Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የገሀነም ደጆች ሙሉ መፅሀፍ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋልt.me/ketarik_mahtem/184
በ video sraln part two
ይህን አይቶ ራሱን የማይመረምር ሰው በራሱ ላይ መፍረዱ ነው።ከታሪክ ማህተም እናመሰግናለን
እግዚያብሔር ይባርክህ ለብዙዎች አስተማሪ ነው፡፡
ዋዉ ነው በጣም የቪዲዮዉ ኤዲቲንግ ከቪዲዮ ጋር እጅግ የተስማማ ለማየት የሚጋብዝ ድንቅ ነዉ። እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኘን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን።
“የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።” - ሐዋርያት 2፥21❤❤❤
ብሎ ነገር የለም ።ያለመልካም ስራ እየሱስ እየሱስ ማለት አያድንም ትዛዙንመጠበቅጅ
ፈጣረ ሁሌም ለንሣ ያበቃን ተባረክ ወንድሜ።
ነፍሴሆይ ለእግዛብሔር ተገዢ😢
ተባረክ ወድሜ እድሜ ይስጥህ ይሄንን እዳውቅ አርገከኛል የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመዠገን
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኛ ባርያህን ይቅር በለኝ በመንግስትህም ኣስበኝ😭😭😭
ራእየ ማርያም
egziabher yemelkam enji yemetfo amelak aydelem
bersu kusel egna tefewesen enji gehaneben anayem
ጌታ ሆይ ሀጢአቴን ሁሉ ይቅር በለኝ። ንስሐ መግባት የምንችለዉ አሁን በህይወት ሳለን ነዉ። ከሞት በኋላ ንስሐ መግባት የለም። እግዚአብሔር ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ስም ማረኝ። ማረን። ኢየሱስን አምኖ የሞተ የዘለአለም ህይወት አለዉ። ዮሐ 11:25 ኢየሱስም። ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ህያዉ ይሆናል፤ ይላል ቅዱስ ቃሉ
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪይ በምረትህ ጎብኞን ከዚህ ይሰዉረን ጌታ
ያስፈራል ይ ቅር ይበለን ለሀጥያታችን....አቀራረብ ግን አንደኛ
ጌታ ሆይ ከገነሃም አድነኝ 😭😭😭😭⛪
ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንንህን አብዝቶ ይባርከልህ
እከታተልሀለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ነገርግን ይህንን ብሮግራምህን ትክክል እና እውነት ነው ብዬ አልቀበለውም በኛ የኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ገሀነም እንደዚህ በቃል የሚገለጽ አይደለም በመጸሀፍ ቅዱሳችንም እንዲህ አይነት ትንታኔ የለም ግን እንደሰው የመጸሀፉን ጻሀፊ ግን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ሁላችንንም ከገሀነም ስቃይ ይጠብቀን
Amen🎉❤
ለሰው እይታ እና አረዳድ እንዲመች ተብሎ እንጂ ጭለማው በብዙ እጥፍ ነው እንኳን ሰው አጋንንትን እዛ መግባት አይፈልጉም እኮ
እኛ እድንጠበቅ ነው ወዳጀ😢
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ አቅም አለህ አቀራረብህ በጣም ድንቅ ነው በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ትውልዱን የሚያነቃበት ወይም እንዲዘጋጅ ደውልን ለጆሯችን አዘጋጅቶልናል ይህን የሰማ ሁሉ ከየት እንደወደቀ እራሱን ይፈትሽ ይዘጋጅ የፍርድ ቀን ሳይመጣ በንስኃ ይመለስ መንገዱን ያቅና
Abetu geta hoy yikir belen
አቤቱ ምድር ሀላፊ ናት እባክህ አስበኝ ቀልብ ስጠኝ😭አቤቱ እንደ ቸርነትህ ወየውልሽ ነፍሴ
አቤቱአምላኬሆይ አውቀንም ሳናውቅም በምንስራው ሐፂአት አንተጠብቀን ለንሰሐሞት አብቃን 😢😢😢 ለንሰሐሞት አብቃኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
Getay Hoye Adey Nenhyi 🙇🤲😭😭🙏🏼🙏🏼
ወይኔ ሲጨንቅ ፈጣሪ ከሃፃት አርቀን🙏 እናመሰግናለን bro♥
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
Betam asferi newAbetu maren bemihreth asiben🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታየ እና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሀ አሞት አብቃኝ እኔን ሀፅያተኛ ልጅህን👏😭👏😭👏😭👏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ለተቀበሉትና በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ደግሞ “የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት” ይሰጣቸዋል። ዛሬ ኢየሱስን እንደ ጌታህ እና አዳኝ እመኑ፣ እናም አንተ የዘላለም ቤተሰቡ አካል ትሆናለህ።
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
Be Ewnet Fetari edme ysteh ketlbet tiru new thank you
Amen
አቤቱ ይቅር በለኝ በምህረት አስበኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
Wendme egziyabiher edmena xena yisxih tebarek tilk timhrit
እጅግ በጣም ያስፈራል ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ፍርሃት ውስጥ ያወጣሀል እምነት በሱ ላይ አድርግ ኢየሱስ ያድናል
abet yane geta gadam magbat naw abate basatu
የሚያኮራ የቅንብር ችሎታ ከ ሚስብ አቀራረብ ጋር ⭐⭐⭐
የገነትም ስራልን 🙏🙏🙏❤
ትለያለህ ብሮ❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ሐዋ.ሥራ 2፥38 ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ።🙏🙏🙏
Thank U Wendem Endineka Siladerkegn Tiru New Berta 😢😢😢 Gin Dekikaw Baytir Hulum Lay Betly Ye Muse
ያስፈራል. አቀራረቡ አንደኛ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የስፈራል ፈጣሪ ሆይ አንዳቸርነትህ አንጂ አንደሃትያታቺን አይሁን 🙏🙏🙏
ጌታሆይ ማረን
እግዚወ ማረነ ክርስቶስ
እግዚኦ ማረኝ
በፈጣሪ ስም አንዴት ያስፈራል 😢ለማንኛውም ቅእንብርህ የሚገርም ነው በርታ ግን አትቆይ please ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያስበን ኤግዚኦ 🙏
ለሰውልጅ ሁሉ አስፈላጊና አስጠንቃቂ ደውልነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን የዳምቴ ክፍል ሁለትስ አልተለቀም ወይ
በቀጣይ ሳምንት 👌
ተብረኩ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ እንዴት ታደርገናለህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ እሄ ታሪክ ትክክል አይደለም በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ አይፈረድበትም ልጅ ያለው ህይወት አለው ይላል ቃሉ ልጅ አለሽ አንች❤❤❤
“ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።” - ሮሜ 5፥9
Yaa goofta koo dhifama akka arjuma keetti nuu yadadhu 🥹🥹💔
Fetari ke siol yitebken Amen
Betam yasfral kezi kitat fatri yetbken 🙏
ከታሪክ መሐተሞች ዘጠኙን ሰቅጣጭ የገሀነም ክፍላት በግሩም መልኩ ነዉ ያስቃኛችሁን ክበሩልኝ ። ሁሉም ክፍላትና አጠቃላይ የሰማነዉ ሁናቴ እራሳችንን በጥልቀት እንድንመረምር አድርጎ ነዉ ዳንቴ ይህንን ምዕናባዊ ዕይታ የከተበዉ ። ግሩም ዝግጅት ከግሩም ቅንብር ጋር
Enamsgnalen ❤❤
በጣም አና meseginalen
ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ😥😥😥😥🙏🙏✝️✝️
ነፍስ ሆይ እግዝብሄርን ባርኪ😢😢
minemetal new ma yaenchi nefsei nat chirase egizabiherine mitibarikew denikoro penite
እንድት አቋርጥ የምርግ ነገሮች ስለምኖር የሁሉን አሰብ አትስማችው በርተ ጌታ ይበርክ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ነዉ እውነት እውነት
እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
Welcome back my dear brother ❤
ትረካ በጣም እወዳለው አንዴ ከጀመርኩ ማቆም አልፈልግም ግን በዜና መልክ ሲቀርብ ደስ አይለኝም ለዛ ባለው አቀራረብ ልክ እንደ ተራኪ ዘላለም እንዴት ደስ እንደሚል
ፍጣሪ የምስገን
መዳረሻችንን መምረጥ ያለብን አሁን ነው በዝግታ አና በማስተዋል እንኑር ያለን ነገር ይብቃን ነገ እንደምናልፍ አውቀን የሚበጀንን አናድርግ ከሁሉ የሚበልጠውንና የፅድቅ ሁሉ መደምደሚያ የሆነውን ክርስቶስን ተሳፍረን ከዚህ አስጨናቂ መዓት አናምልጥ
Era be dingl betam kebadi new getan
ሰለ ገነት ሠራለን
እናመሰግናለን በተጨማሪ ራእይ ማርያም ን አንብቡ
Wow best tarik new
ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
የድንግል ማርያምን ታሪክ ስራለን ብሮ ይሄም ከጠበቅነው በላይ ሆኖ አግኝተነዋል።
Next part please 🙏🙏🙏 PERGATORY ስራልን
ምርጥ ስራ ነው መንድማችን በርታ✊👍👌⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️❤❤❤❤❤የዮዲት ጉዲትና የግራኝ አሕመድን ስራልን🙏
ኧረ እመቤታችን ኪዳነ ምህረት የገሃነም ደጆች የማይችሉ ንጉስን በወልድሽው ልጅሽ ዋስስ ሁኚን😢
Interesting
😢😢😢😢😢እግዚሓብሔር ሆይ ሓፅያቴን ይቅር በለኝ እዴት ያሥፈራል
ፈጣሪየሆይማሬኚ😢😢😢😢😢😢
ADNEGN GETAYE ADNEGNTEKLEHAYMANOT SEHAY NEBSEN ADERA BESEMAY 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👏👏
ketifat tadgehenal 🙁🙁🙁🙁🙁🙁
Best video
Part 2 ስራልን
ይቅር በለን እዴት ያስፈራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አማኑኤል ለ ንስሐ ሞት ያብቃን
Faxari hoyi maran😢😢😢😢
ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
betam mrt new jegnaw
ሲጀመር ሲኦል ውስጥ ማን መብት ሰጥቶት ነው ሰይጣን የሰውን ልጆች ሊቀጣ የሚችለው እራሱ የሚቀጣበት ነው አጋንንት ሁሉ ይቀጣል እንጂ አይቀጣም ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ትርምስ ነፃ ያወጣል ተጻፈ
ሰላም ነው እንዴት ነህ በጣም ነው የማደንቅህ አቀራረብህ ይለይብኛል ስራህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ትንሽ ተዘገያለህ 👍👍
Sawu kanitu !!
Amelaki mareg😢😢😢😢
ብትዘገይሞ ። ደርሰሀል ።
ዋአ ለነብሴ😢😢😢😢😢
የኔ ውድ መጻሕፍ ቅዱስ አንብብ ሮሜ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
Amlake hoy kaxiyat sawrany
አይ ነፍሴ 😢😢😢😢
ዋ ነብሴ መግቢያሽ የት ይሆን😢😢😢
❤❤❤
ቶሎ ልቀቅልን🤲
ኢሄን ቻናል እየወደድኩት በመቆየቱ ትንሽ ቅር ይለኝ ነበር አሁን ግን እንደዚ አይነቱን ተዓምረኛ የታሪክና የምስል ቅንብር ከአስደናቂ ድምፅ ጋር ሳይ መቆየቱ ለተዋጣለት ስራ እንደሆነ ተረዳው፡ ወንድም አንተ ትለያለክ በርታ✔
በስላሴስም ሲያስፈራ በቅዱስ ሚካኤል ሰም እግዚአብሔር ይቅር በለን
የገሀነም ደጆች ሙሉ መፅሀፍ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል
t.me/ketarik_mahtem/184
በ video sraln part two
ይህን አይቶ ራሱን የማይመረምር ሰው በራሱ ላይ መፍረዱ ነው።ከታሪክ ማህተም እናመሰግናለን
እግዚያብሔር ይባርክህ ለብዙዎች አስተማሪ ነው፡፡
ዋዉ ነው በጣም የቪዲዮዉ ኤዲቲንግ ከቪዲዮ ጋር እጅግ የተስማማ ለማየት የሚጋብዝ ድንቅ ነዉ። እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኘን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን።
“የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።”
- ሐዋርያት 2፥21❤❤❤
ብሎ ነገር የለም ።ያለመልካም ስራ እየሱስ እየሱስ ማለት አያድንም ትዛዙንመጠበቅጅ
ፈጣረ ሁሌም ለንሣ ያበቃን ተባረክ ወንድሜ።
ነፍሴሆይ ለእግዛብሔር ተገዢ😢
ተባረክ ወድሜ እድሜ ይስጥህ ይሄንን እዳውቅ አርገከኛል የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመዠገን
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኛ ባርያህን ይቅር በለኝ በመንግስትህም ኣስበኝ😭😭😭
ራእየ ማርያም
egziabher yemelkam enji yemetfo amelak aydelem
bersu kusel egna tefewesen enji gehaneben anayem
ጌታ ሆይ ሀጢአቴን ሁሉ ይቅር በለኝ። ንስሐ መግባት የምንችለዉ አሁን በህይወት ሳለን ነዉ። ከሞት በኋላ ንስሐ መግባት የለም። እግዚአብሔር ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ስም ማረኝ። ማረን። ኢየሱስን አምኖ የሞተ የዘለአለም ህይወት አለዉ። ዮሐ 11:25 ኢየሱስም። ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ህያዉ ይሆናል፤ ይላል ቅዱስ ቃሉ
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪይ በምረትህ ጎብኞን ከዚህ ይሰዉረን ጌታ
ያስፈራል ይ ቅር ይበለን ለሀጥያታችን....አቀራረብ ግን አንደኛ
ጌታ ሆይ ከገነሃም አድነኝ 😭😭😭😭⛪
ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንንህን አብዝቶ ይባርከልህ
እከታተልሀለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ነገርግን ይህንን ብሮግራምህን ትክክል እና እውነት ነው ብዬ አልቀበለውም በኛ የኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ገሀነም እንደዚህ በቃል የሚገለጽ አይደለም በመጸሀፍ ቅዱሳችንም እንዲህ አይነት ትንታኔ የለም ግን እንደሰው የመጸሀፉን ጻሀፊ ግን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ሁላችንንም ከገሀነም ስቃይ ይጠብቀን
Amen🎉❤
ለሰው እይታ እና አረዳድ እንዲመች ተብሎ እንጂ ጭለማው በብዙ እጥፍ ነው
እንኳን ሰው አጋንንትን እዛ መግባት አይፈልጉም እኮ
እኛ እድንጠበቅ ነው ወዳጀ😢
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ አቅም አለህ አቀራረብህ በጣም ድንቅ ነው በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ትውልዱን የሚያነቃበት ወይም እንዲዘጋጅ ደውልን ለጆሯችን አዘጋጅቶልናል ይህን የሰማ ሁሉ ከየት እንደወደቀ እራሱን ይፈትሽ ይዘጋጅ የፍርድ ቀን ሳይመጣ በንስኃ ይመለስ መንገዱን ያቅና
Abetu geta hoy yikir belen
አቤቱ ምድር ሀላፊ ናት እባክህ አስበኝ ቀልብ ስጠኝ😭አቤቱ እንደ ቸርነትህ ወየውልሽ ነፍሴ
አቤቱአምላኬሆይ አውቀንም ሳናውቅም በምንስራው ሐፂአት አንተጠብቀን ለንሰሐሞት አብቃን 😢😢😢
ለንሰሐሞት አብቃኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
Getay Hoye Adey Nenhyi 🙇🤲😭😭🙏🏼🙏🏼
ወይኔ ሲጨንቅ ፈጣሪ ከሃፃት አርቀን🙏 እናመሰግናለን bro♥
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
Betam asferi new
Abetu maren bemihreth asiben🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታየ እና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሀ አሞት አብቃኝ እኔን ሀፅያተኛ ልጅህን👏😭👏😭👏😭👏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ለተቀበሉትና በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ደግሞ “የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት” ይሰጣቸዋል። ዛሬ ኢየሱስን እንደ ጌታህ እና አዳኝ እመኑ፣ እናም አንተ የዘላለም ቤተሰቡ አካል ትሆናለህ።
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
Be Ewnet Fetari edme ysteh ketlbet tiru new thank you
Amen
አቤቱ ይቅር በለኝ በምህረት አስበኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
Wendme egziyabiher edmena xena yisxih tebarek tilk timhrit
እጅግ በጣም ያስፈራል ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ፍርሃት ውስጥ ያወጣሀል እምነት በሱ ላይ አድርግ ኢየሱስ ያድናል
abet yane geta gadam magbat naw abate basatu
የሚያኮራ የቅንብር ችሎታ ከ ሚስብ አቀራረብ ጋር ⭐⭐⭐
የገነትም ስራልን 🙏🙏🙏❤
ትለያለህ ብሮ❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ሐዋ.ሥራ 2፥38 ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ።🙏🙏🙏
Thank U Wendem Endineka Siladerkegn Tiru New Berta 😢😢😢 Gin Dekikaw Baytir Hulum Lay Betly Ye Muse
ያስፈራል. አቀራረቡ አንደኛ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የስፈራል ፈጣሪ ሆይ አንዳቸርነትህ አንጂ አንደሃትያታቺን አይሁን 🙏🙏🙏
ጌታሆይ ማረን
እግዚወ ማረነ ክርስቶስ
እግዚኦ ማረኝ
በፈጣሪ ስም አንዴት ያስፈራል 😢ለማንኛውም ቅእንብርህ የሚገርም ነው በርታ ግን አትቆይ please
ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያስበን ኤግዚኦ 🙏
ለሰውልጅ ሁሉ አስፈላጊና አስጠንቃቂ ደውልነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን የዳምቴ ክፍል ሁለትስ አልተለቀም ወይ
በቀጣይ ሳምንት 👌
ተብረኩ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ እንዴት ታደርገናለህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ እሄ ታሪክ ትክክል አይደለም በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ አይፈረድበትም ልጅ ያለው ህይወት አለው ይላል ቃሉ ልጅ አለሽ አንች❤❤❤
“ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።”
- ሮሜ 5፥9
Yaa goofta koo dhifama akka arjuma keetti nuu yadadhu 🥹🥹💔
Fetari ke siol yitebken Amen
Betam yasfral kezi kitat fatri yetbken 🙏
ከታሪክ መሐተሞች ዘጠኙን ሰቅጣጭ የገሀነም ክፍላት በግሩም መልኩ ነዉ ያስቃኛችሁን ክበሩልኝ ። ሁሉም ክፍላትና አጠቃላይ የሰማነዉ ሁናቴ እራሳችንን በጥልቀት እንድንመረምር አድርጎ ነዉ ዳንቴ ይህንን ምዕናባዊ ዕይታ የከተበዉ ። ግሩም ዝግጅት ከግሩም ቅንብር ጋር
Enamsgnalen ❤❤
በጣም አና meseginalen
ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ😥😥😥😥🙏🙏✝️✝️
ነፍስ ሆይ እግዝብሄርን ባርኪ😢😢
minemetal new ma yaenchi nefsei nat chirase egizabiherine mitibarikew denikoro penite
እንድት አቋርጥ የምርግ ነገሮች ስለምኖር የሁሉን አሰብ አትስማችው በርተ ጌታ ይበርክ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ነዉ እውነት እውነት
እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
Welcome back my dear brother ❤
ትረካ በጣም እወዳለው አንዴ ከጀመርኩ ማቆም አልፈልግም ግን በዜና መልክ ሲቀርብ ደስ አይለኝም ለዛ ባለው አቀራረብ ልክ እንደ ተራኪ ዘላለም እንዴት ደስ እንደሚል
ፍጣሪ የምስገን
መዳረሻችንን መምረጥ ያለብን አሁን ነው በዝግታ አና በማስተዋል እንኑር ያለን ነገር ይብቃን ነገ እንደምናልፍ አውቀን የሚበጀንን አናድርግ ከሁሉ የሚበልጠውንና የፅድቅ ሁሉ መደምደሚያ የሆነውን ክርስቶስን ተሳፍረን ከዚህ አስጨናቂ መዓት አናምልጥ
Era be dingl betam kebadi new getan
ሰለ ገነት ሠራለን
እናመሰግናለን በተጨማሪ ራእይ ማርያም ን አንብቡ
Wow best tarik new
ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
የድንግል ማርያምን ታሪክ ስራለን ብሮ
ይሄም ከጠበቅነው በላይ ሆኖ አግኝተነዋል።
Next part please 🙏🙏🙏 PERGATORY ስራልን
ምርጥ ስራ ነው መንድማችን በርታ✊👍👌
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️❤❤❤❤❤
የዮዲት ጉዲትና የግራኝ አሕመድን ስራልን🙏
ኧረ እመቤታችን ኪዳነ ምህረት የገሃነም ደጆች የማይችሉ ንጉስን በወልድሽው ልጅሽ ዋስስ ሁኚን😢
Interesting
😢😢😢😢😢እግዚሓብሔር ሆይ ሓፅያቴን ይቅር በለኝ እዴት ያሥፈራል
ፈጣሪየሆይማሬኚ😢😢😢😢😢😢
ADNEGN GETAYE ADNEGN
TEKLEHAYMANOT SEHAY
NEBSEN ADERA BESEMAY 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👏👏
ketifat tadgehenal 🙁🙁🙁🙁🙁🙁
Best video
Part 2 ስራልን
ይቅር በለን እዴት ያስፈራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አማኑኤል ለ ንስሐ ሞት ያብቃን
Faxari hoyi maran😢😢😢😢
ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
betam mrt new jegnaw
ሲጀመር ሲኦል ውስጥ ማን መብት ሰጥቶት ነው ሰይጣን የሰውን ልጆች ሊቀጣ የሚችለው እራሱ የሚቀጣበት ነው አጋንንት ሁሉ ይቀጣል እንጂ አይቀጣም ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ትርምስ ነፃ ያወጣል ተጻፈ
ሰላም ነው እንዴት ነህ በጣም ነው የማደንቅህ አቀራረብህ ይለይብኛል ስራህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ትንሽ ተዘገያለህ 👍👍
Sawu kanitu !!
Amelaki mareg😢😢😢😢
ብትዘገይሞ ። ደርሰሀል ።
ዋአ ለነብሴ😢😢😢😢😢
የኔ ውድ መጻሕፍ ቅዱስ አንብብ ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።