ተወልደ ናሁ እም ድንግል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual UA-cam Channel Content
    🔴LIVE PERFORMANCE
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

КОМЕНТАРІ • 274

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 14 днів тому +1

    አቤት እርጋታ የቅዱሳን መላእክት ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን በርቱልን✝️

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 6 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልል

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 5 днів тому +1

    የእግዚአብሔር መላክ ሆይ አመሠግናለሁ

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist2812 6 місяців тому

    Nafesen yemeyasedese mazemure new yedegele lejochi tabaraku⛪🙏✝🥰

  • @Efremzenawi
    @Efremzenawi 5 місяців тому

    amen amen amen zmare melaekt yasemaln ❤

  • @MimiWailyu
    @MimiWailyu 6 місяців тому +1

    ሰወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባህል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 ❤❤❤❤❤❤

  • @tadewos23
    @tadewos23 6 місяців тому +74

    የሚያጠግብ የሚያረካ ዝማሬ እኮ ነው ያሰማችሁን። ሁሌ ልዩ ናችሁ። እጅግ ድንቅ ሥራ። 21 Media ከፍ በሉልን። እንኳን አደረሳችሁ

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 6 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobmihreteab1863
    @kokobmihreteab1863 6 місяців тому

    Enet nw tewelde yalem medhamit❤🥰🙏🙏🙏 zemare melaket yasmalen 🙏

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h 5 місяців тому

    Teweld nahuo degel zemara melakt yasemalen yagelglot zmnahehun yebarekeln

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y 6 місяців тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤❤❤❤❤

  • @user-kb7im3dt9m
    @user-kb7im3dt9m 5 місяців тому

    Amen amen amen❤ ❤❤❤

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 5 місяців тому

    Wow !!! Denke new !! Egziabhere yibarkachu

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z 5 місяців тому

    Egziabeher yemesegen zemary melaket yasemeln . I love this mezumet ♥️♥️♥️👏👏👏😘

  • @user-vk7vx5ct1p
    @user-vk7vx5ct1p 5 місяців тому

    zimare melaekt yasemalin !!!!!

  • @user-bs4xx3mp2c
    @user-bs4xx3mp2c 6 місяців тому +37

    ከልቤ በረት ትወለድ ዘንድ ዛሬም ሳትሰለች የምትመጣ ፈላጊዬ ሆይ ተመስገን❤

  • @yoditbira7929
    @yoditbira7929 6 місяців тому +1

    Barto❤❤❤

  • @user-wy1bs2vs6d
    @user-wy1bs2vs6d 6 місяців тому

    Kale hiywetin yasemalin

  • @amaregenetu9523
    @amaregenetu9523 5 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!!!

  • @user-fs1vs8hh2b
    @user-fs1vs8hh2b 6 місяців тому

    በጣም እኮ ነው ደስ የ ምትሉት እርጋታችሁ በእውነት በርቱልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik 6 місяців тому

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🎉

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 6 місяців тому

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg6vp2sw9f
    @user-rg6vp2sw9f 5 місяців тому +2

    የዓለም መድኃኒት ኣማኑኤል ተወለደልን ተወልደ ናሆ እምድንግል

  • @user-dl6yn4pw2u
    @user-dl6yn4pw2u 6 місяців тому

    Amen 🙏 ❤🎉yehbru

  • @BuchuBuchu-gb8gl
    @BuchuBuchu-gb8gl 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 6 місяців тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 6 місяців тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @bertekassie1125
    @bertekassie1125 6 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 6 місяців тому

    Zimare melakt yasemaln

  • @atsede7592
    @atsede7592 6 місяців тому

    Stamru ❤ Zemare melaketen yasemalen

  • @lishob2684
    @lishob2684 6 місяців тому

    Ejig denq sera new bertulen❤❤❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-mz9il2tk1g
    @user-mz9il2tk1g 6 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤

  • @kebeteshome2656
    @kebeteshome2656 6 місяців тому

    Zemare melaketen yasemalen

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 6 місяців тому

    Elllllllllllllll zimare melakt yasemaln

  • @martaniguse1129
    @martaniguse1129 6 місяців тому

    Endet endemtamru ye dengel lij bebetu yatsnachu 🥰🥰🥰

  • @genetGenet-ef5rp
    @genetGenet-ef5rp 6 місяців тому

    Siwadachu kale ewat yasamalin❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 6 місяців тому

    Amen 🙏🏾

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p 6 місяців тому +10

    የእኛ እንቁ ዘማሪዎች እንኳን መጣችሁልን አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @nisebihomezmur-4298
    @nisebihomezmur-4298 6 місяців тому +6

    በዚህ ቻናል ብዙ ጥዑም ያለቸው ዝማሬዎችን በተተኪ የቤተክርስቲያናችን ታዳጊ አዳጊ ዘማሪያን ሰምተን ደስ ተሰኝተናል። ለዚህም ለሁሉም አካላት ምስጋና እየሰጠን በዚህ ዝማሬ ላይ አስተያየት ለመስጠት ያህል የመሣሪያ እና ጭብጨባ አለመጣጣም (የአቀናባሪ ስህተት) እንዳለ ተሰምቶኛል። እጅግ ተወዳጅ ዝማሬ ስለሆነ እንደው ደግሞ ማስተካከል ቢቻል

  • @user-qb2yh8gp2e
    @user-qb2yh8gp2e 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ zemare melaekt yesmaln

  • @yoha-tube
    @yoha-tube 6 місяців тому

    amen amen

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 6 місяців тому +39

    ስወዳችሁ😍እንኳን ደህና መጣችሁ!
    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ:: ታምራላችሁ😍 በፍቅር በቤቱ ያጽናችሁ::

    • @behailugirma3502
      @behailugirma3502 6 місяців тому

      Uu57😮😅😧😧😦😧😦😧😰😧😧😧😧😧

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij 6 місяців тому +11

    ተወልደ ናሁ እም ድንግል ፪
    ሲነገር ነበረ በነብያተ አፍ
    ተወልደ ናሁ እም ድንግል ፪
    በአንዱ በእግዚያአብሔር ባንዱ በመንፈስ
    ተወልደ ናሁ እም ድንግል ፪
    አንድ ቀን እንዲሆን ፀሐይ እንዲወጣ
    ተወልደ ናሁ እም ድንግል ፪
    የናፈቅነው ንጉሥ ሥጋ ለብሶ መጣ
    ተወልደ ናሁ እም ድንግል ፪
    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meklitnur
    @meklitnur 6 місяців тому

    Tebarkulgn

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 6 місяців тому +1

    Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤Elllllllllllllllllllllll ❤❤❤

  • @soonata670
    @soonata670 6 місяців тому

    አሜን❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 6 місяців тому +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 👏👏👏

  • @isayaswoldesilassie8746
    @isayaswoldesilassie8746 6 місяців тому

    tebareku

  • @yoditbira7929
    @yoditbira7929 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @user-cz9yu1hf1w
    @user-cz9yu1hf1w 6 місяців тому

    Tebareku🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-jr9kz5zy1x
    @user-jr9kz5zy1x 6 місяців тому

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @zelalem3269
    @zelalem3269 6 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ጌታ መደሃኒአለም በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ኑርል የተዋህዶ ዕንቁዎች ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያኑርልን

  • @Nina44482
    @Nina44482 6 місяців тому +10

    እልልልልል የናፈቅነው ንጉስ ስጋ ለብሶ መጣ ተወለደልን እኛን ለማዳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል መዝሙር

  • @bekeleedea2464
    @bekeleedea2464 6 місяців тому

    እልልልልልልልልልል አሜን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 6 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቻን ሰላም አድርግልን

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ritasolomon3117
    @ritasolomon3117 6 місяців тому +4

    Proud to be orthodox Christian enkone aderschu melkame yagena bale yehunlen

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9x 6 місяців тому +6

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏 ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን🙏 ግሩም ዝማሬ ተወልደ ናሁ እም ድንግል 🙏🙏🙏

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 6 місяців тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንደበታችሁ ዛሬም ነገም ለወደፊትም ለዘላለም ጣፋጭ ምስጋናን ሁሌም ይናገሩ ያመንጩ 🙏🙏🙏

  • @BizuAsni-zh6fj
    @BizuAsni-zh6fj 6 місяців тому

    ዝማሪ መልዕክትን ያስማን ፅጋውን ይብዛላችሁ

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️😭

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @kwkw899
    @kwkw899 6 місяців тому +1

    እልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️🥰❤️🥰🙏🙏🙏🥰❤️❤️🥰❤️

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea 6 місяців тому

    መልካም በዓለ ልደት

  • @samuelab4197
    @samuelab4197 6 місяців тому +4

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በጣም ነው ደስ የምትሉት🥰🥰🥰

  • @yosefhailu-xy7sr
    @yosefhailu-xy7sr 6 місяців тому +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ሥርአተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ አለባበስ እና አዘማመር ነው።
    ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ከበሮ የለም ቢኖርም ድምፁ አይሰማም ይህንን ብታስተካክሉ መልካም ነው እና ደሞ ክራሩ ብዙ አይድመቅ ወደ ዘፈን የሚቀየር ነው ሚመስለው እና ግን በርቱ ከማህበረ ቅዱሳን ቀጥሎ ያላችሁት እናንተ ናችሁ እና በርቱ
    ሥርአተ ቤተክርስቲያን ግን ይጠበቅ

  • @Generation.973
    @Generation.973 6 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ። እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን አሜን 💖💖💖

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 6 місяців тому

    Zemare malaktin yasmalin 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Meseret21
    @Meseret21 6 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋውን ይብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @yes1117
    @yes1117 6 місяців тому

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @tube6227
    @tube6227 6 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🎉🎉በርቱልን 💐💐💐💐🥰🥰🥰

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e 6 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 6 місяців тому +2

    አንድነታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @TeddyHaymi
    @TeddyHaymi 6 місяців тому

    እንኳን አደረሰን እኳን አደረሳቹህ

  • @user-mq3ol2eb2y
    @user-mq3ol2eb2y 6 місяців тому

    ተባርኩ❤❤❤

  • @liyu2174
    @liyu2174 6 місяців тому

    Enkune adersen bertu yeh new yaredawe zemari malet

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 6 місяців тому +1

    ግሩምና ድቅ ዝማሬ ነዉ ፀገዉን ያብዛላቹ❤👏👏👏🍀🍀🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @beliymhiret6936
    @beliymhiret6936 6 місяців тому +3

    እረጋ ያለ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 6 місяців тому +1

    ስለመዝሙር የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መዝሙር ጸሎት ምስጋና ነው በተረጋጋ መልኩ ሥራአትን በጠበቀ መልኩ ማገልገል መልካምነው በርቱ
    አሁንም ቢሆን ምንም አላዋቂ ብሆን በቤተ ክርስቲያን ስራት ሴት በአንድ ጎን ወንድ በአንድ ጎን ሁናችሁ ዘምሩ እንደ መናፍቅ ሰልፍችሁ ሴትና ወንድ አይሁን እሳትን ታቅፎ የማይቃጠል የለምና ካጠፍሁ በፈጣሪ ስም ይቅርታ 🙏

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦዎቹዋን ይጠብቅ ተስፋችን የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏

  • @satatati_tube_1
    @satatati_tube_1 6 місяців тому +1

    እንኳ አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @user-dg9og7uu7t
    @user-dg9og7uu7t 6 місяців тому

    እንኳን አደረሰን ❤❤❤

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 6 місяців тому

    ተመስገን💚💛❤

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 6 місяців тому +3

    ከጣህሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏💒👏💚💛❤🇲🇱🇲🇱💒💒🙏🙏👏👏👏👏

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣ በቤቱ ያጽናችሁ ። እንኳን አደረሰን አድረሳችሁ

  • @tsionzerihun9993
    @tsionzerihun9993 5 місяців тому

    ❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @entrancehubethiopia
    @entrancehubethiopia 6 місяців тому +13

    ተወልደ ናሁ❤❤ እም ድንግል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤😊 በቤቱ ያጽናችሁ ። እንኳን አደረሰን ፣ አድረሳችሁ🙏

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b 6 місяців тому +2

    ጥእሙ ዝሜሬ መላእክት ያስማልን እኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር ያብርታቹ🙏🙏

  • @TgWeb-cp7is
    @TgWeb-cp7is 6 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመናችሁ በዝማሬ ይለቅ እናመሰግናለን በርቱል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohansfikere3600
    @yohansfikere3600 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሪ መላክት ያሰማችሁ

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 6 місяців тому +2

    በርቱልን የኦርቶዶክስ ፍሬዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @kebebushshume5423
    @kebebushshume5423 6 місяців тому

    እልልልልልልል❤❤

  • @user-kt8bl6mc7d
    @user-kt8bl6mc7d 6 місяців тому

    zimare melaikit yasemalin. bertu. cheleman kemawigez lik indenanite siriat yalew zimare be maqireb birihan mabirat new.

  • @sulamtise
    @sulamtise 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቱ እንዴት እንደምወዳችሁ መንግስቱን ወራሽ ያድርገን❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 6 місяців тому +1

    ስረአት አለባበስ አቤት ውበት እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው አምላካችን❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💒💒💒💒💒