Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤላ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው ህመም ህመማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ
አያይዞ የእኛ አበሳ መበርታት አለብህ ጀግናው እኛ በብዙ ነገር እጠብቅሀለን እግዚአብሔር በመጽናቱ ይስጥህ
ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘንህ ሃዘናችን ነው 😢😢😢😢አይዞህ
ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ ቸረጋጋ
ትክክል 😢😢😢
አይዞህ በርታልን ከባድ ሁኔታ ላይ ነህ አደራ እራስህን ጠብቅ ጊዜው ግን አሁን አልነበረም
አቤል ሲያለቅስ ማነው እንደኔ አብሮት የሚያለቅሰው 🥺🥺😢😢የኔ የዋ ሲያሳዝን 🥺🥺😔አታልቅስ የኔ መልካም ሁሉም ያልፋል❤❤
እኔ 😢😢😢
እኔ ዝብየ ትዝ ሲለኚ ሁሉ እያለቅስኩ ፈጣር ከጎኑ ይሁን😢
እኮ ተሰቃየ🥺🥺
😢😢😢😢😢😢😢
አይዞህ አቤላ ያጋጥማል በሐዘን ላይ ሐዘን ቢሆንም አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኔ የዋህ አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ ❤❤❤❤
ነበልባልእና ሚኪ ላይ የደረሰው ፈተና ይከብዳል ነገርግን አላህ የወደደውንነው የሚፈትነው አላህያጠክራቺሁ
Unatishino❤
አባትየው በዚህ ሁኔታ ያሳደገውን ልጁን መናገር አልነበረበትም አቤል ለበጎ ነው ራስህን ጠብቅ ማወቅህ ጥሩ ነው ሆኖም በርታ ምንም ማለት አይደለም አንተ ስላልቸዘጋጀህ ነው ይገጥማል ፈጽም ወደኋላ እንዳትመለስ ቀሩ ዘመንህን አስብ ብዙ ነገር ይጠብቅአል ብዙ ስራ አለብህ ስህተቱ ቀድሞ አለመንገር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን
የኔ ዉድ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤ ጠንካራ ሁን ገና ወጣት ነህ ብዙ ህይወት ይጠብቅሀል
አይዞህ ወንድሜ ሁሉንም በፀጋ ተቀበል ጠንካራ ሁን
አቤላ አይዞህ እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ይሁንና ያሉት አባተ ያሳደጉእ መንገድ ያሰመሰግናቸዋል እኛም ካንተ ጋር ነ ን በርታ ጀግና ነህ
ነቡየ የኛ አስተዋይ ወንድም አንተ በጣም ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ ህመምህ አሞናል መከፋትህም ከፍቶናል ሀዘንህ ሀዘናችን ነዉ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ጠላቶችህን እንዳታስደስት የበለጥ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብህ ምንም እንዳይሰማህ
አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ❤❤❤❤❤
አይዞህ አቤሎ አንተ አስታዋይ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ የኛ ጀግና ነህ ያጋጥማል ያለ ነገር ነው
አቤልየ አብሽር እንደዚህ የሚሆንበት አጋጣሚ ሰፊ ነው እናትህ ምንም ጥፋት የለባቸውም አብሽሪ በላት ሁላችንም ያለፍንበት ነው የኔ እናት አብሽሪ
ምንም ቢፈጠር እንዳትቀየር አይዞክ ወድማችን አንተ ማለት ጀግናችን ነክ ❤❤❤❤
አይዞህ ተረጋጋ አንተ ጀግና ነህ ይህ በአንተ ላይ የደረሰው በብዙ ሰዎች የደረሰ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አቤል አይዞህ የኛ ጀግና ጠከር በል በቃ በሂወት ዉስ ብዙ ነገር ያጋጥማል ማዘር በአዘን ዉስናቸዉ አዘን አታብዙ🙏😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ ግን ያቤል አባት ድምፅ የአቶ ሞገስ ድምፅ የመሰለዉ ስለእኛ ኑሮ ሚል የይቱብ ቻናል ምትከታተሉ ሰዎች ካላቹ በተረፈ አቤሎ ስራትህ ትግስትህ ትህትናህ ስወደዉ ደሞ እማ አባ ስትል ሲያምርብህ እኮ ደሞ በስሜ ሲጠራኝ ከፋኝ ስትል አሳዘንከኝ እኮ አይዞህ በርታ ጠካራ ሁን ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮ
😂😂😂 ene esuni biyee nabara
እኔ እራሡ የዛን ሰው ድምፅ መስሎኝ ደንግጨነበር ከትላት ጀምሮ❤
Leknh demxum ato mogsi
ሣህ እኔም ድምጻቸው ተመሣሥሎብኞል😢
ነውኮ
በቃ አንተ ምርጥ ሰው ነህ!ጠንካራ ወጣት ነህ!ሐቀኛ ልጅ!ከጎን ያሉትን ችግሮች ወዲያ ብለህ,,,የእውነት አባትህ አንድዬ ፈጣሪ ነው። ሁሌም ታማኙ ጌታ!!! በርሱ ተደገፍህ ጉዞህን ቀጥል።
ጀግናው 🔥ነበልባል ! ህመምህ ህመማችን ነው😓 በጣም ላንተ የማይገባ ብዙ ነገር ደርሶብሃል በጣምም ነው ያዘነው 😓አንዳንድ ግዜ ፈተናዋች በተደጋጋሚ ይደርሳል ግን በትግስት እንዳንተ ማለፍ መባረክ ነው !ቸሩ መድሃኒያለም ! ከአንተ ጋር ይሁን አሜን !!!
በግሩሜ መገኘት ማነው ደስ ያለው እልልልልል አቤልዬ የዮኒ መሞት አላምንም ጋዜጠኛ ግሩም ሞተ ተብሎ ባዶ ሳጥን ቀብረው ዛሬ በስንት ጊዜ ተገኘ አግተውት እና እባክህ ቶሎ ፍለጋውን አጯጡፍ
እኔ ወላሂ
በጌታ በሆነልን😢😢😢😢
ወንድሜ አንተ ጠንከረ ጀግና ትልቅ ሰው ነህ አንድ ነገር ስፈጠር ደጋግሞ ነው ችግር ምፈጠረው ስለዚህ ጠንከረ ሆናህ ለይህ እፈልገለሁ ክፉ በምያመጠ ሀሰብ እንደትሄድ ለክፉ እጅ እንደትሰጥ እሺ ጀግና💪💪💪በሀዘንህ አዝናናል😢💔አይዞህ የልፋል ጀግና ጠንከረ ነህ
አቤላ አይዞህ ምንም ማለት አይደለም ነገር ሁሉ ለበጓ ነው እንኳንም በህይወት እያሉ እውነቱን አወክ እግዚአብሔር ብቻ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ጠንካራ ሁን ችግሮች ሁሉ አጠንክረው ያወጡሃል
የኔ ትእግስተኛ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ አይዞክ ጠንከር በል እራስህን አረጋግ !!!!!
አቤልዬ አላህ ከአንተ ይሁን ስወድህ አላህ የሰላም ያርግልህ አብሽር አላህ አለ☝☝☝አንተ ማለት ጀግናችን ነህ💪💪💪💪💪👍👍👍
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ጠንካራና ጀግና ነህ አይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል ❤😢
አቤል በርታ ቢከብድም ምንም አይደለም አሁንም አባትህ ነዉ አሳድጎሃል።አሁንም ከዛኛዉ የበለጠ አባትህ አሄ ነዉ የሚል ሀሳብ ኣለኝ።
አይዞህ አቤልይ የአንተ ጭንቃትና ሃዘን የሁላችንም ነዉ የኔጀግና የኔቆንጆ አንበሣችን የልጅ አዋቅ አንተእኮ ጎበዝ ጠንካራ አሥተዋይ ልጅ ነህ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል ፈጣር ፀያፅናናህ የኔመልካም ጠንከር በል ፈጣር ከታ ጋር ነዉ የምይጥል የማይካዳ የማይቀያየር የማይለዋወጥ ❤❤❤❤😭😭😭
እናታችን በዚህ ሰዓት ምንም ልባሉ ምንም ወቀሳ ልነሳባቸው አይገባቸውም የለባቸው ሐዘን ስብራት ይበቃቸዋል ደግሞ አንተን የመስለ ልጅ ነው የፈጠሩ ስህተት የምባል የለም እግዚአብሔር ለሁሉም ትክክል ነው አና ዞን አቤላ ወንድማችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን መስራት አልችልም ምናምን አይሰራም ስንት የተቸገረ በየቤቱ የምጠብቅህ አለና በርታ በል
አቤላ ወድንሜ አይዞክ ሁሉ.ነገር ለበጎ ይሆነል ራስህን አጠክረ ስለ ሁሉ ነገር እግዝአብሄር ያቃል በረታ
አቤሎ ያንተ ጉዳይ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ምን ማለት እንዳለብኝ እየጠፍብኝ ነው ብቻ ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ብርታቱን ይስጥህ
አቤልየ አይዞህ ሁሉም ለኸይር ነው ቢከብድም ዱንያ እደዚህናት ትንሽ ሥቆ ብዙ መከፍትነው እና ጠንክር ለፈተናዎችህ ጠንካራ መሆን አለብህ በናትህም አትዘንባት የሠው ልጅ ሁኖ የማይሣሣት የለም
ወንድሜ አቤል እግዜአብሔር ያጽናህ አይዞህለሁሉም ነገር ጠንካራ ሁን እግዜአብሔር ካንተጋር ይሁን። ለሁሉም ነገርእራስህን ጠብቅ ።
ጀግናው ነበለባል ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን❤
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያንተ አባት ነው እሱ ይደግፍሀል በርታ ለጠላት እጅህን አትስጥ ጠባቂ አባት አለህ አሳልፎ ይሰጥሀል ጠላቶችሀን አንተ ለሰንቱ ቸግረኛ ተዋድቀሀል እና ሕዝብ ሁሉ በጣም እንወድሀለን ሐዘንህ እኛንም ጎርቶናል አይዞህ ጀግናነህ በርታ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ተባረክ ተባረክ።
ወንድሜ መልካም ዜና አሠማን የምር ሥጨነቅ ነበር የዋልኩት በሥከመጨረሻ መጣህ❤❤ነበልባልን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ🎉
አቤል እግዚአብሄር የወደደውን ነው ያደረገው አይዞህ በርታ!!!
አይዞህ ወንድማችን እውነት መራራ ጣፋጭ ናት እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው።
አንበሳችን እንዳት ከፋ አይዞህ የኔአባት አታልቅስችግር የለውም ያጋጥማል ጀግና ወጣትነህ ተረጋጋ ቆፊጠንበል አቤልየ እንደዝ አይነት ነገርበብዛት ያጋጥማል 🎉እንዳትጨነቅ በርታ አላህያጠንክርህ ጀግናችን አይዞህ❤
የኛ ብርቱ ጀግና አይዞን ሁሉም ያልፋል አቤል ሁሊም ከጎንህ ነን እሺ ጠክር
አይዞ ወድማችን እንደዚአይነት ነገር ይፈጠራል በርታ ❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጓ ነው
አቤልየ አይዞህ በዚህ ሁኔታ እያለህ ሊነገርህ አይገባም ነበር አይዞህ በርታ ሰውየው ግን ጨካኝ ሰው ነው ተጠንቀቅ
አቤልየ ጠንካራ ሁን
አቤላ አይዞህ ሁሌም እግዚአብሄር ምክንያት አለው። በርታ እሺ እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው።
የኔ ወንድም አይዞህ ጀግና ነህ
አንደኛ ነኝ ወገኖች ከኳታር 🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦
እኔም ኳተር ነኝ የሀቢባን ስልክ የሚያውቅ ካለ
አልደሸም ወድ ኢትዮጵያ?
❤❤❤
@@SameyMohmmed አሌድኩም ትንሽ ቀናት ይቀረኛል ዉዴ
@@ዘሀራይመር-ዀ7አ እኔ አላዉቅም ዉዴ
የኔ ወንድም አይዞክ አንተ ምርጥ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አቤል በርታልን ከጎንህ ነን ስሜቱ ከባድ ነው አይዞን 😢😢
አቤልዬ አይዞህ ሁሉም ለብጎ ነው ለሁሌም እግዚአብሔር ምክንያት አለው አንተ በረታ እሺ እውነትን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነው።
አቤል አሳዘንከኝ ነገሮች ሁሉ ተደራረቡብህ በሀዘንላይ ሀዘን አላህ ፅናቱን ይስጥህ🎉🎉
አይዞክ አቤላዬ ሁሉ ምለበጎነዉ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅክ
ምን አይነት ክፉ አባት ነህ ህይወቱን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አቤላ አይዞህ ወንድሜ በርታ
አባትየው ጥፉት የለበትም ምንም ቢሆን ልጁ መቅበር ነበረበት
@ ስለሞተው ልጁ ልክ ነው ግን በአሁን ሰአት ልጄ አደለህም አይከብድም ከወንድሙ ሞት አባት መከዳት ይከብዳል
ጀግናው ወንድሜ አይዞክ። እኛ እንወድካለን ግን። የሚኪን አባት አቶ መጎስ ጋ ድምፃቸው ይመሳስላል
እሱ ነዉ ድምጹ ያስታዉቃል 😅😅😅
አዎነውበየስፍራውወልዶነውአይሹፌር
እኔ እራሡ ሞገሥ አደልወይ እያልኩነው እንዴት
ሦሥተኛዋ ሚሥትናትነውየምለው የአቤል እናት የሞገስ
አቤል አይዛህ ተስፍ አትቁረጥ ሁሉ ነገር በምክንያት ነው የሚሆነው በጭራሽ ተስፍ እንዳትቆርጥ ይህ ነገር ሊያጠንክርህ ነው ወንድማችን በርታ
የኔጌታ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ነዉ አቤልየ አንጄቴ በላህኝ አይዞክ እሽ እማምላክ ታፅናክ አይዞክ🙏🙏🙏🙏
ሰው የኔ ጌታ አይባልም ተው ግን ተው ስት ቃል እያለ የኔ ጌታ የኔ ሉዕል የምትሉት ለምን ይሆን???
አቤላየ አይዞህ አንተ ጠንካራና ጀግና ነህ ሰለዚህ ራስከን ጠብቅ ወንድም❤😘
አንተ የአለም ልጅ ነህ ውዴ እኛ ሁላችንም እንወድሀለን እባክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ ወድማችን አተ ጠንካራ ሁን በምትገባበት በምትወጣበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወይኔ ወንድሜን አይዞህ ያጋጥማል በብዙ ሰው ቤት ያለ ታሪክ ነው አባትህ ግን ባለጌ ናቸው አሳድገውህ ለዚህ አድርሰው አባትህ አይደለሁም ማለት ነውር ነው መዋለድ ቋንቋ ነው ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል ይባላልና ምንሞ አይደለም ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ ጠንካራ ጀግና ጎበዝ የስንቱን ጉድ የፈታህ ነህና በርታ
ወንድሜ አቤል አስቀድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ በመቀጠል አባትህ ቢሆኑም ባይሆኑም ብዙ ቦታ እትስጠው አሁን እራስህን ችለህ አመዛዝነህ የምትመላለስብት ወቅት እንጂ እራስን የሚጎዳ ነገር የምታስተናግድበት ወቅት አይደለም ስለዚህ አንተ እትዘናጋ እራስህን ጠብቅ
አቤላጀግናነህበርታ፣አላህይጠብቅህ፣እኖደሀለን
አቤል ወዲማችን አብሺር አተ ጀግና ነህ ሁሉንም ነገር ታልፈዋለህ የአላህ ሠላምና እዝነት አይለይህ ለጥላትህ ጀግንነህን አሣይ ጠክር በርታ
ጀግናው ነበልባል ሁሉም ለበጎ ነው !! ጠንካራ ሁን "
በርታ ኣተ ጀግና ነህ
አይዞህ አቤላህ በሀዘላይ ሀዘን ተነባበረብህ አላህ ያፅናህ ከባድ ነው ቢሆንም አተ ጠካራ ነህ ይሄንን ቀን ታልፈዋለህ በርታ እራሥህን ጠብቅ
አቤልዬ በመቤቴ አታልቅስ ሁሉም ነገር ያልፋን ለበጎ ነዉ አይዞህ ወንድማችን እግዚሐብር የወደደዉን ሰዉ ነዉ የሚፈትነዉ።እናም አተም ካሁን በኋላ እራስን ጠብቅ የኛ ጀግና
አቤል ይህ ታክ የብዙወች ትሪክ ነዉእናትህን አትቀየማቸዉ ይፈጠራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው አይዞህ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ ከባድ ነው
አይዞህ ወዲሜ መቸም እጂእዳትሠጥ አተጀግናነህ አላህካተጋርይሁን
_እኛ እንወድሃለን ውድ ወንድማችን አይዞህ ከሁሉ የሚበልጠው የማይለወዋጥ አባትህ እግዚአብሔር አለልህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢_
የኛ ጀግና አብሽር ለበጎነው አላህ እሚወደውን ሰው ይፈትናል
አባትየው በአሁን ሰአት ማለት አልነበረበትም ብቻ የሆነው ሆኗል አቤላ አይዞክ በርታ ያጋጥማል ስላልወጣ እጂ በየቤቱ አለ እራስክን ጠብቅ አተ ከመቼውም በላይ ብቻክን አትቀሳቀስ ሰውም አትመን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወላጅ አባት መሆን አይደለም ዋናው ነገር ማሳደግ ነው ብዙዎቻችን በሴት እጅ ነው ያደግነው አጋጣሚ በዚህ ሰዓት መንገሩን ባልደግፈው እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ነበልባል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የመናከብር ወንድማችን
አቤል በርታ ።ምስክር ሲመቱት ይጠብቃል።አይዞህ በርታ❤😢
ሚስማር
አቤሎ እደዚህ አይነት ነገሮች ይከሰታሎ ግን ደግሞ በዚህ ሁኔታ አሳዳጊህ (አባትህ) መናገር አልነበረበትም እና ለመረጋጋት ሞክር አብዘሽር ወድምዓለሜ🙏
የኛ ጀግና.አብሺር የኔወዲም.በርታ..ለጥላት.በርአትክፈት💪💪💪💪💪
አይዞህ አቤል ሁሉም ለብጎነው ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ፅናት ይህንን ❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ነው እሚፈትን ያሳደገህን አባትህን ፍቅር እዳቀንስበት እሽ ወንድሜ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድምህ ሞተ ስለተባለ ብቻ አትመን ማረጋገጫ መያዝ አለብህ
አቤልዬ ጀግና ነክ መቼም ጀግናነክ አይዞን ጀግና ይፈተናል ፈተናውንም ታልፈዋለክ የኛ ጀግና እንወድካለን
አይዞህ,ነበልባልየ,ያጋጥማል,አይዞህ,በርታ,በል,ሁሉ,አባት,አለህ,የሁሉ,ወንድማችን,አታልቀስ,❤❤
የአላህ ወንድሜ እራሥህን ጠበቅ እሄ በሁሉም ላይ የመፍጠር ነዉ እናትህን ይደበቀቺ አንተ እዳትጎዳ በላ ነዉ ወንደም አብሺር እሂ ቀላል ነዉ
አቤልዬ ጀግና በርታ ሑሉ ለበጎ ነው
ነበልባልየ ህመምህ እኛንም አሞናል እባክህ በርታልን ወንድማችን
የኔ የዋህ አይዞህ አቤል አንተ የህዝብ ልጅ ነህ አብ ሽር መጠንከር አለብህ
የኔ ጀግና ወንድም እግዝብሔር ይጠብቅሕ አንተ ጠንካራና ጀግና ነሕ አይዞሕ ሑሉም ነገር ያልፍል ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
አበልዬ ብሩክ ለጅ አይዞህ ጠንከር በል ሁሉ ለበጎ ነው ይሄ የምድሩ አበት ነው የሚያልፈው ትክክለኛው አበታችን የማይለዋወጥ ቀን አይቶ የማይከዳ በላይ በሰማይ ነውና በጥንካሬህ ቀጥልበት እጅ አትስጥ
ኣይዞህ ወንድሜ ኣንተ ኣንደኛ ነህ ጀግና ነህ ሁሉም ለበጎ ነው። እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ብቻ ራስህን ጠብቅ ኣይዞህ! የሆነ ይሁን የሰነፎች ሃሳብ እንዳታስብ።
አቤላ አንተ ጠንካራ አስተዋይ ነህ ስታለቅስ አብረን አልቅሰናል አይዞህ ይሔ ታሪክ የአንተ ብቻ አይደለም የብዙ ኢትዮጺያዊ ታሪክ ነው ወንድሜ እናትህን አታሳዝን በንዴት በሽታ እንዳትወድቅ ተንከባከባት ወንድምህን አንዴ አተሀል እናት እና እህትህን ከጎን ሆነህ የወንድምህን ገዳይ ለፍርድ ማቅረብ አቤላ በርታ
ነበልባል አቤላ አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው ሚሰሰማር ሲመቱት ይጠብቃል እግዚ አብሄር አይሳሳትም አተ ጀግና ነክ በርታ ውዱ ወድሜ
አቤል ወንድማችን አይዞክ በርታልን ጠንካራ ሁን ከጎንክ ነን የአንተን ውድቀትህን ሳይሆን ስኬትህን ነው እምንመኘው
ውዲማችን ህመምህ ህመምህችን ነውበጣም ላንት የማይገባ ነገር ደርሶብሃል በጣም ነው ልባችን የቆሰለዌ ግን እግዚአብሔር የምወደውን ይፈትናል አይዝህ የማታለፋ ነገር የለም እግዚአሔር ቢርታት ይሲጥህ 🙏🙏🙏
ወድሜ አተኮ ጄግናነህ አይዛህ በርታ ሁሉም ለበጎነው ሁሉንም ታልፈዋለህ
አቤላየእኛጀግና በርታበል ሁሉምለበጎነው ❤❤❤
ጠንካራ ህን
ፈጣር ያግዝህ ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከሌላ ይሁንብህ❤
ወንድሜ ኣንተ ጀግና ነህ ብያለው ኣሁን ደግሞ ረጂም ጉዞ ይጠብቅሃል የውንድምህ እና የማንነት ጥያቄ ስለዚ መጽሃፍ ቁዱስ ምን ይላል መሰለህ ኣንተ ጎበዝ ተንስ ረጂም ጉዞ ይጠብቅሃል እና ተነስ እና ብላ ይላል ይምግብ ሳይሆን መንፈሳዊ ነገር ማላት ነውና ኣሁንም የምታደርገው የማንነት ጥያቂ መጠንቀቅ ኣለባህ ምክንያቱ እንዳምታውቀው ከሌላ ፋሚልይ ብትገናኝ ኣሰይ ብሎ የሚቀብሉህ ሊሆን ይችላል የማይቀበሉህ እና ችግር የሚፈጥሩ ሊሆኑ ይችላል እና ተጠንቀቅቅቅቅቅቅቅ ብርራስህ ገበዝ እና ኢትዮጵያ ምሉ ፋሚልይ የለህ ሰው ነህ በርታ ነኔ ወንድም ።
እዉነቱን ልገርህ አባትህ ልጀአይደለህም ማለቱና ልጁ እዳልሆንክ ማወቁ የጎዳዉ እሡን ነዉ አተን የመሰልክ ልጅ ልጀቢሆን ብለዉ የሚመኙ ብዙሠወች አሉ ስለዚህ አሡ እጅ አተአልተጎዳህም አባትህ ግን ዉሳኔ በራሡላይ ወሠነ ያሳዝናል ።
ወንድም አለም አይዞህ በሄወታችን ፈተና ሲመጣ ሊያጠነክረን ስለፈለገ ነዉ በርታ እናትም አባትም ከአባትም በላይ የሆነ ህያዉ አምላክ እግዚአብሔር እንዳለህ አስብ አቤላየ ወንድሜ❤❤❤❤እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ❤🎉
የኔ ጀግና አላህ ያግዝህ አይዞህ
አይዞህ አቤላ በርታ እግዚአብሄር ያፅናህ ለመጠንከር ሞክር 🎉🎉🎉😢😢😢😢
አቤላ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው ህመም ህመማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ
አያይዞ የእኛ አበሳ መበርታት አለብህ ጀግናው እኛ በብዙ ነገር እጠብቅሀለን እግዚአብሔር በመጽናቱ ይስጥህ
ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘንህ ሃዘናችን ነው 😢😢😢😢አይዞህ
ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ ቸረጋጋ
ትክክል 😢😢😢
አይዞህ በርታልን ከባድ ሁኔታ ላይ ነህ አደራ እራስህን ጠብቅ ጊዜው ግን አሁን አልነበረም
አቤል ሲያለቅስ ማነው እንደኔ አብሮት የሚያለቅሰው 🥺🥺😢😢የኔ የዋ ሲያሳዝን 🥺🥺😔አታልቅስ የኔ መልካም ሁሉም ያልፋል❤❤
እኔ 😢😢😢
እኔ ዝብየ ትዝ ሲለኚ ሁሉ እያለቅስኩ ፈጣር ከጎኑ ይሁን😢
እኮ ተሰቃየ🥺🥺
😢😢😢😢😢😢😢
አይዞህ አቤላ ያጋጥማል በሐዘን ላይ ሐዘን ቢሆንም አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኔ የዋህ አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ ❤❤❤❤
ነበልባልእና ሚኪ ላይ የደረሰው ፈተና ይከብዳል ነገርግን አላህ የወደደውንነው የሚፈትነው አላህያጠክራቺሁ
Unatishino❤
አባትየው በዚህ ሁኔታ ያሳደገውን ልጁን መናገር አልነበረበትም አቤል ለበጎ ነው ራስህን ጠብቅ ማወቅህ ጥሩ ነው ሆኖም በርታ ምንም ማለት አይደለም አንተ ስላልቸዘጋጀህ ነው ይገጥማል ፈጽም ወደኋላ እንዳትመለስ ቀሩ ዘመንህን አስብ ብዙ ነገር ይጠብቅአል ብዙ ስራ አለብህ ስህተቱ ቀድሞ አለመንገር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን
የኔ ዉድ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤ ጠንካራ ሁን ገና ወጣት ነህ ብዙ ህይወት ይጠብቅሀል
አይዞህ ወንድሜ ሁሉንም በፀጋ ተቀበል ጠንካራ ሁን
አቤላ አይዞህ እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ይሁንና ያሉት አባተ ያሳደጉእ መንገድ ያሰመሰግናቸዋል እኛም ካንተ ጋር ነ ን በርታ ጀግና ነህ
ነቡየ የኛ አስተዋይ ወንድም አንተ በጣም ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ ህመምህ አሞናል መከፋትህም ከፍቶናል ሀዘንህ ሀዘናችን ነዉ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ጠላቶችህን እንዳታስደስት የበለጥ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብህ ምንም እንዳይሰማህ
አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ❤❤❤❤❤
አይዞህ አቤሎ አንተ አስታዋይ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ የኛ ጀግና ነህ ያጋጥማል ያለ ነገር ነው
አቤልየ አብሽር እንደዚህ የሚሆንበት አጋጣሚ ሰፊ ነው እናትህ ምንም ጥፋት የለባቸውም አብሽሪ በላት ሁላችንም ያለፍንበት ነው የኔ እናት አብሽሪ
ምንም ቢፈጠር እንዳትቀየር አይዞክ ወድማችን አንተ ማለት ጀግናችን ነክ ❤❤❤❤
አይዞህ ተረጋጋ አንተ ጀግና ነህ ይህ በአንተ ላይ የደረሰው በብዙ ሰዎች የደረሰ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አቤል አይዞህ የኛ ጀግና ጠከር በል በቃ በሂወት ዉስ ብዙ ነገር ያጋጥማል ማዘር በአዘን ዉስናቸዉ አዘን አታብዙ🙏😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ ግን ያቤል አባት ድምፅ የአቶ ሞገስ ድምፅ የመሰለዉ ስለእኛ ኑሮ ሚል የይቱብ ቻናል ምትከታተሉ ሰዎች ካላቹ በተረፈ አቤሎ ስራትህ ትግስትህ ትህትናህ ስወደዉ ደሞ እማ አባ ስትል ሲያምርብህ እኮ ደሞ በስሜ ሲጠራኝ ከፋኝ ስትል አሳዘንከኝ እኮ አይዞህ በርታ ጠካራ ሁን ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮ
😂😂😂 ene esuni biyee nabara
እኔ እራሡ የዛን ሰው ድምፅ መስሎኝ ደንግጨነበር ከትላት ጀምሮ❤
Leknh demxum ato mogsi
ሣህ እኔም ድምጻቸው ተመሣሥሎብኞል😢
ነውኮ
በቃ አንተ ምርጥ ሰው ነህ!
ጠንካራ ወጣት ነህ!
ሐቀኛ ልጅ!
ከጎን ያሉትን ችግሮች ወዲያ ብለህ,,,የእውነት አባትህ አንድዬ ፈጣሪ ነው። ሁሌም ታማኙ ጌታ!!! በርሱ ተደገፍህ ጉዞህን ቀጥል።
ጀግናው 🔥ነበልባል ! ህመምህ ህመማችን ነው😓 በጣም ላንተ የማይገባ ብዙ ነገር ደርሶብሃል በጣምም ነው ያዘነው 😓
አንዳንድ ግዜ ፈተናዋች በተደጋጋሚ ይደርሳል ግን በትግስት እንዳንተ ማለፍ መባረክ ነው !
ቸሩ መድሃኒያለም ! ከአንተ ጋር ይሁን አሜን !!!
በግሩሜ መገኘት ማነው ደስ ያለው እልልልልል አቤልዬ የዮኒ መሞት አላምንም ጋዜጠኛ ግሩም ሞተ ተብሎ ባዶ ሳጥን ቀብረው ዛሬ በስንት ጊዜ ተገኘ አግተውት እና እባክህ ቶሎ ፍለጋውን አጯጡፍ
እኔ ወላሂ
በጌታ በሆነልን😢😢😢😢
ወንድሜ አንተ ጠንከረ ጀግና ትልቅ ሰው ነህ አንድ ነገር ስፈጠር ደጋግሞ ነው ችግር ምፈጠረው ስለዚህ ጠንከረ ሆናህ ለይህ እፈልገለሁ ክፉ በምያመጠ ሀሰብ እንደትሄድ ለክፉ እጅ እንደትሰጥ እሺ ጀግና💪💪💪በሀዘንህ አዝናናል😢💔አይዞህ የልፋል ጀግና ጠንከረ ነህ
አቤላ አይዞህ ምንም ማለት አይደለም ነገር ሁሉ ለበጓ ነው እንኳንም በህይወት እያሉ እውነቱን አወክ እግዚአብሔር ብቻ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ጠንካራ ሁን ችግሮች ሁሉ አጠንክረው ያወጡሃል
የኔ ትእግስተኛ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ አይዞክ ጠንከር በል እራስህን አረጋግ !!!!!
አቤልዬ አላህ ከአንተ ይሁን ስወድህ አላህ የሰላም ያርግልህ አብሽር አላህ አለ☝☝☝አንተ ማለት ጀግናችን ነህ💪💪💪💪💪👍👍👍
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ጠንካራና ጀግና ነህ አይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል ❤😢
አቤል በርታ ቢከብድም ምንም አይደለም አሁንም አባትህ ነዉ አሳድጎሃል።አሁንም ከዛኛዉ የበለጠ አባትህ አሄ ነዉ የሚል ሀሳብ ኣለኝ።
አይዞህ አቤልይ የአንተ ጭንቃትና ሃዘን የሁላችንም ነዉ የኔጀግና የኔቆንጆ አንበሣችን የልጅ አዋቅ አንተእኮ ጎበዝ ጠንካራ አሥተዋይ ልጅ ነህ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል ፈጣር ፀያፅናናህ የኔመልካም ጠንከር በል ፈጣር ከታ ጋር ነዉ የምይጥል የማይካዳ የማይቀያየር የማይለዋወጥ ❤❤❤❤😭😭😭
እናታችን በዚህ ሰዓት ምንም ልባሉ ምንም ወቀሳ ልነሳባቸው አይገባቸውም የለባቸው ሐዘን ስብራት ይበቃቸዋል ደግሞ አንተን የመስለ ልጅ ነው የፈጠሩ ስህተት የምባል የለም እግዚአብሔር ለሁሉም ትክክል ነው አና ዞን አቤላ ወንድማችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን መስራት አልችልም ምናምን አይሰራም ስንት የተቸገረ በየቤቱ የምጠብቅህ አለና በርታ በል
አቤላ ወድንሜ አይዞክ ሁሉ.ነገር ለበጎ ይሆነል ራስህን አጠክረ ስለ ሁሉ ነገር እግዝአብሄር ያቃል በረታ
አቤሎ ያንተ ጉዳይ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ምን ማለት እንዳለብኝ እየጠፍብኝ ነው ብቻ ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ብርታቱን ይስጥህ
አቤልየ አይዞህ ሁሉም ለኸይር ነው ቢከብድም ዱንያ እደዚህናት ትንሽ ሥቆ ብዙ መከፍትነው እና ጠንክር ለፈተናዎችህ ጠንካራ መሆን አለብህ በናትህም አትዘንባት የሠው ልጅ ሁኖ የማይሣሣት የለም
ወንድሜ አቤል እግዜአብሔር ያጽናህ አይዞህለሁሉም ነገር ጠንካራ ሁን እግዜአብሔር ካንተጋር ይሁን። ለሁሉም ነገርእራስህን ጠብቅ ።
ጀግናው ነበለባል ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን❤
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያንተ አባት ነው እሱ ይደግፍሀል በርታ ለጠላት እጅህን አትስጥ ጠባቂ አባት አለህ አሳልፎ ይሰጥሀል ጠላቶችሀን አንተ ለሰንቱ ቸግረኛ ተዋድቀሀል እና ሕዝብ ሁሉ በጣም እንወድሀለን ሐዘንህ እኛንም ጎርቶናል አይዞህ ጀግናነህ በርታ
ጌታ እየሱስ ይርዳህ ተባረክ ተባረክ።
ወንድሜ መልካም ዜና አሠማን የምር ሥጨነቅ ነበር የዋልኩት በሥከመጨረሻ መጣህ❤❤ነበልባልን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ🎉
አቤል እግዚአብሄር የወደደውን ነው ያደረገው አይዞህ በርታ!!!
አይዞህ ወንድማችን እውነት መራራ ጣፋጭ ናት እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው።
አንበሳችን እንዳት ከፋ አይዞህ የኔአባት አታልቅስ
ችግር የለውም ያጋጥማል ጀግና ወጣትነህ ተረጋጋ ቆፊጠንበል አቤልየ እንደዝ አይነት ነገር
በብዛት ያጋጥማል 🎉እንዳትጨነቅ በርታ አላህያጠንክርህ ጀግናችን አይዞህ❤
የኛ ብርቱ ጀግና አይዞን ሁሉም ያልፋል አቤል ሁሊም ከጎንህ ነን እሺ ጠክር
አይዞ ወድማችን እንደዚአይነት ነገር ይፈጠራል በርታ ❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጓ ነው
አቤልየ አይዞህ በዚህ ሁኔታ እያለህ ሊነገርህ አይገባም ነበር አይዞህ በርታ ሰውየው ግን ጨካኝ ሰው ነው ተጠንቀቅ
አቤልየ ጠንካራ ሁን
አቤላ አይዞህ ሁሌም እግዚአብሄር ምክንያት አለው። በርታ እሺ እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው።
የኔ ወንድም አይዞህ ጀግና ነህ
አንደኛ ነኝ ወገኖች ከኳታር 🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦
እኔም ኳተር ነኝ የሀቢባን ስልክ የሚያውቅ ካለ
አልደሸም ወድ ኢትዮጵያ?
❤❤❤
@@SameyMohmmed አሌድኩም ትንሽ ቀናት ይቀረኛል ዉዴ
@@ዘሀራይመር-ዀ7አ እኔ አላዉቅም ዉዴ
የኔ ወንድም አይዞክ አንተ ምርጥ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አቤል በርታልን ከጎንህ ነን ስሜቱ ከባድ ነው አይዞን 😢😢
አቤልዬ አይዞህ ሁሉም ለብጎ ነው ለሁሌም እግዚአብሔር ምክንያት አለው አንተ በረታ እሺ እውነትን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነው።
አቤል አሳዘንከኝ ነገሮች ሁሉ ተደራረቡብህ በሀዘንላይ ሀዘን አላህ ፅናቱን ይስጥህ🎉🎉
አይዞክ አቤላዬ ሁሉ ምለበጎነዉ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅክ
ምን አይነት ክፉ አባት ነህ ህይወቱን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አቤላ አይዞህ ወንድሜ በርታ
አባትየው ጥፉት የለበትም ምንም ቢሆን ልጁ መቅበር ነበረበት
@ ስለሞተው ልጁ ልክ ነው ግን በአሁን ሰአት ልጄ አደለህም አይከብድም ከወንድሙ ሞት አባት መከዳት ይከብዳል
ጀግናው ወንድሜ አይዞክ። እኛ እንወድካለን ግን። የሚኪን አባት አቶ መጎስ ጋ ድምፃቸው ይመሳስላል
እሱ ነዉ ድምጹ ያስታዉቃል 😅😅😅
አዎነውበየስፍራውወልዶነውአይሹፌር
እኔ እራሡ ሞገሥ አደልወይ እያልኩነው እንዴት
ሦሥተኛዋ ሚሥትናትነውየምለው የአቤል እናት የሞገስ
አቤል አይዛህ ተስፍ አትቁረጥ ሁሉ ነገር በምክንያት ነው የሚሆነው በጭራሽ ተስፍ እንዳትቆርጥ ይህ ነገር ሊያጠንክርህ ነው ወንድማችን በርታ
የኔጌታ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ነዉ አቤልየ አንጄቴ በላህኝ አይዞክ እሽ እማምላክ ታፅናክ አይዞክ🙏🙏🙏🙏
ሰው የኔ ጌታ አይባልም ተው ግን ተው
ስት ቃል እያለ የኔ ጌታ የኔ ሉዕል የምትሉት ለምን ይሆን???
አቤላየ አይዞህ አንተ ጠንካራና ጀግና ነህ ሰለዚህ ራስከን ጠብቅ ወንድም❤😘
አንተ የአለም ልጅ ነህ ውዴ እኛ ሁላችንም እንወድሀለን እባክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ ወድማችን አተ ጠንካራ ሁን በምትገባበት በምትወጣበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወይኔ ወንድሜን አይዞህ ያጋጥማል በብዙ ሰው ቤት ያለ ታሪክ ነው አባትህ ግን ባለጌ ናቸው አሳድገውህ ለዚህ አድርሰው አባትህ አይደለሁም ማለት ነውር ነው መዋለድ ቋንቋ ነው ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል ይባላልና ምንሞ አይደለም ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንተ ጠንካራ ጀግና ጎበዝ የስንቱን ጉድ የፈታህ ነህና በርታ
ወንድሜ አቤል አስቀድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ በመቀጠል አባትህ ቢሆኑም ባይሆኑም ብዙ ቦታ እትስጠው አሁን እራስህን ችለህ አመዛዝነህ የምትመላለስብት ወቅት እንጂ እራስን የሚጎዳ ነገር የምታስተናግድበት ወቅት አይደለም ስለዚህ አንተ እትዘናጋ እራስህን ጠብቅ
አቤላጀግናነህበርታ፣አላህይጠብቅህ፣እኖደሀለን
አቤል ወዲማችን አብሺር አተ ጀግና ነህ ሁሉንም ነገር ታልፈዋለህ የአላህ ሠላምና እዝነት አይለይህ ለጥላትህ ጀግንነህን አሣይ ጠክር በርታ
ጀግናው ነበልባል ሁሉም ለበጎ ነው !! ጠንካራ ሁን "
በርታ ኣተ ጀግና ነህ
አይዞህ አቤላህ በሀዘላይ ሀዘን ተነባበረብህ አላህ ያፅናህ ከባድ ነው ቢሆንም አተ ጠካራ ነህ ይሄንን ቀን ታልፈዋለህ በርታ እራሥህን ጠብቅ
አቤልዬ በመቤቴ አታልቅስ ሁሉም ነገር ያልፋን ለበጎ ነዉ አይዞህ ወንድማችን እግዚሐብር የወደደዉን ሰዉ ነዉ የሚፈትነዉ።እናም አተም ካሁን በኋላ እራስን ጠብቅ የኛ ጀግና
አቤል ይህ ታክ የብዙወች ትሪክ ነዉ
እናትህን አትቀየማቸዉ ይፈጠራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉