Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በረታ ወንድማችን በኧርታ❤❤
አመሰግናለሁ!
ቤላሩስ bro.....
ጥሩ ነዉ
አሪፍ ትንተና ነው
አመሰግናለሁ ሳሚሻ!
ሰላም.ወንደሜ..
@AhahajagdbeAybevsu ሰላም!
@@AhahajagdbeAybevsu ሰላም
@samsontefera7059 ሰላም ወዳጄ!
የትዳር አጋሬ እዛ ልትወስደኝ ከኔ ምን ዝግጅት ይጠበቅብኛል
የጋብቻ ምስክር ወረቀት ካላችሁ እሷ ቀድማ ፋይል መጀመር ትችላለች!
Non Immigrant visa laye keriro Desi delognal ..Gin Yegede Be English Mawurat Albhe? J Visa
Be Astergwami yihunlign malet tichlaleh!
Thank you
U Welcome HailishEnem Amesegnalehu!
Salam wadime la sarg tiri lamihedut min min yasfeligal?
Invitation LetterYasfelgal kezih befit travel history binor yimeretal... Financial transaction... Be simih yehone nibret binor yeteshale new
Thank you so much for your brief explanation. New subscriber😍Do you give advice for family visit in Ethiopia? How do I contact you?
Welcome dear Ruth!Amazingly on next Friday will have a video regarding these issues!I will forward the link for you!
Enameseginalen dagiye
Thank u Etsube!
Selam wendime xiyaqe aleny 10nya kifil yaxenaqequ lijoch Dv bidersachewu min mesrat yichilalu
Selam MameBe 10gna kifil memulat ayichalim biyans Level- II mehon alebet
አሁን ተከፍተዋል ወአሜሪካን ሀገር በነፃ ቪዛ ለመሙላት እና ግን አሞላሉን እንደት እንሙላው ፎርሙን ንገረን በፈጠረህ አስረደን
dvprogram.state.gov/የሚሞላው በዚህ ሊንክ ነው! አሞላሉን ደ'ሞ በሌላ ቪዲዮ እመለሳለሁ!
ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ የኔ ጥያቄ በ 2009 ኢንቪቴሽን ቪዛ መጥቶልኝ እዚህ ሪያድ አሜሪካን ኤምባሲ አፕላይ አርጌ አስገብቼ በባንክ እስቴትመንት ምክንያት ሳልሄድ ቀረሁ አሁን መሄድ እፈልጋለሁ በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት በሞግዚትነት በቤት ውስጥ ስራ በስራ ቪዛ በ1994-1997 አዛ U S A NEW YORK ቆይቻለሁ
አሜን ሰላም ፍቅር፣ እንዴት ነሽ?አሁን የምትሄጂው በጉብኝት ከሆነ ኢንቭቴሽን ያስፈልግሻል ከዛ በፊት ግን ስቴትመንትሽንና ሌሎች ሰነዶች የድሮ ፓስፖርትሽን አስተካክይ ... በ1997 ስትወጪ ጊዜ ሳታሳልፊ ከወጣሽና ስቴትመንትሽን ካስተካከልሽ ይሰጡሻል ብዬ አስባለሁ!
የተበላ ቻንስ neaw york city
ለኢንተርቪው ልገባ ነው ቀጠሮ እየጠበቅሁ ነው ለስልጠና ነው ምሄደው ስለዚህ አስተርጓሚ ያስፈልገኛል ብላቸው ችግር ያመጣል ?
ሰላም ፀሐዬስልጠናው ምን አይነት ነው?
@@DFLIGHTTIPS እኔ ያመለከትሁት በፋናንስ ዘርፍ የሚሰጡ አለም አቀፍ ስልጠናወች ላይ ለመሳተፍ ነው ያመለከትሁት :: ኢንተርቪው እያየው ነበር ኦፊሰሮች ፕሮናውሳቸው ብዙም አይሰማም ይከብዳል እናም አስተርጓሚ ብጠቀም የተሻለ ሀሳቤን መግለጥ ና ማስረዳት እችላለሁ ብየ አሰብሁ::ምን አይነት ቪሳ ነው አስተርጓሚ ሚፈቀድና ማይፈቀድ? እኔ ቢሮየ የፕሌን ትኬት የደርሶ መልስ ይችለኛል ባንክ እስቴትመንት ላይ ያለኝ 1ሚሊ ብቻ ነው ይህ በቂ አይሆንም ከመዋሸት ያለውን ማሳየት የተሻለ ነው በየ አሰብሁ ::
@@DFLIGHTTIPS የፋይናንስ ዘርፍ ስልጠና ነው
ባንክ እስቴትመቴ አንድ ሚሊዮን ነው ይበቃኛል ከተሳካ አስር ቀን ነው ምቆየው
@@TsehaynehWalle አንድ በሆነ ፕሮፌሽናል ዘርፍ ሊሚሰለጥን የሚሄድ ሰው አስተርጓሚ Sense አይሰጥም እና እንዳያበላሸውስጋት አለኝ!
መሄድ ፈልጌ ነበር usa ያለውት ሮማኒያ ነው በምን አይነት ቪዛ ነው መግባት የምችለው እዛ ቤተሰብ አለኝ እና በውስጥ ማውራት ፈልጌ ነበር
@DTravelTipsTelegram
ሮማንያ ነህ አተ? ልታዋራኝ ትችላለህ
@@SiyumWase-q2y ሚኪ ይሄ ጥያቄ ላንተ ነው !
ቤላሩስ
እሺ ኤዱ!
ወው ደስ ስትል ተባረክ ግን ቀን አሳልፌ መጥቼ ድጋሚ የቪዛ አድሳት ስጠይቅ 2ጊዜ ገብቼ ከለከሉኝ የተረገሙ ናቸው መፍትሔ ይኖረው ይሆን እስኪ ንገረኝ
ሰላም በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ!እንዲህ አይነት Visa Renewal Rejection የሚፈጠረው አንድ ከዚህ በፊት በነበረው የመጨረሻው ጉዞ ላይ የተፈጠረ Violation ወይም ስህተት ካለ እና ሌላው ባሁኑ አፕሊኬሽን ያልተሟላ ወይም ልክ ያልሆነ ዶክመንት ሊኖር ከቻለ ምንአልባት ... ግን Reject ሲያደርጉ የሰጡት ምክንያት ይኖር ይሆን?
@@DFLIGHTTIPSዋው ደሲላል እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ያልሁት ሳቁዲ ነኝ እዴት ነው የሚሄደው❤
ye ቤላሩስ seralen
ስለቤሩት ምን ልስሩ ኤዱ?
Silk lakign
@DFlightTips
አሜሪካን የሚገኝ አንድ አቪየሺን አካዳሚ ተቀብሎኝ ነበር። እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ 🙏Please
@DFlightTipsይህ የቴሌግራም channel ነው በዚህ አግኘኝ/ኚኝ!
@@DFLIGHTTIPS❤❤❤
በረታ ወንድማችን በኧርታ❤❤
አመሰግናለሁ!
ቤላሩስ bro.....
ጥሩ ነዉ
አሪፍ ትንተና ነው
አመሰግናለሁ ሳሚሻ!
ሰላም.ወንደሜ..
@AhahajagdbeAybevsu ሰላም!
@@AhahajagdbeAybevsu ሰላም
@samsontefera7059 ሰላም ወዳጄ!
የትዳር አጋሬ እዛ ልትወስደኝ ከኔ ምን ዝግጅት ይጠበቅብኛል
የጋብቻ ምስክር ወረቀት ካላችሁ እሷ ቀድማ ፋይል መጀመር ትችላለች!
Non Immigrant visa laye keriro
Desi delognal ..Gin Yegede Be English Mawurat Albhe? J Visa
Be Astergwami yihunlign malet tichlaleh!
Thank you
U Welcome Hailish
Enem Amesegnalehu!
Salam wadime la sarg tiri lamihedut min min yasfeligal?
Invitation Letter
Yasfelgal kezih befit travel history binor yimeretal... Financial transaction... Be simih yehone nibret binor yeteshale new
Thank you so much for your brief explanation. New subscriber😍
Do you give advice for family visit in Ethiopia? How do I contact you?
Welcome dear Ruth!
Amazingly on next Friday will have a video regarding these issues!
I will forward the link for you!
Enameseginalen dagiye
Thank u Etsube!
Selam wendime xiyaqe aleny 10nya kifil yaxenaqequ lijoch Dv bidersachewu min mesrat yichilalu
Selam Mame
Be 10gna kifil memulat ayichalim biyans Level- II mehon alebet
አሁን ተከፍተዋል ወአሜሪካን ሀገር በነፃ ቪዛ ለመሙላት እና ግን አሞላሉን እንደት እንሙላው ፎርሙን ንገረን በፈጠረህ አስረደን
dvprogram.state.gov/
የሚሞላው በዚህ ሊንክ ነው! አሞላሉን ደ'ሞ በሌላ ቪዲዮ እመለሳለሁ!
ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
የኔ ጥያቄ በ 2009 ኢንቪቴሽን ቪዛ መጥቶልኝ እዚህ ሪያድ አሜሪካን ኤምባሲ አፕላይ አርጌ አስገብቼ በባንክ እስቴትመንት ምክንያት ሳልሄድ ቀረሁ አሁን መሄድ እፈልጋለሁ በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት በሞግዚትነት በቤት ውስጥ ስራ በስራ ቪዛ በ1994-1997 አዛ U S A NEW YORK ቆይቻለሁ
አሜን
ሰላም ፍቅር፣ እንዴት ነሽ?
አሁን የምትሄጂው በጉብኝት ከሆነ ኢንቭቴሽን ያስፈልግሻል ከዛ በፊት ግን ስቴትመንትሽንና ሌሎች ሰነዶች የድሮ ፓስፖርትሽን አስተካክይ ... በ1997 ስትወጪ ጊዜ ሳታሳልፊ ከወጣሽና ስቴትመንትሽን ካስተካከልሽ ይሰጡሻል ብዬ አስባለሁ!
የተበላ ቻንስ neaw york city
ለኢንተርቪው ልገባ ነው ቀጠሮ እየጠበቅሁ ነው ለስልጠና ነው ምሄደው ስለዚህ አስተርጓሚ ያስፈልገኛል ብላቸው ችግር ያመጣል ?
ሰላም ፀሐዬ
ስልጠናው ምን አይነት ነው?
@@DFLIGHTTIPS እኔ ያመለከትሁት በፋናንስ ዘርፍ የሚሰጡ አለም አቀፍ ስልጠናወች ላይ ለመሳተፍ ነው ያመለከትሁት :: ኢንተርቪው እያየው ነበር ኦፊሰሮች ፕሮናውሳቸው ብዙም አይሰማም ይከብዳል እናም አስተርጓሚ ብጠቀም የተሻለ ሀሳቤን መግለጥ ና ማስረዳት እችላለሁ ብየ አሰብሁ::ምን አይነት ቪሳ ነው አስተርጓሚ ሚፈቀድና ማይፈቀድ? እኔ ቢሮየ የፕሌን ትኬት የደርሶ መልስ ይችለኛል ባንክ እስቴትመንት ላይ ያለኝ 1ሚሊ ብቻ ነው ይህ በቂ አይሆንም ከመዋሸት ያለውን ማሳየት የተሻለ ነው በየ አሰብሁ ::
@@DFLIGHTTIPS የፋይናንስ ዘርፍ ስልጠና ነው
ባንክ እስቴትመቴ አንድ ሚሊዮን ነው ይበቃኛል ከተሳካ አስር ቀን ነው ምቆየው
@@TsehaynehWalle አንድ በሆነ ፕሮፌሽናል ዘርፍ ሊሚሰለጥን የሚሄድ ሰው አስተርጓሚ Sense አይሰጥም እና እንዳያበላሸውስጋት አለኝ!
መሄድ ፈልጌ ነበር usa ያለውት ሮማኒያ ነው በምን አይነት ቪዛ ነው መግባት የምችለው እዛ ቤተሰብ አለኝ እና በውስጥ ማውራት ፈልጌ ነበር
@DTravelTips
Telegram
ሮማንያ ነህ አተ? ልታዋራኝ ትችላለህ
@@SiyumWase-q2y ሚኪ ይሄ ጥያቄ ላንተ ነው !
ቤላሩስ
እሺ ኤዱ!
ወው ደስ ስትል ተባረክ ግን ቀን አሳልፌ መጥቼ ድጋሚ የቪዛ አድሳት ስጠይቅ 2ጊዜ ገብቼ ከለከሉኝ የተረገሙ ናቸው መፍትሔ ይኖረው ይሆን እስኪ ንገረኝ
ሰላም
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ!
እንዲህ አይነት Visa Renewal Rejection የሚፈጠረው አንድ ከዚህ በፊት በነበረው የመጨረሻው ጉዞ ላይ የተፈጠረ Violation ወይም ስህተት ካለ እና ሌላው ባሁኑ አፕሊኬሽን ያልተሟላ ወይም ልክ ያልሆነ ዶክመንት ሊኖር ከቻለ ምንአልባት ... ግን Reject ሲያደርጉ የሰጡት ምክንያት ይኖር ይሆን?
@@DFLIGHTTIPSዋው ደሲላል እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ያልሁት ሳቁዲ ነኝ እዴት ነው የሚሄደው❤
ye ቤላሩስ seralen
ስለቤሩት ምን ልስሩ ኤዱ?
Silk lakign
@DFlightTips
አሜሪካን የሚገኝ አንድ አቪየሺን አካዳሚ ተቀብሎኝ ነበር። እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ 🙏Please
@DFlightTips
ይህ የቴሌግራም channel ነው በዚህ አግኘኝ/ኚኝ!
@@DFLIGHTTIPS❤❤❤