ሲጠበቅ የነበረው ቪድዮ ትርፍ በትርፍ የሚያደርገው ስራ በተግባር haw to make fiberglass mold roto flower pot2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @BenmoA.
    @BenmoA. 2 місяці тому +13

    ፋይበር ግላስ የተጀመረው በቱርክ ሲሆን ስራውን የጀመሩት ሰው ግን ማስክ ባለመጠቀማቸው በሳንባ ካንሰር ህይወታቸው አልፏል። እና ይህን የምትመለከቱ ሁሉ ማስክ÷ መነጸርና ጓንት መጠቀም አለባችሁ። የምታውቀውን ማሳየትህ ደስ ይላል ወንድም ÷ በርታ!

  • @TekluBekele-pq7wx
    @TekluBekele-pq7wx 6 місяців тому +24

    እርግጠኛ ነኝ በጣም የብዙ ስዎችን ሕይወት እንደምትቀይር እግዚአብሔር የሰጠህን መክሊት አልደበክምና በብዙ እጥፍ ታተርፍበታለ እሱ ብቻም አይደለም ትልቁ የሕሊና እረፍት ነው ያለህን ስለአካፈልክ ሕሊና አርፎአል ተባረክ።

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  6 місяців тому

      Amseginalhu

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 4 місяці тому +1

      ቀለሙ እንዲያንፀባርቅ እንዲለሰልስ ምንድነው የምትጠቀመው?​@@የስራሰውbusinessman

  • @YosefMoges-xk9bm
    @YosefMoges-xk9bm 7 місяців тому +19

    ቅን ሰው ነህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ።ብዙ ጊዜ ለመሠልጠን አስቤ አስቸኳይ አዋጅ መጣ አሁን አጋጣሚ ነው ዳታ ያገኘሁት ከዚህ በላይ የምፈልገው መረጃ ቢኖርም መረጨ እና ወድጀ እያየሁት ነው።

  • @solomonwondimenhe4878
    @solomonwondimenhe4878 7 місяців тому +3

    እኔ አንተ ከነገርከኝ በኋላ ብዙ ነገር ዩቲዩብ ላይ በደንብ አየሁት ጥሩ አሳብ ነዉ ያካፈልክን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በቅንነት ብዙ ነገር እያካፈልከን ስለሆነ ተባረከልን

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 6 місяців тому +6

    ጥሩ ነው ፣ ኬሚካኩ ለጤንነት ጥንቅ ስለሆነ ፣ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማለትም እንደ የ አይን እና የ አፍ ማስክ ማድረግ ያስፈልጋል ፣ ከፍተኛ የሆነ የሳንባ በሽታ ላይ ይጥላል ስለዚህ ከ ጥንቃቄው በተጨማሪ ውጭ በደንብ አየር ያለበት ቦታ ላይ መስራት አለብን ፡፡

  • @AddisSwim
    @AddisSwim 7 днів тому

    I'm a chemist by profession and have developed different paint formulations. I really like your effort in teaching people how they can make their own product.
    Just a little advice, please wear a dust mask when ever grinding or cutting fiber glasses. I also recommend to you wearing a respirator whenever spraying and also wearing gloves when mixing and applying paints. I see you coughing and the exposure to such work environment could have affected your lung.
    For your information:
    PVA is a short form for polyviny alcohol. It is relatively cheap chemical. You can buy the solid form and dissolve it using warm water. That way you can reduce your cost.
    Gelcoat- in most cases it is made of unsaturated polyester and stryrene acrylate. The hardner or catalyst is normally a peroxide. Just make sure to keep the catalyst from hot area or any flammable liquid like benzene because it can cause fire.

  • @biluabi842
    @biluabi842 7 місяців тому +7

    በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ነገር ሰርቼ አንተን ለማመስገን ያብቃኝ ደሞ አደርገዋለሁ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 7 місяців тому

      ,አተጥሩሰዉሑሉሷዉ እዳተቢሗን❤❤❤

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 6 місяців тому +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር አእምሮህን ዕውቀትህን ጤንነትህንና ሕይወትህን ይጠብቅ !! አሜን !!!

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 7 місяців тому +5

    እውነት ጀግና ነህ አሁንስ አገሬ ንገባም አይከብደኝም ብዙ ነገር መስራት እንደምችል አሳይተህኛል አመሰግናለሁ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 5 місяців тому +2

    ስለገለለጻህ እናመሰግናለን ወንድማችን ነገርግን ስልጠናውን ብትሰጠን ጥሩ ነበር

  • @AshenafiMulatu-x4i
    @AshenafiMulatu-x4i 6 місяців тому +14

    የድሮዋን ኢትዮጵያዊ ደግ ሰው ነህ ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 8 місяців тому +29

    አቦ ሽ አመት ንገሥ ተባረክ ብሩክ ነህና ባለ ንፁህ ህሌና ሥብእናህ ያማረ

  • @YosephAbebe-pi5gh
    @YosephAbebe-pi5gh 3 місяці тому +1

    ጀግናዬ ነህ ወንድሜ በትኩረት ነው ስመለከትህ የነበረው ለነገው ስራዬ እናመሰግናለን።

  • @MisayeAlemu
    @MisayeAlemu 9 місяців тому +21

    አንተ መልካም የሀገሬ ልጅ ለዝያውም የዱሮው ተባረክ ያለስስት እንብላ ስላልከን አንተ እደግ ሰዉ ሁን አሁንም

  • @tilahun123
    @tilahun123 9 місяців тому +6

    በጣም የምትደነቅ ኢትዮጵያዊ ነህ፥፥፥ ስራህን በጣም አድንቄአለሁ።በስራህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ብዬ አምናለሁ። ኤግዝአብሔር ይረደሃል ብዬ አምናለሁ በርታ፣

  • @RakUae-in7cq
    @RakUae-in7cq 8 місяців тому +5

    ዋውው በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ወንድማችን እጅህ ይባረክ

  • @abiynegussie377
    @abiynegussie377 3 місяці тому +1

    This amazing initiative benefits many people. Your business ideas are incredibly interesting and transformative for those in need.

  • @tsedekeweldegebriel1815
    @tsedekeweldegebriel1815 10 місяців тому +8

    ተባረክ ቅን ሠው ነህ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 5 місяців тому +1

    የሥራ ሰው በእውነት ፈጣሪ ዕድሜህን ያርዝምልን እንዳንተ ያሉ ቅንና ምግባረ ሠናይ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን አሜን

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 6 місяців тому +4

    ተባረክ አባቴ አግዚአብሔር አምላክ እውቀትሕን ይጨምርልሕ

  • @kassahunreda-m6y
    @kassahunreda-m6y 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነህ። በ mutualism የምታምን ልጅ ነህ። አመሰግናለሁ

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 7 місяців тому +5

    ጌታ ኡባርክህ ጎበዝነህ ለሌሎች ማካፈል ህ ይህነውጅግነት ይብዛልህ

  • @terengosemu8099
    @terengosemu8099 9 місяців тому +6

    wow አመሰግናለው ጎበዝ ሁል ጊዜ የማስበውን ስራ ስላቀረብክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @Zaren938
    @Zaren938 6 місяців тому +3

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋል እና ቅንንነትህን ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በመቀጠል
    =>ግብአቶቹ የት እና እንዴት እንደሚገኙ ወይም እናንተ ጋ የሚገኙ ከሆነ + በአካል መጥቶ ተጨማሪ ማብራሪያ ለሚፈልግ ሰው አድራሻ ብታስቀምጥ ወንድም ዓለም በተረፈ በጣም እናመሰግናለን

  • @assefamengstie308
    @assefamengstie308 4 місяці тому +2

    God keep you for the feature .

  • @milkessaseyoum
    @milkessaseyoum 6 місяців тому +3

    Thank you bro. I owe you gratitude

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ 3 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን እኛንም የተግባር ሰው ያድርገን❤❤🎉

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 6 місяців тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ቅንነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @KasahunTekilu
    @KasahunTekilu 6 місяців тому +3

    ማተሪያሎቹ የሚገኙበትን አድራሻ ብትፅፍልን ጥሩ ነው ገለፃህ እግዚአብሔር ይሥጥህ ጨምሮ ወንድማችን

  • @bizuneshwordefa7804
    @bizuneshwordefa7804 7 місяців тому +5

    ስልክህን ጻፍልን አንተ የተባረክሽ ሰዉ

  • @gaga320
    @gaga320 4 місяці тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን።

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አሪፍ ነዉ በረታ

  • @solomonhailay8403
    @solomonhailay8403 8 місяців тому +1

    ደስ በሃሊ ተባረክ ሞያ ንማሕበረሰብካ ብነፃ ለጊስካ ክንክተሎ ዘለና በጎ ተግባር

  • @እንወድሻለን
    @እንወድሻለን 6 місяців тому +3

    እናመሰግናለን በሰላም በሀገራችን ስንገባ .......

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 місяці тому +2

    አንተ መልካም. ሰው ነህ በርታልን

  • @ErmiasMulugeta
    @ErmiasMulugeta 6 місяців тому +3

    Nice person do nice thing

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 2 місяці тому +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ስራህ ይባረክልህ:

  • @habeshamedia-7051
    @habeshamedia-7051 10 місяців тому +9

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ። ሙሉ የሞልድ አሰራሩን አይቼዋለው፣ ሞልዱን ተጠቅመን ምርት ምንሰራበትን አሰራር ደሞ ጀባ ብትለን እባክህ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  10 місяців тому

      Abishir

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 7 місяців тому

      እኔም አይቻለሁ በቃ ስንገባ እንጀምራለን❤❤❤

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 місяці тому

      አድናቂህ እባክህ ስልክህን ተው ካላስቸገርንህ!

  • @tsigeredaJesus-s2x
    @tsigeredaJesus-s2x 5 місяців тому +1

    በጣም በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ሀይምሮክን ልብክን ባርኮታል ያብዛልክ አይወሰድብክ ተባረክ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 10 місяців тому +4

    ምርጥ ስራ ተባረክ

  • @mengstuderbie
    @mengstuderbie 8 місяців тому +2

    በጣም የምትመሰገን ውድ ሰው ነህ
    ማንም ሰው በዚህ መልክ የሚያስረዳ የለም እራስ ወዳድነት አሽቀጥረህ የጣልክ በሆንህ አደቅህ አለሁ
    ስልክህን ባገኝ ብዙ የምነግርህ ነበረኝ ተባረክ

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 8 місяців тому +3

    መልካም እና ምርጥ ሰው።

  • @eliasjemal9849
    @eliasjemal9849 5 місяців тому +1

    ድንቅ ሰው ነህ እ/ር ውለታህን ይክፈል፡፡

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 7 місяців тому +7

    በጣም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ። የግሪያንደሩ ብናኝ ለጤና ጡሩ አይደለም ማስክ መጠቀም ተገቢ ነው

  • @addisubelay165
    @addisubelay165 3 місяці тому

    አቦ ምርጥ ሰው ነህ? እስካሁን አንተን የመሰለ ቅን ባለማግኘቴ ፀፀተኝ እንደአጋጣሚ ነው ያገኘሁህ ከዚያ በዃላ ግን እንቅልፍ ትቼ ሙሉ ለሊት በሚባል ብዙ ቪዲዮችህን አየሁ አመሰግናለሁ

  • @FetuNesiru
    @FetuNesiru 8 місяців тому +3

    በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ አመሰግናለሁ

  • @SeifshaFersha
    @SeifshaFersha 5 місяців тому +1

    Good job my brother.keep it up

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 8 місяців тому +3

    Thank you a lot brother 🙏🙏🙏 ተባረክ! አንድ የቀረህ ነገር በሞልዱ ሌላ ምርት ሲመረት ብታሳየን!

  • @eshetudegefa2415
    @eshetudegefa2415 4 місяці тому +1

    ቅን ሰው ለወገን አሳቢ ተባረክ!

  • @yihdegawgebreal
    @yihdegawgebreal 8 місяців тому +4

    i would like to thank you for this great video but i want to ask you how to make the product surface smoothness as attractive as those in the market or like the images in this video?

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 8 місяців тому +5

    ፈጣሪ ይባርክህ። እጅግ በጣም ቀናና ሁሉንም እንደፍር ዘንድ እያበረቲቲህና ግልጥልጥ አድርገህ ነው ያሳየኸን። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @Abrikitchen
    @Abrikitchen 5 місяців тому

    You are kind person and I wish Jehova bless you thank you

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 8 місяців тому +13

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ብሎኛል ደሥ በሚል ስራ ሥለመጣህ ይሔ ከአላህም ጋር የማያጣላ ሀላል ስራ ነው። አላህ ይባርክልህ ወንድሜ ግን አንድ አሰተያየት ልስጥህ ሥትጀምር አሠላምዋአለይኩም ብለህ ጀምር

  • @tayechhussen1958
    @tayechhussen1958 5 місяців тому +2

    ጥሩ ነገር ነዉ አመሰግናለሁ

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay 4 місяці тому +3

    ደግ ሰው ነህ ተባረክ

  • @bekelebelete
    @bekelebelete 7 місяців тому

    ምርጥ ሀሳብ በተግባር የተጠቀምክበትን ስለሚታስተዋውቅ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @asegedalemu
    @asegedalemu 9 місяців тому +6

    ወንድሜ ተባረክ ሌላም እንደዚሁ ስራልን እ/ ር ይጠብቅህ

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 місяці тому +1

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ!

  • @mulugetasolomon1745
    @mulugetasolomon1745 8 місяців тому +25

    ስንቱ የደበቀንን አስተማሪ ያጣን ሰውች እረፍት ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን

  • @solomonabebe7417
    @solomonabebe7417 6 місяців тому +1

    May God bless you and be with you amaizing

  • @endriyashussen7719
    @endriyashussen7719 9 місяців тому +6

    ዋው በጣም ቅን ሰው ነህ በርታ ተጨማሪ የፋይበር ምርት አሰራር ብትደግምልን እንወዳለን እንጠብቃለን

  • @WondmegagnKesa
    @WondmegagnKesa 4 місяці тому +1

    በጣም. ቅንሰው. ነህ. እግዚያብሄር. ዘመንህን. ይባርከው

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 7 місяців тому +4

    ጀዛከላህ ኸይር እዉነትም የስራ ሰዉ ነህ

  • @WggegWhheh
    @WggegWhheh 4 місяці тому +2

    ሰላም ምርጥ ስራ ነዉ
    የሚያሰፈልጉትን ሞልዶች አዘጋጅታቹህ ብትሸጡልን ሰሜን ወሎ ወልደያ ነኝ ትብብር እፈልጋለሁ።

  • @FeyselMuhammed-h4k
    @FeyselMuhammed-h4k 6 місяців тому +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 місяці тому +1

    Wow እውነት እግዚአብሔር ይባርክ ❤

  • @fisehajemberu5463
    @fisehajemberu5463 9 місяців тому +5

    በጣምእናመሰግናለን
    ተባረክ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 5 місяців тому

    Really you are genius

  • @AndnetDr-gn3df
    @AndnetDr-gn3df 8 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 2 місяці тому

    አቦ ተባረክልኝ ያወቃችሁትን አካፍሉ ይላል ዕውቀትህን የጋን መብራት ሆኖ አልቀረም ለሰው እያካፈልከን ነው ነገር ግን ከሰራን በኋላ እንዴት ወደ ገበያ ልናወጣው እንችላለን።

  • @DilbesaMulugeta
    @DilbesaMulugeta 7 місяців тому +3

    ወንድሜ:ስልክወይም:አድራሻህን:አሥቀም:ፈጣሪይጠበቅኽ:ተባረክ

  • @amarebedassa871
    @amarebedassa871 7 місяців тому +1

    Thanks 1000X. You are a good Citizen.

  • @beimnetgermamie4734
    @beimnetgermamie4734 8 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ወንድማችን።

  • @kukuelam2204
    @kukuelam2204 4 місяці тому +1

    እንደ ድራማ ነው ያየሁት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @MekuriaWerkneh
    @MekuriaWerkneh 8 місяців тому +4

    ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
    መሰልጠን እፈልጋለሁ ወንድሜ
    ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @AbdoShehim
    @AbdoShehim 9 місяців тому +2

    በጣሞ እናመሰግናለን ኡቀትህን ያብዛልህ ማቴሪያሉን የሞንገዛበትሞ ጦቅመን በመተግበሩ የሞትረካ ከሆነ

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 9 місяців тому +5

    በጣም አመሰግናለዉ።

  • @lishanhasen8109
    @lishanhasen8109 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቅንነት ስላደረከው በግልፅነት ስላካፈልከን ዕውቀት። አሁንም ይብዛልህ ።

  • @AdamAdam-zj5er
    @AdamAdam-zj5er 8 місяців тому +4

    ስለቅንነትህ ቃል የለኝም
    ሞልዱን ስታገናኘው ሳትጨርስልን ሌላው ስታመርት በተግባር የምናይበት አድራሻህን ብታስቀምጥልን

  • @SaraMehari-y9i
    @SaraMehari-y9i 4 місяці тому +2

    አንተ መልካም ሰው ❤❤❤❤ያልገባኝ ሁለቱን የተለያዩ ሞልዶች መጨረሻ እንዴት አንድ እንደምናረጋቸው????

  • @davidthorpe1399
    @davidthorpe1399 6 місяців тому +3

    ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ
    ነገር ግን ስትሰራ ለሚቦነው ላፍንጫህና ለአፍህ ማስክ አድርግ ቀለምም ስትረጭ አንድ ሰው ነበር በሚቦነው ጠንቅ ሳባው ውስጥ ተጠቅጥቆ መዳን ስላልቻለ ህይወቱ አልፏል ተጠንቀቅ።

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 3 місяці тому +2

    ምነው እስከዛሪ ባወኩህ ኑሮ አሁንም አረፈደብኝ ለመለወጥ ሞራር ነው ይሆከኝ ወንድም የዘመኔ ከግና ❤❤

  • @hiwottekle
    @hiwottekle 10 місяців тому +4

    አመሰግናለሁ ተምሪያለሁ በጣም እውነት ጥሩ ሰው ነህ በጣም ብዙ እማራለሁ ካንተ

  • @MehariKabeto
    @MehariKabeto 6 місяців тому +1

    God bless you & you'r family

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 6 місяців тому +3

    Wow tebarek

  • @infohouse731
    @infohouse731 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን በእውነት ተባረክ ወንድማችን❤❤

  • @getuhaile6516
    @getuhaile6516 10 місяців тому +40

    ማተርያሉ የት ነዉ የሚገኛዉ

    • @AxiHaile
      @AxiHaile 9 місяців тому +6

      ማቴሪያሉን ፈልጌ አታሁት

    • @thomasreview7623
      @thomasreview7623 9 місяців тому +2

      ፋይበሩ የሚገኝበት ቦታ

    • @hailemeskeltessema8764
      @hailemeskeltessema8764 7 місяців тому

      ውሸታምና አጭበርባሪ ነህ።ግልጽ አይደለም ሰው ጓጉቶ እንዲያይልህ ያቀረብከው።ነው
      እውነተኛ ከሆንክ እያንዳንዱን ማቴሪያል ከየት እንደሚገኝ አቅርብልን።

    • @Weyni21
      @Weyni21 6 місяців тому

      ብታስተምረን ጥሩ ነበር በአካል መተን

  • @GirmaKebede-x2g
    @GirmaKebede-x2g 4 місяці тому +1

    ፈጣሪ የተሻለ እውቀት የላብስህ በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 7 місяців тому +13

    ቆንጆ ስራ ነው አድራሻ እና ስልጠና ያስፈልጋል

  • @hiruyasfaw2894
    @hiruyasfaw2894 4 місяці тому +1

    ወንድም እግዚአብሔር ይስጥ ተባረክ

  • @MatiBayisa
    @MatiBayisa 8 місяців тому +5

    ወንድሜ እየሰራክ ያለከው ነገር በጣም አሪፍ ነው የሚደገፍ ነው።
    ደስ ይላል ለህዝቡ ሚያስፈልገው እንዲ ሚያነቃቃ እና ወደ እድገት የሚወስድ ፔጅ ነው።
    እንደ ሃሳብ ከፋይበር ግላሱ ጋር በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል በ ጤና ደረጃ ...
    ማስክ
    መነጽር
    ጉዋንት
    ቱታ መጠቀም ያስፈልጋል። ምክንያቱም ብናኝ ነገር አለው። በተለይ በ እጅክ ሰትበጫጭቀው! ... በመቀስ(ትልቁን የልብስ መጠቀም) ቢሆን ይቀንሳል የተሻለ ይሆናል
    እነዚህ ጥንቃቄዎች ላይ ትኩረት ሰጥተህ ብትመክርበት ብዬ ሃሳቤ ነው
    ይበል ይቀጥል በርታ።

  • @amenanimationclub414
    @amenanimationclub414 7 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ እንድናውቅ ሰለአደረከን

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 8 місяців тому +5

    ተባረክ 🤝

  • @AberashDibora
    @AberashDibora 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @YoniArege
    @YoniArege 10 місяців тому +5

    ግብአቱን የት ማግኘት ይቻላል

    • @AxiHaile
      @AxiHaile 9 місяців тому

      የት ነዉ የሚገኘው ማቴሪያሉ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 7 місяців тому

    Excellent job may God Bless You bro. You are the one suppos to be given THANK YOU!!! word አንተ ነህ ልትመሰገን የሚገባህ።

  • @ifenustube1039
    @ifenustube1039 9 місяців тому +4

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ከአሁኑም ጀመርኩ ወዳጄ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 5 місяців тому

    thsnk you ❤godbless your kowledge more❤❤❤

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 8 місяців тому +14

    በእውነት ቅን ስእብና ያለህ ግለሰብ ነህ ግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏👍

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  8 місяців тому

      Amen

    • @tegegneworkashgre2692
      @tegegneworkashgre2692 6 місяців тому

      You have to wear mask on ur mouth !!

    • @desalegnderza4814
      @desalegnderza4814 4 місяці тому

      ​@@tegegneworkashgre2692መመመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐመመመመመመሐመመሐመሐመሐሐሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐመሐመሐመሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐሐመሐሐመመመመሠሠመሠመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመሠመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ

  • @antenehdegefa3778
    @antenehdegefa3778 8 місяців тому +5

    እናመሰግናለን