🛑 የፋኖ ታይቶ የማይታወቅ ምርቃን! ኮማንዶ ሳሙኤል ! አማራ ፋኖ በጎንደር አድዋ ክፍለጦር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 544

  • @aabbeebbeeaweeluu9594
    @aabbeebbeeaweeluu9594 4 місяці тому +67

    ኢትዮጵያ በፋኖ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ፋኖ ያሸንፋል ኦነግ ይወገዳል

    • @Dayeda
      @Dayeda 4 місяці тому

      አረረረረረ.......

  • @koyachewZerihun
    @koyachewZerihun 4 місяці тому +68

    ኮማንደር ሳሙኤል እግዚአብሔር ከወንድሞችህ ጋር ለዘላለም ይጠብቅህ፣ ድል ለፋኖ!!!

  • @reame2681
    @reame2681 4 місяці тому +38

    አማራነት ጨዋነት ጀግንነት ሃቀኝነት ሁሉን የሰጠህ ድል ለጀግኖቻችን እኳንም አማራ ሆኩ ድል ለፋኖ

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 4 місяці тому +27

    I'm oromo, yes, Fano is the only and only option for Ethiopia.

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 4 місяці тому +28

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቃች የሙሴ ሀይልን የሰጠ ለዳዊት ሞገስ የሆነ ለሰለምን ጠበብን የሰጠ እግዚአብሔር ለእናንተም ይስጣችሁ እስራኤላውያን ባህር ከፍሎ ያሻገረ እንንተንም ከክፉ ከልሎ ያሻግራችሁ💚💛💓🙏🙏🙏💪💪

    • @AlebelAdugnaw
      @AlebelAdugnaw 4 місяці тому +2

      ምን ልበልሕ ልበልሽ ዝም ብየ አሜን ልበል

    • @selamderebe8957
      @selamderebe8957 4 місяці тому

      Amen

    • @ISAYASEwn
      @ISAYASEwn 4 місяці тому +1

      አሜን አሜንንንንንን

    • @AtakletDerbe
      @AtakletDerbe Місяць тому

      Amne❤❤❤❤

  • @mesaywondimu
    @mesaywondimu 4 місяці тому +54

    ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብና ፋኖ።

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      Dilfano❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      Mdalalmyrdahwftareytbkahu❤❤❤uylmdanalmnwaysoahu🎉🎉🎉yalfaldilfano❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      Wnt❤knatgarnw❤❤❤dildilfano🎉🎉🎉

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n 4 місяці тому +53

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 4 місяці тому +4

    የኛ ጀግኖች የኛ ወርቆች የኛ ሙህሮች ፃዲቁ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ 🙏❤ሞት ሽፈት ለገዳዩ አብይ አህመድ አሊ ዳይፐሮች🤲

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 4 місяці тому +7

    ,Am oromo but stand With Fano.. when I see Fano I see Ethiopia 💚 💛❤ ጀግኖች በርቱ ከጌታ በታች እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያ የመጪው ተስፋ ,💪

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 4 місяці тому +16

    ዓማራ ከዚህ የበለጠ መሰልጠን መታጠቅ መመካከር በአንድ መቆም አለበት ። የዐማራ ህፃናትን የእናት ማህፀን እንኳ ከሞት አላዳነም ።ጥሎ መውደቅ ዐማራ የጀግንነት ችግር የለበትም ።የአናብስት መንጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @RahelJovani
      @RahelJovani 4 місяці тому

      ከጅብ መንጋ ነው ጠብቀን የሚባለው። የአንበሳ መንጋ የለውም። አንበሳ ቤተሰብ ነው ያለው።

    • @Meseret-e4h
      @Meseret-e4h 4 місяці тому

      Sima amara iko medif ina sniper taxqo aydelem xaliyanin yashenefew, lib taxiqo new yashenefew. Zarem indezaw

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n 4 місяці тому +29

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ ፍኖያሸንፍል❤❤❤❤❤❤

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 4 місяці тому +4

    ሳሚ የአማራ አይከን እድሜ ከጤና ይስጥህ በዚህ እድሜ ቆራጥ ጀግና ነህ ተባረክ ሌሎቹም በሙሉ ተባረኩ ለአማራ ህዝብ ብላችሁ በረሀላይ ያላችሁ ኑሩልን

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 місяці тому +14

    ኮማንዶ ሳሙኤል የኛጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ /ይጠብቃቸሁ 💚💛♥️
    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @abrehamjemaneh9656
    @abrehamjemaneh9656 2 місяці тому +4

    የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድዋ የዘመተው አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 4 місяці тому +20

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ይችላል💚💛♥🐅💪👌

  • @EseyThemariam
    @EseyThemariam 4 місяці тому +9

    ወልቃይቴ ነኝ የማልበገር ድሉ የኛ ነው አምሓራ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 4 місяці тому +25

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 4 місяці тому +5

    አላህ፡ይጠብቃችሁ፡ድል፡ለተገፋው፡ለአማራ፡ህዝብ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 4 місяці тому +9

    Young and brave solders..! All Ethiopians proud of you all. 💪

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 4 місяці тому +8

    የኔ ተቆርቆሪውች ነፃ አውጭ ተስፋውቻችን እናተ ናችሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hany-sq5kx
      @Hany-sq5kx 4 місяці тому

      ጌታ ኢየሱስ ሀይል ይስጣችሀ ድል ለፉኖ 7:13

  • @kassansheawoke895
    @kassansheawoke895 4 місяці тому +2

    እግዜአብሄር አምላክያግዛችሁ ጀግኖች ድሉ የናተ ነው እውነት ያሸናፋልድልልል ለፋኖኖኖኖኖኖ ድል ለአማራህዝብ ።

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 4 місяці тому +5

    እንኳንም.ከእናተ.ተፈጠርኩ.ድል.በግፍ.ለታረዱ.በግፍ.ለታገቱ.ለአማራ.ህዝብ.ድል.ሀገራቸዉን.ለማዳን..በዱር.በገደሉ.ለሚዋደቁ.የአማራ.ጀግኖች

  • @ZewuduGetahun
    @ZewuduGetahun 2 місяці тому +4

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ለፋኖኖኖኖ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 4 місяці тому +7

    ፋኖየ ተራራዉ ተገፍቶ የማይወድቀዉ ወጥር ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 4 місяці тому +28

    ድል ለተገፋው ጀግናው ለአማራ ፋኖ

  • @pawlosebekle3Bekle
    @pawlosebekle3Bekle 2 місяці тому +5

    ድል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖ አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @YyPp-t4z
    @YyPp-t4z Місяць тому +3

    የአማራ ህዝብ ኩራቶች ቀኝ ክንዶች ቅዱስ ገብርኤል ከናተ ጋር ይሁን 💪💪💪💪

  • @גירמאואיסמארה
    @גירמאואיסמארה 5 місяців тому +27

    ድል ለፋኖ ሞት ለሰው በላው ለአቢይ አመድ

  • @Bogale-xv1dd
    @Bogale-xv1dd 4 місяці тому +17

    ድል ለአማራ ደል ለተገፋውህዝብ ድል ለኢትዮጵያ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 місяці тому +8

    እሰይ ስላማችሁ ይብዛ አሜን ፋኖ አማራ ድሉ ለታረደው ለተገፋው አማራ ፋኖ ሁኗል

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 4 місяці тому +12

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ፋኖዬ ደሜ💚💛❤️

  • @NibretuAlem
    @NibretuAlem 5 місяців тому +49

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን።

  • @yal1907
    @yal1907 4 місяці тому +6

    አይዞን የማያልፍ ቀን እና የማይመጣ ነፃናት የለም ፋኖ የአማራ ህዝብ ህልውና ነው❤❤❤❤❤

  • @TemesgenssNemaje
    @TemesgenssNemaje 2 місяці тому +1

    የቴድሮስ የዮሀንስ እና የሚኒሊክ የስነ ልቦና ሞራል ይፀባረቅባቹሀል ጀግኖች

  • @TigistTesfaw-p5o
    @TigistTesfaw-p5o 3 місяці тому +2

    እግዚ አብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንደው በሰላም ፀጥ ያለ እንቅልፍ የምንተኛበት ቀን ነፈቀኝ

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 4 місяці тому +9

    አማራ አንድ መሆን መሰልጠን መታጠቅ እራስን መከላከልና ከህልውና አደጋ እራስን መጠበቅ!!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 4 місяці тому +5

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! The rule of law and justice for all. They are the mother of Peace !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Unity the source of Strengths!!!

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 4 місяці тому +2

    ፋኖ በስነምግባር በእውቀት በሁሉም የሚደርሠው የለም100%

  • @princesgeorge789
    @princesgeorge789 4 місяці тому +9

    We stand with you. FANO ❤ 💪 💪 💪 🦁

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 4 місяці тому +4

    ትክክል ፋኖዬ የአማራ እናት መታረድ ግድ ይልሀል በርታ አለ ን

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 4 місяці тому +10

    ድል ለፋኖ ሞት ለሠው በላው አብይ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን 🎉🎉🎉

  • @TigistBrihanu
    @TigistBrihanu 4 місяці тому

    አማራ ንቃ ከዚህ በላይመከራ የለም እምንትን አገርን ጠብቆ ህዚህ ላደረሳየአማራ ልጅ ፍኖ ገብሬል ምካይል ሀይላቸው አይለያዋችሁ

  • @rahma2870
    @rahma2870 5 місяців тому +106

    አላህ ሱበሀነ ወተአላ ከእናንተ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 4 місяці тому +5

      Amin

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 4 місяці тому +6

      We have left with no choice except to fight, Let Allah be with you 🙏

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 4 місяці тому +2

      Amen! Amen!

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 4 місяці тому +2

      አሜን ፋኖዎቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 4 місяці тому +3

      It seems Ethiopian people are not pleasant for FANO. So Amhara independent country must be achieved. Oromuma empire will not survive.

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 4 місяці тому +6

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ጦርነቱን ብናሸንፍ ደስ ይለኛል ባናሸንፍ እንኳን አማራ አንድ መሆናችን እና መደራጀታችን ከምንም በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FathimaFathima-b4v
      @FathimaFathima-b4v 2 місяці тому

      Amara yashenefal del le Amara fano beterfe telwet enaderegelachew ❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ድል ክብር ለፍኖ 💪💪💪💪

  • @AlemuMengistu-m2g
    @AlemuMengistu-m2g 4 місяці тому +2

    አማራ እንደ እሰራኤል ሚቴር ከልጠና መወሰደ አለበት ከዘረኞች እራሱን ለመከላከለሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 4 місяці тому +12

    የእሥራኤል አምላክ ይከተላችሁ ከእሥራኤል ❤❤

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 4 місяці тому +1

      ያንተ አምላክ ደካማ ነዉ ማለት ነዉ ወይ የእስራኤል አምላክለምን ትላለህ

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 4 місяці тому

      እስራኤል ዘነፍስ (ክርስቲያኖችን) ለማለት ነው ክርስቲያን ካልሆንክ አይገባህም❤❤❤@@KallidMussa

  • @SamsungA15-l4y
    @SamsungA15-l4y 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ድል ለአማራው ህዝብ እና ፋኖ ድል ያቀዳጅልን

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh 4 місяці тому +1

    ድል ለናንተ ለአማራ ልጆች ጀግኖች በእርግጠኝነት ታሸንፋላችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እግ/ብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @dawitderibneh9777
    @dawitderibneh9777 4 місяці тому +1

    አይገፌው አማራ አይዞን ከእግዚያብሔር ጋር ለዚች ምስኪን ሀገ ህልውና ናችሁ

  • @Lobaba-g9y
    @Lobaba-g9y 4 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድልለጀግናዉ ፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 місяці тому +2

    ጀግናው የአማራ ሕዝብ ፋኖ በርቱልን💪💪💪💪🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @AsAs-h4s
    @AsAs-h4s 3 місяці тому +1

    ጀግኖቻችነን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ድል ለፋኖ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 4 місяці тому +1

    ድል ለፍኖ እግዝይቢሒራ አምላክ ከጎነችው ይሁን❤❤❤❤ በረቱልን ጀግኖቻችን

  • @SetegnTibebu
    @SetegnTibebu 3 місяці тому

    God bless you.keep on doing that.

  • @SolomonFeleke-p9k
    @SolomonFeleke-p9k 4 місяці тому +5

    ሞራላቸው ይነሽጣል አንድነት እና የተደራጀ ሐይል ያሥፈልጋል

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 4 місяці тому +7

    ግፍ እና ብሶት የወለደው
    ሞትን የናቀ ትውልድ ተፈጥሯል
    ❤❤❤❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 місяці тому +5

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ❤❤❤...

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 4 місяці тому +2

    አማራ ከአሁን በኽላ ከህፀን ጀምሮ አማራ መሆን አለበት ፡

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 4 місяці тому +2

    ድል ግፍ ለወለደዉ አሳረኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @medina6592
    @medina6592 4 місяці тому +1

    ድል ለተገፋዉ አማራ❤❤❤

  • @YotorAdis
    @YotorAdis 4 місяці тому +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 4 місяці тому +2

    ጀግንነት + ውበት በርታልልን ፋኖ ሳሙኤል💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 4 місяці тому +1

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelTessema-c5l
    @SamuelTessema-c5l 4 місяці тому +1

    ድል ለጀግናው ለአማሃራ ህዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rahmat-zj2fs
    @Rahmat-zj2fs 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ ለተገፍው አማራህዝብ 💪💪💪💪

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 4 місяці тому +6

    ፈጣሪ አምላክ ባላቹሁበት ሁሉ ይጠብቃቹ ድል ለአማራው ፋኖ
    ሠላም ለሕዝባችን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 місяці тому +1

    ድልጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 4 місяці тому +6

    ድል ለአማራው ጀግና ፋኖ

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 4 місяці тому +6

    VICTORY ✌️ for FANO! 💯💪💯💪✅✅

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 4 місяці тому +8

    የአማራ ስስት ብርቅዬ ልጆች❤❤❤❤

  • @amaamm-x1m
    @amaamm-x1m 4 місяці тому +5

    ድልላአማራህዝባዊፋኖ

  • @MebratuBerhie
    @MebratuBerhie 4 місяці тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @MimiTaye-o3k
    @MimiTaye-o3k 4 місяці тому +6

    የኛ ጀግና ሺ አመት እግዝሐቤር ያኑርልን ያበርታህ በጣም ደሞ እወድሐለው እኔ ደሞ የጅጅጋ ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 4 місяці тому +7

    ሁሉም አማራ ፋኖ ነው!!!

  • @fasiszm
    @fasiszm 4 місяці тому +1

    ሁላችን ፋኖ !! እናሸንፋለን !! አማራ አማራ አማራ እናሸንፋለን!
    ሁላችን ፋኖ !! እናሸንፋለን !! አማራ አማራ አማራ እናሸንፋለን!

  • @ASMELASHAYalewAsme
    @ASMELASHAYalewAsme Місяць тому

    ኩማዶ ሴሚ እግዝአቤር እሰከ ሰራዊትህ ይጠብቅህ የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ሞት ለብልጥግና

  • @جتوامنجوسو
    @جتوامنجوسو 2 місяці тому

    እኔም ከሰፈር ባርቅ ኖሮእኔም ፋኖ በሆንኩ አይዛችሁልኝ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 4 місяці тому +10

    ከብር ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому

    የፊት ነው የአሁን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይወከላችሁ ክፉአያግኛችሁ ሽአመት ያኑራችሁ. ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 4 місяці тому

    ይህ፡ቃል፡ብቻ፡ይበቃል፡አገሩን፡እትዮጽያን፡የሚወድ፡ካለ፡ከፍኖ፡ይማር፡እኔ፡ያርገባኝ፡ህዝብን፡አጥፍቶ፡ምን፡ለማፍራት፡ነው፡፡አማራነት፡እምነት፡አድነት፡ነው❤❤❤❤❤❤❤እረ፡አሞኛል፡ምነው፡ምነው፡ግፍ፡በዛ፡ምንአረገ፡አማራ፡

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 4 місяці тому +3

    ❤❤❤ ዘራችው ይባረክልኝ ያውም ሽህ ዘራችው ሞት ግን ለአማራና ለኢትዮጲያ ጠላቶች ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 4 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MekkaMekka-p3j
    @MekkaMekka-p3j Місяць тому

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ አግዚአብሔር ይገዛችሁ

  • @MEME-y4u3b
    @MEME-y4u3b 4 місяці тому

    እልል ሱብሀነ ወተአርላ ጥንት ይህን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁበ

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 4 місяці тому +5

    The standard of a brave general!

  • @BirukeTegegn-pc3lb
    @BirukeTegegn-pc3lb 4 місяці тому

    ሳሚዬ የኔ ጀግና ብሶት የወለደህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ መድሐኒአለም ድልን ያጎናፅፋችሁ ያጎናፅፈን💪💪💪💪💪

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 4 місяці тому

    God ❤❤❤watching for you 🙏 Brothers, Victor for Amhara Fans ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 4 місяці тому

    God Bless You My Amhara FANO.🙏🙏🙏🙏

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 4 місяці тому +1

    ❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤❤

  • @emaema3890
    @emaema3890 4 місяці тому +1

    ደል,የፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeseret-y6d
    @MeseretMeseret-y6d 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሑ ድልለአማራፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NbretWendmw
    @NbretWendmw 4 місяці тому +5

    ድል ለአማራ

  • @xpk5509
    @xpk5509 4 місяці тому +1

    የኔ ከርታቶች እመብርሃን ትጠብቅልን ከቁጥር አትጉደሉብን የኔ ጀግኖች❤❤❤❤

  • @AsnakewAbeyu
    @AsnakewAbeyu Місяць тому

    ጀግኖች በርቱ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቺሁ ፈጣሪ እነሱን ይላካላቺሁ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s Місяць тому

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 4 місяці тому

    አማራ ምርጫው ማሸነፍ ብቻ ነው መነሻውም መዳረሻውም የአማራን ህልውና ማረጋገጥ ነው።

  • @AliMekonen-jc2rv
    @AliMekonen-jc2rv 2 місяці тому

    አላህክናተጋይሁን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @degubelachew1703
    @degubelachew1703 4 місяці тому +1

    በእውነት የአማራይቱ ልጅ ለገሪቱ አለኝታ ነበር: ነገር ግን በምን እንደሆን ውስጣቸው የተበከሉ ድኩማን አማራን በማንነቱ ብቻ ዘርፈ ብዙ ግፍና እልቂት እንዲደርስበት በመደረጉ ራሱን የማትረፍ መብቱን ለመጠቀም እንዲገደድ አደረጉት። በተለይ አማራ የሀገር ፍቅሩ ከፍተኛ በመሆኑ የሰፈር ፍቅር የተፀናወታቸው የዘመኑ ሰዎች ጠላት አድርገው ሊያጠፉት ስለተነሱና እነሱ የሚበለጽጉባት ፤ አማራ የሚቀበርባት ሀገር አድርገው መቅረጽ ስለፈለጉ የአማራ ሕዝብ ደግሞ ከራሱ መጥፋትና ከዚህች ሀገር አንዱን የሚመርጥ ይሆናል።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 місяці тому

    እግዝአቤሔር አላማችሁ ዳር አድርሶ ያሣያችሁ እሜብሬሃን ከጎናችሁ ትቁምላችሁ አሜን ድልለአማራ ፋኖ ድል ሞት የፌሬዴቤት ለአማራሕዝብ አሜን