🔴የከተማችን ተጠባቂዉ ትልቁ ሰርግ ➠የ ነዋር እና የ መሀመድ ሰኢድ አላሙዲ ልጅ ሰርግ 💍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 272

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk Місяць тому +28

    እንዴ ነው እጂ ሰርገና ሞት አንድ ነው ያደለው እንዲ ነው ዋውው🎉🎉🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому +26

    አቶ ሰይድ እንኳን ደስ አለዎት በአንድ ወቅት በስራ ምክንያት አውቂያቸው በጣም ትሁት ሰው ናቸው ደስታውን የአለም ያድርግላችሁ❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +2

      አሜን አሜን ብዬላቸዋለሁ

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 13 днів тому

      በረካቱ የድረስ😂​@@meseretdibabe8020

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed Місяць тому +46

    የዚህ ልጅ አባት ሰይድ አላሙዲን እንዴወንድሙ የጭፈራና የመጠጥወዳጅ አደለም አላህን ሚፈራ በየቀን ሰደቃ ሚሰጥ ሰውማይለይ ቀሚሲኪን ጋር ሚኖር ለሰው ሚኖር ሰው ነው አላህ ስራውን ይቀበለው የልጁንም ትዳር ይባርክለት

    • @Gojamaw-o2r
      @Gojamaw-o2r Місяць тому +2

      @@Kokebahmed መጠጥ አጠጥተው ይብዱሽ ባች አፍ አይነካም

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂​@@Gojamaw-o2r

    • @Mengdot
      @Mengdot Місяць тому

      No judgeing. Allah does not like this.

    • @hayatahmed5192
      @hayatahmed5192 Місяць тому

      ማሻ አሏህ

    • @rimemhdi680
      @rimemhdi680 Місяць тому

      ስማቸው ሙስሊም ነው ሙሽራዋ ግን የሌላ እመት ተከታይ ትመስለኛለች አላህ ሂዳያውን ይስጠን

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv Місяць тому +4

    ለሼህ አላሙዲን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸውና ረዥም እድሜ እንመኝላቸዋለን ❤❤❤

  • @amiramitiku-fb2is
    @amiramitiku-fb2is Місяць тому +44

    ሁሉም ሲሞት አንድ ነዉ አንድ ከፈን ይዞ ነዉ ሚሄደዉ አላህ በዱኒያ ፍቅር ከማበድ ይጠብቀን

  • @Mengdot
    @Mengdot Місяць тому +3

    Glad to see he is fortunate enough to have this kind of celebration. Mah Allah. Yemechachu. Beautiful wedding. Yetadelutal Enji Aytagelutim. Congrats!!!!!! GOD BLESS THEM ALL. GOD BLESS THE UNITED ETHIOPIA.

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p Місяць тому +2

    መቸም እንደ አረቦች ሰርግ ሚያምርበት የለም ሙዳቸው❤❤❤

  • @HkmaNuru
    @HkmaNuru Місяць тому +3

    😂mashallhi ምትሉ sweche gen ምናችሁ nw miyamachu🫢

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Місяць тому +10

    ያአላህ ያረብ ዱንያ አኽራችንን አሳምርል የሰው ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ሙሽሮች ውለዱ ክበዱ።

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq Місяць тому +9

    እኔ አልገረመኝም ብር በበዛ ቁጥር አላህ ፊት ሒሳብ ማረጉም ይከብዳል

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Місяць тому +16

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች ለሚሉ አሳዯአቸው ኢትዮጵያ የምትድር የምትኩል አገር ናት:: ሙሹሮቹን ሳላደንቅ አላልፍም ምክኒያቱም ስርጋችሁን አገራችሁ ላይ ማድረጋችሁ ያስከብራችሃል:: አገር በስርግም በሀዘንም ታስፈልጋለች:: ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  Місяць тому

      🤙🙏

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j Місяць тому +1

      በጣም ማን እንዴ ሀገር ሀገሬዋ አላህ ሰላምሸን ይመልሰልን

  • @rabiamohammed7028
    @rabiamohammed7028 Місяць тому +2

    Masha Allah, may Allah bless their wedding. may Allah protect them.

  • @geniuswatergeneralcontract4574
    @geniuswatergeneralcontract4574 Місяць тому +4

    ወንድሜ መልካም ዘመን እመኝልሃለሁ አላህ ቀሪ ዘመንህን በደስታ ምትኖር ያድርግህ መሐመድ

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Місяць тому +3

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር
    አላህ ይጨምርላችሁ ከክፉ አይን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Місяць тому +8

    ኤላ እናመሰግናለን ❤️🙏🏻❤️ ይውለዱ ይክበዱ አይለያቸው
    መልካም ጋብቻ 💞
    ሰላም❤️🙏🏻❤️

  • @teyibaali5079
    @teyibaali5079 Місяць тому +4

    እኔ በበኩሌ ኢትዮጲያም የዚህ አይነት ሰርግ እንደምትደግስ ለአለም በማሳየቷ ደስተኛ ነኝ::

  • @FeyalBetar
    @FeyalBetar 27 днів тому +1

    Ela wuda gabecha teru new kale medeges esum terunew gen yezendero serge ela yena wude ageba 2ken bewala tefata new becha melekam gabecha byachewalew ela mrechaya yimech👍❤️🥰

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Місяць тому +2

    እኔስ ያደነኳቸው ድኮሩን የሰሩት ምናህል ጥበበኛ አስተዋይ በእውቀት የተሞላ አእምሮ ቢኖራቸው ነው እናመሰግናለን ❤❤

    • @husssa.1169
      @husssa.1169 Місяць тому

      it's extravagant!
      israaf new

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Місяць тому +10

    ምንም ነገራቸው እስልምናን አይወክም 100%

    • @HayatSultan-w8d
      @HayatSultan-w8d Місяць тому +1

      Muslim nachew ende ስማቸው አይተክ እንዳይሆን😢

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Місяць тому +13

    ምን ዋጋ አለው ታድያ ሁሉም ምድራዊ ነው ስት ደሀ ቁርስ በልቶ ምሳ መድገም በማይችልባት አገር ውስጥ እደዚ መሆን ጥሩ አይመስለኝም አብሶ በዚን ሰአት

    • @AsterAster-f6j
      @AsterAster-f6j Місяць тому

      Ato Alamwed le ethiopian bezu herota yeheru nahew.
      Lewendemahew leaj yehenen beyederegu yemwkesu ayemselejem.
      Mean alea Melkam Gabe has Belean benmerkaheaw.

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +5

    ማሽአላህ ❤ ምንላ ሄጃብ ብለብሥ 😢አይ ዱና

  • @RobsanMr
    @RobsanMr Місяць тому +3

    Betam yesezinal le Serg ehen yehil ke Muslim Ayitebekim

  • @fuigjj
    @fuigjj 23 дні тому +1

    መሸአለላህተባረከለላህ

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 Місяць тому +3

    ደስታውን የአለም ያርግላቸው❤❤❤❤

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Місяць тому +4

    ምን አለ ከዚሁ ጭብጨብ ደግስ በፊት ሚስቱን በሂጃብ ቢሰትራት 😌የአለህ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +9

    ማሽአላ ብያለሁ ትዳራቸው የሰመረ ያድርግላቸው

  • @hayatahmed5192
    @hayatahmed5192 Місяць тому +1

    ማሻ አሏህ ባረካ አሏህ ነጉማ ወጀመዓ በይነኩማ

  • @Nu4821
    @Nu4821 Місяць тому +11

    ልጅን መዳር በጣም ደስ የሚልም ቢሆንም ይሄን ሁላ ወጪ አውጥቶ መዳር አይነፋም ደስ አይልም ሰው በላ ጠጣ ሽንት ቤት ነው ሄዶ ሚወረወረው ለዲኮር እንደዚህ የተጋነነው ወጪ ማውጣት ዲኮሩ በኋላ ይፈርሳል የሁላ የወጣው ወጪ የስንት ችግረኛን ችግር ይቅርፍ ነበር አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እያስቸገረ ያለው ያስተሳሰብ እጥረት ነው የገንዘብ እጥረት አይደለም

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Місяць тому

      ኧረ ጉድ አንች ራስሽም ብትሆኚ ብኖርሽ በደማቅ ብታገቢ ደስ ይልሻል

  • @NesredinAil-h3q
    @NesredinAil-h3q Місяць тому +2

    ባረከላህ ለኩማ ወባራከ አለከናማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልህይር ማዲህ መሀመድ አወል ሀምዛሰ ሆታላይም ጭብጨባ አረክ እሳ ይሄሰ መውሊድ ነው እዴ በሉሉልኝ ለሙሸሮቹ ግን የኢብራሂም እና የሰራ አላህ ያርግላችሁ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому +1

    ዕንኳን ቀናችሑ ፣ መልካም ትዳር።

  • @ekram2819
    @ekram2819 Місяць тому +15

    እሄን ሁሉ ውጪ ለሰርግ ከማውጣት ጎዳና ላይ ለወደቁት ወገኑቻችን ቢሰጡት ይሻል ነበር 😳😳😳

    • @Jay-og3xn
      @Jay-og3xn Місяць тому

      ሸክ አላሙዲ በተፈጥሮ ለዋህ ነዉ ሁሌ ሰዎችን ይሬዳል ጥሩ ሰዉ ነዉና።

    • @Ksa-d5p
      @Ksa-d5p Місяць тому

      ብንተዛዘንማ ማንም ባልቸገረው😢😢😢 ዱኒያኮ ምንም ናት

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs Місяць тому +3

    ማሜዋ አድገህ እንካን ለዚህ አበቃህ ፈንቲም እንካን ደሰ ያለሸ

  • @mamishaahmu7133
    @mamishaahmu7133 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ሄሪፍ ነው ጊዜውን እና የሃገሪቱን ሁኔታ የዋጀ ባይሆንም ለነገሩ ግን የአሙዲ ወንድም ልጅ ሰርግ እንዲህ የሆነ የአሙዲ ልጅ ሰርግ እንዴት ይሆን እሚሆነው ያው እንግዲህ ሰው እንደ አቅምና አመለካከቱ ነው ጋብቻቸውን የሰመረ ያድርግላቸው።

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness Місяць тому +4

    እሰይ በጣም ደስ ይላል! ኑሯቸውንም እንዲህ ያማረ ይሁን። የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላቸው🎉🎉🎉
    ለተቸገረ ሰው ለተራበ ሰው ለምትሉ ሰዎች፥ አላሙዲንኮ የብዙ ሰው ሕይወት ቀይሯል። ይሄ ደስታ ሲያንሰው ነው። ደሞ ለተቸገረ የሚረዳ ሰው በገዛ ገንዘቡ አትደሰት ማለት ትልቅ ስህተት ነው። መርዳት ሲኖርበት ይረዳል። ከልጅነት እስከ እውቀት የአላሙዲንን ስም ለተቸገሩት በመርዳቱ ነው ስንሰማው ያደግነው። ለወንድሙ ልጅ ይሄን ባያደርግ ነበር የሚገርመው። ባያደርግ ኖሮም ገንዘብ እያለው እንዴት ብላችሁ ነበር የምትነቅፉት.....

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Місяць тому +1

    እንዲ ነው ሰርግ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Місяць тому +2

    ሺሁ ሁሌም በመረዱበት መሀበረሰብ እደዚሀሰ ተከበውና በሰወሰ ተከበው በማየቴ ደስ ብሎኛል መልካመሰ ጋብቻ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Місяць тому +4

    በጣም ደስ ይላል

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Місяць тому +1

    Masha Allah 🎉

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق Місяць тому +16

    በጣም. ይገርማል. ይች ሀገር ለግማሹ ደስታ. ለግማሹ ሀዘን. ናት. ትዳራቸወን ያሳምርላችሁ

  • @MARTA-j9c
    @MARTA-j9c Місяць тому +1

    Mohamed seid
    MashaAllah mebruk gabcha yihunlih

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 Місяць тому +2

    መልካም ጋብቻ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official Місяць тому +1

    ተባረኩ ያምራል

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Місяць тому +4

    የኔ ጥያቄ የገባት ሴት እምነቷ ሜድነው እ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ Місяць тому +10

    ለዚህ ሰርግ ለዲኮር ብቻ የወጣው ወጭ ያንድ ከተማ ሙሉ ደሀ ሂዎት ይቀይር ነበር😢

  • @diallosamrawit6996
    @diallosamrawit6996 Місяць тому +1

    God belss you marraige,❤❤❤

  • @AkaluTefera
    @AkaluTefera Місяць тому +1

    ❤መልካም ጋብቻ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Місяць тому +1

    ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Місяць тому +1

    ይገርማ። ሰዉ የሚበላዉ አጥቶ መንገድ ማደር ጀምሯል። እረ አላህ ፍሩ

  • @judimulugeta
    @judimulugeta Місяць тому +5

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ይውለዱ ይክበዱ

  • @Almanalldue
    @Almanalldue Місяць тому +5

    እኔ ምንም አይደቃኚም የዝች አገራ ብልጭልጭ ምክነቱም የዉማል ቅየማ ሂሰበችን አንድ አይደለም እሱን ስየስብ ዎለሂ በጠም ነዉ ዉስጤ ምደሰታዉ😂

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 Місяць тому +1

    ኦ ኦ መጀመሪያውኑ የሼክ አለሙዲን መሆኑን ቢታወቅ ግር ሊለን አይገባም ነበር እንንኳን ለዚህ አበቃህ የክቡር ውድ የኢትዮ ደም ተቆርቋሪ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Місяць тому +1

    Congratulations🎉

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 Місяць тому +4

    የገርማል
    ገና ዛሬ ነው የሰማሁት ሸኽአላሙዲን ልጅ እንዳላቸው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Місяць тому +1

    አውቃታለሁ የጉራጌ ሴት እወዳለሁኝ መልካም ሴት ናቸው

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i Місяць тому +1


    የየኛሀገር ሙሥሊም ሀብታሞች ዉይግመቀጠልጀምረዋልኮ ካፍርናቶይ ለምትሉት

  • @طلبةلعلم
    @طلبةلعلم Місяць тому +1

    ሰው የሚበላው አቶ ሥንቱ በተሠቃየበት አጂብብብብብ ከንቱ ህይወት ይባላል እንዲህ ነው ወንጀል አታሥገብን ተው ግን

  • @ZZina-vx9im
    @ZZina-vx9im Місяць тому +4

    የለቀሠው እናቱ ሞታበትነው ገናህፃንእያለየ2አመትያለነውእናቱየሞተችበት

  • @abdurzaqabdulqader5775
    @abdurzaqabdulqader5775 Місяць тому +2

    የሀገራችን ነው የከተማችን ትልቁ ሰርግ

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 Місяць тому +2

    Wowwwwww❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ታርጋዉ 666አይ አለመታደል😢

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Місяць тому +4

    አኡዙ ቢላህ

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Місяць тому +1

    የደሀ ሠርግ ይሻላል ፍፍቅር ያለበት ❤❤❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Місяць тому +1

    አይ ሀገሬ
    የጦርነት የረሃብ የግድያ የሞት የሰርግ ቅጥአምባርሽ የወጣ ሰርግ

  • @Tsehay-eo5tz
    @Tsehay-eo5tz Місяць тому +2

    ከሁሉም የበለጠ ደስታ በተክሊል ጋብቻ መመስረት ነው

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Місяць тому +4

    ኤላ በጣም የምወደው የህቴ ልጅ አለ በጣም ስርዓት ያለው ነው እና ንግግርህ መልክህ እሱን ነው የምትመስለኝ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  Місяць тому

      🙏🥰🙏

    • @elizabethdagne6183
      @elizabethdagne6183 Місяць тому

      😢

    • @elizabethdagne6183
      @elizabethdagne6183 Місяць тому

      4:02

    • @zed8788
      @zed8788 Місяць тому

      በዚህ አይነት ብዙ መንትያወች አሉት😂😂😂 እኔም ከሱ ጋር የሚመሳሰል ሰው አውቃለሁ;::😍😍

  • @sarazewide
    @sarazewide Місяць тому +1

    Mashallh❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Місяць тому +2

    ሰርግ ብሎ ዝም ነዉ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Місяць тому +4

    መልካም ይትዳረ ዘመን ይሁንላችው

  • @hanayemaramlji
    @hanayemaramlji Місяць тому +3

    ማራምን ይች አለም ዶሮናት ላዱ እቁላል ላዱ ተረኩስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman Місяць тому +1

    ሂዲያ ይስጣት ሙሽራዋን

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 Місяць тому +2

    Mahsallhe yatbark yehun

  • @Islamistheonly
    @Islamistheonly Місяць тому +1

    May Allah guide him. If he dies in this state his destination is bad. After Allah bless him with this much wealth, he uses it for disobedience.

  • @hlema09
    @hlema09 Місяць тому +2

    ሸህ አለሙዲ እኮ የቁም እስረኛ ነው ሳውዲ ውስጥ የትም አገር ሆነ ከቤት መውጣት አይፈቀድለትም ማሀመድ ሰልማን የተባለ ክፉ ሰው ያብይ ታናሽ ወድም ሰውን ሁሉ አስሮ ጨርሶል እናቴ ሳውዲ ውስጥ እኮ የማይሰራ የማይደረግ ነገር የለም ግን እደሌሎች አገር አውጥተው ስለማያወሩ እና ስለማያሰዩ ነው እጅ መግስታቸው ልክ እንደኢትዮጵያ ሁኖል ግን በዜናም ሆነ በህዝቡ ምንም ማለት ስለማይቻል ነው እንደኢትዮጵያ መግስትን ተሳድቦ ወይም ተችቶ መኖር የምባል ነገር የለም ሳውዲ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Місяць тому +2

    ልጁ የቤት ልጅ ነው መሰለኝ ማልቀሱ ገርመኝ መልካም ሰርግ

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 Місяць тому +2

    ይኤ ውሉ ምን ይሰራል 70%ወገን በተረአበበት አገር ሰንቱን ያበላ ነበር ከዚ ውሉ ወከባ

  • @سراجشنسنس
    @سراجشنسنس Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove321
    @mimilove321 Місяць тому +6

    የሽክ አላሙዲ ልጅ አይደለም የወንድሙ ልጅ ነዉ ግን ዋወ ነዉ ሠርጉ ያለው ይደግስ ምን አባቱ 😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TrrTrr-p7h
    @TrrTrr-p7h Місяць тому +1

    Mashallah Alf alf Mebruk

  • @RomanAliy
    @RomanAliy Місяць тому +6

    ምናለ ለነዛ አድ ዳቦ ላጡት ለተራቡት ቢሰጣቸው ገዘቡን አይ እዱኒያ

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 Місяць тому +1

    ሙስሊም ነው ክርስቲያን እሷስ ክርስቲኛን ናት

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot Місяць тому +1

    Islaam never allow this in a country where people are dying due to hunger and war😢😢😢😢

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 Місяць тому +1

    ሙስሊም ናት እንዳትሉኝ እሷን መቸም

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv Місяць тому +1

    አሏህዋ በገንዘብ አትፈትነኝ

  • @Yeyjyheayes4421
    @Yeyjyheayes4421 Місяць тому +1

    Is it in Addis Ababa? Where some ppl are not able to eat once a day, 😭 it just amazes me😢

  • @AdemEndris-hv9rq
    @AdemEndris-hv9rq Місяць тому +7

    ምንም ቢምር ዱኒያ ነው

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot Місяць тому +2

    እኔ ወሎ ነኝ ግን ሁሉን አገር አየሁ ወሎዬ ፍቅር ዲሞክራት አለበት ይለያል ❤❤❤

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si Місяць тому

      ኡነት ነው❤

    • @Nzjgxigxkh
      @Nzjgxigxkh Місяць тому

      የምን ወለዬ ነው ምታወራው ? ንፅህና የታላቹ ? እርስ በእርስ እስካሁን አጣዬ ላይ እየተባላቹ አደለ እንዴ ? ምንድነው ምታወራው ለራስህ ሰላም አሮብሃል እንኳን ዲሞክራሲ

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si Місяць тому

      @@Nzjgxigxkh ሀሀሀ ከዛስ አጣየና ወሎ ምን አገናኘው ቅናት ይመሥላል ንፅሕና በኢ/ያ ቢባል መልሡን ለርሠወ😁

    • @hayatalihayatali-s6o
      @hayatalihayatali-s6o Місяць тому

      የወሎ ሰው በንፀህና አይታማም የሸዋ ሰው በወሎ እንደቀናችሁ ሰገጤ ደገኛወች በኛ ሸዋ ሺፍላ ነው የምትባሉት አናጋሪ😂​@@Nzjgxigxkh

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Місяць тому +4

    በነካ እጃቸው ለሰርገኞቹ ልብስ ረስተዋል 😂😂😂😂😂😂😂 ቢሰፋ የበለጥ የአለም ሊከርድ ይሆን ነበር 😂😂😂😂

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Місяць тому +1

    ልጁ ለምን አለቀስ በጣም ደግነዉ መሰለኝ አታሽቃብጡ ለገዘብ ላለው አለም ከቱነዉ።

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Місяць тому +2

    Thank God. Very nice wedding

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Місяць тому +3

    ኤላዬ ይመስለኛል ከተጠራው ያልተጠራው ይበዛል መሰለኝ😂😂

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 Місяць тому +1

    አባት የላትም እንዴ ሙሽሪት ምነው የሱ ብቻ ገነነ በሀብት ብቻ ሰው መታወቅ ይለበትም

  • @كاساي-د4خ
    @كاساي-د4خ Місяць тому +9

    ወገኔ በጦርነት እያለቀ እሄ ሁሉ የድግስ ጋጋታ ምንድን ነዉ ኧረ ተዉ ለማንኛዉም ዉለዱ ክበዱ❤

  • @saratemam3075
    @saratemam3075 Місяць тому +1

    Mashallah Mashallah Mashallah

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 Місяць тому +1

    ያማል!

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es Місяць тому +2

    አይ ሁሉም ጥሩ ነበር ሙስሊም እስከሆንሽ ድረስ የፈረስ ጭራ ከመሸከም ሂጃብ መልበስ ይሻል ነበር

  • @tiz59905
    @tiz59905 Місяць тому +2

    እኔን ከሁሉም ነገር ዲኮሩ ተመችቶኛል ስንት ብር እንደፈጀ ንገረኝ በናት

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Місяць тому +8

    ድግስ በበዛ ፍቅር ወይም የሚፀና ትዳር የለም። ለማንኛውም መብሩክ ብለናል 👍

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c Місяць тому +2

    መልካም ትዳር ግን እየዳረነው ወይ

  • @EkuTuyub
    @EkuTuyub Місяць тому +3

    መልካምየትዳርዘመን የኔናያተርግስ መቸነው

  • @ኢትዮnews
    @ኢትዮnews Місяць тому +1

    😮🎉🎉 wow