ከመንታዬ ጋር ተጥለን ተለያየን! የት ነሽ መንታ እህቴ? Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 440

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +61

    ዛሬ ስላሴዎች ናቸው እህትሽ ጋር በሰላም በፍቅር ያገናኙሽ ውዴ አይዞሽ ባንች ቦታ እራሴን ሳስቀምጠው ያማል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 роки тому +88

    ስንት ሰው በውስጡ ህመም ተሸክሞ ይኖራል
    የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 роки тому +1

      አላህ፡ያገናኝሽ፡ደስታሽን፡እንይ

    • @umousalma391
      @umousalma391 3 роки тому +1

      Nn

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 роки тому +41

    አይዞሽ የዉስጥ ቁስል ከሌለ እንባ አይወርድም አይዞሽ አላህ ያገናኝሽ
    መሲየ መልካም ሴት እረጅም እድሜ ይስጥሽ የሰዉ ችግር የምትረጂ ምርጥ የኢትዪ ልጅ ነሽ

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 роки тому

      በጣም እኔም ብሶተኛ ነኝ የማረሣ ነገር ነው

  • @user-gp2co1kb2j
    @user-gp2co1kb2j 3 роки тому +47

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😭አላህ ያገናኝሽ ከእህትሽ ጋር😭🇪🇹

    • @MmMm-we8ct
      @MmMm-we8ct 3 роки тому

      መሲ በጣም ምርጥ ሴት ነሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 3 роки тому +31

    ሰወቹ ፈቃደኛ ከሆኑ አሜሪካ ሚኖር ሰው ማግኘት ቀላል ነው። እግዚያቢሄር ይህን ቪዲዮ በመንታሽ ለመታየት ያብቃው። መልካቹም ስለሚመሳሰል ትመጣልሻለች ከ18 አመት በላይ ስለምትሆን ውሳኔው የሷ ነው። ብቻ ቪዲዮውን ለማየት ያብቃት።

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 3 роки тому +17

    ሰማይና ምድር የቆመው በቃል ነው የእግዚያብሄር ቃል በሂዎትሽ ይጽና እህቴ ሁሉ የሚሆነው በምክኒያት ነው አይዞሽ ልፋትሽ በከንቱ አይቀርም እንባሽ ይታበሳል

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 роки тому +38

    ስላሴዎች ይርዱሽ የኔ እናት አመቤቴ ትርዳሽ💔

  • @saraslihom2243
    @saraslihom2243 3 роки тому +38

    እኔ አልቻልኩም ማርያምን ወይኔ ድህነት እናትም ቢኑሬት ኑሮ አጥላቸሁም ነበር አምላኬ ሆይህ

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 3 роки тому +62

    በጣም አንጀቴን ነው የበላቸው አይዞሽ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ 😭😭😭😭ያማል ሁሉም ነገር😭😭ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😢

    • @meselchyoutube3916
      @meselchyoutube3916 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @almaz1390
      @almaz1390 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hagitayanow5145
      @hagitayanow5145 3 роки тому

      @@samuraiadisabab9260 ...

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e 3 роки тому +21

    ሳቅሽን ያሳየን !ሌላ ምንም አልልም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 роки тому +20

    ወለጅ አናትሽም አለሕ ይስጣትቢቸግራት ይሆናል ገድለዉ የሚጥሉም አሉ,አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ,

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 роки тому +28

    አሜሪካ ያላቹ እርዱዋት

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 3 роки тому +17

    የኔ እህት ውስጥሽ ብዙ ነገር አለ ግን ሆኖም አላህ ያገናኛችሁ አይዞሽ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 3 роки тому +9

    😢😢😢😢😢እኔን ይራበኝ እህቴን አይዞሽ እንባሽ ደግሞ ከላይ ከአርያም ይደርሳል ተስፋ አለኝ ቅዱስ ስሉስ በዕለተ ቀናቸዉ ያገናኟችኋል። አነባሁልሽ😢😢😢😢እኔን ሆድ ይባሰኝ!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +6

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው !!! እህቴ እግዚእብሔር ያግዝሽ::

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +3

    አቤት ያንተ ምህረት እንዴት እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ እዚህ ያደረሰሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቀሪው ዘመንሽ የፍስሃ ይሁንልሽ እንባሽን የሚያብስልሽ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ

  • @HanaHana-lh2nt
    @HanaHana-lh2nt 3 роки тому +6

    ሳቅሽን ያሳየኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 😭🙏

  • @mahilove6043
    @mahilove6043 3 роки тому +8

    አይዞሽ እህቴ የዛሬው የአብርሀሙ ስላሴ በእለተቀናቸው ከእህትሽ ጋር ያገናኝሽ አታልቅሺ እኔንም አስለቀስሽኝ አይዞሽ እመብርሀን አለች

  • @tsion797
    @tsion797 3 роки тому +5

    ኢየሱስ የሁሉ ነገር መፍትሄ ያለህ አንተ ነህ አይዞሽ የሁሉን እምባ አባሽ ነው የኔ ጌታ እሱ ይረዳሻል

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +3

    ወይይይ የኔ እናት እግዚያብሔር ያገናኛችው በእውነት መንትያ መሆን የተለየ የተለየ ነው አይደለም መለያየት ትን ሲለን እንኳን እንዴት እንደሚሰማን እኔ መንትያ እህቴን በዝች ምድር እጅግ በጣም የምወዳት ዛሬ የተለያየ ሀገር ብንኖርም ሁሌም አጠገቤ እንዳለች ነው እሚሰማኝ እውነት እመብርሀንን ነው እምላችው ምንም ብትደብቀኝ የሆነ ነገር ሲፈጠር ውስጤ ይነግረኛል እህቴ መንትያዬ ሃንዬ የኔ ማር ባለሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ በሰላም ያገናኛችው አይዞሽ እናትዬ

  • @wadhaalmnsoori4330
    @wadhaalmnsoori4330 3 роки тому +10

    ያረቢ እውነት ታሪኩ በጣም ልብ የሚነካ በጣም የሚያሳዝን አላህ ይርዳሽ የኔ እህት እኔ እራሱ በጣም ነው እምባዬን የመጣው 😥😥😥😥😥

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 3 роки тому +7

    የኔ እናት ሲቃሽ ያማል አላህ ሰላም ያገናኛቹ

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 роки тому +27

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡

  • @addismyway64
    @addismyway64 3 роки тому +9

    አይ ማንነትን አለማወቅ በጣም ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭አላህ ያገናኛቹ😭😭😭

  • @user-vn3ig6ck7q
    @user-vn3ig6ck7q 3 роки тому +7

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኝሽ ስሜቱ ከበድ ነው እኔም እህቴ ትኑር ትሙት አላቅም ያማል

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 3 роки тому +11

    ወይኔ መስዬ አልቅሼ ልሞት ነው የሰው ልጅ ባይርበው ባይጠማው ባይበርደው እፍፍፍፍፍ

  • @user-li6ip3qk9r
    @user-li6ip3qk9r 3 роки тому +15

    አላህ ያገናኝሽ ውዴ

    • @almassmass336
      @almassmass336 3 роки тому

      አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ቀሪ ዘበንሽን ያሳምርልሽ በጣም ያማል አቺ አሁን ከጭቅላትሽ ማውጣት አለብሽ አታሠላስይው አዳዴ የድሮ ሠዎች ልጆቻቸው ሲወልዱ እደ ውርደት ነው የሚያዩት ምናልባት እናትሽ ቤተሠቦቿ እደዚ አይነት ፀባይ ካላቸው ይሆናልጂ መቼም እናት ልጇን መገላይ ትጥላለች ብዪ አላስብም ምንስ አጀቷ ይችላል ይኧኔ እሷ ሩቅ ሆና ሠው እስከሚያነሳችሁኮ ትጠብቃለች ማን ያውቃል እህቴ አይዞሽ እመብርሀን ከእህትሽ ለማገናኘት ታብቃሽ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +7

    እግዛብሄር አምላክ ያገናኛችሁ ኡፍፍፍፍፍ እንደት ያሳዝናል አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እምባሽን ያብስው በቅርብ መልካም ዜና እንስማለን አምላክ ሆይ የወገኖቻችንን እምባ አብስልን በቃ በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሙላት መንፈስ ባንቺ ላይ ይሁን እዚህ እንግሊዝ ሃገር long lost family የሚባል ፕሮግራም አለ እናም በጣም ከሚገርመኝ ነገር ወላጆቻቸቸውን ሲፈልጉ ለምን እነደጣለችኝ ምናምን ብለው አይጠይቁም ምክንያቱም ያለምንም ምክንያት እናት ልጅዋን አሳልፋ አትሰጥም ደግሞም በዚህ መንፈስ አትመጣልሽም አንቺ የይቅርታ ልብ ያዢ ከእህትሽ በላይ የእናትሽ መገኘት ነው አንቺን ሙሉ የሚያደርግሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @fkr834
      @fkr834 3 роки тому

      እናትዋን እንዴት ኣይነት ኑሮ እየኖረች ኣልፋው ይሆን ያን ሁሉ ኣመታት ኣይ የእናት መከራዋ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 3 роки тому

    አቤት የሰዉ ልጅ ጭካኔ እባካችሁ ልጅቷን ያሳደጋችሁ ቤተሰቦች እናንተ ከናትም ከአባትም በላይ ባለዉለታ ናችሁ መዉለድ ቋንቋ ነዉ የወለደችዉ እኮ ጥላቸዋለች ገላቸዋለች እናንተ ግን መልካሙን ስራ ሰርታችኋል አሁንም እንደዉ በእግዚአብሔር ብላችሁ ይችን ለጅ ነግራችሁ ወገን ሁኗት የወለደችዉማ ብትገኝ ነብሰገዳይ ናት እናትና አባት ያሳደጉት ናቸዉ እግዚአብሔር ግን የፈጠረዉን አይረሳም አናት ለጅብ ብትሰጥም አምለክ ግን በአምሳሉ ፈጥሯቸዋልና አሳደጋቸዉ እህቴ አታልቅሺ በእህትሽ አሳዳጊዎችም አትዘኚ ካላቸዉ ፍቅርና መሳሳት ይሆናል ብትገናኚ እንኳን እንደባእድ ሳይሆን ሁለታችሁም እነደ እናትና አባት ልታይዋቸዉ ይገባል ዋጋ ከፍለዋል እና

  • @tirumidiya3815
    @tirumidiya3815 3 роки тому +5

    ኡፍፍፍ የኔ ናት አልቅሰሺ አስለቀሺኝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነዉ አይዞሺ ትገናኛላችሁ. ይህን ኮመት የምታነቡ ኑ ወደኔ ቤት በቅንነት 😘

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 3 роки тому +2

    እናትሽንም ታገኝ ይሆናል የጠበቅሽው ሳይሆን ያልጠብቅሽው እግዛብሒር ያስደስትሻል እንኮን ወለድሽ እናትሽን አትናደጅባት

  • @user-vq7oz5kj8f
    @user-vq7oz5kj8f 3 роки тому +1

    የኔ እህት እመቤቴ ድንግል ማርያም ተጋናይሽ አዘሽ እግዚአብሔ መሉካሙ ነገር ያሰማሽ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +2

    ውይይይይይ መሲዬ ቃላት አጣሁልሽ የኔ መልካም ስወድሽኮ🥰🥰🥰 የኔ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ይጥረግልሽ እመብርሀን ትርዳሽ ስታሳዝን 🙏🙏🙏

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 роки тому +6

    ወልደው የሚጥሉ እናቶች ግን ልቦና ይስጣቸው!!

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 роки тому +1

    የኔ ቤተሰብ ባባቴ ብዙ ናቸው ሀብታሞች ናቸው በቅፅል ስማቸው ምን ቸግሮት ይባላሉ በናቴ ብዛት የላቸውም መካከለኛ ነሮም ያላቸውም ጥሩ ነሮም የሚኖሩ ናቸው ግን ሀዘን ሰርግ ካልሆነ በስተቀር መጠያየቅ የለም. ልንጋባ እንችላለን በማለት ዋና ዋናዎቹ በተወሰነ ጌዜ የመተዋወቅ ጌዜ ነበራቸው ለማለት የፈለኩት የዘመድ መጋባት ያጋጥማል መጠያየቅ ከሌለ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 роки тому +3

    እናቴ አይዞሽ ቢሆን ቢሳካ መልካም ካልሆነም ልጆችሽ ሺ ናቸው በእግዚአብሔር በልጆችሽ በባለቤትሽ ተፅናኝ ምንም የሌለውኮ አለ አይዞሽ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 3 роки тому +1

    ወይኔ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ እሶ ታገናኝሽ በእውነት በጣም ያማል ኢትዬ ኤንፎ መቶ እንባው ይታበሳል አይዞሽ የመሲ መልካም ደግነቶ እራሱ ይረዳሻል አይዞሽ ማለት እራሱ ትልቅ ነው

  • @tub2368
    @tub2368 3 роки тому +6

    አላህ ያገናኝሽ የኔ ውድ እህ መከራ

  • @seblehaile5533
    @seblehaile5533 3 роки тому +1

    እህቴ ጌታ መልካም ነዉ ! ! !የሁሉም ሰዉ ህይወት በሸክላ ሠሪው እጅ ነዉ

  • @farhefarhe192
    @farhefarhe192 3 роки тому +1

    አይዞሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ እናትሽንም እህትሽንም ያገናኝሽ 🙏🙏🙏

  • @hamediytube4010
    @hamediytube4010 3 роки тому +29

    እኔ ግን ኢሄ ውጭ አገር የሄዳቹ ሰውች እራሣቹ አጣሩ ተሰርቃቹ ሊሆን ይችላል

    • @etalemahuawelachew6616
      @etalemahuawelachew6616 3 роки тому +1

      ብትሰረቅም የተሻለ ህይወት ገጥሟት ተምራ ፋርማሲት ሆናለች ምን ይከፋል።የምታሳዝነው ይች ናት ።

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 роки тому +1

      😂😂😂😂

    • @jesusking1558
      @jesusking1558 3 роки тому +3

      Men trgum alew wchu temro kemanntu gar kaltemarea

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 роки тому

      Going to ferenj Hager is not the ultimate of success, ignorance isn't bliss

    • @asdclr4127
      @asdclr4127 3 роки тому

      @@eyeab7657 🤣🤣

  • @user-rh3ko7by2k
    @user-rh3ko7by2k 3 роки тому +3

    ብዙዎች ለብሰው ሲሄዱ ደስተኞች ናቸው በውስጣቸው ግን ስንት ህመም አለ አላህየ ያገናኝሽ እህት

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 3 роки тому +3

    በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ ለምን እናት እና አባቷን አለፍለግችም የሚል ጥያቂ ይመላለስብኛል ? ምክንይቱም እነሱም ተስርቀው ወይም ሊላ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል .
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 3 роки тому +6

    አላህ ያገናኝሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому

    በእውነት ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኤረ ከባድ ነው አይ ሰው መሆን ። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያገናኝሻል ተስፋ አትቁረጪ

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 3 роки тому

    የኔ እህት እግዚአብሔር ከእህት ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ ደስታሽን ያሰማን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እህት

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd 3 роки тому

    የኔ እናት እይዞሽ ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስው ስታሳዝን መስዬ። እንችጋ የመጣ ስው ሁሉ ይደሰታል የኔ ቅዱስ ኡራኤል። ይገናኛት

  • @fatumamohamed7687
    @fatumamohamed7687 3 роки тому +5

    አልቅሰሽ አስለቀሽን እሷም እኮ እንደዚህ እየተጨነቀች ይሆናል የኔ እናት አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 3 роки тому

    የኡነት ታሳዝናለች ፈጣሪ እህትሽን ያገናኝሽ ስታገኛት እዚህ እስቲዲዮ መጥታ ደስብሎኛን ብላ እንድትናገር ለኛምመልካም ዜና ይሆነንን አሁን አዝኛለሁ እንደምታገኛት አልጠራተርም አድየ ይርዳሽ

  • @masarrakuwait3391
    @masarrakuwait3391 3 роки тому

    አይዞሽ የኔእናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትርዳሽ አልቻልም አጀቴ እባካችሁ እናቶች እናተም የዘላለም ፀፀት ነዉ ለልጆቻችሁም ስቃይ ለምናችሁ ብታሳድጉ ይሻላል እፍፍፍፍፍ ያማል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +1

    አይ በጣም ታሳዝናለች አጀቴን ነዉ የበላችኝ ኡፍፍፍ😥😥

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    መስዬ የተፈላጊዋ ስም በፅሁፍ እስቀምጭልን ከኒዮርክ ሩቅ አደለሁምና ለማጠያየቅ እንዲመች please thank you በጣም ልብ የሚሰብርና የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 роки тому +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኛቸው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 роки тому +1

    Egziabher yimesgn ayizoshe ehti atalekshe hulumalefo hiwot mesreteshal Egziabher ehtshe ga yagnagneshe tedareshen yibarkelshe💖💖

  • @ddtt7365
    @ddtt7365 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 3 роки тому

    የኔ ውድ አላህ ወዶና ፈቅዶ ከቤተስብሺ ያገናኝሺ የማንነት ጥያቄ ህመሙ ክፉ ነው ያ አላህ ሁሉም ሰው በውስጡ የያዘው ቁስል አለ እፍ

  • @bintawal9877
    @bintawal9877 3 роки тому +3

    አላህ ያገናኛችሁ አይዟሺ እህት

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u 3 роки тому

    እህህህህህህህህህህ በእዉነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ

  • @selamawitgenale4955
    @selamawitgenale4955 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን እባሽን ታብስልሻለች : እኛም የአቅማችንን በማፈላለግ እንረዳሻለን ። በጣም ግን የገረመኝ አንዷን ሴትዮ ስትጠዪቂያት የሸፈነችው በጣም ገርማኛለች:አንቺ ግን እህቴ ሁሉም ነገር አልፎ በቅርብ እህትሽን እንደምታገኛት እርግጠኛ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +1

    ማንነትን አለማወቅና ቤተሰብን መፈለግ ከባድ ህመም አለው እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ

  • @user-oy7jf7rh8t
    @user-oy7jf7rh8t 3 роки тому +8

    ቁስሌን ተነካው እኔም ይህ ነበር 29 አመቴ ነው እናቴንም አባቴንም አገኝቻለው ግን ይቅር ማለት አልቻልኩም በደሌን። መርሳት አልቻልኩም

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 3 роки тому +2

      ትክክል ሁሉም ቁሰል አለበት

    • @user-fr8qb9ij4w
      @user-fr8qb9ij4w 3 роки тому +3

      ይቅር በያቸዉ ያለ ምክንያት አይጠሉሽም በተለይ እናት

    • @yammikaelzeleke7404
      @yammikaelzeleke7404 3 роки тому

      Yekerbyachew lefetarie beleshe

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      ተይ ቂም ጥሩ አይደለም ይቅር ለእግዚአብሔር ነው

    • @nebihanebiha6689
      @nebihanebiha6689 3 роки тому +1

      ውዴ እማይቀር ሞት አለ ከሚቆጭሽ ውዴ

  • @haimanotgebreyes9096
    @haimanotgebreyes9096 3 роки тому

    ኡፍ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 3 роки тому +6

    .ህይወት እደዚ ናት ላዱ አቀበት ላዱ ቁልቁለት ወላድተ አምላክትርዳሽ አይዞሽ ታገኛታለሽ

  • @debora934
    @debora934 3 роки тому

    ሁፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ አህት አይዞሽ አግዚሐብሔር አብሮሽ አለ

  • @user-xi2hm3vn6n
    @user-xi2hm3vn6n 3 роки тому +3

    አላህ ያገናኛችሁ አብሽሪ

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 роки тому +1

    እመብርሀን እዉነትን ታጋልጥ ኡፍ በጣም ያማል

  • @user-lx6jb7xx8z
    @user-lx6jb7xx8z 3 роки тому

    እንደዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ከፈቀደ የተጠፋፋችሁት ተገናኙ ዘራችሁን እወቁ
    ካልተሳካ ግን በፍፁም DNA ምርመራ ሳታደርጉ ፍቅረኛ እንዳትይዙ የግብረ ስጋ ግንኙነትም እንዳታደርጉ ልባችሁ የከጀለውን የከጀላትን ጓደኚነት ከመጀመራችሁ በፊት ምርመራ DNA አድርጉ
    እኔ የተወለድሁበትን አመተምህረት ሆነ ቀን አላውቅም በገጠሩ አካባቢ ስለተወለድሁ እና
    ይቆጨኛል እኔ ሰርግም ምንም አያስደስተኚም ወደዚች ምድር የመጣሁባትን ቀን ግን ባውቅ ኖሮ በደንብ ማከብረው ቀን ይሆን ነበር
    ጭራሽ ወላጁንም ማያውቅ ስላለ ተመስገን ነው እላለሁ ደሞ

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እንዴት ያማል እግዚአብሔር ይርዳሽ
    እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ እህቴ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳቸው እግዜያብሄር ያገናኞሼ አይዛሼ

  • @user-jz9cg4rt6d
    @user-jz9cg4rt6d 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +1

    የኔ እህት አንጀቴን በላሽው አስለቀሽኝ እግዚብሄር ይርዳሽ አይዞሽ የመስየ ፕሮግራም እግዚብሄር የባረከው ነው ትገናኙ ይሆናል የማይሳነው ፍጣሪ

  • @user-wh6oj9qp1s
    @user-wh6oj9qp1s 3 роки тому +1

    የኢዱ አምላክ የረብላለሚን የአላህ ፈቃድ ሆኖ ቀኑና ሰአቱ አርሶ እህትሽን ያገናኝሽሽሽሽሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    መሲ ምርጥ ሰው እህታች አይዞሽ በጣም ከባደነው

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 3 роки тому

    ያረቢ አላህ ያገናኛቸው

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 3 роки тому

    ይህን ስሜት አውቀዋለው እግዚአብሔር ነጻ ያውጣሽ ሌላ ምንም አልልም። አይዞሽ ነጻ ትሆኛለሽ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 роки тому

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው በነገር ሁሉ

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 3 роки тому +1

    Don’t give up,Jesus love you so much.

  • @tegast8314
    @tegast8314 3 роки тому +1

    እፉፉፉፉፉፉ አስለቀስሽኝ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 роки тому

    አምላክ ይርዳሽ እውነት ነው የማንነት ጥያቄን ማንም ሊመልሰው አይችልም

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 3 роки тому

    አይዞሽ እናት አታልቅሺ አንጀት ትበላለች

  • @BT-dz7cv
    @BT-dz7cv 3 роки тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እንደምታገኛት ተስፋ አደርጋልሁ

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 3 роки тому +1

    ኡፍ ቤይሩት ድካም ብቻ እኮ ትርፍ የለውም እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ እህት አስነባሽኝ ከመሸ😭😥

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      መልካምነት ለራስ ነው ፕሮ በመጫን ጀምሪኝ ፕሮ....በመጫን

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 роки тому +1

    እመቤቴ ትርዳሽ ለቅሶሽን በሣቅ ትመልስልሽ አይዞሽ

  • @user-bb1sk2xg2i
    @user-bb1sk2xg2i 3 роки тому +1

    😭😭አሏህ ያገናኛቹ

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 роки тому

    አይዞህሽ የኔ እሕት ሁሉም አልፋል እግዚአብሔር እረድቶሽ እሕትሽን አግኝተሽ ፐመሳቅ ያብቃሽ ባትገኝም ምንም አይደለም ለጅሽ እሕትሽ ናት ፈጣሪ አዋቂ ነው ለሱ ተይው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😢

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u 3 роки тому

    በእዉነት መሲ እስካሁን ብዙ ሰው አቅርበዋል የዛሬዉ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እህህህህህህህህህህህህ

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ጠንከር በይ

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w 3 роки тому

    የኔ እናት ሆድ ብሱዋታል እፍፍፍፍ ስንት ቁስለኛ አሉ ግን እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @fsf9969
    @fsf9969 3 роки тому

    ያአላህያረህማን

  • @user-kv8fw6kp3u
    @user-kv8fw6kp3u 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እርሱ ደምን አርግቶ አድላይ ፈጥሯችኋል ያገናኛችኸ

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝ እህቴ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ ውድድድድ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 3 роки тому

    ወይ እህቴ እጅግ በጣም አሳዘንሽኝ ፍጣሪ አምሳያእህትሽን ያገናኝሽ አስለቀስሽኝ እኔም መንትያ እህት አለችኝ እና አምላክ ይርዳሽ ጥሩ ነገር ይስማሽ በፀሎትአስብሻለሁ ድንግል ምሪያም ታግናኝሽ🙏🏽

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን አይቶ ጥያቄሽን ይመልስልሽ እህቴ አይዞሽ እዝህ ያደረሰሽ አምላክ እሱ ያዉቃል አምናለሁ ትገናኛላችሁ ይህን የተከፋዉን ፊትሽን በደስታ ለማየት ያብቃን🙏😢😢

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому

    ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 роки тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ነው ያገናኛቸዋል

  • @halimahalima3101
    @halimahalima3101 3 роки тому +1

    እዴትያማል

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 роки тому

    _ኡፍ በጣም ከባድ ነው የኔ እህት አላህ ያገናኝሽ ያረብ_