ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በወሎ የነበራቸው ቆይታ Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 401

  • @Halimat12
    @Halimat12 6 місяців тому +83

    ሀይቅ ሊያልፍለት ነው እባክህን የወሎ ህዝብ ልማትን እድገትን ይፈልጋል ወሎ የሰላም ሀገር ነው

    • @alai2771
      @alai2771 6 місяців тому +1

      👹🦎

    • @SaadaMahmmed
      @SaadaMahmmed 6 місяців тому +2

      የወሎ. ህዝብ. እየገደለ. ይሄ. አስመሳይ. መግስት. አላህ. ያጥፋልን. ዉሸታም. አስመሳይ. ነዉ.

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 6 місяців тому +2

      የምን፡አባሽ፡ልማትነው፡አንች፡ጋላ፡የጋላተላላኪ፡ሰው፡እያለቀ፡አሚን፡አብይን፡አላህ፡ያጥፋው

    • @Halimat12
      @Halimat12 6 місяців тому +6

      @@SaadaMahmmed ሀይቅ ሀገራችን እንድለማ እፈልጋለን አጠቃላይ ወሎ ትበለፅጋለች ሁለየ አረብ ሀገር መሰደድ ያማረው ትውልድ መሆን የለበትም ወንዱም ሴቱም ሳይማር የአረብ ገርድ እስከመቸ ሀገራችን ትዋብልን ዘረኝችም እዛው ያጨብጭቡ በእናተ ምክንያት ነው ገበሬው የሚገደለው

    • @abebejagemashambu5948
      @abebejagemashambu5948 6 місяців тому +5

      ገና ምን አይታቹ ወሎ ታምራለች ትዋባለች ታሸበርቃለች አለም እስኪ ገረምባት በውበት ላይ ውበት ይደራረብባታል።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 місяців тому +54

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።እልል፡በይ፡ኢትዮጵያ።

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 6 місяців тому +2

      አፈረ በሎ አያረቢ

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +2

      ​@@Pnice-uy3uwአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ከዘረኝነት ይጠብቀን

    • @HcjjfHcjk
      @HcjjfHcjk 6 місяців тому

      ለምኑነው እልልእቢባለው ሥለሚገላት ሥለሚወድማትነው የማንም short ሊሞሪ😮

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому +1

      እሰይ እልልልልልልእልልልልል እልልልልል ❤❤

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому +1

      @@HcjjfHcjkshort memory እማ እንዳንቺ ያለው ነው እኛ የኢትዮጵያ ልጆች ግን እልልልልልልልልልልል እንላለን

  • @ElizabethZewge
    @ElizabethZewge 6 місяців тому +24

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 6 місяців тому

      Amen, amen, amen.

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 6 місяців тому

      አይ ጵንጤ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ማነው የዚህን ነውረኛ ነፍሰገዳይ ሽብርተኛ ወንጀለኛ ጋላ ዘመን የሚባርከው ? መቼስ ሠይጣን መሆን አለበት

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 6 місяців тому +1

      @@MikeAsmare3308 don't kill each other to blame Dr Abiy Ahmed. He is busy to fixes so many things. No time for whatever u say. Don't do it get busy with your life.

  • @sofiyasofi8900
    @sofiyasofi8900 6 місяців тому +22

    አላህ ይጠብቅህ ሀገረችንም አላህ ሰለሙን የምጠለት

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ፈሣም ባንዳ ሸርሙጣ አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹሁ

  • @ZerituHussenMohammed
    @ZerituHussenMohammed 6 місяців тому +23

    እድሜና ጤና ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን

  • @Kalid-yasin2
    @Kalid-yasin2 6 місяців тому +33

    ጀግናነህ አቢይ እንኮራበሀለን ❤❤❤❤❤

    • @hussienali7097
      @hussienali7097 6 місяців тому

      ጤነኛ ነህ ግን???

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +1

      ​@@hussienali7097አወ አልሀምዱልላ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 6 місяців тому

      ነፍሰበላ አውሬ ነህ አብይ

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer 6 місяців тому +19

    ጀግናው ኑርልን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 місяців тому +16

    የትግራይ ወያኔ የኦሮሞ ሽኔ የአማራ ፅንፈኛ የከሰረ ፖለቲካ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ከእንዳንተ አይነቱ እበትና እድሜ ልኩን በሎሌነት ከኖረ ሰው ቁርጠኝነትና ልበሙሉነት አይጠበቅም ሆዳም ሰው ሞራል ኖሮት ስለማያቅና የበታችነትም ችግር ስላለበት 😂

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 місяців тому +36

    እውነተኛ፡ጀግና፡መሪ፡አቢቹ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ከምትለውም፡በላይ፡ሁሉንም፡እንዲሆንልህ፡ፈቅዷል፡አልሀምዱሊላህ።

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 6 місяців тому +25

    Thank you PM Abiy. Ethiopians are lucky to have a visionary leader like you.

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 6 місяців тому +17

    ጀግና ትሁት ሁሉን አክባሪ አብቹ አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤ ወሎን እናመስግናለን ❤🙏🙏🙏🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ወዮላችሁ እናንተ ግብዝ ወሽካታ ሆድአደር ካድሬዎች እየመጣላቹሁ ያለውን የፈጣሪ ቁጣና ሠይፍ ጠረጋ ቻሉት የለቅሶ ቀናቹሁ ደርሷል አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ እንደሚሆን አትጠራጠሩ

    • @SaadaMahmmed
      @SaadaMahmmed 6 місяців тому

      ከስልጣን. እድመዉ. ያሳጥረዉ. ወደ. ፍርድ. አድቀርብ. አላህ.በቃቹ ይበለን. በቅርቡ. ታያላቹ. አሰልችይ. የሆነ.

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 6 місяців тому +9

    አብቹን የሰጠን እግዛብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አብቹዬ ንሩልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 6 місяців тому

      አሜን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      😂ቂቂቂቃቃቃ አንቺ ፈሣም ግም ሸርሙጣ ጋላ እግዚአብሔር ሠይጣንን አይሰጥም ለማንኛውም በቅርቡ የፈጣሪን ቁጣና ሠይፍ ትቀምሣላቹሁ አትጠራጠሩ የዘራቹሁትንም ታጭዱታላቹሁ የመጨረሻቹሁም ምዕራፍ ይጠናቀቃል አይቀሬ ነው

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 6 місяців тому +13

    Long life our hero prime minister Dr.abiyi Ahmed

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ፈሣም ጋላ 😂በቅርቡ ታለቅሣላቹሁ ተጠርጋቹሁም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድር ላይ ትጠፋላቹሁ አትጠራጠሩ ቀጣይዋን 2 ወር ብቻ ጠብቁ እናንተ ጋሎች

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 6 місяців тому +38

    ጀግና ነህ እውነትም ሀገራችንንትቀይራታለህ አላህ ካንተጋይሁን

    • @hussienali7097
      @hussienali7097 6 місяців тому

      ምን ሰርቶ ነው እንደዚህ እምታመሰግነው?

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      የናንተ አላህ ሠይጣንና ዲያቢሎስን የሚደግፍ ነው እንዴ ? 😂ለዚህ ነው እስልምና የተባለ እምነት የሠይጣን ነው የምንለው በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ የምታለቅሱበት ቀን እሩቅ አይደለም መደበቂያም አይኖራቹሁም አትጠራጠሩ እናንተ ውሾች ዘርማንዘራቹሁ አይተርፍም ዘንድሮ ከመጠረግ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አህያ አምሮቢስ የጋላ አሽከር 😂ሎሌ

  • @dooropenfor
    @dooropenfor 6 місяців тому +21

    never stop hard work for Ethiopian Renaissance ❤❤

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 6 місяців тому +21

    ኣቢቹ ከጎንህ ነን ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 6 місяців тому

      Lemannngawm bizum batgebangim turu new ebakkh begizzeh yihunbbh yerayyan hizb mela belew ahunm eyyetefenakkele hithanoch eyyetefenakkelu new ebakkh

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 6 місяців тому +5

    እንደገና አበራ በኢትዮጵያ ያምላክ ታላቅ ስራ በምህረቱ አየናቸው ለመባል ያብቃና አሜን እያልንነው ለማየት ቀና ቀና !!🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @melatmulugeta9988
    @melatmulugeta9988 6 місяців тому +1

    የኔጀግና አሁንም እግዚአብሔር ያግዝህ እንወድሃለን ሁሌም በፀሎት ከጎንህ ነኝ!!!

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 6 місяців тому +22

    ቃላት ያጥረኛል እንዴት እንደምገልፅህ!! የኛ ትሁት መሪ እጅህ ይባረክ ለሁሉም ጀግና ነህ።

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. 6 місяців тому +1

      Kosasa

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +1

      ​@@አማራነኝ-ቨ7ነምን ያሥቃል አጅብ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ለምን አፈንድደሽ ቁላውን አትጠቢለትም አንቺ ግም እበት ሸታታ ፋራ ሠገጤ ሸርሙጣ ?😂😂

    • @Rahmaseid-dj5ej
      @Rahmaseid-dj5ej 6 місяців тому +1

      ​@@Ethiopya.ደደብ ባሪያ ፀረ ሰላም ዳቢሎስ ነክ/ ነሽ😂😂😂😂

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 6 місяців тому +13

    መሪያችን ዕድሜ ከጤና ያብዛልህ ፈጣሪ ሰርተህ የምታሰራ የወረኛን አንገት የምታስደፋ በርታልን ከዚህ በፊት የነበሩ መሪዎች ያልሰሩትን ተናግረህ በተግባር ያደረክ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ከብቶች ናቹሁ የመጨረሻቹሁ ቀን አሣዛኝ እንደሚሆንና ምነው በቀረብን ኖሮ እንደምትሉ አትጠራጠሩ

  • @Muohamadsyd
    @Muohamadsyd 6 місяців тому +20

    አብሽር

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔ በሞገስ ላይ ሞገስን ይጨምርህ አብቹ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 6 місяців тому +8

    እግዚአብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ !ተግተው ከመሪያችን ጎን ቆመው ለሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤ኢትዮጲያ ትደግ ትበልፅግ ከመላው ህዝብጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      እግዚአብሔር የወንጀለኞችና የነፍሰገዳዮች ተባባሪ አይደለም ስለዚህ ዝምብለሽ በከንቱ የፈጣሪን ስም አትጥሪ አንቺ እበት ደንቆሮ ሆድአደር ውሻ ሸርሙጣ 🤣😏

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 6 місяців тому +6

    አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 6 місяців тому +34

    ያለ ዕረፍት የሚሰራ ጀግና መሪ የኔ አብቹ ተባረክ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadaMahmmed
      @SaadaMahmmed 6 місяців тому +2

      እዉነት. ነዉ. ያለ እረፍት. የምገድል. አዉሬ .ብንለዉ. አይሻልም

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 6 місяців тому +1

      Don't kill each other to blame Dr Abiy Ahmed. He doesn't have time for this kind things. He working hard to change mama Ethiopia 🇪🇹 great.

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 6 місяців тому

      የፈይሣ ልጅ ነህ የፈሣም ልጅ

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 6 місяців тому

      Old fashioned. Stop swearing. Stop raisicit acting. Weak up to get better than swearing 🤬. ​@@HabtamuAweke-l5d

    • @TesemaGetahun-y9w
      @TesemaGetahun-y9w 6 місяців тому

      𝑫𝒆𝒅𝒆𝒃 𝒏𝒆𝒉

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 6 місяців тому +27

    አብቹ ጀግና መሪያችን ታስፈልገናለህ!❤❤❤❤😭❤❤❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ጋላ ብሎ ጀግና 😂 ምድረ ቅዘናም ምርኮኛ

    • @AB-nq7uj
      @AB-nq7uj 6 місяців тому

      Yes you right 👍

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому +1

      ​@@MikeAsmare3308 ጭፍን ጥላቻና ዘረኝነት አንተኑኑ ነው የሚበለው።

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 6 місяців тому +14

    My Great Leader thanks allot

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      You never seen for the entire life a great leader so don’t be fooled

  • @yimerawol9521
    @yimerawol9521 6 місяців тому +1

    Brilliant 👏 abiy ahmed 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 місяців тому +2

    ማሻአላህ ወሎ በጣም ታምራለች ዶክተር አብይ ጀግና እውነቱን ነው

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p 6 місяців тому +33

    ንጹሕ እትዬጵያዊ፡፡

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 місяців тому

      ንጡሕ ናዚ ደምጠጭ 👹👹👹👹👹👹

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +4

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከዘረኝነት ከጥመት ይጠብቀን

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      @@ConfusedCherryBlossoms-bl5jtእንዴ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      @@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      @@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 6 місяців тому +32

    መሪችን!!ዘመንህ ይለምልም።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 6 місяців тому +24

    ❤አንተ ጀግና ሰው አቡቹ ምንም ሳይበግርክ ማለዳ ማለዳ በአዳስ ትገለጣለክ አቦ ፈጣሪ አምላክ ሃሳብልብህን ያስምርልክ ❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      እናንተ ውሾች ግብዞች ተላላኪ በሙሉ እመኑኝ እሄን ክረምት አታልፏትም ተጠርጋቹሁ ትጠፋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ይሆናል

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የኔ አባት!!!

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 місяців тому +2

    አብቹዪ ጌታ ይጠብቅህ ፀሎቴ ነው ።።።ሰሜን ጦረነትአይደል 🤔❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 6 місяців тому +15

    በርታ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

    • @SaadaMahmmed
      @SaadaMahmmed 6 місяців тому

      ይሄ. ቆሻሻ. መቸም. ከህግ አያመልጥም. የጊዜ. ጉዳይ. ነዉ አኽ. ቱፍ. ብሎታል. ህዝቡ. አስመሳይ.

    • @meronzergaw5719
      @meronzergaw5719 6 місяців тому +2

      @@SaadaMahmmed የቆሸሸው አንተ/ች/ ያቆሸሽውን ሲያጸዳ ይሆናል! በስድብ ሀገር አትለማምና : ከስድብ ቀንሰው ለስራ ክንዶትን ያበርቱ🤣

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      እግዚአብሔር ከሠይጣን ጎን ቆሞ አያቅም ስለዚህ የፈጣሪን ስም በከንቱ እየጠራቹሁ ባትቀልዱ ጥሩ ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      @@meronzergaw5719ሸታታ ሸርሙጣ ያንቺን የገማውን ውሃ ነክቶት የማያቀውን ግም እምስሽን ታዲያ ለምን እንዲያፀዳልሽ አትነግሪውም ማፅዳት ከቻለ ?😂😂

    • @meronzergaw5719
      @meronzergaw5719 6 місяців тому

      @@MikeAsmare3308 በስድብ አንደኛ 🤣🤣🤣 ሀሳብ ድርቀት

  • @theyasworld
    @theyasworld 6 місяців тому +6

    ኣላህ ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል:: ኣንተን ለ ኣላህ ሰተንሀል .ኣላህ በሀይሉ ይጠብቅህ ውዱ መሪያችን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      አላህ ሠይጣንን ጠብቆና አግዞ አያቅም ፈሣም ቅራቅንቦ ኮተት ደደብ ደነዝ ደንቆሮ ጋላ በቅርቡ ታለቅሣላቹሁ ተጠርጋቹሁም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድር ላይ ትጠፋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ይሆናል ሬሣቹሁም የአውሬና የአሞራ መጫዎቻ ሆኖ ይቀራል

  • @teferrabeyerohirbaye4592
    @teferrabeyerohirbaye4592 6 місяців тому +1

    Our Hero, Move forward!

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 6 місяців тому +14

    ለነ መሳይ መኮንን የዛሬው ቀን ጨለማ ነው ።

    • @uegyeh5fiefu4g91
      @uegyeh5fiefu4g91 6 місяців тому +1

      በትክክል😂😂😂

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 6 місяців тому +1

      በትክክል ሁሌም ለኢትዮጵያ ጠላት ጨለማ ነው

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      በትክክል ደግሞ ምን ይሉ ይሆን የኢትዮጵያችን ጠላቶች

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 6 місяців тому +3

    An outstanding leadership Your Excellency Prime Minister Dr. Abiy Ahmad. No room for destructive comments. Keep up your remarkable works.

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 6 місяців тому +17

    ከተራራው ጀርባ አራባቲ ወደቸራራው አካባቢ ቢስቲማ እዛው አካባቢ አርዲቦ ሐይቅ እዚህ እንደሚታየው ለጎ ሐይቅ ወደ ግራ ሐይቅ እየሱስ ሞዓ ቤተ ክርስቲያን ፊትለፊት ዳገት ላይ በደርግ የተሰሩ መናፈሻ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሐገሬ የሐይቅ አሣ ጥንቅሹ መንደሪኑ አይረሳኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 6 місяців тому +16

    ተመስገን ፈጣሪ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      በዲያቢሎስ መዋቅርና ሰው ስለምትመሩ ነው ተመስጌን የምትሉት ?

  • @AhmedLemma-kk6jd
    @AhmedLemma-kk6jd 6 місяців тому +8

    Wonderful idea 💡

  • @cgf8399
    @cgf8399 6 місяців тому +1

    ይህንዘረኝነትአላህያጥፋልን አላህሂዳይስጥህአብይ ስላምለሀገራችን ዝቅብለህየምትስራጀግናመሪነህ ግን ጦርነትይብቃ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 6 місяців тому +1

    ስወድህ የኔ ታማኝ መሪ❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 місяців тому +2

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብህ በሥራህ ሁሉ ይባርክህ። ተባረክ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 6 місяців тому +3

    Abichuuuuuuuuuuu ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthiopiandubaiEthiopiandubai
    @EthiopiandubaiEthiopiandubai 6 місяців тому +4

    ትችላለህ አበቴ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @GetahunGabre-pu9wb
    @GetahunGabre-pu9wb 6 місяців тому +1

    Amen

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 6 місяців тому +16

    ❤❤❤❤❤ዋወወወወወወወወ🎉🎉

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 6 місяців тому +19

    አቢቹ በርታ

  • @esaid9829
    @esaid9829 6 місяців тому +3

    The man is a SUPER man. 💪🇪🇹💪

  • @899-r9n
    @899-r9n 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ አገሬን አየሁ የወሎ ህዝብ ሠላምነው የምፈልገው አናታለም ደሤ❤❤❤❤❤

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid 6 місяців тому +4

    ማርነህ አላህ ይጠብቅህ ስንት አመት የናፈቅነውን ልማትነው ወድቀንነበር የወሎመሪት ለልማት አይሆንም ተብሎ አንተ አሳየህን መልካም ስራ አሳየሀን ጥሩልብ አለህ አላህ ይጠብቅህ የወሎ ሰው በጣም የተጎዳ ህዝብ ነው በእኔአንደበት አይገልጽም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @JemalBaba-j7z
    @JemalBaba-j7z 6 місяців тому +24

    ❤❤❤❤አላህ በአተትግላይ አላህ ይጨመር

    • @hussienali7097
      @hussienali7097 6 місяців тому

      ???? ጤነኛ ነህ ግን???

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 6 місяців тому

      አላህ ያንሳው

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +1

      ​@@JamanishMohammadአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከዘረኝነት ከጥመት ይጠብቀን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      የናንተ አላህ ከሠይጣን ጋር ነው እንዴ አብሮ የሚሰራው ?

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      @@MikeAsmare3308ህግደፍ እዚህ ምን ያርምጠምጥሃል ስራ ላይ ነን ተኙ እስክትነቁ

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 6 місяців тому

    ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር እንኳን ወደ ደሴ በሰላም መጣህልን ባንተ አመራር ሃገራችንም ከተማችን ደሴም ይለወጣሉ። አንተን የያዘች ሄሊ ሆጤ ስቴዲየም ስታርፍ የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነው። ተባረክ ጠላቶችህ ይፈሩ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ታድጋለች። እንወድሃለን ከደሴ።

  • @GetahunGabre-pu9wb
    @GetahunGabre-pu9wb 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያግዛል በሩቱ

  • @FozeyAli-m3i
    @FozeyAli-m3i 6 місяців тому +5

    ጀግና ነህ 👍👍👍

  • @feyiselwabe1014
    @feyiselwabe1014 6 місяців тому +3

    አብቹ የህዝብ ልጅ

  • @bisrattsegayeify
    @bisrattsegayeify 6 місяців тому +4

    መልካም የተባረከ ሥራ ይሁንልን...........

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን 💐👌🇪🇹❤

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 6 місяців тому +1

    👏👏👏

  • @BaitSura-u4e
    @BaitSura-u4e 6 місяців тому +13

    Hero

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      You don’t know the meaning of “Hero”😂😂

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 6 місяців тому +2

    Abichu abamela thank you for visit

  • @Ber-o-u6w
    @Ber-o-u6w 6 місяців тому +2

    Make Great Ethiopia again

  • @SosinaFiseha
    @SosinaFiseha 6 місяців тому +6

    ጉበዝ

  • @flackflick689
    @flackflick689 6 місяців тому +1

    I wish the best for ethoipia ad bright future from Somaliland 🥰

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 6 місяців тому +1

    Allah Yitebikeh ❤

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 6 місяців тому +9

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 місяців тому +3

    መትከል ምግብ ጥላ ነው ለደሀ ሀገር ኢትዮጵያ በልተን እንጠለል ከኢትዮጵያ ጥላ ዛፍ ስር ወገን ትከል

  • @abebecheshetu786
    @abebecheshetu786 6 місяців тому +2

    Yes he did great job 👏

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 6 місяців тому +7

    God bless you

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 6 місяців тому +3

    አላህዬ ዐበይን ጠብቀለኝ🙏

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 6 місяців тому +6

    Love you 😍😍

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 місяців тому +4

    ሻለቃ ዳውት ወሎ ድርቅ ብሎ ወለጋ አሰፈረ አማራን ለዛሬው ግድያ አስቦ አርቆ ግን ተሸነፈ አቢቹ ዛሬ ድርቁን መሬት በችግኝ መለሰው

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 6 місяців тому

    እውነት እግዛብሔር ይባርክሕ ያሰብከውን ያሳካልሕ ለሁላችንም ኢትዮጲያን ይባርክልን አሜን

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 6 місяців тому

    እግዚአብሄር የአፍህን ፍሬ ይባርክልን ያድርግልን ልባችንን እንደአንተ ልብ ያቅናልን አሜን! አሜን! አሜን!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይህንን ድንቅ መሪያችንን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድን አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ።በአብቹ ዘመን ከተማው ዉብ ፣ገጠሩ በእርሻ ተሞልቶ፣ተራራዉና ሸንተረሩ በዛፎች ተሞልቶ እጅግ በጣም ያስደንቃል። አቦ ሺህ ዓመት ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 6 місяців тому

      አሜን እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ አንቹ ብዙ ነገር እንድናይ ራዕይ አንግቧል❤❤❤

  • @SskJ-xt4ds
    @SskJ-xt4ds 6 місяців тому

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሚስኪኑ ህዝባችን❤❤❤

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 6 місяців тому +1

    MashAllah Shikuren 🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 6 місяців тому +1

    ወገኔ እድሉን ተጠቀም አገርህን አልማ ተጠቃሚዉ አንተ ነህ በላብ በጉልበት ሰርቶ የሚገኝ ዉጤት የተሻለ ነዉ በርቱ ወገኖቻችን

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 6 місяців тому +7

    ❤❤❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 6 місяців тому +1

    የሚትተል ፥ የሚያጸና ትውልድ ሥራ በተግባር እንዲቀጥል ማድረግ ይገባል ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ፥ ትቀጥላለች ። ብልጽግና ይረጋግጣል።

  • @SelimSelim-q1y
    @SelimSelim-q1y 6 місяців тому +2

    smart leader🔥well done 👑

  • @زهرايمام
    @زهرايمام 6 місяців тому +1

    በርታልን መሪያችን ወደፊት ወደብልፅግና

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 6 місяців тому +2

    Very great

  • @birkeyohanis9158
    @birkeyohanis9158 6 місяців тому +4

    ጀግናችን እውነት ፈጣሪ ፈጥሮሀል አንተን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ፈጣሪ ሠይጣንን አይፈጥርም አይባርክም ስለዚህ እናንተ ደናቁርት ሂሊናቢስ ከንቱዎች ጊዜያቹሁን በማይረባ ትርኪሚርኪ ቀረርቶ ማላዘን የምታሣለፉ

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 6 місяців тому +1

    አብይን የመሰለ ለሀገሩ እድገት ቆርጦ የተነሳ መሪ እኔ አላየሁም ሌላው በአቆራጭ ኪሱን ለሞምላት ሲሮሮጥ አብይ ግን ምድርን በችግኝ ለመሙላት ነው የሚሮጠው እኔ ካንተ ጋ ነኝ ተመችተህኛል እድሜ ጤና ለአብይ

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 місяців тому +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @SosinaFiseha
    @SosinaFiseha 6 місяців тому

    አይዞክበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 6 місяців тому +1

    ይሳካል

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 6 місяців тому +1

    የምር ጀግና ነህ እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው😂

  • @mimilemma7933
    @mimilemma7933 6 місяців тому +2

    Waw we love you

  • @Welse1965
    @Welse1965 6 місяців тому +2

    አብቹ ኢትዮጵያዊ ራኢ ብቻ አደለም ራእይህ ምድራዊ የሰውፈቅር ያለህ ሰው በፍቅር የምተሰምን ፍጡር ነህ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 місяців тому +1

    እውነትም የደጋጎቹ አገር እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 місяців тому +1

    Love Love Ethiopians Leader, Doctor Pr minister⭐️ Abiy Ahmed.he is a fantastic Leader ❤️
    Yes yes to green Legacy 🌱🌴🪴🇪🇹☝️

  • @fekaduwolde8549
    @fekaduwolde8549 6 місяців тому +2

    Good luck pm

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ጭራሽ ደሴ ገባችሁ አላህ አይናችሁን ያጥፍውና እናተ የደሃውን የወላጋን የአማራን ደሴ የጠጣችሁ

    • @uegyeh5fiefu4g91
      @uegyeh5fiefu4g91 6 місяців тому

      👿👿👿👿👿

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 6 місяців тому

      ​@@uegyeh5fiefu4g91ምነው ሽባ ጋላ ጥንብ የወለጋን አማራ በላችሁት ጭራቆች😅

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 6 місяців тому +1

    አብቹ የኢትዮጵያ በረከት

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 6 місяців тому +8

    ጀግና መሪ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 місяців тому

      ጀግናና ጀበና መለየት የማትችል ደደብ ደነዝ ደንቆሮ እበት አተላ አህያ 😂ቂቂቂቃቃቃ ለነገሩ ባባትህ ነው የወጣኸው እሱም እንዳንተ ተላላኪ ሆዳም አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ባንዳ ነበር

  • @elitube8652
    @elitube8652 6 місяців тому +1

    The best speech PM Dr. Abiy❤❤❤❤❤❤