Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*_የሰያው ዳዕዋ የናፈቃችሁ ላይክ_*
እውነትነው
ወላሂ እኔም ናፍቆኛል
ወላሂ ዳእዋው ናፍቆኛል
እኔም ደአዋው በጣም ናፍቆኛል ማአሻአሏህ አብሽር ኡስታዝ👍👍👍
👍
*ወንድሜ ሰያ ፍትህለኛ ከልብ ለምንወድህ እና ሁሌም ለንከታተልህ እህቶችህ ከንግዱ ጎን በጎን የዳእዋውንም ስራ ቀጥልልን*
ሰያ፡መሸአህ፡አላህያበርታህ፡አድገ፡እንይህ፡ሙቤም፡ጀዛኩሙላህ፡ኸይረን
ወንድሜ ሰያ ማሻ አላህ በርታ
አላህ ያበርታህ
💞💞💞💞💞👈
@@ahmedaldosry1475 ahemuy🍫🍫🍫🍫🍫
ወላሂ ብቸል እነዝህን ምርጦች 1000k ለይክ በረኳቸው👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ
ማሻ አላህ እሳያ ውድ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ዳአዋህን ተሰምጬ ነው ማዳምጠው ምከታተለው እላህ እድሜ ከጤና ከእውቀት ላይ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
*ማነዉ እንደኔ ሰያየናፈቀዉ*
ማሻላ ባረከላ አላህ ኢጨምረልክ
እኔ በጣም ናፍቆኝ ነበረ
እኔ
እንደኔ ሁሉም ይመሰለኛል
እኔም
እስኪ ሰያ ወደ ደአዋው ይመለስልን የምት በላይክ ✅✅✅✅✅✅✅😍😍
አንደኛነኝኝኝኝኝኝኝ
እኔሞ።
አላህ ይጨምርልህ ማሻአላ
ሳያ እና ሙቤ ስወደቹ የኝ ጀግኖች ኑርልኝ አቦ❤❤❤
ሰያዉ ዳእዋዉ ናፍቆናል
አገሬ ስገባ ለኔም ለቤተሰብም ካንተ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ ዘንድሮ እኛ ሀገር በተፈጠረው ግጭት የቤተሰቦቼ ንብረት በስደት ልፍቼ የሰራሁላቸው ያማላሁላቸው ቤት ወደ አመድነት ተቀይሯል ግን በረቢ ተስፋ አልቆርጥም ረቢ ነገሮችን ቀያሪ ነው
አይዞሺ እህት
አላህ ይገዝሽ ማማየ ኧፍፍፍ ያማል
አሚን ውዶቼ
ሰያዉ አትጥፊብን ሀቂቃ ያ ጣፋጭ ምክሮችህን ለግሠን ወላሒ ሊቤ አዝኖ ተከፍቸ አልቅሸ ግን የሱ ትምህረቶች ሀድሶች ምክሮች ሳዳምጥ አላሕን ሲያሰታዉሰኝ ልቤ ሰላም ይሆናል ሀቂቃ አትጥፋ እሸ
ሰሂህ ሀቂቃ አዘንኩኝ በራሳችን😥 እነዚህ ባዱኒያም በአኺራም የሚጠቅሙን ውድ ወንድሞቻችን ትተን ፕራንክና ተራ ወሬ ሚያወሩበት ቦታ ተሰጥተናል😥 አሏህ ሂዳያ ይስጠን ☝
አላህ ጥሩ ደርጃ ያድርስህ ሰኢድ ጀማል አባትህ ተሻላቸው ወይ ኢንሻ አላህ እኔ ሀገር ስገባ ካንተ ነው መግዛት የምፈልገው በርታ
ስደተኞች ተማምናችሁ የምታሰሩበት ሰያ ይቱብን አሰሩ እኔ ኢሻ አላህ አገር ስገባ በዛው ገዝቸ ነው የምሄደው
ማሻአሏህ ጥሩ ሥራ ነው በርቱልን
ሳህ ወላሂ ከኔጀምሮ ነው ብራክና ቀልድነው እምከተለው
ኡስታዝ ሰያ የኔ በሻሻ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የሂባ ተከታታዮች ኢቲዮ ልገባ ነው እስኪ በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ ሀገር ገብቼ በዩቲዩብ ብዙ ስራ ለመስራት አሰቢያለው እስኪ አበራቱኝ ውዶቼ
በርታ ወድም እናመሰግናለን እንገዛሀለን ኢንሻ አላህ
ወድማችን ሰኢድ ዳዕዋህ ናፍቆናል እባክህ ተመለስልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡስታዞቻችን በዱኒያም በአኼራም ይመቻችሁ ሀላል ስራችሁን ከአላህጋ የሚያገናኝ ያድርግላችሁኢንሻ አላህ አረቢያ መጅሊስ ከሰያው መግዛቴ አይቀርም!!!!
እኔም ኢንሻ አላህ
ኢንሻአላህ, አገራችን ሰላም ሆኖ ለመምጣት ከቻልኩ , ለናቴ መጅልስ from ሰያ። thank you hiba tube for introducing ሰያ።
ትክክል ሰያ ህዝቡ ብራንክ ላይ ነው ያሉት አላህ ሂዲያ ይስጠን
አብሽርሰያ በየክፍልሀገሩ ታደረሳችሁ ጥሩነው
የሰጠኸው ማብራሪያ ቆንጆ ነውማንንም ሚያስከፋ አይደለምማብራሪያ የሰጠኸው በራስህም ጭምር ስለሆነ ይበልጥ ያስመሰግነሀል እንዲሁም ማታለል እንዳይኖር በዚሁ ቀጥል
አሏህ እትልቅደረጃ ያድርስህ ሰያዉ አሏህ ይባርክልህ
ሰያው ምርጥ ወንድማችን አሏህ ያግዝህ ወንድም ጎን በጎንም አጫጭር ዳዕዋህንም አትርሳን ወንድሜ
ሠያ እነ ሙቤ የኢሥላም ጀግኖች አላህ እረሜነ ጤነ አላህ ይሥጣችሁ ያረብ ብቻል እኔ 1000 k ላይክ በኳቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የተሻለ አላህ ያሳድግህ ወንድሜ ሰያ
ሙቢዬ አሪፍ ነው በርታ ሰያው ምጥ ሰው ኢንሻአላህ እኛም እናዛል አላህ ያግዛቹ
ወአለይኩም ሰላም ሙቤ እናመሰግናለን ሰያን ስላሳየህን ኡስታዜ ጥሩ ሰራ ነው በርታ ግን ያቺ ጣፋጪ ደአዋኸ ነፍቃናለይ ወላሂ ያለፈውን እየፈለኩ እያዳመኩ ኘው
ማሻአላ በል ሰያ ያዘዝነው መጂሊስ አለ አደራህን
ኢንሻአላህ ከዚህ ይዥ ልመጣነበር በቃ እሰከ ጓደኞቸ ከሰያ ነው የምገዛ በርታ ወንድማችን
ማሻሀላ ሰይድ ወድማችን አይዞህ በርታ
የኔ ዉድ ኡስታዝ አላህ ትላልቅ ደረጃ ያድርስህ አላህ ገንዘብ ይጥሰኝ እንጁ ሌላ ጋ አልገዛም አንተ ጋ ነው
ሳህ ድድም. አላህ. ይጭምርልህ. በጣም ነው. ልቤ የተነካው. እኛን. ባይናችን. እናቀዋለን.
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን
ማሻአላ ሰያ ዳእዋወችሆም ነፍቀዉነል አላህ ይጨምርልተሆዘ
ማሻ አላህ አረብያ መጂሊሶቹ ሲያምሩ እንዳቅሜ የትራስ ልብስ ከፋራሺ ልብሱ ጋር አጣቅሜ አስርቻለሁ ለአረብያ መጂሊስ አቅም ሲኖረኝ ካንተ እገዛለሁ አላህ ካስብሺው በላይ ያሳካልሺ በሉኝ ኢንሻ አላህ
እኔ እራሱ ባተ ልገዛያልኩት ሀቀኛ ሰለሆክ በዬነው አላህይጨምርልህ
ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ።━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
አርጌሻለዉ
እኔም.ተቀላቅያለሁ
እሽ አህት እንደማመር
ማሻ አላህ ሰያ በረታ ሀሪፈ ስራ ነዉ ❤❤
ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
አይ ሠያው ወድሜ ቀልቤን ምታረስልኝ ያተ ዳእዋ ነው አላህ ረዥም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልን
መሸአለህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ የሰዉ እድገት የሚ የሚስደስተዉ መነዉ በርታጎበዝ
ሁለት የቁርጥ ቀን ልጆች የእስላም ጀግናዎቻችን ብያችሗለሁ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ
ማሻ አላህ ዳአዋ በጎን አመቻችተህ ስራልን ወላሂ በጣም ነዉ የጠፋሀዉ
ወአላሂ ንፁህ ደአዋ ምሰአጠአን ሰያ ረዥም እድሜ የሁንቹ ፕረአኔክ እየአሉን መይሰረአቱ አፃየፊ ነገአር የአለም አለህ ሂዳያ ይስጣቻው ሙቤ ሀይረጀዛአ ይክፈልሌህ በሪቱሌን ጀግኖቹ ስወደአቹ አለህ ይጠብቃቹ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ በጣም ነው የተደስትኩት ኡስታዝ ስያ አላህ ይገዝህ. ሙቤ. መልካሙ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦች.
ማሻአላህ የኡስታችንን ሰያውንቁጥርአሳውቁን
በአላህ ፈቃድ ካተ ነው የምገዛው ሰያ ኢንሻአሏህ
ክፍለሀገር የምትልክበትን ነገር አመቻችልን
ስያ ማሻአላህ ሙቤ አልጋ ቁምሳጥን እዲሰረነገረልን። ሌላቦታ ከምገዛ ከሱ። እንዛዝ። ነገረልን
ማሻ አላህህህህ ስያ ወንድማችን ሙቤ ዉድ ወንድሞቻችን ስታምሩ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃቹ የኔ ዉዶች ሰያ በርታ ወንድሜ አቡ ሂባም በርታ ወንድሜ
ማሻአላህሙባረክ ሰያአላህይገዝህወድሜ
ከውጭ እየተሸከማችሁ የምትሄዱ ሰወች አትሸወዱ ከሰያ ጋ ጎራ በሉ ሀገራችን ሰላም ያስገባን ኢንሻ አላህ
አሚንን
ተዚህ የሚወስድ አለ እንዴ
እኔ ከአስራ ኪሎ ልብስ በቀር ዬዥ ሂጀ አላውቅም
@@seadaassen5490 አወ ማሪ አገራችን እሥፓጁ ጥራት የለውም ከውጭ እሚሂደው በጣም ውድ
መሸአላ
ማሽአላህ ሰያ፣ በርታ ፣ሙቤ ፣ጀዛከላህ፣አላህ ቤቱን ከሰጠን እኛም አምነን እንገዛሀለን በዛው፣ጉን ከቻልክ፣በትዛዝ የእቃ፣ቦፌ፣ እኪችን፣ዱላብ ትሰራለህ ወይ፣ብለህ ጠይቅልን ሙቤ
seya አላህ ኢባርክልህ እኛ ግንዳኧዎችህ ምክሮችህ ናፈቁን
ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኢንሸአላህ እናዛለን ውድ ወንድማችን
አብሽር ኡስታዜ አላህ እርዝቃችሁን ያስፍላችሁ ውዶችየ
ጀዛከላ ኸዪረን ሙቤ
ለሠያ አድሩስልኝየዱኒያን ስራ አትስራ አይባልም ግንበላጩ የአኼራ እደሆነ ላንተም አይነገርም ፡እስኪ ወደዛ ጣፈጭ ዳዕዋህ ተመለስ ፡፡፡፡፡ቃለ አላህ ቃለ ረሱል ምትላቸው ዳዕዋወች ናፍቀውናል ፡፡
የልጅ አዋቂ በርታ ወንድማችን ሙቤ
ማሻአላሂ ማሻአላሂ ሳያ እነ ሙቤ ሹክረን ኢሺ ስልጢ. ታደርስላቹ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ።እቃ ታደርስ።ከሆነ ቁጥር አስቀምጥ
የቴሌግራም ቻናልክ ልቀቅልኝ በርታ አሏህ ትልቅ ደረዳ ያድርስክ
አቡ ሂባ እንኳን ደናመጣህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ፣አለህ፣ካሰባችሁትያድርሳችሁ፣ሰያ፣ዳእዋህ፣ናፋቆናል
አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ አላህ ቤት ይስጠኝ ከዛም ሀብታም ያድርገኝና አርቢያ መጂሊስ ከሰያ ነው የምገዛው ኢሻአላህ ያርብ አላህ ጤና አፊያ ያድርገን ያርብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኢስላም ሊጆች ማሻ አላህ ግን ኡስታዝ ወደ ዳእዋዉ ብትመለስልን ደስተኛ ነ ን
እረ ሰያ ምጥነው እካንም አተቀየረም
ማሻአላህ ወንድማችን ከትቅ ደረጃ እድዴርስ እንፈልጋለን እኔም ለቤቴ ከሰያ ነው እምገዛው ኢሻአላህ በሰላም ይመልሰን ወደሱ ቢኢዚኒላህ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲም ሠኢዲ ጀማል በጣም ተናፍቀሀል ።የአል ብረሀን ተማሪወቺ ናፍሸንሀል የምቺል ከሆነ ሁለቱንም ማረግ ከቻልክ ትምረቱን ብትቀጥልልን ጥሩ ነዉ ።
ልዩወች ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁሰያ ጣፍጭ ዳአዋህ ናፍቆኛል እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላክያሳይ
ማሻአላህ አላህ ያግዝህ ሰያው አሪፍ ስራ ነው በርታ ሙቤ ጄዛከላህ ኸይር
ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ በአማን ቀን ልኬዋለሁ ከሳኡድ የምጠቀምበት ያርገኝ ያረብ ጀዛክ አላህ ሙቤ ሰያ
2 ምረጦች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ከፈቀደው ከሠያ መጅሊስ አረቢ እገዛለሁ
በሀራም ከሚመጣ ገንዘብ በሀላል የመጣ ትንሽ ገንዘብ ይበልጣልና አላህ ሱበሀነዎታላ ሰፋ ያለ ርዝቅ ይስጥህ
ቀጥሎ መጋረጃና ምጣፍ አስጎብኘን ሰያየለንብሎኛል
ማሻ አላህ የሠያን ስልክ አስቀምጥልን ሙቤ????
ሰያ ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሁላችንም በሀቅ ላይ ያጵናን
ሰያችን በርታልን ወንድማችን
ጎበዝ ነህ በሀገራችን መሰራቱ ደስይላል በርታ
ኢሻ አላህ እገዛክ አለው
ዋጋው ማሻ አላህ ኢንሻአላህ ሀገር ስንገባ እንገዛለን
ባሉ ከተገኘ ኢንሻ አላህ እንመጣለን እንገዛለን እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ ሀባይቢ ወላሂ ስደት አለቅ ወለኝ እድሜዬም ነጎደ
አላህ ያሰብሽው ያሳካልሽ
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ውድ ወንድሞቼ ሰያና ሙቤ ለአላህ ብየ የምወዳችሁ ጀግኖቼ አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍
ማሻአላህ ጎበዝ ነህ አላህ ያግዝህ ያበርታህ. እኔ ክፍለሀገር ነው የምፋልገው እደት አድስአበባ ሂዶ የሚገዛልኝ የለም ዴሰ ሀይቅ መርሳ በነዚህ ውስጥ ቢኑር ያተ ስራ ሀሪፍ ነበር
አሰላም አለይኩም ወረመቱላይ ወበረካቱ ሰላምነክ አንዴትነክ ማሻአላህ ወላሒ በራሰክ ተማምነክ አንደዚህ አያናት ሰራ በመሰራትክ ደሰ ይላል አጭበርብሮ ከመኖር አንደዚህ አንዳተህ በላቡ ሰርቶ አንደመኖር የመሰለህ ናገር ምን አለህ
ማሻ አላህ በርታ እገዛሀለን ሥንመጣ ወንድሜ
አላሕ ይጠብቅሕችሁ ስያ ግን ወደ ደዋአ ተመለስልን
ለወደፊቱ ካንተ ለመግዛት።እቅዱ አለኝ።ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ እንወዳለን መጅልሱ አሪፍ ነው እንጋዛለን
በጣም ነው ምተምሩት አለህ ይጨምርለቹ ኡስታዛችን ሙቤ በስረቹ ቀጥሉበት
ሠያበርታመሸአላህእጠልባሀለን
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ሠያ&ሙቤ አላህ ይጠብቃቹህ እረ ሠያ በዳአዋህም ብቅበልልን ተናፍቀሀል
ማሻአላህ እስኪ የስያን ስልክ ላኩልኝ ታዳ
ማሸአላህ ማሸአላህ. ቀጥታ ከኡሥታዛቺን ከሣያው ነውእምገዛው
ኢሻአላህእንገዛለን
ማሻአላህ ተባረክ ራህማን አላህ ይባርክልህ ወድም ሲኢድ
ሲያ እና ያጎቴ ልጅ ሙቤ አላህ ይጠብቃቹ
*_የሰያው ዳዕዋ የናፈቃችሁ ላይክ_*
እውነትነው
ወላሂ እኔም ናፍቆኛል
ወላሂ ዳእዋው ናፍቆኛል
እኔም ደአዋው በጣም ናፍቆኛል ማአሻአሏህ አብሽር ኡስታዝ👍👍👍
👍
*ወንድሜ ሰያ ፍትህለኛ ከልብ ለምንወድህ እና ሁሌም ለንከታተልህ እህቶችህ ከንግዱ ጎን በጎን የዳእዋውንም ስራ ቀጥልልን*
ሰያ፡መሸአህ፡አላህያበርታህ፡አድገ፡እንይህ፡ሙቤም፡ጀዛኩሙላህ፡ኸይረን
ወንድሜ ሰያ ማሻ አላህ በርታ
አላህ ያበርታህ
💞💞💞💞💞👈
@@ahmedaldosry1475 ahemuy🍫🍫🍫🍫🍫
ወላሂ ብቸል እነዝህን ምርጦች 1000k ለይክ በረኳቸው👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ
ማሻ አላህ እሳያ ውድ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ዳአዋህን ተሰምጬ ነው ማዳምጠው ምከታተለው እላህ እድሜ ከጤና ከእውቀት ላይ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
*ማነዉ እንደኔ ሰያየናፈቀዉ*
ማሻላ ባረከላ አላህ ኢጨምረልክ
እኔ በጣም ናፍቆኝ ነበረ
እኔ
እንደኔ ሁሉም ይመሰለኛል
እኔም
እስኪ ሰያ ወደ ደአዋው ይመለስልን የምት በላይክ ✅✅✅✅✅✅✅😍😍
አንደኛነኝኝኝኝኝኝኝ
እኔሞ።
አላህ ይጨምርልህ ማሻአላ
ሳያ እና ሙቤ ስወደቹ የኝ ጀግኖች ኑርልኝ አቦ❤❤❤
ሰያዉ ዳእዋዉ ናፍቆናል
አገሬ ስገባ ለኔም ለቤተሰብም ካንተ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ
ዘንድሮ እኛ ሀገር በተፈጠረው ግጭት የቤተሰቦቼ ንብረት በስደት ልፍቼ የሰራሁላቸው ያማላሁላቸው ቤት ወደ አመድነት ተቀይሯል ግን በረቢ ተስፋ አልቆርጥም ረቢ ነገሮችን ቀያሪ ነው
አይዞሺ እህት
አላህ ይገዝሽ ማማየ ኧፍፍፍ ያማል
አሚን ውዶቼ
ሰያዉ አትጥፊብን ሀቂቃ ያ ጣፋጭ ምክሮችህን ለግሠን ወላሒ ሊቤ አዝኖ ተከፍቸ አልቅሸ ግን የሱ ትምህረቶች ሀድሶች ምክሮች ሳዳምጥ አላሕን ሲያሰታዉሰኝ ልቤ ሰላም ይሆናል ሀቂቃ አትጥፋ እሸ
ሰሂህ ሀቂቃ አዘንኩኝ በራሳችን😥 እነዚህ ባዱኒያም በአኺራም የሚጠቅሙን ውድ ወንድሞቻችን ትተን ፕራንክና ተራ ወሬ ሚያወሩበት ቦታ ተሰጥተናል😥 አሏህ ሂዳያ ይስጠን ☝
አላህ ጥሩ ደርጃ ያድርስህ ሰኢድ ጀማል አባትህ ተሻላቸው ወይ ኢንሻ አላህ እኔ ሀገር ስገባ ካንተ ነው መግዛት የምፈልገው በርታ
ስደተኞች ተማምናችሁ የምታሰሩበት ሰያ ይቱብን አሰሩ እኔ ኢሻ አላህ አገር ስገባ በዛው ገዝቸ ነው የምሄደው
ማሻአሏህ ጥሩ ሥራ ነው በርቱልን
ሳህ ወላሂ ከኔጀምሮ ነው ብራክና ቀልድነው እምከተለው
ኡስታዝ ሰያ የኔ በሻሻ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የሂባ ተከታታዮች ኢቲዮ ልገባ ነው እስኪ በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ ሀገር ገብቼ በዩቲዩብ ብዙ ስራ ለመስራት አሰቢያለው እስኪ አበራቱኝ ውዶቼ
በርታ ወድም እናመሰግናለን እንገዛሀለን ኢንሻ አላህ
ወድማችን ሰኢድ ዳዕዋህ ናፍቆናል እባክህ ተመለስልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡስታዞቻችን በዱኒያም በአኼራም ይመቻችሁ ሀላል ስራችሁን ከአላህጋ የሚያገናኝ ያድርግላችሁ
ኢንሻ አላህ አረቢያ መጅሊስ ከሰያው መግዛቴ አይቀርም!!!!
እኔም ኢንሻ አላህ
ኢንሻአላህ, አገራችን ሰላም ሆኖ ለመምጣት ከቻልኩ , ለናቴ መጅልስ from ሰያ። thank you hiba tube for introducing ሰያ።
ትክክል ሰያ ህዝቡ ብራንክ ላይ ነው ያሉት አላህ ሂዲያ ይስጠን
አብሽርሰያ በየክፍልሀገሩ ታደረሳችሁ ጥሩነው
የሰጠኸው ማብራሪያ ቆንጆ ነው
ማንንም ሚያስከፋ አይደለም
ማብራሪያ የሰጠኸው በራስህም ጭምር ስለሆነ ይበልጥ ያስመሰግነሀል እንዲሁም ማታለል
እንዳይኖር በዚሁ ቀጥል
አሏህ እትልቅደረጃ ያድርስህ ሰያዉ አሏህ ይባርክልህ
ሰያው ምርጥ ወንድማችን አሏህ ያግዝህ ወንድም ጎን በጎንም አጫጭር ዳዕዋህንም አትርሳን ወንድሜ
ሠያ እነ ሙቤ የኢሥላም ጀግኖች አላህ እረሜነ ጤነ አላህ ይሥጣችሁ ያረብ ብቻል እኔ 1000 k ላይክ በኳቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የተሻለ አላህ ያሳድግህ ወንድሜ ሰያ
ሙቢዬ አሪፍ ነው በርታ ሰያው ምጥ ሰው ኢንሻአላህ እኛም እናዛል አላህ ያግዛቹ
ወአለይኩም ሰላም ሙቤ እናመሰግናለን ሰያን ስላሳየህን ኡስታዜ ጥሩ ሰራ ነው በርታ ግን ያቺ ጣፋጪ ደአዋኸ ነፍቃናለይ ወላሂ ያለፈውን እየፈለኩ እያዳመኩ ኘው
ማሻአላ በል ሰያ ያዘዝነው መጂሊስ አለ አደራህን
ኢንሻአላህ ከዚህ ይዥ ልመጣነበር በቃ እሰከ ጓደኞቸ ከሰያ ነው የምገዛ በርታ ወንድማችን
ማሻሀላ ሰይድ ወድማችን አይዞህ በርታ
የኔ ዉድ ኡስታዝ አላህ ትላልቅ ደረጃ ያድርስህ አላህ ገንዘብ ይጥሰኝ እንጁ ሌላ ጋ አልገዛም አንተ ጋ ነው
ሳህ ድድም. አላህ. ይጭምርልህ. በጣም ነው. ልቤ የተነካው. እኛን. ባይናችን. እናቀዋለን.
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን
ማሻአላ ሰያ ዳእዋወችሆም ነፍቀዉነል አላህ ይጨምርልተሆዘ
ማሻ አላህ አረብያ መጂሊሶቹ ሲያምሩ እንዳቅሜ የትራስ ልብስ ከፋራሺ ልብሱ ጋር አጣቅሜ አስርቻለሁ ለአረብያ መጂሊስ አቅም ሲኖረኝ ካንተ እገዛለሁ አላህ ካስብሺው በላይ ያሳካልሺ በሉኝ ኢንሻ አላህ
እኔ እራሱ ባተ ልገዛያልኩት ሀቀኛ ሰለሆክ በዬነው አላህይጨምርልህ
ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ።
━════ ❁❁❁ ════━
ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
━════ ❁❁❁ ════━
🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
አርጌሻለዉ
እኔም.ተቀላቅያለሁ
እሽ አህት እንደማመር
ማሻ አላህ ሰያ በረታ ሀሪፈ ስራ ነዉ ❤❤
ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
አይ ሠያው ወድሜ ቀልቤን ምታረስልኝ ያተ ዳእዋ ነው አላህ ረዥም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልን
መሸአለህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ የሰዉ እድገት የሚ የሚስደስተዉ መነዉ በርታጎበዝ
ሁለት የቁርጥ ቀን ልጆች የእስላም ጀግናዎቻችን ብያችሗለሁ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ
ማሻ አላህ ዳአዋ በጎን አመቻችተህ ስራልን ወላሂ በጣም ነዉ የጠፋሀዉ
ወአላሂ ንፁህ ደአዋ ምሰአጠአን ሰያ ረዥም እድሜ የሁንቹ ፕረአኔክ እየአሉን መይሰረአቱ አፃየፊ ነገአር የአለም አለህ ሂዳያ ይስጣቻው ሙቤ ሀይረጀዛአ ይክፈልሌህ በሪቱሌን ጀግኖቹ ስወደአቹ አለህ ይጠብቃቹ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ በጣም ነው የተደስትኩት ኡስታዝ ስያ አላህ ይገዝህ.
ሙቤ. መልካሙ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦች.
ማሻአላህ የኡስታችንን ሰያውንቁጥርአሳውቁን
በአላህ ፈቃድ ካተ ነው የምገዛው ሰያ ኢንሻአሏህ
ክፍለሀገር የምትልክበትን ነገር አመቻችልን
ስያ ማሻአላህ ሙቤ አልጋ ቁምሳጥን እዲሰረነገረልን። ሌላቦታ ከምገዛ ከሱ። እንዛዝ። ነገረልን
እኔም
ማሻ አላህህህህ ስያ ወንድማችን ሙቤ ዉድ ወንድሞቻችን ስታምሩ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃቹ የኔ ዉዶች
ሰያ በርታ ወንድሜ
አቡ ሂባም በርታ ወንድሜ
ማሻአላህሙባረክ ሰያአላህይገዝህወድሜ
ከውጭ እየተሸከማችሁ የምትሄዱ ሰወች አትሸወዱ ከሰያ ጋ ጎራ በሉ ሀገራችን ሰላም ያስገባን ኢንሻ አላህ
አሚንን
ተዚህ የሚወስድ አለ እንዴ
እኔ ከአስራ ኪሎ ልብስ በቀር ዬዥ ሂጀ አላውቅም
@@seadaassen5490 አወ ማሪ አገራችን እሥፓጁ ጥራት የለውም ከውጭ እሚሂደው በጣም ውድ
መሸአላ
ማሽአላህ ሰያ፣ በርታ ፣ሙቤ ፣
ጀዛከላህ፣
አላህ ቤቱን ከሰጠን
እኛም አምነን እንገዛሀለን
በዛው፣ጉን ከቻልክ፣በትዛዝ
የእቃ፣ቦፌ፣ እኪችን፣
ዱላብ ትሰራለህ ወይ፣
ብለህ ጠይቅልን
ሙቤ
seya አላህ ኢባርክልህ እኛ ግንዳኧዎችህ ምክሮችህ ናፈቁን
ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኢንሸአላህ እናዛለን ውድ ወንድማችን
አብሽር ኡስታዜ አላህ እርዝቃችሁን ያስፍላችሁ ውዶችየ
ጀዛከላ ኸዪረን ሙቤ
ለሠያ አድሩስልኝ
የዱኒያን ስራ አትስራ አይባልም ግን
በላጩ የአኼራ እደሆነ ላንተም አይነገርም ፡
እስኪ ወደዛ ጣፈጭ ዳዕዋህ ተመለስ ፡፡፡፡፡
ቃለ አላህ ቃለ ረሱል ምትላቸው ዳዕዋወች ናፍቀውናል ፡፡
የልጅ አዋቂ በርታ ወንድማችን ሙቤ
ማሻአላሂ ማሻአላሂ ሳያ እነ ሙቤ ሹክረን ኢሺ ስልጢ. ታደርስላቹ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ።እቃ ታደርስ።ከሆነ ቁጥር አስቀምጥ
የቴሌግራም ቻናልክ ልቀቅልኝ በርታ አሏህ ትልቅ ደረዳ ያድርስክ
አቡ ሂባ እንኳን ደናመጣህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ፣አለህ፣ካሰባችሁትያድርሳችሁ፣ሰያ፣ዳእዋህ፣ናፋቆናል
አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ አላህ ቤት ይስጠኝ ከዛም ሀብታም ያድርገኝና አርቢያ መጂሊስ ከሰያ ነው የምገዛው ኢሻአላህ ያርብ አላህ ጤና አፊያ ያድርገን ያርብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኢስላም ሊጆች ማሻ አላህ ግን ኡስታዝ ወደ ዳእዋዉ ብትመለስልን ደስተኛ ነ ን
እረ ሰያ ምጥነው እካንም አተቀየረም
ማሻአላህ ወንድማችን ከትቅ ደረጃ እድዴርስ እንፈልጋለን እኔም ለቤቴ ከሰያ ነው እምገዛው ኢሻአላህ በሰላም ይመልሰን ወደሱ ቢኢዚኒላህ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲም ሠኢዲ ጀማል በጣም ተናፍቀሀል ።የአል ብረሀን ተማሪወቺ ናፍሸንሀል የምቺል ከሆነ ሁለቱንም ማረግ ከቻልክ ትምረቱን ብትቀጥልልን ጥሩ ነዉ ።
ልዩወች ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
ሰያ ጣፍጭ ዳአዋህ ናፍቆኛል
እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላክያሳይ