//ገናን በኢቢኤስ// "አውዳመት" የደመረ ለገሰ ሙዚቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k День тому +8

    በዓልን በዓል ከሚያደርጉልን ድምፃውያን አንዱ ደመረ ለገሰ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን
    🙏🙏🙏😍🎉🎉🎉

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 День тому +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን ምረት ይላክልን🙏🙏🙏

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs День тому +3

    እንኳን ለጌታችን እየሰስ ክርቶስ በአል አደረሳችሁ

  • @bellayoutube4860
    @bellayoutube4860 День тому +4

    የምወደው ሙዚቀኛ ከነባለቤቱ ነብሷንይማርና

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 День тому

      ሙቶአል እደ 😳

    • @TigistMekuria-v3k
      @TigistMekuria-v3k День тому

      @@kamilawasewase2655 እሱ ሳይሆን ባለቤቱ ሞታለች

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 23 години тому

      አው ከሚስቱ ቀጥሎ ባለፈው አርፏል😢​@@kamilawasewase2655

    • @bellayoutube4860
      @bellayoutube4860 21 годину тому

      @@kamilawasewase2655 እሱ ሳይሆን ሚስቱ ናት የሞተ ችው እሷም ዘፋኝናት እብረውምዘፍነዋል የሆነየበእልቀነውየሞተችው እንቁጣጣሽ የሚልዘፈል የመጀመሪያየሷስፈነበር ኢትዮጵያ ውስጥ

    • @bellayoutube4860
      @bellayoutube4860 20 годин тому

      @kamilawasewase2655 ሚስቱነች የሞተችው ዘፋኝናት እሷም እብረውዘፈነዋል እየበእልቀነበርየሞተችው

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij День тому

    እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi День тому +3

    የኔ የአማራ አልባሳት ❤የዛሬ አመት አንድ ላይ ሁነን ከወንድሞቻችን ጋር እናከብራለን በያላቹህበት አምላክ ይጠብቅልኝ ጫካ ያላቹህትንም ከአብይ ድሮን ፈጣሪ ይከላከልልኝ ምንም እንዳትሆኑብኝ አብይ ለፍርድ እናቀርበዋለን የአማራ እናት እንባ ይታበሳል አማራ ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤ መልካም በአል ይሁንላቹህ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 19 годин тому +1

      ፈጣሪ ይጠብቃቸወ ወንድሞቻችን

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 19 годин тому +1

    ድል ለተገፋው ለሰፊው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj День тому +2

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 12 годин тому

    ከአሁን አሁን መሬት ይንቀጠቀጣል በማለት በአዲስ አበባ አምነን መተኛት ርአቅቶናል:: አዱስ አበባ በፍርሀት ውስጥ ነን::

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 12 годин тому

    መሬት እየተንቀጠቀጠ ነው አዲስ አበባ በጣም ያሰጋታል:: በመሬት መዋጥ እንደሚሆን ይነገራል::

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj 19 годин тому +1

    ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @AnnoyedCartoonCat-nk2if
    @AnnoyedCartoonCat-nk2if 19 годин тому

    ዉካአደራሳቹ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 12 годин тому

    ከአሁን አሁን መሬት ይንቀጠቀጣል በማለት በአዲስ አበባ አምነን መተኛት ርአቅቶናል:: አዱስ አበባ በፍርብ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 6 годин тому

      ፈጣሪን መለመን መፆም መፀለይ ከሰራናቸው ተፀፅተን መመለስ አለብን ፈጣሪ ፌቱን ይመልስልን🤲

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ День тому +2

    እናቴ በየ አመት በአሉ ውጭ እንደኖጠ ትከለክለን ነበር አሏህ ኸይር ጀዘወን ይክፈለት ና ለምድነው ስንለት ኢድ እንደይመስለቹ ሰከራሞች በያ መንገዱ የሚንዘለዛሉበት አመት በአል ነው ትለን ነበር እውነት ለካ ድንቄም ሀይማኖተዊ በአል ወለሂ አውፍ በሉ ደግሞ ሀማኖት ሰደብሽ እንደትሉኝ እኔ ችግሬ ከተከታዮ ነው ዘፋን ጣጅ አሬቄን ምን አገበው ሀይመኖተዊ ከሆና በአሉ

    • @HAYMNOTEGashwu
      @HAYMNOTEGashwu День тому +3

      ገደለ ግቢ እናተ የሰው ሀይማኖት እደዘለፋችሁ ነው ያንችም ሀይማኖት ተብሎ የኖርሽበተት ነው ቀሽም😊

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc День тому +1

      ታስታወቄለሽ ካባሌጌ ጋጥ ውጥ ቤተስብ ማደግሽ /መጠጡ አይሻልም ካች መርዛማ ምላስ

    • @resurrection355
      @resurrection355 22 години тому +1

      lachihu adel ende enate ye sewu anget mitkortu awurewoch

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ 18 годин тому

      @resurrection355 አይ የእውቀት መነስ ለዛ ነው ስመቹን ሰይቀር ቀይረቹ በያ አረብ ሀገረት የምትሰሩት ለምን አለረዷቹ አረቦች ሙስሊሞች አይደሉም ? ተው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥስ ሰዎች በብዛት የሚሞቱት ዬተኛው ክልል ነው በብዛት ለምሰሌ ደቡብን ብንአስድ ከአማራ ና ከትግሬ ይሸላል ሞት የሚበዘው በነዚህ ሁለት ብሄሮች ለይ ነው እዛ የደግሞ እንደለ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነቻው እስኪ አስበልተቻው ሂጂ ና እይ እንደለ ሰክሮ የወደቃ ነው የምተይ ደግሞ ስሸቱ ቱ ድንቄም አማኝ

    • @YordanosWondesen
      @YordanosWondesen 13 годин тому

      ባንቺቤት አውርተሽ ሞተሻል መሀይም 👉እንስሳ ፥እሬሳ..... ወሲብየሚያረግ ቆሻሻው መሀመድ የመሰረተውን እምነት እየተከተልሽ ታወሪያለሽ ማፈሪያ ቆሻሻ ቤተሰብ ውስጥ ማደግሽንም ንግግርሽ ያሳያል ቅሌታማ መካሪዋ እናትሽን እሳቸው እያልኩ አላወራም እና ቅሌታማ እናትሽን እንዲበያት👉 ዘልዛላው አባዬ ባንቺብቻ አልረካብሎ በ1አልጋ ላይ አንቺንና 3ተቀያሪ ሚስቶቹን ሲያጫው ምነው አልሰቀጠጠሽ አንቺሰውነሽ የቤትእቃ በያት
      ሲቀጥል እኛኦርቶዶክሶች ባይብልነው ምንከተለው አንጂሰው አይደለም ስለዚህ ሰው የፈለገውን ቢሆን በስራው እንደሚጠየቅ አምኖ ስለሆነ አይመለከተንም 👉ምክንያቱም ባይብል የሚያዘንስርአት ያለው ሰው እንድንሆን ነው 👉1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6፡18 ከዝሙት ሽሹ ።ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከስጋ ውጭ ነው ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሦጋው ላይ ሀጥያት ይሰራል ይላል።
      👉ወደኤፌሶንሰዎች 5:31ስለዚህ ሰው አባት ና እናቱን ይተዋል ከሚስቱ ጋር ይተባበራል 👉ሁለቱም 1 ስጋ ይሆናሉ ።ነውሚለው 1ለ1 ብቻ ስለሚፈቀድ ።
      ቁርሀን ላይ ግን አላህለመሀመድ የ🌎 ሴት ጋ ዝሙትን ፈቅዶለታል 👉Suretu Al ahzab 50-51 ላይ አላህ ለመሀመድ ሴቶችሁሉ ካንተጋ መተኛት ይችላሉ ብሎ ፈቅዶለታል።
      እናደሞእናንተአህዛቦች (ሙስሊሞች) ናችሁ አረቄያም ጠጃም ማስረጃውም👉ሱራ56:10-40 በእነርሱም ላይ ሁልጊዜየማያረጁ ወጣቶችልጆች ይዘዋወራሉ!......ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችም በጽዋም ይዞርላቸዋል!ራስምታት የላቸውም አይሰክሩም ይላል🤮
      እክረመንገዴን ላስታውስሽ እንዳንቺአህዛብ የሆኑት ቱርክ፥አዘርባጃን........... በየመንገዱ በየጭፈራቤት ስትላላሱ እያየንም ነው
      ሲቀጥል ዘልዛላም ዝሙተኛም እናንተናችሁ በምድርአልበቃ ብሎኦችሁ በሰማይም የምዘሙቱ👉At-Tirmidhi,2459 በጀነት ያለው አማኝ የወሲብግንኙነት ያደርግዘንድ ይሄንናያንን ያህልጉልበት ይሰጠዋል ማለትም የ100ሰው ጉልበት ይሰጠዋል ይላል።
      ስለዚህሴትዮ የጠነባእምነት እየተከተልሽ አፍሽን አትክፈቺ ተግባባን