Markonlabs
Markonlabs
  • 14
  • 115 121
እገታ ተፈጸመብኝ, ይቅርታ ጠይቅ ቪድዮ አጥፋ እያሉ እያስፈራሩኝ ነው| ምን አጠፋሁ? |ሊያጠፉት ይችላሉ |in Ethiopia
#habesha #ethiopia #youtube #business #home
ከኔ ተማሩ ባልኩ አሰሩኝ! ቪድዮዉን እዩት እና ፍረዱ ፤ ምን አጠፋሁ ከሰርኩ ባልኩኝ እየዛቱብኝ ነው፡ 🔴 Video ለማስጠፋት ሪፖርት እያደረጉብኝ ስለሆነ like👍🏾 በማድረግ ደግፉኝ
telegram contact t.me/Markonlabss
#Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiadrama #Ethiopianhistory #Ethiopianews #Ethiopiantoday #Etv #Ebstv #Kanatv #arttv #Seyifufantahunshow #Newamharicmusicvideo #Homeofethiopianmusic #Newethiopiantraditionalmusic #Newethiopianculturalmusic #Abiyahmed # #New_Music_Video_2024
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #leulhailu #leulhailumusic #Newleulhailumusicvideo #Awkehatichefin Habeshmusic #nahomrecordsinc #ልዑል_ሃይሉ #አትስቂም_በእፍረቴ #Bereket_Getachew #Bekigetachew #Afizeza #Afezeza #Afiziza #በረከት_ጌታቸው #አፍዝዛ #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
#ebs #ኢቢየስ #fana #zena #ዜና #news #ሰበር #Fanny #Love #Truestory #dinklijoch #ድንቅልጆች #donkey tube #eshetu #EBS #Dinklijoch #ሰበርዜና #movie #Ethiopia #Film #film #merejatv #ethio360 #zemedkunbekele #eshetumelese #golddigerprank #prank #video #Prank #Videos #Alex #seifu #Seifufantahun #seifuebs #drama #🔴 #dinkadink #ድንቃድንቅ #ድንቅልጆች #Facebook #Howto #how #Tiktok #tiktok #report #donkeytube #derenews #dere #Abelbirhanu #music #film #Music #Film #ethiopian music video #eritrian music #Daily news #Fano #fan
Переглядів: 908

Відео

ጅምላ አከፋፋዮች መተዋል😱 ቤት መግዛት አቁሙ|NO Real Estate Buying| in Ethiopia
Переглядів 87 тис.21 день тому
#habesha #ethiopia #youtube የ ሪል እስቴት ቤቶች ዋጋ ከነበረበት 1ካሬ ከ 150ሺ እስከ 200ሺ ሲሸጥ የነበረው አሁን ከ 30% እስከ 50% ቀንሶ 1 ካሬ ከ 49ሺ እስከ 80ሺ ብር እየተሸጠ ነው #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiadrama #Ethiopianhistory #Ethiop...
በ Print on demand $20.2 በ አንድ ስራ |make money online in ethiopia
Переглядів 67728 днів тому
#habesha #ethiopia #money
AI ን በመተቀም 3500 ብር በ አንድ LOGO መስራት|Make Money Professional logo design Using AI Tools in Ethiopia
Переглядів 477Місяць тому
#ethiopia #habesha #logo #youtube LOGO DESIGN በቀላሉ AI |Artificial intelligence በመጠቀም እንዴት creat ማድረግ እንደምትችሉ step-by -step አሳያችሃለሁ. |FOR Business, job,social media platforms,| free Logo create AI-www.bing.com/images/create Back ground remover AI-vectorizer ai #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic...
በ youtube short channel በ ወር 40,000 birr እና ከዛም በላይ በ ቀላሉ cupcut እና chatGptን በመጠቀም! |TikTok Account
Переглядів 715Місяць тому
#yoytubeshorts #ethiopia #habesha #youtube 💚international youtube short ❤CupCut እና chatgpt ን ብቻ በመጠቀም ያለ ምንም ካሜራ ፤ Voice over፤ video editing ሳትጠቀሙ በቀላሉ ትርፍ ጊዜችሁን በመጠቀም በ ወር እስከ #40,000 ብር መስራት ትችላላችሁ። በተቻላችሁ መጠን ጊዜ ሰታችሁ ስሩ ከ ናንተ የሚጠበቀው ትኩረት ሰቶ መስራት ነው ። ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!💛 #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic...
በ Google ትራንስሌት 7,450 ብር በ አንድ ስራ ብቻ|Get paid $62.09/day from google translate |Make money |2025
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
#money #ethiopia #habesha #youtube 👍🏾በ አንድ ስራ ብቻ 7,450 ብር ስልካችሁን ብቻ ተጠቅማችሁ መስራት ትችላላችሁ !! በጣም ቀላል ነው በቻላችሁት መጠን ጊዜ ሰጥታችሁ ስሩ። ❤️ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiadrama #Ethi...
$5000 ዶላር በ ወር ዜና በመስራት |How to make us $5000 dollar A month| using CupCut AI
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
#ethiopia #habesha #youtube 🔴 $5000 Dollar CupCut AI በመጠቀም በትርፍ ጊዜያችሁ መስራት ትችላላችሁ ትርፍ ጊዚያችሁን ተጠቀሙ። channaሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!! #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiadrama #Ethiopianhistory #Ethiopi...
How to earn $100/day online for free|በ ሞባይል| in Ethiopia
Переглядів 1 тис.2 місяці тому
#ethiopia #habesha #youtube #online 👍🏾 በቀላሉ ጥሩ ገንዘብ የምሰሩበት በጣም አሪፍ ዉየብሳይት ነው ! እጃችሁ ላይ ያለ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ተጠቅማችሁ በቀን እስከ $1000 ሺ ብር መስራት ትችላላችሁ፡፡ በቻላችሁት መጠን ጠንክራችሁ ስሩ፡፡ channaሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!! freecash.com/ #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusi...
HOW TO EARN $300/DAY ONLINE FOR FREE IN ETHIOPIA
Переглядів 2,7 тис.2 місяці тому
#ethiopia #habesha #youtube 👍🏾 በቀላሉ ጥሩ ገንዘብ የምሰሩበት በጣም አሪፍ ዉየብሳይት ነው ! እጃችሁ ላይ ያለ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ተጠቅማችሁ በቀን እስከ 20,000 ሺ ብር መስራት ትችላላችሁ፡፡ በቻላችሁት መጠን ጠንክራችሁ ስሩ፡፡ channaሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!! cashyeah.com/earn #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvi...
How to Earn $12.80/day online in Ethiopia |በ ሞባይል|
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
#ethiopia #habesha #youtube 👍🏾 30,000ሺ ብር በወር ስልካችሁን ብቻ ተጠቅማችሁ መስራት ትችላላችሁ !! በጣም ቀላል ነው በቻላችሁት መጠን ጊዜ ሰጥታችሁ ስሩ። ❤️ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!! swashapp.io/ #Upwork #Amharic #Etubers #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bestnewamharicmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopian...
upwork in ethiopia| upwork for begginers| በአንድ ስራ $500-$1000|#ethiopia #habesha
Переглядів 1,4 тис.4 місяці тому
#ethiopia #habesha #ethiopianbusiness 🇪🇹 🔴 upwork ለጀማሪዎች ስራ ቶሎ ለማግኘት| upwork for begginers| በአንድ ስራ $500-$1000 in this video how to make money in upwork specialy for bigginers freelancer tutorial simply start make money on upwork #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmusic #Ethiopianmusicvideo2024 #Bes...
ቢዝነስ ላስጀምራችሁ! ስልኬን ሽጨ ነበር ቢዝነሴን "ሀ" ብዬ የጀመርኩት|GIVAWEY@Markonlabs
Переглядів 2,7 тис.4 місяці тому
#ethiopia #habesha #ethiopianbusiness #amharic ቢዝነስ ላስጀምራችሁ! ስልኬን ሽጨ ነበር ቢዝነሴን "ሀ" ብዬ የጀመርኩት|GIVAWEY @Markonlabs ❤️ይህ ቪድዮ ቢዝነስ ለመጀመር ለምታስቡ እና በወር ደሞዝ ብቻ እየኖራችሁ ላላችሁና መኖር ለምታስቡ ሰዎች ሁሉ የማንቂያ ደዉል እንድሆናችሁ ታስቦ የተሰራ ነው ታተርፉበታላችሁ፡፡ ካላችሁ የወር ገቢም ሆነ የቀን ገቢ እየሸረፋችሁ ማስቀመጥ ከቻላችሁ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከጎናችሁ ሊደግፋችሁ የሚችል ቢዝነስ መገንባት ትጀምራላችጅሁ፡፡ቢዝነስ ከትንሽ ነው ከትንሽ ጀምሩ እና ያለምንም ማመንታት መገንባት ጀምሩ አሳድጉ! በእርግጠኝነት እምነግራችሁ ስኬታማ ትሆና...
በ telegram እስከ 30000 ብር በ ወር መስራት ትችላላችሁ! |HOW TO MAKE MONEY ON TELEGRAM $300/Month|Ethiopia
Переглядів 7 тис.5 місяців тому
#ethiopia #habesha #ebs #telegram 👍🏾 30,000ሺ ብር በወር በቴሌግራም ስልካችሁን ብቻ ተጠቅማችሁ መስራት ትችላላችሁ !! በጣም ቀላል ነው በቻላችሁት መጠን ጊዜ ሰጥታችሁ ስሩ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!!❤️ IN THTS VIDEO PRESENTS HOW TO MAKE MONEY SIMPLY TELEGRAM CHANNEL. I WIIL SHOW YOU STEP BY STEP TO PROCESES, #Newethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2024#Newyidnekachewbirhanumusicvideo #ይድነቃቸውብርሃኑ #Ethiopianmodernmusic #Ethiopianclassicalmus...
rocky rabbit 99% real, new airdrop project |hamster kombat, ጀምሩት!
Переглядів 1,8 тис.6 місяців тому
#ethiopia @Markonlabs #hamsterkombat #crypto This video presents How to assembling rocky rabbit airdrop project in Ethiopia. It is a part of a crypto currency in Ethiopia. #telegram channel t.me/markonlabs04 make money online in ethiopia dropshipping,how to make paypal account,how to open paypal account,in Ethiopia,dropshipping in ethiopia,dropshipping for beginners,etubers,zoromia money,how to...

КОМЕНТАРІ

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 День тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ያወቅህውን ማሳወቅህ

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 2 дні тому

    Not clear

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 2 дні тому

    ሁሉም፣ያልከው፣ትክክል፣ነው፣የልቤን፣ነው፣የታናገርከው።እናመሰግናለንን

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 3 дні тому

    That's right ✅

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 4 дні тому

    ❤❤/

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk 8 днів тому

    Bro what are you talking about . Looks like you have some agenda. When price goes down it is time to buy.

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 8 днів тому

    Good point

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 днів тому

    በዚህ ወቅት ማንም ቤት አይገዛም:: በየቀኑ ህግ የሚቀያየርባት? ሰላም የሌለበት ግዜ? ማን ቤት ይገዛል? ውጭ ያለ ሰው ግዜው እስኪረጋጋ ድረስ? ብሩን ባለበት ሀገር እያስቀመጠ? ነገሮች ሲስተካከሉ መግዛት ይቻላል::

  • @laboralabora
    @laboralabora 8 днів тому

    አሪፍ information ነው👍

  • @tesfabeyene9940
    @tesfabeyene9940 10 днів тому

    Thank you for sharing!!

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube 10 днів тому

    DMC realstate or Ayat realstate ልገዛ ነበር ፤ ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ!!!?

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    ዉሀና መብራት አለዉ ወይ ግን ወድሜዋ እስኪ ይሄን አብራራልኝ ዉሀና መብራቱ ለግልነዉ ወይንስ በመሀበር ነዉ የሚከፈለዉ ዉሀና መብራት እደልቤ ካልሆነኳን ቤት ስሙ በቃኝነዉ አብራራልኝ እስኪ እዳታልፈኝ በአላህ ከቻልክ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    እረአተልጅ ተባረክ አቦ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    እረአቦ ይመችህ አተልጅ የዉስጤን ተናገርክ

  • @beeo3859
    @beeo3859 11 днів тому

    There is so much housing inventory and builders keep building which further push the prices lower. The middle class already has a home and with the cost of living out of control the lower middle class will never be able to afford the newly built apartments. The govt. may come up with some type of mortgage subsidy to prevent the economy from completely collapsing. The devaluation of Birr is another story.

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 11 днів тому

    እውነት፡ነው፡አትጥፋ፡እሺግአመሰግኝናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @12M19G
    @12M19G 12 днів тому

    የግል አስተያየት መስጠትህ መብትህ ነው ። በገጠመህ አላስፈላጊ ማስፈራርያና ማስጠንቀቂያ አትረበሽ ። መረጃ ነፃ በሆነበት ዘመን ሰው ከብዙ ምንጮች ያገኛል ። ያመዛዝናል ። ያልገባቸው ነገር ቢኖር ቀድሞውኑ ብዙኃኑ ውጭ ነዋሪ ኢትዮጵያ መጥቶ ለመዝናናት ካልሆነ በቀር በቁዋሚነት የመኖር ፍላጎት የለውም ።

  • @nathnaeltesfa5263
    @nathnaeltesfa5263 12 днів тому

    Thanks for the timely information. I appreciate it. You got a subscriber ❤

  • @samritube645
    @samritube645 12 днів тому

    *አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝህ እውነት ተናጋሪ ኢትዮጵያውስጥ መኖር አይችልም ግን ወንድሜ ከመሸጥ ማከራየቱ እኮ ይጠቅማል*

  • @samritube645
    @samritube645 12 днів тому

    *በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን*

    • @samritube645
      @samritube645 12 днів тому

      እስኪ ኦንላይን ካለህ መልስልኝ ወንድሜ ቴሌግራም ቻናል አሁን ከፈትኩና ፐብልሽ አልሆን አለኝ

  • @samritube645
    @samritube645 12 днів тому

    *ቪድዮዎቹ በጣም ቪው አላቸው ለምን ሰብስክራይብ አታረጉትም🤔በተረፈ ስለቪድዮው ስናገር አህያም የለኝ ከጅብ አልጣላም አቅም ስለሌኝ ተስፋ አላደርግም*

  • @dayner989
    @dayner989 12 днів тому

    ብሩ ራሱ እኮ ከኪስህ ሳታወጣው ነው ሚረክሰው

  • @dayner989
    @dayner989 12 днів тому

    መብራትና ውሃ በስርአት ማይሰራ አገር

  • @Yeshifetene
    @Yeshifetene 12 днів тому

    ዋው የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @melakutadesse1923
    @melakutadesse1923 12 днів тому

    የ real state, ዋጋ በቅርብ አመታት ውስጥ ዘጭ እንደሚል አትጠራጠሩ። በ 2008 የፋይናንስ ክራይሲስ በአውሮፓ በአሜሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ የደረሰውን ወድቀት ሜጤን ይገባል። ብድር መሰጠት ይቀዛቀዛል: ገዢ አቅም አይኖረውም:የሪል ስቴት ባለሀብቶች ብድር መክፈል ያቅታቸዋል:የሚሸጥና የሚከራይ ቤት ፈላጊ ያጣል። ስለዚህ በስፔን የ 500,000 ዶላር ቤት በ 50,000 ዶላር የሚገዛ ጠፍቶ ቤቶች ሁሉ ኦና/ወና ሆነው ቀርተዋል። ሁሉም ሻጭ ሲሆንና ዋጋው ከህበረተሠቡ ገቢ ጋር የማይገናኝ ስለሆነ በdemand and supply ሕግ መሠረት የሪል ሰትት ዋጋ እያደር መንኮታኮቱ የማይቀር ስለሆነ በሪል ሰቴት ላይ ኢንቨስትመንት መቀነስ ብልጠት ይመስለኛል።

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 12 днів тому

    ቦታ ዲጂታል ካርታ ያለው የሚገዛ ካለ

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 13 днів тому

    ትክክል

  • @dreamtown6118
    @dreamtown6118 13 днів тому

    10k እናስገባው ለቅንነቱ 💯💯

  • @rodahty496
    @rodahty496 13 днів тому

    Iterate Yale gelsa

  • @hayathmuhammad7975
    @hayathmuhammad7975 13 днів тому

    ይገርማል በጣም እናመሰግናለን

    • @Jannis43
      @Jannis43 13 днів тому

      ለመግዛት ያልቻለ አህያ ነው። ምንም ከሱ መማር የለብህም።

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 13 днів тому

    እኔም Like and Subscribe አድርጊያለሁ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 13 днів тому

    በዚህ ወቅት እውነቱን መናገር...........የሚያስገድል እና የሚያስቀጣ ሆነ......ይገርማል። ፈጣሪ ይረዳሃል ወንድሜ

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 13 днів тому

    👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 13 днів тому

    Thanks!! Great Idea and recommendations

  • @BluBlu-v2q
    @BluBlu-v2q 14 днів тому

    ወንድሜ በጠም እንወደሀለን እንደዚ አይነት መከሪ ነው የጠነው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 14 днів тому

    በስምንትኛው ሺህ ቤት ሰሪ ይበዛል የሚኖርበት ግን የለም የሚለውን በፍካሬ እየሱስ የተፀፈውን ያስተውሰናል ሰለዚህ በዚህ ቅጥአንባሩ በጠፋበት ዘመን ገዝቼ እነኖርበታለው የሚል ሰው ከአለ ፈጣሪ የአለም ያርግለት

  • @bereshitbaraelohim9471
    @bereshitbaraelohim9471 14 днів тому

    Good job

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 14 днів тому

    ውድም አዲሣባ ውስጭ 150 ከሪ እስከሥት ይገኛል

  • @saleigzarseifu
    @saleigzarseifu 14 днів тому

    መቀነሱ እኮ ለድሆች ወይም መካከለኛ ገቢ ላላቸው መልካም አጋጣሚ ነው! አሁን ቤት አትግዙ ግን አስቀምጡ የሚለው ምክር እንዴት አዋጪ ሊሆን ይችላል !ምክንያቱም ብራችን ከቀን ወደ ቀን ዋጋው እየደከመ ነው ፤ እንደውም መባል ያለበት ብሩን በእቃ መልክ ማስቀመጥ በተለይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ ማስቀመጥ አዋጪ ነው ተብሎ ነው መነገር ያለበት ።

  • @gman7833
    @gman7833 14 днів тому

    ከዚህም ባሻገር ሻጮቹ ቁጥር የሚያውቁ አይመስለኝም:: ቁጥር ሲጠሩ ምንም አይሰቀጥጣቸውም:: አሜሪካ እንኳን እንደዛ አይጠራም:: አዘጋጁን ግን ሳላመሰግን አልፈልግም

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 14 днів тому

    😮😮😮😮

  • @SanaitArgaw
    @SanaitArgaw 14 днів тому

    እናመሰግናለን።

  • @kemekem
    @kemekem 14 днів тому

    ዴላሎች 😂

  • @serawitchebsa6721
    @serawitchebsa6721 14 днів тому

    የሞተ እገር ነዉ ኢትዮዸያ

    • @Jannis43
      @Jannis43 13 днів тому

      የሞትከውስ አንተ ነህ።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 15 днів тому

    Tebarek.

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 15 днів тому

    Tebark ❤ እ/ር ይጠብቅህ

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 15 днів тому

    THANKS 💚💛❤FOR SHARING BROTHER

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 15 днів тому

    ምን እያልክ ነው ሲጀመር ባንካችሁን ባንክ አስቀምጡ ከባንክ ውጭ ምን ማስቀመጫ አለ ባዶ መሬት መግዛት አይቻልም የገዛኽው ቢክድህስ ባዶ ቦታ ካርታ የለውም ስም ማዚር አይቻልም

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 15 днів тому

    ወንድሜ የምትለዉ ነገር ትክክል ነህ የሚገዙት አፓርትመንት ከ5 አመት በሆላ ህንፃዉን በጋራ ለማሳደሰ የሚጠየቁት ገንዘብ የአፓርትመንቱን ዎጋ ነዉ የሚጠየቁት በአዉሮፖ አፓርትመንት ገዝተን አይተነዎል ለማንኛዉም የወንድማችን ምክር ጠቃሚ ነዉ እባካችሁ ሰሙት ትክክል ነዉ❤