ሩታ 200,000 ብር ጣለች 😱 | Jr Couple

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +21

    ua-cam.com/video/AlLUgm-H8iA/v-deo.html አዘግተን ተዝናናን

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 роки тому +93

    የናተ ፕራክ ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው አትነጋገሩም የሚታይባችሁ የፊት አክሽን እውነተኛ ነው 🥰🥰🥰🥰

    • @tsehay2watiro250
      @tsehay2watiro250 2 роки тому +1

      የሌሎችስ?

    • @solyana1793
      @solyana1793 2 роки тому +6

      @@tsehay2watiro250 ብዙዎቹ ተመካክረው ነው ፕራክ ብለው የሚያቀርቡት

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 роки тому +3

      @@tsehay2watiro250 ድራማ ነው

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому +3

      ጎበዝ ናቸው

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Рік тому +8

    እዚጋ በጣም ነው ያሳዘነኝ መልካም ልጅነው።

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому +22

    የኔ ዉድ በጣም ነው እምወዳችሁ ከዚ በላይ እጠብቃለን በደብ በራክ አርጊልን 😂😂😘ግን ትግስቱን ሳላደቅ አልልፍምዋዉ😘

  • @nuhaknows28
    @nuhaknows28 2 роки тому +27

    ለሌላ ጊዜህ ግን የፈለገ ብትናደድ እጅህን ሴት ላይ እንዳትሰነዝር:: ገንዘብ እንጂ የሰው ነፍስ አይደለም ቢጠፋባት ራሱ እና ሁሌ ስትናደድ እስክትረጋጋ ድረስ ዞር ማለት ልመድ:: ለማንኛውም በርቱ team Ruth💜

  • @sarahwubshet3534
    @sarahwubshet3534 2 роки тому +15

    ፈልጌ ፈልጌ አገኘኋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅር ናችሁ

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 роки тому +19

    Omg ኘራክ ከሰሩ ከይቀር እድህ ነው ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому +36

    ከየት የመጣሽ ነሽ አቺ ቆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላለም ተመችቶኛል የምር😘😂😂😂

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 роки тому +10

    በጣም ትግሰተኛ ነህ ይመቻቹ ማሮች ሰወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 роки тому +18

    ሩት ወይኔ ጭስ አደርግሽው
    ለመማታት ግን ሁለተኛ እጂህን እዳታነሳ

  • @lemi4861
    @lemi4861 Рік тому +2

    በጣም ነው እምወዳችሁ ግን በውሸት ማርያምን ስትሉ ግን ደስ አይለኝም በማይቀለደው አትቀልዱ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +13

    የምር ተመቻቹኝ ልጁ ግን ትግስቱ የሌለ ነው 😍

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Рік тому +10

    በርቱ እናንተ ምታምሩ ጥንዶች❤❤❤❤

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    ዋው👌 ምላሹ ግን እዳይከብድ ተጠቀቂ 🤣
    እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏💒🇪🇹
    በፕራንክ ላለመማል ሞክሩ በተረፈ ውድድድድ❤️❤️❤️❤️

  • @ፎዚነኝየደሴዋ
    @ፎዚነኝየደሴዋ 2 роки тому +24

    እየቀደደች ስትሰጠው እጅን ዘርግቶ ይቀበላል ይመቻችሁ😂😂😂😂

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Рік тому +3

    ሩትዬ ስወድሽ አንተ ወንዱ ቤብ በክትፎ ያደገች ልጅ ምንድነው ጓ የምትልባት ደሞ እመን በቃ ፕራንክ መሖኑን ሲነገርሕ በደንብ ቻው በለን እኔ ቲም ሩታዬ ነኝ 💃❤

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    ግን ወላሂ ገዘብ ቢጠፋ ምን ችግር አለው የውነትስ ቢሆን ፈጣሪ ለኛ ካላለው ሚሌወንም ይሆን ዋናው የሠው ልጅ መኖሩ ነው ሰወች ገዘብ አትሰቡ በዴቂቃ የምንሞት ሰወችነን

  • @fasikabelete4865
    @fasikabelete4865 2 роки тому +19

    ዉይይይይ ቤብ ምትለዉን ነገር ብታቆሙ አሪፍ ነዉ አትሞላቀቁ 😏

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 Рік тому +5

    አደስ ነኝ ለቤታችሁ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 2 роки тому +2

    ከየት ያመጧት ነች😂😂😂😂 i swear u made ma day...keep it 👆

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 2 роки тому +14

    ፕራንክ ከሩታ ውጪ ማሽሟጠጥ ነው የኔ ውድ ትችያለሽ 😘😘😘😘ባልየው ዋ አትቆጣት 🙄🙄

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 2 роки тому +9

    እኛም እንወዳችሓለን 🥰🥰😍😍

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 2 роки тому +12

    ትግስቱን ወደድኩለት የእኔ ቢሆን በጥፉ አጩሌኝ ነበር😂😂😂😂

  • @ልኑርተከብሬበእስላምተውቤ

    ትግስቱን አለማድነቅአይቻልም የኔም ቻይነው ግን ከተናደደ ትቶኝ ወጣ ይልና ወደሀዋሽ ብቻውንይሆናል ለደቂቃ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    እዳታለቅሽ ይላል ደግሞ ክክክክክ ወይኔ ዛሬ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ደግሞ ቀዳ እስጨርስ እጁን ዘርግቶ ይጠብቃል

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 роки тому +1

    ፕራኩ ከባድ ነው ክክክ ግን አትማታ ብር ነገ ይገኛል ይችን የመሰለች ውብ ቆንጆ አትማታ የእውነት ጠፍቶ ቢሆን ቀቅለክ ልትበላት ነው ክክክ ወይኔ ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 роки тому +2

    ማሪያምን ሲበዛ ትግስተኛ ነው የውነት

  • @workelove3235
    @workelove3235 2 роки тому +3

    ትእግስቱ የሚገርም ነው ግን እጅህን ሴት ላይ አታንሳ ስቀጥል ከብሩ ሰው ይበልጣል ብር ነገ ጠዋት ይመጣል ።

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +5

    አገልምጠኝ ሩታ ደስስስስስ ነው የምትይኝ😘😘😘

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +6

    ሩትዬ ድርቅናሽ ❤❤❤❤

  • @kamelaaenatewannafke9299
    @kamelaaenatewannafke9299 Рік тому +3

    ❤አቤት ትግስት🎉

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому +1

    ዋው ትግሥትህ አለማድነቅ አይቻልም

  • @YeneworkAmed
    @YeneworkAmed Рік тому +3

    በቅርቡ ነውያየኋችሁ የምር ወደድኳችሁ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +6

    የካሜራ ጥራት የለውም ይስተካከል
    ከአሁን አሁን አጋጨሽ ብየ ስቅቅቅቅ አለኝ 😢😂😂
    ብሩ ቢጠፋ ልትመታት ነበር እረፍ ዋ 🚶‍♂️👋 ከየት ያመጣኋት ናት እባካችሁ 😂😂

  • @fozitube
    @fozitube 2 роки тому +7

    ካሁን መታት ካሁን መታት እያልክ ወይኔ ትግስት
    እሩትየ የኔ ቆጆ ሰራሽለት

  • @Rbia22
    @Rbia22 Рік тому +5

    ወየኔ በሳቅ የኔድርባባ😂😂

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому +11

    ሲቆጣ ደስ ሲል😜😂😘

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Рік тому +2

    ቤብ ቤብ ስታስጠሉ 😅😅😂😂

  • @martazhekale2063
    @martazhekale2063 2 роки тому +2

    _ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የፍቅር ሸማ ያላብሳችሁ_

  • @meklit9911
    @meklit9911 2 роки тому +8

    አይ ሩትይ ዘና ነው ያረገግሺኝ 😂😂😂

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 2 роки тому +1

    እሱ በጣም ትግስተኛ ነው ከምር ደግሞ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 роки тому +3

    አገልምጠኝ አላለችም በውሸት ማርያም አትበሉ በጣም ትግሰተኛ ነው ባልየው በጣም ሌላ ወንድ ቢሆን ይጠፈጥፍሸ ነበር ጌታን ለዛው ደግመሸ ደጋግመሺ ብጪቅጪቅ አረግሸው🤔😃

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 2 роки тому

    "እንዴ አንቺ ተይይይይ "አቺ ከየት ያመጧት ነች እባካችሁ" እረ በእግዛብሄር አሳይሻለሁ ሊሚት ማለፍ ምንእንደሆነ አሳይሻለሁ"
    ቻፓ ሀርድ ነው

  • @sarayakirstosliGi
    @sarayakirstosliGi Рік тому +1

    Wayina ein bimatashis weda daMo dimsish ulu nagarsh yasazinal❤

  • @nejulove
    @nejulove 2 роки тому +2

    ፈልጌ ፈልጌ አገኘሗቸው ስፖ ለማድረግ😂😂

  • @trackthroughnature
    @trackthroughnature 2 роки тому +3

    "Ay arif nw" got me🤣🤣🤣

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 роки тому +17

    ቤብ ግን ራስሽ ቤብ ነሽ ኣረ በሳቅ ፈነዳሁ በመዳም ሞት😄😄 ይመቻቹ ምርጦቼ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      አይ ማሬ በማዳም ሞት አለሽ አንቺም ትነግሊያለሽ እደኔ

    • @amanithupia1201
      @amanithupia1201 2 роки тому +1

      @@zeynebdamte1506 ምን ላርግየኔዋ ክክክክ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      @@amanithupia1201 አረ ትክክል ነሽ እምወድሽ ትንሽ አሳቅሽኝ

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому

      🥰

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 роки тому +7

    ስላገኘሁችሁ ደስ ብሎኛል ቤተሰብ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-e3y
    @FatumaFatuma-e3y 7 місяців тому

    የኔ ቆጆ ስታምሪ ማለቴ ስታምሩ😂💋💋💋💋

  • @aleweyaali755
    @aleweyaali755 2 роки тому +2

    ሌላው እኮ ድራማ ነው ሚስራብን የናንተ የምር እደሆነ ያስታውቃል

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 роки тому +6

    ስወዳቹሁ ማሮችዋ ፍቅራቹሁ ለዘላአለም የሁን ርትየ የኔ ቆንጆ

  • @mopfast2211
    @mopfast2211 2 роки тому +7

    መጣላት እራሱ አታቁበትም😂😂😂😂

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +2

      lemdu yelenim thats why lol 😂

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 роки тому +3

      @@ITSJRCOUPLE
      እንዳትጣሉ መቼም እግዚአብሔር ፍቅራቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ የኔ ውቦች 💕💕💕

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +3

    አለ አለመማታቱ አደንቀው አለሁ ወላሒ

  • @mimiabreham5519
    @mimiabreham5519 2 роки тому +1

    የድምፅ ጥራት ቢኖረው በተረፈ ዋው ነው

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 8 місяців тому

    የኔ ዉዶች የኔ ቆንጆዎች❤❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እንኳን ባልሽን እኔንም እዛግሽኝ ዛሬስ 🙈 ስንት እቅድ የተያዘበትን ቼክ ይቀለዳል

  • @mmadura1232
    @mmadura1232 Рік тому +1

    ታምረላችሁ ❤️❤️❤️

  • @sirawdinkeyob4763
    @sirawdinkeyob4763 2 роки тому +11

    ይቺ ከየት ያመጥዋት ናት ባካችሁ 🤣

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +5

    የኔ ውድ ሠራሽለት ትግስት አለው ከዚህም በላይ ፈጣሪ ይጨምርለት መታገስ ዋጋ አለው

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +2

    እንዳች ውፍረት መሖን እፈልጋለሁ ወላሒ ስታምሪ

  • @frweynietay3558
    @frweynietay3558 Рік тому

    Rutuy. Betam new emwedshe yene Queen💋❤

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 роки тому +1

    የሉብናን acter ነበር "ፋዲ " የሚባል star academy የነበረ እሱን ነው መልክህ, ፀጉርህ, ውይ... እስዋ ውብ ናት ረጋ ያለች...

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 2 роки тому +5

    በርቱ ልጆቼ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ክክክክክ ይች ከየት ነው የመጣችው ደስ ሲሉ

  • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
    @የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 роки тому +2

    ኡፍ ስወዳቹ እኮ ማርያምን

  • @mimohaile5955
    @mimohaile5955 2 роки тому +3

    you are very Nice couple, Love u

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +1

    ለእኔ ብዙ ነው 200,000የ2አመት ስራየ ነው ወላሒ

  • @ريممحمد-ج3س8ب
    @ريممحمد-ج3س8ب 8 місяців тому

    ትግስቱን አስጠርሽው😂😂😂

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 роки тому +14

    ከጠፋ ጠፋ ነው፣ የሰው ሂወት እይደለም፣ please don't try touch her again, በጣም ቆንጆ ፕራንክ ነበር።

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +1

      Sure dear I won’t 🥰

    • @yonatanhailu5068
      @yonatanhailu5068 2 роки тому +1

      ይሄኔ ያንቺ ባል ቢሆን በርበሬ ያጥንሽ ነበር

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 роки тому

      @@yonatanhailu5068 እኔ አጥነው ይሆናል እንጂ አያጥነኝም ሰገጤ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +4

    ከየት መጣች እባካችሁ ክክክ

  • @janlanetsehay76
    @janlanetsehay76 2 роки тому +3

    ብዙ ጊዜ ድምፁሽ አይሰማም አስተካክሉ

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому

      sure we will

    • @janlanetsehay76
      @janlanetsehay76 2 роки тому

      @@ITSJRCOUPLE በጣም ደስ ትላላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኝም ከማየት ወደ ዋለ አንልም በርቱ

  • @tesfyeregassa4081
    @tesfyeregassa4081 2 роки тому +1

    አረ ትግስተኛ ነዉ የምር እኔ ብሆን ከግርግዳ ጋር ነበረ የምለጥፍሽ 😂😂😂

  • @hanantemam6239
    @hanantemam6239 Рік тому

    Erashn mekotater tchlaleh 💪💪 abesa

  • @helengza2511
    @helengza2511 2 роки тому +6

    ትግስቱን ወደድኩለት ማርያምን ♥️❤❤😹😂

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 роки тому +4

    ልታለቅሺ ነውደ ጭራሽ አታፍሪም😂😂😂😂😂😂

  • @besufikadsleshi7285
    @besufikadsleshi7285 4 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳችው

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 2 роки тому +4

    አቤት ትግስቱ

  • @SurafialforSurfial
    @SurafialforSurfial 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅😮😮

  • @Mediyoutube-zb8he
    @Mediyoutube-zb8he 8 місяців тому

    Ere mn aynet sew nehe letmetat new enda

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 роки тому +3

    Yabed prank now 😆😆😆💕💕💕💕

  • @carlottaworku2403
    @carlottaworku2403 2 роки тому +1

    Ruthiye gobez le check bilo endezi yincherecheral

  • @Higf-h3o
    @Higf-h3o 8 місяців тому

    መልካም ልደት ❤❤❤❤❤

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 2 роки тому

    wow ymer edi alatebkuhem ...ykersbhs ewnt edi atefogageru ewnttt view tebelo zs kind of thing nege waga tekeflubetalachuh

  • @sirawdinkeyob4763
    @sirawdinkeyob4763 2 роки тому +3

    እሺ ልየው አንዴ ስጭኝ 🤣

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od Рік тому

    Tigsth gin gerami neh gin maneshi blo meteyek kebad new aikbrat bir bir new minm bilfabet sew yibeltal

  • @ztube6195
    @ztube6195 2 роки тому +1

    ይች ከየት ነው ያመጧት እባካችው ይመቻቹ ኪኪኪኪ

  • @nejatnina7373
    @nejatnina7373 2 роки тому +1

    Hahahaha des sil Ruthi gobez🤣

  • @Yodit-dp8tt
    @Yodit-dp8tt 7 місяців тому

    Acting ruth✨✨✨🔥🔥🔥

  • @amigos7u
    @amigos7u 8 місяців тому

    Yehabatam liji agbeth tesekayeh

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Рік тому

    ትግስቱ🥺🥰🥰

  • @shibre2999
    @shibre2999 2 роки тому +8

    ታምራላችሁ ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @fatihahuseen1928
    @fatihahuseen1928 2 роки тому +2

    Wow adenga des setelu

  • @fuadseid4783
    @fuadseid4783 2 роки тому +2

    ትግስቱን እዩት እንዴት እንደሚወዳት

  • @tigstgashaw2556
    @tigstgashaw2556 Рік тому

    Betam new metimechugn🥰🥰🥰

  • @ህይወትቻናል
    @ህይወትቻናል 2 роки тому +1

    አደኛ አተግን ስነስረአት ድላ አቁም

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 роки тому +7

    ማራሜን እንዳታላቅሺ አቤት ትግስቱ ሌላው ወንድ ቢሆን ወልውሎ ይጥልሽ ነበር😂😂😝

  • @edengebeyu3310
    @edengebeyu3310 2 роки тому +2

    የኔ ዉድ ትለያለሽ አንደኛ

  • @TigistMax
    @TigistMax 8 місяців тому

    Bee pelaster Lexifewo😂😂😂😂

  • @TemesgenAbeye
    @TemesgenAbeye Рік тому +1

    ታምራላችሁ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 роки тому +1

    ቼክ ከሌለ ምግብ የለም😂