Wow!!! So powerful. This is so timely. Praise you Jesus now and forever. There is no other option but Jesus the Christ. Thank you for this information and God bless you all.
I really impressed about you mergeta moses jesus opened your eyes from darkness this is big this is the time for other our family orthodox .Just like God call moses to bring isrerate from bandage you mergeta called orthodox people to brake this bondage and been slaved by Deavil. GOD bless you i am pray for you i want to meet you when i come to ethiopia .
Thanks thanks 👍👍👏🙌❤️❤️🌹🌹 geta eyasu Abesto Yi berkot 🙏🙏🥀🥀
ወይ አለማውቅ ስንቱን መተት ሳናውቅ አሜን እያልን ኖርን, እየሱስዬ እንኳን አገኘህኝ አንተን ባላገኝ ኖሮ ጭለማ ነበር ሕይወቴ. ተባረኩ ቢኒያም አባ ዮናስ መር ጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ, በሀይማኖት ስር ተደብቀው ያሉትን የጠላት አሰራር በጌታ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን.
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
እግዚያብሄር ማስታዋልን ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መርጌታ ሙሴ ፣ አባ ዮናስ...መድኀኒዓለም ህዝባችንን ከጨለማ የምታወጡበትን ጥበብንና አቅምን ይጨምርላች።
አሜን❤
ዋው ጌታ ይባረክ አገልግሎታችሁ ይባረክ
ማነው የሜፈጣው እንዴትስ ትምህርቱ ጠቃሜ ነው
በጣም እምወዳችሁ ያባቴ ብሩካን❤❤❤
የሚጋርም ትምህርት ነው አባ ዮናስ ወንድም ቢኒ ዘመን ዘላለማችሁ ይባርክ በእናንተ ተከታታይ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ማወቅ ችያለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እናንተ የእውነት የእግዚአብሔር የግዜው መልክተኞች ናችሁ ተባርኩ በብዙ
Tebarekii wadimee bazii bizuu sawochii yidinaluu Tebarekii
ጌታ ይባርክ፣ እምነት ከእውቀት ጋር ሲሆን መልካም ኘው።
Meche mehe ene bemen live endemetelalefe betegeletsulen geta yebarekachihu
Yigermal endezih eyastemarachuh yeseyitanin aserar eyageletachuh silehone tebareku
ይህን ሲማከር ማን ነበረ ይህን ማን ሰማ አማካሪም አልነበረም ይላል ቃሉ የፈሰሰው ደም ዛሬም ከማዳን ያልቦዘነ ወገኔን ይታደግልኝ ቤዛችን ምጽአቱን ያስረዘመው ሚመስለኝ ምህረቱን ለጥጦት እላለሁ ከሞት ከሲኦል ማምለጥ በእየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን
አሜንንንንንንንንንንንንንን ተባረኪ
Waw unanawii tebarekuu
መሪ ጌታ ሙሴ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ ዘመንህ ይባርክ
እውነት ነው የህሊና ፀሎት እሚባል እራሱ አለ አንገቱን ግሰፈ አይኑ አጨልመው ለዛውም ወደ ማርያም ነው እሚፀለየው እኔም ስደግም ነበር የኖርኩት አሁን ግን ጌታ ነፃ አጥቶኛይ ስሙ ይባርክ ተባረኩ ያባቴ ልጆች ጌታ ይርዳችሁ የዲያብሎስ ስራ ይፈርሳል በእየሱስ ስም አሜን
Tebarku geta yemsegan
ብሩካን እንኳን ደህና ገባቹ። እየሱስ ክርስቶስ ፊቱን ያብራላቹ።
ወይ ጉድ ይገርማል
ተባረክ መርጊታ
በርቱ ጌታይረዳችኃል
yemidenk timrt new yemgermew ene lij hogn kes say betam efera neber ahun mistru gebagn tefiten neber egnan aynachinin yabera geta lelawinim ykifet amen. pls kemesadeb ylik temerameru lemin endeti bilo meteyek ynuren tebareku.
❤❤❤❤ tebareku
Ygermal keyet amttew new yhnnn yechelema tmhrti.wey gud Ante mrigeta enkans wede geta Jesus metahh Egziabher abzto abzto ybarkhhh !
Wow!!! So powerful. This is so timely. Praise you Jesus now and forever. There is no other option but Jesus the Christ. Thank you for this information and God bless you all.
Waw tebarekii getaa yibarkii
አባቴ መሪጌታ ነበረና ይህን ህይወት ሳያገኝ በማለፉ የሁልጊዜ ሀዘኔ ቢሆንም መዳንም ለተፈቀደለት ይሆናል በሚለው እጽናናለሁ እናንተ ግን እጅግ በጣም እድለኞች መሆናችሁን ለአፍታ እንዳትዘነጉት ሥለዚህም በጨለማ ላሉት ልንቃትትላቸው ይገባናል
እግዚአብሔር የፈጠረው ህዝብ እኩል የሚያይ አምላክ እንጂ መርጦ ፈቅዶ የሚያድን አምላክ አይደለም
God Bless you at all, it is astonishing and educative!
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ህዝቡን ጆቹን ያስመልጣል ዝም አይልም
Hulachihum tebareku!!
Bini thank God I discovered your channel, may the Lord bless you and your ministry
እናተን፣ይስነሳ፣እግዛቤሄር፣ይባረክ፣ተባረኩ፣እውነተኛውን፣ወንጊል፣ከነሱ፣ተማሩ፣እንጄ፣ዝብላችሁ፣አትናገሩ፣ብራሃኑ፣ስለበራላቸው፣ማንም፣አይስቆማቸውም፣ገና፣አለምን፣ይወርሳሉ፣ተባረኩ፣ተባረኩ፣
አሜን
Tebareku bertu bedmu teshfenu
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሱስ የእግዚያቢሄር ልጅ እንደሆነ በክርስቲያኖች ሲነገር ሰማሁ ደስ ይላል ግን እግዚያቢሄር ፍጣሪ እንጅ ወላጅ ሊሆን አይችልም ማለት እግዛቢሄር አላህ ማለት ከሆነ ማለቴ ነው
ብሩካንናችሁተባረኩ
this is very important topic we need this kind of teaching in tigrina please please
Ekan beslam temlsachu tebareku
Tebarekuu
Amen amen sirachew yifires
Let our Almighty God bless you all!
God blessed all
Asimesayi atihunu.tiyakaye anite yemanignawu emineti teketayi nachihu.
Thank you for exposing this.
ጌታ ይባርካችሁ የሚገርም ነዉ ዲያቢሎስ በሃይማኖት ሽፋን ሰውን እንዴት እንደሚያስት ያየሁበት ትምህርት ነው ።
Geta yibarkachihu
God bless you you teach the truth
geta yebekachu yeni wadachewohel
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ
ተባረኩ
Geta abzto yibarikih
@@temesgensumoro7776 ZXaaaaaAaaaaaaaaaaaazaaaa
Tebareku
3
Geta yebarkhi Merigeta
weyna chkmawen endeh geltut.
Tigrina yelon dyu dae
ጠላቴን ደምስሰው ተብሎ ይሰበኩና ከአንደበታችው የእርግማን ቃል ነው የምውጣው በጣም ነው የምያሳዝነው
Egziabhier sitala beznab ar yametal ybalal
Yan gize betiru gonu kefetari yetesete new bileh amenk meche new tadyametfo mehonun yawekew begenzeb meserat endalebt yawekew
Kegedam weteh berasih mesirat sitjemir yesetan sira mehonu awkeh gin altewkewm . Lemin?
ሰላም፡ላንተ ይሁን ወንድሜ ቢንያም፡ ከመሪ ጌታ ሙሴ ጋር ያደርጋችሁት ፕሮግራም በጣም ድንቅ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ።ብዙ ተምረናል።ኣንድ ጥያቄ ግን አለኝ፡መሪ ጌታ ማለት ምን ማለት ነው ?ጌታን ካገኘ ቡሃላ ወንድም ሙሴ ለምን፡መሪ ጌታ የሚለውን መጠሪያ አይተወውም?መሪም ጌታም እየሱስ ብቻ ኣይደለም ወይ?በዚ ትንሽ ግር ብሎናል።ብትነጋገሩና ለኛም ብታስተላልፉት ብለን በተስፋ እንጠብቃለን። ጌታ ብርክ ያርጋቹ።
እንዳው ምንኛ የሚያስፈራና የሚያሳዝን ዘመን ነው የደረስነው የሚጠፋ ሰውኮ በዛ 🙏😢ኦ ኣምለካችን እግዚኣብሄር ከዚ ትንቢት የሚፈፀምበት ያለው ትውልድ ኣቅፋ ስለ ሳመችህ ድንግል እናትህን ብለህ እባክህ ታደገን ጌታ ሆይ ኣድነን
ምንም እንከን የሌለባት ቀጥተኛ የሆነችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናታችን ለዘልአለም ትኑር ኣሜን ⛪✞☝
God bless you all
Teberkii
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የአስማትና ጥንቆላ ከምድሬ ስራው ይፍርስ
I really impressed about you mergeta moses jesus opened your eyes from darkness this is big this is the time for other our family orthodox .Just like God call moses to bring isrerate from bandage you mergeta called orthodox people to brake this bondage and been slaved by Deavil. GOD bless you i am pray for you i want to meet you when i come to ethiopia .
አሜንንንንንንንንንን
ፈሳም
አሜን አሜን አሜን
@@tbb9074 የስድብ ፋብሪካ ይሄንን ከሚያስተምሩክ(ሽ) ህይወት የሆነውን ኢየሱስን ቢያስተምሩክ(ሽ) ምን ነበረበት ጌታ ያስብክ(ሽ)
ጴንጤው ጋርስ የሚቸበቸበው ዘይት የማጏራት ጌታ ተናገረኝ እያሉ ማጭበርበር ለምን አይወራም:የነሱ አይብስም?
ብርክ በሉልን
Birukan hunu yetewededachu nachu.
ይሄንን እየስሙ ከነማስረጃው እየቀረበ እባካችሁ ስለ ሁሉ የሞተውን አየሱሰን ተቀበሉ
ሰስጋዬን የበላ ደሜን የጣ የዘላለም ህይወት አለው ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጣ የዘላለም ህይ ወት የለውም ብሎ ጌታ የተናገረውን ቃል የለሉተር አማኞች አይቀበሉም ስለዚህ ስጋወደሙን የካዱ መናፍቃን ጋር አንድነት የለንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ከዛሬ ጀምሮ የእነሱን ዩ ቲዩብም ሆነ ሌላ ቻናል አትከታተሉ ዝግዋቸው
ጥያቄ ለአቶ ዘበነ ለማ ሚካኤል ክንፋ ላይ ማሪያም የተሳለችበት የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እባክህ ምዕራፊንና ቁጥሩን በዚህ ላይ ላክልኝ
I love your questions 😆
ሲኖር አይደል እንዴ የሚልከው ምን አልባት ከተረት ተረት ከላከ እንጂ
Thanks
ጥሩ ትምርት ነው ተባረኩ
Unanawii idazinawii
ሶስቱም ጴንጤዎች ናቸው አይደል
ይቺ የሚለውም ማርያም ነው
በቅዱስ ሚካኤል ድርሳን
በቅዱስ ገብርኤል ድርሳን
እኛ ኦርቶዶክሶች ሁሉንም አናውቃለን ሰዎች ሆይ ልብ በሉ በድግምት አዳምን ጠሩ ማለታቸው እግዚአብሔር የለም ማለታቸው ነው እየሱስንም አምላክ ነው ብለው አያምኑትም
የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን
የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን ፀሎት ነው ሰዎች እንዳትሳሳቱ
አላማቸው ኦርቶድክስ ተዋህዶን ለማራከስ ነው
የእግዚአብሔርን ነገር የሴጣን ነው አሉ
ሳቃቸውም የዳቢሎስ ነው
ራሳቸውንም ቅዱሳን አያሉ ያንቋጥጣሉ ይዘባበታሉ
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማርያም ሆይ ዛሬ ነገ አትበይ የልጅሽን እንዲህ የሚያንጓጥቱን አንቺው ያዥው ዛሬ ነገ አትበይ
ህዝቤ ንቃ ወደጌታ እንጣ
Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;) "Ephesians 2:5" Amen!!!
በመጀመሪያ የምታነሱት ሀሳብ ሁሉ መልኳም እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቃል ከዚህ በመቀጠል መጠየቅ የምፈልገው ለመርጌታ ሙሴ ነው ጥያቄየም የመነገጃ ገንዘቡን አአ ለሰወች መተት ሰረቶ እንዳገኛው ገልፃል እንደዚህ ማለትም ለሰው ከሚደግም ለራሱ ቢደግም አይሰራም ማለት ነው ? ትንሽ ግረታን ስለፈጠረብኛ ነው ብዙ ጊዜ እኔም ጎጃም ነው የተወለድኩት እና የሚለውን ሁሉ አውቀዋለሁ ሀሰት የለውም ነገር ግን ለሰው ከሚደግሙ መተቱን ለራሱ የማይደግመው ጥያቄየ እሱ ነው!!![ ደረጀ seattle ]
dj yrr ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ሲባል አልሰማህም?እኔ እንደሚመስለኝ ነው ወንድሜ።
Lerasachihu ewoku.degimo yehulu amalagi atinitubin.
እናን ሰዎች መገኛችው የት ነው ?
ene cherkos betekiristiyan neber kal yemikafelew andim ken kerche alakim. hlme yeneberew mexdek, dingl hogne erasen madan neber ymifeligew, eyandandun melact taricachewen akalew yhen ewket yeje tesededku endim ken sile getachin medanitachin simar alasitawisim eyandandun melact gin akalew asitawisalehu teyayzo tifat new .
በመጨረሻው ዘመን ብዙዎች ሐይማኖታቸውን ይክዳሉ እንደተባልን አንርሳ፣ንስሐ መግባት ሲገባ ሐይማኖት መቀየር ምን አመጣው????? ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ስለሆነ እንጅ!!!!!!
ጥንቆላ ሠይጣናዊ ሥራ እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው የክርሥትና ሀይማኖት የሆነው ወንድሜ መፀሀፍ ቅዱስ አንብብ።
ጠረንቆላና ኦርቶዶክስ የማይነጣጠሉ የአንድ እናት ልጆች።አባት የላቸውም።
Hana Bogale በመጀመሪያ ደረጃ ሃይማኖታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
ሌላ ደግሞ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብለው የሰበከዉን ሰው ንስሃ ግቡ ማለት ነው ይልቁንስ የዓለም ፍጻሜ
ምንም ቢታዳፍኑትም ወንጌል አይጠፋም ያሸንፋል
አንቺው ንስሃ ግብ።
ሀይማኖት መቀየር አይደለም ስተት ይታረምነዉ እየተባለያለዉ
Hana Bogale ኢየሱስ ማለት ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት (የዘላለም ህይወት )) ነው
ሃይማኖት ደግሞ ህግና ስርዐት አድርግ አታድርግ ነው የመለው ሰው በተፈጥሮው ሀጢአተኛ በመሆኑ ህግን መፈፀም አይችልም አዳኝ ያስፈለገንም ለዚህ ነው
ሰዎቹ ሀይማኖት ሳይሆን የቀየሩት ህይወትን ነው ያገኙት
እማልሰማው የለም በዚ ዓለም ኣምላኬ መንገድህን ኣሳየኝ!!!!! ኣስማት ይላል እንዴ ይሄ ሰውየ የሚካኤል ድር ሳን!!!
bemejemerya bechnqlath yalew metemtemya awlq. keza bewhla ante dabilos mhonh glex.ante dabilos now rash.liela dabilos yelem ante rash diyablos new.
ከመናፍስት ወደ መናፍስት ነው ያለፈው!!! ጌታውን ክዶ ሲመትት የኖረ እደገና ሌላ ጌታ ተቀበልኩኝ ይላል ? ድሮም እግዚአብሔርን ሳይሆን በእግዚአብሔር ስም አጋንትን እየጠራ የራሱን ደም እየገበረ የአጋንት መስዋት ገባሪ ና የአዳምን ልጅ ሲያሰቃይ የኖረ አሁን ደግሞ ሰውን የሚያስት የዲያብሎስ ወገን ነው !!!
ዲያብሎስም እኮ ከመላእክት ወገን ከቤተ መቅደስ ነው የወጣው! ስለዚህ ሻሽ ከመጠምጠም መማር ይቅደም! ሳታውቅ ማንንም ማሳወቅ አይችልም ::
ምንም አልገባሕም ዝም ብለህ ሲኦል ውረድ።
@@faithson5710 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ልታስረዳኝ ወይም ልታስተምረኝ እዳይሆን ብቻ!?! በወደደን በርሱ ካሸናፊዎች እንበልጣለን!
ሰላም ሰላም ርኩሳን ብለህ አስተካክል ያፈረስክ የሉተርመነኩሴ ሳሚ አንተም ቅዱሳን ተባብላችሁ እርስበርስ ተሞካከሹ አቤት ሲይምርባችሁ ቅድስና እንደዚህ ረከሰ የሚገርም ዘመን መሳቂያ ሆናችሁ ሰይጣን ነው ፕሮገራማችሁን ሁሉ እያሰናከለ ያለው ታሰዝናላችሁ
Ere lbsachihun awutu
Afre bilu wshoch E//r libona yistachu midire menafqi zemitachu baligachu kebetekirsatiyan sitibareru meshshegiya agegnachu menafqi yemibal midire seytanoch
የማርቲን ሉተር ቡችሎች የተዋህዶ የሆኑ ነገሮች ምኑ ቀራችሁ ? መቋሚያው ፣ በገና ከብሮው ጸናጽሉ ልብሰ ተክህኖ እረ ስንቱ ይወራል ስለ እናንተ ---------
በ1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሙሉ ወንጌል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖት ጳጳስ ነኝ ብሎ ነገር ግን ጳጳስ እንዳልሆነና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያንን ተጠግቶ ምጽዋትን ከሰው ልጆች ይጠይቅ የነበረ መሆኑን መምህር ዘበነ ከነ ሙሉ መረጀው ግልጥልጥ አድርጎ ያዋረዳችሁ መሆኑ የታወቀ ሲሆን እንደገነም የሠራችሁትን ድራማ መልሼ እንዳስታውስ አደርጋችሁኛል ።
Enanten degmo Sime Eyesus Chirstosen tetekimo menafkan aderegachu Misoso Gudef yaw naw. le Egzihabher libuen yasgeza Ewnetegna manew? Hulachuem libachu teserkual ke tikit Tamagn Orthodox Tewahedo Abatoch besteker.
የክህደት ዘፈን ብትሉት ይመረጣል የኣውሮጳው የቄሣር የመናፍስት ፍልስፍና የጥፋት ማቅ የክህደትን ጎዳና መለጠጡ ምኑን ያክል ርቀት እንደምትጓዙ ልብ ካላችሁ ልባችሁ ሳይገምተው ኣይቀርም የወመነኞ የዛዮኒስታዊ ወረራ ይዟችሁ ገደል ይገባል እንጂ
ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተጋ ብቻ ያለ አታስመስሉ። መርጌታው ሲጠነቁል ሰይጣንን እንደሚጠራ እያወቀ ነው።
Unet tee celam egazaber yawaxachhu
Maregu Worqu u
በትእቢት ተነፋቶበዲያቢሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስትያን አይሁን ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህ እናንተ እላይ መፅሀፉ እንደ ገለፀው በትእቢት አዲስ ክርስትያን ሆናችሁአል እኛ ግን አንድ ሀየማኖት ይዘን አለን
ማን መሪጌታ አደረገው አንድ ሰው ካንድ ሀይማኖት ከወጣ መሪጌታ አባ ምናምን የለም
እነ ሆድ አምላኩ
አባ መርካቶ ሁላ አሁንስ በዛ ኤጭ
ቄሶች የማያቁ ፍልጠት ይዞ ነዉ የወጡት ኡቀት ደግሞ የሚወስደዉ ሰዉ የለም
ደነዝ አንተ እኮ መጀመሪያም ጠቋይ እንጅ መሪጌታ አልነበርክም።ሲቀጥል በግዕዝ የተጻፈዉ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አይደለም።
በርግጥ ጰንጠ ለጠንቋይ ትመቻለች፡ እባካችሁን በቴ/ትያን ዉስጥ ተሰግስገው ሰላማችንን የምነሱንን ጠንቋዮችንንና ለቦችን ዉሰዱልንና ብዝነስ አሰሩዋቼዉ፡ እስከ ናይጀርያ ከምትሔዱ ለእናንተም ይሻላል፡፡ ፋትህ ለቅድስት በቴ/ትያንን!!✍.
አስማት ፡ ወይስ ፡ አስማተ ፡ ስለሰሙ ፡ ነው ፡ ፡ ወይስ ፡ ጥንቆላ ፡
ይቅር ይበላችሁ እነ ሆድ አምላካችሁ
Yemgemryaw temlikachi neg lototy behon dersog neber kkkk
አንተ ማስተዋል የጎደለህ መሪጌታ እውን መጽሐፍቅዱስን አንብበሀልን?ሙሴ የፈርዖንን አስማተኞችን በትርን የዋጠችው በትርን ኃይል ምንድነው???ጴንጤዎች እንደ ይሁዳ በስንት ገዙህ?
አትዘባርቅ መሪ ጌታ ውሸት ጥሩ አየደለም የጥንቆላ መጵሀፍ ለቤተ ክርስቲያን አየገባም አገልግሊትም ላይ አይውልም ለረሳቸው ጥቅም ሲሉ የተዘጋጁ ነው ሰው በራሱ ሀሳብ ተሸንፎ ወደሀጢአት ይመራል እንጅ ተገዶ የሚማረው አይደለም አታወናብዱ
Meskel aywedum pentiwoch netelawuna metemtemyawum aysmmachewum
be kefu serachu diablose sywardachu kkkkkkk wery tabzalachu diablos aytwem ayrsam wagawen ezaw
Mergeta is a deceptive guy we shouldn’t be entertained by this fools
የበግ ለምድ ለበሠዉ ከሚመጡባቹሁ ተኩላወች ተጠበቁ😢😢😢
mekelit nonr እያስተማረሽ ነው ዝም ብለሽ ተማሪ አንድ ቀን ይበራልሻል
Le gezebi belichu new kotetem
አንተ ቀፎ