//ገናን በኢቢኤስ// 200,000 ብር የሚያሸልመው ልዩና አጓጊው የገና ጨዋታ ሆስቶቹን ፈተነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 458

  • @taybaafrica
    @taybaafrica День тому +52

    ለመላው የክርቲሢያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበለን አይለያችሁ

    • @XaayadXaayad
      @XaayadXaayad 23 години тому

      አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb День тому +139

    እኔ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነትፀሎታችሁ አይለየኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq День тому +7

      አይዞሽ አትከፊ ፈጣሪ ብርታት ጉልበት ፅናት ይስጥሽ እህታለም

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 День тому +4

      አይዞሽ እህቴ አትከፊ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @AlemtsahayGirma
      @AlemtsahayGirma День тому +2

      😢😢

    • @BilenMelese-w5v
      @BilenMelese-w5v День тому +4

      የብርሃን እናት ታስብሽ ❤

    • @አዜብተሰማ
      @አዜብተሰማ День тому +2

      አይዞሽ አይክፋሽ ሁሉ በእጁ የሆነ መዳኒዓለም አለ እሱ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx День тому +26

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢ኢትዮጵያ ዬዬዬዬዬዬ ሰላምሽ ይብዛልንንንንን

  • @XplusS-x7j
    @XplusS-x7j День тому +10

    ከስደት ወደ አገር ቤት በሰላም ያስገባ ከቤተሰብ ጋር እንድናከብር መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 День тому +88

    እናቴን በህይወት ካጣን በኃላ የባዶነት ስሜት ውስጥ ታናናሾቸን ለማሳደግ ያየሁትን ውጣ ውርድ እጅግ ፈታኝ ነው😢 በድአ አስበኝ ❤

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj День тому +3

      አላህ ያበርታሽ እህቴ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj День тому +2

      ተናሽን ማሳደግ አቀዋለሁ ውደ አብሽሩ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ День тому +2

      አብሺርይ ውደ አላህ በጀነት ያገናኘን እኔም እዳቺውነኛ ሳላያት ተለየቺኛ በቃ ሂወት አስጠላኛ ግን የታናናሾቸ ሀላፊነት ስላለብኛ ግድበግድነው ሂወትን እምገፋው በስአልሀምዱሊላ😢😢😢😢😢

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow День тому +1

      እናትን ማጣት እራሱ ሁሌ ስብስብ እየፈለጉ ይከፋል ብቻ ምን ቃል አለ እግዚአብሔር ያፀናሽ ያበርታሽ😢

    • @Selamaman3561
      @Selamaman3561 День тому +2

      ይዞሽ እህትአለም አላህ እህቶችሽን ለቁም ነግር ያብቃልሽ ❤ግን እህቴ ያንችን ሂወት እንዳትረሽው❤

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 День тому +14

    ደስ ሲል ቀኔን አሳመራችሁት ፅጊና አብርሽ አንደኛ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 День тому +71

    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱሉሏህ

    • @BirhaneBirhaneMinda
      @BirhaneBirhaneMinda День тому +2

      ጨዋታ ነው

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g День тому +3

      ❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤

    • @SdagCsfsjd-x5f
      @SdagCsfsjd-x5f День тому +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube 18 годин тому +2

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

    • @RayouYoutube
      @RayouYoutube 18 годин тому +2

      ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 День тому +12

    ዋው አዝናናቹን ደሞም ተጨነቁን 😂😂❤❤❤መልካም በአል

  • @amma4705
    @amma4705 День тому +17

    ebs ወች የኢትዮጵያ ድምቀት ደሥሥትሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 День тому +34

    እዴት ዘና እዳልኩ እናንተማ እድለኛ ናችሁ ባገራችሁ ላይ እዲ በነጻነት መቦረቅ እኛ በሰው ቤት ሞራላችንም ቅስማችንም ተሰብሮ ከዝቅም ዝቅ ብለን የምንኖር ስናሳዝን አላህ በቃ ይበለን ታሪካችንን ይቀይርልን በሰላም ላገራችን ያብቃን አይዞን አንድ ቀን ያልፋል

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 20 годин тому +1

      እህቴ እንደዚ እያልሽ ሞራልሽን አትግደይ ቶሎ ብለሽ ሽቀለሽ አገርሽ ጊቢ🎉🎉🎉

    • @ZaZa-w8k
      @ZaZa-w8k 16 годин тому

      አብሽሪኢንሻአላህእማያልፍቀንእማይነጋለሊትየለምውደ

    • @Gutanamocel
      @Gutanamocel 14 годин тому +1

      EBS. የየመንግስቱ ተላላኪ ነው ህዝቡ ማ ኑሮ ጣራ ሆኖበይ በየቤቱ ሽሮም አልተገኘ

    • @TameMola1221
      @TameMola1221 10 годин тому

      ያምራል❤❤❤❤❤❤❤

    • @ah6121
      @ah6121 9 годин тому

      ​@@Gutanamocel
      Afar bela antes. Hule malkas minim satisara.

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i День тому +12

    ዮኒ ምርጥ ሠው❤❤❤❤

  • @AlfiyaHayre
    @AlfiyaHayre День тому +23

    የስደት እህቶቼ ለገረች በሰለም የብቃን

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u День тому +2

    በጣም ደብሮኛል ስደት ላይ ገና አለማክበሬ ግን ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ 👍👍

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y 20 годин тому +10

    “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
    - ሉቃስ 2፥11

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd 17 годин тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤዱ
    @ኤዱ День тому +13

    እናተንሣይ እፅናናለሁ😢😢😢

  • @YemayewmYemsemaw
    @YemayewmYemsemaw День тому +6

    ይይይይቀጥል እባካችሁ ውዶችናችሁ ሉላ መቅዲ ጥበብ ዳኒ ዮኒ ጸጊ ዚክ አብርሽ እንዲሁምናቲ የእኔስም ህጻንሀዊአለሙእባላለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ዘዉትርዬ የኔ አዳማጭ ❤❤❤ አምሮባቹዋል ደግሞ🎉

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 6 годин тому

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋዉ ዉብ ኢሴዎች እንካን ደና መጣቹልን

  • @EyuelKasu
    @EyuelKasu 11 годин тому

    እዳይቀጥል ለበአል ብቻ ሲኖር ነው የሚያጓጓው ሲደጋገም ይሰለቻል ። እሔ ግን አንደኛ ነው ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq День тому +8

    ❤😂😂😂ወይኔ ዮኒ እንተጋገዝ ደስ ይላል ጭራሽ ሜዳ ላይ ቁጭ ብለህ ቻናል መቀያየር ጀመርክ😂😂😂

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 21 годину тому

    ወይኔ እንዴት እንዳዝናናችሁኝ አቦ ይመቻች በሳቅ ጨረስኩት😁😁😁
    እናንተ ባትኖሩ ድብርቱን ባልቻልኩት በሰው ሀገር ኑሩልኝ ሽልማቱን ግን እኩል ቢካፈሉ አሪፍ ነበር ኢቢኤሶች መልካም በዓል🙏🙏😍😍

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 56 хвилин тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @amitube461
    @amitube461 День тому +3

    እህቴ ተይዛ አሰኪ ሰላም ትግባልሺ በሉኝ

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 День тому +2

    ዋው❤❤❤እኳን አደረሳቹህ❤❤❤በጣምአምሮባቹሀል❤❤❤❤❤

  • @Lalesh511YENENESH
    @Lalesh511YENENESH 22 години тому +1

    በጣም ደስ የምልጫወታ ነው ይቀጥላል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SelamHabte-q4i
    @SelamHabte-q4i 8 годин тому

    በጣም ደስ ይላል ሁላች ሁንም በጣም እወዳችሃለው ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ada-e1x8z
    @Ada-e1x8z 23 години тому +2

    ይቀጥል አቦ ድካሜን ነው ያስረሳችሁኝ 🎉🎉ዛሬ ቤተሰብ አልደወሉልኝም ከፍቶኝ ነበር 😢

  • @emann7734
    @emann7734 19 годин тому

    ለነ አብርሽ 👏👏
    ለነ ዳንኤል እንኳን ደስ አላችሁ
    መቅዲ (አንቺ ይህን ከተሻገርሽ እኔ ስለት አስገባለሁ )😅 ለሁላችሁም 👏👏

  • @EyobBelay-k9s
    @EyobBelay-k9s День тому +27

    ሉላ ላሸነፈዉ አታስቃብጪ ለሁሉም አንዳይነት ፍቅር ይኑርሽ

    • @neju748
      @neju748 День тому +6

      ኸረ መቅዲ ጋ ችግር አለባት

  • @Bebas_world
    @Bebas_world День тому +1

    ይይይይ 😂😂😂😂😂 the best holiday show ever natisha demo always on point you were hyping the competitors equally👍👍 i just love seeing you hosting 👏👏

  • @JainabJainab-o3i
    @JainabJainab-o3i 22 години тому +1

    በውሀ ቀልድ የለም የዛሬ 23 አመት ጅብቲ ሸራተን ሁቴል ዋና ውስጥ ወድሜ ሞቷል ድንገት ለስራ ኤዶ ነብሱን ይማር

  • @fatuMaSeyd-vn8hr
    @fatuMaSeyd-vn8hr 23 години тому +1

    የምር ጥብብ የመጣይ ሰሞን እደላት ነበር እደሆስት ሳይሆ ቲክቶክ ላይቨ እደገባይ ስትቀለቀለ መጨረሻየን አሳምርልኚ ነውናነገሩ አሁን አደኛ ትችያለሽ በርች

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 День тому +1

    ጸጊ ታሳዝነኛለሽ leave her alone ዮኒም በስንቃ❤ ደርባባወቹ 😊😊

  • @lemlems683
    @lemlems683 День тому +4

    የፊኛዋ ፓርት በጣም ነው ያዝናናኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ❤❤❤❤❤ የእኔ ምርጦች እንካን አደረሳችሁ አደረሰን እኔ በጥግረራ ነው የማሳልፈው ቤተሰቦቼን እያሰብኩኝ የነሱ ደስታ ካለ ከበቂ በላይ ነው ኑሩልኝ በእናተህ ፈታ እላለሁ❤❤❤

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 День тому +1

    wow ስታምሩ❤❤

  • @WasanyTeklu
    @WasanyTeklu День тому

    እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ እንደኔ አመትባል በመጣ ቁጥር የሚከፋው መልመድ ያቃተው

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 День тому +3

    ወይኔ መቅድ ተረታሽ አችም ተሸነፍሺ😂😂😂😂 ሲቀጥል ዮኒ እንደዚህ ፈሪ ነህ ለዋና 😂😂በተረፈ መልካም በአል

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 23 години тому +3

    መቅዲዬ ሽንፈት አትወድም🥺

  • @MelesMm-i8z
    @MelesMm-i8z 20 годин тому +1

    ዳኔዬ አንድኝ ጥበብ❤❤❤❤❤❤

  • @haftomkidane
    @haftomkidane 21 годину тому

    እንኳን ኣደረሳቹ 🙏

  • @WayMake
    @WayMake 14 годин тому

    ጥበብና አብርሽ ኮከብ ነበሩ የምትሉ እስቲ ድጋፍና ፍቅራችሁን ግለፁ! Amazing. ❤

  • @XplusS-x7j
    @XplusS-x7j День тому

    የመዳን ቅመሞች እንዴት ናችሁ ለአገራችን ያብቃን መልካም ባልላችሁ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 День тому +5

    ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል አደረሳቹ🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @YoyidMjz
    @YoyidMjz 22 години тому

    ሮዚዬ እኔ እንዴት እንዳለቀስኩ በውነት በናትሽ አትለያቸው
    እናታችን ለምርቃታቸው አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 День тому +5

    Mekdi and Zewetr❤

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 22 години тому +1

    መቅዲ ድምቀታችን ሉላ እንኳን ተዋት

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ День тому +1

    ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Himant-o4e
    @Himant-o4e День тому +4

    መቅዲ አንደኛ

  • @Ama-g8y
    @Ama-g8y День тому +1

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እካን ለገና በዓል አደረሳችሁ ❤ ወዮዮዮዮ😂😂 ከባድ ፈተና ነው 😂

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 години тому

    ይቀጥል ምርጥ ፕሮግራም ነው😂😂😂ዘና የሚያረግ

  • @KelemuaTafesse-h6c
    @KelemuaTafesse-h6c 7 годин тому

    መልካምበአል😀😀😀😀😀😀😀

  • @Kauwu-r9g
    @Kauwu-r9g День тому

    ይቀጥልግንእነአብርሽነበርአደኛመእጣትየነበረባቸው

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 19 годин тому +2

    ሉላ ጂም እሰራለሁ ስፖርተኛ ነኝ ብላ ታናፋ ነበር:: ሳል በሳል ሆና አረፈችው

    • @ah6121
      @ah6121 8 годин тому

      Awo!!😂😂😂😂

  • @engdawork212
    @engdawork212 День тому +3

    በጣም አሪፍ ክብደት ለመቀነስ

  • @HAyimiKefel
    @HAyimiKefel 22 години тому +2

    መቅዲ ግን የደበራት ይመስለኛል

  • @ashenafin5187
    @ashenafin5187 22 години тому

    እንኴ ለገና በአል አደረሳቹ ይ፡፡

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 19 годин тому

    ኢቢS ገና ዛሬ ፈተ አረገቹን😂😂😂❤❤❤ዮኒ የኔብጢ ውሃ ውስጥ ይፈራል

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 День тому

    ይቀጥል ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 22 години тому

    ይቀጥል በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤

  • @HabasiKshso
    @HabasiKshso День тому +1

    የዛሪ አመትከቤቴ ነበርኩ አየ ስደት❤❤❤😢😢😢😢😢የስራህን ይስጥህ😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 57 хвилин тому

    ዋውውው ደስ ስትሉ ❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani День тому +5

    ይህ ጨዋታ ይቀጥል

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 22 години тому

    ጎበዝ ዮኒ

  • @getayekirkos
    @getayekirkos День тому +1

    መልካም የልደት በዓል(ገና)

  • @zahraradeya
    @zahraradeya 15 годин тому +3

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ....
    ስለሙ! ወላሂ ብትሰልሙ ነው ሚሻላቹ😌

    • @selam8348
      @selam8348 2 години тому

      ምን እናረጋለን ከጨለማ ህይወት አይ የመሐመድ በጎች በየቦታው ጥልቅ እንደ ዝምብ 😂😜ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገን♥ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🙏♥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኖር🙏🙏♥💒♥

  • @TEGEKumalo
    @TEGEKumalo День тому

    ይቀጥል 🥰🙏

  • @HilinaWorku-q2b
    @HilinaWorku-q2b День тому +7

    ይቀጥል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaYimer-w5w
    @HanaYimer-w5w 3 години тому

    They Are good

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 День тому +2

    ይቀጥል በጣም ያዝናናል😂😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso День тому

    አራ በጌታ እዴት ደስ ሲል 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣እንክዋን አደርሰን 🥰🥰

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 23 години тому

    ስታምሩ በጣም

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 День тому

    Wow! ደስ የሚል ጨዋታ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 23 години тому

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ዬኒ😂😂😂😂😂መልኳም ባህል ይሁንላችው ያገሬ ልጆች🎄🎄🎄🎄🫶🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🙏🌹❤️🫶🎄❤️

  • @AlamDweik
    @AlamDweik День тому +2

    ይወንዬ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሜን እኩን አቡሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤🎄🎄🎉🎉🎉🌻🌿🌿👏🙏❤❤❤

  • @Timeless-Tales-te4lb
    @Timeless-Tales-te4lb 23 години тому

    እኔስ በልደቱ በተሰፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ 😥😥እኔ ካለሁበት ሁኔታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እንኳን አደረሳችሁ። የቻላችሁ ቻናሌ እንዲሰራ አግዙኝ 🙏🙏

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አረ ሼም ነዉ ማሸነፍ ያለባቸዉ እነ አብርሽ ነበሩ ግን ያዉ ጫዎታዉ ደስ ይላል ቀጥሉበት ሁሌ🎉🎉🎉

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez День тому +11

    ሴቶቹ ከዱቄት ነፃ ሆናችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል። ወፍጮ ቤት ውላችሁ Studio ከመግባት ተቆጠቡ 👍

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem День тому +2

    ይቀጥል

  • @BetselotSeyum
    @BetselotSeyum День тому +3

    ሉላዬ አንቺ በታሽንፉ በጣም ደስ ይለኛል ነበር

  • @Asmiratu
    @Asmiratu День тому +1

    እጀረኮ ድካሟ ተለፍቶ ነዉ የሚበላዉ❤❤❤

  • @BirtukanSa
    @BirtukanSa День тому

    ይይይይይይይይይይይይይይይይይይስወዳችሁ

  • @EhtMitku
    @EhtMitku 19 годин тому +1

    ይቀጥላል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 День тому

    ከምረ ዘና ያለ ጨዋታ🎉🎉🎉❤❤❤❤ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow День тому +3

    ይቀጥል በየሳምንቱ

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 День тому +2

    ,ይቀጥል ደሲላል

  • @Rabiya-g7k
    @Rabiya-g7k День тому +3

    ኢቢኤሶች ዛሬ በሳቅ ገደላቺሁኝ አብሷ ዮኒ 😂😂😂😂😂 የውሀው ፖርት 😂

  • @Bancheeze
    @Bancheeze День тому +1

    ይቀጥል ፩ኛ እናብርሽ ናቸው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ShemsiyaAlemu-l3t
    @ShemsiyaAlemu-l3t День тому +1

    Zare kenategar new miwulew abebawoche❤❤❤

  • @ShawlEshetu
    @ShawlEshetu День тому +3

    ይቀጥል

  • @iiff3757
    @iiff3757 19 годин тому

    አቤት ውበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 День тому +2

    ሊያና ትንሳኤ የትጠፉ?

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 22 години тому

      ትሳኤኮ ለቋል ተናግረዎል እነሱ ሊያግን ማድሪ😢ትሱግን በጣም ደስይልነበር

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i День тому

    የልጅ እናት ናቸው እዳገሉአቸው

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman День тому

    beyalachubeti..inekuwani.aderesachu..kimemoche..lemiketilewu..kebetesabigare..idinakebi..selamun.yiseteni❤❤❤❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 18 годин тому

    የእኔ፣አባት፣ዮኔ፣አስጨነቃችሁት

  • @HannahAlemu-l3l
    @HannahAlemu-l3l 23 години тому

    አይዞህ የዉንይ እኔ እፈራለሁ ካተ የባሰ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Годину тому

    ኢቢኤስ🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nebashow3370
    @nebashow3370 15 годин тому

    ይቀጥል እወዳደራለሁ

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 18 годин тому

    በፈጣሪ ይቀጥል በጣም ነዉ እሚዝናናዉ

  • @WorkeAj
    @WorkeAj День тому

    Yiqaxil👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️