በፈረንሳይ ፓሪስ የወጣቱ ጆሴፍ አሳዛኝ ህይወት ለ 6 ዓመታት በፓሪስ ጎዳና ላይ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ስራ የምትጠቀሙ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ትክክል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥሸ እሙዬ እግዛብሄር ያክብርሸ በሰደት ላይ ያለሰው ሁሉን ያውቀዋል
ብሄር ዘር ሳይቆጥር ለችግር ደራሽ የሆን ኢትዬጵያዎች እህታችን እመቤት ፍቃዱ በአንቺ ኮርተናል::ተባረኪ እግዛብሄር በልጆችሽ በቤተሰቦችሽ ይከፍልሻል::ይሄንን ለማረግም በእግዛብሄር መመረጥ ነው ኑሪልን::
ወላሂ ለእህታችን ቃል የለኝም ምርጥ የኢትዮጵያዊ ስሜት የሚታይባት አቦ ክበሪልኝ ❤❤❤
ኢትዪዸያዊ ደግ ነዉ ይረዳዳል በመረዳዳት አንደኛ ነን ቤተሰብ ተሰፋ ቆርጦ ሞቶል ብሎ አላህ በህይወት ሲያገናኘዉ አቤት የአላህ ሰራ ተአምር ነዉ
ስደት ላይ ኢትዮጵያውያን ይተሳሰባሉ ማለት ዘበት ነው
እውነት ነው
Semote birr 💵💵 yawatalu even they don’t say hi each other but when someone dead 💀 they don’t for funeral
1😂😊
✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️❗️
እሙዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተባረኪ። እባካችሁ ፈረንሳይ ያላችሁ ኢትዮጵያኖች ተረዳዱ
እመቤት ፍቃዱ አች የተባረክሽ ያለቀስችቱን እናት እንባ እግዚአብሔር በአንች ተተክሞ ሌአብስ ወድዋል እን ስለአንች እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችሽ ይባረኩ በእውነት አችን የሚመስል ወገን ይብዛልን
የዚህ ሰው ህይወት ተቀይሮ እናያለን እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት
ኣሚን
Amen Amen 🙏
ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ከዚህ ተማሩ ልጆቻችሁ እንዲህ በየቦታው ወድቀው እናንተ እዛ ተንደላቃችሁ ብር እንዲልኩላችሁ እያጨናነቃችሁ መጨረሻው ይሄ ነው ሁሉም ስደተኛ እኮ የአምሮ በሽተኛ ነው! አስቀያሚ ባህል በሌሎች ጥገኛ ሆኖ የመኖር ሗላቀርነት
Thank you for saying this. I can not stress this enough!!!🙏🙏🙏
ልክ ነሽ ግን አብዛኛው ውጪ ያለው ሰው ግን ልክ መንግስተ ሰማይ እንደ ሚኖር አድርጎ ስለሚያወራ እና ወደ አገር ቤት ሲመለስ መሬት አይንካኝ ካለ እኔ ሰው የለም. በሚያደርገው ነገር ምክንያት ነው ቤተሰብ ይህን እንዲያስብ የሚያደርገው.እኛም እውነታውን እንናገር የአፈር ኑሮ እንደ ምንኖር. ያላየነውን ያልኖረነውን አናውራ
ብትነግሪያቸውም አያምኑም
አትሌቷ በሉቃስ 10፥33 ላይ የተፃፈው የደጉ ሳምራዊ ታሪክን ነው የደገምሽው። እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችን ዮሴፍን በእንዲህ ሁኔታ ብናየው ለመርዳት ወይም ቀርበን ለማናገር አንደፍርም። ይህን በማድረግሽ የምስኪን እናቱን እና የቤተሰቡን እንባ አብሰሻል። እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ🙏 🙏🙏
እህቴ ተባረኪ እንደ እናንተ አይነት ሰዎች አገራችን ስላላት ፈፅሞ አልጠፋንም እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን
እኛ ሀበሾች እኮ እደዚ ነን ዘር ሀይማኖት ሳይለየን እንዋደዳለን የትም ብንሄድ ስንወድቅ እንነሳሳለን ተዉ ፖለቲከኞች ተከባብረን የምንኖረዉን ህዝብ አታፈራርሱን እንዋደድበት ተቻችለን እንኑርበት❤
ትክክል ነው
❤❤❤
❤🎉ኡነት ብለሻል ፈጣሪ ሰላማችን ይያብዛ🎉
Tbarki
@@tirhasasefa640 አሜን አሜን
ይሄ የብዙ ኢትዮጵያዊያን የአውሮፓ ስደተኞች ታሪክ ነው!!😢😢😢እሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!በልጆችሽ አግኝው!!እሙ ጎበዝና ጠንካራ ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆን እህታችን ናት።እሙ አዱ ገነት በቲክቶክ ነው የማውቃት❤❤❤❤
ልክ ብለሻል እህቴ ወረቀታቸው አንዴ ከተበላሸ እንደገና ይግባኝ ከማለት ይልቅ ተስፋ ቆርጠው ወደ ሱስ ይገባሉ:: አንዳንዶች ደግሞ በረሃ አቋርጠው ከሃገር የወጡበትን አላማ ይረሱና በሚያሳዝን ሁኔታ ወድቀው ይታያሉ::አውሮፓ ለመጥፋትም ለመሻሻልም በሯ ክፍት ነው::
Ewnet new yan hulu sikay sew aytwo Europa gebtwo yalew neger yastelal yebezu sew hiweit new ehitachen Allah yestishi yeney konjo
@@engudaymengiste9683የአፈር መሻሻል ከድ ወደማጥ ፍሮዝን ምግብ መብላትን በመሻሻል መቁጠር የኛ ችግር.ድንቄም መሻሻል
@@ማርኮታኬ እንደውሎሽ ነው ፍሮዝን ብቻ የሚበሉት ጋ ከዋልሽ እውነትሽን ነው የአፈር ለውጥ ነው::
@@ማርኮታኬ...ደንቆሮ 🧠⛏️ ፍሮዝን ምግብ መብላትን ምነው ህጢእት እረግሽው...😂ፍሮዝን ምግብ የምትበይው ለግዜ ቁጠባ በምርጫሽ ነው እንጂ ምግብ ጠፍቶ ወይም ማንም እስገድዶሽ እይደለም....እቦ ገለቴ ስለማታውቂው ነገር ሀሳብ ባትስጪ መልካም ነበር🙄
በስደት አለም ያላችሁ በመላው አለም ያላችሁ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ ይብዛላችሁ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen
ፓልሱ ልትደረሱት የምትችሉት አግዙት ከኢግዘ/ረ ትቀበለለቹ ኢችትን ኢህተ ለመሰግነው ኢወደለው ጌተ ይባረክ ከመንም አይዴለም ብድረትሹን ከጌት ትቀበይሌሺ ተበረክ
Amen!!
ወይኔ ወንድሜን እኔ አፈር ልብላ በዚህ ብርድ ውጪ ማደር እንዴት ይከብዳል እኛም እቤት ውስጥ ሆነን አልቻልነውም እውነት ነው ስንት መከራና ስቃይ አይቶ እንዲህ በባዶ እጁ ወደ ሀገር ቤት መመለስ የለበትም በምንችለው አቅም ሁላችንም ከጎኑ መቆም አለብን እኔ እዚሁ ፈረንሳይ Nantes የምትባል ከተማ ነው የምኖረው እሱ ፍቃደኛ ከሆነ ነገሮች እስክስተካከሉለት ድረስ አብሮኝ መኖር ይችላል አምናለሁ ደሞ ሁሉም ነገር ተስተካክሎለት ለምስጋና እንደሚቀርብ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እሙ በእውነት አንቺ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነሽ የወለድሽው ይባረክ ቸሩ መድኃኔዓለም ይባርክሽ
What amazing Ethiopian woman her attitude the way she talks she defines modest women. Great sister.
እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን እንዲህ መረዳዳት እና መተዛዘን ነው እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
እሙዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ነሽ 🥰
በጣም ያሳዝናል የድሬደዋ ልጆች እንደ ሁለተኛ ሀገራቸው ፈረንሳይ ውስጥ በጣም ብዙ አሉ ምናልባት እግዚአብሔር ያለው ቀን እስኪደርስ አለመገጣጠም ይሆናል እንጂ እርግጠኛ ነኝ ይረዱታል
በትክክል ያለመገጣጠም ነው እንጂ
እሙ ፈጣሪ ያላሰብሽውን ክብርና ፅጋ ፈጣሪ ያድልሽ ስንቱ እንደዚህ ሆኖ ቀርቷል የኔ ወንድም የኔከርታታ ፈጣሪ ይርዳህ
እህቴ ከፈረንሳይ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵይዊ ነሽ ይቺ ናት ኢትዮጵያ ጥለናት የወጣነው ተባረኪልኝ ብድራትሽን ከእግዚአብሔር አግኝው እህቴ 😘👼🙌🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ብድርይግባሽ
ለህታችን ከፍተኛ ምስጋና ማቅረብ እወዳለወወ እውነት አስተሳሰብዋ አንጋገርዋ ምርጥ ኡትዮጲያዊ ናት ❤
የዚህ ሁሉ ሕዝብ ምሥጋናና ምርቃት በሕይወትሽ ውስጥ ትልቅ ዋጋ ይኖረዋል።
ጥሩ ማድረግ ለራስ ነውና፥ ሰላም, ጤናና ደስታ ለመላ ቤተሰቦችሽና ለዚህ ልዩ አድራጐትና እርዳታ ለተሰማሩ ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሙሉ!
This is what being an Ethiopian is all about! Being humble and be the voice for the voiceless.
Thank you for being Bold & front in helping the needy one among us in a place such as this! I really appreciate your family as well. Thank you & God bless you!
እመቤት እግዚአብሔር በልብሽ ያሰብሽውን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳካልሽ❤
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ በእውነት እንች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ ለውገን ደራሽ ስለሆነሽ ምስግና ይገባሽል ይህንን ደግነት ሁሉ ግዜ ከእንች ጋር ይኑር እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ፀጋውን ይባዛልሽ እህት ❤❤😂
እሙዬ! ያራዳ ልጅ ልቡ ስስ እንደሆነ ያሳየሽበት ስብዕናሽ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ፣ጤናንና በረከትን ሰቶ ብዙሃንን የምትረጂ ልጅ ገና ያደርግሻል ።
ይሄ ታሪክ በስደት ሀገር ሆኖ ያልተሳካለት የብዙሃኑ ወገናችን ህይወት ነው አቅማችን በሚፈቅደው ሁሉ በየግላችን ለመረዳዳት የምንጥር ቢሆንም እንደዚህ በሚዲያ ወቶ ግን ሌላም አማራጭ እንዳለ ለመሞክር እንደ መሲ አይነት እግዚአብሔር የመረጠው ሰው መሆን ይጠይቃል !
መሲ በልጆችሽ ተካሺ ከማለት ውጪ ምንም አልልሽም!
ፈረንሳይ ያላቹህ ወንድምና እህቶቻችን ይቺን እህት ተማሩባት ፣ኩሩባት ፣ተጠቀሙበት ፣ተባበሩዋት
እመቤት እንደ መልካዋ ውስጥዋ ውብ ነው ። የእመቤት እርጋታዋ ደስ ይላል ወንድማችን እንርዳው ከጎዳና እናንሳው እግዚአብሔር ይረዳናል
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ነሺ ይህ ነው ማንነታችን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን
ኢትዮጵያ ቅን ልጆች አላት ቅን መሪ ግን አጣች የአለም መጨረሻ ሆነናል የአለም መጀመሪያ መሆናችን አይቀርም ኢሻአላህ ❤
ሰላም እኔ በስደት ስላለሁ የስደት አስከፊነት በጣም ሆድ ይብሳል ወንድሜ እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ ውድ ኢትዮዽያውያን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Mercy buku Emebet በእውነት ጥሩ የሀገሬ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚሀብሔር ይባርክሽ
በአለም ዙርያ ያላቹ የአገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እሙ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
መልካም ልቦች ሁሌ አይጥፉ!! እሙ ክበሪልን!! ፈጣሪ ይርዳህ መንድሜ!!! ሰአዳ ደርባባ ልበ-ንፅህ የድሬ ሰው! ፈጣሪ መንድማችንን አረጋግቶ ለሀገሩ ያብቃው!! ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!!
😭💔ኡፍፍፍ ያሳዝናል 😭የኔ ወንድም የድሬ ልጅ እግዚአብሔር በህይወት ከናፈቀችህ እናትህ ዘመዶችህ በሰላም ያገናኝህ አሜን🙏
ኡፍፍፍፍ እህትነት ልዩ ስሜት አለው እኮ 😭😔😔 ወንድም አለም በሰላም ያገናኛችሁ🙏🙏🙏
እህታችን ፈጣሪ መልክተኛ አድርጎ የእናቱን የአመታት ቁስል ተፈታ ይህች አለም ለሁሉም ስኬታማ አታደርግም ይሁንና በህይወት መኖሩ እራሱ ብቻ ፈጣሪ ያግዘው እማምዬ አይዞት
Egiziabher Beselam Kebetesebochu Gar Yagenayew 🙏🙏🙏
አትሌቶቻችን ሁሌም የምንኮራባቸው እንቁዎቻችን ናቸው:: የቀድሞ አትሌት እመቤትም የሚያኮራ መልካም ተግባር ነው የፈፀመችው:: እህታችን እሙዬ ኑሪልን:: ፈጣሪ ውለታችን በልጆችሽ ይክፈልሽ:: ወንድማችንን ፈጣሪ ይርዳው:: ፖርስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይረዱታል ብዬ አስባለሁ::
አሜን
ወይኔ አትሌቷ❤❤❤ከልብ የሰውነት ጥግ ነው ያሳየችው የኔ መልካም አላህ ይድጥሽ እሙዬ🎉🎉🎉❤
ውይ የኔ ከርታታ ወድም አላህ ይርዳክ እኛ ኢትዮጵያን ደግ ህዝብ ነን እንረዳዳለን
መስዬ መጨረሻዉ አምሮ በደስታ ለመገናኘት ያብቃን❤በቀናነት ለሰጠሽን እድል አመሰግናለሁ 🙏የተባረክሽ ልጅ ነሽ❤ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እርዱት🙏እኔ እመቤት ነኝ የምትፈልጉኝ ሁሉ በጆሴፍ ጉዳይ አለሁ!
Tebareky yena ehet
Tabarki Emyia Legochshen yetabkelshe meaku micheale
Emenat
Yene konjo ❤❤ egzyaber yestese
እሙ ብርክ በይ ኑሮሽ ሒወትሽ ይመርልሽ ልጆችን ይባርክልሽ ጤናው ሰላሙን ከነመላው ቤተሰብሽ ያድልሽ ሰላምሽ ይብዛ
መስዬ ይህን በድጋሚ ነው የምሰማው ግን የወንድማችን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ ምናልባትም ብዙውን ሀላፊነት የወሰደችው እህታችን የደረሰችበትን ነገር ብሰማ ብንሰማ ደስ ይለኛል መሲዬ🙏🙏🙏
እመቤት ተባረኪ❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣እሱ ይክፈልሽ ፣ ስደት ክፉ ነው እንኳን በዚህ ሁኔታ ምንም ባካጣንበት ሁኔታም ሆነን ይከፋል ፣ ፈረንሳይ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በእግዚአብሔር ስም ተባበሩ ❤❤.
እንዲ ስንሆን አቤት ሲያምርብን ሁላችንም ባለንበት ባለን አቅም እንዲ ብናስብ ብንተሳሰብ የት እንዲደርስ ነበር መልካምነት ይብዛልን።መሲም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
እሙዬ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያን ባንች አየሁት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የስደት ነገር እድል ነው ውጭ ማደር ለአንድ ቀን ይክብዳል እግዚአብሔር መልካም እንድገጥመው በጽሉት አስበዋለሁ 🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️
አትሌት እመቤት እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ ድንቅ የኢዮጵያዊ አንዳች አይነት ሰው ያብዛልን ጆሲም ከቤተሠቡ እንዲገናኝ እፀልያለሁ
ምርጥ ሰው እህታችን ጌታ በብዙ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ። አንቺ የሚገባሽን አድርገሻል ቤተሰቡንም አግኝቷል ። ለተሳዳቢ ቦታ አትስጭ በርቺ ብዙ ስደተኛ አለ ብለሻል የነሱንም ህይወት ለመቀየር ያብቃሽ የኔ እህት ።አንቺን ፈጣሪ መርጦ የዚህ ልጅ ችግር ታውቆለታል ።በርቺ እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ እህት
የኔ ጌታ መድሀንያለም እቅፍ ድግፍ አርጎ ከቤተሰቦችህ ይቀላቅልህ
አላህ ዘረማንዘርሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅ ።ሰው ማለት እንዲህ ነው ።ክፉዎች ከእንደዚህ አይነት ሠዎች ተማሩ
በስደት አለም ያላችሁ ወንድሞቻ እህትቻ የሰዉ ዘር በሙሉ በያላች ሁበት ደስታ ይሁዛላችሁ እግዚአቤሔር ይባርክሽ እህቴ እሙ መልካም ነዉ የሰረሹዉ ❤❤❤🎉ወንድሜ አይዞክ ፈጣሪ በሰላም ለገርክ የብቀክ ❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ወንድማችንን የልፋቱኑን ውጤት አግኝቶ ለቤተሰቦቹ አይን ስጋ ያገናኘው ስደት ወተን አገር እንዴት እንደሚናፍቅ መውጫው መከራ መግቢያው መከራ እኔን ወንድሜ ወንድማችንን ለእናትና ለቤተሰቦቹ ድምፅ ስላበቃሽልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
እሙዬ እውነት ነው የኔ እናት በርቺለት በናትሽ? እድሜሽ ይርዘም። ወንድምዬ አንጀቴን ነው የበላከው፡ መጨረሻክን ያሳምረው አባኮ ሁሌም በፀሎቴ አስብካሁ።
አይዞህ እግዚአብሔር አለ ሁሉም ያልፋል በጣም በጣም ልቤን ነው የነካው አይ ኢትዮጵያ የእናትህ አምላክ ይረዳህ
አትሌት እመቤት ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እነኳን ሰሙ እናቱ የናት አንጀት የወለደ ያቀዋል🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤት❤
ወይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
እውነታን ነው ከ ከተማ ወጣ ብሎ መሞከር ነው።
እኔም የምኖረው ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ግን በስመአብ ሰው እረፍት አይሰጥም እዚህ ገጠር እየኖርሽ ኢሮፕ ኖሩክ ትያለሽ እያሉ ስራየም እዛው ትምህርት ቤቱም ጠገቤ በተለይ ለልጆች አስተዳደግ ምርጥ ነው።
ታድለሽ ❤ሰላማዊ ኑሮ የሚገኘው ከከተማ ወጣ ስትል ናው፣የት ኣገርነሽ
@@milli12354 የምኖረው ጀርመን ነው ከ Stuttgart ከተማ የአንድ ሰአት መንገድ ነው።
መስዬ መታደል ነው ለዚ መሰጠትሽ እድሜሽን እድሜ ጤና አብዝቶ ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ የወንድማችንን ደስታ ከነ ቤተሰቡ ያሳየን
አላህ ሂዳያ (ትልቁን ስጦታ )ይስጥሽ እመቤት ለሱም የተሻለውን ሁሉ ያሳካለት
እሙዬ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ። መሲ መቼም የታደልሽ ነሽ። ሁሌም ተባረኪ።
ምን አይነት ቀና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ያርግሽ ተባረኪ
እውነት በስደድ ያለ ኢትዮጵያዊ እንዲ የቻለውን አንዳንድ ብንረዳዳ እንዴት እንደምንፀድቅ እሙዬ የሰራሽው ጥሩ ስራ ስለሆነ እግዚያብሄር ይስጥሽ ጨምሮ ጨማምሮ አንዳንድ ጭቅላት የሌላቸው እሚሉትን ስለማያውቁ ተያቸው አንቺ ግን ጀግና ብዬሻለው ለልጁም ያሰብሽው ሃሳብ ተሳክቶለት ለማየት ያብቃን ከቤተሰቦቹ ጋር መስዬም አንችም እድሜ ጤና ይስጥሽ ነው የምለው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ ያደግንበትን ዘርና ሀይማኖት ሳይሆን የሀገር ልጅ ውበታችን የሆነው ሀበሻነት ልናይ ስለቻልን ዛሬም ተስፋ እንዳለን ይወቁት መለያየታችንን ለሚናፍቁ።
እሙየ እንዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ጉአደኛሞች ነበርን ኪራይ ቤቶች 400 ሜትር ስትሮጭ በጣም ፈጣን አትሌት ነበርሽ ይሄውልሽ እኔም እሩጫ አቁሜ ሀረብ ሀገር እየሰራሁ ነው ያንችስ ሂወት ጥሩ ላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ሩህሩህ ባደረግሽው ነገር በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ዘምንሽ ይባረክ ደግም ሂውቱ ተስተካክሎ ለማየት ያብቃን መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንች የነካሽው ሁሉ ነገር ይሳካል አምናለሁ እግዚአብሔር ቤትሽን ሂውትሽን ይባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ወደቤተስቦችህ ያስገባህ🙏🏻🛐
እግዚአብሔር ይባርክሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
እሙና መሢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እመቤት ፈጣሪ ዘርሽ ይባረክ ምኞትሽ ይሳካልሽ ፈጣሪ ወንድማችንን ይርዳው ኢትዮጲያኖችም ኤርትራዊያኖችም ይረዱታል ይሳካል መልካም ዜና ያሰማን መሲዬ አንችም ተባረኪ ዘመድ አዝማዶቹም እንኳን ደስ ያላችሁ
በመጀመሪያ ይሄን ያገር ልጅ ያገኘሽው እህት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እኔ የምኖረው ፈረንሳይ ባይሆንም በአቅራቢያው ሌላ ሃገር ነው ግን ሁላችን ያለፍንበትና የምናልፍበት ነው ወረቀት የማግኘት መንገዱ ነገር ግን እንዳየሁት ይሄን ልጅ ለማገዝ ጠበቃ መያዝ ግድ ነው። ስለዚህ በግል በገንዘብ ጠበቃ ይዞ ጉዳዩን እንደገና መቀስቀስ ይቻላል ስለዚህ ጠበቃ የሚይዝበት እና ለእርሱ ለሚያስፈልገው ሁሉ መንገዱ ከተዘጋጀ ማገዝ እንችላለን። እዛው ሃገር የቆየበት ዓመትም በመንግስት ግምት ውስጥ ስለሚገባ እኔ አምናለሁ ፈጣሪ ነገሮቹን ያስተካክላል።
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድም 🙏 እግዚአብሄር ነገሮችህን አስተካክሎ ሁሉንም አልጋ በአልጋ አድርጎ ከእናትህ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ❤🙏
ወይ ወገኖቼ 😭😭😭 ያልፍልኛል ብሎ ስንቱ ይሆን በየሃገሩ የሚንከራተቱ ልብ ያማል💔💔 እሙ ተባረኪ ♥️🙏
ሰላም ለመሲ ቤት ❤ የዛሬው ልቤን ነክቶኛል እሙ ስትናገር ጨነቀኝ ባዶ እጅ ምንም ሳያዝ ተመልሶ መግባት ስትል የብዙ ኦቻችን የልባችን ትልቁ ቁስል ነው ምን ይዤ ልመለስ ያማል እራሳችን አሳጣን አቆሰለን ልድሜያችን በላው እሙዬን እዴት ላመስግናት ቃል አጣሁላት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካምነትሽን በልጆችሽ አግኝው ክበሪልኝ እናት ሁሌም በሀቅ መገድ ስለሆነ የምታለቅሰው ቢረፍድም ልእባዋ መልስ ታገኛለች ለእዛም ነው ገነትን ( ጀነትን) ከእግሩአ ስር ናት ያለው አላህ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ አምጦ የወለደው አንጀትሽ ተስፍ አልቆረጠም ነበር በቅርቡ ደግሞ ልጅሽን አቅፈሽ እልልልል ስትይ መሲ ታሳየናለች ሰአዳም ከሙ ጎን ሁኝ የሚከፈለውን ከፍለሽ እናትሽንና ወድምሽን አገናኝ ሌላው እሙ ለሰው ስድብ አትጨነቂ የእኛ አገር ሰው ምንድነው የለቀቀችው ለምንስ ለቀቀችው ብሎ ቆም ብሎ እራሱን አይጠይቅም ቶሎ ለስድብ ይቸኩላል የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክስ እደሚሉት ለምን እደሆነ አይገባኝ እናም በአንቺ አማካኝነት ልጅዋ እድታገኝ አላህ ፈቅዶላታል እናት አላህ በምድርም በዛኛው ቤትሽ ያስደስትሽ ክበሪልኝ መስዬም ክበሪልኝ ቦታ ሰተሽ ህመማቸው ህመሜ ነው ብለሽ ስላቀረብሽው ክብር ይገባሻል ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ( መልካም ነገርሽን ያስብልሽ)❤❤❤
አልሃምዱሊላህ በህይወት መኖሩ ደስ ይላል ኢንሻ አላህ በሰላም ለሀገሩ ለቤተሰቦቹ ያብቀው
እመቤት በእውነት እግዚአብሔር አንቺን መርጦ ነው ልጁ ጋር የወሰደሽ ሶሻል ሚዲያን ለእንደዚህ አይነት መልካም ነገሮች መጠቀም በጣም ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እሙዬ ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንድምዬ አምላኬ መልካሙን መንገድ ያሳይህ
ቃላት ያጥረኛል እመቤት ጥሩ ተግባር ነው። በተረፈ ነገሮች ተስተካክለው ለማየት ያብቃን። እግዚሐቤርይርዳችሁ።
የኔ ጀግና እገዚያብሄር ይባርክሽ ስላደረግሽዉ ነገር ሁሉ🙏🙏❤❤❤❤❤
የዘመናችን ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤
Allah yistish. Lijochishin. Allah yasadhilish. Melkam sirashin esu yikebelish
የእኔ ምስኪን ከርታታ ወንድም ስደትን ነገር ጠንቅቀን እናውቀዋለን እና እባካችሁን ሙስሊም ወገኖቼ በዱአችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን ደግሞ በፀሎት እናግዛቸው ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም እግዚአብሔር የባረካት ሰው በመሆንዋ ለመርዳት በመቆሙዋ በጣም ድንቅ ነው። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክሽ አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
ተባረኪ ቤተሰብሽ ይባረክ የሚሳደበቡት አንድም ነገር የማያደርጉ ናቸዉ ችግሩ ግልፅና ጉልህ ነዉ ፎቶዉ ና አድርሻዋን ባትለጥፍ ቤተሰቦቹ አያገኙትም ነበር
እግዚአብሔር አምላክ የስደትን መንፈስ ከምድራችን እንደኛ ካሉ የድሃ ሀገሮች አንሳልን የትም ቢሆን የምታኖረን አንተ ነህ ሁሉም ባለበት አንተን መጠበቅ ይሁን
ምርጥ፡ኢትዮጵያዊ፡እምቤትዬ፡ተባረኪ።
ጎበዝ!! ጥሩ ሰው ነሽ ። ግዜ ሰጥተሽ ማናገርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
መሲ ውዴ ❤ ስለ እሙዬ የምነግርሽ መልካም የሆነ የሚያስተምር የግል የሕይወት ተመክሮ ያላት መልካም ሴት ናት በግል ሒወቷ ዙሪያ ከሷ ጋር ቆይታ ብታደርጊ ልምዷን ብታካፍለን አስተማሪ ነው ብዬ አምናለሁ ሁለታችሁም ድንቅ ሴቶች ናችሁ ❤❤❤
💎💎💎💎💎 💎 💎 💎 💎💎💎💎💎💎💎💎💎እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ።ሊያውም እጹብ ድንቅ,ውበት ከፀባይ ተጣምሮ እርጋታ ሢጨመርበት ምንኛ እድለኝነት ነው በእዚህ ላይ ደግነት ያሣደጉሽ ቤተሠቦች በራሱ ምንኛ ታድለዋል ።ከእነ ቤተሠቦችሽ እረጅም እድሜ ከእጤና እና ከደሥታ ጋር ያድላችሁ።ሰው በጠፋበት ዘመን ሠው ሆኖ መገኘት ምንኛሥ መመረጥ ነው??? በዛሬ ጊዜ የሚያቁት ሰው በራሱ ተቸግረው ሢያገኙን ባላየ ነው የሚያልፉት።ከሥንት አንድ በፈጣሪ የተወደደ ሰው አእንዳንቺ አይኖርም ማለቴ ግን አደለም።በእዚህ ዘመን ውዶች ናቸው እንደትናቱ ብዙ አደሉም ለማለት ነው።💎
Emu you are highly respected,.GOD bless you❤
በቃ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን አታሳጠን ተስፋችን አንተ ነህ::
ወይ ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ አቡዱቀኒ
በጣም አዝኛለው እግዜአብሄር ይርዳህ በጡሩ ሁኔታ ሆነክ እደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ
እኔን ሲያሳዝን ወንድማችን አይዞኝ ወንድማችን እንረዳሃለን አይዞኝ አላህ ያግዝህ አላህ ይርዳህ ሰዉ ይረባረብልሃል
ፈጣሪ ላንቺም ተስፋ ይሁንሽ
ወንድምየው America ካለ በቃ ብር ይላክ እና ትኬት ቆርጦ መሄድ ነዋ እንኩዋን ተገኘ ኢንጂ
@@asterweldegibrial1625ቪድኦውን እስከመጨረሻው አዳምጪ ሀገሩ መሄድ ከፈለገ እኮ የፓሪስ መንግስት ይልከዋል ግን ስንት የለፋበት የተንከራተተበት ወረቀቱ እንድሰራለትና ሀገር ቤትፕሰብ አይቶ ተመልሶ ፈረንሳይ እንድሰራ ነው የተባለው በሊቢያ በረሃ በባህር ተከራቶ ነው ፈረንሳይ የገባው እና ወረቀት እንድሰራለት ነው እየተባለ ያለው
ወይ ወንድሜን::
የኔ እህት : እግዚአብሔር: ይበርክሽ:: መልካምን ማድረግ ለራስ ነው:: ልጆችሽን: ይባርክልሽ::
Emebet....beauty, well spoken and humility! And most of all big heart. Be you and keep going!!!! You have a big cup of coffee awaits you in London.
Very intersting to hear such kinds of help between habeshan
በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው እህታችን ተባረኪ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነታችን ለሰው ሁሉ ማዘን መልካም ማድረግ እግዚአብሔር በሰላም ለአገርህ ያብቃህ ወንድማችን
እሙዬ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ጤናሽን ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ይህንን ወጣት ከቤተሰቡ ጋር ስላገናኘሽው እግዚአብሔር በሙላት ከነቤተሰብሽ በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ያግኝሽ
እመቤትዬ በመጀመሪያ ይሄንን ሁሉ በማድረግሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሲቀጥል ቅን መሆንሽ የሚያስታውቀው ከሚሄድ እዚሁ ሆኖ እንደገና ቢሞክር ማለትሽ በእውነት መልካም ሰው ነሽ እኔም ከሚመለስ እንዳቺ ነው ሀሳቤ ያአዲስ አበባ ልጅ ፍቅሩ እኮ እውነተኛ ነው እንዲ ነው ኢትዮጽያነት ፍቅራችን ይሄ ነው ፓሪስ ያላችው ወገኖች ደጋግ ኢትዮጽያኖች ኤርትራዊዎች ስለምትረዱት አስቀድመን እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይጨመርላችሁ ብዙ ደጋጎች ወገኖቻችን 😢😢ምን ይዤ ልመለስ ጎዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም በላይ ራሱን ማወቁ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጠሽ አትሌት እህታችን እመቤት መሲዬ አንቺም በጣም ትልቅ ነገር ነዉ እየሰሽ ያለሽዉ❤ ❤❤ እዉነት ለመናገር ይሄን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሳያገኘዉ ቀርቶ አይደለም ግን በጣም ቅን ልብ ስላላት ነዉ እህታችን ከሐጢያት በስተቀር የልቧን መሻት ይፈፅምላት❤❤❤
እሙ አንቺን እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ያልሽው ትክክል ነው የሊቢያን በረሃ ወጥቶ በሂወት ፈረንሳይ ከገባ በኋላ እንዲህ በመሆኑ ያሳዝናል አሁንም ግን አባካችው እርዱትና ወረቀቱን አስተካክሉለት ልፋቱ መና አይቅር በአሁኑ ሰዓት መመለሱ ባጣም ትክክል አይሆንም የባሰ ነው የሚበሳጨው እባካችው ኢትዮጵያዊያን ደጎቹ ወገን ወዳጆቹ አዛኞች በእመብረሃን ይሁንባችው እርዱት አባካችው፡፡
እሙየ አንቺ ለጆሲ. እንድታድኚው. በማርያም የተላክሽ ምርጥ ሴት ነሽ ጌታ እድሜና ጤና ያብዛልሽ.
እሙ አዱገነት የኔ ጀግና ድሮም እወድሻለሁ ይበልጥ አመሰገንኩሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።❤❤❤❤
እሙዬ ምንም አያሰወቅስሽም ጀግና ነሽ ቢያንስ ቤተሰቦቹ እረፍት አግኝተዋል