ምርጥ ቁርስ የዳቦ ፍርፍር አሰራር // Ethiopian food//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Годину тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የዳቦ ፈርፈር ነው ቁሌቱን እራሱ በደንብ ነው አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን የሠሩእጆችሽ ይባርኩ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ የዳቦ ፍርፍር ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ይሄንን የመሰለ ፍርፍር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 15 годин тому

    ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ በደንብ የተቁላላ ምርጥ የዳቦ ፍርፍር ነው የሰራሽው ውሀ ሳይበዛ ያልቦካ ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 16 годин тому

    ሰላም ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አርገሸ አቁላልተሽ የተለያዬ ቅመሞችን ጨምረሽ የሚጣፍጥ የዳቦ ፍርፍር ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን🙏👍👍

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 21 годину тому

    ፍቅርህ የኔ ባለሞያ ዋውውውውው እንዴት ያስጎመዥል በጣም ግሩም ጣፋጭ የሆነን. የዳቦ። ፍርፍር. ❤❤❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 20 годин тому

    ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የዳቦ ፍርፍር ነው በደንብ ሽንኩርት እና ቲማንቲሙን በደንብ አብስለሽ በርበሬ አድርገሽ በደንብ አቁላልተሽ ቆንጆ ሳይቦካ ነው የሰራሽው አዎ በደንብ ሲማሰል ይቦካል የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Годину тому

    የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ❤ በጣም ቆንጆ የፆም የዳቦ ፍርፍር ነው የሰራሽው። ዳቦው በጣም ሳይርስ በቆንጆ ቁሌት ሰርተሽዋል። ወድጄዋለው ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 20 годин тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ቆንጆ አርገሽ አቁላልተሽ ነጭ ሽንኩርት ፣ቲማቲሙን አብረሽ ጥብስ አርግሽ በርበሬሽን ጨምረሽ ምጥን አርግሽ በደንብ በርበሬውን አቁላልተሽ ቆንጆ የዳቦ ፍርፍር ለቁርስ ሰርተሽ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @gashayebirzago314
    @gashayebirzago314 16 годин тому

    ደምጽሽ አይሰማም