Please stop the music playing while they are talking. I am sure even one of the actors in the drama can compose something original. It is really becoming painful.
Legends Universe I see you have posted videos from Riverdale and Lucifer. I LOVE THEM BOTH. Just a question: what’s your relationship with these tv shows? I mean, are you a fan or are you like their partner?
Solomon bogale ye ewenet betam yemetewen bekat alew egzabehair edemyna tena yesetek ma brother 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 thanks ya all appreciate your great job 🙏🙏🙏🙏
Selam zemen betam arife new dermanww liyalk selhone be sesete new memalktew gen ande ande geza mehale lay megbute magbiya museka yerbashale ena bestkakle tnx
Welcome zemen I was waiting for Sauron to come back in Solomon's life a long time now he's making me mad I hope reconsign reunited with his whole family again thank you for sharing God bless
አረ ዘመኖች በፈጠራቹ አስተያየት ስሙ ክላሲካሉን ቀንሱት ሳትሰሙ ነው እንዴ ምትለቁት ውይይይይይይይይ ምን አይነት ነገር ነው
Betame
Meneyewn nagar selatan New
እውነት ነው ክላሲካል ቀነሱ
Efffff betam min gud new
@@aragawgashaw2120 ሰብ ግጪኝ😥
አገር መግባት ችኩል ብላችሁ የሰደት ጎደሎ አልሞላ ያላችሁ እደኔ እጂ አውጡ ምርር አለኝኝኝኝኝ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ልክ እንደኔ አይዞሽ ውደ
@@እሙክራምወለየዋ አይዞን
ኡፍፍፍፍፍ ውዴ እኔም እንዳችው
@@SaraSara-bo3gq በቅንነት ደምሪኝ
ዮሐንስ ወንጌል 3=16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችዋል ዘመኑ አልቋል የዘላለም ህይወት ማግኛው መንገድ እርሱ ብቻ ነው።
Amen!
አሜን! እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ
አሜንን
Amen 🙏
አሜን እውነት ነው ተባረኪ
ሳሮን ስትቀየር የደበርው ላይክ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማር
አነዚህ acteroch የ ሳሮን ካራክተር በድብራችው ቁጥር እኛ አንሰቃይ አንዴ??
Enem altmechechegnm
በጠም ነው የደበራኝ ምን አለ በሱወ ቦታ ከአቡሽ ምትሰረው ሄደ ልጅ በየዘችለት
@@MM1997. በቅንነት ደምሩኝ
ኮሮና ከምድር ይጥፍ የምትሉ ላይክ ብቻ ዘመኖች
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እረ ይጥፋልን
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@@yetiyeti2622 እንደመር
@@ሊዲUA-cam-f2q እንደመር
የአብይ ሚስት ግን በአንድ ቪጃማ ድራማውን ልጨርስ ነው የአዴንና የፂወንን መጨረሻ ለማየት ነው እንጅ ለዛውን አጧል ይሄ ድራማ።
ክክክክክክክክ
የቢጃማው ቀላል ነው አመት ሙሉ አርግዛ ሳይወለድ ኮሮና መጣ ያልታደለ ፅንስ አንዷ ወደ አንዷ ሲዘል ወይ አይወለድ አረ ወዲያ መከራውን አየኮ😀😀😀
በጣም የአብይ ሚስት ሁና የመጣችው ዘጋችኝ
እሱ ምን ያርግ ግራ የገባት ነገር ሳሮን ናት
ክክክክ
ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን የሰው ሀገር ኑሮ በቃቹ ይበለን ውዶቼ በስደት የምትገኙ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሳቹ 🇸🇳❤️❤️❤️
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እንደማመር በቅንነት
አሚን ውደ
በቅንነት እንደማመር
ሜሮን ስታሳዝን አይወንዶች በስሜት የምትነዱ ለስሜታቹ ለሆዳችሁ የምትኖሩ ከርሳሞች ሲቶችየ ተጠንቀቁ
Ere bakch
እኮ
ኧረ አቢይም በጣም ያሳዝናል ውይይይ በመሃል ተሰቃየ እኮ
ዛሬ የሆንኩትን ልንገራችሁ ምን አልባት ከኔ ህይወት ልትማሩ ትችላላችሁ እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ ከሆነ ልጅ ጋር አጋጣሚ ተዋወቅንና ፍቅር ከጀመርን ሶስት አመታችን ነዉ መጀመሪያ ወደ ቤተሰብ እንደማልሄድና እሱ እንደሚቀበለኝ ተነጋግረን ነበር አሁን ግን ሳስበዉ ወንድ ቤት ከሚሄድ ብዬ ለጎደኛዬ ነግሬት እሷ እኔ ጋ እረፊና ሁኔታዉን እንወያያለን ብላኝ እሺ አልኳትና ሁኔታዉን ለሱም ነገርኩት ከዛ ዘጋኝ ዘጋኝ ይሄዉ ሁለት ወራችን ዝም ብዬ ሳስበዉ እኔን ሳይሆን ገንዘቤን እንደሚፈልግ ተረዳሁት ሴቶች እንዳትሸወዱ ወንዱ እንደሆነ ለገንዘብ ሟችና ገንዘብ ወዳድ ሆኗዋሉ ተጠንቀቁ!!!!
ባናቱ ይደፋ ሌባ እንዴት በዝህ ያኬርፍሻል አፈር ይብላና ሊበላሽ ነበር ነቃሽበት ሁለተኛ ቢመለስም አይሆንሽም። ተጠንቀቂ
@@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ ትክክል ነሽ ተነቃቅተናል ሁለተኛማ እሞታታለሁ እንጂ አልመለስለትም
እንኮንም በቀላሉ አወጣሺ የያሺውን አራግፎነበር አውጥቶየሚጥልሺ በፍቅርቢሆንኑሮ ያንድቀን መቀበሉአያሳስበውም
@@Eman-nb1ov እኮ ደርሶ መጣለሁ ስለዉ ጉድ አደረገኝ😭
Anchis ehi tefashi
አድሱአመት ከስው ኩሺና ገልግሎ ለሀገራችን ያብቃን የስደት ወገኖቸ
አሚን
አሜን እህቴ
Amen Amen Amen
Ameen Yena Wud insallhe
አሜን አሜን አሜን
አይ ዳናይት ሰው ሁሉ እዳች አረጋ ቀዝቀዝ ያለ ቢሆን የምር ነብዩ ታድሎ አችን በማግባቱ
Haha yhe eko drana new
Nebesy dramana reality yeleyayal yehene tekus beretmetad nech le neba(le balua)🤣🤣🤣 lol am just kidding 😉😉💚💛❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ድራማ እኮ ነው
በቅንነት እንደማመር
አታውቃትም ለካ ልጅቷ የልተነቀበት ቀባጥ ነች
ዘመኖች ዛሬ ደግሞ ብሶባችሁአል ክላሲካሉን እንስማ ወይስ ድራማውን? ናፍቆት እና ሜሪ ሲያወሩ እንዴት እንስማ እያደር ተጨማለቃችሁ💀
beza Tube Thank you!! I agree with you
Kelal!
እንደማመር
Kermuuu eko ketecemlkuuu enmaaa emyalkbete kennn nw yenfkge
Please stop the music playing while they are talking. I am sure even one of the actors in the drama can compose something original. It is really becoming painful.
Thats what I'm saying. Music is louder than the talking. They have a bad editor
Legends Universe I see you have posted videos from Riverdale and Lucifer. I LOVE THEM BOTH. Just a question: what’s your relationship with these tv shows? I mean, are you a fan or are you like their partner?
That's exactly the reason I came to comment. Editor has hearing difficulty. It's been the case for the last couple of weeks.
አዲሱ አመት የስላም የድስታ ዘርኝነት እሚጠፍብት ያረገለን አሚን
@@ddiiddii5973 አሜን
የኣብይ ሚስት ኣትመችም የሚል በላይክ
ትመለስልን ቆፍጣናዋ ሳሮን
ተፌ እና ሚጣ ናፍቀዉኛል
ደሞ ድምፅ ዛሬ ይረብሻል
ልክ ነው
ምምምምምምምምምምምንንንንንንንምምምምምምምእይነፋ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን መልሤ ፈጣን ነው
ተፌና ሚጣ በሚቀጥለው እንደሚመጡ ዘሀበሻ ዘግቧል!😁😁😁😁😁😁😁
የአዲ መጨርሻ ምንም አላማርኝም ኪዙን የያዘው ልጅ ፖሊስ ወይም ለሂዊ የሚውግን ያይውን አይቀርም 😨😨እኔ ምላቹ ጋሽ ብልህው እና ሚስታቸው የታሉ ናፍቀውኛል
ለአዲ አሳልፎ ሰጣት ማለት እኮ ራሱን አጋለጠ ማለት ነው
በቅንነት እንዛመድ
ግምትሽና ግምቴ ተመሳሳይ ነው ጠብቂ አሳልፎ ሲሰጣት
@@ሊዲUA-cam-f2q አብሽሪ አውን ስስብስክራይብ አርግሻለው ውዴ😘
የአቡሽ ዉሽማ ዛሬ የለሊቱ ቢጃማ በመቀየሩ የተደሰተ እጅ ወደላይ
ግን የሳሮን ልብስ ሳይቀየር ድራማዉ ሊያልቅ ነዉ
ክክክክክ
Kkkk
በቅንነት እንደማመር
@@amnaalowais2621 😁😁😁😁
😂😂😂😂
50 ስብስክራይብ ካገኘሁ ነገ ደስ ብሎኝ ነው እምውለው የደስታየ ምጭ ሁኑልኝ ❤😥😥😥😥
Ooo
ደምሪኝ ውዴ
እሺ
ይሄድ ደስ ይበልሽ
ለደስታሽ ብየ አረኩሽ ደስታ ከሁላችንም ጓዳ ይሁን
የሳሮን ቢጃማ ና የዚች ሂዉይ የምትባል ሴትዮ ሂውማን ሄር መቼነው የሚቀየረው ቅቅቅ
🤸🏾♂️
የብርሃን ፀጉርስ ? ውይ ሲሰለች 😜
ኣቤት ኣዳነች ክፋትሽ ኣንቺማ በእውነት ጥሩ ሰው ነሽ በድራማ ግን ልክ እንደ ኣንቺ ክፉእ ሰዎች ብዙ ኣሉ ጭንቅላት ሰው እሚበጠበጡ
እህ ንገሪልኝ እማ
የዘመናት ጌታ በአዲስ አመት አዲስ ህይወትን ይስጠን ተፍቅረን እንድንኖር ይርዳን
አሜን ክፉን ያርቅልን
ባለ ማዕተቦቹ የተነገረን ከአባቶች የተላለፈውን በዘመዴ በኩል ሰምተናል። እናልቅስ በእግዚአብሔር ፍት ወድቀን አመቱን ባርክልን እንበል ለሎቹህም በምታምኑት እምነት ሆናችሁ አልቅሱ እናልቅስ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እንኳን በሠላም መጣችሁ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ትዳር ያውጣን በሠው ህይወት ገብተው የሚበጠብጡ ሠወችን ያዝልን
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሜን😍🙏
አሚን
@@kidanyoutube2469 👍😍
@@አሴ-ኘ3ጀ በቅንነት ደምሩኝ
እደኔዘመንን በጉጉት ስጠብቁ የነበራቹሁ ላይክ አርጉኝ😌😌
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@kidanyoutube2469 እሽ አንችም
አብይና አድሷ ሳሮን ምንም አልተገጣጠመ ትወናቸው እሷ ችሎታው የላትም አላሰራችውም
በጣም፣አትችልም
Awo bzu aydelechim
Techelalech, gen characterun alteredachewum. Betam rega aregechat saronen, Saron setenaded kutu nat normaly.
@@bethel4348 ካራክተር አለመረዳትኮ አለመቻል ነው ታዳ ችሎታ የሌላቸው ተዋናዏች አንድ ካራክተር ብቻ ነው የሚጫወቱት ተመልከች በማንኛውም ሰአት ያላት ስሜት አንድ አይነት ነው የአብይን ችሎታ ራሱ አፍናዋለች በቃ ለማሳደግ ይሞክራል አላስኬደችውም ትወና በየሁኔታዏች ስሜት መቀያየር ሲችል ነው
@@ኢስላምመሆንከመታደልምመመ Awo tekekel nesh. Rega bela setechawet teru nat, gen lek nesh semetochen mekeyayer kalchalech bezum tewena aybalem, essmamalehu.
ዘመን እኔ የደበረኝ የስደተኞች ፖርት ሲቀር ነው በዛ ላይ ወሳኝ ሰዎችን እያሶጣቹ የምትተኳቸው ሰዎች ምንም አይነፉም ሳሮን የመጀመሪያዋ ትሻላለች ማለቴ ሩታ በስምረትም ሆነ በመሰረት ቦታ የተተኩት አይነፉም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ሩታጋ ተቀያሪዋ ምንም አትልምነበር ይቺ እና የስምረት ተቀያሪዋ አልተመቹኝም
ይህን የመሰለ ፊልም ካልወደድክ በቃ አማርኛ ፊልም እትይ እነሱ ደክመው በነፃ ለምታየው ስንት ድካም ብር ነው ሚያፈሱበት አይ የኛ ህዝብ ማመስገን አያቅም
አብይ ቻለው እንግዲ ሞሮን ግን የትወና ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም👌
አይ አብራር አብዱ እድሚና ጢና ያድልህ ታላቅ ችሎታ አለህ ብደንብ ነው የምተውነው ምንም እንከን አይወጣለትም
ድንገት ቆሜ ሳለው በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኳ የሚወደድ
ቤታችን ቪላ ነው መኪናችን ፀዴ
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
አባቴ ከች አለ እህያ እየነዳ
ቀዳዳ ,የቀረውን ሰብስክራይብ ስታረጉ
ከዚህ ያም በእልሜ ነው አልካት😂😂
ዘመኖች ቀንና ሳት አስተካክሉ
2013 ስትፈልጉ ትለቅ አላቹ ሳትፈልጉ ትተውት አላቹ
😂😂😂😂😂
Muzicawe beza endeat ensemachu.
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዘመኖች በዚህ አመት ኮረና የሚጠፋበት ስደተኞች በሰላም ወደ ሀገራችን የምንገባበት እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላሟ ተመልሶ ወደነበረችበት እንዲትሆን በፍቅር በሰላም በአንድነት የምንንርበት አድርግልን ችግር ድህነት ከሀገሬ ላይ የሚጠፋበት ዘመን አድርግልን
አምላኬ ሆይ ላዘኑ መጽናናትን
ለተቸገሩ ማግኘትን ለታመሙ ምህረትን አድርግልን
በመሽሻ ሞት በጣም ደስ ይላል በርቱ !!!!!!!!!!! ....በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ UA-cam channale ቤተሰብ ይሁኑ::.,..:
መሼ ጨርሶ ይማርህ
Arif new ! Bertu! Gin Ebakachuh zemenoch zefenun kenes adergut. Andande miyawerut aysemam !
ኧረረረረረ Soundtrack ጆራችን ደማ ሁሁሁሁሁሁ 20:00----21:26
😂 😂 lol
ባይዘዌይ ትልቁ ችግራቸው ይሄ ነው። ለኮሜንት ምናምን መስሚያቸው ጥጥ ነው።
@@meleketmedia-5596 ሰብ ግጪኝ
ዘመኖቼ በያላቹበት ሰላማችው ይበዛ አሪፍ ደራማ ነው ውይ ሜሪዪ በጣም አሳዘነችኝ 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💋💋💋💋
ሳሮንን ተክታ ምትሰራው ልጅ በጣም ደስ ትላለች
Solomon bogale ye ewenet betam yemetewen bekat alew egzabehair edemyna tena yesetek ma brother 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 thanks ya all appreciate your great job 🙏🙏🙏🙏
የምወዳቹ እንኳን ደና መጣቹልን በያለንበት ቅድስት አርሴማ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን👐💚💛❤
Amen
ዋው እንኩዋን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባገርም ከሀገር ውጭ ያላችሁ እንደየት ነችሁ አድስ አመት የሰላም የፍቅር ያሰባችሁት ሁሉ የምሳካበት አመት ያድርግላችሁ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@kidanyoutube2469 አብሽር ማማየ ምን ችግር አለው አይከፈልበት አመሰግናለሁ ቤተሰብ እድሆን ስለጋብሽ
ፀጊየ የኔ ልዩ አሜን ያችም ሰላም ይብዛልን
የኢትዮጵያ ሁኔታ ተስፋ ያስቆርጣል ለምን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ማለት ጀምሪያለው የዛሬው የመተከል ጭፍጨፋ ስስማ ያ ረቢ እባክህን ሰላሙን ኣምጣልን
ተመስገን እመብርሃን ባላቹበት ትጠብቃላችሁ🙏 “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
አሜንአሜን አሜን
Why is the background music so loud?? Can’t hear what they are saying
ውይይይይ የዳናይት እርጋታ እዴት ደስ ይላል ።አይ እዳነች የተኮል ጥግ እየደረሽ ነው አረ አንድ ቀን እንኳን ደግ ሳትሰሪ ድራማው ሊያልቅ ነው ምንም ተንኮለኛ ብትሆኝ አንድ ቀን እንኳን ደግ መስራት ነበረብሽ።አብይ አይዞኝ ነገሬች በችኮላ ከማድረግ ይልቅ ረጋ ብለን ማየቱ ውጤታማ ያደርገናል።አረ በሳሮን ቦታ የምትሰራዋ ተዋናይት ከፎጣ በስተቀር ሌላ ልብስ የላትም ሆሆሆሆ በዚህ ልብስ 3 ክፍል ሰራችበት እኮ እርጉዞችን አታስወቅስ ትቀይር
ብር ተቀየረ አሉ ቆይ እውነት ነው
የአረብ አገር ብር በመከራ ለምጄ አሁን ያገሬ ተቀየረ
አሥር ሣንቲም እና ሥሙኒ ሣንታም እንዳይቀየር አደራ ትዝታ አለብኝ
ብዙ ትዝታ አለብኝ
የለም እኮ ሳቲም አደብርም የልም
😂
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@hamza3720 ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
😃😃Eko
አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት ሰላምን ፍቅርን ያድለን ዘረኝነት ከሃገራችን ይጥፋልን በጎበጎውን ያሰማን
The sound track is better than the drama.
😂😂😂
Savage😂
ክብሬ ነሽ ሀገሬ 😂
Hermella Solomon 😂
አቡሽዬ አሁን ድምፅህ አሪፍ ነው።ጎበዝ
ከተዘራሽ ጀምሮ ያልታረምሽ አረም አሉ ጋሽ በዱሉ። አይ አዲ ውነትም አረም
ምርጥ አባባል
በልሁ ወይስ በድሉ ሀሀሀ
@@hanannhanann9457 የፊደል ግድፈት ነው
@@Rosemary-dt9vg ሰብ ግጪኝ😥
@@hanannhanann9457 ሰብ ግጪኝ
እንደ ዘመን እምወደው ድራማ የለም በርቱ ሁላችሁንም ውድድድ
ምን አስጠላሽ በሉኝ አብይ ጥሎበኝ በሴት ልጅ ሂወት እምጫውት ወንድ አልወድም
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ወገን ለወገን ደራሽ ነው አፋር የተጎዱ ወገኖቻች ሂዳቹ እዩዋቸ በጣም የምንወዳቹ የምናከብራቹ ዘመን ላይ የምተሰሩት ካሜት የምታነብ ከሆነ እነ ሰለሞን ቦጋለ ሳምሶን ሎቹ እባካችሁ ድረሱላቹው ኡኡኡኡ ደረሱላቸው
እልልልልልል ዛሬ 28ኛ ነኝ እስኪ ላይ ግጩኝ በናታቹ ዘመኖች እዬ እኳን በሰላም መጣቹ
ዋው
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማር
I love zemen drama!! Thank you all for the hard working. 🌻🌻🌼🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾
እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ትዳረ ይሰጠን ለሌለን🤲🤲🤲
አሜን ላንችም
አሜን
Selam zemen betam arife new dermanww liyalk selhone be sesete new memalktew gen ande ande geza mehale lay megbute magbiya museka yerbashale ena bestkakle tnx
ከዘመን ዘመን ያሻግራቹ 🙏ዝምታ ወርቅ አይደለም የተሰኘው ቪዲዮኤን ተመልከትየትሉኝ በዛውም place subscribers አድርጉኝ
ዉድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰሓማችሁ ይብዛልኝ ዉዶቸ እሁድ በቀን ሀያ እምየ ኢትዮጲያ ሀገሬ ልገባ ነዉ እስኪ በዱአችሁ በፀሎታችሁ አስታዉሱኝ ምርጦች በሰላም ግቢ በሉኝ
አዳነችን ሁሌ ስኬታማ ማረግ አይከብድም ሂዊ ደግሞ ሞኝ አይነፋም 🤔
ዘመን በመለቀቁ ደሥ ብሎኛል የሀገራችን ብር መቀየር ደብሮኛል ምክያቱም ከኔጋ አብረዉ የተሠደዱ ብሮቸ አይ 300 ብሬ ቀለጡ
Yekesrale ende ense 520 birye
እንደ እንናንተ ኮይመንት መስጠት እያማረኝ ስልኬ እምቢብሎኝ በ3አመቴ ነው መኮመት የቻልኩት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ የኔ ኮማቾች
ዉይ ሰልየ ከምረ አሳዘነኝ አብየ ላተ ቃላት የለኝም ሁሌም ትችላለህ እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋረ ይስጥልኝ
ህይወት ግን ይድፋሽ ዝብሎ የሆንሽ እን ከፍ ኤአ አሁንም ትጫወትብሻለች ያስጀመርሽበትን ፍርድ ቤት ነገርሻት
😜😜😜የምሰራች ያቡሺ ፈቅርኛ ዛሬ ልብሰ ቀይራለች ባለፈው ኮሜት አጥበው አሰጥተዋት ነበር 🤣🤣🤣🤣 የማዳም ቅመሞች የማናሰቀይርው ነገር የለም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ኪኪ
እፍ እግዚሐብሔር ይመስገን የአቡሺ ፍቅረኛ ልብስ ቀየረች ከጊዜ በኀላ ደግሞ ፀጉሯን ቀይራ እምናይ ያርገን
አብይ ያሳዝናል አለመረዳዳት መጨረሻው
ከባድ ነው
ክክክክክክክ
Kkkkk
እንዛመድ
የአብራር አብዶ መሐረብ ስትዘረጋ ልዩ ናት 😂 ዘመኖች እንኳን ደሕና መጣችሑ😚 ዘመናችንን ስታሳዩን ከረማችሑ🤔 ፍጻሜው ላይ ደረሳችሑ🤗። በመዝናኛው አለም በሑላችንም ልብ ውስጥ የጻፋችሑት አሻራ ከምንም ነገር በላይ ነው😏 ። በጣም ምርጥ ተከታታይ ነቴሌቭዥን ድራማ ነው። 👍👍👍
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ተመሥገንንንንን የአቡሽ ውሽማ ልብስ ቀየረች
Kkkkk
@@fiorizeweldi kkkkkkk
አያስቅም የምሬን ነው ሙሉ ፊልሙ ባንድ ቢጃማ ጨረሠችው እኮ
ክክክ
Kkkkkm
Thank you for zemen drama haven't said that Please don't use the bar ground music it's too disturbing.
ዳናዊት ግን አብይን እምታፈቅረው ይመስለኝ ነበር የሆነ ግዜ ላይ ግን ድራማው ዝብርቅርቅ ብሏል ሆ ሳሮንና አብይ እንደቀላል ታረቁ ኡፉ አብይ ተሰቃዬህ ትዕግስት ማጣት ይሄን ነው እሚያመጣው እንዲሁም ከቤተሰብ ሚስጥርን ከመደበቅ ከመጀመርያው ለምንቀርባቸው ሰዎች እውነታውን አሳውቀን ከነማንነታችን እንዲወዱን ማድረግ አለብን ካልሆነም ይቀራል
ዳናይት ታፈቅረዋለች ግን ጨዋ እና ክብራን ምትጠብቅ ሴት ነች ፣ ስለዚህ በትዳር አልገባችም። ደሞም ስሜት በሁለት መንገድ ካልሆነ አያድግም ፍቅርዋ ታላቅ ነው፣ሰዎች እኮ እያፈቀሩ ሳያገቡት ይቀራሉ በልዩ ልዩ ምክንያት። ትዳር ወይም የፍቅር ግንኙነት በፍቅር ብቻ አይመሰረትም።
@@tsenuashna3685 በጣም አመሰግናለው እናት እውነት ነው እኔም ስለፍቅር ያለኝ አመለካከት እንዲህ ነው ማንም የወደደው ጋር አይኖርም ከስንት አንድ እንጅ ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው መኖር መተሳሰብ መረዳዳት ነው በሀዘንም በደስታም ግዜ ስለዛኛው ወገን ማሰብ ነው ልክ እንደዳናዊት ፍቅር ማለት መላፋት መሳሳም አንሶላ መጋፈፍም አይደለም እና ልክ ነህ የ ዳናዊት ካራክተር ትልቅ ትምህርት አላት የኔ ጨዋ ሴት በጣም ነው እምትመቸኝ
እንደማመር
@@asratyenatalige7115 አመሰግናለው ስለ ቀና መልስህ።
@@tsenuashna3685 በነገራችን ላይ ሴት ነኝ እኔም አመሰግናለው 👏
መልካም ሰምን ዘመኖች በጣም ነው የምትመቹኝ እስከ ቀጣይ ሰምንት በናፍቆት እጠብቃችኋለሁ።
የክላሲካሉ ድምፅ ቢቀርስ ምንም ሰምቼ አልተረዳሁም ዘመኖች
እንዴት ነው ይህን የሚያክል ትልቅ ድራማ ብቁ ኤዲተር የሌለው? የጀርባ ሙዚቃው እኮ የሰዋቹን ድምጽ በላው:: አረ ይታሰብበት!!
እኔ ግን የአዲን ኬዝ የያዘው ፖሊስ ይመስለኛል ግምቴ ነው
መጠርጠር አይከፍም
ያልጠረጠረ ተመነጠረ👌 😃😃😃
@@madinaomar3096 እኮ ክክክክክክክ
@@ወለተማርያምወይንሽት አወ አይከፋም ብዬ ነው ክክክክክ
እኮ ጠርጥር ከገንፎም አለ
ስንጥር ይባላል እኮ
ችኮና ርካሽ አሰልች ድራማ የምንወዳቸው አርቲስቶችን የጠላንበት ሞዛዛ ድራማ ዘመን ነው።
Andande bota lay music betam loud new ena conversation mesmat alchalenem distract yadergal ena esu neger bistekakel des yilegnal
Welcome zemen I was waiting for Sauron to come back in Solomon's life a long time now he's making me mad I hope reconsign reunited with his whole family again thank you for sharing God bless
It's fake😂
አንገቴን አሞኛል ወላሂ እስኪ ዱሀ አድርጉልኝ😭😭😭😭 ቡሩሽ እንኳን ማንሳት አልችልም ያሂላሂ🙏
አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግሽ እኔም አመመኝ ምን ይሆን ምክኒያቱ
አብሽሪ እህቴ አላህ አፊያ ያድርግሽ
አይዞሽ ማማዬ አለሀ አፊያሽን ይማልስልሽ ዉዴ ራስሽን ጠቢቂ
አላህ ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
ብመጀመርያ እንኳን ለእዲሱ አመት አደረስችሁ እደረስን የመጣውም አመት የስላም የደስታ ይሁንላችሁ ይሁንልን በመቀጠል እመስግናለሁ ዘና ፈታ ስለምታደርጉኝ የሳምንት ስው ይበለን።
Bagaa nagaan dhuftaan zaman dirama ilove you so much 💓💓💓
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ዘመኖች እባካቹ የሚናገሩትን እንዴት እንስማው ከኅላ የሚለቀቀው ሙዚቃ በዛ
የነአብይ ታሪክ የእቃቃ ጨዋታ መስለ: በጣም ቆንጆ ነበር በፊት ምነው ችግሩ አልገባንም. ጸሀፊው ተቀይሮ ይሆን ?
የድምፅ ጥራት በፌት አሪፍ ነበር አሁን በመሀል የምታስገቡት ክላሲካል በጣም ይረብሻ ብታጠፉት ወይም ቀነስ አርጋቹት በስሱ ቢሆን ጥሩ ነው
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝኝ
ክላሲካሉ እንጂ ምንም ድምፅ አይሰማም
ጆሯችንኮ በማዳም ጩኸት በነሱ ክላሲክ ከረብንኮ ተጋገዙብን
Zm atiyachewim echi
ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ግን በጊዜው ለምን አተቃርቡም ደስ በለችሁ ጊዜ ነው የምተቀርቡት በሰዓቱ አቅርቡልን የግሌ አስተያየት ነው ሌላው እነማሰግናለን 🙏🙏💕💕💕💕❤️❤️❤️
አይ ሌባ አለች አዲ እሷ ፅድቅ እየሰራች ይመስል 😉😉😉
አረ እኔንም እሳቀችኝ
😂😂😂😂🤣
አቡሽ ሲበላ እኮ ከሱጋ እኔም አብሬው እያኘኩ ነበር ወይ የእጀራ ናፍቆት ኡፉፉፉ
ቤተሠብ እንሁን
ክክክክክክክክክ
ሰላም ለእናንተ ይሁን እህት ወንድሞቼ እስኪ የስደትን አስከፊነት የሚያውቅ ሁሉ ይፀልይልኝ ጨንቆኛል ከስንት ነገር አልፌ አሁን አሰሪየ በኮሮና ተያዘ ህፃናት ልጆች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሉን በሱ ይብቃ እሱንም ለቤቱ ያብቃው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይቁምልሽ❤
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት
አዲሱ አመት
የኢስላም
የፍቅር የጤና
አላህ ያድርግልን
አሜንበሉው
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
የተከብራችሁ የዘመን አዘጋጆች በዲያሎግ ማሀል የምታስገቡት ሙዚቃ ድምፃቸውን ሰለሚውጠው ብታስተካክሉት መልካም ነው
ኧረ በሳሮን ቦታ የገባችው ልጅ ንግግሯ ድርቅ ያለች ደረቅ ነች ወይኔ የውነት ባሏ ፈረደበት
ይገርማል እሺ' ግን ሶስቱም የሳሮን ገፀ ባህሪ የተጫወቱት ሴቶች በጣም የሚደብሩና ደረቅ ናቸው
👎🏾👎🏾👎🏾
@@friyeamen9579 3 ደረቅ ናቸው ግን የሆነ የሚያምር ነገር አላቸው የቺ ግን ምኗም አይስብም ልክ የውነት ባሏ አስመስለችወ እኮ አብይን
የሀገሬ ልጆች እንኳን 2013 በሰላም አደረሳችሁ ዘመን welcome
አራተኛ ነኝ በአድሡ አመት ላይክ ግጩኝ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Aደምሪኝ
@@NabiyatTube በቅንነት ደምሩኝ
ዘመኖ ች እኳን ደና።መጣቹ..2013 የሰላም.ይብልጽግና ክፉ ማሰማበት ያርገው ሰላም።ላገራችን
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እባካችሁ ሙዝቃውን አቁሙት
20:29 ጀምሮ የሚናገሩት በደንብ አይሰማም
Please stop 🛑 the music please
እንደማመር
በሳሮን ቦታ የአለችው ሀሪፍ ነች በስምረት ቦታ ያለችው ግን አትመስጥም
እህ ቶም ሳራ ምን ታድርግህ የምታውቀው ነገር የላትም ስለዚህ ተፀፅታ ይቅር በሉኝ ማለቷ ስህተት የለውም አሽቃባጭ
ኡፍፍፍፍ አፋቁርፕ ይበልልሽ
what a great performance by Solomon Bogale
ነገ ልደቴ ነው በአረብ ቤት የመጨረሻው እንዲሆንልኝ ተመኙልኝ🙄
ደሞ ሁለተኛ ነኝ🙏💃💃💃😌
H P D ያኔ እህት
Abshir wude
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባረክልሽ
እንኳን ተወለድሽ ማማ
The music is too loud you cannot hear a word please next time Lower down
የአቡሽ ሚስት ግን መቼ ነው የሴት ልብስ ምትለብሽው?😋😂😂😂😂😂
ክክክክክ አይ አቡሽ አንታ ኡሌም ከሽማግሌ ነዉ ምካረታታዉ ምሲኪን
ክክክክክክክክክክክክክ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝኝ
ክክክ
@@kidanyoutube2469 እሺ ሰብስክሪፒኝ እና ልሰብስክርብሽ🤗🤗🌼
የስደት እህቶቸ በዚህ አመት ያሰብነዉ ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ኸረ የማዳምን አፍ ይዝጋልሺ በሉኝ ክርስትያኖች በፀሎት ሙስሊሞች በዱአ አስቡኝ አልቻልኳትም ያልፍን እያልኩ 5አመት ሞላኝ እፍፍፍ
አይዞሽ የኔ ውድ አንድ ቀን ያልፋል
@@እማአልቀርምጠብቂኝ እሺ አመሰግናለሁ እማ
እኔ እምለው በስደት ላይ የነበሩት የት ጠፉ????......እንደ እኔ ጥያቄ የሆነበት ካለ
ስደቱ ፐርት ተቃርጦወል
ተቋርጧል