Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ አገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች ከዘሌ ጎን ሁናችሁ አፋልጉት ጀግናችን😢😢😢😢
aw yemir ibakachwu😊
ኦረፈሉጉት አላህ በጣምጥሩሠው ነውእባጠራጊነው
በጣም ክባዳ ነው አር አዝኘ ደግም በአንች ስም ሳቅ ልምት ነው በለሊቱ m, ነኝ አልች የባሌ ንግስት ዛሬ አዲስ ስም. ነው ያየው ክአንች ጋ
😢😢😢😢😢
እባካቹ ሁ ተጋገዙ😢😢😢😢😢😢
ዱኳ ሸው በጣም የተረጋጋህ ትልቅ ስብእና ያለህ ሰው ነህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ እ/ሄር ሞገስ ይስጣቹ 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤
የንስር አይንን ክፋ መስማት አንፈልግም ቤቱ በህግ መፈተሽ አለበት
ደምርኝ❤❤❤
የኔ አባት እኔስ በጭንቀት ላብድ ነዉ እንቅልፍም አጣሁ ስራዉም አልሠራ አለኝ እግዚኦ ምን አድርገዉት ይሆን ቅዱስ ሚካኤል አደራህን 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እባካችሁ ይሄን ጀግና ምንም ሳይሆን አግኙት መላኩ ገብርኤል ከክፋ ሰዎች ይጠብቀዉ
አረ እግዚአብሔር አምላክ ቸርሩን ያሰማን
ኣሜን
አሜን! አሜን!!
😂😂😂😂
@@AmenBaba-fe4rzያስቃል?
ይህልጅ እንደዚ እንደዋዛ የአሻጥረኞችና የሴረኞች ሲሳይ እዳይሆን የመንግስትም ሀይሎች ገብተዉበት ወንድማችንን ህዮት ታደጉልን ለብዙ ግፉዋን ደራሽ ጀግናን ማጣት አንፈልግም::
እመብረሀን ትጠብቀው
ገታ ሆይ ቸር አሰማን በለበት አንተ ጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@krmmeskeremeyasu ደምርኝ
ትክክል 😢😢😢😢
በጌታ በእናታችሁ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች እባካችሁ ከዘላለም ጎን ሆናችሁ ጀግናው ወንድማችን የንስርአይንን አግኙልን ልለምናች እኔ መተኛት ሁላ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዛሬው ቅድስሚካአኤል የነስር አይን ወንድማችንን ይጠብቅልን ማነው እንደኔ ልቡ የደነገጠ
,እኔ
እኸ እራስ መታት ለቆብኛል
,እኔ አፍፍፍ.ጨነቀኝ💔💔💔
አሜን ፫ ሚኪም ዛሬ ተርፎይሆን😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
ሚካኤል ኣባቴ ኣደራ ቸሩን ኣሰማን 🤲🙏😢
@@AluTube-e2w amen 🙏
አሜን አሜን ሚኪኢ ሌበቀኑቀን ያርዳዉ
Amen amen amen👏👏👏
,አሜን 💔💔
Amen
ታያላችሁ ምንም ሳይሆን ይገኛል ምክንያቱም በጣም ቅን ልጅ ስለሆ እመብርሀን ትጠብቀዋለች ደሞ የእናቱ ጸሎትና የኛም ጸሎት ይረዳዋል
የነስር አይን ላይ ጉዳት ያደርሳል ብዬ የምፈራው ፣ 1, አጎቴ ሚስቴን አስታርቅሃለው ብሎ ለራሱ አደረጋት ፣ በተባለው ካዝ ፣ አጎት የተባለው እኔን አታዉቀኝም ብሎ ዝቶበት ነበር ፣ 2 ዛሬ ያቀረባችሁት ታሪክ ነው ፣ ሁለቱንም ኬዝ ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ከዛ አያልፍም ፣ ወንድሜ አላህ በሰላም ምንም ስሳትሆን ድምፅህን ያሰማን ።
የኔምግምትነው
ወላሂ የኔም ግምት ነው አላህ በሠላም ያሥገኘው ያረብ😢😢😢😢😢
ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ አልቅሼ ነግሬዋለሁ ።ቅዱስ ሚካኤል የባሕራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ መልአክ ምንም ጉዳት ሳይደርስበት ወደ ቤቱ ይመልሰው ።🙏🙏🙏 ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይለት መፍትሄው ፈጣሪ ብቻ ነው።
አቶ ደምስ ሚስቱን ለሌባ የዳራት ስው ክፉ መተተኛ ነው እሱም እየፈከረ ነበር😢😢😢 አረ ጠላቶቹ ቡ ናቸው
ሌላም አለየፈታትን ሚስቱን ከዘብ ከፍሌ በመስተፋቀር እድትወደዉ አድርጉ ዶክሜት እዳመጣለትያረገዉ ለዘበኛው የልጂ እናቱን አሁን የልጂ እናቱ አድራሸዋ ጠፉቶል ይህም አለ።።።።😂
ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች ከዘላለም ጋር ተባብራችሁ ያን ጀግና ድረሱለት አላህ ሆይ መልካም ሰዎችን በጥበብህ ጠብቃቸው
Ember.kenelejwa.tekumlachew
Cheru getaye kekifu hulu tebikew einatachin egizabiher kersachew yikumlachu
እኔ. በጭንቀት. እራሴ. ሊፈነዳነው. የአሏህ. አሏህ. በሰላም. በተገኘህ ያረቢ ያአሏህ. ሁላችሁም. ተረባርባችሁ. ፈልጉቶት. ዘሌ. ለሌሎችም. አሰራጨውና. እንዲያግዙህ. አድርግ. ያረቢ የአሏህ. መገኛ ቀኑን ቅርብ. አድርግልን ያረቢ
እኔስ ለእንጦጦ ኪዳነምህረት ጥላዬን ማስገባው በህይወት ብቻ. ይምጣልን😢😢
አሜን እኔም ተስያለው ፈጣሪ ስለታችንን ይስማን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ኪዳምህረት እናቴ ስለትሽን ትስማሽ እሱንም በሰላም ትመልሰው
እኔም ታከለ ኩት 😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐ኪደና ምህረት አደሩ😢😢
አሜን😢😢😢😢
Fatari yitabkiln ya Ewunat embayen makom alchalkum😂😂😂😂
የዛሬው የታላቁ ቅዱስ ሚካኤልእርዳታና ጥበቃ በዝቶለት በሰላም ከሚወዳት እናቱ እ ስራውን ከሚያደንቀለት ከምንወደው አድናቂዎችከመላው አለም በሰላምእናገኝህ ዘንድ መለአኩ ሚካኤልይርዳን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
የንስር አይን በጣም ነው የጨነቀኝ እና ያስለቀሰከኝ አንተ ደግ ጀግና ፈጣሪ ክፉክን አያሰማኝ
አንተ ጀግና በርታ ታደርገዋለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዘላለም ወንድምህን ታገኘዋለህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ
ወላሂ እኔ ከሰማሁ ቦሀላ እቅልፍ አጣሁ እህ በጣም የምወደው ወድሜ ነው አላህ ሰላም ያርገው ባለበት ወላሂእኔከሰማሁቦሀላእቅልፍአጣሁእህበጣምየምወደውወድሜነውአላህሰላምያርገውባለበት
አሚንንንንን😢😢😢😢😢
ወላሂ እናእሪሱ በህልሜ እየመጣብኛ አጀቴንበላዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን 😢😢😢
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ መልካም ወንድም ነህ ። በርታልን እንወድሀለን❤❤❤
እንደው ለሀቅ የሚታገል ጀግና ነው አላህ ከጎኑ ይሁንለት በሱከፉ ያሰበውን አላህ ይያዝለት ያረብ
ዘሌ የጭንቅ ግዜ ወዳጅ በመሆንህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ካሜራ ማኑም በጣም መልካም ወንድም ነው እኛም በጣም ተጨንቀናል እግዚአብሔር ይርዳን
የንስር አይን ምንም እንደማይሆን ነው የሚሰማኝ። ለብዙ ለተበደሉ ላዘኑ ሰዎች ደርሶ እርሱ በዚህ ሁኔታ አናጣውም እግዚአብሄር እኮ በዙፋኑ ላይ ነው ሁሉን ያያል ምንም ሳይሆን ይመለሳል ከእግዚአብሔር በታች ገና የብዞችን ሂወት ይታደጋል። አንበሳችን ናልን ❤❤💪💪💪
አሜንይሁንልን
እሜን እሜን እሜን ይሁንልን
ወንድሜ ዘላለም ተባረክ የንስር አይንን ፈልገህ እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እግዚአብሔር ይቀድምልሀል ደግሞም እግዚአብሔር ስላደለህ መልካም እንደበትና ትህትና የፈጠረህን አምላክ አመስግን ወንጀለኞቹም ለሕግ በፍጥነት አቅርብ
እረ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀው የንስር አይንን ክፍ አይንካው ዘሌ እባክህ እራስህን እየጠበክ ፍልገው እመቤቴ ትርዳህ
የምወድሸ እመብርሃን አደራሸን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለክፋዎች አሳልፈህ አትሰጠው በሰላም አይኑን ለማየት ያብቃን ሁላችንም በፀሎት እናስበው እመቤቴ አትለይህ ጀግናው ወንድማቸው
እረ ጭንቅላቴ ልፈነዳ ነው እባካቹ ሁላችሁም ጋዜጤኞች ተባብራቹ ተረዳዱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቸር ኣስማኝ ኣምላኬ የዚህ ልጆ ነገር ሊያብድ ትንሽ ነው የቀረኝ
እኔ ራሱ ላብድ ነው እመቤቴ ትጠብቀው😢😢😢😢
እኔ ካሜራማኑ አለማንኩ😭😭እሱ ከሜራ ስልዝ አይውጣም
,እፍ አረ አቃተኝ እበየ እቤአለኝ ቅዱስ ምካኤል እሱ ይጠብቀው ኩፍዉን አያሠማን 💔💔💔
ስራችው ህይውታችውን አስይዘው የሚስሩትን ስራ እንዴት ያለካሜራ ሊውጡ ቻሉ? በምንስ ምከንያት ? ብቻ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የንስረ አይንና ሹፊሩ😢
እኔ ቀን ሙሉ ዱካ ሾው ላይ ጋብቼ እያየው ምንም ፍንጭ የላም ኡፍ የረብ አረ እኔስ ጉልበቴ ሁሉ ይንቀጠቀጣል እናዝህን ጀግኖች ከማውደዴ የተናሳ
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የንስር ዓይን ወንድችን ጠብቅልን በሰላም ወደ ቤቱ መልስልን ስለቴን ለተራዲኢ ቅዱስ ሚካኤል አስገባለሁ ቸር ወሬ ያሰማልን ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ኡፍፍፍ ኧረ እኔ ስቃዠ ነዎ ያደረኩት እባካችሁ አግኙት ጋዜጠኞች ተባብራቸሁ የንስር አይን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
ደምርኝ ❤❤❤
ወይኔ ጭንቀት ሊደፍኝ ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራክን ክፉውን መስማት አልፈልግም ባለበት ጠብቀው አባቴ ሚካኤል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቀው በጣም ጨንቆኛል ይህን ጀግና ክፉው ያርቅላቸው።
ዘሌ እደዉ በአላሀ ተባበሩት እሱ የስንቱን ህይወት ያተረፈ ጀግና ነዉ እኔ በአንተና በሱ ነዉ እደዚህ አይነት ሚድያ መከታተል የጀመርኩት አላሀ ይጠብቃችሁ።
Dear God please keep Him safe 🙏🙏🏻🙏🏻🇪🇷
ወይኔ ወንድሜ ሁሌም እፈራለታለሀ እመብርሐን እናቴ አደራሽን አሳልፈሽ አትስጪው😭😭😭
በጣም ይጨንቃል የመንግስት አካልም ጣልቃ ይግባበት እኔ አስፈርቶኛል ለህዝብ የቆመ ጀግና ነዉ አመብርሃን ደግ ነገር ታሰማን።
ወይኔ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ምንድነው የተፈጠረው በጌታ 😭😭😭
እረእኔ በጫንቀት ላብደው ያርብ እፍፍፍ😢😢😢😢
💔💔💔😭uuff
😭😭😭😭❤❤❤
ኸረ እኔ እራሴን አሞኛል
Uuuufff
ዉይ የዳሆች አባት ነዉ ጀግናችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጠቢቅልን ቸር ወሬ ያሰማን
💚💛❤ዞላ ምርጥ ወንድማችን ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነስር አይን የእኛ ጀግና እርሱን አይቼ የእዉነት ደንግጫለዉ ብቻ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክፎቹ ባለበት ቦታ ይጠብቀዉ አደራዉን በጤና በሰላም ይመልስልን እናቱንም ጤናቸዉን ይመልስልን ዪጠብቅልን💚💛❤
ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ጥላውን ጥሎ ክንፉን ዘርግቶ ከክፉ ነገር ጠብቆ ለምስኪኗ እናትህና ለተመልካቾችህ በሰላም ያገናኝህ!!!!
የልጁ እጣ ሁኖ ሰው አይወጣለትምና ምን አልባት ሹፌሩ እዳይሆን አሳልፎ የሰጠው ብዙ መከራ ያሳለፈ ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ያረብ መልካሙን ያሰማን የራሴ በሚላቸው ሰራተኛና በካሜራ አማኑ አማካኝነት የደረሰበትን አይተናል
በትክክል
እውነትሽን ነው የዶካ ሾው ቁጥር ካላቹ ስጡኝ
sufrumi tagetole iko 2 naw yetafute😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
የኔም ግምት ነው
ሱፌሩምኮ አብሮ ተሰውሯል
ጀግናው የተበዳወች አባት አበሳቾን ከክፉወች እጂ አላህ ያዉጣ አላህ በራህመቱ ያዉጣህ ጀግና ይሰቃያን ግን አይበርከክም????
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በክንፉ ከልለህ ከሰይጣን ሰውርልን
ሰው አይረሳም ጌታሰው አይረሳም እየሱስእንደሰው አይደለም ጌታእንደሰው አይደለም ኢየሱስ!!! የንስር አይን ወንድሜ እንደ ጠፋ ስሰማ የመጣልኝ ዝማሬ ነው። ወንድሜ የስንቱን እንባ እንዳበስክ እግዚአብሔር በዚህ በጭንቅ ቀን ይድረስልህ በሰላም በጤና እንደምናገኝህ ተስፋ አለኝ።
አሜን ሰው አይረሳም ጌታ 😢😢😢😢
ወንድማችን ከምንም በላይ እግዝኣብሄር ባለበት ይጠብቀዉ
አባቴ ቅዱሰ ሚካኤል አደራህን ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ይጠብቅልን የንሰር አይንን እኔሰ በእንባ አይኔ ሊጠፋ ነዉ 😂ለሰለትህ አብቃኝ ቅዱሰ ሚካኤል 🙏 እረ የነሰር አይን በችግራቹ የደረሰላቹ እረ የታላቹ ዛሬ ድረሱለት እናታችን ፈጣሪ ይማሮት እንደዉ ክፉዉን አያሰማዎት የኔ እናት ዉሰጤን አመመኝ 😭😭😭😭😭
@@munaworku4455 ደምርኝ
ወንድማችን ዘሌ ነፍሰ ተጨነቀች ወንደሜ እባካችሁ ይህን ጀግና ወንድማችን የአይናችን ማረፍያ ነው በህይውት እድገኝ አደራ አደራ በሰማይ በምድር እኛም ፀሎት እናደረጋለን ቅዱሱ ገብረኤል አደራ ወንድማችን ከጂብ መጋጋ አውጣልን
እውነት ነው ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኛች ከዘለለም ጋር ተባብራችሁ ያን ጀግና ድረሱለት እግ/ር ይእሪደል
አደራህን. ጌታየ የነስር. አይን ከክፉ ነገር ጠብቅልን. እናቱንም ወደጤናቸው. ምልስልን
ዘሌ አፍጠኑት ልፈነዳ ነው እባክህ እናትየዌንም አረጎጎቸው እኔ በጣም አሞኛል የንስር አይን ለናቱ በቻ አይደለም የኢትዪጲያ ልጅ ነው
በኢየሱስ ስም ጌታ ሁይ አንተ ጠብቀው ወንድሜ የጠፋ ያህል ነው የተሰማኝ እንቅልፍ አልወሰደኝም አባ አደራህን በደምህ ሸፍነው መልካም ነገር አሰማን ጌታ ሁይ ከአንተ በታች ሁኑ የብዙ ምስኬኑችን እንባ ያበሰ ወንድማችን ነው አንተው በአለበት ጠበቀው ጠራቱቹን ልባቸውን አራራው በኢየሱስ ስም ።🤲🤲🤲🤲
አሜን
ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አደራውን ልዑል እግዚአብሔር ባለበት ሁሉ ይጠቀው እመ አምላክ የጭቅ አማጅ ነሽና ካለበት ጭንቀት ድረሽለት መቼም የዚህ ሁሉ እንባ አብሶ እሱ ምንም አይሆን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቅልን 😭
ፈጣሪ ይጠብቀው በጣም የምወዳው እና የማከብር ጀግና ጋዜጠኛ ነው 😢😢
አሏህ በሰላም ያስገኘው አሳስቦኛል ኡነት ሰላም ይሁን ባለበት😢😢😢😢😢😢😢
Ameen yareb
አሚን
ቀን ሙሉ ሰስበዉ ነበር ያአላህ ከክፉ ጠብቃዉ 😢😢ያስፈልገናል አግኙልን 😢😢😢
ሀቂቃ እውነትነው የሰውልጅ ለካ በተወለደ ሳይሆን በመልካም ስብእናውነው የሚወደደው አላህየ ባለበት ሰላምአድርገህ ድምጹንአሰማን ጥላከለላአላህየሰሁነው ያያያያረብ🤲
እኔ እራሱው ወላሂ
አንተ ምንጊዜም ለሱ ፈጥነህ የምትደርስ ነህ አሁንም አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በታመመም ጊዜ በግል ነህ ተባረክ እናቱንም እግዚአብሔር ይፍውሳችው የሱ ተክታዬች በጣም በሀዘን ነን እግዚአብሔር ይፈልገው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ይህን ጀግና እመቤቴ በሰላም ለእናቱ ስትል ትመልሰው በጣም ስለእውነት የዚህ ጀግና ወጣት ያስጨንቃል ።
እማምላክ የጭንቅ አማላጃ ቸር ወሬ አሰማን አይዞኝ እናታችን ስላሴ ይድረስለት
በጣም ተጨንቂአለው ። የነስር አይን ወንድማችንን ጌታ ከክፉ ጠብቅልን ቶሎ ይገኝልን ።
ባለፈው የሰራው ድያስቦራው ን ስላገኝው እነሱንም ተከታተሉ መጨረሻ የያዘውንም ኬዝ አጣራ ዘሌ እነ ሚኪ ትርታ ሚድያ ሁላችሁም ተባበሩ እባካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ከባድ ነው
የንስር አይን አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ አላህ ይሸፍንህ ከመልካም ሸወች ላይ ይጣልህ❤
አሚን ዱአሽንአላሕ ይስማሽ እኔም በጣም እያለቀስኩ ነው
አሚን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 ወላሂ የንስር አይን ማለት የእናቱ ልጅ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ልጅ ነው የምትሉ በሙሉ በላይክ ግልፁለት😢😢😢
አላህ ይጠብቀው ያረብ የነስር አይን ጀና ወንድማችን ነው እራሱን አደጋ ላይ ጥሎ ለሰው የሚኖር አላህ ይጠብቅህ ክፍህን አንስማ 😢😢😢😢
ዘላለም አንተ ማለት እኮ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክልን ወንድሜ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሃቅ የምትቆም የምትሰራ ነክና የእዉነት አምላክ እሱ ይጠብቅ ምንም ሳትሆን በሰላም ፈጣሪ ያስገኝክ 🤲😢
ጀግናዉ ወንዲመችን ከለህበት ጭቀት አለህ የዉጠህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ እኔ ከሰመዉ ሰአት ጀምሮ በጠም በጭቀት ልሞት ነዉ ዘለለም እና ከሜራ መኑ እናተም በተቸለቹ የክል ራሰቹን ጠብቁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ ምን አለ ሰዉ ሁሉ እደ እናተ ለዉነት ብኖር ሀገራችን ለይ ተመኝ ሰዎች አይበራክቱም
አስርዬ ስገባ ስወጣ ምን ተለቀቀ እያልሁ ስጠብቅ ነበር አዳምጬ እኮምታለሁ በሰላም ናልን አይንህን ለማየት ያብቃን 😢😢😢😢 ምንም አይሆን የስንቶች እንባ ይጠብቀዋል እሚጠብቀዉ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም😢😢😢😢 ማዘርም በጎ ያርጋቸዉ ልጅዎትን በእቅፍሁ ያስገባልሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ወንድሜ የኛ ጀግነችን ምንም አይነከዉም ኢንሻ አሏህ አሏህ የስጋኝህ 😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀው በጣም ተጨንቅያለሁ እናቱም ደህና ሆነው ልጃቸውን አግኝተው ይደሠቱ የንስር አይን አላህ ከአንተ ጋ ይሁን ምንም ሳትሆን በሠላም ወደ ቤትክ ተመለስ 😢😢
ቅዱስ ሚካኤል የ ነስር አይንን በሰላም ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ
ጥሩ ጀምረወሓል በየአቅጣጨው መጠየቅህ ጥሩ አድርግሓል ፍንጭ ይሰጥሓል እግዝሓቤሔር ይከተልሕ
የነስር አይን ወድማችን በሰላም እዲገኝ መልካም ፆለቴ ነዉ በጣም ጎበዝ በጣም ጀግና ልበ ሙሉ መልካም ስብና ያለዉ እንቁ ብርቅዬ ወጣት ልጃ ነዉ እና በጣም ለሚወዳት እናቱ በሰላም የመለስላት እናትነት ከባድ ነዉ እና በሰላም ተግኝቶ ለናቱ የደስታዋ ተካፋይ እድንሆን እመኛለሁ
Amen amen amen
ዞላ ኤርሚ በዙሪያቹህ ያሉ ሁሉ ጀግናው ሁሌ መድኀኔዓለም ነው የሚለው እናቱም እኔ ራሴ ምንም ሳይሆን ጠብቆ አንዲያስገኝልን እየፀለይን ነው ለቅዱስ ሚካኤል ተስያሎህ ልዑል እግዚአብሔር ሀላችንም ይርዳን ከዚህ ጭንቀት ያውጣን 🙏🙏🙏
ዘሊ በእግዚአብሔር ከአንተ የሚያመልጥ ነገር አይኖርምና ጀግናና ደፋር ስለሆንክ ወንድምህን ፈልገው ቅዱስ ሚካኤል ይግባበትና በሰላም ይመለስ ፣፣፣ይህን የመሰለ ጅግና ልጅ የመግስትም እርዳታ ተጨምሮበት በሰላም ተገናኙ።
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ያአላህ ከይር አሰማን ወይኔ እደው የት ይሆን ያለከው ወደሜ የንስር አይን አላህ የተበዳዮች እባ ይርዳህ😢😢😢😢😢
ወድሜ ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ከልሎ ይጠብቅልን እናቴ አያልቅሱ ይገኛሉ ግን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
እባካቹሁ ሁሉም ህዝብ መረባረብ አለበት ይሄልጅ ለህዝብነው ሲለፋ ሲደግም የቆየው እባካቹህ ከዘላለምጋር ተማክራቹህ አግዙት ፈልጉ የቻላቹህ ያልቻላቹህ በፆሎት በዱአ እንአስበው ወድማችን በሰላም እዲመጣልን አደራውን ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው
አምላኬ እባክህን ከይር አሰማነ የዛሬዉ ቅዱስ ሚካኤል🙏🙏🙏🥺🥺
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሚንንንን
እራሴ ሊፈነዳ ነው በጭንቀት ቅዱስ ሚካኤል በለተቀንህ አንተ ጠብቀው አደለም ለናት እኛም በጭንቀን ልንሞት ነው ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያልኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከፈጣሪ ጋር ሀይል ጨምርና ክትትልህን አጠናክር ይሄ ነገር በጣም አስጨናቂ ነገር ስልሆነ ጊዜ ሚሰጥ ነገር አይደለም እባክ ወንድማችንን የንስር ዓይንን ፈጣሪ ባለበት በሰላም በጤና ይጠብቀው
እመቤቴ ትጠብቀው ባለበት ደግ ያሰማን 🤲🤲🤲🤲
@የንስር ኣይን ወንድሜ የትነው ያለሀው እመብርሃን እናቴ ጨንቆኛል ኣደራ ልጅሽን ጠብቅልኝ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣደራ ብያሃለው😥😥😥🤲🤲🤲🤲😭
እኔ የምገምተው ምስቱን ከፈፈታት 3ዓመት የሆነውና ልሰረቅ ገብቶ ባል የሆነው ሰውና የቀድሞ ባሏን ጠርጥሩ ።የመጨረሻውን ብድዮ የሠራበትን ቤት እና ያነጋገራቸው ሰዎች ን በተለይ የታክስ ሹፌሩን ተከታተሉ።
እንደው አላህ ይጠብቀው 😭😭
አሜን ያሰማን
አሚንንንያረብ
አሚን😢
እግዚአብሔር ሆይ ያለበትን ቦታ አንተ ታዉቃለህ። ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ጣልቃ ግባለት።
አሜን! አሜን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜኔ አሜን
አረ ሁላችሁ የነሰር አይን ከችግር ያወጣችሁ ሰዋች ዘላለምን አግዙትና በፍጥነት ይህን ጀግና ሰው ካለበት ችግር አውጡት አኛ አገር ውሰጥ የሌለነው ደግሞ በፀሎት እናግዛችኋለን ።ዘሌ አይዞህ በርታ አግዛብሄር ይረዳሀል❤
ያስጨንቃል በጣም ኡፍ ምንም ኣይሆንም እመብርሃን እያለች ኣደራ እማ ፍቅር ልጅሽን ኣጠገቡ ሁነሽ ከመጥፎ ሁሉም ጠብቅዉ💒የስንቱን እምባ ያበሰ ጀግና ወንድማችን እናቱን ምህረቱን ይላክላቸዉ💚💚
ኡፍፍፍፍፍፍ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ቆምለት አደራ 🥲🥲🥲. ጌታ ሆይ ስለ ደግነቱ ስትል በሰላም መልስልን ወንድማችን. 🥲እግዚአብሔር መልካም ነው.
ጌታ ሆይ እባክ አደራውን ተራከብ❤❤❤
እኔ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቤተሰብ አስብ የንስር አይን አዘጋጅን አንተ በደምህ ሸፍነው😢😢
እኔስ ጨነቀኝ ማርያምን እናቱም መታመማቸው እራሱ ይከብዳል ሁሉንም ፈጣሪ እንደደግነቱ ይድረስልህ ቅዱስ ሚካኤል በእለቱ ከተሰወረው ቦታ ያውጣህ የኛ ጀግና ወንድም
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀዋል አይተኛም አያንቀላፋም እመኑኝ የንስር አይን ለተጎዱ ለተገፉት ደራሽ አዛኝ የዋህ ስለሆነ የናቶ ፀሎት የኛ የተመልካቹ ፀሎት ያሳደገኝ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሲጨንቀኝ ሰጠራህ ፀሎት ልመናዬን ሰምተህ ፈጥየህ የምደርስልኝ ተክልዬ አባቴ ባለበት ጠብቀህ መልካሙን አሰማኝ አደራህን በጭንቀት ልፈነዳ ነው እኔስ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢ዘሌ እራስህን ጠብቅ
ዘሌ እግዚአብሔር ወንድማችንን ጀግናችንን ያስገኝልን ❤🎉❤ እናንተ እኮ ለሰው ብላችሁ እኮ ጠላቶችን አፍርታችኋል ግን ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል
ዘሌ አንደኛ በመዳኒት እያደነዘዙ ሁለት ባል ያገባችዉ የጠፋችዉ ሴት ሁለተኛ አጎቱ የቀማዉ ልጅ ጉዳይ ሶስተኛ አሁን ከዲስ የጀመረዉ ጎዳይ በጣም ከባድ ይመስለኛል ሁለቱ ልጆቾም ስለጠፋ አናም እነሱ ላይ አትኩሩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችዉ እኔ እንቅልፍ ሁሉ እነቢ አለኝ ጨኖቆኛል😭😭😭😭😭😭
ሰውን በሚዲያ ብቻ አውቆ እንዲህ ማስጨነቁን የተረዳሁበት ቀን ትላንት ጀምሬ ኸይሩን አሰማን አሏህዬ ዘላለምዬ ፈጣሪ ያመላክታችሁ ያረብ
የምወድሽ እመብርሃን አደራሽን ክፎ ነገር እንዳያገኘዉ አማልጅን።
አሜንንንን
ስለ እግዚአብሔር ዘሌ ተጨነኩኝ። ደግሞም ከልቤ ተሰምቶኝ እየጸለይኩኝ ነው። ንስርዓይንን የእውነት አምላክ ነፃ ያወጣዋል። በርታ❤
ጀግናዬ እኮ የሰዉን እንባ ነው ባበሰ እንደት ይጠፋል በርግጥ ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላት አለ የዉም በጸጉር ልክ እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
የ አሸዋው ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ በሰላም ያገኝልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ላሽዋው ቅዱስ ሚካኤል ጧፌንና ዣንጡላዬን አስገባለው እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልልኝ ወንድም አለም እውነት ያሸንፋል
አሜን ስለትሽንም ይስማሽ
😢😢😢😢😢😢እኔ ግን የጠረጠርኩት የቡናው ነጋዲ ሰውዬው ዘበኛው እነሱ መጠየቅ አለቦቸው ውንድምና እህት መጠየቅ አለቦቸው የመጨረሻው የነሱን ኬዝ ነበረ ያያዙት እነሱ ይጠየቁ😢😢😢😢😢😢
አናቴ ኪዳነምህረት ምንም ነገር አያቅታትም ለ ሰለቴ አብቂኝ የንስር አይን ደረጄ ሹፌሩ በ ጤና አንዲገኙ ወንድሜ ወንድሜ የ ንስር አይን በጠጭንቀት ነዉ ያለዉት ወይኔ ወንድሜ የኔ ከርታታ ዘሌ በርታ መልካም ነር ያሰማን ዘላለም በ ሚስጥር ክትትል አድርግ
😢😢😢😢😢❤❤❤ፈጣሪ ሆይ ደግ ነገር አሰማን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ😢❤❤
ቅዱሰ ሚካኤል ይርዳዉ
😢😢😢
ኧረ አገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች ከዘሌ ጎን ሁናችሁ አፋልጉት ጀግናችን😢😢😢😢
aw yemir ibakachwu😊
ኦረፈሉጉት አላህ በጣምጥሩሠው ነውእባጠራጊነው
በጣም ክባዳ ነው አር አዝኘ ደግም በአንች ስም ሳቅ ልምት ነው በለሊቱ m, ነኝ አልች የባሌ ንግስት ዛሬ አዲስ ስም. ነው ያየው ክአንች ጋ
😢😢😢😢😢
እባካቹ ሁ ተጋገዙ😢😢😢😢😢😢
ዱኳ ሸው በጣም የተረጋጋህ ትልቅ ስብእና ያለህ ሰው ነህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ እ/ሄር ሞገስ ይስጣቹ 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤
የንስር አይንን ክፋ መስማት አንፈልግም ቤቱ በህግ መፈተሽ አለበት
ደምርኝ❤❤❤
የኔ አባት እኔስ በጭንቀት ላብድ ነዉ እንቅልፍም አጣሁ ስራዉም አልሠራ አለኝ እግዚኦ ምን አድርገዉት ይሆን ቅዱስ ሚካኤል አደራህን 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እባካችሁ ይሄን ጀግና ምንም ሳይሆን አግኙት መላኩ ገብርኤል ከክፋ ሰዎች ይጠብቀዉ
አረ እግዚአብሔር አምላክ ቸርሩን ያሰማን
ኣሜን
አሜን! አሜን!!
😂😂😂😂
@@AmenBaba-fe4rzያስቃል?
ይህልጅ እንደዚ እንደዋዛ የአሻጥረኞችና የሴረኞች ሲሳይ እዳይሆን የመንግስትም ሀይሎች ገብተዉበት ወንድማችንን ህዮት ታደጉልን ለብዙ ግፉዋን ደራሽ ጀግናን ማጣት አንፈልግም::
እመብረሀን ትጠብቀው
ገታ ሆይ ቸር አሰማን በለበት አንተ ጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@krmmeskeremeyasu ደምርኝ
ትክክል 😢😢😢😢
በጌታ በእናታችሁ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች እባካችሁ ከዘላለም ጎን ሆናችሁ ጀግናው ወንድማችን የንስርአይንን አግኙልን ልለምናች እኔ መተኛት ሁላ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዛሬው ቅድስሚካአኤል የነስር አይን ወንድማችንን ይጠብቅልን ማነው እንደኔ ልቡ የደነገጠ
,እኔ
እኸ እራስ መታት ለቆብኛል
,እኔ አፍፍፍ.ጨነቀኝ💔💔💔
አሜን ፫ ሚኪም ዛሬ ተርፎይሆን😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
ሚካኤል ኣባቴ ኣደራ ቸሩን ኣሰማን 🤲🙏😢
@@AluTube-e2w amen 🙏
አሜን አሜን ሚኪኢ ሌበቀኑቀን ያርዳዉ
Amen amen amen👏👏👏
,አሜን 💔💔
Amen
ታያላችሁ ምንም ሳይሆን ይገኛል ምክንያቱም በጣም ቅን ልጅ ስለሆ እመብርሀን ትጠብቀዋለች ደሞ የእናቱ ጸሎትና የኛም ጸሎት ይረዳዋል
የነስር አይን ላይ ጉዳት ያደርሳል ብዬ የምፈራው ፣ 1, አጎቴ ሚስቴን አስታርቅሃለው ብሎ ለራሱ አደረጋት ፣ በተባለው ካዝ ፣ አጎት የተባለው እኔን አታዉቀኝም ብሎ ዝቶበት ነበር ፣ 2 ዛሬ ያቀረባችሁት ታሪክ ነው ፣ ሁለቱንም ኬዝ ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ ከዛ አያልፍም ፣ ወንድሜ አላህ በሰላም ምንም ስሳትሆን ድምፅህን ያሰማን ።
የኔምግምትነው
ወላሂ የኔም ግምት ነው አላህ በሠላም ያሥገኘው ያረብ😢😢😢😢😢
ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ አልቅሼ ነግሬዋለሁ ።ቅዱስ ሚካኤል የባሕራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ መልአክ ምንም ጉዳት ሳይደርስበት ወደ ቤቱ ይመልሰው ።🙏🙏🙏 ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይለት መፍትሄው ፈጣሪ ብቻ ነው።
አቶ ደምስ ሚስቱን ለሌባ የዳራት ስው ክፉ መተተኛ ነው እሱም እየፈከረ ነበር😢😢😢 አረ ጠላቶቹ ቡ ናቸው
ሌላም አለየፈታትን ሚስቱን ከዘብ ከፍሌ በመስተፋቀር እድትወደዉ አድርጉ ዶክሜት እዳመጣለትያረገዉ ለዘበኛው የልጂ እናቱን አሁን የልጂ እናቱ አድራሸዋ ጠፉቶል ይህም አለ።።።።😂
ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኞች ከዘላለም ጋር ተባብራችሁ ያን ጀግና ድረሱለት አላህ ሆይ መልካም ሰዎችን በጥበብህ ጠብቃቸው
ደምርኝ❤❤❤
Ember.kenelejwa.tekumlachew
Cheru getaye kekifu hulu tebikew einatachin egizabiher kersachew yikumlachu
እኔ. በጭንቀት. እራሴ. ሊፈነዳነው. የአሏህ. አሏህ. በሰላም. በተገኘህ ያረቢ ያአሏህ. ሁላችሁም. ተረባርባችሁ. ፈልጉቶት. ዘሌ. ለሌሎችም. አሰራጨውና. እንዲያግዙህ. አድርግ. ያረቢ የአሏህ. መገኛ ቀኑን ቅርብ. አድርግልን ያረቢ
እኔስ ለእንጦጦ ኪዳነምህረት ጥላዬን ማስገባው በህይወት ብቻ. ይምጣልን😢😢
አሜን እኔም ተስያለው ፈጣሪ ስለታችንን ይስማን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ኪዳምህረት እናቴ ስለትሽን ትስማሽ እሱንም በሰላም ትመልሰው
እኔም ታከለ ኩት 😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐ኪደና ምህረት አደሩ😢😢
አሜን😢😢😢😢
Fatari yitabkiln ya Ewunat embayen makom alchalkum😂😂😂😂
የዛሬው የታላቁ ቅዱስ ሚካኤል
እርዳታና ጥበቃ በዝቶለት በሰላም
ከሚወዳት እናቱ እ ስራውን
ከሚያደንቀለት ከምንወደው አድናቂዎች
ከመላው አለም በሰላም
እናገኝህ ዘንድ መለአኩ ሚካኤል
ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
የንስር አይን በጣም ነው የጨነቀኝ እና ያስለቀሰከኝ አንተ ደግ ጀግና ፈጣሪ ክፉክን አያሰማኝ
አንተ ጀግና በርታ ታደርገዋለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዘላለም ወንድምህን ታገኘዋለህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ
ወላሂ እኔ ከሰማሁ ቦሀላ እቅልፍ አጣሁ እህ በጣም የምወደው ወድሜ ነው አላህ ሰላም ያርገው ባለበት ወላሂእኔከሰማሁቦሀላእቅልፍአጣሁእህበጣምየምወደውወድሜነውአላህሰላምያርገውባለበት
አሚንንንንን😢😢😢😢😢
ወላሂ እናእሪሱ በህልሜ እየመጣብኛ አጀቴንበላዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን 😢😢😢
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ መልካም ወንድም ነህ ። በርታልን እንወድሀለን❤❤❤
እንደው ለሀቅ የሚታገል ጀግና ነው አላህ ከጎኑ ይሁንለት በሱከፉ ያሰበውን አላህ ይያዝለት ያረብ
ደምርኝ❤❤❤
ዘሌ የጭንቅ ግዜ ወዳጅ በመሆንህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ካሜራ ማኑም በጣም መልካም ወንድም ነው እኛም በጣም ተጨንቀናል እግዚአብሔር ይርዳን
የንስር አይን ምንም እንደማይሆን ነው የሚሰማኝ። ለብዙ ለተበደሉ ላዘኑ ሰዎች ደርሶ እርሱ በዚህ ሁኔታ አናጣውም እግዚአብሄር እኮ በዙፋኑ ላይ ነው ሁሉን ያያል ምንም ሳይሆን ይመለሳል ከእግዚአብሔር በታች ገና የብዞችን ሂወት ይታደጋል። አንበሳችን ናልን ❤❤💪💪💪
አሜንይሁንልን
እሜን እሜን እሜን ይሁንልን
ወንድሜ ዘላለም ተባረክ የንስር አይንን ፈልገህ እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እግዚአብሔር ይቀድምልሀል ደግሞም እግዚአብሔር ስላደለህ መልካም እንደበትና ትህትና የፈጠረህን አምላክ አመስግን ወንጀለኞቹም ለሕግ በፍጥነት አቅርብ
ደምርኝ❤❤❤
እረ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀው የንስር አይንን ክፍ አይንካው ዘሌ እባክህ እራስህን እየጠበክ ፍልገው እመቤቴ ትርዳህ
ደምርኝ❤❤❤
የምወድሸ እመብርሃን አደራሸን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለክፋዎች አሳልፈህ አትሰጠው በሰላም አይኑን ለማየት ያብቃን ሁላችንም በፀሎት እናስበው እመቤቴ አትለይህ ጀግናው ወንድማቸው
ደምርኝ❤❤❤
እረ ጭንቅላቴ ልፈነዳ ነው እባካቹ ሁላችሁም ጋዜጤኞች ተባብራቹ ተረዳዱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቸር ኣስማኝ ኣምላኬ የዚህ ልጆ ነገር ሊያብድ ትንሽ ነው የቀረኝ
እኔ ራሱ ላብድ ነው እመቤቴ ትጠብቀው😢😢😢😢
እኔ ካሜራማኑ አለማንኩ😭😭እሱ ከሜራ ስልዝ አይውጣም
,እፍ አረ አቃተኝ እበየ እቤአለኝ ቅዱስ ምካኤል እሱ ይጠብቀው ኩፍዉን አያሠማን 💔💔💔
ስራችው ህይውታችውን አስይዘው የሚስሩትን ስራ እንዴት ያለካሜራ ሊውጡ ቻሉ? በምንስ ምከንያት ? ብቻ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የንስረ አይንና ሹፊሩ😢
እኔ ቀን ሙሉ ዱካ ሾው ላይ ጋብቼ እያየው ምንም ፍንጭ የላም ኡፍ የረብ አረ እኔስ ጉልበቴ ሁሉ ይንቀጠቀጣል እናዝህን ጀግኖች ከማውደዴ የተናሳ
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የንስር ዓይን ወንድችን ጠብቅልን በሰላም ወደ ቤቱ መልስልን ስለቴን ለተራዲኢ ቅዱስ ሚካኤል አስገባለሁ ቸር ወሬ ያሰማልን ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ኡፍፍፍ ኧረ እኔ ስቃዠ ነዎ ያደረኩት እባካችሁ አግኙት ጋዜጠኞች ተባብራቸሁ የንስር አይን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
ደምርኝ ❤❤❤
ወይኔ ጭንቀት ሊደፍኝ ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራክን ክፉውን መስማት አልፈልግም ባለበት ጠብቀው አባቴ ሚካኤል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይጠብቀው በጣም ጨንቆኛል ይህን ጀግና ክፉው ያርቅላቸው።
ዘሌ እደዉ በአላሀ ተባበሩት እሱ የስንቱን ህይወት ያተረፈ ጀግና ነዉ እኔ በአንተና በሱ ነዉ እደዚህ አይነት ሚድያ መከታተል የጀመርኩት አላሀ ይጠብቃችሁ።
ደምርኝ❤❤❤
Dear God please keep Him safe 🙏🙏🏻🙏🏻🇪🇷
ወይኔ ወንድሜ ሁሌም እፈራለታለሀ እመብርሐን እናቴ አደራሽን አሳልፈሽ አትስጪው😭😭😭
በጣም ይጨንቃል የመንግስት አካልም ጣልቃ ይግባበት እኔ አስፈርቶኛል ለህዝብ የቆመ ጀግና ነዉ አመብርሃን ደግ ነገር ታሰማን።
ወይኔ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ምንድነው የተፈጠረው በጌታ 😭😭😭
እረእኔ በጫንቀት ላብደው ያርብ እፍፍፍ😢😢😢😢
💔💔💔😭uuff
😭😭😭😭❤❤❤
ኸረ እኔ እራሴን አሞኛል
Uuuufff
ዉይ የዳሆች አባት ነዉ ጀግናችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጠቢቅልን ቸር ወሬ ያሰማን
አሜን አሜን አሜን
💚💛❤ዞላ ምርጥ ወንድማችን ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነስር አይን የእኛ ጀግና እርሱን አይቼ የእዉነት ደንግጫለዉ ብቻ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክፎቹ ባለበት ቦታ ይጠብቀዉ አደራዉን በጤና በሰላም ይመልስልን እናቱንም ጤናቸዉን ይመልስልን ዪጠብቅልን💚💛❤
ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ጥላውን ጥሎ ክንፉን ዘርግቶ ከክፉ ነገር ጠብቆ ለምስኪኗ እናትህና ለተመልካቾችህ በሰላም ያገናኝህ!!!!
የልጁ እጣ ሁኖ ሰው አይወጣለትምና ምን አልባት ሹፌሩ እዳይሆን አሳልፎ የሰጠው ብዙ መከራ ያሳለፈ ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ያረብ መልካሙን ያሰማን የራሴ በሚላቸው ሰራተኛና በካሜራ አማኑ አማካኝነት የደረሰበትን አይተናል
በትክክል
እውነትሽን ነው የዶካ ሾው ቁጥር ካላቹ ስጡኝ
sufrumi tagetole iko 2 naw yetafute😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
የኔም ግምት ነው
ሱፌሩምኮ አብሮ ተሰውሯል
ጀግናው የተበዳወች አባት አበሳቾን ከክፉወች እጂ አላህ ያዉጣ አላህ በራህመቱ ያዉጣህ ጀግና ይሰቃያን ግን አይበርከክም????
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በክንፉ ከልለህ ከሰይጣን ሰውርልን
ሰው አይረሳም ጌታ
ሰው አይረሳም እየሱስ
እንደሰው አይደለም ጌታ
እንደሰው አይደለም ኢየሱስ!!!
የንስር አይን ወንድሜ እንደ ጠፋ ስሰማ የመጣልኝ ዝማሬ ነው። ወንድሜ የስንቱን እንባ እንዳበስክ እግዚአብሔር በዚህ በጭንቅ ቀን ይድረስልህ በሰላም በጤና እንደምናገኝህ ተስፋ አለኝ።
አሜን ሰው አይረሳም ጌታ 😢😢😢😢
ወንድማችን ከምንም በላይ እግዝኣብሄር ባለበት ይጠብቀዉ
አባቴ ቅዱሰ ሚካኤል አደራህን ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ይጠብቅልን የንሰር አይንን እኔሰ በእንባ አይኔ ሊጠፋ ነዉ 😂ለሰለትህ አብቃኝ ቅዱሰ ሚካኤል 🙏 እረ የነሰር አይን በችግራቹ የደረሰላቹ እረ የታላቹ ዛሬ ድረሱለት እናታችን ፈጣሪ ይማሮት እንደዉ ክፉዉን አያሰማዎት የኔ እናት ዉሰጤን አመመኝ 😭😭😭😭😭
@@munaworku4455 ደምርኝ
ወንድማችን ዘሌ ነፍሰ ተጨነቀች ወንደሜ እባካችሁ ይህን ጀግና ወንድማችን የአይናችን ማረፍያ ነው በህይውት እድገኝ አደራ አደራ በሰማይ በምድር እኛም ፀሎት እናደረጋለን ቅዱሱ ገብረኤል አደራ ወንድማችን ከጂብ መጋጋ አውጣልን
እውነት ነው ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጋዜጠኛች ከዘለለም ጋር ተባብራችሁ ያን ጀግና ድረሱለት እግ/ር ይእሪደል
አደራህን. ጌታየ የነስር. አይን ከክፉ ነገር ጠብቅልን. እናቱንም ወደጤናቸው. ምልስልን
ደምርኝ❤❤❤
ዘሌ አፍጠኑት ልፈነዳ ነው እባክህ እናትየዌንም አረጎጎቸው እኔ በጣም አሞኛል የንስር አይን ለናቱ በቻ አይደለም የኢትዪጲያ ልጅ ነው
በኢየሱስ ስም ጌታ ሁይ አንተ ጠብቀው ወንድሜ የጠፋ ያህል ነው የተሰማኝ እንቅልፍ አልወሰደኝም አባ አደራህን በደምህ ሸፍነው መልካም ነገር አሰማን ጌታ ሁይ ከአንተ በታች ሁኑ የብዙ ምስኬኑችን እንባ ያበሰ ወንድማችን ነው አንተው በአለበት ጠበቀው ጠራቱቹን ልባቸውን አራራው በኢየሱስ ስም ።
🤲🤲🤲🤲
አሜን
ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አደራውን ልዑል እግዚአብሔር ባለበት ሁሉ ይጠቀው እመ አምላክ የጭቅ አማጅ ነሽና ካለበት ጭንቀት ድረሽለት መቼም የዚህ ሁሉ እንባ አብሶ እሱ ምንም አይሆን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቅልን 😭
ፈጣሪ ይጠብቀው በጣም የምወዳው እና የማከብር ጀግና ጋዜጠኛ ነው 😢😢
አሏህ በሰላም ያስገኘው አሳስቦኛል ኡነት ሰላም ይሁን ባለበት😢😢😢😢😢😢😢
Ameen yareb
አሚን
አሜን
ቀን ሙሉ ሰስበዉ ነበር ያአላህ ከክፉ ጠብቃዉ 😢😢ያስፈልገናል አግኙልን 😢😢😢
ሀቂቃ እውነትነው የሰውልጅ ለካ በተወለደ ሳይሆን በመልካም ስብእናውነው የሚወደደው
አላህየ ባለበት ሰላምአድርገህ ድምጹንአሰማን ጥላከለላአላህየሰሁነው ያያያያረብ🤲
እኔ እራሱው ወላሂ
አንተ ምንጊዜም ለሱ ፈጥነህ የምትደርስ ነህ አሁንም አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በታመመም ጊዜ በግል ነህ ተባረክ እናቱንም እግዚአብሔር ይፍውሳችው የሱ ተክታዬች በጣም በሀዘን ነን እግዚአብሔር ይፈልገው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ይህን ጀግና እመቤቴ በሰላም ለእናቱ ስትል ትመልሰው በጣም ስለእውነት የዚህ ጀግና ወጣት ያስጨንቃል ።
እማምላክ የጭንቅ አማላጃ ቸር ወሬ አሰማን አይዞኝ እናታችን ስላሴ ይድረስለት
በጣም ተጨንቂአለው ። የነስር አይን ወንድማችንን ጌታ ከክፉ ጠብቅልን ቶሎ ይገኝልን ።
ባለፈው የሰራው ድያስቦራው ን ስላገኝው እነሱንም ተከታተሉ መጨረሻ የያዘውንም ኬዝ አጣራ ዘሌ እነ ሚኪ ትርታ ሚድያ ሁላችሁም ተባበሩ እባካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ከባድ ነው
የንስር አይን አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ አላህ ይሸፍንህ ከመልካም ሸወች ላይ ይጣልህ❤
አሚን ዱአሽንአላሕ ይስማሽ እኔም በጣም እያለቀስኩ ነው
አሚን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 ወላሂ የንስር አይን ማለት የእናቱ ልጅ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ልጅ ነው የምትሉ በሙሉ በላይክ ግልፁለት😢😢😢
አላህ ይጠብቀው ያረብ የነስር አይን ጀና ወንድማችን ነው እራሱን አደጋ ላይ ጥሎ ለሰው የሚኖር አላህ ይጠብቅህ ክፍህን አንስማ 😢😢😢😢
ዘላለም አንተ ማለት እኮ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክልን ወንድሜ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሃቅ የምትቆም የምትሰራ ነክና የእዉነት አምላክ እሱ ይጠብቅ ምንም ሳትሆን በሰላም ፈጣሪ ያስገኝክ 🤲😢
ጀግናዉ ወንዲመችን ከለህበት ጭቀት አለህ የዉጠህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ እኔ ከሰመዉ ሰአት ጀምሮ በጠም በጭቀት ልሞት ነዉ ዘለለም እና ከሜራ መኑ እናተም በተቸለቹ የክል ራሰቹን ጠብቁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ ምን አለ ሰዉ ሁሉ እደ እናተ ለዉነት ብኖር ሀገራችን ለይ ተመኝ ሰዎች አይበራክቱም
አስርዬ ስገባ ስወጣ ምን ተለቀቀ እያልሁ ስጠብቅ ነበር አዳምጬ እኮምታለሁ በሰላም ናልን አይንህን ለማየት ያብቃን 😢😢😢😢 ምንም አይሆን የስንቶች እንባ ይጠብቀዋል እሚጠብቀዉ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም😢😢😢😢 ማዘርም በጎ ያርጋቸዉ ልጅዎትን በእቅፍሁ ያስገባልሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ወንድሜ የኛ ጀግነችን ምንም አይነከዉም ኢንሻ አሏህ አሏህ የስጋኝህ 😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቀው በጣም ተጨንቅያለሁ እናቱም ደህና ሆነው ልጃቸውን አግኝተው ይደሠቱ የንስር አይን አላህ ከአንተ ጋ ይሁን ምንም ሳትሆን በሠላም ወደ ቤትክ ተመለስ 😢😢
ቅዱስ ሚካኤል የ ነስር አይንን በሰላም ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ
ጥሩ ጀምረወሓል በየአቅጣጨው መጠየቅህ ጥሩ አድርግሓል ፍንጭ ይሰጥሓል እግዝሓቤሔር ይከተልሕ
የነስር አይን ወድማችን በሰላም እዲገኝ መልካም ፆለቴ ነዉ በጣም ጎበዝ በጣም ጀግና ልበ ሙሉ መልካም ስብና ያለዉ እንቁ ብርቅዬ ወጣት ልጃ ነዉ እና በጣም ለሚወዳት እናቱ በሰላም የመለስላት እናትነት ከባድ ነዉ እና በሰላም ተግኝቶ ለናቱ የደስታዋ ተካፋይ እድንሆን እመኛለሁ
Amen amen amen
ዞላ ኤርሚ በዙሪያቹህ ያሉ ሁሉ ጀግናው ሁሌ መድኀኔዓለም ነው የሚለው እናቱም እኔ ራሴ ምንም ሳይሆን ጠብቆ አንዲያስገኝልን እየፀለይን ነው ለቅዱስ ሚካኤል ተስያሎህ ልዑል እግዚአብሔር ሀላችንም ይርዳን ከዚህ ጭንቀት ያውጣን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ዘሊ በእግዚአብሔር ከአንተ የሚያመልጥ ነገር አይኖርምና ጀግናና ደፋር ስለሆንክ ወንድምህን ፈልገው ቅዱስ ሚካኤል ይግባበትና በሰላም ይመለስ ፣፣፣ይህን የመሰለ ጅግና ልጅ የመግስትም እርዳታ ተጨምሮበት በሰላም ተገናኙ።
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ያአላህ ከይር አሰማን ወይኔ እደው የት ይሆን ያለከው ወደሜ የንስር አይን አላህ የተበዳዮች እባ ይርዳህ😢😢😢😢😢
ወድሜ ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ከልሎ ይጠብቅልን እናቴ አያልቅሱ ይገኛሉ ግን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
እባካቹሁ ሁሉም ህዝብ መረባረብ አለበት ይሄልጅ ለህዝብነው ሲለፋ ሲደግም የቆየው እባካቹህ ከዘላለምጋር ተማክራቹህ አግዙት ፈልጉ የቻላቹህ ያልቻላቹህ በፆሎት በዱአ እንአስበው ወድማችን በሰላም እዲመጣልን አደራውን ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው
አምላኬ እባክህን ከይር አሰማነ የዛሬዉ ቅዱስ ሚካኤል🙏🙏🙏🥺🥺
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሚንንንን
እራሴ ሊፈነዳ ነው በጭንቀት ቅዱስ ሚካኤል በለተቀንህ አንተ ጠብቀው አደለም ለናት እኛም በጭንቀን ልንሞት ነው ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያልኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከፈጣሪ ጋር ሀይል ጨምርና ክትትልህን አጠናክር ይሄ ነገር በጣም አስጨናቂ ነገር ስልሆነ ጊዜ ሚሰጥ ነገር አይደለም እባክ ወንድማችንን የንስር ዓይንን ፈጣሪ ባለበት በሰላም በጤና ይጠብቀው
እመቤቴ ትጠብቀው ባለበት ደግ ያሰማን 🤲🤲🤲🤲
@የንስር ኣይን ወንድሜ የትነው ያለሀው እመብርሃን እናቴ ጨንቆኛል ኣደራ ልጅሽን ጠብቅልኝ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣደራ ብያሃለው😥😥😥🤲🤲🤲🤲😭
እኔ የምገምተው ምስቱን ከፈፈታት 3ዓመት የሆነውና ልሰረቅ ገብቶ ባል የሆነው ሰውና የቀድሞ ባሏን ጠርጥሩ ።
የመጨረሻውን ብድዮ የሠራበትን ቤት እና ያነጋገራቸው ሰዎች ን በተለይ የታክስ ሹፌሩን ተከታተሉ።
እንደው አላህ ይጠብቀው 😭😭
አሜን ያሰማን
አሚንንንያረብ
አሚን😢
እግዚአብሔር ሆይ ያለበትን ቦታ አንተ ታዉቃለህ። ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ጣልቃ ግባለት።
አሜን! አሜን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜኔ አሜን
አሜን
አረ ሁላችሁ የነሰር አይን ከችግር ያወጣችሁ ሰዋች ዘላለምን አግዙትና በፍጥነት ይህን ጀግና ሰው ካለበት ችግር አውጡት
አኛ አገር ውሰጥ የሌለነው ደግሞ በፀሎት እናግዛችኋለን ።
ዘሌ አይዞህ በርታ አግዛብሄር ይረዳሀል❤