Mesay Tefera - Dehna Yigtemesh - | ደህና ይግጠምሽ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @mekdilove9234
    @mekdilove9234 7 місяців тому +81

    አቤት ግጥም ናትናኤል ግርማቸውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሰው እንዴት የአመታት ኑሮን በደቂቃ ይገልፃል ይሄ ስጦታ ነው አይወሰድብህ ተባረክ

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 7 місяців тому +1

      ይልማ ገብረአብ አበበ መለሠ አይደገሙም

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 7 місяців тому +1

      በቲፎዞ ነው እንዴ
      ወንደሠን ይሁብን
      የት አረከው ወዳጄ

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 7 місяців тому +1

      ሣሚ ሎሬት አለ በማንም የማይለካ

    • @nabelnatal2070
      @nabelnatal2070 7 місяців тому

      ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ክብር ይገባቸዋል

    • @NatnaelMulatu-hn2jb
      @NatnaelMulatu-hn2jb 6 місяців тому

      @@luelhailu9157 eski sami loret yemtlew yesrawn 1 dena muzika nigereg

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 7 місяців тому +144

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።❤❤❤

  • @fissehamebrate8899
    @fissehamebrate8899 7 місяців тому +71

    ልብሽ ወዶ ሰው አይጣ
    ላንቺ አይስጥሽ የኔን እጣ❤

  • @PaweloseWendmu
    @PaweloseWendmu 7 місяців тому +23

    እሚገርም ስራ ነው ልክ እንደ90ዎቹ ይሄን ትውልድ ይህን ዘመን የሚያረጋጉ ስራ ናቸው እናመሰግናለን አረፍ ብለን የምናዳምጠው ሙዚቃ አገኘን

  • @martafekad3267
    @martafekad3267 7 місяців тому +24

    ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ማነው እንደኔ ሆድ የሚብሰው 😢😢😢
    መሳዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ❤❤❤❤

  • @lesemesfin
    @lesemesfin 7 місяців тому +19

    ልብሽ ወዶ ሰው አይጣ
    ላንቺ አይስጥሽ የኔን ዕጣ
    ንዝረት⚡❤‍🔥

  • @yordanos22
    @yordanos22 7 місяців тому +33

    የሄደ ሁሉ ደህና ይግጠመው ለሸኚዉም የተሻለ ይሰጠዋልና! በወንድምህ በግርምሽ ልደት ቀን የተለቀቀው አልበም በጆሮ ይለቅ!!!

  • @Mimi11814
    @Mimi11814 7 місяців тому +9

    ወይ እንዴት ነው ልብ ስፍስፍ እሚያረገው 😊😊😊ዜማው ግጥሙ ኡፍፍፍ የጻፈው እጅ ይባረክ መሳይ ደሞ እንዴት እንዳሽሞነሞነው በጣም ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samsonhailu21
    @Samsonhailu21 7 місяців тому +60

    I can't stop listening to this track

  • @GebrekidanAtnafu
    @GebrekidanAtnafu 15 днів тому

    ዛሬም እንደ አዲስ እይሰማሁት ነው፡፡
    ሞስ ሳልሰማው የማልውለው አልበም 💕💕💕💕💕💕

  • @yohansayalew2840
    @yohansayalew2840 6 місяців тому +5

    ስወደው ይሔን ሙዚቃ የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ!!!!

  • @Bezina_terefe
    @Bezina_terefe Місяць тому +6

    Yhen zefen gn mesay erasu endene ywedewal🥰🥰👍

  • @melona1212
    @melona1212 7 місяців тому +4

    የማይሰለች የማይጠገብ ስራ
    ግጥም፣ዜማ፣ድምፅ፣ቅንብር ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ቆንጆ ሥራ ነዉ። ድምፀ መረዋዉ መሣይ ተፈራ ሥላስደመጥከን እናመሠግናለን።❤❤❤

  • @Leniz-new
    @Leniz-new 7 місяців тому +18

    ሁሉም ደህና ይግጠመው ❤❤❤

  • @ድልእውነት
    @ድልእውነት 7 місяців тому +32

    ናትናኤል ግርማቸው 🤝ትክክለኛው የይልማ ገብረአብ ተተኪ ነው ❤️ጊዜህን ይባርክልህ መሳይ ተፈራ ትቺላለህ ❤️❤️

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 7 місяців тому

      በሽተኛ ነህ ይልማን ለምን ትጠራለህ😊

    • @luelhailu9157
      @luelhailu9157 7 місяців тому

      አለማየሁ ደመቀ ብስራት ጋረደው ሎሬቱ ደሞ አለ ሣሚ ሎሬት

  • @BisratZeleke-pq7wf
    @BisratZeleke-pq7wf 7 місяців тому +12

    በስማም ጌታን እልፍ እልፍ እያረኩ ላዳምጥ ገብቼ እየደጋገምኩ ነው ኦ

  • @HalidoET
    @HalidoET 7 місяців тому +22

    ዋው የመጀመሪያው አድማጭ እና ኮሜንት እኔ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤

  • @firtunaTegene
    @firtunaTegene 5 місяців тому +2

    በሰማሁት ቁጥር ልቤ ስፍስፍ ይላል❤❤

  • @someone-d1h
    @someone-d1h 7 місяців тому +3

    ደና ይግጠምህ😢😢🙏🙏🙏ከባድ የዉስጥ ስሜት

  • @tirsitdebebe5477
    @tirsitdebebe5477 7 місяців тому +10

    Mulu alebemu❤❤❤omg I think am addicted😮balegn gap Hulu online negn even busy sehon eyetenadedeku nw. I don't want to stop hearing us golden album. Thanks egzer yakeberelen wendeme endi ademach meyakeber Sera yezekelen selemetak.keep rocking bro big fun of u❤❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 7 місяців тому +3

    ለኔ ብቻ ነው ጎሳዬ ተስፋዬ የምሰማ ነው የመሠለኝ ዋው መሳይ ❤❤

  • @hani-vl7us
    @hani-vl7us 7 місяців тому +7

    በቃ ቃላት የለኝም የሆነ ልብ የሚገባ ነገር ነው ❤የማይሰለች

  • @SosySosy-rv2te
    @SosySosy-rv2te 7 місяців тому +6

    Wow 👌ግጥሙ በዛ ላይ ዜማው ቃላት የለኝም

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 7 місяців тому +11

    በአንድ ቀንም የሚወደድ ዘፈን ይሠራል

  • @enchewawot-2230
    @enchewawot-2230 7 місяців тому +9

    ፈጣሪ ልሳንህን ሺ ዘመን ያሰማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eskder
    @Eskder 7 місяців тому +2

    ጥልቅ እይታ መልካም እይታ "ደህናው ይግጠምሽ "❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eritrean-h6d
    @Eritrean-h6d 7 місяців тому +8

    ከህሉም track እቺ best ናት በርታ መሳይ🤝

  • @EYOSTVእዮስቲቪ
    @EYOSTVእዮስቲቪ 18 днів тому +2

    ልብሽ ወዶ ሰው አይጣ
    ለአንቺ አይስጥሽ የኔን እጣ💔

  • @Andulak
    @Andulak 7 місяців тому +3

    አመሰግናለሁ የሚገርም ስራ ነው ሙዚቃዎችህ ሁሉም ሱስ ሆነውብኛል በርታ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @semimedia-s
    @semimedia-s 20 днів тому

    😢😢ምንም አልልም😢😢😢😢😢

  • @samira7639
    @samira7639 7 місяців тому +8

    በርታ መሳይዬ ለሁላችንም ደና ነገር ይግጠመን😭💕 👍💕

  • @Liii399
    @Liii399 7 місяців тому +4

    Weyene 👏👏👏👏👏 mnm malet alchelem yeleben new yalekelgin

  • @mullerhi7895
    @mullerhi7895 4 місяці тому +1

    ከሙዚቃው ጋር የተያያዘ ህይወት ሳላሳልፍ ዝም ብዬ እማዳምጠውስ ነገርስ...

  • @gou843
    @gou843 7 місяців тому +1

    Thank u nati and mesay የልቤን ስለ ተነፈሳችሁልኝ

  • @rekikhaile397
    @rekikhaile397 6 місяців тому +1

    የምር በጣም አሪፍ አልበም ነው መሳይዬ አንተም ደህና ይግጠምክ በስራዎችክ በርታ

  • @AhmadAhmad-c5l
    @AhmadAhmad-c5l 6 місяців тому +1

    ብሰማው የማልጠግበው ዘፈን ነው❤

  • @abrishshegaw7059
    @abrishshegaw7059 День тому

    Wow bro Andenya nw

  • @BABR7826
    @BABR7826 7 місяців тому +5

    መሳይ ተፈራ ሁሌ አንደኛ በጣም ምርጥ ስራዎች

  • @እይታዝንብሎ
    @እይታዝንብሎ 7 місяців тому +3

    በጣም እንወድሃለን ብርታልን መሳይ 👍👍👍

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 7 місяців тому +4

    ይህ ደግሞ ከሁሉም የባሰ 1ኛ 👌 🔥🔥 ደህና ይግጠምሽ

  • @gechcoffee
    @gechcoffee 7 місяців тому +4

    ❤ትችላለክ ደና ይግጠማት ብያለው❤

  • @tersitdaniel6080
    @tersitdaniel6080 7 місяців тому +2

    ደህና ይግጠምህ ደህና .....😢😢

  • @AndinetEN
    @AndinetEN 7 місяців тому +5

    ከ90ዎቹ ወዲ ዘፈን ተዘፈነ❤❤

  • @Jonyatube
    @Jonyatube 17 днів тому

    Endih bene entna bedereknbet seat endih maraki yehone gtm ena zema kemiyamr dmts gar mesmatachin des yilal ❤

  • @alemutamiru2000
    @alemutamiru2000 3 місяці тому +1

    Mesay You are smart
    Beka, Techlale brother!

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 6 місяців тому +1

    ድምጽህ በጣም ነው የሚመቸኝ ለስላሳ ነው በጣም ጣፋጭነት ያለው

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 7 місяців тому +4

    Oh ይሄ ይለያል just like 90's masterpiece😍😍😍

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 7 місяців тому +11

    እስኪ የዜማ አፍቃሪዎች የታላቹ 👌😍😍

    • @Mimi11814
      @Mimi11814 7 місяців тому

      ወይ ዜማው ገዳይነው

    • @habte9575
      @habte9575 7 місяців тому

      Zemaw yerasu new eko mesay gobezi yezema derasi new

  • @yohannesberhanu-jr1mu
    @yohannesberhanu-jr1mu 7 місяців тому +20

    ናትናኤል ግርማቸው የዘመናችን ይልማ ገብረዓብ

  • @dagimyilma1107
    @dagimyilma1107 7 місяців тому +2

    woooooow u should do ur melody z whole album wow

  • @zelalemfisseha2499
    @zelalemfisseha2499 7 місяців тому +8

    እደጠበኩ ነው ያገኝሁ የሚገርም አልበም ሰተኋናል ተራ በተራ ማጣጣም ብቻ ነው🎉🎉🎉!!!

  • @Milliblackcreativities
    @Milliblackcreativities 5 місяців тому

    ይሄን ዘፈን ኤልሳ የምትባል ልጅ ወዳው ነው የሰማሁት እኔ ገና መስማቴ ነው...ደግሜ ሰምቼ ሃሳቤን እፅፋለሁ።
    ይመቻችሁ!

  • @HelenMusbha
    @HelenMusbha 19 днів тому

    Amsgnalewu anten gn esun bigabzewu desyilgn nbr gn...i can't he already gone far😢😢😢

  • @sofikemal504
    @sofikemal504 7 місяців тому +1

    Wey.......demtse besmeammmm.....gerami musika❤

  • @KirubelMoab-kw3vf
    @KirubelMoab-kw3vf 7 місяців тому +8

    በእንባ ታጅቤ ሰማሁት

  • @yosefabate2249
    @yosefabate2249 7 місяців тому +2

    Lyrics and Melody with beautiful voice ❤❤

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml 7 місяців тому +2

    መልካም እድል ወንድሜ

  • @adisuadmasu
    @adisuadmasu 7 місяців тому +5

    😭😭😭ወይኔ በጣም ልብ የሚሰብር ሙዚቃ 😭😭😭😭

  • @YunusFakhiat
    @YunusFakhiat 7 місяців тому +31

    The best track berta

  • @سمايا-ض2ه
    @سمايا-ض2ه 7 місяців тому +2

    Wowwww yemr. Bexame yemegerme nw. Bezuu exebeqalwe. Kanthe. Yemr. Beretalegne wedma

  • @PanwamaSan-su6hp
    @PanwamaSan-su6hp 7 місяців тому

    Ye natnael sim beza

  • @AynalemBizuneh-vq6ii
    @AynalemBizuneh-vq6ii 7 місяців тому +1

    Betam Konjo Alebem Des Yelale !!!!

  • @mykeykifle526
    @mykeykifle526 2 місяці тому +1

    i have only one word for this music which is your are the best

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 6 місяців тому +2

    111111111111111111 ነው ጀግና

  • @yoditassefa
    @yoditassefa 7 місяців тому +1

    አንደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @djtensumyli5728
    @djtensumyli5728 7 місяців тому

    ደህና ይግጠምሽ ደህና
    የሸኘ ደጁን አያምንምና
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeskeremFekadu
    @MeskeremFekadu 6 місяців тому +2

    የኔ ታሪክ ነው እኔ ግን ጥሩ አልተመኘሁለትም😢😢😢

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 7 місяців тому +2

    This one hit different 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @alemtube2640
    @alemtube2640 7 місяців тому +1

    Mesay denk sera denk album nw berta bezu entebkalen

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom 7 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም እድል

  • @destaonline21
    @destaonline21 7 місяців тому +3

    ጸዴ ነው ❤❤❤❤

  • @birukmulugeta6141
    @birukmulugeta6141 7 місяців тому +2

    ትችላለህ ❤❤❤❤

  • @mniy11
    @mniy11 7 місяців тому +2

    መሳይ መንታየ

  • @Betelhemtadesse757
    @Betelhemtadesse757 7 місяців тому +1

    My favorite one👌🙌

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 6 місяців тому +1

    ይግጠምሸ ተመችቶኛል

  • @AseratTadesse
    @AseratTadesse 7 місяців тому +2

    በጣምየሚገርምዘፈንነው❤❤❤❤

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw 7 місяців тому

    አቤት ዘፈን 👍👍👍👍

  • @SofoniyasTeshome-y3s
    @SofoniyasTeshome-y3s 22 дні тому

    ምርጥ ዘፈን

  • @bereket1255
    @bereket1255 7 місяців тому +1

    #Mesay#Good luck 🎉🎉🎉🎉🎉
    Great Job

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 7 місяців тому +4

    ሁሉ ደና ይግጠመው

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 7 місяців тому +10

    ...ምንም ባላቆይሽ ከኔ:
    ክፉሽን አልየው ባይኔ!"
    *
    *
    *

  • @eyuelyosef9451
    @eyuelyosef9451 7 місяців тому +5

    በወደደው ሰው ሲገፋ
    የሞት ሀይል ሀዘኑ ቢከፋ
    ስሜት እየጎዳ ቢሰጥም ለስቃይ
    አይሆንም ከይቅርታ በላይ
    >>
    >>
    🥲🥲

  • @TesfamikaelGetachew
    @TesfamikaelGetachew 7 місяців тому

    Wow amazing lyrics and nice melody with Best voice #mesay thanks alot

  • @helensema7904
    @helensema7904 7 місяців тому +2

    ደስ የሚል ዘፈን Waw

  • @malefia-music
    @malefia-music 7 місяців тому +1

    መሳይ በእውነት አልተቻልክም እንዴት እንዴት ያሉ ስራዎች ናቸው

  • @fikirseme2926
    @fikirseme2926 7 місяців тому +3

    We're still enjoying your pure voice with the fantastic composition🎉❤

  • @tewodrostekeba3432
    @tewodrostekeba3432 5 місяців тому

    The family of legendary tefera kassa

  • @FiranbonMerga
    @FiranbonMerga 29 днів тому

    prefect sound❤❤❤❤

  • @TesfaTsion1985
    @TesfaTsion1985 6 місяців тому

    O my God!!! Mes honestly speaking l love this track. How can I tell you all my feelings. You are my best forever.

  • @Mulunehlijalem
    @Mulunehlijalem 7 місяців тому +2

    ይለያል mesay ❤❤❤❤❤
    I love this one u nailed it man🙏🙏🙏🙏

  • @helenjejew9781
    @helenjejew9781 5 місяців тому

    ንዝረት🔥🔥🔥

  • @kassahailu3809
    @kassahailu3809 7 місяців тому

    andegna yehonew zefen yhe new k12tu muzikawoch
    yemr tchilaleh
    keep it bro.

  • @SalehMaswar
    @SalehMaswar 7 місяців тому +2

    ❤❤best track.

  • @hanagetu8518
    @hanagetu8518 7 місяців тому

    በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው goo luck ❤❤❤

  • @Bereket-y5m
    @Bereket-y5m 7 місяців тому

    Jegnaye betam migerm sra new mulu albumu mnm aywetaletm bertalen

  • @KibromGuesh-id7hm
    @KibromGuesh-id7hm 7 місяців тому +2

    Best songs mesay

  • @mekedsayalew9327
    @mekedsayalew9327 4 місяці тому

    Bezi music telakesen telyayen lebe tesebrol

  • @DuroDuri
    @DuroDuri 7 місяців тому +1

    What a melody...demo dimtsehhh😊

  • @EtenDemissie
    @EtenDemissie 7 місяців тому +1

    Wow zemen maysherew music

  • @BirukalexBirukalex
    @BirukalexBirukalex 7 місяців тому

    ልዩ የዜማ ስጦታ ❤❤❤