bermel Georgis ለሴቶች መልዕክት አለኝ የተነገረኝ እባካቹ ተጠንቀቁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Розваги
እውነቷን ነው እኔንም ያረገኝ ይሄው ነው... ከዛ ስመለስ ሱርዎቼን በጣም ጠላሁአቸው... እግዚአብሔር ይመስገን ቦታውን ያልረገጣችሁ ለቤቱ ያብቃችሁ 🙌
አሜን❤❤❤
Amen amen amen 🙏
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ አብቃኝ ቅዱስ ጌዮርግስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
Amen Amen Amen ❤
አሜን አሜን አሜን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታው አብቃኝ
አሜን
አቤቱ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ።ለደጅህ አብቃኝ
ካለኝ በሽታዎች ተፈውሼ ለምስኽር አብቃኝ ።
ሰማዕቱ ሆይ ድረስልኝ አሜን።
Lemfewese eza mehede aytebkebhem. Hulum sew kerstosene sekbele Addis heywot yenorehale. Medane bemanem yelem lendenebete yetegebane sem eyes use new yelale kalu.
ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅ/ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ሐጢያተኛዋን ልጅህን አስበኝ ለልጆችህ የምትሰጠው በረከት አይለፈኝ አሜንንን!!!
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃን።
ሱሪ መተዉ መልካም፥ ይሁን። ዋናው ጉዳይ ግን እርሱ አይደለም።
መንፈሳዊ ምግባራቱ ላይ እንበርታ። ሐሜቱ ይቅርብን። ውሸቱ እና ሙስናውን ሁሉ እናስወግድ። ከእኛ ቀንሰን ለተራቡት እናብላ፤ ለተጠሙት እናጠጣ። የታመመውን እንጠይቅ፥ ያዘነውን እናጽናና። ለተቸገሩት እንመጽውት፥ ለእግዚአብሔር ሰውን እናምጣ። ንስሃ እንግባ፥ ከቅዱስ ቁርባኑ እንቀበል። ትኩረት ሊደረግበት የሚገባው ይህ ነው!
የፈቀድከዉ የወደድከው ነው የሚሆነው ፍቃድ እንዲሆ በጸሎት አስብኝ በጣም ከመፈለጌ የተነሳ የጌርጊስ ስዕል አድኖ ገዝቼ ጸበሉን በቪድዮ ከፈቼ እንደተጠመኩ እያሰብኩ አየጠበኩ ነው😢😢😢😮ጉጉቴ አንድ ቀን እዉን ይሆናል
አይቀርም ❤
ላመነ ይሆናል እምነት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ
እግዚአብሔር ይስማሽ
Anem enem eneancey new ehetey😢😊
ayzoshi ehta egziabhar yawekal
አሜን አሜን አሜን እኔንም ቤተሰቦቸንም ለቦታው አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃኝ ቅዱስ ጊወግርስ
እንኳን ደህና መጣቹሁ
ሰማዕቱ እኛም ለደጁ አብቅቶን ለመመስከር ያብቃን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ ልቤ ሁሌ ቦታው ላይ ነው😢
አሜን
እኔምሱሪ ሚባልነዉ የጠላሁት ሀጥያት ነዉ በፀሎታቹ አስቡኝ ለደጅ እንዲያበቃኝ ቀሚስ ነዉ ዉበታችን
ውይ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሽ እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም የቅዱስ ጊወርጊስ ተዓምር በእኔ ሂወትና በቤተሰቦቼ ላይ ተዓምር እንዲሰራ ፀልዩልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እባክህ ሰማአቱ ለደጅሀ አብቃኝ
Lnemlmnulinldjoendeyabkain
እንዴት ድንቅ ነዉ እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ የአባቴ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብኝ አሜን፫🤲🙏
ከምንም በላይ በርሚሉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምር በዮቲዮብ በመተላለፉ በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችንም በዚህ እንደምንፈወስ አምናለሁ፡ ለንሰሃ በቅቸ ሄጄ ለኔም ተደርጎልኝ እንደምመሰክር ባለሙሉ እምነት ነኝ ተዓምሩን ገና ስሰማ ተማረኩ ያቺን ቀን ናፈኳት ፡በልጅ እጦት ተፈትኛለሁና ልጅም እንደሚሰጠኝ አምኛለሁ ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ ወገኖቸ ፀልዩልኝኝ
ለዚህ ሁሉ አንተ አብቃኝ እንደቸርነትህ አምላኬ ሆይ ❤
ጌታ ሆይ እርዳኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማን ቅዱስ ጊወረጊስ በረሜል አባቴ 🙏🙏🙏
❤❤❤በጣም ይናፍቃል ለኔም ፀሎቴን ስምቶኝ ለመመለስ ያቭቃኝ❤❤❤ በርቱ ❤❤❤
Lesu yemsanew negare yaleme ehta
እባካችሁ ወልደ ገብርኤል : አመተ ስላሴ ፡ ወልደ ሰንበት ብላቹ ወደ ፀበሉ ስትገቡ ፀልዩልኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ላንቺ የደረሰልሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ፫፣ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን፣
ያሳደከኝ ታቦት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂክ አብቃኝ አባቴ
ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን
የት ነው ቦታው በእግዚአብሔር ንገኝ በማሪያም
አኔም ለዚህ ክብርና ፀጋ እንድበቃ ፀልዩልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ እርዳኝ እማፀንሃለሁ
እባክህ ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ሀጢያቴ እንደበዛ ና ድፍረቴ እደጨመረ አንተ ታውቃለህ😢እባክህን ለደጂህአብቃኝ😢ምንም ብቆሽሽም አንተ 😢ይቅር በለኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ አባ ቴ ከክፍ ነገር ሁሉ ጠብቀን
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ቅዱስ ጌወርጊስ ደጂህ ላይ እድመጣ እርዳኝ❤❤❤❤
ስመ ክርስትና መዳፍ ላይፅፎ መፀለይ መስገድ መጠመቅ መቁረብ ለህዝብ ያስተማሩት መምህር ግርማ ናቸዉ።
አንቺ ከእሳቸው በፊት አልሰማሽም አላየሽም ማለት አልተማርንም አላስተማሩም ሌሎች ማለት ነው ? ሰውን መከተል ተይ ክርስቶስን ተከተይ
እኔ ከሳቸው በፊት አላውቅም 9jy5o
እውነት ነው መምህር ግርማ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
አስተማሩን ማለት መከተል ነዉ@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
እዉነት ነው ክርስቲያን በተግብር የአስትማሩን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው, እድምና ጤና ለአባታችን ❤️
😢😢😢 ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እመብርሐን ትሁንሽ ምን እንደምል አላውቅም ማረኝ ማረኝ ማረኝ
አሜን ፫ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለተቀደሰች ለደጅህ ከነቤተሰቦቸ ከነባሌ ለደጅህ አብቃን 🤲🤲🤲❤️🥰
ቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጌታ የኢየሱስክርስቶስ እዉነተኛ አፍቃሪ ፍቅርህ ይጋባብኝ በረከትህ በኔ በልጆቼ በዘሮቼላይ ይደር ብን አባቴ ጌታዬ መድህኔመድሀኒአለም መድሀኒትህን ስጠኝ ከማይገባነገር እድለይ እርዳኝ የኔአባት የጌታ የኢየሱስ ወዳጅ አገልጋይ ባለዉለታዬ አትለየኝለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን ሰመአቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጅ አብቃኝ🙏🙏🙏
Amen amen amen engnam semaetu ledeju yabqan
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ለዝያ ቦታ አቢቃኝ አቤቱ አስበኝ
ሰማእቱ ቅዱስጊዎርጊስ ለዚኣብቃንኣሜን።
ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኛ በስደት ያለነውንል ልጆችህን ደጅህን እንድንረግጥ እረዳንቅዱስ ገወርጊስ😢😢😢😢😢
ላችየደረሰ ለኛምይድረስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
እዉነት የዉ እህቴ እግዚአብሔር ይማርን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማእቱ ቅዱስ ገብርኤል ለቦታዉ አብቅቶ የምህረቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
አሜን ተመስግን🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ሀብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ያለሁት በስደት ሀገር ነኝና ሰላም ወዳገሪ ገብቼ ምስክርነት ያበቃኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢😢😢😢😢
ጊዮርጊስ ሆይ ለቦታህ አብቃኝ እባክህ
በስማም የሰማእቱ በረከት ይደርብን
ለደጁያብቃሽበሉኝ ወለተማርያምብላችሁ ፅልዩልኝ ሥደትአገር ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ክብር ይግባው የቅዱስ ሰማአቱ ጊወርጊስ አምላክ
የሰማዓት ቅድስ ጊዩርግስ በረከቱ ይደርብን የትግራይ የአማራ የኤርትራ እናቶች ካሁን ባሃላ ልቾቻቸው የሚድርበት እንጂ ከልጅ ሓዘን ጠብቃቸው 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
❤❤❤❤እናቴ ኪዳነ ምህረት ታስብሽ በሉኝ❤❤❤
እረ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በእግዚአብሔር ከቦታዉ ያላችሁ ፀልዩልኝ በሰላም ወደሀገሬ ገብች ወደቦታህ መምጣት ነዉ ስራየ
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር
ደስ ylal artodox መሆን ደስ ylal esti egnam ወደ ምስክርነት ያብቃን 🙏🙏🙏
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን
ብርክቲ ላንቺ የደረሰ ሰማህቱ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን ደስስ ብሎኛል አንድ ላይ ነበርን የተጓዝነው
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃን እኛንም በስደት ሀገር ያለነዉን እዉነት እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ እሰኪ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ😢😢😢
Amen amen amen
ዉድ ወንድማችን የአፍህ አነጋገር ማር ኔክ እዉነትክ ነዉ ሃይማኖትህ ሌላ ነዉ አት ጠመቅም አልም
እግዝአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥክ ተባረክ❤
Amen amen amen kalot yasamalen❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ,ወለተ,ሰንበት,ብለህ,ግባልኝ,
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃል ሂወት ያሰማልን
ሰማአቱ እኔንም አስበኝ በጣም ቆሺሸአለሁ እና እርዲኝ በሰላም ለሀሬ አብቃኝ ❤❤❤😢
አቤቱ ለደጀህ ያብቃኝ ወለተ ሰንብት ነኝ በፀሎታችው አሰብኝ
አሜን አሜን አሜን
አቤቱይቅርበለን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ በቃ ይቅር በለኝ
ለዚህ ላበቃሽ ኣምላከ ጂዮርጂስ የተመሰገነ ይሁን ነገር ግን ጥንተ ጠላታችን የኛን ድህነት ኣይወድምና ሁሌም በጸሎት መበርታት ግዴታ ይሆነናል
አሜን
በማርያም እኔ ሰደት አገር ነው ያለሁት የሚሄድ ሰው ካለ ሰም ክርሰትናያን ይዛችሁ ፀበል ገቡልኝ ወለተ ጊዮርጊስ እመሰከራለሁ ሆዴ ለረጀም ዓምት እየመመኝ ነው እባካችሁ ኢልሻዳየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yebat sim aynegerem ehite newre new
Eshi ene alehu ehte
ቃለህወት ያሰማልን እህቴ
እግዚአቤሔርይመሰገን አሜን ለዚች ቅዱስቡታቅዱስጊወርጊስ ፍቃድህይሁንልንየናተ እረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂ አብቃኝ የምር ጾለት አርጉልኝ
አባቴ አሳዳጊየ እረዳቴ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ እኔንም እርዳኝ ደጅህን ለመረገጥ አብቃኝ
ቅዱስ ጀወርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃን እኔ የሃጥያተኛ ልጅህ
እግዚአብሔር ሆይ እረዳኝ ከነቤተሰቦቼ ጋረ ለደጅህ አብቃኝ በሰላም ለሀገር አብቃኝና ለደጅህ ለመረገጥ አብቃን
እኛንም አምላከ ቅዱሳን ያሰበን እንዴት መታደል ነው ❤❤❤
ይህ ድንቅ ምስክርነት ነው አርስቱ ላይ ያነበብኩት ዶክተር በአለባበሱ መካኒክ በልብሱ ሸርሙጣ በልብልሱ በአመለ ካከቱ በአነጋገሩ።እዲለይ።ይህ አዉነት ነው።ለሴቶች ሴቶች ማስተማር እዲገባ ለቤ/ክ ሴቶች ትልቅ ክብር እዳላት።የመሳሰሉትን ተምረንበታል።እንኳን እግዚአብሔር ወደ ክብርሽ መለሰሽ ።ቃለህይወት ያሠማሽ።
አሜን ያቅር በለን አርሴማ እመቤቴ ሀጣተ ከመሰራት ጠበቄን
አምኘ በማየተ ብቻ ዳንኩ ለደጁ ያብቃኝ በረከታቹ ይደርብኝ ደስ የምል ምስክርነት
ሰመአቱ ለደጅሕ እብቃኝ የሚጥል በሽታ የሚባለው አለብኝ ዛሬ ሌሊት እንኮን ጉንጮቼን በሑለተ በኩል ነካክቬ እደርኩኝ እንዳንዴ ምላሴን እስኪደማ ነው የምነክሰው መድሐኒትም መዉሰድ ሰልችቶኛል ወገኖቼ እባካችሑ እሕተማርያም ነኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ😢
ለቤቱ ያብቃሽ
don't take time take actions fast before ge take you down this sitain
don't take time take actions fast before he take you down this sitain
ፈጣሪ ይርዳሽ ነገር ግን ፁሚ ፀልይ ስገጂ በተጨማሪ ገጠመኝ ብለሽ ገብተሽ የ መምህር ተስፋዬን አስተምሮ ተከታተይ
@@elshusemu7585 እሺ ወገኔ እመስግናለሑ 🙏🏼
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዚህ ደጁ እንዲያው ይጸልይልን ሰማዕተ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጀ አብቃይ በጸሎታቸው አስቡኝ
አሜን 😢
እልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉ዝማሬ መላእት ያሠማልን ወድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
መድሀኒያለም ሆይ አምንሀለሁ ፣እከተልሀለሁ ነፊሴን ጠብቅልኝ🎉🎉
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስሆይ የዉስጤን ታዉቃለህና አተአስተካክልልኝ ለጀህምአብቃኝ ከጭቅና ከሀሳብ አዉጣኝ አባቴ ትዳሬንም ባርክልኝ 😢😢😢😢😢😢
ላቸ የደረሰች እመብርሀን ኪዳነ ምህረት እናቴ ለኛም ትድረስልን 😭😭😭
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብዝቸ እምጨነቀዉ ስለ መሬታዊ ነዉና ከሱ ብመጣ እደምድን ሙሉ እምነት አለኝ ደስታየ በሰዉ ላይ መስርቸ ያ ሰዉ ሲርቀኝ ህይወቴ ጠፋብኝና ስለምድራዊ ህይወቴ ስለከቱ ነገሬ ስለሚቀረዉ አብዝቸ ተጨነኩ ግን ከንቱነቱን እምረዳዉ ከሱ ፀበል ስመጣ እድሆነ አምናለሁ ያብቃሽ በሉኝ ተጨንቂያለሁ
ሳልበቃ ሳልነቃ እስከነ ክፉ በደሌ ለዓመታት የተመኘሁትን ቦታ ሳይገባኝ ስላስረገጠኝ እመብርሃንም ደጇን ስላስረገጠችኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ኪዳነምህረትም ትመስገን ሰማዕቱም ምስጋና ይድረሰው ።
ፀበል ላኩልኝ
ቅዱስገወርጊስስማይታቱለደችህአብቃኝ😢😢😢
ameeeen❤
ቃለሂወትያሰማልን
እባክህ ደጉ ሰማእት እኛንም ከነቤቴሰቤ ለቅድስ ደጅህ ለፀበልህ አብቃን