ከሞት ስለተረፍኩ ለእግዚያብሄር ቃል ገባሁ...ሀብት ብሰበስብ ይዤው አልሄድ..አዲስ የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ላመጡ ሰዎች ኢ/ር ቢጃይ ናይከር Seifu EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 784

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 8 місяців тому +141

    ሙዓዝ ሀቢቢ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን❤ እስልምና ከእናት እና ከእህት ውጪ ሴቷም እንደዛው ከአባቷ እና ከወንድሟ ውጪ መጨበጥ ይከለክላል ይህን የአላህን ትዛዝ ስለተገበርክ ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 8 місяців тому +17

      ጎበዝ ነው 👌ሴቷ ግን አሳዘነችኝ እጇን ዘርግታ😂😥

    • @Havase22Havase22-dd8oz
      @Havase22Havase22-dd8oz 8 місяців тому

      @@tube-ot5cp ይቅርታ ሙዓዝ መሀመድ

    • @Jureyj-d4x
      @Jureyj-d4x 8 місяців тому +4

      @@tube-ot5cp ሀቢቢ ነው ያለው የምወድህ ለማለት ነው ።
      እያነበብን ወዳጄ!!

    • @negutube
      @negutube 8 місяців тому +11

      አጎት አክስት በሴትም በወንድም አያትን ጨምሮ የአያት እህትና ወንድምን ጨምሮ ሰላም ይባላል

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 8 місяців тому +6

      ሙአዝ ሀቢብ አይደለም ሙአዝ መሀመድ ነው

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc 8 місяців тому +45

    ወንድም ሙአዝ ለዚህ ትውልድ ወጣት መልእክት ነው የሰው እምነት ሳይነኩ የራስን ማስከበር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @نورهاثيوبيا-ث1د
      @نورهاثيوبيا-ث1د 8 місяців тому +4

      ትክክል ነው

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 місяців тому +2

      ትክክል አላህ ይጨምርለት

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 8 місяців тому

      ሠላምን ለሚጠላ እንጂ ሰላም የምትነፍጉት ሠላምን ለሚፈልግ ሰላም ስጡ እንቢ ካሉ የእግራችሁን ትቢያ አራግፍችሁ ሒዱ ነው የሚለው ክርስትና እግዚያብሔር ይመስገን ከጨለማ ያወጣኝ ።ሠላታን ስትነፍጉ ሠላም በእናንተ እጅ መሠላችሁ 😂😂😂​@@نورهاثيوبيا-ث1د

  • @ethiovirall1
    @ethiovirall1 8 місяців тому +164

    ኢንጅነር እኔ የምልህ አንድ ነገር ብቻ ነው "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ" አንተ መልካም ሰው ነህ

    • @ethio_hashtag
      @ethio_hashtag 8 місяців тому +1

      Mnw gn ashkwalesh man bemashkwalet aysetm birr

    • @ethiovirall1
      @ethiovirall1 8 місяців тому +9

      ​@@ethio_hashtag ተረድቸሀለሁ። ድሮም የአዕምሮ ደካማ ሰው ከዚህ የተሻለ ማሰብ አይችልም ።

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 8 місяців тому +2

      @@ethio_hashtag ethio ብለህ በአማርኛ ስድ ልቅ ቃላት መጠቀምህ አንተ ግን ሳትቀጣ ማደግህ

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 8 місяців тому +3

      @@ethio_hashtagእርግጠኛ ነኝ ስሜትህን የንካህና ያስከፋህ "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ" ስለተባለ ነው እንጅ ኮሜንቱ የተዋጣለት ከአንድ በጥሩ አሳዳጊ ያደገ ኢትዮጵያዊ አንደበት ነው:: የሚጠላ ልብ ሁሌም በሽተኛ ነው አሏህ ከዚህ በሽታ አንተንም እኛንም ይጠብቀን አሜን::

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 8 місяців тому +1

      @@ethio_hashtagእሱ ስለተመሰገነ ቀንተህ መሰለኝ። እሱላይ ለመድረስ እንደሆነ አትችልም። እንዲሁ በጫትህ እንደተንዘላዘልክ ታረጃለህ። 😃😃😃

  • @Yohannes-Ayu
    @Yohannes-Ayu 8 місяців тому +105

    የመቄዶኒያ መስራች ዶክተር ብኒያም እና ቢጃይ ለሃገራችን በጣም የሚያስፈልጉ ሰዎች ናቸው! ተባረኩ 🙏

    • @SolomonKidane-u7y
      @SolomonKidane-u7y 8 місяців тому +1

      ፅድቅም እነሱ ጋር ነው።

    • @tegsetteka5377
      @tegsetteka5377 8 місяців тому

      እውነትህን ነው ፈጣሪ ኧረጅም እድሜ እና ጠና ይሰጣቸው🙏❤

  • @tigi886
    @tigi886 8 місяців тому +137

    በንግግርህ ያለዉ ትሁትነትህ እና ልቡን ደግሞ ሰጥቶ ላዳመጠህ ሰዉ እራሱ የመቶ ሺህ ብር ሽልማት ነዉ። አምላክ እድሜ ይስጥህ🙏

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 8 місяців тому +12

    አባባል ሳይሆን መጻሕፍት ቅዱስ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል አባባልን እና መጽሐፍ ቅዱስን መለየት አለብን ; ስጥ ይሰጥካል መስጠት ወደር የሌለው ደስታንም ጭምር የሚፈጥር ነው አሁንም እጅህ ሰፊ ይሁን ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፍ የምትሰራው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @MintsnotAynalem
    @MintsnotAynalem 8 місяців тому +103

    እሄን ለምታነቡ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 8 місяців тому +53

    ሙአዝ ጀግና ሰው ለሰትየዋ የሰጠሃት ሰላምታ ትክክለኛ ሰላምታ ነው እስልምና የሚፈቅደውን ነው ያደረከው

    • @hannu7898
      @hannu7898 8 місяців тому

      Muslim ayidelehum gin betam betam adnekewalehu yamenebeten neger be desta bezat alemersatu, yilugnita alemenoru….

    • @Mekebafirdosh7627
      @Mekebafirdosh7627 8 місяців тому +3

      እኔም ልፅፍ ነበ....

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 місяців тому +1

      ትክክል

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 8 місяців тому +4

      ትክክል የኔ ውድ ሳቄ ነው የመጣው እኔ ኒቃብ ለብሸ ሰላም ሊሉኝ ሲመጡ እደዚህ ነበር የምመልስላቸው ምን አሞላቀቃት ሞልቃቃ ብለውኝ ያልፍሉ😅😅😅😅😅😅😅😅 ስቄ ነው ዝም የምለው

  • @girmanesibu
    @girmanesibu 8 місяців тому +65

    ልጅቶ ያነሳችው ሀሳብ በጣም ሀሪፍ ነው ከጎዳና ላይ ብዙ እናቶችን ለመርዳት ፍላጎት እዳላት ተናግራለች እና በላይክ እና በተለያየ መንገድ አግዞት።

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 8 місяців тому +55

    መቶሺህ ውድና መርከሱ ሳይሆን መስጠቱ ነው ::ቸርነቱ ነው ::አስር ብር ለኔ ብጤ የማይሰጠ ገብጋቦች ባሉባት አለም ::ጀግና ነው በርታ አየዋ አላህ ይርዳህ

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 8 місяців тому +12

    እነመሱር እዩኚ እዩኚ እያሉ ህብታቸውን በሱፍና በሺቶ ዪጨርሳሉ እደቪጀይ ያለ ደመ ወርድ ብለው ስወን ያግዛሉ እዳት ያሉትን ያብዛልን ውድሜ

  • @Fozita
    @Fozita 8 місяців тому +24

    ኢንጅነር ብዙ ሰዎችን ረድተሀል ያንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ❤

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 8 місяців тому +14

    እናመሰግናለን:: ዕድሉን ባገኝ እኔና የግብርና ባለሙያዋ እህቴ ጋር በመሆን በራያ አካባቢ ያለውን የውሃ ሀብት በመጠቀም የጓሮ አትክልት (የቡና፣ የጌሾ፣ የማንጎ፣ የፓፓየ፣ የሙዝ) ችግኞችን በማፍላት እኛን ጨምሮ የአካባቢው ህብረተሰብን ተጠቃሚ ማድረግ::

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 місяців тому +14

    ማሻ አላህ ወንድም ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ የዲንክን ትዛዝ አክብረህ መተግበርህ

  • @haileplus
    @haileplus 8 місяців тому +66

    ከለገስከው ብር ይልቅ ብዙዎቻችን የተማርንበትን መልዕክት አስተላልፈሀል እንወድሀለን ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 8 місяців тому +41

    እንዲህ አይነት ሰውንና ስራን የሚያበረታቱ ባለፀጋዎችን አብዝቶና ለችግር ፈጣሪዎች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን።

  • @YonasKifleDegefu
    @YonasKifleDegefu 8 місяців тому +14

    ስይፉ ጥያቄ አትችልም ።እንዲህ አይነት አሪፍ ሠው ።።ቀልድ አትችልም ቀልድ
    እንዲህ አይነት ሠው ብዙ መማር ይችል ነበር ።። ስንት አሪፍ ጋዜጤኛ ነበሩ . . .

  • @hayatjamal4248
    @hayatjamal4248 8 місяців тому +37

    ኢንጂነር ማለት መልካም ሰው ነው የኢትዮጵያ ሀብታሞች ከሱ ብዙ ነገር መማር አለባቸው ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚኖር ሰው ነው አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 8 місяців тому +33

    ሰይፉ ግን አከብርሀለሁ ዛሬ ግን የተጠቀምከው ቃላት ማስተናነስ ደበረኝ መቶ ሽ ብር ቀርቶ መቶ ብር ወጣት ተመርቆ ሰራ በማያገኝባት ሀገር ብርቅ ነው ቢጅአይ አላህ ይጨምርልህ ሰይፋም ለምታደርገው የሁሌ ትብብር እናመሰግናለን ግን የዛሬው ስለደበረኝ ነው

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 8 місяців тому +12

    የሚሰጥ መቼም አይጎልበትም ተባረክ

  • @kedst6792
    @kedst6792 8 місяців тому +13

    የምንጠቀመውን ማህበራዊ ሚዲያ በዘረኝነት ከመባላት ወጥተን እንደዚህ ሰው ለመልካም ነገር ብንጠቀምበት የት በደረስን ነበር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ብዙ ወጣቶችን እንደምታወጣ አልጠራጠርም ሰላም ለህዝባችን ❤😢

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 8 місяців тому +7

    ወንድሜ ሙኣዝ በርታ አላህ ይጨምርልህ እደህ ነው እዲሁም ሌሎቻችሁን እናመሰግናለን

  • @Emunsaid
    @Emunsaid 8 місяців тому +19

    አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከ ጤናጋ ይጨምርልህ.

  • @hayatetesfaye5172
    @hayatetesfaye5172 8 місяців тому +21

    ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው የተገረምኩት ሼክ አላሙዲን እንዲህ ቢያደርጉ ኑሮ ማንም ስደት አይወጣም ነበር የት ትደርስ ነበር ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአለም ምሳሌ እንሆን ነበር በርታ የሠጠ ጨምሮ ይሠጠዋል።

  • @yohannessemegn9059
    @yohannessemegn9059 8 місяців тому +16

    ደሞዜ ትንሽ ነው ባለቤቴ ስራ የላትም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ብሩን ባገኝ የዳቦ ማሽን ገዝቼ እየሠራች በገቢ ብታግዘኝ ልጆቻችን በአግባቡ እናሳድጋለን

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 місяців тому +1

    ቪጅአይ እዚጋም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ትልቅ እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሐለሁ በጣም በጣም እወድሐለሁ ሐሳብህ አመለካከትህ ግብህ ድንቅ ስለሆነ ከሁሉ በላይ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በውስጥህ ንግስ እንዲል ምኞቴ ነው በእርግጥ ቤጅአይ በእንተ ውስጥ ሆኖ እየተገለጠ ያለው ሉዐላዊ እግዚአብሔር ስለሆነ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ እንዲሁ በቅንነት ይለቅ። በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 7 місяців тому +1

    ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው ።የመንፈሳዊ ህይወት በግልፅ የገባው ሰው ነው።ዘመንህ ይባረክ ፍሬን የምታፈራበት ዘመን ይሁንልህ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም።

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 8 місяців тому +7

    ውለታህ ብዙ ነዉ እንደሀገር ሀብት ነዉ የማይህ!❤

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 8 місяців тому +17

    ውይ እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎቹ ። ባለፀጋውም አላህ ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ ። የምወዳችሁ ሁሉ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
    ሰይፉ 🎉እረዥም እድሜ እናመሰግናለን

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 8 місяців тому +6

    ቢጅአይ እረጅም እድሚ ከጤናጋር ይስጥህ አፍታሞች ለግብዣና ለሴት ሚያወጥት እሱ ለጥሩ ነገር አዋልከው ተባረክ

    • @aberahamshiferaw6152
      @aberahamshiferaw6152 8 місяців тому

      ከባንክ ብድር ውሰጂ

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 8 місяців тому +1

      @@aberahamshiferaw6152 አረ ከናተም አላህ አይጥለኝ እድሜ ላለአረብ ሀገር እናንተ ማታገኙት ደሞዝ ነው ምናገኝ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 8 місяців тому +7

    WOW ኢንጂነር በጣም ትልቅ እውቀትና ንፁህ ሂሊና ንግግሩ በጣም እግዚአብሔር በእውቀት ያነፀው ሰው ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 8 місяців тому +2

    አተምርጥሰውነክ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በሀብትላይሀብት ማሻአላህ እዳተያለውን ያብዛልን😍😍😍😍😍😍

  • @tphonetastic4884
    @tphonetastic4884 8 місяців тому +17

    አረብ አገር ላለነውም የሆነ ነገር ቢመቻችልን😢ስደት መሮናል

  • @elsabetbirhu5053
    @elsabetbirhu5053 8 місяців тому +7

    የተባረከ ሰው ነው ያስታውቃል ልብህን አይቀይረው ወንድሜ ❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 8 місяців тому +5

    ሰለ አውነቱ በጣም ቆንጅየ ጀግና ድንቅ ባለራኢ ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን አላገባም ልጆች የሉትም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @RehmuSeyd
    @RehmuSeyd 8 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 8 місяців тому +13

    ይሄን ነው አገራችን የምትፈልገው ሁላችሁም ተባረኩ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች 🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @gezumengestu-9144
    @gezumengestu-9144 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሠላምና ጤናህን ያብዛልን የአንተ አይነት ደጋጎችን ያብዛልን ደሀን አጥፍቶና አፈናቅሎ ይበልጥ ለመበልፀግ ከሚሞክሩት ተለይተህ ደሀን ለማሳደግ አብረህ ለመስራት በማቀድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ካንተም ይማሩ ሌሎችም የኛ ጀግና ነህ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 8 місяців тому +10

    ፈጣሪ ለሚሰጠው እደዚህ ቅን ብንሆን ይጨመርልናሌ ኤጂ አይቀነስም ቢጄ በጣም ምልካምሰውነው ❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 місяців тому +3

    ይህን የመሰለ ጀግና ሰው ለሃገሩ ሟች ሰው ነው እውነቱን ነው ለሰው የሰጠ አላህ ይሰጠዋል ግን ለደሃ ሰጠው ላለው አይሆንም ሰትሰጥ ደብቀህ ሰጥ እሱ ይጨምርልሃል አላህ ከሃብት ሃብት ይጨምርልህ እድሜ ጥና ይሰጥህ ባወጣህበት ይጨምርልህ

  • @BahaBiiftuTube
    @BahaBiiftuTube 8 місяців тому +6

    እንጂነር አሁንም ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ❤ አላህ ይባረክ 🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 місяців тому +9

    ስው:-እንደዚህ ጡሩ ነገርችን ይስራል!
    ስው:-ጨካኚ ስው, ስውን,ተፈጥሮን,ያጠፉል!
    🙏🏾✌🏽🕊️

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 8 місяців тому +1

    በጣም ደስ እሚል ህዝብን እሚደግፍ ሀሳብነዉ እና አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጃይ በእዉነት ያለህን ሁሉ ሳሰስት እምሰጥ ነህና አሏህ የተሻለዉን ህይወት ይስጥህ።

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 8 місяців тому +12

    ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደአንተ አይነት ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @InnocentFerryBoat-mr8sh
    @InnocentFerryBoat-mr8sh 8 місяців тому +36

    ኢንጂነር ቢ ጂ አይ የሀገር ባለ ውለታ ክበርልን ኑርልን ። 👍👍👍

    • @melahabesha1061
      @melahabesha1061 8 місяців тому

      ኢንጂነር ቢ ጂ አይ የሀገር ባለ ውለታ ክበርልን ኑርልን ። 👍👍👍

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 8 місяців тому +7

    አምላኬ መቼ ነው ስው የምሆነው አሁንስ ደከምኩ ብቻ ተመስገን ❤❤ዋው ይባረክ❤❤

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 8 місяців тому

    እግዝአብሄር ለጠቢቡ ሰለሞን ከሀብት ይልቅ እውቀትና ጥበብን ሰጠው ቢጃይም እግዝአብሔር እውቀትና ጥበብን ጥሩ ልብ ስለሰጠህ የዚህ ትውልድ ጠቢቡ ሰለሞን ስለሆንክ እናመሰግናለን፤በመሰጠት መስጠት አለ እራሱን ለእግዝአብሄር አሳልፎ የሰጠ ለመስጠት አይከብደውም ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን እስከነ ቤተሰቦችህ፡

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 8 місяців тому +1

    ሙአዝ አሏህ ይጨምርልህ ድንህን ስላከበርክ ድንህንም ነዉ ያስተማርከዉ ማሻአሏህ ወጣትነት ከድን ጋር እንደት ደስ ይላል እስልምና ዉበት ነዉ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 8 місяців тому +6

    በጣም ትልቅ ሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ በጎደለውም አብዝቶ ይጨምርልህ ይስጥህ :: እንዳንተ ይይለ በአለማችን ይብዛ በተለይ በኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 8 місяців тому +2

    ቢጃይ የተለየህ ስው ነህ እግዚአብሔር የተቀደስ ሀሳብ ስቶሀል ይህን ወርቃማ ሀሳብህን እድትጠቀምበት ፈጣሪ ስቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስው ነህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ እንዳተ አይነ ያስፈልጋታል በርታልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።

  • @hayatadela
    @hayatadela 8 місяців тому +5

    ወላሂ ሀብታም ሰው ደስ ይለኛል ድህነት ጥሉ የምር

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 8 місяців тому +2

      ልክ ነሽ ሃበሻ ደም ከመጥላት ይልቅ ረሃቡን ለምዶት ቁጭ ይላል ። ድህነቱን የጠላማ ሂወትን ለመቀየር ብዙ ይፈጥራል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому +5

    እንዳንተ እይነቱን ኢትዮጵያ ታብዛልን እውነተኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ የሆንክ ነህ አላህ ያቆይህ ❤❤❤🙏🙏

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 8 місяців тому

    እግዚአብሔርጠአምላክበዘመንህ ሁሉ ሰጪ ያርግህ በሰጠኀኀው ልክ ሳይሆን ጌታ በእጥፍ ይጨምርልህ ሰጥ ይሰጥሀል የተባለውን የጌታን ቃል ባንተ ስላየን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንዳንተ አይነቶች ደጋጎችን ያብዛልን ጌታ ዘመንኅን ይባርከው ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤

  • @solomonamsale7983
    @solomonamsale7983 8 місяців тому +7

    ሤፉ ቢጂአየይ ጎረቤቴ ነው በጣም መልካም ሠው ታውቃለሕ !!! ይለያለ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 8 місяців тому +9

    ይኸ ሰው በጣም በጣም ጀግና ነው

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 8 місяців тому +4

    ቃላት ውድ ናቸው ላንተ የኔ የህይወቴ ቅኝት ነህ። አንተ ባሰብኩ ቁጥር ባለፀጋ የመሆን ሌላኛው እኔነቴ ይነሳል። ጀግና ነህ ። ለመስጠት የያዙትን መልቅ ተገቢ ነው ያብዛህ ።❤❤❤❤አከብርሀለሁ ❤❤❤እወድሀለሁ

    • @abduselam_maeruf
      @abduselam_maeruf 8 місяців тому +1

      አንተም እንወድሃለን ልበ ቀና ነህ ከምር

    • @henoksolomon0254
      @henoksolomon0254 8 місяців тому +1

      @@abduselam_maeruf አመሰግናለሁ አንተም ቀጣዩ ባለፀጋ ነህ አባመላ ጋርመት ብቸኛው አኢትዮፕያ አምራች ይሆናል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому +3

    ምሻአላህ አገራችን ትልቅ ለውጥና እድገት እያመጣች ነው በራሷ ነዋሪዎች ።በጣም የሚያስደስት የሚደግፍ ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому +6

    ሙአዝ አላህ ይባርክ ምሻአላህ 🙏

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 8 місяців тому +6

    እድሜ ይስጥልኝ አሁን እየዘራህነዉ በሰማይ በምድር እድሜ ሰጦህ እጨደዉ ወድሜ በጣም ሚቆጨኝ የነበረ ይሄንንም ሳላይምሞት ሚመስለኝ ሀሳብነዉ በአገራችን ብዙ ፈጠራ አለመግስታቶችም ለጊዜዉ አይተዉሸልመዉ ይረሱአቸዋል ልጆችም እድሉን ሲያገኙ ይሰደዳሉ እና በአተእድሜ ይሄን ማየቴ ሚበረታታናሚያሸልምህነዉ ሌሎችም ተማሩ ከሱ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому

    እናመሰግናለን ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 8 місяців тому +8

    ሙአዝ በእውነትአኮራኸን ፣ሤትንልጅ ሠላምአለማለትሕ አደኛ ጀዛክአላሕከይ፣

  • @BABR7826
    @BABR7826 8 місяців тому +10

    ኢ /ር ቢ ጂአይ ጀግና የኛ ባለ ውለታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና ና እድሜ ይስጥህ ህይወትህን ይባርከው።

  • @ZeynuJemal-vy2lb
    @ZeynuJemal-vy2lb 8 місяців тому +11

    ሟአዝ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ባጭሩ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 місяців тому +13

    ሰይፉ ቀልድህን ልጥጥ አታድርገው እባክህን!!

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 8 місяців тому +3

    እባካችሁ ያንን የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን የሰራ የኡራኤል ሰፈር ልጅ ሸልሙት፡፡ የብዙ ኢትዮጵየዊት እናቶችን መከራ ያቀላል፡፡ ተባረኩልን!!! ደግሞም እኛም ተወዳዳሪ እንድንሆን ዌብሳይታችሁን አስተዋውቁን፡፡

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 8 місяців тому +10

    ከልጅነቴ ጀምሮ አንዳንተ መሆን ነበር ምፈልገው ቀደምከኝ ደስ ብሎኛል ።
    ዛሬ ነው የሰማሁት 32 ቃላቴን ዛሬ በዚህ ላይ ብገልጽ እሸለማለው ። ወይስ ሌላ ቀን ልጠብቅ

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 8 місяців тому +1

      የሱ ፔጅ ላያ ግለፅ

  • @tewdrosdebebe-hs1xm
    @tewdrosdebebe-hs1xm 8 місяців тому +18

    ሰይፉ ቀልድ አታብዛ ምትቀልድበትን ቦታ እና ፕሮግራም ለይ

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 8 місяців тому +3

      👍🏽

    • @emuka6067
      @emuka6067 8 місяців тому

      Tekekellll

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 8 місяців тому +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ጅግና ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 місяців тому

    እንኳን ለዚ አበቃህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል የሰው ሂወት መቀየር ምንኛ መታደል ነው ያቃቂ እንቁ አኮራከን እድሜና ጤና ተመኝው

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ለሀገሪቱ የፈጠረው መልካም ሰው ሁሉ ንግግሩ ያረካኝ ራሴን የሆንኩ የመሰለኝ አደንቀዋለሁ በርታልን ❤❤❤

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 7 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 8 місяців тому +4

    በእውነት I’m very proud of you…your words , humbleness and giving very touching

  • @Jemeso07-h6q
    @Jemeso07-h6q 8 місяців тому +4

    በጣም ምርጥ አገላለጽ (የጋሪው እና ችኩኒታው)
    God bless you ❤❤❤❤❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከማለት ውጭ ሌላ ምንም አልልም። ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ።

  • @ALEMAYEHUFENTENE
    @ALEMAYEHUFENTENE 8 місяців тому

    በእውነት ብዙ ሀሳብ ተምረንበታል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ።
    ለተሸላሚዎችም በእውነት እቅዳችሁ የተሳካ ይሁንላችሁ።

  • @aashaaahmed4608
    @aashaaahmed4608 8 місяців тому +11

    Muaz Kenya congratulations❤❤❤

  • @Mamonh-y3t
    @Mamonh-y3t 8 місяців тому +2

    ሙአዝየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛ የኢስላም ልጆች አኩርተኸናል ለብዞችም አራአየ ሁናሀል በርታ❤❤

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 8 місяців тому +12

    Muazo bravo we're proud and happy for you, Hararge wadafit

  • @mekdesbehailu
    @mekdesbehailu 8 місяців тому +6

    እውነት ነው ውድ ነው እኔ ባገኘው ራሴንም ሌሎችንም እቀይርበት ነበር ገን የለማ

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 7 місяців тому

    ቢጅአይ እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን🙏

  • @enyewwubye
    @enyewwubye 8 місяців тому +17

    እባክ ለኔ ስጠኝና ልጄ ላሳድግበት በጣም ቸግሩኛል አውን ጎዳና ልወጣ ነው በጣም እየራበኝ ነው ስደት ላይ ነበር ኩኝ እባካቹ እርዱኝ😢😢😢😢😢😂😂

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 8 місяців тому

      አሁንስየት ነሽ😢

    • @Hayah-jf1mz
      @Hayah-jf1mz 6 місяців тому

      ወጣቱን ነው የምታሳድጊው😂

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 8 місяців тому +6

    ያሳዝናል እንደዚህ አይነት የሠዎችን ሕይወት የሚቀይር ትልቅ ቁም ነገር እያለ የሚቀልዱ ሠዎች በህይወታቸው ተስፋ የቆረጡ ናየሞቱ ነገር ግን ያልተቀበሩ ናቸው::

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 8 місяців тому +2

    ሙዓዝ ሙሐመድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ 🌿🌿

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 8 місяців тому

    በጣም ብዙ ቅን ልቦች ካሏቸው አንዱ ነው መኖር ማለት ለሌሎች መኖር መሆኑን ከአንተ ብዙ ተምረናልና እናመሰግናለን❤❤

  • @ሀብታምጎንደርዋ
    @ሀብታምጎንደርዋ 8 місяців тому +1

    አድናቁዉ ነኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ይስጥህ ጨምሮ

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 8 місяців тому +6

    A day to be proud as an Ethiopian🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤ Terbarek!!!! #ThankhyouThankyouThankyou

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833 8 місяців тому

    እድሜ ጤናውን ይስጥህ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ተባረክ

  • @SinkeGezehagn
    @SinkeGezehagn 8 місяців тому

    ሰይፊ በጣም ምርጥ ሰው ነው።ያቀረብከው ማረኪ ወግ ላይ ቀርቦ አይቸዋለው። በጣም ምርጥ ልጅ ነው። ሰይፊ እኔ ፀጉር ነው።የማስተካክለው እና እኔ ይህን ምርጥ ሰው ላስተካክለው እባክህን ቢጃይን ጠይቅልኝ ስለወደድኩት አሻራይን ላሳርፍበት።ሰይፊ ጠይቅልኝ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 8 місяців тому +3

    Congratulations to all! Engineer Bejai is amazing, God bless you more and more!

  • @MrAla-q7e
    @MrAla-q7e 8 місяців тому

    ሰይፍሻ ውድ የኢትዮ ልጅ አመሰግናለው እንዲህ አይነት ጠቃሚ ኢንተርቢዎችን በማቅረብህ ተደስቺያለው ኑርልን ❤

  • @abebedemissie-gr3bo
    @abebedemissie-gr3bo 6 місяців тому +1

    Really nice idea you have for me

  • @FafiAbdu-gq3xw
    @FafiAbdu-gq3xw 8 місяців тому +1

    ስላም እኔቲኒሽ ሱቅአለኝ እናም ብዙደንበኖች አሉኝ ግን ሁሌም ይማረሩብኛል ምክንያቱ ያለኝ አቅምቲኒሽነው የሚፈልጉትን እቃማቅረብ አችልም የምቀሳቀሰው በቲኒሹነዉ ኢንሻአላህ ካገኘሁሱቄን አሳድጋለሁ አላህ ይጨመበት

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 8 місяців тому +4

    Wow አገላለፁ አሁን በአሁን ብዙ ተማርኩ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 місяців тому +1

    እውነትም ባለጠጋ የተባረክ ❤❤

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 8 місяців тому +2

    አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲💝

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 8 місяців тому +2

    ጨዋ ሰው ነው ንግግሩ ሰይፍዬ እናመሰግናለን 🙏

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 8 місяців тому

    ቢጄአይ አንተ መልካም እና ድንቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተነ የመሰሉ ሰዎችን ያብዛልን ኮቪድ የያዘህ የአምላክ ክብር በአንተ እንዲገለፅ ስለፈለገ ነው አንተ ከህመም ድነህ ለብዙ ወጣቶች ሕይወት ሆነሃል ተባረክ አምላክ በስራህ ሁሉ ይርዳህ ንግግርህ ሁሉ አስተማሪ ነው ያንን መቶ ሺ የገለፅክበት መንገድ ድንቅ ነው እውነት ገበሬ ለዘር የሚሆን ጥሬ ሲኖረው ብዙ ማምረት ይችላል ባለ ሀብትን እና ባለፀጋን የገለፅክበት መንገድም ድንቅ ነው ሀገራችን ባለ ሀብት ሳይሆን ባለፀጋ ነው የሚያስፈልጋት

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 8 місяців тому

    ❤አላህ ይውደድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ ሰወችን ላገራችን ትልቅ ተስፍ የሆኑትን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤አሚን

  • @LearnAIWithBirhan
    @LearnAIWithBirhan 8 місяців тому +3

    ሰይፍሻ አንተም ስራ ፈጣሪዎችንም ማቅረብ ብትጀምር መልካም ነው. የአንተ አይነት ፕሮግራሞች ለአርቲስቶች ብቻ መሆን የለበትም ብየ አስባለሁ. (80% እንግዶችህ አርቲስቶች ናቸው ብየ አስበላሁ).