አይ ጭካኔ! የሰፈሩ ሰው ግልብጥ ብሎ ወጣ! 61 አመት ከኖረችበት ቤት ወንድሟ ያስወጣት እናት.... | Saris | Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @temesgenAmlake9874
    @temesgenAmlake9874 Рік тому +5

    አሰልዬ የኔ እናት የድንግል ልጅ እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ አይዞ አችሁ እውነት ቀንዋን ጠብቃ ትወጣለች እናታችን በፀሎት ይትጉ እመቤታችንች ትድረስሎት ወንድሞትንም ልቡን ትመልስሎት😮

  • @behailunigussie2469
    @behailunigussie2469 Рік тому +2

    ከቤተሰብ ለተገኘ ንብረት ለማዞር እኮ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አለው ሊያውም የተለያየ የቤት ቁጥር ኖሮት እንዴት ካርታ ጠቅልሎ ማውጣት እንደቻለ ሊገባኝ አልቻለም? እኔ እና እህቶቼ ከቤተሰብ ላገኘነው ውርስ ሳንጣላ በስምምነት ለመካፈል ያየነው ውጣ ውረድ ሳስብ እንዴት በቀላሉ እንደዚ ማድረግ እንደቻለ እግዚአብሔር ይወቀው። በጥም የሚያሳዝኑ እናት ናቸው መሬት አስተዳደሩ ግን ሊጠየቅ ይገባል ለፍርድ ቤት መልስ አለመስጠቱ ቅሬታ አቅራቢ እንዳለ እየታወቀ መልሶ ካርታውን መስጠቱ ይገርማል ሊፈተሽ ይገባል?

  • @selamtekele1120
    @selamtekele1120 Рік тому +2

    ወይኔ አሰልዬ የድሆች እናት ለስንት እንዳልሆንሽ ሜዳ ትወድቂ።ወይ አለማውቅ ሀይሉ ግን ታስረህ በጸሀይ በዝናብ ተመላልሳ የጠየቀችህ እንኳን ለህት በዳስ ብትሆን እንዲ ይድረጋል።

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ማስታዋል ይስጣቸው የስውየው ልጅ ግን ጥሩ ስብእና እና ጥሩ ሂሌና ነው የለሽ ስው ስትሆን እንደዚህ ለእውነት መቄምሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር የልብሽ መሻት ይሙላልሽ ለእሳቸውም ፍትሕ ፍትሕ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 Рік тому +2

    አሰልዬ ይህ ላንቺ አይገባሽም የሁሉ እናት ለበዓል ሀይሉ ሳይቀምስ አንቺ አትበይም ነበር እኮ!የሁሉ እናት አሰልዬ እግዚአብሄር እንባሽን ያብሰው

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ወንድማቸውን ይኸ የጤና አይደለም ሰውየው በገንዘብ ፍቅር ያበደ ነው እንኳን ከቤተሰብ የመጣን በራሱም ቢሆን በእህት ላይ ይኸን ያህል ጭካኔ አያስፈልግም ነበር እግዚአብሔር አሁንም ልቦና ይስጠው!!!

  • @sarajemal5542
    @sarajemal5542 Рік тому

    ሀቢቢቲ አሰሌ ፈጣሪ የሰራውን ይስጠው አቺ ዘመድ ወዳድ የሰው ደስታ የምትመኝ ምን ያህል ጨካኝ ቢሆን ነው ላቺ ይሄ አይገባሽም ፈጣሪ የስራውን ይሰጠው ደስታሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ተከፈተሽ አያሣየኝ በጣም ያሳዝናል እኳንም ፈጣሪ በግዜ ጠራቸው ይህንን ጭካኔ ና ክፋት ከማየት እነዛ የዋህና ደግ ውንድምና እህትሽን ለመሰማት የሚከብድ ድርጊት ነው እዴት ስው በገዛ እህቱ ላይ ተከፍተሽ በማዬቴ በጣም ነው ያዘንኩት።😢

  • @Akielsa
    @Akielsa Рік тому +1

    እትዬ አሰለፍ እንዲህ ስላየዋችሁ በጣም አዝኛለሁ😢 ግን እግዚአብኤር ትልቅ ነው የኛ ቤትም ታሪክ እንዲህ ነበር እናቴ በገዛ እህትና ወንድሟ እንዲህ ነበር የሆነው ግን እግዚአብኤር ይዘን አሁን ሰላም ነው አይዟችሁ😢😢😢

  • @MarthaGethachew
    @MarthaGethachew Рік тому +5

    የድንግል ማርያም ልጅ እንባዋትን ያብስ እናቴ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +2

    የመጨረሸ ዘመንነው እናቴ አይዛሽ እግዚአብሔር እውነት ያውጣልሽ ወንድማችን ልብ ይስጠው ።ፍት😢😢😢 የመንግስት አካል😢

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 Рік тому +1

    አዩ ጉድ ለጠፊና ኃላፊ ነገር የሰው ልጅ ከዝምድና ገዘብ የበለጠበት ጊዜ እናት አለም እርስዎ አይጨነቁ እዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ጥቂጥ ጊዜነው ነገር ግን ለግዜው ማረፊያ ማጣት ይከበዳል እንጅ ነዋሪውን አግዚአብሔር ያውቃል ቀድሞ ቤቱን ጥሎ ወደ መሬት ይሄዳል ላይኖረበት የህን ግፍ መስራቱ ከባድ ነው ወይ በከባድ በሽታ ተይዞ ይሰቃያል ወይ ቀድሞመ ይሞታል ግፍ መስራት መጥፎ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому

    ወይ ጊዜ ወይ ዘመን የማናየው የለም የማንሰማው የለ ሁሌ በቀን ቀን😥😥😥😥😥 አቅም በደከመ ሰዓት የእናት የአባት ልጅ እንደዚህ ከሆነ የጭካኔ ጥግ

  • @zemedkunkebede9620
    @zemedkunkebede9620 Рік тому +4

    መሬት አሰተዳደር ነመከነ ካርታ መልሶ እንዱሰጥ በማድረጊ ነው ካርታ ይዛል ተብሎ የተወሰነለት ብር የበሉት መሬት አስተዳደር የስራ አስፈፃሚዎች ናቸዉ በወቅቱ ለፍርድ ቤቱ መልስ ሰጥተው ቢሆን ኖሮ ካርታው እንዲመለስ አይደረግም ነበር የፍትህ ያለ እያልን እንጮሃለን ሌላ ምን ይደረግ ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym Рік тому +6

    መሬት አስተዳደርን ክሰሱ ያለ አግባብ ካርታ ስለሰጠ

  • @sisaymoges40
    @sisaymoges40 Рік тому

    እናቴ አሰልዬ እግዚአብሔር ኃይል አለው አይዞሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Рік тому +3

    አያድርስ ነው በየቤቱ ያለው ነገር የናቴ ልጅ ተስፋ እዳታደርጊ አይሳካልሽም ብላ ከአባቴ ልጆች ጋር ተባብራ ገላኝ ነበር ታመመች ቢሉኝ የዓቅሜን ላኩኝ እኔ ውድቄ ተሰብሬ ከሆስፒታል አልቅሼ ደውዬላት ቤት ስገባ ጆሮዬ ላይ ለትማ, ለትማ በዊልቸር በየ አየር ማረፊያው ከተማውን ብክራንች መጣች ይሉዋታል ልምጣ ዓለችሽ እኔም በሜዲያ እስክወጣ ድረስ ከዛ በሁዋላም አይረሳ እዛው በጸበሏ ነበር መልሴ ለሜ ድያ ያድርሰን ሁሉንም ነገር እግዝያብሔር ሲፈቅድ አይደል??

  • @asenakehana8291
    @asenakehana8291 Рік тому +7

    ይሄ በጉቦ የተጨማለቀ ክፍለ ከተማ እንዴት ብሎ እውነት ይወስናል
    እኔ በዕድሜዬ ሳቃቸው የራሳቸው መሆኑን ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому

    በስማምም ምንአይነት የጭካኔ ዘመን ለይ ነወ የደረስ ነው።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +4

    ፌደሬሽን ምክር ቤት ይግባኝ ማለት የሚቻል መሰለኝ ፣በቂ ልምድ ያላቸው የህግ አማካሪዎች ሞልተዋል፣አማክሩና መንጥቁት ይህን ግፈኛ ሰው።በስመአብ!!

  • @meye1988
    @meye1988 Рік тому

    የእኔ እናት አታልቅሽ እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @buzayewmamo3395
    @buzayewmamo3395 Рік тому

    Ayzosh Asele Egizeyabiher yiferdal !!!

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Рік тому

    ኣረ ወንድም ተብዬ ጥሩ ኣይደለም ለየትኛው እድሜ ነው እህትህን የምታሳዝነው ስይጣናዊ አሳተሳስብህን ተዎው

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Рік тому +1

    ይኖርበት ፡ ይሆን?

  • @abigailhaile6113
    @abigailhaile6113 Рік тому +2

    የብልፅግና ብልግና።
    በጣም ያሳዝናል።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому

    በስማምም ምንአይነት ዘመን ላይ ነው የደረስ ነው።

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Рік тому

    የኛ አገር ፍርድ አላህ ይፍረድባቸውውው እንጂ

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 Рік тому +1

    በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ በአለም ተሰምቶ የማያውቅ ጭካኔ: ክፋት እና ነውር እያየን እና እየሰማን ነው:: አይ የምራል ልእልና መላሸቅ!!!!

  • @BirukSahle-k9n
    @BirukSahle-k9n Рік тому

    እውነት እውነት ሁላችሁም ንእግዛብሄር አትፋሩም በእጅም በእግረ ሄዳችሁ አልሳካ ሲላችሁ እራሳችሁ በዘረጋችሁት ገመድ ሲጠልፋች አሁን የአዞ እንባ ማልቀሰ።የኔ የመዘነው ባልገባቸው የውሸት ምሰክር አሁንም የእውነት አምላክ ይፍረድ

  • @AmakelechKetema
    @AmakelechKetema Рік тому

    እናቴ፣አይዞዎት፣

  • @AbelDelelegn-lf4vf
    @AbelDelelegn-lf4vf Рік тому

    Ay gize degu....

  • @AbduLbasit-yl3lw
    @AbduLbasit-yl3lw Рік тому

    Allah Enbawotn Yabis enatalem😪😪

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Рік тому

    Ere ou ou ou ou

  • @Kedstyosp-lu2vv
    @Kedstyosp-lu2vv Рік тому

    are min gud naw are geta yejehen yesteh

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    እንደዚህ ግፍ እየተሰራ እንዴት እግዚአብሔር በምህረት አይኑ እንዴት ይየን በስመአም

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Рік тому

    ምን አይነት ዘመንነዉ እህትን መክዳት ያደጉትን ልጆች ቂም ማያያዝ አረ ወንድም ተብየዉ ወደልቦናህ ተመለሰ ጥለኸዉ ለምትሄድ ቦታ አህትህን አታሰለቅሰ

  • @ሜና
    @ሜና Рік тому +1

    ወንድም ተብዬ ግን ስት አመት ልትኖር ይሆን ትበሰብሳለህ የስራህን ታገኛለህ አፋር ለሚበላህ ጉድ እኮ ነው

  • @meye1988
    @meye1988 Рік тому +1

    አረ ዘመኑ ከፋ አንዲት እህትን ጎዳና ላይ መጣል? ፍትህ የህግ ባለሙያዎች እርዷት

  • @asenakehana8291
    @asenakehana8291 Рік тому +2

    እረ በጣም አያፍርም ግን እኔ የገረመኝ የገዛ ልጁ እውነቱን እየዘረገፈችው ፍርድ ቤቱና ክፍለ ከተማው በጉቦ መጨማለቃቸውን ነው ሚያሳየው እረ እዛ ክፍለ ከተማ ያለው ስቃይ እኮ በማርያም ይሰቀጥጥሻል

  • @hambaraetopiya8014
    @hambaraetopiya8014 Рік тому

    Uuuuuuufffffff😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Рік тому

    ጉቦ ይበላሉ ጉቦኛ ናቸው የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እሚሰሩ ጉቦቦቦቦቦቦቦ ለምደዋል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Рік тому +1

    ውርስ ፡ ሳይጣራ ፡ ፡ እንዴት ፡ ካርታ ፡ ለሱ ፡ ብቻ ፡ ይሰጣል ፡ ያው ፡ በእጅ ፡ ሄዶ ፡ ነው ፡ ፡ ወንድሞች ፡ ጨካኞች ፡ ናቸው።

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Рік тому

    እስከዛሬ አብራቹህ ኖሯዋቹኋል ተስማምታቹህ ኑሩ። በዛሬ ቤት ክራይ ውድነት ለቃቹህ ውጡ ማለት ነውር ነው

  • @AyneAmahre-tc5bi
    @AyneAmahre-tc5bi Рік тому

    Ayezoush enatachen aselleye ewenet yenegalle enge endemeshe ayekerem

  • @shewiteshe5941
    @shewiteshe5941 Рік тому

    Mn ayente chekane lay dersen abet yasazenale e/r yerdachu emebete tehunen

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 Рік тому +1

    እንዲህ ነው እንግዲ አውነተኛ ፍርድ ማለት በ እንደዝህ አይነት ውሸት በነገሰበት የክፉ ዘመን ላይ ሆነን ማን ይስማን ይህን አስፈሪ እና ከሃዲ ዘመን 🙏🙏🙏😥❤️

  • @shewalemaregaw-cg3xg
    @shewalemaregaw-cg3xg Рік тому

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን የገዛ ስጋውን አውጥቶ ሜዳ ላይ ከጣለ ሌላውን አፈናቀሉ ብለን ለምን እናዝናለን እንደገና ጋዜጠኛዋ መጠየቅ አትችልም

  • @AyneAmahre-tc5bi
    @AyneAmahre-tc5bi Рік тому

    Asazachena zdgenagh yeah ewnet new lemehounou ewenet yehen yaderegewe sew hailou yen shawano yene delle wendem ayetamenem besega ehetegh be matenagerewe be asselleye ye 58 tewellage neware freedoun ke e/r entebekallen sega ehetghen

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Рік тому

    Ayi Ethiopia ere sew abede be genzeb yihe hulu gf liba yenegesebet agr

  • @atsede054
    @atsede054 Рік тому

    Yegrmal🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Рік тому +1

    ውይ ይቺ ጋዝጠኛ አነጋገሯ ሲያስጠላ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Рік тому

      እረ ጎበዝ ናት አንቺ በሷ ቦታ ብትሆኚ ትችይዋለሽ?? ከበሮ በሰው እጅ ታምራላች ሲ ይዟት ታደናግራለች የተባለው ውነት ነው!

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Рік тому

    Ere mn gud new seyitan be Ethiopia sfnoal kal yelegnem 😂😂😂

  • @ታመነ
    @ታመነ Рік тому

    ስደውለልሽ ሌላ ሴት ነው ያነሳችው ስልኩን

  • @ታመነ
    @ታመነ Рік тому

    ሰላማዊት አዘዘ እኔ አንችን ካላገባው ሂይወቴ አዳጋላይ ይወድቃል በጣም እወድሻለው እረ በናትሽ መልሽልኝ በናትሽ

  • @ታመነ
    @ታመነ Рік тому

    ሰላምየ እኔ ካንች ፍቅር ይዞኛል

  • @AyneAmahre-tc5bi
    @AyneAmahre-tc5bi Рік тому

    Ayezoush enatachen aselleye ewenet yenegalle enge endemeshe ayekerem