Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋሽ ሽመላሽ በጣም እምወዳቸው የማከብራቸው የማልጠግባቸው ዝም ብዬ ባዳምጣቸው ብውል የአገራችን ቅርስ እንቁ ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልኝ🎉❤❤❤
ከአሜሪካን ሀገር ሆኜ ከቤቴ መዝናናት ስፈልግ በጣም የምወደውና የማየው ፕሮግራም ነው።የጥሌ ትህትና እና ሰው አክባሪነት ይገርመኛል። ሁላቹም አስቂኝና አዝናኝ ናችሁ በርቱ:: የፍልፍሉ እዛው በዛው ፈጥሮ የማዝናናት ችሎታው ይገርማል
ዋዉ የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችው እኮ በጉጉት ነበር ስጠብቃችው የነበረው ❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽየ ሽመላሽ በጣም ነው የምወድወት ጥበብ ብተራይ ከእርሶጋብሳራ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት
Wow, በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው! የዛሬው በጣም አዝናኝ ነው..ምርጥ ዝግጅት
ጋሽ ሽመላሽ በጣም የምወደው አርቲስት እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤
የኔ ጣፋጮቺ አላህ ያሳድጋቺሁ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋሽ ሽመላሽ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የኔ አባት
እንደህፃን ደግሞ አትጨቃጨቁ መድረክ አይደል እንዴ
ደምሴ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነህ ትልቅ ሰው እውነት ❤
ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ፍልፍሉ አንተ የሌለክበት አይደምቅም አድማቂ ሁላችሁንም አንደኛ 💚💛❤
ጋሽ ሺመላሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደእና መጣህ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋሬ ያድልህ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታዳጊወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ አለኝታ ናችሁ
እጻናቶችሁ ደስ ስሉ
እኔ ደግሞ? የደምሴና ፍልፍሉ የአሀዱ ባንክ ማስታወቂያ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ♥️♥️ልዩ ነው 🙏🏾
ልጆች አድግ በሉ ሀገር ተረካአቢ ያርጋቹ❤❤❤❤
የመካነሰላም እንቁ አርቲስት ጋሽ ሽመላሽ እወድሀለሁ ሽ አመት ኑርልን
ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ሽመልሥ ለጋሥ በተለይ በጣም የሚወደወ ሠው ነው ለምን እደሆነ አላቅም የሥጋ ዝምድና ያለኝ ያክል የምወደው አባት ነው እድሜ ከጤና ጋ ለሁላችሁም ይሥጣችሁ
ፍልፍሉ ዛሬ ቀጥታ ከቅምቀማ ነው የመጣው አባስከው
Please demessa felfelun mekerute abu kalhune alyime wuye
😂😂😂
ፍልፍሉ እወድሀለው በሁሉም ነገር መናገር አገባም እድል ስጣቸው ለነጥል በጣም በዛ እሺ ምክር ቢጤ ነው በተረፈ ሁላችም የኔ favourite. ናቹው❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿
የእኔ አባት እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ለአባታችን ሽመልስ በጣም የምወዳቸውና የማድቃቸው አርቲስት ናቸው ❤❤❤😢😢❤❤❤❤
ዋሸሁ እንዴ እናመሰግናን🤣🤣🤣🧡🧡🧡
ምረጥ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ፍልፍሉ አንደኛ ነው
Zedo best comedian
ፍልፍሉ ልዩ ተስጥኦ አለህ/ ግን አንዳንዴ ሪትሙን አትጠብቅም ትቸኩላለህ፤በተረፈ ጎበዝ ነህ፥አድናቅህ ነኝ።
ውይ ፍልፍሉ እደዛሬ አስጠልቶኝ አያውቅም ምንድነው ሰው አላስወራ አለ የጨዋታውን ለዛ አሳጣው
Yih ቅል ራስ
Normal new አታካብዱ😁😊
Eneme ምንይንቀዘቀዣል ቅሞ ነውእንዴ የገባው
ጫወታ ምን ቺግር አለው
እንደ ዛሬ ፍልፍሉ በሰላም ነው አላስወራ አልክ እኮ ጋሽ ሽሜ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም እንደማርቆስ መልሻለው 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወይኔ። ፍልፍሉ። በጣም። አትቀልቀል። ያስጠላብሀል
ምነው ዛሬ ፍልፍሉ አፖሎ አስዙልኝ አለው 😅😅
ጋሼ ሽመላሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሕ እግዚአብሔር አምላክ ።ያብዛችሁ ደምስ ማርቆስ ጥሌ ዜዶ በረከት አትቀዥቀዥ በማርያም
ፍልፍሉ ጃሉድን ሰላምብሎትነው የገባ😂😂😂😂
ወይኔ ፍልፍሉ ፈታ ያለ ሰዉ😂😂😂😂
Mirxochiye mexachihulin ❤❤❤❤❤yenga andengoch
ፍልፍሉ በበላው ነው እኔን የገረመኝ የማርቆስ ማሽቃበጥ ነው😂😂😂😂
ፍልፍሉ ግን ተረጋጋ ተደማመጡ እንጂ እንዴዴዴበተረፈ እንወዳቹዋለን
Zara betame aseta be fetari
ልንገራችሁማ በጡሀት ነዉ ዛሬ ከቤት የወጣሁ እና እሩቅ ቦታ ነበር የላኩኝ ምን አልባት ጊያይቲ ሚባል ሀገር ታዉቃላችሁ ብየ አስባለሁ ዱባይ ምትኖሩ ሰወች ከዛ እላችሁአለሁ ስመለስ ዋሸሁ እንዴን ለማየት ቸኩየ ስሮት ሁለቴ እራዳር ቀጣኝ ደምስ እሰብበት😂😂
እናሰብበታለን ሻኪራ
ሁለተኛዉ እንዳይደገምሽ ካመለጠሽም UA-cam ላይ ታይዋለሽ
ከቱ ዱባ ነችኮ@@MizantadesseTadesse-dk9cr
ዱባይ ነኝ ግን ሚባል ሰፈር ኣላቅም
Selam endet nesh eht
ዛሬ ፍልፍሉ ጠጥቶ ነው ወይ የገባው
ተወዳጅ ፕሮግራም
ውይ ፍልፍሉ በቃ ቀይሩት ጉሮሮዋቸው ላይ ቆመኮ ውይይታቸውን ለዛ አሳጣቸው
ፍልፍሉ በጣም ጎበዝ ነህ ነገር ግን አትቸኩል
ጋሽ ሽመላሽ የምወዳቸው ትልቅ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጦት
ጋሽ ሸመላሽ❤❤❤❤
ደምሴ ፍልፍሉ ምከራው አይቸኮል
ወይኔ ጊቤ አዳራሽ በቅርቡ ፈረሰ
Zare filfilu qemamsuwal ende😮
ገና ቪዶውን ሳላየው ነውኮ የምኮምተው😂😂😂
This is my favorite show
ዜዶ😘💖
የሳቄ ምንጮች❤❤❤
ወይኔ ፍልፍሉ ዛሬ
ያውም ያባይየመምሬ ያውም ያባይ የመምሬ 😂 ዜድ ካልም አድርጎዋል ይቀጥል አዋሳ ሲሄድ ሌላን ይቀጥል
Tilahun bidig balu bidig balu yabezale kkkkkkk
ፍልፍሉ ዛሬ ጠጥታሀል እንዴ ቮትካ
አሌክሶ ይምጣ
አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ እጅግ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባትነት 💖💖💖
😂😂😂እኔ ቀን በቀን 10 ኪሎ ሜትር ወክ አረገለሁ😂😂
Zedo mirt sew I love him
ፍልፍሉ እባክህ ትንሽ ሲበዛ,,,,,,,,,,,,ደስ አይልም
ይሄ ፕሮግራም ለኛ ወሬ ለምንወድ አዛውንቶች ይሆናል ለሚያድጉና ሃገር ለሚረከቡ ህፃናቶች ግን በፍፁም አይሆንም ህፃናት አስቀምጦ ውነት ያወራው ውሸት ነው ብሎ ፕሮግራም ማሳየት ምኑ ላይ ለልጆች እንደሚጠቅም አላቅም
እድሜ ይስጦት ሀቁን ነው የተናገሩት!!
Egziabher lijochun be tebab bemogas betsega bebetu yesedegelachu
ዋሸሁ እንዴወች አንድ ቃንቃ የምትጠቀሙት አለ ባያ ባያ የሚል ቃል ትርጉሙ የአጋንት መጠቀማ ቛንቓ ነዉ
የዘሩ አጎት ዘፋኝ መሆናቸውን ዛሬ ሰማሁ አብዬ እርገጤ😅🤔
Wow tile 👏👏👏👏
ፍልፍሉ ተመቸኝ፡፡ በየት ይለፍ አላላም?
Eskezare deres filfillu endezyeh hono ayechew alawekem , please 🙏 yehe program yetewededewen yahel chiger laye endayewdek fulfillun mekerut please 🙏 beterefe enwedachuhalen thanks
ፍልፍሉ ረጋ በል ቀልድም ሲበዛ ሳቅ ይጠፋል አበጫረከው እኮ
Sewdacwu😂😂😂❤❤❤
ፍሌፍሉ ጨዉ አጣ አሁንስ ለነሱም ለኛም ረበሽከን ረጋ በል
በረከት በጣም ይቀብጣል ቀዝቀዝ በል በሉቱ
ሰላም ለሁላችንም❤❤❤
Noway!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እንኳን እዛ የትም አልሄድም እመኑ የስራችሁትን
አረ ልቀቁት
Gobezoche❤❤❤
ፍልፍሉ አትንቀዥቀዝ ለእንግዶች ክብር ይኑርህ
ስንት ሰአትነው የሚተላለፈው
የዋሸው እንዴ ድምቀት ፍልፍሉ ነው
ከ ወለዳ ነፃ አለው(አሀዱ ባንክ)
እንዴፍልፍሉዛሬ ምነው ውባ ይዘውነው ሚቀባጥርምነው
ፍልፍሉዛሬስ ለቁሙቱኝቷን እንኳምእግዝያብሖር ማራችሁ
ኑሩልን !ድል ለጀግናው ፋኖ !!!ጋላ ተቃጠዪ !
ዜዶውስጤ ነው
ጥሌ ለመጣው ለሄደው አሽቃብጠህ ትችለዋለህ😂
ኡኡኡኡኡኡ ኧረ ፍልፍሉ በጠበጤ ኧረ ሰከኒ በል እዴ 😒😒
Gashi shimelachi betam new yemadekh yemwedih yemekaneselam eku
አይፍልፍሉ ዛሬአቃጠልህኝ ቁራህ ይቆረጥ
Programun betam new mewdew ahun gen befelfelu eyastelagnin new tergaga belut alaswrachew ale eko
Betam tasaferalachu zefnun kalchalchu betewtes
ዛሬ ፍልፍሉ ቅሞ ነው? ተንቀለቀለ come down በተረፈ best of best
Filfilun kefafi leza bis
Uuuffff betam new des yemetelut
ጋሽ ሺመላሽ በጣም ትልቅ አርቲስት ነው
lovely Abye tv
የሰው ጥያቄ ማይመለስበት ፕሮግራም ስአሌክስ ለምን የሆነ ነገር አትሉንም🙏
❤
አባይ ቲዢ ብልፅግና ሸኔ ክፉ ሰው በላ ሰዎች ሀገር የምታስበሉ
ዜድ የሰፈር ቀልድ የጫት ቤት ቀልድ ነው የሚቀልደው ብዙ ጨዋ ሰዎች ይመለጀቱታል
ፍልፍሉ ለማሳቅ ብሎ ፕሮግራሙን እያበላሸ ነው
ፍልፍሉ የሳቃችን ምንጭ እንወድሃለን !!!
😅😅😅😅❤❤❤❤
ጋሽ ሽመላሽ በጣም እምወዳቸው የማከብራቸው የማልጠግባቸው ዝም ብዬ ባዳምጣቸው ብውል የአገራችን ቅርስ እንቁ ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልኝ🎉❤❤❤
ከአሜሪካን ሀገር ሆኜ ከቤቴ መዝናናት ስፈልግ በጣም የምወደውና የማየው ፕሮግራም ነው።
የጥሌ ትህትና እና ሰው አክባሪነት ይገርመኛል። ሁላቹም አስቂኝና አዝናኝ ናችሁ በርቱ::
የፍልፍሉ እዛው በዛው ፈጥሮ የማዝናናት ችሎታው ይገርማል
ዋዉ የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችው እኮ በጉጉት ነበር ስጠብቃችው የነበረው ❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽየ ሽመላሽ በጣም ነው የምወድወት ጥበብ ብተራይ ከእርሶጋብሳራ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት
Wow, በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው! የዛሬው በጣም አዝናኝ ነው..ምርጥ ዝግጅት
ጋሽ ሽመላሽ በጣም የምወደው አርቲስት እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤
የኔ ጣፋጮቺ አላህ ያሳድጋቺሁ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋሽ ሽመላሽ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የኔ አባት
እንደህፃን ደግሞ አትጨቃጨቁ መድረክ አይደል እንዴ
ደምሴ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነህ ትልቅ ሰው እውነት ❤
ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ፍልፍሉ አንተ የሌለክበት አይደምቅም አድማቂ ሁላችሁንም አንደኛ 💚💛❤
ጋሽ ሺመላሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደእና መጣህ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋሬ ያድልህ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታዳጊወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ አለኝታ ናችሁ
እጻናቶችሁ ደስ ስሉ
እኔ ደግሞ? የደምሴና ፍልፍሉ የአሀዱ ባንክ ማስታወቂያ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ♥️♥️ልዩ ነው 🙏🏾
ልጆች አድግ በሉ ሀገር ተረካአቢ ያርጋቹ❤❤❤❤
የመካነሰላም እንቁ አርቲስት ጋሽ ሽመላሽ እወድሀለሁ ሽ አመት ኑርልን
ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ሽመልሥ ለጋሥ በተለይ በጣም የሚወደወ ሠው ነው ለምን እደሆነ አላቅም የሥጋ ዝምድና ያለኝ ያክል የምወደው አባት ነው እድሜ ከጤና ጋ ለሁላችሁም ይሥጣችሁ
ፍልፍሉ ዛሬ ቀጥታ ከቅምቀማ ነው የመጣው አባስከው
Please demessa felfelun mekerute abu kalhune alyime wuye
😂😂😂
ፍልፍሉ እወድሀለው በሁሉም ነገር መናገር አገባም እድል ስጣቸው ለነጥል በጣም በዛ እሺ ምክር ቢጤ ነው በተረፈ ሁላችም የኔ favourite. ናቹው❤❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿
የእኔ አባት እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ለአባታችን ሽመልስ በጣም የምወዳቸውና የማድቃቸው አርቲስት ናቸው ❤❤❤😢😢❤❤❤❤
ዋሸሁ እንዴ እናመሰግናን🤣🤣🤣🧡🧡🧡
ምረጥ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ፍልፍሉ አንደኛ ነው
Zedo best comedian
ፍልፍሉ ልዩ ተስጥኦ አለህ/ ግን አንዳንዴ ሪትሙን አትጠብቅም ትቸኩላለህ፤በተረፈ ጎበዝ ነህ፥አድናቅህ ነኝ።
ውይ ፍልፍሉ እደዛሬ አስጠልቶኝ አያውቅም ምንድነው ሰው አላስወራ አለ የጨዋታውን ለዛ አሳጣው
Yih ቅል ራስ
Normal new አታካብዱ😁😊
Eneme ምንይንቀዘቀዣል ቅሞ ነውእንዴ የገባው
ጫወታ ምን ቺግር አለው
እንደ ዛሬ ፍልፍሉ በሰላም ነው አላስወራ አልክ እኮ ጋሽ ሽሜ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም እንደማርቆስ መልሻለው 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወይኔ። ፍልፍሉ። በጣም። አትቀልቀል። ያስጠላብሀል
ምነው ዛሬ ፍልፍሉ አፖሎ አስዙልኝ አለው 😅😅
ጋሼ ሽመላሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሕ እግዚአብሔር አምላክ ።ያብዛችሁ ደምስ ማርቆስ ጥሌ ዜዶ በረከት አትቀዥቀዥ በማርያም
ፍልፍሉ ጃሉድን ሰላምብሎትነው የገባ😂😂😂😂
ወይኔ ፍልፍሉ ፈታ ያለ ሰዉ😂😂😂😂
Mirxochiye mexachihulin ❤❤❤❤❤yenga andengoch
ፍልፍሉ በበላው ነው እኔን የገረመኝ የማርቆስ ማሽቃበጥ ነው😂😂😂😂
ፍልፍሉ ግን ተረጋጋ ተደማመጡ እንጂ እንዴዴዴ
በተረፈ እንወዳቹዋለን
Zara betame aseta be fetari
ልንገራችሁማ በጡሀት ነዉ ዛሬ ከቤት የወጣሁ እና እሩቅ ቦታ ነበር የላኩኝ ምን አልባት ጊያይቲ ሚባል ሀገር ታዉቃላችሁ ብየ አስባለሁ ዱባይ ምትኖሩ ሰወች ከዛ እላችሁአለሁ ስመለስ ዋሸሁ እንዴን ለማየት ቸኩየ ስሮት ሁለቴ እራዳር ቀጣኝ ደምስ እሰብበት😂😂
እናሰብበታለን ሻኪራ
ሁለተኛዉ እንዳይደገምሽ ካመለጠሽም UA-cam ላይ ታይዋለሽ
ከቱ ዱባ ነችኮ@@MizantadesseTadesse-dk9cr
ዱባይ ነኝ ግን ሚባል ሰፈር ኣላቅም
Selam endet nesh eht
ዛሬ ፍልፍሉ ጠጥቶ ነው ወይ የገባው
ተወዳጅ ፕሮግራም
ውይ ፍልፍሉ በቃ ቀይሩት ጉሮሮዋቸው ላይ ቆመኮ ውይይታቸውን ለዛ አሳጣቸው
ፍልፍሉ በጣም ጎበዝ ነህ ነገር ግን አትቸኩል
ጋሽ ሽመላሽ የምወዳቸው ትልቅ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጦት
ጋሽ ሸመላሽ❤❤❤❤
ደምሴ ፍልፍሉ ምከራው አይቸኮል
ወይኔ ጊቤ አዳራሽ በቅርቡ ፈረሰ
Zare filfilu qemamsuwal ende😮
ገና ቪዶውን ሳላየው ነውኮ የምኮምተው😂😂😂
This is my favorite show
ዜዶ😘💖
የሳቄ ምንጮች❤❤❤
ወይኔ ፍልፍሉ ዛሬ
ያውም ያባይየመምሬ ያውም ያባይ የመምሬ 😂 ዜድ ካልም አድርጎዋል ይቀጥል አዋሳ ሲሄድ ሌላን ይቀጥል
Tilahun bidig balu bidig balu yabezale kkkkkkk
ፍልፍሉ ዛሬ ጠጥታሀል እንዴ ቮትካ
አሌክሶ ይምጣ
አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ እጅግ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባትነት 💖💖💖
😂😂😂እኔ ቀን በቀን 10 ኪሎ ሜትር
ወክ አረገለሁ😂😂
Zedo mirt sew
I love him