Bravo my brother , it's a very good message for some diasporas who has no knowledge about the situation be it economical, political and social crisis ethiopia us going through. I hope this video help them. Good job!!!!
Ewunet new andim ken asibe alawukim . Ethiopia be 20 million or 30 million geziteh min litisera ? Service yehone bet new yanin yemishetew. Waga yelewum atigizu . Be birru sirubet..:
My friend you presented it in a good way. However, the main reason is economic slowdown. The country is running an unending war and all resources are being redirected towards that. There is a real estate crisis in Ethiopia. You can’t say don’t buy though because some of the prices are too good you can’t pass as they are way lower than construction price.
I think you completely missed the $ change. Diaspora used to buy with almost 50% discount with black market. Now the rate is close, real estate companies have to reduce the price by almost 50% to keep diaspora buying.
I am wondering even before the value of the house in Addis is more expensive than Newyork. Nigeria the house value is very reasonie price. With a good price liken$30,000 , you can have a good house.
I am sorry your idea is comtradict iyou conclusion is not right f the price is low any person should buy This is the best time to buy if the price goes high not buy your research is not right the house rent is go up you should correct your advice
Yalke bet megzat safe nw bezu geze behult amet besoset amet eyalu real estatetich yewashalu, ena demo if you invests now ye investment tekmun ahun magnent albshe.
real state workers in Ethiopia have been making Billions of dollars in the past three to four years now it is time for them to pay back some of the money they made! their price is unreasonable &they are greedy!
ወንድሜ ውነቱን ነው ቁልጭ ያደረከው ተባረክ
Bravo my brother , it's a very good message for some diasporas who has no knowledge about the situation be it economical, political and social crisis ethiopia us going through. I hope this video help them. Good job!!!!
ትክክለኛ መረጃ ነው የስጠሀው በርታ የሚስማህ ያተርፋል
ወንድማችን በጣም ስለምክሪህ እናመሰግናለን ::
እውነቱን ለመናገር በጣም አሪፍ የሆነ ምክንያቱን ቁልጭ አድርጎ የገለፀ አቀራረብ ነው
እኔ የኮምሽን ስራ ነው እየሰራሁ ያየሁትን ነገር ቁልጭ አርገህ ስላቀረብከው አመሰግንሃለሁ
የሪል እስቴት አልሚዎች በጣም ስግብግብ ናቸው ገና ከዚህ የበለጠ ችግር ይገጥማቸዋል
ጥሩ እይታ ነው በርታ
ጥሩ ብለሃል እስማማለሁ አስተዋይ ❤❤❤
ጎበዝ ጠቃሚ መረጃ ነው
ጥሩመልክት ነው ተባረክ እንደዚህ ግልፅ ማወቅ ያስፈልጋል
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው የነገርከን 🙏
ጎበዝ ለህዝብህ በግልፅ መናገርህ የህዝብ ጀግና ብለንሀል, በተለይ hi Rus building በምንም ምክንያት ህዝብ እንዳይገዙ!🙏🏾✌🏽
Yes brother great advice thank you
A timely information 👌 No one needs to live in a place where there is no peace ‼️
Investment demand stability and the country isn’t stable to investors. Great info god bless ❤
ትክክል ነክ::
ኢትዮጵያ ህግ የማይከበርባት ሀገር ሆናለች:: ወንድማችን ደግሞ ይህን እውነት ተናገርህ ብለው በእስር ቤት እንዳያንገላቱህ እራስህን ጠብቅ::
ህግ ሴኖርጰአደል የሜከበር ሰው ሰው ገሎ በነፂይለቀቃል። ንፁሀን ይገደላል የዘረፋል
ጎበዝ ተባረክ ጥሩ ሀሳብ ይዘህ ነው የመጣኸው ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም የሚያስብ ሰው ብዕፁ ነው
Great info! Thanks!
Thank you interesting information der
ሰው ዲያስፖራ ሁኖ እንዴት ወቶ መግባት እማይቻልበት ሀገር ቤትን የመሰለ ትልቅ ነገር ይገዛል!! ገና ጉድ ይመጣል!!
Thank you for the valuable information.
እናመሰግናለን በቀጣይም ጥሩ ጥሩ መረጃ እደምታቀርብልን እጠብቃለን ❤❤❤
ጎበዝ
ጎበዝ ትክክል ሪል እሰቴት ማሰታወቂያ የበዛው ገዥ ሰለሌለ ነው ሰው ተከራይቶ መኖር ያለበት በአውን ሰሀት ለምን ብትገነባ ራሱመንግሰት አንቆ እኩል እንካፈል እያለህ ሰለዚህ አንፈልግም ቤት
መርጃው ጥሩ ነው. እናመሰግናለን
Tanks good exlnation
እኔም የአንተን ሀሳብ ነው የምስማማው ከስሬ ከገባሁበት ልወጣ እያሰብኩ ነው ወንድም !!!
Very true!
በጣም እንስመሰግናለን በርታ!::
Thank you 🙏 brother!
ጥሩ ምክር ጀግናነክ
እኳን ለመግዛት ማየት አልወድም
በትክክል 👍
Ewunet new andim ken asibe alawukim . Ethiopia be 20 million or 30 million geziteh min litisera ? Service yehone bet new yanin yemishetew. Waga yelewum atigizu . Be birru sirubet..:
አመሰግናለሁ ወንድሜ ከኪሳራ አድነኽናል !
እደው በጣም ይቀንስ ለማተርፋበት ቀርቶ እምኖርበት ባገኘሁ አቅሜ ፈቅዶ እምኖርበት ብናገኝ ዋናው ችግራችን ቤትነው ኢቶጲያላይ
ጥሩ መሆን ለራስ ነው
Thank you so much for sharing your honest thoughts 😊
My friend you presented it in a good way. However, the main reason is economic slowdown. The country is running an unending war and all resources are being redirected towards that. There is a real estate crisis in Ethiopia. You can’t say don’t buy though because some of the prices are too good you can’t pass as they are way lower than construction price.
የተገዛውም ውሃ እና የቆሻሻ ማስወገድ systemu ወይም ስርቪስ የለም:: Low Rise ምናልባት እንጅ Medium and High rise መስራት አይመከርም::
We like the way you explain ❤❤
በጣም እውነተኛ ጥናት!! ❤
አይ ወድም እሪልስቴት የመግዛት አቅም ቢኖረንማ ጥሩ ነበር ስንት አመት ብሰራ ነው ሪልስቴት የምንገዛው የማይታሰብ ነው ለኛ የእደ አቅማችን ጨረቃ ገዝተን ነበር ምን ዋጋ አለው አስፈረሰብን ፈጣሪ የስራው ይስጠው፣ጨረቃ ለመግዛት እራሱ የ12 አመት ልፋቴ ነበር በ1ቀን ነው ያፈረሰው በጣም ያማል፡፡
😢 አይዞን
ተባረክ ወንድሜ
it is good to buy now when the price is low
ሁሉም አዋቂ ሁሉም ተንታኝ የሆነበት ዘመን ሪሰርች አርጌ ይላል ?
ባለው ፓለቲካ እና ኢኮነሚያዊ እውነታ ቤት መግዛት ከባድ ነው ለዛም ነው የሚወርደው
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነገርከን
bro condos mereja alek? neberegn
yeah i need the info
ጥሩ እይታ ነው 👍
የኢትዮጵያ ህዝብ ሜዳ ላይ ተጥሎ ውጪ ላለና ለደላው ህዝብ ቤት ማዘጋጀት ግፍ ነው።
Thank you for your honest assessment and warning. Sounds like the music stopped.. This is going to be painful for many.
I think you completely missed the $ change. Diaspora used to buy with almost 50% discount with black market. Now the rate is close, real estate companies have to reduce the price by almost 50% to keep diaspora buying.
Then, how do you explain the rental price decreasing from $3k to $1k per the UA-camr ?
Excellent analysis. I saw a three-bedroom, two-bathroom apartment for 65 million birrs, and I was like, good luck with that.
Not now..may be long time ago
ይህን ያህል የቤት ዋጋ ከወረደ ታድያ ለምን ኪራይ ኣልቀነሰም?
የእኔም ጥያቄ ነው😂😂
ይሄው ህኔ አራት ሺህ አምስት መቶ ነው የማከራየው ኮዬ ለይ 🙄🙄 59 ካሬ ከዚህ በላይ እንዴት ይቀነስ
መንግስት ደሞ አዲስ ህግ አውጥቶል ቤት መሽጥ መግዛት ለአምስት ወር አግዶል
Maserejak ewenet kehon esti aberareteh negeregen pls?
ድሮ ያልከው ዋጋ የውሸት ዋጋ ሰለነበረ ነዉ አሁን ግን ወደትክክሉ ዋጋ እየሄደ ዕና አቅርቦት ስለጨመረና ሰለሚጨምርም ነዉ
የድርዉ ዋጋ ጥቂቶች ተቆጣጥረዉ የዘረፋበት ነዉ.
አልገባሽ አለኝ መቀነሱ ልግዛ ይቅረ
እኔ ሚያሳስበኝ ጥራቱ ነው 😂መግዛቱ ላይ እኳን አልነካካም ።
Thank you brother
እናመሱግናለን
That’s for information
Thaks yene wedim❤
እናመሰግናለን
what about Condominium ?
I am wondering even before the value of the house in Addis is more expensive than Newyork.
Nigeria the house value is very reasonie price. With a good price liken$30,000 , you can have a good house.
ሀገር ሰላም ሳይኖር ዲያስፖራው ለምን ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ይገዛል:: መልሶ መንግስት ሊወርሰው? ይሄ የኦሮሞ መሬት ይሄ የገለመሌ መሬት እያሉ መሬቱን ሸንሽነው ባለማወቅ የገዙትም ዲያስፖራዎች ሸጠው መገላገል ነው የሚፈልጉት::
ይቀንስ እኛም እገዛል ኢሻአላህ
አንድ ዲያስፖራ ኢትዬጵያ ውስጥ ቤት ገዝተው አከራይተው ወደ ወደውጭ ይመለሳሉ;: አሁን ባንኩ ውስጥ የቤቱ ኪራይ ይገባል ግን ወጪ የለውም እና አካውንቱን እንዘጋለን ብሎ አሁን ድረስ ባንክ ቤቱ አካውንቱን እየዘጋ ዲፖዚት ለማድረግ በእየጊዜው ባንኩን መለማመጥ ሰለቻቸው::
🤔
Thank you
Thank you!
I am sorry your idea is comtradict iyou conclusion is not right f the price is low any person should buy This is the best time to buy if the price goes high not buy your research is not right the house rent is go up you should correct your advice
Great info and absolutely right.
ድሮ ንብረት ረክሰዋል ግዙ ይባል ነበር። አሁን ደግሞ ንብረት ረክሰዋል አትግዙ። እውነት ለመናገር አልገባኝም። የቤት ዋጋ የበለጠ እየቀነሰ ስለሚሄድ ትንሽ ታገሱ ነው መልእክቱ?
MN ASTEMAMAGN NEGER LE BEZH SEAT ?
አሁን እኮ አጭበርበር በዝቷል
ትክክለኛ መረጃ አይደለም
በደንብ ሲቀንስ ግዛ ማለት ነው ለምሳሌ አትርፎ ለመሸጥ ያሰበ ይከስራል😊
Thank you for your sincierity.
ኤርምያስ አፓርትማ ሰርቸ አስርክባለሁ ብለህ የዘረፍከውን ገንዘብ መልስ። ደግሞ አታፍርም ስለ ሪል ስቴት ስታወራ።
Keep up your good job 👍
Good information 👍 Thank you.
You have to also tell that real state values to begin was highly inflated. Just because it was not driven by business principles.
እኔ እራሴ ሁለት ክፍል ሆና መሬት ገዝቸ መኖር ነው የምፈልገው
አገሪቷ ሰላም ከሌላት ገና ጥንቡን ይጥላል
አንዴ አዳመጥኩህ 🎉😂
❤❤❤❤❤
Logically too expensive this moment.
No work no money.
እና ቤት ሲወደድ ነው መግዛት ያለብን የምትለው አብደሀል እንዴ ቤት የመግዣ ጊዜ አሁን ነው ስለረከሰ
Gegna ❤
Hasaben qeyiriyalew. Lemegizat zare nege sil ehen mereja semahugn. Le xiru milikit kelib new yemameseginik.
🙏❣️🙏❣️🙏❣️🙏❣️
ተናግረናል አብይን አምናችው ምንም አትግዙ ትነጠቃላችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
I live in Europe ,I want to buy house Etiopiea but I dont trust this government 😢
ለውሳኔ በጣም አስቸጋሪ ነው። እንደእኔ ግን ከትክክለኛው ሪልስቴት በዚህ ርካሽ በሆነበት ወቅት ያውም በፊት አንድ ቤት በምትገዛበት አሁን ሁለት ቤት መግዛት በምትችልበት ዋጋ ለመግዛት መሞከር ኪሳራ ያለው አይመስለኝም።
Yalke bet megzat safe nw bezu geze behult amet besoset amet eyalu real estatetich yewashalu, ena demo if you invests now ye investment tekmun ahun magnent albshe.
Bet eko alrekesem Selam .. demand yelem gena yiwerdal
መቼ ልትኖሩበት ነው ቤት የምትገዙት በዚች እየጠፋች ባለች አገር ላይ ተቀምጣቹሁ ?😏
Manm aygezam bankem alaskemetm
ቪላ ነው የምንፈልገው ሀቢቢ ካይሮ እኔነኝ ያለ የተሟላ ቪላ 3 ክፍል በ 7:16 $25ሺህ
Buy when the prince is low. Sell when it’s high. This is the best time to buy.
It will come down further. I bought a condominium with 3.2 million, but i can't find a buyer at 2.8 million now.
Real state market will dip further in my opinion until ethiopian macroeconomy gets stable
Agreed, the housing market during 2008 recession compared to now is crazy. Those who bought then for dirt cheap are now selling for insane amounts.
በጣሜ እናመመግናለን ወንድማችን።ገሐዘረዬውን የጠበቀ ጠቃሚ ምክር ነው።እኔም ልገዛ ነበር ትቸዋለሁ ለ ጊዜው።ግን በገንዘቡ ምን ልሥራበት።ገንዘቡ ባንክ ኦፍ ኢትዮ ነው።እኔ ውጭ ነው የምኖረው።እባኬህ ምክርህን ለግሠን።
ከዲሳባ ውጭ ግዛ
ውጭ አገር ግዛ።
ባዶ ቦታ መሸጥ ወይም መ
ግዛት ወንጀል ነው። በደንብ ጥናት አላረክም።
You have to listen again
thankyou very much brother
አንተ እንዳልከው የቤት ክራይ ቀነሰ ቤት ቀነሰ አይመስለኝም እኔም አዲስ አበባ ነኝ እኮ ወንድሞቼ በውድ ነው ቤት የተከራዮት
እያወራ ያለው ሰለ ሪል እስቴት ነው ስለ ቤት ክራይ አይደለም
real state workers in Ethiopia have been making Billions of dollars in the past three to four years now it is time for them to pay back some of the money they made! their price is unreasonable &they are greedy!
Wow thank you so much
There's some fishy things 🤔 There's thousands advertisements in all social media channels 🤔
Kefle Hager lemin aymetum
ምን ነካህ ብሩ እየወደቀ ነው ማስቀመጥ ጥቅም የለውም አልስማማም😮😮😮