#ሰያ_አረቢያ_መጅሊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 800

  • @Mametube
    @Mametube  3 роки тому +211

    ሰያ የአረበያ መጅሊስ ለመግዛት ለማዘዝ የምትፈልጉ ካላችሁ አድራሻው እነሆ በምትፈልጉት ድዛይን በምትፈልጉት አይነት ከለር
    አድራሻ ቤተል አደባባይ ፊትለፊት ግሎባል ባንክ ያለበት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
    ስልክ 0911753075 ወይም 0944343508

    • @fttt6220
      @fttt6220 3 роки тому +1

      ማሜ ጀማሪነኝእሥቲ ደምረኝ

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 3 роки тому +15

      ማሜ ካዘዝን ወደ ምንፈልገው ሀገር ማድረስ ይችላሉ

    • @ኢማንእናቴንናፋቂ
      @ኢማንእናቴንናፋቂ 3 роки тому +1

      ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረኩት ሰያ የጠፍሰው ማሜ ሰላሰየኸን ጀዛካላህ
      ደሴ ዙራያ ገነቴ ደረስ ታደረሰናለህ ሰያ አባትህንም ሙሉ አፋያቸውን ይመልስላቸው

    • @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
      @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ 3 роки тому +1

      ማሜ እንኳን አዴርሰህ
      ወይ ማዘዝ እፈልግ ነበር ግን አ አ ሆናችሁ

    • @nooralmasry1901
      @nooralmasry1901 3 роки тому +1

      ማሜ ሰያ አሰላሙ አሰላይኩም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    *የሰያን ዳዕዋ የናፈቃችሁ😢😢😢🙋*

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 роки тому +169

    እስኪ የሰያዉ ሀዲሶች የናፈቀዉ

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 роки тому +178

    ሰያ ማነዉ እንደኔ የናፈቀዉ

  • @ethiopiatube5694
    @ethiopiatube5694 3 роки тому +161

    ሰያ እንዳይጠፋ የምትሉ

  • @ዳሩልአኼራ
    @ዳሩልአኼራ 3 роки тому +35

    የሠያ ጣፋጭ ዳእዋወች የናፈቀችሁ 👍👍👍👈

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 роки тому +61

    ሰያ ወድሜ ጠፋህኮ እነዛ ጣፋጭ ሀድሶችህ ናፍቀውኛል

    • @fttt6220
      @fttt6220 3 роки тому

      ደምሪኝዉደ

    • @ksr9428
      @ksr9428 3 роки тому

      እንዛመድ

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 3 роки тому +41

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በቃ ሀገርቤት መግዛት ይሻላል ሰያ ደዕዋው ነፍቆናል የምትሉ ላይክ

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 3 роки тому +1

      ማሻአላህ እቃውቹ ያምራሉ አባባም አላህ ያሽራቸው ያረቢ ሀዲሶችህ ናፍቆኛል

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 3 роки тому

    አባትህንም አላህያሽራቸው
    አላህ ሙሉሀፊያቸውን ይመልስላቸው
    በሰላምበደስታ ለቤታቸወረ ያብቃቸው ኢንሻላህ
    ያረብ ያረብ አላህያሽራቸው
    ያረብ ያረብ የረህማንየረሂም አላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን በእሱውእዝነት አረህመት ፈረጃውን ነስሩንቅርብያርግልን ኢንሻላህ

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 3 роки тому +7

    ሠያ ወላሒ እነዚያ አጫጭር ጣፋጭ ዳእዋወችህ በጣም ናፍቆኛል ማነዉ እንደኔ የሠያ ዳእዋ የናፈቀዉ ኡፍፍፍፍ

  • @ze8865
    @ze8865 3 роки тому +17

    ሰያው ከዚህም በላይ ከፍ በልልን አባትህንም አላህ ያሽራቸው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 роки тому +21

    ዋጋው እስከስንት ይሸጣል ?? ኡስታዝ ሰያ አትጥፋብን ጣፋጭ የሆኑት ምክሮችህ ይናፍቁናል አትጥፋ በአላህ አባትህንም አላህ ያሽራቸው ሽርው ይምጡ ያንተንም ገባያህን አላህ ይክፈትልህ ወንድሜ

  • @ሳአድወሎየዋ
    @ሳአድወሎየዋ 3 роки тому +36

    ሰያው በተለይ እደከሚሴወች ትራስ በፍራሽ እናደሞ ለኛ ለረብ ሀገር የሚመጥን ለቤታችን ጥበት የሚመጥን በቴሌግራም ልቀቅልን የምር ያኔ ጠለባቱ ብዙ ነው የሚሆነው እሱን ለሀብታሞች ትውልን ለባለቤቶች ማለቴነው

  • @hawahawa4778
    @hawahawa4778 3 роки тому

    አሰላም አሊይኪም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱህ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሰያው ውንደሜ አባትህን አላህ አፊያውን አላህ ይመልሰለት ኢንሻአላህ ደህና ነው የሚወነወ ኢንሻአላህ በሰራህ ማሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨመርል ህ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +58

    ውድችዬ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር ረመዳን ሙባረክ✅🌺
    አላሁመ ተቀበል ሲያመና
    አላሁመ ተቀበል ሰላትና
    አላሁመ ተቀበል ዱአና
    አላሁመ ተቀበል ሩኩአና
    አላሁመ ተቀበልሲጁደና
    አላሁመ አህዱ ቀልበና
    አላሁመ እግፊርዙኑበና
    አላሁመ እህዱና
    አላሁመ ወረሀምና
    አላሁመ ወአፊና
    አላሁመ ወርዙቀና
    አላሁመ ወረፋአና
    የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ
    ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር

  • @አልሚየቱብአልሚዩቱብ

    ወላሒ በጣም ነው የሚያምረው ሳውዲ መሠለኝ ሠያው በርታ ወንድሜዋ እሻአላሕ ቤቴን ል ሰርቼ ልጨርስና እሻአላሕ ከአነተ ነው የምገዛው እሻአላሕ

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 3 роки тому

    ጀዛኩምአላህኽይር ሰያኡስታዛችን የምታስምርንን በዚሁአጋጣሚ አመሰግናለሁ

  • @tyub1310
    @tyub1310 3 роки тому

    ማሻአሏህ አይናዋጂ ሆነብኝ ቡኒዋን ግን ወድጃታለሁ ኡሥታዘ አተምረጠልኝ

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 3 роки тому

    አህለንውዶቸ መሽአላህ መሽአላህ ተባርክእርህማን አላህይጨምርላችሁ እኔምማሜ የመርጠው ከለርነው የተመቸኝ ስያየአባትህን አላህያሽርልህ አላህይጠብቃችሁ

  • @فاديةالاثيوبي
    @فاديةالاثيوبي 3 роки тому

    ሳያ ሰይካፈህ ኑርልን አባትህንም አሏህ አፊያ ያድርገቸዉ ኢንሻ አሏህ አብሺር

  • @yarebieshirehlisediribilqu9624
    @yarebieshirehlisediribilqu9624 3 роки тому

    አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ኡስታዛችን አባትህን አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አተንም ስራህን አሏህ በረካ ያድርግልህ ከስራህ ጉንለጎን ኢሻአሏህ ጣፋጭ ሙሀደራዎች ያስፈልጉናል አትራቀን መልካም ቤተሰቦችህንም አሏህ ይጠብቅልህ
    ወድማችን ማሜ ሽኩረን ጀዛኩሙሏህ ወኸይረን

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +17

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 3 роки тому

    ማሻ አላህ የምወዳቹ እንኳን አደረሳቹ እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ቀጣይ አመት ወደ ሀገር እገባለሁ በአተ እገዛለዉ ምን አሸካከመኝ ከሳኡዲ አሮጌ ለመግዛት ጨርቁ ለማሰፍት እሰከ ሀገር ሶሰት ሺ ሪያል አይበቃም ሶ በጣም ሀገር ይሻልል 3000 40ሪያል ገብቷል

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 роки тому

    ማሻአላህ ወድም ማሜም ጀዛኩምላሂ ኸይር
    ኡስታዚና ሰያ ጀዛኩምላሁ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    አህለን ኡስታዝና አባትህ ተሻላቸዉ አብሽር አላህ ሙሉ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +4

    የእዉነት ከሰያ ዳዕዋ ብዙ ትምርት ነዉ ያገኘሁት
    እናም ሰያ አላህ ባለህበት ይጠብቅልን
    ክፉህን አላህ አያሰማን
    ቢሆን ቢሆን ዳአወችህን ብቀጥልልን
    ደስ ይለናል

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    ወላሂ በጣም ምርጥ ነው ማሻአላህ ደስብሎኛል እኔ በግሌ ሰያ በርታ እኔም አዝሀለሁ በቅርቡ ሂርሳስ ከለሩ በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ያምራል

  • @የሊፊኒየከፊኒቲዩብእማዬኑ

    እሡንየማያዉቅ ማንአለብለህነዉ ምናልባት ያልተወለደ ህፃን ቢሆንእንጅ ሁሉምያዉቀዋል የማትታወቀዉአንተነህ
    አይዞህ ኡሥታዜ ሁሉንምነገር አላህ ያቅልልህ
    ፋዘርንም አላህ ሙሉ አፊያቸዉን አግኝተዉ ደሥታቸዉን የምንሠማ አላህያድርገን

  • @f5692
    @f5692 3 роки тому

    ማሻአላህ የተባረከስራ ይሁንልክ አባትክ አፍያቸዉ ተመልሶ በሰላም ይመለሱ ሰያ ስላየንክ ደስብሎናል ዳእዋክ ዉስጥን ሰርስሮ ይገባል ከዳእዋም አትራቅ

  • @nabutetube9102
    @nabutetube9102 3 роки тому

    መሸአለህ በጣም አሪፍ ነዉ ሰያ አለህ ይጨምርል አለህ የባረተክ አበትህንም አለህ አፊየቸዉን ይመልስለቸዉ በርታልን

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 3 роки тому +20

    እረ ማሜ አሳከኝ የሌለ ሰያዬ ማሻ አላህ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድማችን ሰዒድ
    ጀዘካሏህ ኸይር ወንድማችን ማሜ!
    ዝም ብዬ ላይክ አድርጌሃለሁ ግን ይሄ ለኔ አይሆንም ቤት ፉሉስ ወዘተ... ማፊ !

  • @aminh8142
    @aminh8142 3 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሲያምር እሻአላህ ወንድማችን ኡስታ አባትህን አላህ አፊያውንይመልስለት

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አህለን ሰያው & ማሜ ማሻአላህ እጅግ በጣም ምርጥ አረቢያን መጅሊስ ነው በርታ አላህ ያግዚህ አባትህንም ሙሉ አፊያውን አላህ ይመልስለት

  • @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ

    ሠያ ማሻ አላህ አለይ ያኸይ ለካ እደዚህ ፂዲት ያለ ሙያ አለህ እና ልክ እደ ዳዕዋህ
    አላህ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጂ ካተ ነው የምገዛው ኢሻ አላህ በኢዝኒላህ አዘወጀል

  • @SadaSada-ht4op
    @SadaSada-ht4op 3 роки тому

    ማሻ አላህ
    አባትህን አላህ ያሽርልህ ሰያው አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም ማሜም ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @allahisone5773
    @allahisone5773 3 роки тому

    አህለን ወዲም ሠያ በቅድሚያ አላህ አባትህን ያሺርልህ ያረብ በመቀጠል ማሻ አላህ ብያለሁ ሀሪፍ እቃ ይመሥላል ሌላው ሙሀደራህ ናፍቆናል አላህ ነገሬቶችን አመቻችቶልህ ትመጣ ዘድ ድአየ ነው

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 роки тому

    ማሻ አለህ ሰያ አለህ አበትህንም አለህ አፍየ አርጎ የስደዝተን ማሜ ጀዛክ አለሁ ከይረን አለህ ይጣብቃቹ

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሊን አህሊን ወመርሃባን ማሻ አላህ ሰያ እንኳን አላህ በሰላም መጣሃልን በጣም ጠፋብን አልህምድሊላሂ በሰላም ከሆነ ሁሉም ለኸይረ ነው አላህ ባባንም አፊያችሁን ይማልስሏችሁ አላህ የበርታ ይሰድክ

  • @ኦክትመሀመድ
    @ኦክትመሀመድ 3 роки тому

    ማሽ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አባትህ እንደት ናቸው ተሻላቸወይ ?
    የአልቡረሀን ትምህርታችን ሊቆረጠብንየሆን እዴ?

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl 3 роки тому

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል ኢሻአሏህ አባትህንም አሏህ አፊያ ያርገዉ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 роки тому +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሱብሀን አላህ አላህ አክበር
    አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ
    መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አላህ ሱብሀን ተአለ አፈያ ያድረገልህ ያርብ አንተም አላህ በለህበት ይጠብቅህ

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 роки тому +2

    ماشا الله
    ይስለም የደይክ ሰኢድ እጅህ ይባረክ ጥበበኛው በርታ በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ቤቴን ሰርቸ እገዛሀለሁ ቢኢዝኒ ረቢ አላህ ያሽርልህ አባትህንም ላ በእስ ጠሁረን ኢንሻ አላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እርስቅህን ያስፋልህ አባትህም አላህ ሙሉ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ ኢንሻአላህ

  • @semirasemira4292
    @semirasemira4292 3 роки тому +13

    ኢሻአላህ በመጀመሪያ አገራችንን ሠላም ያውርድልን

  • @መከቴመከቴብንቲኩሪኡሙኑህ

    ወአሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ማሻ አላህ 🌹🌹💌💌 ኡስታዝ👍👍 ጄዘኩም አለህ ከይረን

  • @አዚዛኡሙየህ
    @አዚዛኡሙየህ 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድሜችን ሲያ በርታ ብጣም ሀረፍነው ማሻአላህ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 3 роки тому

    ሰያ አላህ ይጠብቅህ አባየንም አላህ አፊአ ያድርጋቸው

  • @bintmuhammad1209
    @bintmuhammad1209 3 роки тому +6

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝና እካን ደህና መጣህልኝ አባትህንም አላህ ሠላም ያርግልህ አላህ ያሺራቸው ያረብብብብ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 роки тому

    ኡስታዝ ሰያ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @bintusman583
    @bintusman583 3 роки тому +1

    በጣም ጋግቻለው ለቤተሰቦቼ መግዛት እፈልጋለው አላህ ዝሩፎቼን ያቅልልኝ

  • @sofyaabdu9036
    @sofyaabdu9036 3 роки тому

    ማሻአሏህ አላህ ሱበሀነሁወተአላ አፍያቸውን ይስጣቸው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አላህ ያሽራቸው ኢንሻ አላሀ

  • @konjo711
    @konjo711 3 роки тому

    ማሻ አላህ ገና ዛሬ ደረሰኝ ሰያው አባትህን ሙሉ አፊያውን ይመልስልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድም ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @fethyafethya564
    @fethyafethya564 3 роки тому

    መጀመሪያ አባትህንአፊያቸውንአሏህይመልስላቸው
    ሲቀጥልአረቢያመጅሊስህበጣምያምራልጠንክርግን ከዳእዋውም አትራቅብን

  • @ዜድየቦርከናዋ
    @ዜድየቦርከናዋ 3 роки тому

    ጎበዝ ልጂ ማሜ ወንድሙን የረዳ አላህ ይረዳዋል አስተዋውቅለት ምርጥ የኢስላም ልጆች አላህ ያጠቃቅመን

  • @fethyafethya564
    @fethyafethya564 3 роки тому

    ኢንሸአሏህ ሰያ እነ አዛለሁ ከትንሽጊዜቡሃላ በጣምስፈልገውየነበረነው

  • @mahamaarouf9955
    @mahamaarouf9955 3 роки тому +1

    Masha.allah

  • @alquaalqua4127
    @alquaalqua4127 3 роки тому +3

    ማሻአላህማሜ ጀዛኩ አላህ ህይር ስያ ስላቀረብክን

  • @ዘይነብሙሀመድ-ዸ8የ
    @ዘይነብሙሀመድ-ዸ8የ 3 роки тому +5

    ስያ ከይቅርታ ጋ ድዋህን ቀጥልበት ብዙ ተመልካች ስላለህ ደሞ አንተ ደይቃ ስለማታበዛ አስር ደይቃ ሰተህ ለማስተላለፍ ሞክር እንደኔ የአባትህ መታመም የስራህ ጉዳይ ምክንያት ነው ብየ አላምንም ምክንያቱም ድዋ አረክ ማለት ለአባትህም ለስራህም ጥሩ ነው ለምን ብትለኝ ድዋው እራሱ ለአባትህም ለብዙ ሰው ጠቃሚ ነው ለምን ያንተ ደዋ ደይቃይት እነስ ያለች ስለሄነች እይታ አላት ብዙ ሰው ትቀይራለች እና የዝህ ሁላ ሰው አጅርህን አታባክን በርግጥ ይህን ስል ስራ አትስራ ለአባትህ አታስብ ሳይሄን እስር ደይቃ ሰተህ ድዋ ልቀቅ ሀታ እስራ ቦታ ሁነህ ትንች ድዋ አርግህ በግርብህ መልቀቅ ትችላለህ እጅ ድዋ ማቀምህ አግባብ አይደለም ይህ ሁሉ ሰው ስያ ስያ የሚልህ ስለምንወድህ ነው እጅ በርግጥ ተደምጠው የማይጠገቡ ድትደምጠው የማያልቁ ብዙ ደዋውች አሉ ብቻ እኛ አላህ ኢዳያ ይስጠን ያረብ ካነበብከው ስያ እንደህት አስተያየቴን ተቀበለኝና ተመለስ ካላነበብከው ሙሀመድ ካይህው አስተላልፍለኝ አማና አብሽሩ ለተመልካች ደሞ ብዙ ዳዋቶች አሉ እንደምታቁት እኔ አነግራችሁም ለማስታውስ ነው ተሰሚ ያጡ

  • @ሉባባነኝየረሱልናፋቂ

    መሸአላህ ሀሪፍነው በርታ አባትህንም አላህ አፍያውን ይመልስላች

  • @Rነኝየአቡጄወረያተማረ

    እስኪ የሰያ ዱአና ትምህርት እደኔ በጉጉት የሚጠብቅና የሜናፍቀው ሀቂቃ የሱን ዱአ ስሰማ አለቅሳለሁ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 3 роки тому

    ማሻአላህ ተባርካላህ በመጀመሪያ ሰያ አባትህን አላህ አፊያ ያድርጋቸው ያርብ ተሺሏቸው በሰላም ይመለሱ ሲቀጥል ምርጥ የሆነ ዳእዋህን ጊዜህን እያመቻቸህ ልቀቅልን እነዛ አጠር ምጥን ያሉ ዳእዋህ ናፍቆኛል ወንድሜዋ እናም መጂሊሱ አርቢያው ማሻአላህ ተባርካላህ ነው ሌላ የምጠይቀው ጥያቄ ከመጂሊሱ ጋር ማች የሚያደርግ ምጣፍ እድሁም መጋርጃ አለው ወይስ መጂሉሱን ብቻ የምሸጡት አብሽሩ አላህ ከናተ ጋር ይሁን ሀገራቺንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ

  • @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ
    @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ 3 роки тому +6

    እረ ናቶሎ ጣፋጭ ሀድሦችህ ናፍቆናል ወላሂ ዛሬ አሥታውሸው የት ጠፍቶነው ሥልኩየለኝም እዳልደውልለት እያልኩኝ ነበረ ደሥብሎኛል ሥላየሁት❤😘😘😘

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 3 роки тому

    ኡስዝታዛችን በጣም ነው የናፈከን

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 3 роки тому

    አህለን ሰያው አሏህ ይጠብቅህ አኺ
    ከነቡ ግን ሲያምር ማሻ አሏህ

  • @አልሚየቱብአልሚዩቱብ

    ማሻአላሕ ሰያው በርታ ወላሒ በጣም ደስ ይላል በርታ አላሕ ይርዳሕ

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 3 роки тому

    አህለን ወዶች አላህ ይጨምርልህ ሠያዉ አባትህንም አላህ ያሽራቾዉ ማሜ ሹኩረን ሥላሣቃኘሆን በጣም ደሥ ይላል

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሰያ እንኳን ደህና መጣህ ማሜ ሸኩረን 👍👍👍👈

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወሳ አህለን ሰያው&ማሜ ማሻአላህ ያምራል ብሩ ስንት ነው

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም ኡስታዝ ጀማል እና ወድም ማሜ። አረብያ መጅሊሱ በጣም ያምራል ኢሻ አላህ እገዛህ አለሁ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልንና ቤቴም ትንሽ ቀርቶታል ይለቅና ባይሆን ሀይቅ ነው

  • @ከድጃቢንትየሡፍ
    @ከድጃቢንትየሡፍ 3 роки тому

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱሏሂወበርካቱሁ
    ማሻ አላህ እስታዝአላህአባትህንሙልአፋቸዉንይመለሠልሠልቸዉ
    ማሜጀዛኩአላህኸይር

  • @bitislam593
    @bitislam593 3 роки тому

    ማሻ አላህ ማሜ እና ስያዉ አህለን እር እኔ ለቤቴ እፍልግ አለዉ ኢንሻ አላህ በአድራሽዉ አዋራቸዉ አለዉ

  • @ዝምያለነጃወጣአልረሱል

    አላህ ይባርክልህ ስራህን ዉጤታማ ያድርግህ ሰያ ወንድማችን

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 роки тому +1

    መሻ አላህ እንዴት ደስስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ሰያው በርታ 👍

  • @alihmudlilaforeverything3046
    @alihmudlilaforeverything3046 3 роки тому

    ዋአሌኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም እሺ አብሽር አላህ አፍያቸዉ ይመልስላቸዉ ያረቢ አብሽሩ አላህ ከሪም

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመትቱላሂወበረካቱሁ አብሽሩ አላህአፈያቸውንይመልስላቸው ሰያ ግን አትጥፋ ያአላህ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 3 роки тому

    ሰያ አባትክን አላህ ሙሉ አፍየ አሪጎልክ ለጋረቻው አላህ የብቃልህ ሰየ አብሽር

  • @memembaba5692
    @memembaba5692 3 роки тому

    ማሻአላህተባረከላህ አላህ ያሳምርልህ ።አባትህንም አላህያሽርለህ

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 3 роки тому +3

    አህለን ማሜ ማሻአላህ ወድማችን ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ ግን ዳዕዋህን አታቋርጥ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ የኢስላም እንቁዎች

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    አህለን ሰያ & ማሜ እደት ናችሁ በጣም አትጥፍ ጣፍጭ ትምርትህ ይናፍቀናል አባትህንም አላህ አፊያ ያድርጋቸው እናተም አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን በጣም እያስጨነቀን ነው ያርብ ማዘዝ እፈልግ ነበር ግን ሀይቅ ነኚ ታደርሳላችሁ ሰያ

  • @ዜድየቦርከናዋ
    @ዜድየቦርከናዋ 3 роки тому

    ሰያ ደአዋህ ናፍቆናል ገባያህንም አላህ ያብዛልህ አላህ ይርዝቅክ

  • @ሰአዳቲዩብ-ኈ7ሰ
    @ሰአዳቲዩብ-ኈ7ሰ 3 роки тому

    ውይሰያቲዩብ አለግን የአሏህ በርታወንድም

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መጅልሱ
    ሰያ አባትህን አላህ አፊያ ያርጋቸው ያረብ

  • @zd9152
    @zd9152 3 роки тому +2

    ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስልንና እንሻአላህ ስንገባ እንገዛለህ ውድ ውስታዛችን

  • @tyub1310
    @tyub1310 3 роки тому

    ማሻኣሏ ሥለደረሣማ ልገራቺሁ አድኛዋ ምን እዳለቻቺሁ ላም ገደል ገበቺባትና እሪርርርይ ድረሡልኝ ላሜ ገደለ ገባች አለች ከዛ ገበሬወቹ ባካባቢዉ ወደየለም እዴ ሀላል የሚያረጋት እዳትበክት አሏት እሩቅ ነበሩ ከዛ ምን ብትላቺሁ ጥሩነዉ አረ ደረሣኔቼዉ ያሉት ወድ የለም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለች ከዛማ ጀረሣዉ ምን ቢል ጥሩነዉ እረግ እረግ እግ ደረሣ መሆን ወድ አደለም ማለት ያሠኛል ማትነዉ ይልና ሺርጡን ሠብሠብ አርጎ አሠረና ያቺን ላመ ሄዶ ሀላል አርጎ ጠባብቶ በየ አሁን ወድ የለመ በይ አላትሀ እረግ እኔሥዳዉ ወድወድ አትመሥሉኝም ነበር በረካሁኑልኝ እድሜያቺሁ ይርዘም ብላ አፋን ይዛ ወደቤቷ

  • @ኢብራሒምየወግድልጂ

    Wealeykum aselam werahmetulahi weberekatu wedimachn seya allah abathn afiya adirgachew yareb abshir

  • @sneyjmal5700
    @sneyjmal5700 3 роки тому

    ማሜ አዳበቱን ጣፋጮ ኡስታዛችን ሰላቀረብከልን ጀዛአከላህ ኸይር

  • @sadabniteali5959
    @sadabniteali5959 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ሳያ ግን ደዋ መድርግ ለምን ተውክ ወላህ በጠም ነፍቋኛል ወላህ ሁሌም ስፋልግ አለገኝም ጠፋጭ ደዋ አረ አትጥፋ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 роки тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ ተበረክ አለህ ሳያው ወዲመቺን በርተ አለህ የግዚህ ማሜ ለሁለቹሁም ጀዘኩም አለህ ክይር😍😍👍👍👍

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሜና ሰያችን ኡፍ አላህ አባትህን ያሽራቸው ኢንሻአላህ አብሽሩ ሁላችንም በዱአችን እናስታውሳቸው አላህ ይጠብቃቹ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታ ምርጡ ወንድማችን

  • @ዝሀቡነኝወሎየዋ
    @ዝሀቡነኝወሎየዋ 3 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወዲም ማሜ ወዲም ሠያዉ አባትህን አላህ አፊያዉን ይመልሥለት ያረብ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ኡስታዝ እና ማሜ
    ማሻአላህ
    ማሜ እስኪ ጠይቅልኝ አራት በስድስ ስት ብር እደ ሚጨርስ
    ጠይቅልኝ ከዚ ከምልክ እስኪ እዛ ሚሻል ከሆነ
    በውስጥ ንገርኝ

  • @aaass2298
    @aaass2298 3 роки тому

    ሰያወ የኔ ወድም አላህ ያህፈዝክ ሳኡድ ትመስለኝነበረ ያለህወ ሀገረነወዴ

  • @Khalid-wh7qf
    @Khalid-wh7qf 3 роки тому

    Men waga Alwe Gezche Alhu Balgza Noro Kant Egza Nber
    Ensha Allah Leleloch Ehtoche Sher Adergalhu

  • @saliha2372
    @saliha2372 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله
    Mame des yelal betam
    Wellahi akhii seya betm new yenafeken wellahi betm new yewededkut seya ene mazez felegalew in Sha Allah

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 роки тому

    ሰያ ፋዘረን አላህ ያሽራቸው ማሻአላህ ደስየሚል ሶፍአ አቅረበሀል በረታልን ማሜ አስተዎይ ጀዛካላህ ኸይረ

  • @lou7195
    @lou7195 3 роки тому

    ኢሻ አላህ አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉና

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 3 роки тому

    ሰያ ደዋዎችህ ሀዲሶችህ ን አንዳንዴ አትጥፉ ስራው ማሻአላህ ብያለው

  • @Khalid-wh7qf
    @Khalid-wh7qf 3 роки тому

    Walykume Aslame werahmtullahi weberkatu
    Ahlen Wendmocjachn Allah Ytbekachu
    Mhamme Jzake Allah Heyr Siyan Slakerbkln
    Siyawe Abatken Allah Afeyachwen ymelslachwe
    Ytkewa Lebes Yalbsachwe
    Anedande Bekeleln
    Ynga Andbt Ertu
    Masha Allah Beserahme Allah.ytnkerh !!!!

  • @ሀፊዛባባንናፍቂ
    @ሀፊዛባባንናፍቂ 3 роки тому

    አላህ ምሥክሬ ነው ዛሬ ጥዋት አሥተውሼው ነበር