому +1

      menalebat ketfatwa letetarem tecelalec, selzih lelejetwa sibal ena lejetwan ewunetawun betegebar eseketay tarkew aberew yanuru.

  • @netsanetnigatu1832
    @netsanetnigatu1832 8 років тому

    ከሰው ልጅ ስተት አይጠፋ የሚኖረው ለልጅ ከሆነ መታረቅ ይሻላል ልጁ እንካን ወስዶ ለማሳደግ ቢሞክር ከጊዜ በዋላ እናቴ ልትል ትችላለች እና መታረቅ አለባቸው

    • @Binty-dc6gh
      @Binty-dc6gh 8 років тому

      እኔም የዚሁ አይነት ታሪክ አለኝ

  • @user-wp2ws8yw9g
    @user-wp2ws8yw9g 7 років тому +1

    ፍቅር ከሌላቸው ለልጃቸው ብቻማ መኖር አይችሉም .ግን ልጅቷ ጥፋተኛ ነች

  • @user-cj2hu3nw2g
    @user-cj2hu3nw2g 8 років тому

    እኔ ብሆን እታረቃለሁ ለልጅ የማይደረግ ነገር የለምና ታረቁ

  • @razanalsenan6801
    @razanalsenan6801 8 років тому +3

    segerim endezi hareb hager atiheji yemil bal agegneta ke sew hager men tefeligalech sent aynet sew ale gemashu hiji seri yelal lelawu atehije yelal

    • @ሰላምወለየዋ
      @ሰላምወለየዋ 8 років тому +5

      እረ በጣም ኤዳ አላየችውማ ፡ምን ታድርግ ትሞክረው፡ እስኪ እንዴት እንደሚሰለች

    • @razanalsenan6801
      @razanalsenan6801 8 років тому +2

      Eko degmo yalesetechiwun birr meteyek alneberebatem

  • @memoalfarsi6844
    @memoalfarsi6844 8 років тому

    ቢታረቁ ጥሩ ነው ግን ነገ ደግሞ ሌላ ወልዳ ጥላበት አረብ አገር ብትሄድስ ሳይስማሙ ሲቀሩ የለመደች ስለሆነች ብቻ ይከብዳል እግዚአብሔር ወደ ልቡዋ ይመልሳት ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ አለባት።

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 7 років тому

    እኔ ብሁን ልጄን ወስቺ አሳድጋለሁኝ እሷን ግን አብራት አልኖርም ምክነያቶም ነገም መደገሞ አይቀርም ይኽ ነገር

  • @tiesttiest923
    @tiesttiest923 8 років тому +1

    ጥሩ አባት ነው በእዉነት

  • @alamsahi5862
    @alamsahi5862 8 років тому

    አዎ ልሄዱው ይችላሉ ግን በቂ ም ክንይትሊኖራቸው ይገባል እችይ አትሂጅ እያለት ነውየሄደችው

  • @user-fh2tu2lq5i
    @user-fh2tu2lq5i 8 років тому +4

    እኔም ሰመሳሳይ ታሪክ አለኝ ምን እደማረግ ግራ የሀባኝ ነኝ

    • @user-ir2sh6hg5m
      @user-ir2sh6hg5m 8 років тому +6

      Mifo Midoምርጥ
      ምን ይደረግ የኔ እህት ለልጅ ተብሎ ብዙ ምሠዋት መክፍል አለብን፡ ቡያጠፋ ብታጠፋ ከግዜ በሃላ ሊሻሻል ይችላል እና ከጥፋት መታረም ነው ይቅርታ መባባል

  • @truworkseid7393
    @truworkseid7393 8 років тому +1

    ግንየናትናውበደልእደትይርሳል፡ልብእኮነውእሚሰብርውእኔምየነሱአይነትጉዳትደርሶብኛል፡እኔንንምምከሩኝየ6አመትልጅአለችኝልጅቱአባቶጋርናት፡ተፍተንበፍርድቤት፡ግንልጅቱእሱጋርናትእኔእውጭነበርኩእኔይልጃችንንእናሳድግሲለኝእሽብየተመለስኩብርላኪልኝይለኛልእምልክለትንብርአግብቶበታልእኔንይሸውደኛልአላቅምክንያቱ፡የልጀአባትየልጅነትባሌይሄንያርጋልብየአላስብኩምእናምአድቀንልጀንላይሂድኩእኔአላቅምማግባቱንስሂድአግብቶሳምትሆኖታል፡ምንማርግአለብአልቅሸእቤተሰቤቸቤትሄርኩእናምልቤቋሰለስላታለለን፡የምትፍርድፈርደብን፡ከዛምምኖርጠላሁ፡እራሴንጠላሁት፡ሌላምየማግባትአላማየለኝምሁሉምእሱኑመሰሉል፡እናምተመልሸአርብአገርመጣሁ፡አልሀምድላህተርጋጋሁእደመሸአልቀርምነጋግንአሁንምአልተወኝ፡እየለመነኝነውእኔምቁስሌአልሽርአለ፡ምንይሻለኛል?

  • @user-yy7im1su1b
    @user-yy7im1su1b 8 років тому

    መታረቅ አለበት
    ምክንያቱም ለልጅቶ ጤና ስባል

  • @user-so5li9yd1w
    @user-so5li9yd1w 8 років тому

    እግ/ር ልቦና ይስጣት

  • @adem8268
    @adem8268 8 років тому

    እኔ እዴ ልጂቶ ሁኔ በኔ ስበብ ታርቀው አሁን ጥሩ እየኖሩ ነው ስለዝህ ቢታረቁ ምንም ችግር አይኖርም

  • @truworkseid7393
    @truworkseid7393 8 років тому +3

    ሱበሀንአላህእኔብቻይመስለኝነበርለካ፡በየቤቱአለ

    • @erhmengstu7009
      @erhmengstu7009 8 років тому +3

      ለልጅክ ስትል ታረቅ ዳግማ አትጣላክም ብቻዋን ሁና ስላያችው ጥሩ ፍቅር ትስጥካለች

    • @user-fc9ro6xs2x
      @user-fc9ro6xs2x 8 років тому +2

      አይዞሽ ማር

  • @sarsara4987
    @sarsara4987 8 років тому

    ችግሮችን መጀመርያ ይመርም ከዛእግዚአብሄር ተስፍአድርጎይታረቅያድርግላት

  • @alexdemisse8206
    @alexdemisse8206 8 років тому +1

    Nardos alefe> በቃ እንታረቅ እና አብረን እንኑር?

  • @user-wz7dh9my4u
    @user-wz7dh9my4u 8 років тому

    ኧረ አልታረቅም ነገ ደግሞ አድስ ነገር ታመጣለች ከቴም ቤተሰብ እጁን ያስገባበት ነገር.....

  • @sadamohd4611
    @sadamohd4611 7 років тому +1

    እነ ብሆን ሁሉንም ነገር ትቼ ለልጄ ብዬ ሁሉንም እታረቃለው

  • @user-iv7ze1jj3m
    @user-iv7ze1jj3m 8 років тому

    እኔ ብሆን እታረቃለሁ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል

  • @freyhousewaw5643
    @freyhousewaw5643 8 років тому +1

    enamesegnalen sami ene bhon aladergewm mknyatum nege lalemedegemu ergtegna slemalhon

  • @user-wz7dh9my4u
    @user-wz7dh9my4u 8 років тому +1

    ዮናስ ትክክል ነው ደጋፊው ነኝ

  • @olipop1373
    @olipop1373 8 років тому

    እኔ ብሆን ለልጄ ስል እስማማለው ፍቅር ያሸንፋል አይደል ሚባለው በቃ ልጄ አሸንፋኛለች

  • @sameerah8588
    @sameerah8588 8 років тому +4

    እኔ ግን አላምህም ምክኒያቱ የሚስትህ ችግር ማን አየላት መቼም ሳትበደል ፍርድ ቤት አትሄድም

    • @user-ry8mc2mf6p
      @user-ry8mc2mf6p 8 років тому

      ትክክል

    • @demozetasfay4727
      @demozetasfay4727 8 років тому +1

      Sameera H eko

    • @jamalali4788
      @jamalali4788 8 років тому +4

      Dimos Tasfay። ለልጅታ። ሲባል። መታረቁን ጥሩ ይመስለኛል። በኔ በኩል ለልጅ ሲባል የማይኮን ነገር የለም

    • @غازيراشد-ي1ش
      @غازيراشد-ي1ش 7 років тому

      Sameera H እኔምለወአብረወይኑሩ

  • @haregewoyinregasa1138
    @haregewoyinregasa1138 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ሳሚ

  • @salamaalfalasi9053
    @salamaalfalasi9053 8 років тому +1

    enam beone etarek alew mekenathume leje beya esanate eje bewala yemetetewe ena ayedelhume lejame terdalech chagrin manegar edale

  • @hayatmoh6720
    @hayatmoh6720 8 років тому

    እሡ ልጅን ከሡ ጋር አድርጎ ማሣደግ ይችላን..

  • @semuzeru7932
    @semuzeru7932 8 років тому

    አባትኮ አባት ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @erihanaerihana4716
    @erihanaerihana4716 8 років тому +1

    ጥሩ፡ አባት ነው

  • @sosenamokena1464
    @sosenamokena1464 8 років тому +1

    እኔ ግን አልተራቅም ምክነቱም አንደ ለይ ብኖሩም ጪቅጪቅ አይጣፋም ነሀ ይባልጥ ልጅት ጪቂለቶ እጎደል

  • @bizayuhutigistbelacheukonj3363
    @bizayuhutigistbelacheukonj3363 8 років тому

    መታረቁ ወሣኝ ነው ገበሬ የዘራውን ከልሠበሠበ እዴት ገበያ እህይ ይውላል ፡፡

  • @nicezozo534
    @nicezozo534 8 років тому

    በጣምአርመኘናጨካኝሰዉስለሆነአባቶ

  • @MM-vc9oi
    @MM-vc9oi 8 років тому

    በጣም ከበዳ ነው። አባትየው እውነተኛ አባት ለልጁ ፍቅር ያለው ነው።
    ልጅቷም የምትጠይቀው ትክክለኛ ጥያቄ ነው።
    እናትየዋ ግን ደጋግማ ጥፋት ሙሉ በሙሉ አለባት። ሲጀመር እናት ሆና እንዴት ህፃን ልጇን ጥላ ትሄዳለች ለዛውም ሩቅ ሀገር።
    እኔ በበኩሌ በጭራሽ ትዳሯን ፈላጊ ሳትሆን አሁንም የበለጠ አበሳጭታውና ለተለየ አላማ ማለት ለጥፋት ነው ብዬ አስባለሁ።
    አባትየው በጣም ትዕግስተኛና መልካም አባት ነው። ሴትየዋ ግን በጭራሽ አትታረምም ብዬ አስባለሁ።

  • @hayatshefraw9870
    @hayatshefraw9870 8 років тому

    አብሮ መኖር ነው ደስ የሚለው

  • @hayatomar2842
    @hayatomar2842 7 років тому +1

    አረብሀገርልሄድስልላገባነበር.ተውኩት..

  • @sadaediris6105
    @sadaediris6105 8 років тому

    የበፊቱን ትቶ ለልጁ ስል መታረቅ አለበት

  • @user-fc9ro6xs2x
    @user-fc9ro6xs2x 8 років тому +1

    ከባድ በደል ነው ግራ ገበኝ እኔ

  • @mihretlegese5050
    @mihretlegese5050 8 років тому

    መታርቅ ኣለብህ ሰው ይሳሳታል ኣንትን ልብህን ኣሳምነው ለልጂህ ብለህ

  • @alamsahi5862
    @alamsahi5862 8 років тому

    እኔ ብሆን አልታረቅም ምክንያቱምከታረቅን ሌላም ልጅሊወለድ ሰለምችልእች ሴት በተደጋጋሚ ነውጥፉት ያጠፋችውእኔምእንደዚህ አይነት የለ ታረክ አለኝ ጨካኝ ሴት ናት የአንድ አመት ልጅ ትታ በመሄዷ ብርቄ ዘነበ እባላለሁ

    • @user-vh3kb4mv3w
      @user-vh3kb4mv3w 8 років тому

      Alam Sahi ሰውች ክርስትና እዳኖሱ አይደል ጥለው የሚሄዱ

    • @fikertefera8397
      @fikertefera8397 8 років тому +1

      እኔ የምለው እንኳንም ሰውና እግዝያብሄር አምላክ የአዳምን ዘር በሙሉ ይቅር ብሎ ብላአል እኮ ስለዚህ እኛ ሰዋች ለምን የይቅርታ ልብ አይኖረንም እንኳንም የውለድክላትንና ዝም ተብሎ ዘመድህንም ትታርቃለህ አይደለም እንደ። መጅመሪ የይቅርታ ልብ ይኑረን። ስለዚህ ያለፈውን ታሪክ ትቶ አሁን እንዳዲህ ህይውት ይኑር

    • @woinshtkitawkitaw6132
      @woinshtkitawkitaw6132 8 років тому

      ዩናስን መሳለሚያ ሀሳብ ደጋፊነኝ ዬኒ ትክክልነህ ወንድሜ

  • @rose4balsha67
    @rose4balsha67 8 років тому +1

    ena behone hulunm nger ticha etrkalu la lija beya

    • @lamisalshamsi3418
      @lamisalshamsi3418 8 років тому

      Rose4 Balsha አይዞህተመልሥምንአተረግህም

  • @user-yx1vu7vn5h
    @user-yx1vu7vn5h 7 років тому

    ልጅ ውሻ ያረጋል የምባለው ነገር እውነት ነው ለልጅ ስባል የማይኮነው የለም