ፍቅር ከቤት ወጣች ሌላ ብቻዋን መኖር ጀመረች 🥹😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 4 місяці тому +539

    ሀገር ልገባ ሶስት ቀን ቀረኝ ዱአ አድርጉልኝ በየሀይማኖታችሁ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢 የፍቅርዬ ፈንድሻወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @hayathayat3587
      @hayathayat3587 4 місяці тому +13

      መልካምጉዞ

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 4 місяці тому +11

      ሰላምግቢ ዉደ🎉🎉

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 місяці тому +11

      መልካም ጉዞ እህቴ😢❤❤

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 4 місяці тому +8

      መልከም ጉዞ በሠላም ግቢልን ለኘም በዱአሽ አሥቢን ሀገራችን ጦርነው መሂድ አልቻልንም

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 місяці тому +3

      Yenanat fetari akef degef argo beselam yagbashe❤❤❤

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f 4 місяці тому +353

    የሙሀመድ ኡመቶችሆይ በያላችሁበትሰላም አይለያችሁ ያረሱልላህ ያሀቢቢና

    • @Lነኝ-i4p
      @Lነኝ-i4p 4 місяці тому +4

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @E.......A-m4f
      @E.......A-m4f 4 місяці тому +2

      ሰለሏአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 4 місяці тому +2

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r 4 місяці тому +2

      saw🎉🎉🎉🎉saw❤❤❤❤swa🎉🎉🎉🎉🎉🎉saw❤❤❤❤❤❤aminnnnnnnn

    • @امنه-ج1و
      @امنه-ج1و 4 місяці тому +1

      Saw amiiiiiiiiiin

  • @bnnb1862
    @bnnb1862 4 місяці тому +36

    ማርያምን ፍቅርን በጣም ነው መታሳዝነኝ ውስጧ የተጎዳች ትመስለኛለች 200k እናስገባት ማርያምን የሰው ደስታ ያስደስተኛል❤

    • @Betty12195
      @Betty12195 4 місяці тому +1

      Betam

    • @Eladana-z7g
      @Eladana-z7g 3 місяці тому

      ማሪምን ትክክል እናስገባት

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 4 місяці тому +362

    አይታቹ አትውጡ ላይክ አድርጉላት አይከፈልበትም 🙏💞

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy 4 місяці тому +184

    ፍቅርና ፉፉን እደኔ ማነዉ የምወድ😢❤❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +169

    ላይክ ለምን አታደርጉም ግን😳 የኔ ትንሿ ፍቅርዬ የትንሸ ትልቅ እኮ ነሸ አች ሁሉንም መሆን ትችያለሸ ጀግና ሰለሆንሸ ፈጣሪ ያሰብሸዉን ፈጣሪ ያሳካልሸ አች ጀግና አሰተዋየ ነሸ በራሰሸ እምትተማመኝ የፈለግሸዉን እደምትሆኝ አምንብሸ አለሁ በርቺ ፍቅርዬ ፉፉዬ አተ መልካም ሰዉ አተንም ፈጣሪ የልብህ ያሳካልህ❤❤❤❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 місяці тому +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መሲየ የሁለቱም ሀሳብ ይሳካላቸው❤

    • @Ksa-i1m
      @Ksa-i1m 4 місяці тому +2

      እኔም ልል ነበር ላይክ አድርጓት አይከፈልበት ለማታውቁ ከቩዲወው ስር👍👈ተጫኖት❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 місяці тому +1

      አሜን መሢየ ለምንድ ነዉ ግን መሢየ ላይክ አያረጒትም😢❤

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 4 місяці тому

      @@ghghghh217 አይተዉ ይወጣሉ ለምን እደሆነ አላቅም ዉዴ

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ 4 місяці тому +69

    ልጅቱ አስተሣሠቡዋ የተለየች ናት ማንም የማያስበዉን ነዉ የምታስበዉ ትላልቅ ድስርጅቶችን ማንቀሳቀስ ነዉ የምፈልገዉ አለች ጀግና ለአላማዉ የሚኖር ሠዉ እጅጉን ያስደስተኛል የኔ ሚጢጢዬ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ በአላህ ፈቃድ እርግጠኛ ነኝ ማንም የማያስበዉን ነዉኮ የምታስበዉ እስኪ ተመልከቱ አሁን የምትስድቡዋት ሠዎች አላማችሁ ምንድነዉ ቢባሉ መስራት መብላት መተኛት መተቸት ብቻ ነዉ የሚሆነዉ ክክክ ኡኡ እቴ ፍቅርዬ በርች እኛም ከጎንሽ ነን ጥሩ ደረጃ እንድትደርሽ እንፈልጋለን በትምህርትሽ ደግሞ ይበልጥ ጠንካራ መሆን አለብሽ ከዚያ የትልቅ ሾዉ ባለቤት ትሆኛለሽ የትልቅ ድርጅት ባለቤት ትሆኛለሽ ለዚያ ደግሞ መማር ግድ ነዉ እዉቀት ማንም የማይሠርቀዉ የዘላለም ንብረት ነዉ። ከእዉቀት ጋር ታዋቂነት በጣም ደስ ይላል እኮ የኔ እንቁ ።ግን ደግሞ ቤት ከተከራየሽ ራስሽን ጠብቂ ከቤተሠብ ብዙም አትራቂ ዘመኑ ከፍቱዋል ራስሽን ጠብቂ የኔ እንቁ ሚጢጢዬ።
    ላይክ አድርጉኝ እናንተ የተመታችሁ ቫይራል መዉጣት አማረኝ ክክክክክ

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂እጠብቃለን ባይራሉን

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 4 місяці тому +2

      @@eeee9444 በአለም አቀፍ መታየት አለብኝ ክክክክክ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 місяці тому +1

      😂😂eshi

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      ጉድ ላክ ❤😂😂😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 місяці тому +3

      የኔ ስስት አንድ ቀን❤❤ትሆናለች

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +31

    እንደ ፉፉ አይነት አፍቃሪ ለኛም ፈጣሪ ይስጠን ፍቅርዬን እኮ እንዴት እንደሚሳሳላት ሲከፋት አይወድም አቅፎ ሲያባብላት እራሱ ደስ ሲል ንግስቴ ፉፉን በማግኘትሽ እድለኛ ነሽ ጭንቀትሽን ሲጋራሽ ደስ ሲል አይለያችሁ አብራቹ አርጁ❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 4 місяці тому +164

    ፍቅር የኔ ሩቅ አሳቢ ስወድሽ እስኪ ላይክ አድርጉኝ አይዞሽ ፈጣሪ ሀሳባችሁን አንድ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 місяці тому +58

    ፍቅርዬ የኔ ጠካራ የኔ ልባም ሴት የትንሸ ትልቅ አስተዋይ የኔ ሴት አይዞሽ 😢ሁሉም ያልፋል አች ደሞ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እመብርሀን እናቴ የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ🤲 የዘወትር ፀሎቴ ነው ፍቅርዬ ደሞ በእምነትሽ ጠክሪ ፀሎት አድርጊ ቤተክርስቲያን ሂጂ ሁልየም የልብሽን መሻት ለፈጣሪ ንገሪው የድንግል ልጅ መድሀኒአለም የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ 🤲ደሞ በትምህርትሽ ጠክሪ በርች እሽ እና ነገሮችን አስተካክለሽ ከቻልሽ እዛው እናትሽ ቤት ብትሆኝ ጥሩ ነው የኔ ምክንያቱም ብቻሽን ይከብዳል ብቻ እመብርሀን እናቴ ሁሉንም ነገር ታስተካክልልሽ 🤲የኔ ልባም ሴት ፉፉዬ የኛ መልካም የፍቅርዬ መከታ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞

    • @ميري-ط9ص
      @ميري-ط9ص 4 місяці тому

      Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 4 місяці тому

      አዋቂ ብትሆንማ ከማይመስላት ጋር አትጃጃልም ንብረት🤪🤪🤪

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 4 місяці тому +1

      @@Meklit-wi4th ምን አገባሽ ሂጂ ከዚህ ቅቅናም😏😏 ፍቅርዬንማ አዋቂነቷን ጀግንነቷን ብልህነቷን አስተዋይነቷን የሴት ልክ መሆንዋን ማንም ይመሰክርላታል👌👌 ገባሽ እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው ደሞ ፃድቅ ፃድቅ አያጫውትሽ ፃድቅ ሰው ስለሰው ይፀልያል እጂ እጁን አንስቶ በሰው አይፈርድም OK

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 4 місяці тому

      የኔ ውድ እህት ስወድሽ የፍቅርየ መከታ ሁለም ኣይሻለው ቅንነትሽ ስወድልሽ​@@Egziabherymesgen21

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 4 місяці тому

      @@Egziabherymesgen21 ምኑነው እየመረረኝ የምውጠው የስድብ አንበሳ ነሽ ጎበዝ እኔ እሷን ጠላሁ አላልኩም ክርስትና እምነቴ ነው ገባሽ ስላስደፈረች ነው እሺ ቤተክርስትያን የማታስተምረውን ስረዓት የምትኖረው ጀግና ብትሆን ነው ጀግና የሆነችውማ ለብሯ ለዩትበር ሽቀላዋ ነው ፉፉን ላጣውነው ብላ ከማልቀሷ በአንገቷ ያጠለቀችውን አታይም ክርስትናን ኖረን ነው የምናሳየው ገባሽ

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ 4 місяці тому +50

    ፍቅርዬ ቀስ ብለሽ አስቢበት የኔ ዉድ ደግሞ በትምህርትሽ ጠንካራ ሁኒ ጥሩ ደረጃ እንድትደርሽ 🎉🎉🎉🎉አይዞሽ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 місяці тому +94

    ስለ አባት ስታወሬ አልችልም አባት እኮ መከታ ጋሻ ነው አይበገሬ ምርጤ የእኔ ጀግና እቁዬ አች እኮ እንቁ ወይዘሮ የልጃ አዋቂ ሴት ነሽ አብሽሪ ሁሉም ነገሪ ለከይሪ ነው ንጉሱ እኮ ያል ሊቸ ያለው ፍቅር በሉ ፍቅርዬ ወዴ ሁለመቶሽ እናስገባት የምትሉ በላይክ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 місяці тому +112

    አባትሽን ነፍሱን ይማራው የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቃሽ ነበር😢😢😢

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 4 місяці тому +97

    የኔ ማር ለምንድ ነዉ ምትሳቀቂዉ የፈለግሽዉን ሁነሽ የፈለግሽዉን ሰርተሽ የፈለግሽዉን ቪድዮ መስራት መብትሽ ነዉ ኣትሳቀቂ የኔ ኩሩ ሴት🥰

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 4 місяці тому +35

    የኔ ሥቀቀን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ትልቅ ዴረጃ ላይ ዴርሰሽ በተግባር እንዴምታሣያቼው እርግጠኛ ነኝ 🥰

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому +5

      እሙየ ፍቅርየን ዉድድድድ ስለምታደርጊልኝኮ ስወድሽሽሽሽ ይችን ልጅ ግን ከየት አግኝቸ እንቅ አድርጌ ሳምምም ባደረኳት😅 ፍቅርየየየ የጠዋት ጸሀይ የመሰለች

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 4 місяці тому +1

      የኔ ዉድድድ❤❤❤

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 4 місяці тому +13

    ፈጣር ይርዳሸ ጀግናዬ ፍቅር አንች ውሰጥ እኔን አያለው ልክ እንደ አንች ነኝ ጌታን ብዙ ሰው የምጠላው አቋሜን ግትርነቴን አይወዱትም ካመንኩበት ነገር ዞር አልልም ብቻ በርችልኝ የኔም አባት ሞቶዋል ሰደት ሆኜ ከእሱ እኩል ነው ነብሴ ሄዶ የተመለሰው ነብሳቸውን ይማርልን❤❤❤

  • @madinahAlkhater
    @madinahAlkhater 4 місяці тому +103

    የፍቅርዬ የፍልቅልቋ አድናቂ ላይክ አድርጉኝ አንደኛ ነኝ

  • @firehiywotዩቱብ45
    @firehiywotዩቱብ45 4 місяці тому +28

    አቺ ልጅ ጥንካሬሽ ሁሌም ያስደንቀኛል ድግል ማርያም በሄድሽበት ትከተልሽ የአመቱ ጀግናሴት አቺነሽ ላቺ ቃላት የለኝም ፉፉ የሳቄምጭ F😍😍💔F እወዳቸዋለው ላክ ሼር አርጋት አናበራታት ወዶቼ🎉🎉🎉

  • @teje7615
    @teje7615 4 місяці тому +36

    በበለጠ በትምህርትሽ በጣም ጎበዝ እድትሆኝ እፈልጋለው ሶሻል ምድያ አድቀን ልቀርይችላል የኔ ጣፋጭ 💕💕💕

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 місяці тому +249

    የፍቅርና የሄሉ ወዳጆች ላይክ❤❤❤

  • @ወታደር
    @ወታደር 4 місяці тому +37

    አይዞሽ እኔም አባቴን በስደት ነው የጣሁት 10አመት ሳላየው ላገኘው ስወስን ቀድሞኝ ሄደ 😢ምን ይደረጋል
    እና ፍቅር አንች ጠንካራ ነሽ እናትሽን የምታግዠ ጀግና እና እንደጠፊብን ኘፕሊስ ፉፉየ አብረሀት ስላለህ 🎉🎉🎉አንተም ዩቱብ ክፈት እና አብራቹ ተጋግዛቹ ስሩ ❤❤❤

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 місяці тому

      😢😢ayizoshi

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 місяці тому

      @@Mayimuna-k6b ❣️🥹

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 4 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭እኔም ልክ እንዳንች የኔ ውድ ዛሬ ነገ እያልኩ አባቴን አጣሁት 😭😭😭😭😭😭😭ነንሳቸው በአፀደ ገነት ያኑራቸው

    • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
      @ፍቅርነኝለውደዲኩት 4 місяці тому

      እኔምእንዳቺ ነኝ ኡፍ ከባድነው እንደት ለግባ ሀገሪ ከብደኝ አባቴን ማጣቲ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 місяці тому +39

    ፍቅርዬ የእኔ ልዕል አላህ ያሰብሺዉን ሁሉ እዲያሳካልሸ የዘወትር ዱአዬ ነዉ በርቺልኝ የእኔ ፍልቅልቅ ምንም እንዲከፋሸ አልፈልግም አይዞሸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HuggTh
    @HuggTh 4 місяці тому +16

    ፍቅርዬ የኔ ስስት በጣም የምወድሽ እህቴ እኔ እንደ እህት ልምከርሽ ሳይሽ በጣም ታዛዝኛለሽ ፈተና ይበዛብሻል እና በፆም በፀሎት በስግደት በርቺ እና ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ይቱብ ላይ ሰርች አድርጊ እና ገጠመኝ አዳምጪ በጣም ትጠቀሚበታለሽ በተረፈ በርቺ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን እወዳችሁሗለሁ ፉፉ እና ፍቅር በርቱ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 4 місяці тому +69

    የኔ ቆንጆ አንቸ እኮ አስታዋይ ነሽ
    አንቸ ጀግና ነሽ አንች ጠካራ ነሽ
    አንቸ ቆንጆ ነሽ አንቸ ቤተሰቦችሽ አክባራ ነሽ አንቸ የምገልፀበት ቃል የለኛም❤❤❤

    • @MaryamMaryam-g6r
      @MaryamMaryam-g6r 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @GuHu-i6l
      @GuHu-i6l 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 4 місяці тому +1

      በትክክል ልገልፀት ስል ይጠፋብኛል ከሰደት መልስ ፍቅርዬ አግኝቼ ጠርቼ ምን ያህል እንደ ምወዳት ብነግራት❤❤❤❤

    • @rukiyatube
      @rukiyatube 4 місяці тому

      ❤❤❤​@@bizuneshqatar146

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 місяці тому +39

    ትዳር እስክተገቢ ከእናትሽ ጋር ቢመችሽም ባይመችሽም አብረሽ ኑሪ ከእናትሽ አትራቂ እንደ እህትነት ነው የምመክርሽ 😢ፍቅርዬ ከእናትሽ ጋር ሁነሽ ስሪ እናትሽ ሞገስሽ ናት ለማን በለሽ ትከራይ አለሽ ደሞስ ቤቱ ጠባብ ከሆነ ለምን ከእናተሽ ጋር ለምን ተከራይታችሁ አኖሩ ሴት ልጅ ብቻዋን አታድርም እኔ መቼም ፈሪ ነኝ እንቅልፍም አይዘኝ ምግብም አይበላኝ 😂😂😂😂😂እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ ከአንች ጋር ይሁን 🥰🥰🥰

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 місяці тому

      አ😅የተመታሽ እፈራለሁ አላለችም

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 4 місяці тому +1

      ቤት ስትል የንግድ ቦታ ይመስለኛል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +143

    መነው እዳኔ ፍቅርዬ ፉፉዬን ከልቡ ሚወዳት ብቻ 😢😢ለይክ ያኔማር ፍቅርዬ😊😊😊🎉🎉በጣም ነው ምወድሽ 😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤እኔ ግን ያደናግሩናል

    • @ميري-ط9ص
      @ميري-ط9ص 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanaselomon2761
      @hanaselomon2761 4 місяці тому +1

      ከወደ ድሽዉ አግቢዉ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 місяці тому +1

      @@hanaselomon2761 ገዳል ግቢ ክክክ

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 4 місяці тому

      እኔ❤😢

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 4 місяці тому +5

    የኔ እናት በርች እሽ ሁልግዜ እግዚአብሄርን ከፊት አስቀድሚ እመብርሀን እናታችን ትርዳሽ እና አንች ለእኛ ለሴቶችጥንካሬሽ እኔ በበኩሌ አየተማርኩብሽ ነው እና በርች ጠክሪ።

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 4 місяці тому +42

    ኧረ ፍቅርዬ ናፍቀሽናል እኮ ምን ገጥሟችሁ ነዉ ድንግል ማርያም ችግራችሁን ትፍታላችሁ ብቻ የቤተሰብን ምክር መስማት አይከፋም እነሱ ጥለዉ አይጥሉሽም የሀይማኖታችሁ ነገር ግን ደስ አይልም እሰቡበት አንድ ሁኑ 😢😘😘🙏

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 4 місяці тому +214

    ፍቅርየ ኣንድ ቀን ከሄሉዪ ጋር ነይልን የሚትሉ ላይክ❤👍

    • @tgrayadey-j1x
      @tgrayadey-j1x 4 місяці тому

      በፊት ስትወድቅ የት ነበሩ🥺

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 місяці тому +3

      አረ እኔም ምኞቴ ነው ከሄሉ ጋር እዲመጡ የኔ ውድ ይመጣሉ ❤❤❤❤❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 4 місяці тому

      ​@tgrayadey-j1x 😢😢😢😢

    • @RedatTagese
      @RedatTagese 4 місяці тому +3

      አዎ ይምጡልን የኔም ጉጉት ነዉ ❤

    • @Nurayanf4m
      @Nurayanf4m 4 місяці тому

      wedocy❤❤❤❤❤👍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому +18

    አይዞሽ ብርቱና ፁኑ ልጅ ነሽ
    ትክክል ነሽ እንቅፋት ሲመታን ጠጋ ያደርጋል ወደፊት ለጥንቃቄም ይረዳል
    ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ እኛ ሁሉንም ነገር ማወቅ የለብንም ደህንነትሽን እና እድገትሽን ለውጥሽን ብቻ አሳይን እቅድሽን በውስጥሽ ያዥ ❤❤❤
    ምኛትሽን እግዚአብሔር ያሳካክሽ ጎበዝ ነሽ እትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሁ

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 4 місяці тому +22

    ፍቅርዬአይዛሽ
    የኔውድመቼምእዳይከፍሽ
    ሄሉዬእናአቺጀግናናችሁተፈትናችሁአልፍችሃል
    አሁንምበርቱደግማአድላይኑልንፍቅርዬ❤❤❤❤💪😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 місяці тому +43

    ፍቅርዬ እግዚአብሔር የወደደው አደረገ አይዞን የቻልሽውን አድርጊ 😢❤

  • @UregZewdu
    @UregZewdu 4 місяці тому +17

    እህቴ እንደው ምን ልሁንልሽ አባትሽን እ/ር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያስቀምጥ አንችንም ድንግል ማሪያም ከጎንሽ ትሁን ይሄን ኮሜንት ካነበብሽው ሶስት ቀን ሱባኤ ግቢና ድንግል ማርያምን ጠይቃት ላንች ያልሆነን ነገር ታርቅልሻለች በተረፈ በርቱ እወዳችሁ የለሁ🌹🥀🥀🥀🥀🥀

  • @TsediHope
    @TsediHope 4 місяці тому +9

    ፉአድዬ ፍቅረኛዋ ወንድሞዋ ነህና ጠንኩሩበት፡ በእዉነት ሴት ልጅ ያለአባት ስከብድ ራሴ አይቻለሁ ለዛም ማንም ሴትልጅ ጠንካራ ለመሆን ፍላጎቴ ነዉ፡ ብዙፈተና ብዙዉድቆቶች ያጋጥማሉና በርቱ❤😊

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 4 місяці тому +2

    የሚገርምሽ ነገር አሁን የውስንሽው ውሳኔ ትክክልነሽ እኔ አባት የለኝም ግን ሁሉም ለእራሱ ነው እህት እና ውንድም ቢሆንም ብቻ አንቺ ውድቀሽ አትታይ ደግሞ ሁሉ ነገር ፈጣሪ እንደሚሰካው እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ. አይዞሽ ፉዩ ከጎንሽ ስለሆነ በርቺልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rimeber669
    @rimeber669 4 місяці тому +18

    ወይ ጉድ የኔ መጨነቅ እደው ተሳክቶልሽ ለማየት ያብቃኝ ትንሺየ ያላቅምሽ ነው እምኖሪው አይዞሽ ማሬ❤❤❤❤

  • @Zuzu1230k
    @Zuzu1230k 4 місяці тому +4

    አይዞሽ የኔቆጆ እኳን እናትሽጋ ተስማማሽ ለሌላው አትጨነቂ ሁሉም የራሱን ሂወትነው የሚኖረው ጀግና ሁነሽ አሳያቸው ❤❤አይለያችሁ ፉፉየ የኔምስኪን😢

  • @Awelistgawu
    @Awelistgawu 4 місяці тому +343

    ለምንድነው ግን ላይክ ማታደርጉኝ መጀመርያ ኔኝ ላይክ በሉኝ😢

    • @AberaEbabu
      @AberaEbabu 4 місяці тому +2

      ይጠቅማል እንዴ ላክ አርጉ ምትሉ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 місяці тому +2

      አደረኩሽ😂😂

    • @genet_tube
      @genet_tube 4 місяці тому +5

      ደመርኝ በማርያም

    • @Temkin3
      @Temkin3 4 місяці тому +3

      በቃ በግድ ነዉ😂😂😂

    • @Temkin3
      @Temkin3 4 місяці тому +4

      ​@@genet_tubeነይ እኔነ አንች

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 4 місяці тому +8

    አንቺ ጀግና የተከበርሸ እያችሁ አባቴቻን በህይወት እያል ክብር አሰጠቸውም ይቺ ትንሸ ልጅ ግን የአባቷ ቃል ጠባቂ አየሸ የእኔ ውብ ወንድም እህትሸም ላችው ብለው ምክንያቱም በትምህርትሸ እንዲት በረቺ ነው ተሰፋ አለኝ ሀሳብሸ ይቀበላሉ ሰቀሽ ትመለሻለሽ በሀሳብሸ ሁሉ እመቤቴ ታሳካል የእኔ በእውነት አደነኩሸ አፈር ውስጥ ሆኖ አከበርሸ ክበሪ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 4 місяці тому +23

    ፍቅርዬ ሀሳባችን አንድነው የምር 😊❤😊

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 4 місяці тому +5

    ፍቅርየ የኔአሰተዋይ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል ነገላይ ከፍብለሸ ሲያዮሸ የራቁሸ ሁሉም ይቀርቡሻል❤❤❤❤ የኔማር ከጎንሸ ነን እኛ እህቶችሸ❤❤❤

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 4 місяці тому +8

    ፉፉ ከፍቅር ጎን ሁን ፍቅርዬ አመብርሃን ሀሳብሽን ታሳካልሽ ፈጣሪ አለ እህቴ ብርቺ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 місяці тому +83

    ፍቅርዬ አባትሽን ነፍሳቸውን ይማርልሽ የኔ ቆንጆ በሚቻለን አቅም ከጎንሽ እንኦናለን

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 місяці тому +1

      በምን ለግኛት

    • @rimeber669
      @rimeber669 4 місяці тому

      @@LailaLaila-k9i ቲክታክ ኅደኞች አሎት ጠይቂአቸው ያገናኙሻል

  • @HirutMengesha-h1u
    @HirutMengesha-h1u 4 місяці тому +10

    የኔ ውድ አይዞሽ በርች አንች እኮ ጠንካራ ሴት ኔሽ ያሰብሺውን ሁሉ ፈጣር ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 місяці тому +4

    አይዞሽ ፍቅርዬ በርቺ ጠንክረሽ የምትፈልጊዉን ስኬት ማሳካት አለብሽ ሰዉ አድካሚ ነዉ ሊጥልሽ እንጂ እንድትነሺ አይፈልግም ሰለዚህ አንቺ ደሞ በራስሽ ቆመሽ አሳያቸዉ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetYehia
    @GenetYehia 4 місяці тому +38

    ሄሉ እና ፍቅር አብሮው ይስሩ የምትሉት ላይክ👍👈

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 4 місяці тому +5

    UA-cam ማቆም የለብሺም ፍቅር ቤተሰቦችሺ ጥቅሙን ስለማያቁትነው ደሞ ቶቶለ ልቀቁ ❤ ፋፋ ለሱም ይክፈት ምርጥ ልጅነው

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 4 місяці тому +75

    የምትመለከቱት በሙሉ ላይክ አድሪጉላት ይደግላት ዬቱይብዋ❤

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam 4 місяці тому +9

    ደሞ የፈለገ ነገር ቢሆን ከቤትሽ እንዳትወጪ ኣንችኮ ገና ልጅ ነሽ ቤተሰብን ደሞ ባሃሳብ ተስማምተሽ ማሰመን ነው ካንቺ የሚጠበቀው እንጂ ጭራሽ ከቤት መውጣት እዳታሲቢው የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏ዶሞ በእምነትሽ ጠካራ ሞሆን ኣለብሽ ቤተክርስቲያን ሂድና ፆሎት ኣርጊ እመብርሃን ሁሉንም ኣማክርያት ሁሉንም ነገር ይሞላልሻል ፍቅርየ🙏🙏🙏🙏😘😘😘❤

  • @fatumi-c1bፈድሻ
    @fatumi-c1bፈድሻ 4 місяці тому +4

    ፍቅር እምወድሽ በምክንያት ነዉ የኔዉድ አትፍሪ አትሣቀቂ ለምን ምክንያቱም እራሤን ልቻል ልሥራ እዴት ሥኬታማ መሆን እደምችል ላሣይ ለቤተሠብ ነዉ ያልሽዉ እጂ አፈቅሬ ወድ ተከትየ ልሂድ አደለም ያልሽዉ እና ደሞ ወላሂ ለኛ ያለሽ ክብር ይለያል አትፍሪ እናት ❤ ገን አድ ነገር ማዘርን እዳታሥከፊያት በምንም ምክንያት እሧን ገፍተሽ እዳትሄጅ ስወድሽ አደራ ❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 місяці тому +80

    ፍቅር ጀግነ ነት የሚቲሉ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 місяці тому +12

    ፍቅርየ ሲከፍሽ ይከፈኛል ስስቴ ማርያምን አባትሽን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልሽ የኔ ጀግና ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት የሁሌም ምኞቴ ነዉላይክ አድርጓት በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ አይከፈልበትም😢😢❤❤❤የኔ ወርቅ ዉድድ አረግሻለሁ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 4 місяці тому +15

    እኛም እኖድሻለን ቆንጅት ግን ሴት ልጅ ከቤተሰብ ተለይታ በትዳር ካልሆነ ይከብዳል ማለት ስም ይጠፋል ሴትኛ አዳሪ እንዳይሉሽ አስቢበት ፍቅር በቤት ውስጥ ሆነሽ ችግሩን መፍታት አትችይም ይከብዳል ልክ ነው ይእርታ

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 4 місяці тому +8

    ፍቅርየ የኔ ጀግና አሳብሽን በሙሉ ያሣካልሽ አችኮ ጠካራ ሴትነሽ በራስ መተማመሽን ቀጥይበት ዉዴ አይዞሽ

  • @ወታደር
    @ወታደር 4 місяці тому +16

    ፈንድሻ በተሰቦች እደትናቹ ፍቅርየ❤❤ ፉፉ❤❤❤❤ ዛሬስ ከፍኝ መጀመሪያ ገና ስገባ ደነገጥኩ 😢😢 የኔውድ የፉፉ ንግስት ሁሌም ሳቅሽን ማየት ነው የምንፈልገው

  • @Bezitub
    @Bezitub 4 місяці тому +89

    የማዳም ቅመሞች ዬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam 4 місяці тому +9

    ፍቅርየ የኔ ቆንጆ እንካን ዳና መጣቹ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር ሲቀጠል እየጠፋቹ ነው ለምድነው ቶሎ ቶሎ እማትመጡ ዩቱብ ራሱ እወደቀ ነው የኔ ማሮችየ🙏🙏🙏❤😘

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 4 місяці тому +1

    ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን ፍቅርዬ የኔ ውድ እህት በምትሔጂበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ከሀጢያት በስተቀር ያሳካልሽ የኔ ውድ ❤❤🙏🙏

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 4 місяці тому +4

    ያባትሽን ነፍስ ይማር አይዞሽ የኔ ማር ትንሿ ልዕልት በርቺ አንቺ ጎበዝ ልጅነሽ በርቺ እኛከጎንሽነን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @A04Samsung-lb5ox
    @A04Samsung-lb5ox 4 місяці тому +6

    ፈቅር እና ፉፉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፈቅራቹን ያጣፈጥላቹ እዎዳችዋለው❤❤ እደኔ ሚወዳቸው ካለ በላይክ አሳዩኝ ፋሚሊ

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ 4 місяці тому +11

    😢😢የኔም ሃሳብ ነው ከስደት መልሰ ቤተሰብ ጋር መሆን አልፈልግም🥹ጠንክሪ ፍቅርዬ ውስጥሽ እንደተከፋሽ ያስታውቃል ፈጣሪ ጋር ትልቅ ደረጃ ያድርሥሽ 🥰🥰

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 4 місяці тому

      ከስደት መልስማ ራስሽን መቻል አለብሽ ዉዴ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 місяці тому +24

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እደኔ ፍቅር የናፈቀቻችሁ❤❤❤😢😢አይዞኝ የኔ ፍቅር

  • @WeynshetKetem
    @WeynshetKetem 4 місяці тому +25

    አሁን የፍቅርዬን ያክል ጠንካራ ሴት አለ😢😢ውይ ጥንካሬ ሲስገርም😢😢

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 4 місяці тому +13

    ልእልቷ ተናፍቀሻል የኔ ዉድ አትጥፊ ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ አይዞሽ ይሄም ቀን ያልፋል በርታ በይ ፎንቃዬ❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 місяці тому +7

    የአባትን ነገር ህመሙን አውቀዋለው አባቴ ነፍስህን ይማረው በስደት ሲሆን ደሞ ያማል 😢😢

  • @fatumi-c1bፈድሻ
    @fatumi-c1bፈድሻ 4 місяці тому +2

    ላይክ እዲያነበዉ 🙏እፉፉየ የኔ ፍቅር ዉድ ወድሜ የአኬራ ወድሜ ልብበል አላህን ሀሊቁን ሀኪሙን ጥራት ይገባዉ በማንም የማናሻርከዉ አድ የሆነዉን ጌታችንን ተጠቀቀዉ ያችን ቀን አስታዉሥ ሁሉም ነፍሤን ነፍሤን በሚልበት እናት ከልጅ የሚተሣሠብበት ቀን አደራ ለማሥታወስ ያክል ነዉ🙏❤😍

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 4 місяці тому +13

    የኔ ማር የልብሽን መሻት ፈጣሪ ያሳካልሽ እኛም ዉድድድድድድድ ነዉ ምናረጋቹ በቀጣይ ተሳክቶ እንደምትመጡልን ተስፋ አለኝ ላይክ እያደረጋቹ የፉፉና የፍቅር ቤተሰቦች

  • @ZanebAa
    @ZanebAa 4 місяці тому +2

    ፍቅርየ የኔ ውድ ሓሳብሽን እመብርሃን ትሙላልሽ የኔ ጠንካራ ብዙ ዩቱበሮች የራሳቸው ቤት ነው የያዙት እየሰሩም ነው እና አንቺም ከእናትሽ ብዙ ሳትርቂ ተከራይተሽ ስኬትሽን አሳይን ብዙ የምንወድሽ ልጆች አለን ለውጥሽ ማየት እንፈልጋለን በርቺ❤❤❤❤

    • @Kedu-o6p
      @Kedu-o6p 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 4 місяці тому +1

      ኧረ በማርያም ካብ ኣዲኤ ንለዕሊስ ኣይንፎተዋን ዋ ናብ ልባ ናብ እመነታ ይመለሳ ፈጣሪ

    • @ZanebAa
      @ZanebAa 4 місяці тому

      @@ንግሰቲጓልተዋህዶ ካብ አዲአ ንፈትዋ ኢና ኢለ ድየ ክትሰርሕ ሰለ ዘለዋ ጠንካራ ሰለ ዝኮነት እየ ዘበረታትዓ ዘለኩ እቲ ናብ ሃይማኖታ ይመልሳ ዝበልክዮ አስሊማ ድያ ለይሰማዕና እስቲ መጀመርያ ንስኪ ናብ ሃይማኖትኪ ተመለሲ ማዕተብኪ በጢስኪ ገንዘብ ይበልፀኒ ኢልኪ ባሕሪ ተሻጊርኪ ዓዲ ዘይሃይማኖትኪ ዝመፃእኪ ንስክን ንሳን እንታይ እዩ አፋላላይክን ንስኪ ንገንዘብ ክትብሊ ቢስምላህ ኢሎም ዝሓረድዎ ትበልዕን ትስትይን አለኪ ንሳ ከዓ አስላማይ አፍቂራ አላ ሰለዚ መጀመርያ ሰለ ነብስኪ ሕሰቢ ሓጥያትና እንተንፈልጦ ናይ ሰብ ሓጥያት አይበቆፀርናን ሱቅ ጥልቅ አይትበላ ከም ሃመማ

    • @rosehama
      @rosehama 4 місяці тому +1

      ኩሉስብ ክክሕዳ ካሎካ ንእሱ እዩ ዝነበር አብ ጎና ስለዚ ሃይማኖታ ከሳብ ዝይቃየራት ካም ደስ ልበላ ትኩን

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 4 місяці тому +4

    የኔ ህልመኛ አችኮ ጀግና ነሽ አይዞሽ ታደርጊዋለሽ እጅ እዳትሰጪ የኔ እንቁ❤❤

  • @MarshetHabtamu
    @MarshetHabtamu 4 місяці тому +24

    የኔ ልዩ አችኮ ጅግና ነሽ ማሬ በርችልኝ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 4 місяці тому +13

    ፍቅርዬ የኔም አባቴ በልጅነቴነው የሞተብኝ😢😢😢 አይዞሽልኝ የኔ ጠካራ🎉

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 місяці тому +2

    ፍቅርዬ የኔዉድ ጎበዝ ድንግል ማርያም ትርዳሽ የኔዉድ ❤❤❤እፉፉፉ የኔየዋህ ምስኪን እኮነዉ ማርያምን እንደቸሁለን በርቱ❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 4 місяці тому +6

    ፉፉዬ፡ፍቅርዬ፡የኔ፡ማሮችፈተና፡የበዘባት፡ህይወት፡ወይንም፡ትዳር፡ጥሩ፡ነው፡ፍፀሜው፡የማራ፡የስማራ፡የተባርከ፡ከእንቁ፡የበለጠ፡ነውና፡በርቱ፡የሀስብቹን፡ሁሉ፡ሞልቶላችሁ፡ለእንድ፡አከል፡ያብቃችሁ፡ፈጠሪ፡አሜን፡👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇💐💐💐💐💜💜💜💜💜😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ComPturr
    @ComPturr 4 місяці тому +14

    የኔ ወዲ ፉቅረየ አይዘሺ አች ጀግና. የፈለግሺዉ መሀን ትችያለሺ. ግን. ሃይማኖትሺ. አደራ የኔ ቅመም. አደራ ሃይማኖትሺ. አግዞበህረ ይጠቢቅሺ:: የ ታነሺ ታላቅ ነሺ ያሶቢሺው ያሶካልሺ::

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 місяці тому +3

    ፍቅርዬ የኔ ጠካራ አይዞሽ በርች እኛእህቶችሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን እንወድሻለን ቅመሞች ላይክ አርጉላት

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 місяці тому +2

    እኛም እኖዳችሀለን ግን ሁሉንም ነገር ቤተሠብን አማክሪ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 4 місяці тому +38

    ፍቅርየ ጠንካራሁኚልኚ የሀይማኖትሽን ነገር አደራ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 місяці тому +7

    የኔ ጀግና እህት ዋዬ ፍቅር እዉነት ነዉ አይዞሽ እማ በርቺልን❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 місяці тому +42

    ፍቅር እና ፉፉን የምቶዱ 👍👈❤️🥰

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 4 місяці тому

      መሰቀልልበሰ ?

  • @feruzmehari2580
    @feruzmehari2580 4 місяці тому +2

    ❤ስወዳቹ ፍቅራቹ ይባረክ❤እውነት ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፍቅር ግን ወደ ምኞትሽ እንድትደርሺ ፈጣሪ ያግዝሽ❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 4 місяці тому +57

    የፈቅር እና የፉፉ ወዳጆች የትናችሁ 🌹🌹 እስኪ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉

    • @AtsedeAmare-v7q
      @AtsedeAmare-v7q 4 місяці тому +1

      በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 місяці тому +1

    የእኔ እንቁ ትችያለች ጀግና ነሽ አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ፉፉ በእራሱ እንዴት ደስ እንዳለሁ ለዛውም ከሰነሰራዓት እና ከክብር ጋር ማለቴ ለቤተሰቦችሽ ጠይቆ አረጋግጦ የሚቀበል ምርጥ ስው አይለያያቹሁ ውዶች ❤❤

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 4 місяці тому +46

    2ሺ ለገባ ትንሸ ነው የቀረሸ ስወዳችሀ ሙሉልኝ ሳሪቲ ከመዳም ጉሽና😢

    • @Betty12195
      @Betty12195 4 місяці тому

      Enenm demrgn

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 4 місяці тому +1

      እሺ የኔዉድ በርች አደርጋለሁ

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 4 місяці тому +17

    ፍቅርዬ ሴት ልጅ ቤት ይዛ የምትወጣው የሚያምረው በትዳር ነው ሴተላጤ ሆነሽ መኖር ጥሩ አየደለም የሚወድሽም ይጠላሻል የተንቢን አማክሪየት የሰው ልጅ እድገት የምትፈልግ የሴት ልጅን ክብር የምታቅ ስለሆነች አማክሪያት

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 4 місяці тому +21

    ግን የኔ ኮሜት አይታያችሁም እደ🙆ደምረኝ እህቶቸ

  • @henaa3965
    @henaa3965 4 місяці тому +3

    ፉፉዬ፡የእናቴ፡ልጅ፡እባክህን፡እስከ፡ዘሬ፡ብዙ፡ውጠ፡ውርድን፡አይተሀል፡ፍቅርን፡አደራ፡እስከ፡እለተ፡ፍፀሜ፡ድርስ፡ሴት፡ልጅ፡ጉዷቷ፡ብዙ፡ነጋር፡ነውና፡አትራቃት፡ግራ፡የትዳር፡ጎነህ፡ነችና፡ወዳጅ፡እንደለ፡ጠላት፡አለና፡ብቻዋን፡አትታዋት፡ተመከክርችሁ፡ተስሥበችሁ፡በአንድ፡ልብ፡ሆናችሁ፡አንድ፡ላይ፡ሁኑ፡ጥሩ፡ሥራ፡ነውና፡በዩቱባችሁ፡ሁለተቹም፡በርቱ፡ሁለተቹም፡በአንድ፡ሆናችሁ፡እማዬ፡ስለፈቀዱልሽ፡በጠም፡ደስ፡ብሎኛል፡እናት፡ሺ፡አመት፡ትኑር፡አሜን፡እማ፡እናቴ፡የማቱስለን፡እድሜ፡ያጎናፅፈሽ፡ፈጠሪ፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍💜💜💜😍😍😍🍇🍇🍇💐💐💐💟💟💟😘😘😘😘🌻🌻🌻🍇🍇🍇ፉፉዬ፡ህይወተቹን፡ኑሩ፡ፍቅርዬ፡የእናንተን፡ህይወት፡ኑሩ፡ህይወተቹን፡የምትኖሩት፡ሁለተቹ፡ብቻና፡ብቻ፡ነው፡የስው፡ዋሬ፡አትሥሙ፡፡ወዳጅ፡እንደላ፡ጠላትም፡አለና፡፡በርቱ፡ፉፉዬና፡ፍቅርዬ፡እኮራበቹሀለሁ፡በትዳርችሁ፡እስከ፡አለም፡ፍፀሜ፡እማብርሃን፡ትጠብቃቹ፡የኔ፡እንቁዎች፡ለኔ፡ልዩም፡ማርም፡ነችሁ፡ስለእናንተ፡ቃላት፡ያጥራኛል፡👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞💞💞💜💜💜💜😍😍😍💐💐💐💐💐💯💯💯🍇🍇🍇🍇💟💟💟💟💟😘😘😘😘💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 місяці тому +1

    ፍቅርዬ ጎበዝ በጣም ትችያለሽ ጀግናነሽ በራስሽ መቆምትያለሽ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤❤ አባትሽን ነፍሳቸውን ይማር😢😢😢😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 місяці тому +40

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁንካን ባሳላም ሜጣሽ 🙏🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +12

    አገተ ዉሥጥ እቅፍ ሢያረጋት አበርሽ ትዝ ያለዉ ፍቅርዬ የኔ ህፃን ፉፉ ፍቅርዬ ጩጬዎች ሥታዛዝኑ😢❤❤❤❤❤

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 4 місяці тому

      ቱ አታንሽ ያንን ሆ ጠበለሉን ሠቷታል ለምንስ ትዝ ይለናል ያየነዉ አይደለምዴ

    • @rimeber669
      @rimeber669 4 місяці тому

      ለምን ትዝ ይላታል እሱን እዚህ አታሱ ሁለቱም እሚገባቸው አግኝተዋል

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 4 місяці тому

      @@rimeber669 ወሬ አያጡምኮ እነዚህ ኮሜንታተሮች ክክክክ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +16

    ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 4 місяці тому +1

    ፍቅርዬ የኔ እናት አባትሽን ነፍሱን ባአፀደ ገነት ያኑርልሽ ተናፍቃችሁ ነበር የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 4 місяці тому +42

    የመዳን ቅመሞቺ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ አሚን ❤❤🎉

  • @AsSa-wm2pw
    @AsSa-wm2pw 4 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅርና ፉፉ ምርጥ የሣቄ ምንጮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢,አይዞሽ ላባትሽም ነፍስ ይማር

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 4 місяці тому +4

    እውነት ነው እኔም የቤቱ መጨረሻ ልጅ ነኝ
    ፍቅርዬ ከቤተሰብ አትለኝ እኔም ከቤት ሳልወጣ እምችል አይመሰለኝም ነበረ ግን ስዴት ሁሉንም ነገር አስቻለኝ ተመስገን 🙏

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +46

    ፍቅርዬ ትክክል ነሽ 18 አመት አልፎሻል በራስሽ ቆመሽ ሰርተሽ ራስሽንም ቤተሰብሽንም ለውጠሽ አሳይን ሁላችንም ከቤተሰብ ርቀን ነው እየሰራን ያለነው ዋናው ከእናትሽ ጋር አለመጣላትሽ ነው ፉፉን የመሰለ መልካም ሰው ሰቶሻል ከሱ ጋር ተከራይታቹ ኑሩ ለብቻሽን ከተከራየሽ ከባድ ነው ወዳጅ እንዳለሽ ጠላትም አለሽ ለብቻሽ መኖር ስለሚከብድ ከሸበላው ፍቅርሽ ፉፉ ጋር ስራችሁን ዩቱባችሁን በደንብ እየሰራቹ ኑሩ የሰው ወሬ አትስሙ❤❤❤❤

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 4 місяці тому

      ታድያ ለሩታ ጊዜ ለም ተጫጫቹ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +1

      ​@@Meklit-wi4th ሩታ በአደባባይ ወንድልጅን አፈቅርሀለው እያለች የፍቅርጥ ጥያቄ አቅርባ ራሷን ያዋረደች እናት አባቷን የማታከብር እነሱን እረግጣ ወንድ ተከትላ የሄደች እርካሽ ነኝ ፍቅርዬ እኮ ከእናቷ ጋር አልተጣላችም ዩቱብ ሰርታም ራሷን እንድትለውጥ ትፈልጋለች ወንድሟ እና እህቷ ግን ከትምህርቷ ውጪ ዩቱብ እንድትሰራ አይፈቅዱም ስለዚህ ካልተስማሙ እራስዋን ችላ ወጥታ እየተማረችም እየሰራችም ተለውጣ ማሳየት አለባት ትልቁ ነገር እናቷን አለማስቀየሟ ነው

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 4 місяці тому

      @@GenetGenet-vv2zt ኧረ ባክሽ ፍቅር ለፉፉ አልጠየቀችውምጂ ምን ቀራት እ የመጀመሪያው ቀን የተንቢ ስታገናኛቸው የብዙ ጊዜ ጥያቄኤ ነው ያለቺውስ ትንሽ ብትቆይኮ እሷ ትጠይቀው ነበር ገባሽ ሩታ በራሷ የምትተማመን ጀግና ናት ባትሆንማ ውንድን ልጅ በፍቅር አትገዛም ነበር ሲጀመር ማንም የሚወደውን ሰው ማጣት አይፈልግም ውንድልጅ ተከትላ የምትሉት ደግሞ በሷ ተጀምሯል እ አሁን ላይ ያላቹ ሴቶች የወንድልጅን ሱሪ አሽታቹ አደል የምትጓዙት እሷግን ምንም ብትሄድ ያሰበችበት ለመድረስ ነበር ደግሞም ደረሰች እንደ ፍቅር የቅናት መንፈስ የለባትም የሩታን እስታይል የምትለቃቅመው ነገርስ ፍርቅ በልህ ሀይማኖቷ ሳይታያት ፉፉን ያፈቀረቺው ነገርስ እ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 місяці тому +2

      ሰው አብሮ በመላመድ አብአ ረጅም በመጋዝ ይፋቀራል ይዋደዳል እኮ ደሞ ስመቱ ብኖራት ከሪስዋ የሩሱ ብሶ እስክገልጢ መች ተናገረች የማታቀው የአንድ ቀን ዘሎ አብረው ሳይራመዱ አፈቀርኩህ ብላ የተንበረከከች ነት የምትያት ልጅ ስጀመር ጋጥወጥ ጭራሽ የባት እናቴ ወንድሞቸ ቦታ ተክቷል ብላ ቤተሰቦችዋ በቁማቸው የቀበረች ሴት ነት እኮ😂​@@Meklit-wi4th

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому +1

      ​@@Meklit-wi4th ያችን ከፍቅርየ ጋ አታወዳደሪ ያች ደግሞ በምን እድሏ ከዚች ጋ ትወዳደራለች ሀሀሀሀሀሀ

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 4 місяці тому +7

    ፍቅርየ የኔ ጀግና ማርያምን ጀግና ነሽ ግን በእምነትሽ ጠንካራ ሁነሽ ለኛም ለአባትሽም አሳይን ❤❤❤❤❤❤❤😊😊ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤❤😊😊😢

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so 4 місяці тому +5

    ፍቅርየ ምንም ቢሆን እደምታካርኝ አቃለው አይዘሽ የኔ ውድ ግን ፀሎት አርጊ እሺ ሃሳብሽ ድንግል ማርያም ትምላልሽ የኔ ውድ እህት እና አትጥፊ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 4 місяці тому +11

    የኔ ማሮች መጣችሁልኝ ፍቅርነቴ አይዞሽ ማነዉእንደኔ ናፍቆ የነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 4 місяці тому

      ደምሪኝ እማ❤❤

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 4 місяці тому

      @@melitubez9850 እሺ በርቺ ደምሬሽአለሁ

  • @eyoumobile3183
    @eyoumobile3183 4 місяці тому +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን እውነት አንችን ሂወት ሳስብ እንባየ ሀላ ይመጣን ጠንካራ ነሽ ❤❤❤

  • @መቅደስዝናቤYouTube
    @መቅደስዝናቤYouTube 4 місяці тому +4

    የኔ ፍቅር አንች ጠንካራ ልጅ ነሸ 🥰🤗እግዚአብሔር ያሳካልሽ ያሰብሸው ሁሉ 🥰🥰🥰🥰🥰