Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኮሜንት አድርጎ ከፍተኛ ላይክ ላገኘ አንድ ሰው የ አንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ተሸላሚ ይሆናል መልካም እድል👍🏽🎉
Ene negn yemashenifew❤
ሀቢቢ ህልም ጥረትና ልፋት ጊዜውን በሚያዋጅ ጠቃሚ ነገር ላይ ከዋለ አስደማሚ ለውጥና ውጤት እንደሚያመጣ ባንተ አይቻለሁ። በርታ እለፍ ብሬዎችን ታፈራለህ!
like 😢 እስኪ ይቺን የ 1ወር ኢንተርኔት ጥቅል አሸንፌ online course ልማርባት ። አሁን ላይ በሳይክል delivery እየሰራሁ ነው ቀጣይ ግን freelance ሰርቼ ብዙ ነገር መቀየር እፈልጋለሁ😢
ይህን የመሰለ ፕድካስት ብዙ እይታ የለውም ለም እኔ እራሱ ዛሬ አየሁትአስተዋውቁት እንጅ
እሺ እናመሰግናለን 🫡
Same here
Masha allah,dess yemil podcast.
Thank You 🙏🏽
ባንተው ቋንቋ የስኬት መንገድህን ጀምረሀል። አሳክተኀው እንደምናየው ትልቅ ተስፋ አለኝ። የውይይቱን ሙሉ ክፍል ካደመጥኩ በኋላ እነዚህ 2 ነጥቦችን በመንገድህ ላይ ጎልተው አግኝቻቸዋለሁ። 1. Too Disciplined2. Continuous self-developmentሰፊና ጥልቅ ሀሳቦችን ቀለል ባለ ቋንቋ ያካፈልክበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም። ለጊዜህ እኛም እናመሰግናለን። ያሰብከውን አሏህ ያሳካልህ።
ሁላችንም ጠንክረን ከሠራን የምንፈልግበት ቦታ እንደምንደርስ ማሳያ ነህ። ብርሀን hero🎉
አሪፍ እንግዳ 🥰
ماشاء الله عليك الله يزيدك ويحفظك
"You go there and there is no there!!!" My beloved bro! !! Stay safe and be blessed always‼
💯
ከልብ ካለቀሱ አሉ Thank you for the wisdom words birhan. Dave 👌👌👌
Thank you 🙏🏽
እዉነት ይሄን መስማት ስፈልግ ነበር ሁፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤
Yagere lij yesefere birhan nega
ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍🏽
ይሄ ልጅ በጣም ተስፋ የምትጥልበ ኢትዮጵያ ነው 😍ሃቢቢ you are full-time workers big respecat😍
Ene yetikilu kertobign kebirhan ga be Gil bawera desyilegnal
ጎበዝኮ ነክ ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና 👏👏👏
❤❤❤❤great❤❤❤
Big respect
Birhan ❤ በጣም እናመሰግናለን ለአሁኑ ወጣት አርዓያ ነህ much love የእውነት
Legends are always disciplined! WOW
Thanks for sharing your experience.❤❤❤
Thanks for watching!
the podcast that fully changed my mindset🥰🥰
በመንደርና በጎጥ ተከፋፍሎ በሚሻኮት ህዝብ ውስጥ ሰለ ዓለም ዜግኔት (Global Citizen) የሚያወራ ታገኛለህ። እንቆቅልሽ የሆነች አገር። Keep it up bro.
Tnx so much Bre ❤❤❤
Wonderful life experience and so helpful
It really is!
👌👌👌
What is his telegram channel
t.me/birhan_nega
Is he "Big Habesha" 🤔🤔🤔🤔
Nope
ያው በመንፈስ ነው፣ መንፈስ ስለሆንክ ነው፣ ያለቪዛ አማሪካ ደረስክየነሱ የስራ ባህል ሆነብህና የቂጣና የዳቦ ነገር ሁለት የተለያየ ካልስ አስለብሶ በሌሊት ሰይጣን ፂሙን በሚላጭበት ሰው በተኛበት ስራ ትገባለህ፣ አማሪካ ጠሃይ ትለሆነ በዛ ጠሃይ እየሰራህ ሌሊት አይጥህን (ማለቴ ራትህን) ትበላለህ።ማንም ሰው ላይክ እንዳያደረግ 😁
😂 That's why you call me መንፐስ 😂
እንግሊዝኛው እየከበድን ነው
ኮሜንት አድርጎ ከፍተኛ ላይክ ላገኘ አንድ ሰው የ አንድ ወር የኢንተርኔት ጥቅል ተሸላሚ ይሆናል መልካም እድል👍🏽🎉
Ene negn yemashenifew❤
ሀቢቢ ህልም ጥረትና ልፋት ጊዜውን በሚያዋጅ ጠቃሚ ነገር ላይ ከዋለ አስደማሚ ለውጥና ውጤት እንደሚያመጣ ባንተ አይቻለሁ። በርታ እለፍ ብሬዎችን ታፈራለህ!
like 😢 እስኪ ይቺን የ 1ወር ኢንተርኔት ጥቅል አሸንፌ online course ልማርባት ። አሁን ላይ በሳይክል delivery እየሰራሁ ነው ቀጣይ ግን freelance ሰርቼ ብዙ ነገር መቀየር እፈልጋለሁ😢
ይህን የመሰለ ፕድካስት ብዙ እይታ የለውም ለም እኔ እራሱ ዛሬ አየሁት
አስተዋውቁት እንጅ
እሺ እናመሰግናለን 🫡
Same here
Masha allah,dess yemil podcast.
Thank You 🙏🏽
ባንተው ቋንቋ የስኬት መንገድህን ጀምረሀል። አሳክተኀው እንደምናየው ትልቅ ተስፋ አለኝ። የውይይቱን ሙሉ ክፍል ካደመጥኩ በኋላ እነዚህ 2 ነጥቦችን በመንገድህ ላይ ጎልተው አግኝቻቸዋለሁ።
1. Too Disciplined
2. Continuous self-development
ሰፊና ጥልቅ ሀሳቦችን ቀለል ባለ ቋንቋ ያካፈልክበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም። ለጊዜህ እኛም እናመሰግናለን። ያሰብከውን አሏህ ያሳካልህ።
ሁላችንም ጠንክረን ከሠራን የምንፈልግበት ቦታ እንደምንደርስ ማሳያ ነህ። ብርሀን hero🎉
አሪፍ እንግዳ 🥰
ماشاء الله عليك الله يزيدك ويحفظك
"You go there and there is no there!!!" My beloved bro! !! Stay safe and be blessed always‼
💯
ከልብ ካለቀሱ አሉ Thank you for the wisdom words birhan. Dave 👌👌👌
Thank you 🙏🏽
እዉነት ይሄን መስማት ስፈልግ ነበር ሁፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤
Yagere lij yesefere birhan nega
ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍🏽
ይሄ ልጅ በጣም ተስፋ የምትጥልበ ኢትዮጵያ ነው 😍ሃቢቢ you are full-time workers big respecat
😍
Ene yetikilu kertobign kebirhan ga be Gil bawera desyilegnal
ጎበዝኮ ነክ ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና 👏👏👏
❤❤❤❤great❤❤❤
Big respect
Birhan ❤ በጣም እናመሰግናለን
ለአሁኑ ወጣት አርዓያ ነህ
much love የእውነት
Legends are always disciplined! WOW
Thanks for sharing your experience.❤❤❤
Thanks for watching!
the podcast that fully changed my mindset🥰🥰
በመንደርና በጎጥ ተከፋፍሎ በሚሻኮት ህዝብ ውስጥ ሰለ ዓለም ዜግኔት (Global Citizen) የሚያወራ ታገኛለህ። እንቆቅልሽ የሆነች አገር። Keep it up bro.
Tnx so much Bre ❤❤❤
Wonderful life experience and so helpful
It really is!
👌👌👌
What is his telegram channel
t.me/birhan_nega
Is he "Big Habesha" 🤔🤔🤔🤔
Nope
ያው በመንፈስ ነው፣ መንፈስ ስለሆንክ ነው፣ ያለቪዛ አማሪካ ደረስክ
የነሱ የስራ ባህል ሆነብህና የቂጣና የዳቦ ነገር ሁለት የተለያየ ካልስ አስለብሶ በሌሊት ሰይጣን ፂሙን በሚላጭበት ሰው በተኛበት ስራ ትገባለህ፣ አማሪካ ጠሃይ ትለሆነ በዛ ጠሃይ እየሰራህ ሌሊት አይጥህን (ማለቴ ራትህን) ትበላለህ።
ማንም ሰው ላይክ እንዳያደረግ 😁
😂 That's why you call me መንፐስ 😂
እንግሊዝኛው እየከበድን ነው