ሰጠ ዘበኛ በሰቆጣ ተገኝቶ ያስቀወጠበት ድንቅ የሰርግ ቪድዮ ይመልከቱ Ethiopian best azmari,music sete zebegna2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @BetiBeti-r3i
    @BetiBeti-r3i 7 місяців тому +3

    ላሊበላ ስመጣ ታገናኘኛለህ መልስለኝ በናትህ በጣም ነው የምወደው

  • @tewodrosdesale9599
    @tewodrosdesale9599 3 місяці тому +1

    ቆቦ ላይ ነው ነበርኩ

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Рік тому +1

    Beautiful culture Lasta sekota 💞💞
    ደሞቼ የወንዜ ልጆች 💞💞💞

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Рік тому +2

    ዋው ደስ ይላል 💚💛❤💐💐✅

  • @tigisttigist9666
    @tigisttigist9666 Рік тому +1

    🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️👍👍👍👍ስታምሩ👍👍👍

  • @andualemtilahun9258
    @andualemtilahun9258 Рік тому

    ምርጥ ሰርግ እሚገርም አዝማሪ ሰጠኝ እውነት ከልቡ ይችላል

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 Рік тому +1

    አሁንሰ ሰርግ አማረኝ😍😍😍😍😍

  • @muluGetu-u5y
    @muluGetu-u5y Рік тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +1

    አቤት ወሎ ዉበት ፍቅር💚💛❤

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 9 місяців тому +1

    ያዝ እግድህ የቤተዘመዱ ሊታይነወ ጉዱ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ

    መልካም ገብቻ እኔ መቸ ነው እማገባው ወይይይይ

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 6 місяців тому

      አይዞሽ አድቀን ይደርስሻ ሀቢቢቲ ❤❤

  • @wondosentesfaye6362
    @wondosentesfaye6362 Рік тому +1

    Thank you much bro

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому

    በናትህ ቀጣይ ካለውልቀቅልን እንኳን ደስ አለሽ ያክስቴ ልጅ

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 20 днів тому

    Wudoce❤❤❤❤❤❤

  • @amlakumaru1296
    @amlakumaru1296 Рік тому +1

    so beautiful

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ

    የሰርግ ቪዲዮ ስትለቅ ለምንድንው ሞሺሮቹን በድንብ እማታሳየን

  • @negashdessie8436
    @negashdessie8436 Рік тому +1

    nice 100%

  • @rahemarahema497
    @rahemarahema497 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @taybamohammed2303
    @taybamohammed2303 Рік тому

    ወድሜ ሰጠ የት ነዉ አሁን እኚም ለስርጋቺን እድታምጣልን እንፍልጋልን እሽ ዉድ ዉድማቺን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    መልካም ጋብቻ💍💍🌹🌹🌹

  • @Warlatubu
    @Warlatubu Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agerieyoutub2024
    @Agerieyoutub2024 Рік тому

    Lenme agengwgn yhen swey leserge magnete efelgaleu

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube  Рік тому

      ከፈለግሽ አገናኝሻለሁ

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    የኛው ውብ ባህል ይመቻችሁ ተመችቶናል

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    እሼ ዩቱብ ለመስራት ግዴታ ካሜራ📷📷 ግደታ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈለሰግም መልስልኝ በማርያም🙏🙏🙏

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Рік тому

      ስልክሽ ጅቢው ቶሎ ቶሎ እንዳይሞላብሽ ቆንጆ ከሆነ በቂ ነው እና ካሜራሽ ጥራት ካለው ይሄ ሁሉ ዩትበር በካሜራ መሰለሽ የሚሰራው😅 በስልኩ ነው

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube  Рік тому +1

      እኔ፡እስካሁን በስልኬ ነው አቅሙ ካለ በካሜራ ቢሆን በጣም ይመረጣል

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ
      @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ Рік тому

      @@Lasta-tube እሺ በጣም አመሠግናለዉ🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ

    የሰርግ ቪዲዮ ስትለቅ ለምንድንው ሞሺሮቹን በድንብ እማታሳየን

  • @ietemadmobile2611
    @ietemadmobile2611 Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Biniyam-v2x
    @Biniyam-v2x Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤