I am orthodox Christian but I am your no. 1 fun, u r really amazing and gifted....I donot have a word to Express u....I cannot get bored of you even if I keep hearing u for 24 hours with out interruption....wow....
Rackie ! As always, this 's absolutely the perfect show ! Your guest deserves a Nobel prize 👏🙌I'm so thrilled for him. God bless you all ! Weldone Bro. Big thumbs up 👍
You have a lot of point a good point make sure don't mix it up with English that way every single person understand what you are talking because your have very good point and helpful with all do respect and thank you
ራኬብዬ, ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው ተሰምቶ የማይጠገብ። ጌታ ይባርክሽ በሌላ ቶፒክ ይደገም የሚል ላየክ ያደርግ። ጌታ ይባረክህ ።
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ጌታ ምስክሬ ይህ ሰው የሚያስተምረው ለትውልድ ሁሉ ጠቃሚ ነው ፡፡
Demerign melesalewu
@Abel tilahun demeregn bero
@Abel tilahun ok my brother
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ በቅንነት. እመልሳለው
እኔም
ሁሌም ቢሰሙት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ሰው ለሁሉም ሃይማኖት
ራኪ እናመሰግናለን ምርጥ ጋዘጠኛ
ቼሬን ለማድነቅ ጴንጤ መሆን አይጠበቅብንም guys he is nice thank you Raki!
Demerign be qenenet
ትክክል
ቸርዬ አንተ ዝም ብለህ ተናገር ፡፡ ብቻ አፍህን ክፈት እንጂ ቦምብ የሆነ እውቀት አለህ በትዳር ዙሪያ ፡፡ በጣም ነው የማደንቅህ ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡ የአንተ ሥራ መድኃኒቱን ማሳየት ነው ፡ መድኃኒቱን መዋጥ የባለቤቱ ጉዳይ ነወ፡፡
ይሄ ከእምነት ጋር አይገናኝም ቸሬ በጣም ምርጥ ትምህርት የሚሰጥ ሰው ነው እኔም አዳምጠዋለሁ👍
ዋው ቸሬ ትምህርትህ አይጠገብም ደጋግሜ ከማዳምጣቸው ጥቂት ሠዎች ውስጥ አንዱ ነህ ኑርልን😍
@መቅዲ
ua-cam.com/video/dviGkY570iQ/v-deo.html
Demerign sis be qenenet
@@m-designstudio4528 demerign melesalewu
ፓስተር ቸርነት ምርጥ ስው ቃሉ ጠብ የማትል ራኬብ እናመስግናለን ሁሌ ጋብዝው የዛሬው የትዳር ትምህርት ላንቺም አሪፍ ነው ::
በጣም ትምህርት ያለው ቃለመጠይቅ ለመጀመርያ ግዜ ነው ይህን አዋቂ ሰው ያየሁትም የሰማሁትም የፃፈው መፅሐፍ ካለ ብትጦቁምኝ ደስ ይለኛል:: ራኪ በጣም ምስጋና ይገባሻል በርቺ አቀራረብሽም ቆንጆ ነው እሱ እንዲናገር ብቻ በማድረግሽ ግዜ ቆጥቧል::
ሻማ አድርጋ ምንድን ነው ቤቱን ማጨላለም ቂቂኢቂቂቅ ልክ ነው የማይረዳኝ ቢሆን አላከብረውም ነበር 18 አመቴ ካገባሁ ልክ ነው !!! ትልቅ መረዳት ከማስረዳት መረዳዳት ዋው !! ቸርዬ ያገባችህ ታድላ ለቤተክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ የሰጠን ስጦታ !!! ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ !!! ያለመረዳት እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል !!! ልክ ነህ
ቸርዬ ምንም እንኳን በእምነት ባንመሳሰልም በጣም ነው የምወድክ የምታነሳቸው አሳቦች ገዢህ ናቸው ያውም ከማዝናናት ጋር ስሰማክ ሁሌ አዲስ ትምህርት እንዳገኝው ነው የሃይማኖትን ልዩነት አታጎላም ስውን በማንነቱ አክብረክ ትከበራለክ!!! ቤተሰብ ማንቃት ላይ የምታብረክተው አስተዋጾ የላቀ ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ቸርዬ!!!
በጣም የሚለውጥ ለሁለም የሚጠቅም ምክርና ትምህርትነው ሰው ሁሉ ራሱን ቆሞ ብሎ እንዲያይ ያደርጋል ፓ/ር ቸሬ ራኬብ ጌታ ይባርካችሁ
የምትገርም ሰው ነህ በጣም የሚገርም ትምርት ነው የሰጠህኝ እራሴን እንዳይ ነው ያርከኝ🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ! አንተን ጌታ ለብዙ ሰዎች የመፍትሄ ሰው አድርጎ ቀብቶሃል፡፡
ራኪ ቆንጆ ምርጥ እንግዳ ነው የጋበዝሽልን እናመሰግናለን
Demerign melesalewu
@@mimifkr1743 àààààqqq
@@mimifkr1743 àå
Ie
ራኬብ ዕድሜውና አስተሳሰቡ የማይገናኝ በጣም ጎበዝ እያሳ ሳቀ የሚያስተምር። ስው ስለጋብዝሽልን እናመሰግናለ እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል ብያልሁ ቸሬ በተገኘው አጋጣሚ እንድታስተምር አደራ እላለሁ እግዚአብሔር። ይባርክህ
I am orthodox Christian but I am your no. 1 fun, u r really amazing and gifted....I donot have a word to Express u....I cannot get bored of you even if I keep hearing u for 24 hours with out interruption....wow....
ቸሪ ክበርልኝ🙏🙏 የሀይማኖት ግንብ የናድክ የዘመናችን ጀግና🙏ትምህርቶችህ የሰንቱን ህይወት እንደታደጉ እውነትን ሰውነትን ሰለሆነ የምታሰተምረው እሰከ ነ ልዪነታችን አክባህሪህ ነኝ🙏🙏🙏
አንተን አለማድነቅ አይቻልም የተናገርከዉ ነገር ትክክል ነዉ ራኪዬ እናመሰግናለን🙌🙏👍
Thank you Pastor Chere for your extraordinary & life changing message.
ከልቡ ሰው ነው ማሪያምን ሁሉም ሰው ቢዳምጠው
ራኪ እኔ አንድ ቀን አንቺ media ላይ እንደምቀርብ ዛሬ ፃፍኲኝ በርግጠኝነት😊😊😊 የምሞትበትን አላህ ነዉ ሚፈቅደዉ😚 እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😘
ቸሬ በጣም ነው የምወድህ በፊት ከእርቅመአድ ጀምሮ ነው የምከታተልህ መልካም ትምህርቶችን ነው የምትሰጠው ክበርልኝ 💝💝💝
Demerign melesalewu
እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም ትዳር ላይ መሰራት አለበት። ቸሬ ደሞ ምርጥ ሰው።
Lollplpp
God bless you pastor you're an amazing teacher ever
"ሚስቶች የሚረዳቸውን ነው የሚያከብሩት የማይረዳቸውን አያከብሩም።" ፓስተር ቸሬ👍
አስተማሪ ፣ አዝናኝ እና አነቃቂ እንግዳ ነው የጋበሽው ራኪ ። ❤
ወንድሜ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ ትምርት ስለትዳር ስላካፈልከን አሳብ እና ምክር እናመሰግናለን 🙏
ራኪ እናመሰግናለን ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን 🙏❤️
ተባረክ በጣም ሊሲማ የሚገባ አገልጋይ ነው የጋበሽልን ራኬብ ጌታ ይባርክሽ ሰሙት የጌታ ቤተሰቦች
ራኪ እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬን ሰላመጣሽልን ሁሌባየው እማልሰለቸው ሁሌ ደጋግሜ ባየውት ቁጥር ከሱ ምማረው ብዙ ነገር አለ እንደው ጌታ አብዝቶ ይባርከው ፓስተር ቸሬ አንደኛ ነው ቤተሰብህን ይባርክልህ ልጆችህ ይባረኩ ለምልም ራኪ ክበሪልኝ በርቺ
በስማም ይሄ ሰው ትንታኔ ዋውውው ከዝህ በፊትም ጥሩ ምክር ነዉ የሚያስተላልፈው ተባርክ
ሚገርም ትምህርት ሳይሆን እውነታ ነው የተናገረው የእውነት የኛ ቤት የአባቴ የእናቴ እና የኛ የልጆቹ ታሪክ እኮ ነው የሰማሁት አባቴ ለቤቴ ነው እያለ ከጥዋት እስከ ማታ ጊዜ የለው ለሚስት ለልጅ ገንዘብን ሲያሳድድ ቤቱን በተነ ከገንዘብ ውጪ ምንም አይታየውም
Wow very impressive speech
Thank you pastor God bless you more !!!!
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ምክር ነው ይሰማል የኢትዮጵያ ወንዶች ምህረት ያድርግላችሁ ብዙውን ጊዜ በጣም የሚጎዱ እናቶች ግን ምስኪኖች ናቸው :: መደማመጥ መመካከር መረዳዳት አይዞሽ በርቺ ማለት በእራሱ ይደግፋል ምሳሌ እንዳልከው ሰው ፊት አጉል ቀልድ ቤት ያጠፋል ወንዶች በጭራሽ አይሰሙም ስልቹዎች ናቸው ከተናገሩም ቦንብ ነው ምን ዋጋ አለው ልብ የሚገኘው በ60 ገንዘብ የሚገኘው በ30 ምክርህን ተቀብየዋለሁ ተባረክ ተረድቼ ተረድቼ ተረድቼ ተረድቼ... ራኬብዬ Love you
ውይ ደስ የሚል ሰው 😍❤ውስጥህ ያለውን ሰላም ይጋባል እሺ😀 አመሰግናለሁ የሚጥም ንግግር ❤እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏እራኪ ስውድሽ እኮ❤❤❤😍 ደሞ ኬት እንደምታገኛቸው🤔 ብዙ ብዙ ደስ የሚል ዝግጅት እንጠብቃለን ❤መልካም አዲስ ዓመት 😍😍
እግዚአብሔር ያክብርን ራኬብ ቆንጆ
ለትምህርትህ እናመሰግናለን🙏😍
Demerign be qenenet
ጥሩ እንግዳ ነው የጋበሽው! ፖስተር እጅ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው።
ኦርቶዶክስ አማኝ ስሆን ግን የፖስተር ቸሬ ትምህርት በማንኛውም እምነት ውስጥ ላለ ሰው ሁሉ የሚጠቅም ነው
Demtseken sesema tilek sew neber metmeslegn eark mead lay new mawkeh temehrtik ayetegenem asetemarina azenagn new we thank you chera 👍👍👍👍👍👍👍👍
"ሚስቶች የሚረዳቸውን ነው የሚያከብሩት የማይረዳቸውን አያከብሩም።" 👌👌👌👌👍👍√√√√
Wow kemarekegn anegageru andu new
ራክዬ እናመሰግናለው የምታቀርቢያቸው ሁሉ ምርጦች ናቸው
በርቺ ወንድም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
አንዳንድ ሰው እራሱ ብቻውን ኮሚቴ ነው ውክብ ያለ ያለው እይታው አስገርሞኛል ።ትክክለኛ ሰው ነው ያቀረብሽው ራኪ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን ።
የሚገርም ምስክር ምንጊዜም ሊተገበር የሚገባው በጣም ድንቅ እንግዳ ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ራጌብየ💚💛❤🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌺🌺💕😘
ራኪ ግሩም እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ 🙌😍 ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ🙌😍
Rackie ! As always, this 's absolutely the perfect show ! Your guest deserves a Nobel prize 👏🙌I'm so thrilled for him. God bless you all ! Weldone Bro. Big thumbs up 👍
Rackie you're wonderful !!!! "thank you
ያዘበራረቅነውን በትክክል መደርደር👍
Nice spiritual and mental advice Dear pastor stay blessed.
ራኪዬ ምናለበት እንደነዚህ አይነት ፖዘቲቭ የሆነ መፍትሄ አፈላላጊ ወይም አመላካች ሰዎች የመግባባት የቁጣ በትዳር እና በፍቅር ግንኙነት ዉስጥ ለሚፈጠሩ ችግሮች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሁም አቅም ለሌላቸዉ በነፃ አገልግሎት ቢሰጡ። የግድ ቢሮ አያስፈልጋቸዉም የሆነ መናፈሻ ካፌ ዉስጥ ወይም ከከተማም ወጣ ብሎ አገልግሎት መስጠት ቢጀምሩ ጥሩ ነበር። የእንደዚህ አይነት ባለሞያዎችን የስራ ስልክ ኢሜል አድራሻ ቻናልሽ ላይ ብታስቀምጪ ለብዙ ሰዉ ተደራሽ ይሆን ነበር አደራ
ትምህርት ስወድ ምንም አትጠገብም ብዙ ቪድዮዎችህን አይቻለሁ በጣም አስተማሪ ኑው እግዚአብሔር አምላክ እንድቀየርበት ይርዳኝ አሜን
በእውነት እ/ር ይባርክህ እኔም ከቤተሰቤ ጋር እምኖረው ህይወት ነው ራኪዬ እ/ር የህይወት ዘመንሽን ይባርክልሽ አናናሬ ትክክል እንደሆነ ስላሳየሽኝ አመሰግናለው የማይጠገብ ትዳር ስለሰጠኝ ክብሩን እ/ር ይውሰድ
የ እውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ እኔ ግን ትኩር ብዬ ሳየው ኬኔዲ መንገሻን ይመስለኛል🤔
"Tidar seri new" the best and the most spiritual quote. Tnx Chere. I respect u in this video
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተመስጬ ነው ያዳመትኩት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ወድም
እናመሰግናለን ራኪ ጥሩ አስተማሪ ነው የጋበዝሺው keep up my sister
What a smart guy ...much respect my man . 👌👌👌
ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት ነው ብስል ያለ ምክር እናመስግናለን
May God bless both of you
My two favorite people
Thank you so much I said wow
!!!!!!!🙏🏻👏💕
እራኪ ለምታቀርቢልን መልካም ሰዎች እናመሰግናለን ፈጣሪውና እራሱን የሚወድ ሰው ትዳሩንና ቤተሰቡን እድሁም ሌሎች ሰዎችን እደሚወድ ምንም ምክንያት የለውም ተባረክ ወድማችን
የሚገርም ሠዉ ነዉ ፈጣሪ ይስጥልን ብዙ ጠቃሚ ነገር አሳወከኝ🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❤❤❤❤
Demerign melesalewu
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜለው 😍🙏🙏🙏
ዋው ቸሬ ምርጥ ምክር ነው ራኬብዬ ስወድሽ🌷 የምትወዳት 👍
ረኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግድ የምታቀርቢያቸውን ስዎች ለማድነቅ እፍልጋለሁ ምናደንቀው ስው ደሞ ግድ የኛን እምነት ተከታይ መሆን የለበትም የሚስጠው ትምህርት እንጂ በርቺ ቸሬም በጣም አድናቂክ ነኝ
በጣም አዋቂና አስተዋይ ሰው ነህ እናመሰግናለን ,ራኪ ቅመም አድናቂሽ ነኝ 😘
ትግስት አቅርባው ነበረ ያየሁት ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነገሮች ያስተምራል በየ ሚዲያው የእራሱን የምክር ቻናል ቢያቋቋም ወጣቶችን ለመምክር ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ በተለይ በትዳር ዙራያ አሪኬ እንዲህ ጠቃሚ አስተማሪ ሰዎችን አቅርቢልን🙏💙
Wow amazing message God bless you abundantly!
Thank you Pastor Chere for sharing your wisdom. Stay blessed! I’ve learned the big lesson of PRIORITIES!
ራኪ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ልክ ልኬን እንዲነግረን ጊዜ ስለሰጠሽዉ አንበሲት እወድሻለሁ ስለሽ ቸሬ ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ በሰላሙ ያኑርህ።
ፓስተር ቸሬን ብሰማዉ ብሰማዉ እማልሰለቸዉ እምወደዉና እማከብረዉ ትልቅ መምህር ነዉ
አጭር ሆነብኝ ግን ምርጥ እንግዳ ፓስተር ቸሬ ተባረኪልን ራኬብ
thank you dear for inviting pastor chere
God bless you
ፓስተር ቸርነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ይባርከው ኢትዮጵያዊነቴ ኮራው በዚ መልዕክት ብቻ ።ይህንን ያዘጋጀችው እህት ተባርኪ ዘመንሽ ይባረክ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው! ተባረኪ እራኬብ
እህቴ ራኬብ በባልና ሚስት መካከል የምታቀርቢያቸው የህይወት ተሞክ በጣም በጣም አስተማሪና መሳጭ በመሆናቸው በዚሁ ቀጥይ እህቴ::
ይሄ ሰውዬ ይመቸኛል ምክሩ ምናምን 👍👍👍👍
ግሩም የሆነ አገላለፅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
Ehete demerign
ችግሩ ወንዶቻችን ትዳር ሲመሰርቱ ከገዙት ቁሳቁስ ጋር ነው የሚደምሯት አስገብቶ እንደ እቃ ያስቀምጣታል በፈለገ ሰአት ማንሳት ማስቀመጥ ነው ሚወደው ቢሰሙህ ጥሩ ነበረ ወንዶቹ ግን መስሚያቸው ጥጥ ነው ትዳሩ ውስጥ ያለውን ክፍተት ሳያቅ ስለአርሰናል ዘርዝሮ ያወራልሀል
ቸሪ ቸሪ እዲት ምርጥ ምርጥ ሰው ነህ ባክህ እሚገርም ማስተዋል ነው የተሰጠህ ወድሜ ቸሪ ራኪይ ተባረኪልኚ እጂግ ጠቃሚ የሁነ ምክር ነው የሰጠን
27 አመት በትዳር አቤት መታደል በጣም ደሰ የምትል ነህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏
በጣም እናመሰግናለን ወደ አይምሮአችን እንድንመለስ እንድናስተውል ያደረገን በጣም ያስተማረን የሚገርም ሰው እራኪ እናመሰግናለን ለሱም ፀጋውን ያብዛለት
እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር ቸሬ መልካም ትምህርት ነው።
Omg Ya Allah
How I love Pastor cheriyeee Gobez Eko new betam Arada yegebaw .... Afen aaaaa biye cherishew madamitew ♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ጐበዝ ሰዉ ነዉ በተመስጦ ነዉ ያየሁት👌😘😘😘
ቸሬ ምርጥ ስው የስፍሬ ልጅ ሁሌም ትምርት አንድኛ በርታልን
አረ ዛሬ በጣም የሚመቸኝን ሰዉ አቀረብሽ ጎበዝ ራኪ
ራኪ ቅመም የሆንሽ ልጅ በጣም አመሰግናለው ፓስተር ቸሬን እንግዳ ስላረግሽ ተባረኩ ሁላችሁም ብልህ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ፤
ፓሰተር ቸሬ እንዴት እደምገልፅህ አላውቅም በርግጥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው
እውነተኛ ሰው ሲገኝ እዲህ ነው የህይወት ትምህርት ይሰጣል የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ግን እጅግ ደስ ብሎኝ ከማደምጣቸው ሰዋች አንድ ነው እግዚአብሔር ሞገሱን ይጨምርልህ
ራኪ የኔ አስተዋይ ውድድድድድድ ስለምታቀርቢልኝ ስዎች thank you ❤️❤️❤️
Thanks pastor🙏🙏
ዋዉ ንግግግር ቡሎዝም ትምህርት ወሰድኩበት ተባረክ
Demerign sis
Tebarek Pastor Chere dink interview. Blessed to be educated by you. Edmeh yirzem
I like this type of interview with no interruption
ሳይጮህ, ነርቨስ ሳያደርግ የሚናገር ሰው መስማት ደስ ይለኛል
ፓስተር ቸሬ አንተ ጤናማ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ
Adorable advice, stay blessed. Thank you!
ራኬብ ውዴ በማርያም የባለትዳሮችን እንዳታቋርጭ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ለኛ ገና ለምናገባው በጣም ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን ) ቸሬ ምርጥ አስተማሪ ንግግር ነው ዶቄታም አህያ ያልከው ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ዮኒ ቁጥር 2 😂
በጣም የሚገርም ሰው አገላለፅህ ራሱ ስርዓት የተሞላ ነው ረራከኪ እናመሰግናለን
Bless u chere & raki
ቸሬ አንተ እኮ የዘመናችን በረከት ነህ አሁንም ብርክ በልልን ።
Wowww its an amazing interiew rakiyee keep it up with the good work🙌🙌🙌
Thank you for always bringing forward such classy peoples to your viewers
You have a lot of point a good point make sure don't mix it up with English that way every single person understand what you are talking because your have very good point and helpful with all do respect and thank you