አፍላ ፍቅር 98 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema

    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ፍሬህይወትበላይ
    @ፍሬህይወትበላይ 4 години тому +312

    ስአት ይከበር የምትሉ 😊

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 4 години тому +347

    ስሙኝ እማ እናት ለዘላለም ትኑር ጉሉ አሜን(3)🤲🙏😥

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 4 години тому +198

    ያሬድ ለቤዛ ፍቅሩን ይግለፅላት የምትሉ👍❤❤

  • @IyfdFui-ss1ig
    @IyfdFui-ss1ig 4 години тому +249

    ፋትህ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወዲሞቻቺን 😭😭😭😭😭😭

    • @ياثتثتثت
      @ياثتثتثت 4 години тому +1

      ፈትህወላ

    • @FaF-uj5bj
      @FaF-uj5bj 3 години тому

      ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Asaih222
      @Asaih222 2 години тому

      ፍትሕ✋✋✋

    • @عبدو-ظ3ه1ش
      @عبدو-ظ3ه1ش Годину тому

      ፍትህ ለወድሞቻችን

    • @amaamm-k2r
      @amaamm-k2r 56 хвилин тому +1

      ኢወላ,ፍትህ

  • @AsqualBrhane
    @AsqualBrhane 4 години тому +103

    🥂ችርስ ከኣንድ እስከ ዘጠና ስምንት ባለማሳለፍ ላየነው👍🥀 የምር ይሄ ድራማ እኮ ሱሴ ነው😂❤👍💞💞

  • @FatumaAhmed-sh6mu
    @FatumaAhmed-sh6mu 4 години тому +245

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 години тому +524

    ረመደን በመድረሱ መነው እንዳኔ ደስ የለው ብቻ 👍🥰

    • @Zulfa-fk7dv
      @Zulfa-fk7dv 4 години тому +6

      ኢኔ አለሀ በሰለም ያድሪስን

    • @sawa8227
      @sawa8227 4 години тому +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @halweyahalweya
      @halweyahalweya 4 години тому +3

      እኔ❤❤❤ አለህ በሰለም የድርሰን

    • @الحمدالله-ق9ه8ظ
      @الحمدالله-ق9ه8ظ 4 години тому +11

      እኔ አልሀምዱሊላህ ደርሰው ፁመው ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን🎉🎉

    • @bayda-nr7ss
      @bayda-nr7ss 4 години тому +1

      👍 👌 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f 4 години тому +243

    እንደኔ አባቱን የሚወድ ሁሌም በደስታ ያኑርላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretbololo1616
    @meseretbololo1616 4 години тому +56

    ስሙኝማ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አሜን(3) በሉ

  • @AlexanderBariso-le6ez
    @AlexanderBariso-le6ez 4 години тому +166

    ስሙኝማ እናታችሁ ሽህ አመት ትኑርላችው❤❤ 👍

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 4 години тому +97

    ቀስቴ የኔ ጀግና ያሬዶን አንቦቀቦቀው እኮ😂😂😂😂😂

    • @ErbikaDigafu
      @ErbikaDigafu 3 години тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @MebrtaBirhan
      @MebrtaBirhan 27 хвилин тому

      አሰቀዘንዉ እንጂ አይቀሰቴ ❤❤❤

  • @ZaraSeid-v6r
    @ZaraSeid-v6r 4 години тому +70

    አልሃምዱሊላህ ያ ኡመተ ሙሀመድ S A W እረመዳን ደረሰ ጾማቸዉን ጹመዉ ከሚቀበሉት ያርገን አሚን ያረቢ ❤❤❤

    • @MebrtaBirhan
      @MebrtaBirhan 4 години тому

      አሜንን❤❤❤

    • @AbarYusufi
      @AbarYusufi 4 години тому +1

      ልክ ነሽ ዘህረ አምን አለህ በሰለም የድርሰን

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 4 години тому

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም አሚን ያረብ❤❤❤

    • @Hdksbe
      @Hdksbe 4 години тому

      Aminn🤲

    • @SeadaAbdu-nb8jk
      @SeadaAbdu-nb8jk 4 години тому

      አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 3 години тому +23

    አቡሻ ቀስቴ ቦቼ ሚኪ ዋው ይመቻችሁ የምር ያራዲዬ ልጆች 🥰😂

  • @AshraqAshraq-pk7pw
    @AshraqAshraq-pk7pw 4 години тому +134

    ጌታን አደኘ ነኝ እየያቹ ምታሊፉ አጀቹ ይቆረጥ😢😢

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 4 години тому +1

      ሆ😂😂❤

    • @mametomeri
      @mametomeri 4 години тому

      ክክክክክክ

    • @AlemituFikire
      @AlemituFikire 4 години тому

      😂

    • @Badh7Alii7
      @Badh7Alii7 4 години тому

      በዳሁሽ

    • @Soryen-tc5ov
      @Soryen-tc5ov 4 години тому +1

      በስማም ምጉድ ነው እርግማን😢😢😢😢😊😊😊😂😂😂

  • @ValentKozo-jl4ug
    @ValentKozo-jl4ug 39 хвилин тому +5

    የአለህ ሆይ ረመደንን በሰለም አድርሰን ደርሶም ከምጾሙት ጾመውም ከምጠቀሙት የድርገን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimamohamed-lu6qx
    @halimamohamed-lu6qx 3 години тому +43

    የቦቸራ ፍቅር አገላለፅ😢 እዉነት አስለቀሰኝ😢

  • @SikoSilo-dd7zk
    @SikoSilo-dd7zk 3 години тому +42

    ስሙኝ እማ ጥሩ እንጀራ ይስጠን 😢🙏🙏

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 4 години тому +41

    መጨረሻ ግን ሄርሜላ ተብየዋ ቦቸራን እደምትወደው ተስፋ አለኝ 😂😂😂

  • @jonyjo5697
    @jonyjo5697 4 години тому +16

    በዚ እድሜ የሚጫወቱት ገፀ ባህሪ ከምንም በላይ ሳላደንቅ አላላፍም በአጠቃላይ 🔥🔥🔥🙏🙏 ትመቹኛላችሁ አፍላ ፍቅሮች

  • @ZulfaKedir-z5c
    @ZulfaKedir-z5c 3 години тому +29

    ዛሬ ጁማአ ነዉ ሠለዋት አብዙ ሰለላሁ አልሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤

    • @HusnaMuhamed-fy8pq
      @HusnaMuhamed-fy8pq 3 години тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @BsgsgBsbs
      @BsgsgBsbs 2 години тому +1

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 3 години тому +32

    ይህንን የምታነቡ ሁላ ሰላማችሁ ይበዛ ፈጣሪ ወቶ ከመቀረተ ይጠበቀን❤❤❤

  • @MamSeid-x9c
    @MamSeid-x9c 4 години тому +147

    ፀጋ ትዋረድ የሚል በላይክ 👍👍👍👍👍👍ይግጨኝ

    • @Badh7Alii7
      @Badh7Alii7 4 години тому

      ልብዳሽ

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 3 години тому

      ​@@Badh7Alii7ቱ

    • @DanDan-bf1bo
      @DanDan-bf1bo 3 години тому +1

      ጸጋ ባትኖር ፊልሙ ያልቅ ነበር ተዋት 😂😂😂😂

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n Годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @misganatamesgan
      @misganatamesgan 17 хвилин тому

      Bane bota hona baxife mitati😅😅😅😅

  • @Almemehs
    @Almemehs 4 години тому +19

    ዋውውውው ተለቀቀ እዴ ስጠብቃችሁ ነበር በጣም የምወደው ድራማ ❤❤❤❤❤❤

  • @ShaimlaShaimla
    @ShaimlaShaimla 4 години тому +30

    የሚኪነ የቡሸ ጭቅጭቅ እንደኔ ሚወደዉ❤❤

    • @tewodrostsige1570
      @tewodrostsige1570 4 години тому

      ጓደኛዬ ክፍል 2 ua-cam.com/video/g56F2ocZLpo/v-deo.html

  • @Yaredtariku97
    @Yaredtariku97 4 години тому +37

    ከፍቶኛል 😢 Like በማድረግ ከጎን ነን በሉኝ ❤

  • @ራያራዩማTube-o8h
    @ራያራዩማTube-o8h 3 години тому +37

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሠው ደስታ እሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ😊👏

  • @ShaimlaShaimla
    @ShaimlaShaimla 4 години тому +25

    ፈጠሪ የማታ ርዝቅ ይስጠቹ አሚን በሉ

  • @Blagi-nd3ds
    @Blagi-nd3ds 3 години тому +20

    ቄሰታ የኔ ጠበለል ያሬዶን እደሱ አድረግህ እርር አድርግልኝ አልገባውም እደሴት ሁሌ ጭቅጭቅ 😂😮

  • @YohannaY-g3q
    @YohannaY-g3q 3 години тому +17

    ስሙኝ እማ እናት ለዘላለም ትኑር የምትሉ ላይክ አድርጉልኝ በ እግዛአብሄር

    • @RamaKh-k1r
      @RamaKh-k1r 3 години тому

      አሚንንንን

  • @Samira-vn9lj
    @Samira-vn9lj 2 години тому +6

    ያኡመተል ኢሥላም ሰሉ አለ ነቢይ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤🎉🎉🎉

  • @Yabibal_Tube
    @Yabibal_Tube 4 години тому +38

    ከዚ ፊልም እንዴ እኔ ብዙ ነገር የተማረ👍

    • @bertukantegaye5874
      @bertukantegaye5874 2 години тому

      Yes 💯💯💯

    • @AbenezerDemissie
      @AbenezerDemissie Годину тому

      ምን ፍቅር ነው ምትማረው እኔ እረሱ ፍቅር ተምሬ ተሰቀይቼ ወጠው

  • @Smera-i6n
    @Smera-i6n 3 години тому +18

    ሀረግን ጨርሶ የመጠ እጅ ወደለይ✋✋😂😂

  • @temesgenalemseged9940
    @temesgenalemseged9940 4 години тому +16

    የቤዛ እና የ ያሬድ ይብቃ የምትሉ

  • @MintamirMintamir
    @MintamirMintamir 4 години тому +41

    ጉይስ እስኪ ዛሬ እንኩዋን ላይክ አርጉኝ 😢😢😢😢

  • @ነኝየፍቅርህምርኮኛ
    @ነኝየፍቅርህምርኮኛ 4 години тому +18

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከጭቅ ከሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እናም የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤

  • @Blagi-nd3ds
    @Blagi-nd3ds 3 години тому +12

    አብይ ጾም በመድረሱ ደስስስስስስ ያለው ብቻ ✝️ ❤❤❤

  • @TsineMan
    @TsineMan 4 години тому +42

    ቆይ ቆይ እንደ እኔ እሄ ድራማ የምመቸው
    ኢስት በላይክ❤❤❤😊😊

  • @هبنبنبنبتي
    @هبنبنبنبتي 2 години тому +11

    አቡሻ ከፀጋ ጋር እያወራ ድገት እሚሳደበው ነገር😂😂😂❤

    • @DkncgFjvfh
      @DkncgFjvfh 34 хвилини тому

      በጣም የምር😂😂😂😂

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 23 хвилини тому

      ይገርማል እኩ😂😂😂

  • @YenenehmeleseYeneneh
    @YenenehmeleseYeneneh Годину тому +3

    በናታቹ የኔ ፊዮሪ ፓርት ቀንሱ !! የቀረው በጣም አሪፍ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @molu305
      @molu305 53 хвилини тому

      በተለይ ያቺ ወስፌ እስካሁን እያሳለፍኩ ነው እማዬው

  • @EebbaaAbbabee-y2m
    @EebbaaAbbabee-y2m 4 години тому +43

    Akka Koo oromoo tatte namni dirama kana ilaltuf jaallatuu like godhime❤

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 4 години тому +26

    የስደት እህቶቸ በሰላም ላገራችን ያበቃን❤ አሜን

  • @MeseretGzechew
    @MeseretGzechew Годину тому +4

    ስሙኚማ ስደተኛች በሙሎ አቅፋት ሳይመታን ለህገራችን ያብቃን😢🎉🎉

  • @رام-ن3ت
    @رام-ن3ت 4 години тому +29

    ረመዳን በመድረሱ ደስ ያለዉ አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙ ባርዮች ያድርገን አሚን በሉ

  • @Mulu-w5h
    @Mulu-w5h Годину тому +3

    በእውነት በጣም አሞኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @سماعيلالحبشي-ي7ض
    @سماعيلالحبشي-ي7ض 4 години тому +9

    ማነውግን እደኑ🎉🎉ዳኒ እሚያሳዝነው❤❤ባባቱ መታም ብዙነገሮችን 🎉🎉የሚሠራ

  • @SemerDa-o1n
    @SemerDa-o1n 4 години тому +36

    ቤዛ እና ያሬድ አብረው ይሁኑ የምትሉ

  • @አጥነፍ
    @አጥነፍ 3 години тому +9

    ፍቅር በፍቅር ዬሆና ድራማ ነው ቃጠዬን ነጌ እንጠብቃሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياةاثيوبيا-د5ك
    @حياةاثيوبيا-د5ك 3 години тому +7

    አቡሻ ይመችሽ አቦ ፀጋ ይች እንከፍ😂😂😂😂😂

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 4 години тому +12

    ማክሰኞ እና ሀሙስ እንደኔ የሚናፍቅ 👍

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 2 години тому +2

    እንኳን ደና መጣቹ ተወዳጆች የጸጋን መጨረሻ ማየት ፈለኩ በቃ ከከፍል 1 ጀምሬ ምንም ሳላቋርጥ አየሁት 😢💖💖

  • @AsmiYegeta
    @AsmiYegeta 4 години тому +12

    ያሬድ እና ቤዛ ፍቅራቸውን ይገለለፁ ይበቃል የምትሉ👍

    • @-zn6wm
      @-zn6wm 4 години тому +1

      አዎ እውነት በጣም አበዙት 😂😂😂😂

  • @MdHhhh-rd4di
    @MdHhhh-rd4di Годину тому +3

    እናቴቻችን ሽ አመት ይኑሩልን❤❤

  • @Getachu-b4g
    @Getachu-b4g 3 години тому +11

    ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን😢😢😢

  • @MunthaMuntha-vq9pw
    @MunthaMuntha-vq9pw 4 години тому +16

    ወላ አደኛነኝ ዛሬ እልልልልል😮😮😂😂😂😂😂😂አደኛነኝ እዳትሉ

  • @SelamSelam-v4d
    @SelamSelam-v4d 3 години тому +4

    Kesten ena chuchan endene miwed🥰👍👍👍👍

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge 4 години тому +6

    አደኛነኝ ላይክ አምሮኝነው እርጉዝነኝ😂😂😂

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 41 хвилина тому +1

    ረመዳን በመድረሱ እደኔ ደስ ያለው😊❤🎉

  • @MesiTube-d2f
    @MesiTube-d2f 2 години тому +5

    እውነትም ያሬድ እንካፍነህ የምትሉት በ👍😂😂

  • @zumri-n3w
    @zumri-n3w 3 хвилини тому

    ረመዳን በመድረሱ ደስ ያለውብቻ 👍👍

  • @DhhdhDbhdb
    @DhhdhDbhdb 2 години тому +7

    ሥሙኝማ ሙሥሊሞች ረመዳን መጣልን በሠላም ያድርሠን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ValentKozo-jl4ug
    @ValentKozo-jl4ug 41 хвилина тому

    የአለህ ሆይ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጀን ለተመመው ሁሉ አፍየን ይስጠቹ አሚን በሉ እስክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigTig-y3g
    @tigTig-y3g 4 години тому +6

    ቤተሰቦች እማክሰኞ ድረስ በሰላም በፍቅረ በጤና ቆዩልኝ ያላሰባችሁት ደስታ በቤታችሁ ይግባ🎉🎉🎉

  • @ZeynebaJemal-v6k
    @ZeynebaJemal-v6k 4 години тому +5

    በድሬማው ላይ የሚያሣዝናችሁ እንደኔ ቹቻ የሚል ኮመንት ❤❤👍👍

  • @Samson-s4q
    @Samson-s4q 2 години тому +4

    የስደት አጋር አይኑ ይጥፋ ከምር ስልችት ነው የለደኝ ሁሌ ድንገጤ😢😢😢

  • @SifanasefaDorgoma
    @SifanasefaDorgoma 13 хвилин тому

    Bedeb nw haa 👍👍👍👍👍👍

  • @SuusiMidaksa
    @SuusiMidaksa Годину тому +3

    Anii dhugaa baatuudha. Yesuus jireena bara baraati

  • @YerooMiidiyaa
    @YerooMiidiyaa 35 хвилин тому

    የሚዋደድ ሁሉ አብሮ ብኖሩ ደስ የምለዉ እስኪ በlike

  • @YanetKebede-j1c
    @YanetKebede-j1c 4 години тому +14

    አቤት አቤት በስንት ጌዜዬ አንደኛ ሆንኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 41 хвилина тому

    ረመዳን በመድረሱ እደኔ ደስ ያለው😊

  • @SsU-jz3ef
    @SsU-jz3ef Годину тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በሉእስኪ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 52 хвилини тому

    AFELAWOCHE SUOSA SEWEDACHUO EKO BESATACHUO KECHE METELOTE NEGERE ❤❤❤❤❤

  • @SaidAmin-w9p
    @SaidAmin-w9p 3 години тому +4

    ሶሲ አይዞሽልኝ የኔ ቆጆ😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @SnSn-c4s
    @SnSn-c4s 49 хвилин тому

    ፊዳካ ሀቢ ወኡሚ ያረሱረላ❤🎉

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 години тому +9

    ማነው እንደኔ አባቱን በስዴት ሁኖ ሞተልሽ የተባለ አባዬ ሁሌም ይናፍቀኛል በደቂቃዎቹም በሰከንዶቹም ውስጥ

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 3 години тому

      Abishiri😢

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 3 години тому +1

      😢😢😢😢

    • @shjking2439
      @shjking2439 Годину тому

      አብሽርልኝ አባትሽንም ጀነቱን ፈረዶስ ይወፍቀዉ

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Годину тому

      @shjking2439 አሚንን ውዴ

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Годину тому +1

      @@Dodi-q4o አሏህ ያበሽርልኝ

  • @AmalHelper
    @AmalHelper 56 хвилин тому +1

    የቦቼ አፍቃርዮች 😘😘😘😘

  • @YeewnetTilahun
    @YeewnetTilahun 4 години тому +9

    ሰሙኝማ እናታችሁ ሸህ ዓምት ትኑርላችሁ አሜን(3)🙏🙏🙏

  • @bayayebegngetu
    @bayayebegngetu 47 хвилин тому +2

    ዛሬ ያሬድ ለቤዛ ቢገልፅላት ፍቅሩን ደስ ይል ነበር ተሟዘዘ

  • @ShaimlaShaimla
    @ShaimlaShaimla 4 години тому +13

    አለህ የመተ እርዝቅ ይስጠቹ አሚን በሉ❤

  • @محمداحمد-ض5ع3ي
    @محمداحمد-ض5ع3ي 6 хвилин тому

    ኧረ አሁንስ የኒህ ሁለት ልጆች ታሪክ ያስጠላው😂😂😂😂😂

  • @MotherMedia-vd3mp
    @MotherMedia-vd3mp 3 години тому +4

    ብሃንቀውታ ዝጽበያ ድራማ ❤❤ ካብ ኤርትራ

    • @heneri_23
      @heneri_23 2 години тому

      ኣታ ኣብ ኩሉ እባ ኣለና😂

  • @IfifGg
    @IfifGg 36 хвилин тому

    ከምር የመቅዲ እና የሾምቤ ፊቅር ይመለስ እና ኣብሮ ይሁኑ😢😢

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 4 години тому +12

    ህዝቤ የዩቲቭ ዘበኛ ሆኖ ቀረ ውይ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023 2 години тому

    ቤዛና ያሬድ አረ አስጨነቃቹሁን እኮ እኛንም በቃ ያበጠው ይፈንዳ ተንፍሱት😂😂😂ቹቻና ቀስቴ ግን እንዴት ነው ሚያምሩት ኡፍ 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @KareemqAwolu
    @KareemqAwolu 4 години тому +6

    ፍትሕሕ😢😢በእሥሥቤት ለሚሠቃዩ እሕት ወንድሞቻችን በሳውዲ ለሚሠቃዩ

  • @TeybaYemer
    @TeybaYemer 3 години тому +7

    ቹቻን😂😂 ፈራሆትጅ ቀስቴን ወደድኩት ፍቅር የሆነልጅነዉ❤❤❤

    • @hgdd3533
      @hgdd3533 3 години тому

      😂😂😂😂

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 2 години тому

      እዛ ትዳፍቅሽላች ዋ 😂😂😂😂😂

    • @FFatima-i9f
      @FFatima-i9f 20 хвилин тому

      😂😂😂

  • @تاليتال-ش4ط
    @تاليتال-ش4ط 3 години тому +4

    Gachuchana keste mudi indene mimechewu😮😮😮😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSelam-v4d
    @SelamSelam-v4d 3 години тому +2

    Fiyori betam nw yamarebsh👌👌👌

  • @Yakob979
    @Yakob979 4 години тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ዛሬ የመጄራሄ ነኝ።like ግጬኝ።ተባሬኩልኝ❤❤❤

    • @tewodrostsige1570
      @tewodrostsige1570 4 години тому

      ጓደኛዬ ክፍል 2 ua-cam.com/video/g56F2ocZLpo/v-deo.html

  • @zedዜድ-m1r
    @zedዜድ-m1r 2 години тому +1

    አቡሻዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤ፀጋን አጃጅላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 3 години тому +6

    አይሶሲ መከራ መከራውን አሳልፌ ፍቅር ፍቅሩነው የማየው አላለችም መከራውንም ፍቅሩንም መጋፈጥነው😂😂😂😂😂

  • @EnduMan-ds1ki
    @EnduMan-ds1ki Годину тому +1

    Tileyalachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhdhDhdh-q8o
    @DhdhDhdh-q8o 3 години тому +10

    ማነዉ እንደኔ ቤዛ እና ያሮድን የሚወድ❤❤❤❤❤😂😂

  • @NIMRODEPHREM
    @NIMRODEPHREM 45 хвилин тому +1

    ቦቸራ የሚወዳው ላይ ያርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 2 години тому +2

    አይ ብሩክ ሱሲን በመሞረድ 😂😂😂 ደከምክ 😂😂

  • @AbenezerHenok23
    @AbenezerHenok23 Годину тому +1

    በሳምንት 3 ይሁንልን የሚል 👍

  • @HabasiKhaiya-o1h
    @HabasiKhaiya-o1h 3 години тому +6

    ደብሮኝል ሐረግ ድራማ ላይ ፂ 😢😢😅

    • @FaizaGUMata
      @FaizaGUMata Годину тому

      ፂ ምንሆነች 😢

  • @AalamAalaesaw
    @AalamAalaesaw 9 хвилин тому

    Momina mareye en abresh film mayw ng

  • @SemiraH-j6y
    @SemiraH-j6y 4 години тому +5

    ብሩኬ ሲያወራ ደስ ሲል😂😂

  • @hirirkczjibkkflcdmxg1427
    @hirirkczjibkkflcdmxg1427 2 години тому +2

    ከምእራፍ 1እሥከ 98 በጉጉትያየው ማነው❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @SenayetEyasu
    @SenayetEyasu 2 години тому +3

    Endene haregn ayto yemeta❤❤