Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2024
  • 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ገዳይ እና የጤና ሚኒስትር ሹመትን በሙሉ ደምፅ አፅድቋል፡፡#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 496

  • @nuruseid7027
    @nuruseid7027 6 місяців тому +8

    ዋናው ምክንያት ሀገር በፓለቲከኛ ብቻ ሳይሆን ሀገራቸውን በሚወዱ በሙያተኞች መመራት መጀመሩ ጥሩና ይበል የሚያሰኝ ነው። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 6 місяців тому +41

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 6 місяців тому +26

    አሁን ጥሩ መንገድ የተጀመረ ይመስላል፡፡አንድ ሰዉ ሀገርን ለማገልገል የግድ የፓርቲ አባል መሆን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በማስቀደም መሆን እንዳለበት ማመናቸዉ ደስ ያሰኛል፡፡ በርቱ !! ወደ ታችም አዉርዱት፡፡

    • @Sara-kr9xn
      @Sara-kr9xn 6 місяців тому

      የት ያውቋታል ኢትዮጵያን😂እፋቸው ላይ ነች!!በልባቸው ግን ይጠሏታል!!ሥራቸው እሥመሥክሯል!!!!ብልፅግንዎች!!!ከህዝብ ልብ እንደወጡ እውቀውታል!!!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 6 місяців тому +13

    ጌታ ሆይ በዚህ ተሿሚዎች ላይ ታላቅ ለውጥ አምጣ ይህ ህዝብ የሚያርፍበት የሰላም ሀገር እንዲመሩ አቅምን ጥበብን ማስተዋልን ስጣቸው።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 місяців тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችንና ከህዝባችን ጋር ይሁን🙏🏾 ተሿሚዎችም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏾

  • @beletewendimu4105
    @beletewendimu4105 6 місяців тому +74

    ትክክለኛ ሹመት የዛሬው ነው በተለይ ታዬ አፅቀሥላሴ ለኢትዮጲያ የተሟገቱና ሀገርን በዓለም መድረክ ከፍ ያደረጉ ጀግና ስለሆኑ አሁን ትክክለኛ ቦታ አግኝተዋል። ዲፕሎማሲውን የተሻለ ያደርጉታል ብዬ አስባለሁ በአጠቃላይ የሦስቱም ሹመት ትክክለኛ ሹመት ነው።

    • @anabiyaa651
      @anabiyaa651 6 місяців тому +2

      Yet takewaleh😂

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 6 місяців тому +2

      ተግማማ

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 6 місяців тому +5

      YES! በጣም ጥሩ ሹመቶች ናቸው!!!❤❤❤❤❤❤

    • @anabiyaa651
      @anabiyaa651 6 місяців тому

      Ene yemigermegn ende kolet achebchabiwochu😂😂😂 Melkam ye sira zemen bayochu😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 місяців тому +5

    ድንቅ መሪ ድንቅ ሹመት መልካም የስራ ዘመን ለተቯሚዎቻችን ኢትዮጵያችን ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 6 місяців тому +25

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ውዶች ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 6 місяців тому +37

    መልካም የስራ ዘመን

  • @yirgeduayitenfsu1688
    @yirgeduayitenfsu1688 6 місяців тому +15

    ቃላት የለኝም ❤❤❤❤

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 6 місяців тому +23

    Good job prosperity party 👍🙏👌💪👍🇪🇹🙏💯💯💯

  • @tasewmelakehiwot228
    @tasewmelakehiwot228 6 місяців тому +7

    በጣም ጥሩ እርምጃ ነው ፤ መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቸው።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 місяців тому +39

    ዉድ ዛሬ የተሾማችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ።በሥራ ዘመናችሁ ሁሉ ያለ አድሎ ብሔሮችን በሙሉ በእኩልነት እንድታገለግሉ ከእናንተ ጋር ሆኖ ይርዳችሁ።💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 6 місяців тому +10

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 🙏🇪🇹🙏❤🇪🇹

  • @user-pp1yh3my7z
    @user-pp1yh3my7z 6 місяців тому +20

    ብልጽግና ብቁ ሰዎችን ሹመት ተሰጥቷል በተለይ የጤናና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 6 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ጥበብ ማስተዋል ፍቅር ይስጣችሁ እርሱ ከፊታችሁ ይቅደም ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን !!!

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 6 місяців тому +42

    ለተሾሚዎች እንኳን ደስ አላቹ🎉
    መልካም የስራ ዘመን።

  • @user-de3vr9ii2d
    @user-de3vr9ii2d 6 місяців тому +10

    Abichu real Ethiopian Hero. Long live !!!!!!

    • @user-fx2ot5yb4k
      @user-fx2ot5yb4k 6 місяців тому +1

      አልቀረብህም

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 6 місяців тому +2

      ​@@user-fx2ot5yb4ktefa ante banda yebanda zere.
      ABYICHUU IS A LION DON!!!

  • @biskut6932
    @biskut6932 6 місяців тому +18

    ኢትዮጵያን ማሰቀደም ብልህነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር እናመሰግናለን

  • @workinehtadesse2072
    @workinehtadesse2072 6 місяців тому +17

    May God bless Ethiopia and his people.

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 6 місяців тому +10

    ትክክለኛ ቦታ የተቀመጡ የተገባቸዉ ተሿሚዎ÷ በተለይ አምባሳደር ታዬ👍

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 6 місяців тому +11

    The right people at the right time for the right positions.

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 6 місяців тому +5

    መረጣው ጥሩ ነው እባካችሁ የሀገራችን ሰላም መልሱልን እስኪ ፍቅርን እና አንድነትን መልሱልን ረሀብን ችግርን ከሀገራችን አጥፉልን አዲስ ተሻሚዎች እውነት የሀገራችንን ትንሳኤ የምንናፍቅ ብዙ ነን እሱን እንጠብቃለን ዘረኝነትና ድህነት ከሀገራችን ይጥፋ

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 6 місяців тому

      ዘረኝነት የሚጠፋው እያንዳንዳችን በውስጣችን ያለውን ዘረኝነት ስናጠፋው ነው!!🎉🎉

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 6 місяців тому +39

    ሹማምንቶቻችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱልን።❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yirgeduayitenfsu1688
    @yirgeduayitenfsu1688 6 місяців тому +26

    የኢትዮጵያ ጀግና መልካም ሥራ ዘመን ❤❤❤

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 6 місяців тому +30

    አቶ ታየ ተገቢውን ቦታ አግኝተዋል :: በሳል ትጉህ ዲፕሎማት ናቸው :: ይገባቸዋል ::

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 6 місяців тому +26

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lx6mx9yd6e
    @user-lx6mx9yd6e 6 місяців тому +14

    Ato Temesgen, where responsibility meets excellence. Witness the journey of a true leader.

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik 6 місяців тому +5

    Congratulations for ethopian people ❤😂🎉

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 6 місяців тому +51

    መልካም የሥራ ዘመን!

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 6 місяців тому +22

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው የናፈቀን ፈጣሪ ሆይ አሳየን የኢትዮጵያ ብስራት❤አደራህን ስለእናትህ ብለህ ተለመነን አሜን🙏🙏🙏

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 6 місяців тому +20

    አምባሳደር ታዬ👏👏👏👏👏👏

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n 6 місяців тому +12

    ዋው በጣም አሪፍ ታዬ አስቀ ስላሴ በጣም ደስ ይላል ይገባዋል መልካም የስልጣን ዘመን ይሁንሎ 😂😂😂😂😂😂

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 місяців тому +5

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ🎉❤🎉❤🎉

  • @user-of2ks8hz7f
    @user-of2ks8hz7f 6 місяців тому +6

    We will never forget ato Taye‘s struggle during his placement at the UN. Thank you

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 6 місяців тому +5

    Bravo 👏 Abichu! You have a lot of great qualities to learn from. No country give such a position to non-political-members. Oddly interesting! Keep it up 👍 love!

  • @siyumwedajo4961
    @siyumwedajo4961 6 місяців тому +30

    ታዬ አዝቀስላሴ ምርጥ ምደባ!!!!

  • @dabazewdie2607
    @dabazewdie2607 6 місяців тому +31

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @revenant6910
    @revenant6910 6 місяців тому +12

    Great job, very diverse team

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 6 місяців тому +24

    ብቃታቸውን በስራ ይሳዩ ስዎች ተሹመዋል በርቱ

  • @user-lx6mx9yd6e
    @user-lx6mx9yd6e 6 місяців тому +10

    Lighting the way through the toughest times, Ato Temesgen emerges victorious as a symbol of responsibility and resilience.

  • @hizbawitmesgina5313
    @hizbawitmesgina5313 6 місяців тому +3

    Congratulations 🎉Ethiopians 💚💛❤ good luck 🙏

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 6 місяців тому +10

    Those with negative mind will not harm Ethiopia. God bless our PM and all who work with him

  • @addisalemhaile
    @addisalemhaile 6 місяців тому +4

    This is a new day in Ethiopia. I am so happy to see such action and stand
    I wish them a success for the new responsibilities.

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 6 місяців тому +4

    Thank you so much ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 6 місяців тому +13

    Abichu eko telyalk

  • @negazgreat
    @negazgreat 6 місяців тому +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ወንድም እህቶቼ ❤❤❤

  • @aselefechketsela7923
    @aselefechketsela7923 6 місяців тому +4

    መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-uy3sn9cm7k
    @user-uy3sn9cm7k 6 місяців тому +2

    Thanks Ethiopian pry minister DR Abiy ahmed you go through good line

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 6 місяців тому

    የኢትዮጵያ ክብር አቶ ደመቀ መኮንን ዘመንህ ይባረክ !! አቶ ተመስገን ምርጥ ሰው ቦታውን መያዙ ያስደስታል !!!

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 6 місяців тому +2

    ድንቅ እይታ!!ግሩም ምርጫ።ጠቅላዩና ፓርቲያቸው የወሰደት እርምጃና የተከተሉት አቅጣጫ የነገዋን ኢትዮጵያ ትንሳኤ አመላካች ነዉ።መልካም የአገልግሎት ዘመን ለተሿሚዎች።

  • @user-vz6yq1gu3c
    @user-vz6yq1gu3c 6 місяців тому +3

    በጣም አስደናቂ ምርጫ በተለይ አምባሳደር አጽቀ በዝና ነው የማውቃቸው በ un እያሉ ስለ ዓባይ ባደረጉት ተጋድሎ መልካም የስራ ዘመን

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 6 місяців тому +2

    በዛሬው ቀን ከስልጣን ለተነሱት የቀድሞ ሚኒስትሮች እስካሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ምቀኛ ክፉ እና ተንኮለኛ ህዝቦችዋን በቅንነት እና በትዕግስት ስላገለገላችሁ እናመሰግናችኋለን።
    በዛሬው ቀን ለተሾማችሁት
    ለአምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ
    ለምክትል ጠ/ሚር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
    ዶር መቅደስ ዳባ
    ሹመት ከተቀበላችሁበት ከዛሬ ቀን ጀምሮ ይህን ምቀኝነት ቁርሱ ክፋት ምሳው ተንኮል እራቱ የሆነን ህዝብ በዘዴ እና በብልሀት እንድትመሩት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 місяців тому +1

    አጅግ ደስ የሚል የሹመት ማፅደቅ ሥነሥርዓት ነው።ለሹመት የታጩትና የተሾሙት ሰዎች እጅግ የበለፀገ ዕውቀትና የሥራ ልምድ ያላቸው ናቸው። ባለፋት 33 ዓመታት ከፓርቲው ውጭ የሚገኙ ሰዎችን ለከፍተኛ ሹመት ማቅረብ በሀገራችን ታሪክ ጨርሶ ያልተለመደ ሆኖ የቆየውን አመለካከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ከዛሬ ሶስት ዓመታት በፊት ጀምረውታል፣ይህ ታላቅ አመለካከት ለሀገራችን ስብራት ፈውስ ነው።
    አመሰግናለሁ ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ።

  • @dawitdangiso5526
    @dawitdangiso5526 6 місяців тому +1

    እቶ ታዬ እፅቀ ሥላሴ በየትኛውም ዓለም አቀፍ መድረኮች ለሀገራቸው ጉዳይ ሳይፈሩ በልበ ሙሉነት መናገር የምችሉ እንዴት ርቱእ ምሁር ናቸው ።
    ተገብ ሹሜት ነው ።መልካም የሥራ እና የስኬት ጊዜ ተመኘሁላቸው።

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 6 місяців тому +3

    ለተሿሚዎች መልካም የሥራ ዘመን!!!🙏
    ከሥራ ወደ ጡረታ ወይንም ወደ ሌላ የግል ኑሮኣቸውም የተቨጋገሩትም ሀገራቸውን ስላገለገሉ ታመሰግናቸዋለች!!! ለእነሱም መልካም የጡረታ ዘመን!!!
    🙏🙏🙏

  • @user-sr9vu3ps1m
    @user-sr9vu3ps1m 6 місяців тому +5

    ብዙ ተባለ የሆነው ግን ማንም ያልተነበየው::ውሾች ይጮሃሉ ግመሉ ግን ጉዞውን ቀጥላል::
    ለተሻሚዎች መልካም የስራ ዘመን::

  • @user-zu1iy4ce1t
    @user-zu1iy4ce1t 6 місяців тому +1

    MY GOD GIVES WISDOM AND GRACE

  • @teddykassa8858
    @teddykassa8858 6 місяців тому

    የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ሆነው በተሾሙት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ላይ ትልቅ ዕምነት አለኝ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 6 місяців тому +2

    መልካም የስራ ዘመንእንዲሆንላቹ እንመአኛለን ትክክለኛ ሹመት ነው

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 6 місяців тому

    በዛሬው ዕለት በዓለ ሲመት ላደረጋችሁ ክቡር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር እና ክቡር ታዬ አንቀስላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ይስጣችሁ እላለሁ!!

  • @user-cg2tg3ks9g
    @user-cg2tg3ks9g 6 місяців тому +2

    ትክክለኛ ሹመት ነው በርቱ

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 6 місяців тому +16

    አንበሳ

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z 6 місяців тому

    ደክተር አብይ አሊ ጀግና የጀግና ጀግና ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ነገሩን የሚወድ ሕዝብን የሚወድ የሚያከብር ቂም የሌለው የእግዚአበሔር ሰው ብዬ ብዘረዝር ቃላት የሚያጥረኝ ሰለሆነ በዚሁ ባጭሩ ለመግለፅና አንተን ለማመሥገን ግድ ይለኛል አብይን የሚጠላ ሁሉኢትዮጵያን የሚጠላ ስለሆነ ጠላት ምንግዚም ጠላት ስለሆነ አይዞህ አብዬ እግዚአብሔር ከወዳጆችህ ጋር በፍቅር ያኑርህ እወድሐለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jinataJinata-df1cd
    @jinataJinata-df1cd 6 місяців тому +4

    Selam Lagerchen

  • @BdjHDDhch-xc5ei
    @BdjHDDhch-xc5ei 6 місяців тому

    ተመሥገን ጥሩነህ እኳን ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስተርነት በሰላም አመጣልነ እውነተኛ ሰው ነህና ጊዜውን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @hbjcghjhgh8928
    @hbjcghjhgh8928 6 місяців тому +1

    የዛሬው የተሾሙ ሚንስተሮች ብቃት ተመችቶኛል በተለይ ሁለቱ ከፖሎቲካ ነጻ ስለሆኑ አሁንም አትበኩላቸው የበረታታ እላለሁ

  • @futftghdt
    @futftghdt 6 місяців тому +1

    የአማራ የኦርቶዶክስ ባለስልጣናት የበዛበት ሹመት ነው እኛን አይወክሉም ። አማራ የራሱን ክልል በስርዓት ሠይመራ ኢትዮጵያን እንዴት መምራት ይችላል ።
    ሞት ለአማራ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 6 місяців тому +3

    መልካም ሹመት ለተሿሚዎች ምርጥ ሠዎች ለምርጥ ቦታ። አብቹ እናመሠግናለን

  • @abiiboladjama1659
    @abiiboladjama1659 6 місяців тому +9

    Dr abiye Ahmed appointment new cabinet of Ethiopia that is good

  • @user-iy5vc2om7m
    @user-iy5vc2om7m 6 місяців тому

    ከአስተዋይ መሪ የሚገኝ ምርጫ ነው! መልካም የስራ ዘመን።

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 6 місяців тому +2

    ምክንያት ነው የምወድህ ጠቅላይ ሚንስትር አብቹ ❤❤❤❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 6 місяців тому +2

    አብቹ ለሹመት የጠቆማቸውን ሰዎች እኔም በ አዎንታ ድጋፌን እገልጣለሁ። ቀደም ሲል መሀይምም ቢሆን የኢሀዴግ አባል ካልሆነ የደርግ አባል ካልሆነ የተማረም የመስራት አቅም ቢኖረውም ለሀላፊነት አይፈለግም ነበር። ተመስገን ለዚህ ያበቃኸን አምላካችን።

  • @graceethiopia8721
    @graceethiopia8721 6 місяців тому

    ተመስጌን ከደህንነት ቦታ መነሳቱ ግልፅ ባይሆንም ቦታው ላይ የሚተካው ሰው መልሱን ይሰጠናል ብዬ አስባለሁ።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እስኪ የኢትዮጵያ አምላክ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 6 місяців тому +4

    መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልን አገር አድኑልን ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 6 місяців тому

    በራሃብ የታወቀች እና ኋላ ቀር የሆነች ሃገር ከማንኛውም የአፍሪካ ሃገሮች ልታወዳድራት እንደማትችል ዘገባው ያመለክታል።

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 6 місяців тому

    ሀገሬ ሀገሬ ሸተተኝ : ሀገር አለን ብለን እንድናስብ ተስፋን ያስቋጠረን ሹመት ነዉ። ትክክለኛ ሰዎችን ለሀገር በትክክለኛ ቦታ ማስቀመጥ ማለት ይህ ነዉ።

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ በአንተ ዘንድ የተወሰኑ የታጩ ቅሪቶችክ ይሁኑ አገራችንን በበጎነትክ ጎብኝልን ስራቸውን በአግባብ የሚወጡበት ጥበብን ሞገስን ስጣቸው

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 6 місяців тому

    በጠም ጥሩ የሹመት አሰጣጥ ነው፡፡ የአቶ ተመስገን ጥሩነህ፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ሳይታለም ተፈታ ነው፡፡ ነገር ግን አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የውጪ ጉዳይ ሚንሰቴር ሆነው ማሾማቸውን በጣም የጠበኩ ቢሆንም፤ ጠቅላይ ሚነሰትሩ ከቢንአቸውን በጨቅላና በጨፈቃ ከማጨቅ ወጥተው፤ እንደዚህ ብቃትና ልምድ (የጤና ሚ/ር ጨምሮ) ያለቸውን፤ እንድሁም ለአገራቸው ጥልቅ ፍቅር ያለቸውን ሙያተኞችን በመሾማቸው አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ ለሶሰቱም ተቯሚዎች የተሳከ ይስራ ጊዜ እንድሆንላቸው እመኛለሁ፡፡

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw5976 6 місяців тому +4

    Selam

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 6 місяців тому

    Ethiopia is proud of you Sir 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @efobka5974
    @efobka5974 6 місяців тому +1

    እረ ይሄ የአማራ እርጥብ ዱኩማን የሆነ ሰውዬ ያኛውም ይሄኛውም አንድ አይነት ናቸው

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 місяців тому +1

    😂😂😂ይህ የአብይ አሺከር ተመሥገን የአማራን ህዝብ አይወክልም።

  • @dabazewdie2607
    @dabazewdie2607 6 місяців тому +10

    መልካም ስራ ዘመን ለአዲሶቹ
    እናመሰግናለን ደመ

  • @user-uv3zy8ez2r
    @user-uv3zy8ez2r 6 місяців тому

    Amb. Taye Askesilase:Appreciable, talented & mature leader!!

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 6 місяців тому +2

    Ato Taye is meeting the position with his rich international and diplomatic knowledge and experiences.
    Wishing him success.

  • @yosefdeboch2350
    @yosefdeboch2350 6 місяців тому

    However Ato Demeke Worked hard improvement is needed. This is good proposal His EXCELLENCY P/M ABIY AHMED. Wish Ethiopia Great! Future will be bright.

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 6 місяців тому

    በዘሰሬውቀን የተሾማችሁ የሀገሬ ልጆች ስራችሁን በትክክል እንድትሰሩ የፈጠራችሁ አምላክ ይርደሰችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ይቁም አቶ ደመቀ መኮንን ለቀሪው ዘመኖ መልካሙን ሁሉ እመኝሎታለው ለወፊትም በሀሳብ በምክር ሁሌም ከ ዶክተር አብይ ጎን እንደማይለዩ እርግጠኛ ነኝ ለሀገራችን ህዝብ ሰላም አንድነትና ፍቅር ይስጥልኝ ክብር ለመከላከያችን ❤️❤️❤️❤️ ዶክተር አብይ በርታ ይህቺ ቀን እንድታልፍ ሁሌም በ ፀሎት ከጎንህ ነኝ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 6 місяців тому

    ETHIOPIA LOVE❤️❤️ GOD Help ETHIOPIA❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 6 місяців тому +15

    ዋው አብያችን ሰው ነው ።❤❤❤❤

    • @SenaytBiza
      @SenaytBiza 6 місяців тому

      ሰው ይስላል

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 6 місяців тому

    የአምባሳደር ታዬ ሹመት ትክክለኛ ቦታ ነው ብየ አስባለሁ፤የአቶ ተመስገን ግን ለጠቅላዩ ደህንነት የታሰበ ይመስላል፤የአገርና የህዝብ ደህንነቱ አይቀድምም ነበር? የእርሳቸውም በዚሁ ውስጥ ይጠበቅ ነበር።

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 6 місяців тому

    በክፍለ ከተማና በሌሎች ተቋማት በደንብ እዩት ከሚሰራው ይልቅ ከማይሰራውና ከሚሰርቀው ይለይ

  • @wondimufirisa475
    @wondimufirisa475 6 місяців тому

    ክቡር ጠ/ሚ/ዶ/ር አቢይ አህመድ ከክልልና ዞን እንድሁም ወረዳና ቀበሌ ይድረስ የኢትዮጵያ የድህነት ነቀሾች ማዳበሪያ ከልካይ መሪዎች የዘንድሮውን ሳይቀሙ በፍጥነት ይነሱ።

  • @user-pb7qv9lf5h
    @user-pb7qv9lf5h 6 місяців тому

    ተመስገን ጥሩነህ ተተሾመ አገራችን ጭራሽ እዲፈርስ እዲሞት አገሩን ጥሎ እዲሰደዱ ያደረገ ዎጥ የአማራ ጠል ስለ ሆኑ ይህው ተመሰከረለት ይገርማል አይ ቶጵያ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 6 місяців тому

    ፓርላማ ዛሬ ደስ የሜል መንፈስ ነው እንዛ መርዞች ጥርግ በለው ሰልወቱ ደስ የላል

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 6 місяців тому

    አብያችን ኑርልን

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468 6 місяців тому +3

    This is historical day in Ethiopia.
    Well done Dr Abiy.
    Ethiopia is winning❤❤❤

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn 6 місяців тому

    ትክክል ሰው በትክክለኛው ቦታ የተሾሙ አምባሳደር ታዬ አጥቀስላሴ ናቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዊት

  • @bekieayele9788
    @bekieayele9788 6 місяців тому

    የዛሬው የምክር ቤት ስብስባ ላይ በፕራይም ሚኒስትሩ የቀረበው ሹመት ምንም እንከን የማይወጣለት ከአድልዎና ዘረኝነት የጸዳ ለመሆኑ ልመሰክር እወዳለሁ:-ኢትዮጵያ በውድ ልጆቹዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች