"ውድድሩ የሀገሬ ባይሆን አቋርጠው ነበር ... "ጥሩነሽ ዲባባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @Elezer362
    @Elezer362 Рік тому +24

    የሀገሬ ልጆች እንዲህ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር ሣይ እንባየ ከአይኔ ይሞላል ምክንያቱም በናንተ ዘረኝነት ይጠፋል አንድነታችን ጎልቶ ይታያል

  • @tub8545
    @tub8545 Рік тому +13

    Baby face destroyer wowww she i the living legend ፍቅር ይልቃል ብዙ ያልሰራቹት ፕሮግራም አንዳለ ይሰማኛል ስለነዚህ ድንቅ አትሌቶቻችን ከልቤ ነው ምልህ ዛሬ ዘረኝነት ተጠናውቶን እንጂ በየ ከተሞቻችን ሁሉ ሀውልት ባቆምንላቸው ነበር!!

  • @abinetnega1987
    @abinetnega1987 Рік тому +2

    እዉነት ፍቅር አንተ ልዩ ሰዉ ነህ በጣም የምወደዉ እና የማከብረዉ ጋዜጠኛ ዉስጥ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому +7

    አገሯን እንደምትወድ በተግባር ያሳየችን እውነተኛ ኢትዮጵያዊት እንስት
    ጥሩነሽ ዲባባ

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 2 місяці тому +2

    ጀግናችሁ ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን

  • @getufeyera5791
    @getufeyera5791 Рік тому +5

    ምርጥ ትውስታ በምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ!!

  • @MustafaBadru
    @MustafaBadru Рік тому +11

    ጥሩነሽ፡እንደስምሽ፡ጥሩጀግና።❤❤❤❤❤

  • @ashebiralemu
    @ashebiralemu Рік тому +26

    ለሩጫ ብዙም ፍቅር የለኝም ነበር፡፡ ነገር ግን ጥሩዬ ሩጫን እንዲወድና ከሀገር ፍቅር ጋር አያይጄ እንዲመለከት አደርጋኛለች፡፡ ለኔ ጥሩዬ አትሌት ብቻ ሳትሆን ሀገር ጭምር ነች፡፡ ሁሌም ስትሮጥ ባየሁ ቁጥር እምባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል፡፡

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 Рік тому

      ጥሩነሽ ሴባል እሰማለሁ 5 4ክፍል እያለሁ ትንሽ ናት ትልቅሰዉ ትመስለኝነበር

    • @Mohakule3
      @Mohakule3 2 місяці тому

      Baby face destroyer long distant queen ጥሩዬ ለዚህ አልሸነፍ charecterዋ የ21ኛ ክ/ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ሴት አትሌት በመባል በ2024 ተሸልማለች እንኳን ደስ አለህ

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 Рік тому +4

    ጡሩዬ ትለያለች እድሜ ይስጥሽ

  • @HassenHassen-wf6tx
    @HassenHassen-wf6tx Рік тому +3

    Big respect for truneshhhhh....we love you our hero.... thankw very much!!!!!!!!!

  • @dawitagegnehu444
    @dawitagegnehu444 Рік тому +5

    ❤ and respect tirunesh dibaba 4 ever!

  • @yesunehwolde9116
    @yesunehwolde9116 Рік тому +4

    ፍቅር በዚሕ ድምፅሕ የየአትሌቶችን ከውልደት እስከ ስኬት እንዲሑም ሕልፈታቸው ብትሰንድ ቀጣይ ትውልዶች ጀግኖቹን በቀላል መረዳት ያስችለዋል ። አንተም በዚሕ ታሪክ ብትሰራ ምኞታችን ነው ።

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 Рік тому +2

    turiyye best runer i appreciate her

  • @betiworku9718
    @betiworku9718 Рік тому +6

    ጥሩዬ ከልጅነቴ የሃገር ፍቅር ኖሮኝ እንዳድግ አርገሽኛል የሃገር ባለውለታ ነሽ ፍቅርዬ በጣም ኘው የምወድክ በርታ❤😊

  • @abenasir3386
    @abenasir3386 Рік тому +4

    Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤tikdem 🥺🥺🥺

  • @kukusha7605
    @kukusha7605 2 місяці тому +3

    ጥሩዬ አድቀን አግቼሽ እቅፍ አርጌ ብስማት ከወጣልኝ በጣም ነው ደስየምትለኝ እሷን ሳይ በጣም እተማመንባታለው ከሌሎቹ አትሌቶቻችን በሷ ኮፊደስ አለኝ ሁሌም የኢትዮጵያ ጀግና መተክያ የላትም

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Рік тому +5

    ፍቅራችን አንተ እኮ 90 ብርቅዬ ትዝታችን ነህ በርታ 🥰💪

  • @tub8545
    @tub8545 Рік тому +3

    ጥሩዬ great love💖💖💖💖💖💖

  • @abenasir3386
    @abenasir3386 Рік тому +3

    Turunesh in wodalen agerachin sila asdesetch ❤

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 5 місяців тому +2

    Every time when I listen this video I cried. Thank you Fikr

  • @TesheBretu-pr3kr
    @TesheBretu-pr3kr 2 місяці тому +2

    እባክሽ እንዳንቺ አገራቸውን የሚወዱና የሚያስጠሩ ልጆች ውለጅልን ።

  • @hanataye-iu4dp
    @hanataye-iu4dp 3 місяці тому +1

    Our legend anchi sitrochi eko rasu art new berasu mn time endemitwechi mn time feltelk bilesh libachnn be desta endemtmoyiw we love you our hero❤❤❤

  • @NebiyatT
    @NebiyatT 2 місяці тому +3

    ጥሩዬ የአይበገሬነት ተምሳሌት ነች።አልሸነፍም፤እምቢ ማለትን ያሰረፀች።የኢትዮጵያ የሴት አትሌቶች ብራንድ ነች።እምባ የደስታ መገለጫ መሆኑን ያወኩት አቦሸማኔዋ ጥሩዬ ግርማ ሞገስ ባለው አሯሯጥ ስትስፈነጠር ስመለከት በጉንጮቼ ላይ ሲወርድ ነው።ስትሮት የሩጫ ስለተ-ምቷ የሞዴሊንግ ሾው የምታሳይ እንጂ በሩጫ ትራክ ላይ የምትወረወር አትሌት አትመስልም።ጥሩነሽ ዲባባ ቀነኒ የምንጊዜም አነቃቂዬ ነች።

  • @yeabsirafekede8910
    @yeabsirafekede8910 Рік тому +2

    Tiruye yena werk!

  • @firdouszeki6176
    @firdouszeki6176 Рік тому +2

    ፍቅራችን አሪፍ አቀራረብ ነው።

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Рік тому +1

    Tiruye yene jegna endet endemiwedat ❤️🥰🥰

  • @unityisstrengthforafrican4917
    @unityisstrengthforafrican4917 2 місяці тому +2

    Wey fekir ...A person created for journalism

  • @mirafadam529
    @mirafadam529 Рік тому +1

    Tirunesh Dibaba kennani 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 2 місяці тому +1

    Abebe Biqila, Keninisa, Tirunesh, derartu , Haile, meseret , ibraahim jilan , faxuma Rooba, gexe waami all Athletics 😢 Ethiopian legend ልጅነታችንን ያሳመራቹህ ወርቆቻችን

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 2 місяці тому +1

    😢 xirunesh dibaba 😊 jajjaabe teenya, ጀግናችን ያዘመን ግዜ እንዴት ደስ ይላል ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍ ቁጭ ብግድ እያረገን ነበር 😢 ወይኔ ከጥፍር እስከ ፅጉሬ ይወረኛል የምር አቤት ጩከት አቤት እሪታ 😢😢😢

  • @abduAdem-ne2di
    @abduAdem-ne2di 6 місяців тому +2

    ስፕርትን ማዳመጥ ባንተ ነው በርታልን የኔ ጀግና 💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 Рік тому +9

    አቦ ጥሩዬ ዘርሽን ያብዛው ❤👑🔥💌👑😍💐🌹🌷🏆🥇🥇🥇🥇🥇💛🧡❤️💙💚💜❣️💕💓💞💗💟

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 2 місяці тому +1

    Baby face destroyer long distant queen ጥሩዬ ለዚህ አልሸነፍ charecterዋ የ21ኛ ክ/ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ሴት አትሌት በመባል በ2024 ተሸልማለች እንኳን ደስ አለህ

  • @tesfayeochiro866
    @tesfayeochiro866 2 місяці тому

    ጀግናች እንደ እሱኮ የለም ❤ሁሌም አንደኛዬ ነሽ😊

  • @fiseha11
    @fiseha11 2 місяці тому

    ጥሩነሽ ዲባባ የምንግዜም ጀግና ናት። ከትግራይ ጦርነት በኃላ ኣብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ኣትሌቶች ኣልወዳቸውም። ጥሩነሽ ግን ሁሌም ጥሩነሽ ናት።

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 місяці тому

    ጥሩዬ የኔ ቆንጆ ጀግናችን

  • @lelagolechebo3078
    @lelagolechebo3078 Рік тому +3

    🏃‍♀❤አቦ ጥሩዬ ዘርሽን ያብዛው

  • @mirafadam529
    @mirafadam529 Рік тому

    Thanks Fikir yilkal

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 Рік тому +5

    This was unreal from Tirunesh Dibaba, it must have been soul destroying racing against her in her prime. Some of them might have thought they actually had a chance when she dropped so far back, but no, even the doped up Abeylegesse
    couldn't handle her.
    Face of an angel, heart of a lion.

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 2 місяці тому

    የምንግዜም ጀግናዋና ቆንጅዬዋ አትሌት❤

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 2 місяці тому

    I love her style... also gorgious face ...... love u tiruye

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 місяці тому +3

    አቶ ኣሸብር ያለመከስ መብቱ ተነስቶ
    ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ ።
    የቅሬታ ፊርማ ይሰባሰብ።
    ለክስ ይቅረብ የምትሉ
    ላይክ ሼር ኣድርጉ ።

  • @TadiZerga
    @TadiZerga 2 місяці тому

    የኛ ኩራታችን ነሽ ❤🤭🤭

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 2 місяці тому

    ጥሩዬ ! ኢትዮጵያ ሀገሬ እንዴት ትርሳሽ ?

  • @sentayehuZewdu
    @sentayehuZewdu Рік тому +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 2 місяці тому

    በትዝታ ደስታ፤ በዛሬ ቁጭት.......😢

  • @MubshawGunner
    @MubshawGunner 2 місяці тому +1

    በዝህ በሚጣፊጥ አንደበትህ ለማይደገመው ስለ ቀነኒሳ አንድ አንድ ብትለን ፍቅር?❤

  • @mironbeautyfull4849
    @mironbeautyfull4849 Рік тому

    Wow

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 2 місяці тому

    yezi ken alkishalewu!!!!!!!

  • @AmeralGirma
    @AmeralGirma 9 місяців тому

    afa arif akerareb new
    background musicu amazing new man new tel his name

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 місяці тому +1

    ምትክ ያልተገኘላት ጥቁሯ ዳይመንድ ኢትዮጵያዊት ብሎም አፍሪካዊት ንግስት

  • @BezaMamo-ht2vd
    @BezaMamo-ht2vd Місяць тому

    ጥሩዬ መቼም አንረሳሽም

  • @NigusieHaile
    @NigusieHaile Рік тому

    Tiruve. Lerucha. Fiket. Yazegn gen. Anchi. Balemerotesh. Mayet astelagn. Yerucha. Zedesh. Manem. Listekakelesh. Aychelem. Yegna. Jegna /weste nesh/

  • @TewodrosMuhabaw-cc1kx
    @TewodrosMuhabaw-cc1kx 5 місяців тому

    ❤🎉🎉🎉

  • @mequaninttesfa177
    @mequaninttesfa177 Рік тому

    Yemecheh

  • @RahelYilma-en2du
    @RahelYilma-en2du 2 місяці тому

    እሷ ትለያለች የአንድ ወቅት ክስተት ነበረች

  • @tarikumesfin6479
    @tarikumesfin6479 Рік тому +1

    ጥሩ አቀራረብ ነዉ ብሮ በዚዉ ቀጥል

  • @mesita204
    @mesita204 Рік тому +1

    አንተ ብርቅዬ

  • @אמרהאדל
    @אמרהאדל 2 місяці тому

    Fakir enadhlanl for easirl

  • @miliyon938
    @miliyon938 4 місяці тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayeochiro866
    @tesfayeochiro866 2 місяці тому

    ጀግናች እንደ እሱኮ የለም ❤ሁሌም አንደኛዬ ነሽ😊