📢 እባክሽ የኔ ፍቅር ተረጋግተን እናዉራ//ጨከንሺብኝ🥹💝

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Місяць тому +335

    ጀግና ናት ልጅቱ መነፋረቅ ምናምን የለም 👍👍👍ጀግና ሴት 😅

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Місяць тому

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Місяць тому +29

      ትግራወይቲ እኮ ናት💪💪💪

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому +5

      አማራ ዴም ያለው ይሄውነው ቆራጥነው

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Місяць тому

      በጣም❤❤

    • @FathimaFathima-h6m
      @FathimaFathima-h6m Місяць тому

      በጣም 😂😂😂

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda Місяць тому +136

    እውነተኛ ፍቅር. ፈተና. ይበዛበታል😢❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому

      በሄድኩበት የፍቅርዬብደጋፊ ዝብዩ ሰብስክራብ የማራግ ነገርስ❤❤❤❤❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Місяць тому +145

    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል😢😢😢😢 ኤፍሬም እና ህያብ መለያየት የለባቸውም የሚል😢😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 Місяць тому +1

      አይ ዶላር አያስወረው የለም አሁን ደና ነገር በታወሩ ከጭቅጭቅ ውጭ

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa Місяць тому +272

    ኤፍሬም እና ህያብ መለያየት የለባቸውም የሚል👍👍👍

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Місяць тому +46

    ህያብ ሚዛንኪ ሓልዊ ጎበዝ ቆሪፅ ትግራወይቲ እና በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤ሰለዚ ንትከድዮ መንገዲ ተጠንቂቅኪ ተጉዓዚ እሺ የኔ ቆንጆ

  • @lubabadubai8975
    @lubabadubai8975 Місяць тому +30

    በጣም ጀግና ናት የምን መነፋረቅ ወዶች እደዚህ ነው የሚፈልጉት

  • @Pnice-hq3fp
    @Pnice-hq3fp Місяць тому +306

    ፍቅር አለቀስ አለቺ ሀይሚ ኡነት ነዉ😂😂

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse Місяць тому +20

    የሆነ የደበካት ነገር እዳለ ይስማኛል ኤፍሬም ከካመርያ ውጪ እውነቱን ተነጋግራቹ ችግሩት ፊቱ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +80

    እያብ ተረጋግተሽ አውሩበት ካንች በፊት ለሆነ ነገር ምንም ማለት አይደለም በንግግር ፉቱት❤❤❤

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 Місяць тому +3

      ያሁነው ስትለው ሌሽ ፊቱን የሚያዞረው ቴክስትኮ ቀኑን ይናገራል

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Місяць тому +74

    ትግሬ እኮ ታማኝምናቸዉ ጀግናም ናቸዉ መለጋለግ አያዉቁም አበጀሽ

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube113 Місяць тому +26

    ወስላታ ኤፍሬም መልስ አጠርው ልጂቱ ግን ጀግና ናት ይመችሽ❤❤❤

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Місяць тому

      ዛሬ ተማምነው ታረቁ ምን ይዋጥሽ ያለደታሪክ ነው አለ

  • @Manashuhagos
    @Manashuhagos Місяць тому +75

    ተጋሩዋ ፊቕርኹም ኣርኡዩኒ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Місяць тому +27

    እዉነት የሚዲያ ሰው አለመሆኔን ወደድኩት አልሀምዱሊላህ

  • @iahhhbjbzuhytf
    @iahhhbjbzuhytf Місяць тому +6

    ትግሬ ስወድ በምክንያት ነው
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +30

    ኤፍየ በጣም ያፈቅራታል ሚስኪን😢😢😍😍

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf Місяць тому +62

    ይቅርታ ግን ኤፊ ግልፅ አላደረክላትም የሆነ የደበቅከዉ ነገር እንዳለ ነዉ የሚመሰለዉ ደሞ ተረጋግታችሁ ፍቱት

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому

      Eko🙄😄

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h Місяць тому

      ኣው ደሞሪኝ😮

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m Місяць тому +1

      እኮ እሷ እስክሪን ሹቱ ስትለው እሱ ፎቶ ይላል😂😂😂😂

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ Місяць тому +2

      አፉን አዘጋችው ስለቴክስቱ እያወራችው ስለፎቶ ያወራል ተርበተበተ ወሬኛ ነገር ነው በውሸት ላይ ውሸት አለች ህያብ የደበቃት እዳለ ያስታውቃል ኤፋ መልካም ሰው ይመስል ነበር ጉድ ጉድ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq Місяць тому +1

      አወ የደበቀዉ ነገርማ አለ 😂😂 አይ እግዜ ብራ ቢሆን ይሄን ያረገዉ ተመልካች ወርዶበት ነበር😢

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ Місяць тому +49

    ቅመመሟእኮ የኔ ነብርርርር ፍቅር አለቀሠ ያለችው በምክኒያትነው ❤❤❤❤የኔልብአድርስስስስስ ሀይሚ ሀይሚሻሻሻሻሻሻሻ ሀይሚነቴ

    • @tube-gx3rf
      @tube-gx3rf Місяць тому

      Wuyi yenate hayme sathon yegetemechiw ye artsit genet ngatu lji nechi hayimi hayimi atbelubn!!!!!!😂😂😂

    • @hayataragaw-j3x
      @hayataragaw-j3x Місяць тому

      ትክክል

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Місяць тому

      ሳብስክራይብ ኣርጉኝ❤😢

  • @JeDh-he4wn
    @JeDh-he4wn Місяць тому +15

    ህያበይ የኔ ጅግና ክብርኪ ሓልይ ካምዘን ሓደ ሓደ ከይትኮኒ ነቀደም ፍቅረኛ መፀት ከደት የኮነይ ጅግና ዋይ👌 ♥️

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w Місяць тому +26

    እውነትም ፍቅር አለቀሠ የኔልእልት ሀይሚዬ የኔአሥተዋይ ግጥምሺ ብዙነገር ያሥተምራል የኔጣፋጭ አላህ ይጠብቅሺ❤❤ኤፍሬምእናሂያብ ተረጋግታችሁ አውሩበት በመካከላችሂ ክፍተት አትፍጠሩ ምንአልባች እናተንለማለያየት ይሆናል ሴትልጅ ብልህናት በብልሀት ፍቅርሺን ህይውትሺን አትርፊ💔💔

    • @tube-gx3rf
      @tube-gx3rf Місяць тому

      hayime ayidelchim yegetemechiw ye artist genet ngatu lji nechi mahlet mulu geta 😂😂😂😂 hayimi hayimi atbelubn!!!

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w Місяць тому

      @tube-gx3rf 😂እናምን አቃጠለሺ

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds Місяць тому +39

    እንኳን ተገናኛቹ ኤፋየ&ህያበይ ትረጋግዕ ባ ህያበይ

  • @ሁን
    @ሁን Місяць тому +39

    እረ እባካችሁ ፕራክ ከሆነም ይበቃችኋን እዉነት ከሆነም ከካሜራ ጀርባ ጨርሻችሁ ስቃችሁ ኑልን እኛን አታሰጨነቁን 😢😢

  • @nta2615
    @nta2615 Місяць тому +41

    እናንተ ፋቱ እኛንም አታሥጨንቁን 😢😢 😭

  • @HiHi-nv6iz
    @HiHi-nv6iz Місяць тому +20

    ህዩየ የኔ ጀግና ቆራፅ ትግራወይቲ💪💪😂😂😂😂

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +55

    እፉዬዬዬዬዬ የኔ ጀግናናናናናና የዋህ አንችን አለማድነቅ አይቻልም የክፉ ቀን ጎድድድድድ ነሽ የምሬን ነዉ ሠዉ በጠፋበት ሠ አት ሠዉ ሆነሽ የተገኘሽ የኔ ስማርት ኤፋዬዬዬ ተረጋጋ ሂያብ ተረጋጊ እባክሽን ሠዉ ለማጣላት ለማለያየት ብዙ ይሠራል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +46

    ተራቁ ለጣለት ክፍታት እዳፋጥሩ 😢😢😢ግን ትምህርት ይሁናቹ አዳራ አዳራ😢😢😢😢

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad Місяць тому +29

    ኤፈጋማ የሆነች ነገር አሌች አነገገሩ ትክክል አደለም መልስ ስትለዉ ራሱ ትክክለኛ መልስ ዬለዉም

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ Місяць тому +3

      እኮ እሷ የምትጠይቀውን ሌላ የሚቀባጥረው ሌላ ውሽታም ነው

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Місяць тому +61

    ይታረቁ የምትሉ😮

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +36

    እኛ ሴቶችኮ ለእውነት የቆምንነን❤❤❤😂😂😂😂እያብ ትክክል ነሽ 😂😂😂ኤፋየ እመን ተነቅቶብሀል😂😂😂😂በቃ እመንንና ሂወታችሁን ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому +6

      እኮ አማራዎችና ትግራይ ጀግናነን ወደኋላ አንልም❤💪💪🤣

    • @mestayitMestayit
      @mestayitMestayit Місяць тому +1

      ያስታውቅበታል የምር

  • @AlemworkeHassen-z9p
    @AlemworkeHassen-z9p Місяць тому +29

    ለኛም አሳዩን እጅ ፎቶውን እኛስ ለምን ይቅርብን በተሰብ አደለን😂😂😂🥰

  • @Africawit
    @Africawit Місяць тому +8

    የተደበቀ ነገር ካለህ በግልጽ ንገራት ምክንያቱም በግልጽ በመናጋገር የማይፈታ ነገር የለም። ህያብ የኔ ውድ እህቴ ሁሌም እምናፍቅሽ ደሜ ተራጋጊ በፍቅር ብዙ ነገር ያጋጥማል እና በመነጋገር መፍታት ነው ውድዋ እህቴ እህትሽ ነኝ ከትግራይ ❤️💛🥰

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому +40

    እፍሬም እመን ወንዶች መልከስከስ አመላችሁ ነው ሰትያዙ እንድህ ናችሁ

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ Місяць тому +2

      ይገርማል በጣም

    • @MasaraMasara-q8f
      @MasaraMasara-q8f Місяць тому +1

      ሳህ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому +1

      Eko😄😄😄😄🙆‍♀️

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому +2

      @@ዲናረይ ያስታውቃልኮ ላለማመን ነውጅ

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ Місяць тому

      @@MdMeeqa-tr1zo በጣም እንጂ የኔ ሂወት በእንደዚ ውሸት ላለማመን ሌላ ውሸት ከተደራረበ ኣልቆየንም ተላያይተናል ወዴት ኣየደርስም ግን ወንዶች ቱ🔥😩

  • @switi.galshre
    @switi.galshre Місяць тому +5

    ኡዩየ ተረጋግተሽ አውሪ ኤፋሬም ለሴት ልጅ በጣም ነው ክብር ያለው እደዚ አያድርግም ለጠላቶች ማሃላቺ አታገቡ ልጅትዋ እኮ አቺ እና ኢፋ ከተጣላቹ ለራሳ እኮ ነው የፈለገቺ እና ኡዩየ ተረጋጊ ኢፋን ተረጁ👏👏

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +9

    እርግት ያለች ልጅነች እቺል ሌሎች ቢሆኑ ጩወታቸው መከራነው ታረቁ የተቢ መአላቸው ገብተሽ ፍቺው❤❤❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 Місяць тому +5

    ጀግና ነሽ አባቴ ይሙት የኔም የ 7 አመት ፍቅረኛየ በምኃል እንዲህ አይነት ስተት ሰርቶ ራሴ ደርሸበት ሸምጥቶ እኔ ፍቅሬ ሲቀንስ አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮከ 😕 እንዴት እሱጋር ልቀጥል እንዴት ልመነው የቤተሰብ ጫናም ነበረብኝ በዛው ቀረ ወንዶች ችግራቹ አብረናቸው ስንሆን ለነሱ ርካሽ ነን ስንሄድ ቆርጠን ማለቃቀስ ይሄው እስካሁን እያለቀሰ አለ በእውነት ኤፍሬም እመን ጥፋት እንዳለ ተሰምቶናል አጣታለው ብለክ ፈልርተክ ከሆነ አሁን ነው ምታጣት ልንገርክ አምነክ ፍቅርህን አድን

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Місяць тому +10

    ኤፍሬም ተረጋግቶ ማውራት አይችልም አለባብሶ ማለፍ ነው የሚፈልገው

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ
    @ነኝየተዋህዶፍሬ Місяць тому +7

    ተጋሩ ምቅብጣር አይንፈትን አብ ሓሶት ንፍቅሪ ግን ቃደምት እና😂❤

  • @HayuHasen
    @HayuHasen Місяць тому +8

    በሁኔታህ እንደተረዳሁህ ተልከስክሰሀል😂😂😂 ላለማመን ነዉጂ ኤፋ እወነቱን ተናግረህ እመሸበት እደር

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +15

    ሲጀመር ለወንድ ልጅ ሙሉ ልብ አይሰጥም እንደወንድ ረጋ ብለህ አታወራም ምን እንደ ሴት ትንጫጫለህ እውነት ስለሌለህ ነው እንደዚህ ምትንጫጫው እውነት ቢኖርህ ረጋ ብለህ ታወራለህ ወንዶች ሙሉ በሙሉ ባለጌ ናችሁ ቢባል ምንም አይቆጭም 😢ወንድ ልጅ ረጋ ሲል ደስ ይላል

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 Місяць тому

      welahi endat endastalgn egnnn yilale ze belo andi fere yalew negr alaworam

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Місяць тому +22

    ልጂቷጋ እውነት አለ ፅሁፉ የተፃፃፍክበት ቀኑን ይናገራል ስትለው መልስአጣ ልክስክስነው ቲሽ

  • @HghjNbj
    @HghjNbj Місяць тому +5

    እፉዬ የህትነት ጥግ😢❤❤❤❤ድቡሽ

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 15 днів тому +1

    ፎቶ ሾፕ የሚባል አለ እኮ ምን ነካሽ ግዜዉ ለዉጥ ላይነዉ በፍቅር ላይ ብዙ ክፍሰዉ እዳሉ እወቁ

  • @XkhdoyfoufItdiydid
    @XkhdoyfoufItdiydid Місяць тому +25

    አይሀይምየ እዳዉ ያችኮ ግጥም ላወቀዉ ሰዉ በጣም የሚገርም ትምህርት አለዉ ይሂዉ ኢፋየ እያለቀሰነዉ የኔልእት ሀይምየ

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh Місяць тому +10

    ኤፊ ጥፋትህን እመን ልጂቷ ልክ ነቺ ደሞ ስታወር ያስታዉቅብሀል

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis Місяць тому +12

    ዋዉ ደስ ይላል እናንተስ ኤፉየ አስታረቃቻችሁ እኔና መዳምን ማን ያስታርቀን😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SofiyaGashaw
      @SofiyaGashaw Місяць тому +1

      😅😅😅 ማን ያስታርቀናን እኛንማ ማሬ አላህ እርዚቃችንን ባገራችን ያድርግልን እና ከሰዉቤት ያዉጣን😢😢😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      እኔ አሥታርቅሻለሁ ሁቢ😂😂 ባይሆን ለኔም እዲትደርሽልኝ😂

    • @zmq7s
      @zmq7s Місяць тому

      አላህትግስቱን ይስጠንጅ ማንያስታርቀናል የኛንማንያይልናል አላህያግዘን በስየመዳም ቅመሞች

  • @AasterAsa-l3m
    @AasterAsa-l3m Місяць тому +18

    ኤፍ ጥፋት እመንና ይቅርታ ጠይቂ የምትሉ እስኪ ላይክ 👍👍👍😭😭😭😭

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Місяць тому

      ያላደረገውን ነው የማምነው ምን ማለት ነው ሀቁን ይዞ ቢጋዝ ይሻላል ወይስ ምድነው ሰው ብዙ ያወራል

    • @User123-z2b
      @User123-z2b Місяць тому

      በጣም ያስታውቃል አፉ ላይ ስለ ቻት ስክሪን ሹት ስትጠይቀው ስለፎቶው ያወራል ...በቻት ቺት አድርጎዋል ደረቅ ሌባ ነው ኤፍሬም

    • @User123-z2b
      @User123-z2b Місяць тому

      የሌባ አጭበርባሪ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ....ኤፍሬም ቺት አድርጎዋል

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Місяць тому +11

    ከጠፈክ ይቅርታ ጠይቃት ❤❤👍👍👍

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +32

    ታረቁ አቦ 😢😢😢. እፍዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ለሳ እንካን ስትሉ ታረቁ እሳም ተሰቃየች 😢😢❤❤❤

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k Місяць тому +18

    ህያብ አይዞሽ ታረቁ ይሄ በናንተ አያምርም😢😢😢

    • @אלגנשאלגנש
      @אלגנשאלגנש Місяць тому

      አንተ እንኳን አለህ የሰው ትዳር ትበጠብጣለህ ወረኛ አስመሳይ ነህ

  • @saada5858
    @saada5858 Місяць тому +26

    ፍቅር ማለት ብዙ መሳክሉች አሉበት ለጥላት እጂ አትስጡ😢😢

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ

    • @saada5858
      @saada5858 Місяць тому

      @Fre24-q5w ደምሬሻለሁ

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 Місяць тому +7

    ህያብ ልክ ናት ትክክለኛ መረጃ ነው የያዘችው ፎቶውንም ቮይሱም ተቀነባብሮ ነው ብትል እስክሪንሸት የተደረገው ቀን ያሳያል ያ ቀን ደግሞ ከህያብ ጋ አብራቹ ከሆናቹ በኋላ ነው አንተም ከመጮህና ከመሽሽ ጥፋትክን አምነክ ይቅርታ ጠይቃት ደግሞም እንደዋሸካት በደንብ ያስታውቅብሀል

  • @LobTop
    @LobTop Місяць тому +7

    ይህ ነገር እንኳን ዉነት ቢሆን በዝህ ልክ የሰዉ ልጀ ክፋት እር እንተሳሰብ ወገን

  • @zanb6852
    @zanb6852 Місяць тому +10

    ኤፋ እመን ምክንያቱም ቲሸርቱን አብራችሁ ከገዛችሁት በፋት ከየት አምተህ ለበስከው ቴክስቱሥ ቀን እና ወራት ካሣየ ማመን ነው ያለብህ ቀጥብለህ ይቅርታ ጠይቅእና ታረቁ በፋት ነው ካልክሥለልብሱ ቴክስቱ ላይ የተፃፍውንም ቀን ስጠይቅህ በስራት መልስላት ተሥማሙ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Місяць тому +1

      እሺ ቲሸርቱን አልሺ ትክክል ነው እንበል ንቅሳቱስ አሁን ከሆነ ንቅሳቱ መኖር አለበት

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 Місяць тому +17

    ወይኔ ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኝኛ ነኝ እስት ማነው የዚህ ቤት ሳቅ የናፈቀው

  • @JdvkdgdJxbxj
    @JdvkdgdJxbxj Місяць тому +45

    የቅመሟ ግጥም እዚ ነው ቦታው ፍቅር ኣለቀስ 😢😢 ህያብ ሓፍተይ ፍቅረ ይበኪ ኣሎ ጠብርዮ ደኣ መዓረይ ብዝሓለፈ ፍቅርኪ ኣይተብክዮ ❤ ቆንጆ ጓል ዓደይ ❤❤

    • @Sayed-dq4fw
      @Sayed-dq4fw Місяць тому +1

      ልጅቱ ሲጀመር አወደዉም እራስህን ጠብቅ እልቅ 😂😂😂😂

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Місяць тому +3

    እውነቱን ተናገር አትርበትበት ምንም መልስህ አያሣምን😂😂😂😂😂😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +10

    በመጀመርያ ፉፉዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤ያንቺ ውጤት ነው❤❤❤
    እያብና ኤፋ መለያየት የለባችሁም ሽግሩን በንግግር ፍቱት ፍቅር ታጋሽ ነው❤❤❤
    ኤፋ ደግሞ ተረጋጋና ችግሩን አስረዳት መጮህ መወራጨት አያዋጣም😢😢 እሺ ፍግር ታጋሽ ነው በርቱ ጠንክሩ❤❤❤

  • @tfdd6157
    @tfdd6157 Місяць тому +2

    ወድ ነህ ኮራበል ሴቷ ቆፍጣና ናት❤❤❤

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 Місяць тому +24

    ችግር ስያጋጥማቹ በራሳቹ ለመፍታት ሞክሩ ወደ ምድያ አታውጡ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf Місяць тому +25

    ኤፍሬም የሆነነገርአለበት አፉላይ ያስታውቃል

    • @User123-z2b
      @User123-z2b Місяць тому

      በጣም ያስታውቃል አፉ ላይ ስለ ቻት ስክሪን ሹት ስትጠይቀው ስለፎቶው ያወራል ...በቻት ቺት አድርጎዋል ደረቅ ሌባ ነው ኤፍሬም !

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m Місяць тому +3

      በጣም እሷም ጎበዝ ናት እመን ስትል😅😅😅

    • @مدينةعيسى-ص9ظ
      @مدينةعيسى-ص9ظ Місяць тому +1

      በጣም አፉ ተያያዘ

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina Місяць тому +1

      😂😂😂ይረበተበታል😅😅

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +12

    ህያበይ እባክሺ ተረጋጊ በዚህ ሠአት ሠውለሠው ዴሥታ እንዲያገኚ አያሥብም እና ፍቅርኚ አትበትኚ

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu Місяць тому +8

    ትክክለኛ መልስ መልስላት እርብርቤ አትበል ወንድ ስትባሉ

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita Місяць тому +13

    ፍቅር ይሻለናል 😢❤❤❤

  • @MstAysha-r1s
    @MstAysha-r1s Місяць тому +3

    አውነተኛ ፍቅር ፈተና ያበዛታለ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому +6

    ወይዘድሮ🙆🙄ፍቅር:አለቀሰ"አለችሀይሚዬ
    ማንምአተሰሚእያብፍቅርኛሸእመኝ:ባይሰተላከ'ቴክሰትተላከበለሸ"ያለሆነገረአተግቢ"ፍቅርያሸንፍል:ታረቁ"❤🎉

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o Місяць тому +1

    ኤፍዬ በጣም ያፈቅራታል የኔ ሚስኪን የኔ አባት አይዞህ😢😢😢😢

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому +4

    ተረጂዉ ቆጆ አቺ ጸባይ ሰናይ ነሽ ኤፍሬም ይወድሻል አልባልታ አትሰሚ አቺ ኤፋ ላቺ ያለዉን ሰሜት ታቂዋለሸ ወሬ አትሰሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsinatShimelis-c5u
    @TsinatShimelis-c5u Місяць тому +2

    እያብ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ Місяць тому +5

    ቀዳማዊት የኔ ጨረቃ ስወድሽ የኔ አደኛ👸💋💋😓😥😥

  • @Sony-x4i
    @Sony-x4i Місяць тому +7

    እባክህ አትቀባጥር ወንዶች ችግር አለባችሁ
    ጥፍትህን አምነህ ይቅርታ ጠይቅ አፍህላይ የሆነ ነገር ይነበባል ልጅቱ ሀቅ ይዛ ነው ድርቅ ያለችው አችም ይቅርታ አድርጊለት❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Місяць тому +11

    እረ ታረቁ ይደብራል 😢

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 Місяць тому +2

    የምር ጀግና ሴት ነሽ ስሬስ ነሽ no መነፈረቅ

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ Місяць тому +8

    ኤፍሬም ደሞ ጥፍትህ በጥፍት ኣትሸፍን ትሸርቱ ስትልህ ወደ ሌላ ትሄዳለህ ግልፅ ንገራት ሆ

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ Місяць тому +5

    ቀዳማዊት የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ አትስሚ በደብ አስቢበት የኔ ውድ ተነጋግራቹ ችግሩን ፍቱት በቃ ታረቁ እኛም አታስጨንቁን በማርያም😓😓😓😓💔👏

    • @EeEe-v8n7j
      @EeEe-v8n7j Місяць тому

      😥😥😥😥❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +3

    ወንዶችን አያደርጉም ብዬ አላምንም😢😢😢
    ፈጣሪ ይርዳችሁ እያብና ኤፋ❤❤

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw Місяць тому +2

    ትግሬ አይነፋረቅም ካመረረ አመረረ ነው ❤❤❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ

    ህያብ ጀግና የኔ ወሎዬ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ለኬ ኤፋ ምን አርበተበተህ የምታወራው ሁሉ ጠፋብህ አፍህን አዘጋችህ ስለቴክስቱ አውራኝ እያለችህ ትሸሻለህ ቱቱቱቱ መልካም ሰው ትመስል ነበር ዘልዛላ ለሴት ልጅ ክብር አለን እያላችሁ ባዶወች ናችሁ ለካ አሁን ዊና ና ብሩክ ቀሩ ሌሎቻችሁ ምድር አስመሳይ ናችሁ

    • @HayuHasen
      @HayuHasen Місяць тому +3

      ጭራሽ የሚያወራዉ እሚያሣምን አይደለም እንኳን እሧን እኛን አያሣምንም😂😂

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ Місяць тому +1

      @@HayuHasen ጣላዋ እዳማረላት ሴት ያሸነሽን ጀመር እጅ ክክክ የውሸት ትርፉ አምኖ ቁጭ አይልም

  • @Hand-s8t
    @Hand-s8t Місяць тому +1

    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል😢❤❤❤

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam Місяць тому +3

    ኤፍሬም ተው ቁጭ ብላችሁ ኣውሩ ምድያ ኣትውጡ ቀዳማዊ ትዋ ኤፍሬም ን ተረዲው በቃ ፋ ብላቹ ንሉን የኔ ውዶች🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢❤

  • @banchTube
    @banchTube Місяць тому +2

    አኛ ሴቶች እኮ ለአዉነት የቆምን ነን😂😂😂

  • @TofikHussen-v7f
    @TofikHussen-v7f Місяць тому +3

    መልስህኮ አያሳምንም ኤፍሬም በደብ ግልፅ ሁነህ አውራት ይቅርታ ታርግልህ ሳስበው አሁን ነው የተፃፃፍከው ክክክክክክክክክ

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Місяць тому +2

    እናት አንችን ነው የወለደችዉ ሴት ልጅ ቆፈጠን ስትል ነው ከወደደሺ የትም አታጨዉ የኔ ዉዴ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Місяць тому +6

    10ኛ ነኝ እዳረግጡኝ ቅመሞች😏😏🤣ኤፋየ አብሽር 😢😢

  • @SfehSafeh
    @SfehSafeh Місяць тому +2

    እደኔ ድርቅ ያለች😂😂😢😢😢

  • @Etutube22
    @Etutube22 Місяць тому +4

    በቃ ፍቱት😢😘

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Місяць тому +99

    ብሩክ ማርክ ለምን ዝምአላችሁ አታሰታረቁም 😢😢😢

    • @Meri4555
      @Meri4555 Місяць тому +4

      እፉየ ትበቃለች ሰው ስበዛ ይብሳል

    • @HggHgg-nh1gr
      @HggHgg-nh1gr Місяць тому +4

      የኔም ጥያቄ ነው ጎደኛ ማለት የችግር ደራሽ ነው እራስ ወዳድ ሆኑ የትናችሁ ብረክ ማርክ ቤኪ

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 Місяць тому

      ​@@Meri4555በምንተጣልተውነው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому +1

      ክክክክክ አትፎገሩ እየሸቀልቡን ነው

    • @Bety2026
      @Bety2026 Місяць тому +2

      ብራክ እኮነዉ

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np Місяць тому +8

    ህያበይ በቃ ተዪዉ ታረቁ❤❤ኤፋም ያጠፋሃዉ ጥፋት ይቅርታ ጠይቀህ ታረቁ ለጠላት ቦታ ኣትስጡ😢😢

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c Місяць тому +4

    ኤፊ ግን አትጩህ መረጋጋት ልመድ ብዙ ጊዜ ስትጮህ እናይሀለን በፊትም ከእፍዬ ጋ አይተንሀል አሁንም እንደዛው እየጮህክ ነው ቀስ ብለህ አውራት አትጩህ

  • @ሕልናዊትሄዋን
    @ሕልናዊትሄዋን Місяць тому +12

    ኣይ ሕሙም ኢካ ቆልዓኻ ምርዳእ ኣይትክእልን😊

    • @Sma-lo7jq
      @Sma-lo7jq Місяць тому

      😊😅😅

    • @meritube-y6u
      @meritube-y6u Місяць тому

      ኣነ ከምኡ እየ 😢

    • @JeDh-he4wn
      @JeDh-he4wn Місяць тому +3

      ኣሰር የብሉይ ልሓበኣ ነገር ኣሎ ኣብ ኣፉ ይፍለጥሎ👌

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 Місяць тому

    እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል ታገሡ ሁሉም ያልፋል ተመካከሩ

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r Місяць тому +7

    አይዙዋችሁ እንደዝ አይነት ቺግር ፍቅር ይጨምራል 😢😢😢😢😢ተረጋግታችሁ አዉሩ

  • @edelehagaz
    @edelehagaz Місяць тому +2

    በቃ ኡነታዉ ተናገር ኢፊ ዋይ ወድፀፋፍ ላሓባካዮ እኝካዩዋ ርኩስ

  • @RitA-i6r3c
    @RitA-i6r3c Місяць тому +5

    ኤፌ እንኳን ደስ አላችው ወንድሜ በናታችው ወደ ቀድሜ ስላማናው ተመለሱ ስታለቅሱ ደስ አይልም ስስቁ ነው ደስ ይምሉት❤❤❤❤❤❤❤

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk Місяць тому

    ዋዉ ሴት ልጂ እዲህ ስኮን እደታባቱ ደስ ይላል ይቅርብህ ኤፊ ኦኦኦኦኦኦኦ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Місяць тому +4

    እዬእብ ተራጋተሽ ስላም ፍጠሩ የምትሉ ቅመሞች በላይክ!!!!👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe Місяць тому +2

    ጀግና ደግ አረግሺው ምን አልከሠከሠህ

  • @almanal8814
    @almanal8814 Місяць тому +6

    እዩዬ የኔ ውድ ሰው ለመለያየት ይሆናል ኤፋን ስለሚፈልጉት ይሆናል ተረጋግታችሁ አውሩበት

  • @yemadamkemem-g4t
    @yemadamkemem-g4t 28 днів тому

    እፉዬ የኔ እናት ደግነትሽ ደስ ሲል መልካም ልብ አለሽ ጌታ አምላክ አይቅርብሽ

  • @AwAw-b7l
    @AwAw-b7l Місяць тому +5

    ልኮነ ነገር ኣለካ ግን ክትናገር ኣይትደልይ ግን ታሓቂ ተናገሪ ካብኡ የቅርታ ጠይቃ ብራዘር

    • @Ab-ke1qf
      @Ab-ke1qf Місяць тому +1

      እወ ልኮነ ነገር ከም ዝደበቃማ ስለ ፅሕፉ ትብሎላ ስለ ፎቶ ኝኝ ይብሎ😂😂

    • @rosehama
      @rosehama Місяць тому +1

      ብዝይ ሓደ ነገር እካ ካሙኡ ክትብል አትክእልይ ብስሩለ ዓድም ቁመነገር ዝለዉም አይምልኒ አንስዋ

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu Місяць тому +2

    አረ ኤፋ ግልፅ አድርግላት😢ሴት ልጅ ከተጠራጠረች አታምንም😢

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 Місяць тому +6

    ግራ ገባኝ ሰርቋል ክክክ መልሱ አሳማኝ አደለም ወዬው😳😳 አይዞን