How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
Вставка
- Опубліковано 2 гру 2024
- የዳጣ አሰራር
የግብዓት ዓይነት እና መጠን
1. ሩብ ኪሎ የሚጥሚጣ ቃሪያ
2. 100ግራም ነጭ ሽንኩርት
3. 30ግራም ዝንጅብል
4. 5 መካከለኛ የሮዝ ሜሪ ግንድ
5. 4 የበሶብላ ግንድ
6. 5 የጤናአዳም ግንድ
7. 3 አረንጓዴ ቃሪያ
8. 2 የሾርባ ማንኪያ ጨው
9. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
10. 100 ሚ.ሊ ውሃ
ደረቅ የማጣፈጫ ቅመም
በቡና ማንኪያ ልኬት 1 ሮዝሜሪ ፣ ዝንጅብል ፣ የነጭሽንኩርት ዱቄት እና ጥቁር ቁንዶ በርበሬ