I know Abdu Kiar in person….his personality is another level as well as his iconic music that touches deep in the heart & feeds the soul. I hope I will see again at some point & would tell you in person how marvelously talented you are & your work leaves in every Ethiopians heart.
Okay, I’ve always scratched my head about the obsession around the kislux book totes and their practicality, but this one is adorable!! Congratulations
Abd bro, u just touched some nerves here.... Hearing this i thought abt gf, friends, fam n even z nation itself... so touching in so many ways. Nicely done 90s style too.
I usually am not the kind of person to listen to amharic music but I might start listening if they r this good.... This is definitely 100000000000000000000000000/10 this song is an absolute master piece
OMG this music is exactly what i was feeling and what was actually happening 😢it seems like it was written for me and perform by my favorite artists of all time Abd respect 🫡
አብዱኪየርዬ የ90ወቹ ፈርጥ የአራዳ ልጅ ይህንን የመሠለ ስራ ስለሰጠኸን🙏🙏🙏
ከ 100% በላይ የእኔን ህይወት ስለዘፈንክልኝ አመሰግናለሁ አብዱዬ በእውነት
♥️
በጣም ገራፙ አልበም Abdukiyar the king 🤴 👏👏👏👏
Anchim king nesh
Lala tarek
@AmaጂስnuelMangistu
😏😏
llmmkmkk❤@@AmanuelMangistu
የኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት ከየትኛውም አርቲስት በላይ ይወድሀል #Long live ABD ❤ From Southern Ethiopia
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ye mashqabet tigĝg ylutal, how do you know?
@@tesfaygidey-no4zn for the most
Mindness person idea if you know Southern people
Yes
ምን አይነት ጣፋጭ ዉብ የሆነ ሥራ ነው ኡፍፍፍ ይመችህ AbD አራዳው
I know Abdu Kiar in person….his personality is another level as well as his iconic music that touches deep in the heart & feeds the soul. I hope I will see again at some point & would tell you in person how marvelously talented you are & your work leaves in every Ethiopians heart.
90's sprit ufffffff, thank you
❤❤❤❤
Ya bro
😅😅😊😊😅😅😅😊😊😊😅😅😅😊😊@@habtewoldezemedekun8101
Ya Men merkato sefre like ABD lemdens endet endetegagatin
እኛ 90ዎቹ እኮ እድለኞች ነን❤
አንደኛ ነው በእውነት ትክክል ገለፅከው የሚሰማኝን ስሜት ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
ባይ ባይ ሆድ የሚያባባ ምርጥ ዜማ እና ግጥም ከአልበሙ አንደኛ ብዬዋለው እንባዬን 😢 እንዳይፈስ እንደምንም አምቄ የሰማሁት ዘፈን ነው 👌
Lane yawataw naw yamasalagn dagagme eyasamahut altagbm byalahu uffffffffff by by by
😊@@BerhanunigusBayan-os6mh
አንዳንድ ዘፈኖች መተው ህይወትክ ላይ ስክት ይላሉ thanks abdat 😍endi yimotal endi bye-bye
እናቴ ትሙት ከጠበቁት በላይ ነው ሰሞኑን ብዙ አልበም ወቷል የአንተና የመሳይ ተፈራ ግን ይለያል እናመስግናል 100✔♥
የማላውቀው ጉዳት ሚሰማኝ ነገርስ 😂Abd🥰🥰
😂😂😂
በጣም ብርታት ሰጪ መልእክት ያለው ነው። ደስ ይላል ወንድም አብዱ።
አንድ ላይ ነን እንጂ አብረን ኣይደለንም well said ❤your big fun 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
እንደ ሁል ግዜ በራስህ ስታየል እምጥም ስራ ስለሰጠሄን በጣም እናመሰግናለን ❤
abud ❤❤የኔ ህይወት በዜማ ይሄን ይመስለል 😢እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ እወድሀለዉ
እንደኔ ደጋግሞ የሰማ #like
😂😂am
ene😢
አይሰለቸኝም ጦር ነው የሆነብኝ
ene
ይሄን ዘፈን ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም በጣም ነው የወደድኩት ባይ ባይ 👏
Wow ገራሚ አልበም 💪💪💪 መርካቶ
አንዳንድ ዘፈኖች መተው ህይወትክ ላይ ስክት ይላሉ Thanks ABD
በጣም
In business endurance life dedication about love all the way to take us to never give up ABD the king of Arada .
Betekekel yen erasu sel ene mezefen new yemeseleg ke zare 6 amet befet gin kuselu ahunem ale 😢😢😢
I wish you
100% so true!!!!!!!
ከልዑል አልበም ቀጥሎ ያንተ ደግሞ ደስ እሚል እርክት እሚያረግ ሙዚቃ ሀሪፍ ስራ ነው አብዱዬ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
ከኣራት ኣመት በኋላ ኣማርኛ ሙዚቃ እንድሰማ ኣረግከኝ abd በቃ ትችላለክ
እየው አብዱ ስራ ጥዬ ልጠጣ እየወጣው ነው አምሽቼ እሰራለው ያልኩ ልጅ❤❤❤ መዚቃ መስማት ላቆም ስል አንተ መጣክ ያራዶች ባንዲራ ያዥ አብዱ
Basemaw yshalk neber wodajw
ፀዴ ሙዚቃ ነዉ ከአልበሙ ዉስጥ ለአኔ አንደኛ ሆኗል❤አናመሰግናለን አብዱ!!!!!!
Abd ጆሮችን ገምቶ ነበር ደረስክልን ምርጥ ስራ King of 🇪🇹music የ 90 ምርጥ
Okay, I’ve always scratched my head about the obsession around the kislux book totes and their practicality, but this one is adorable!! Congratulations
ባይ ባይ ሆድ የሚያባባ ምርጥ ዜማ እና ግጥም ከአልበሙ አንደኛ ብዬዋለው 🥰🥰🥰🥰
Tkkl ..enem yh bihon ye album meterya eyalku neber
አመሰግናለሁ ይህንን ስለዘፈንክ ወንድሜ የመርኬ የአዲስ ከተማው አብዱ ❤❤❤welove you
The beat when it started feels like Ete Emete & it got the vibe of it.....A very sad & memorable song loved it!
Abd bro, u just touched some nerves here....
Hearing this i thought abt gf, friends, fam n even z nation itself... so touching in so many ways.
Nicely done 90s style too.
ዛሬ መተኛን የለም አብዱዬ አንተን ሳዳምጥ ነው ማድረው የውነት ልዩ ሰው ነክ
ከምር ለኔ ነው የተዘፈነው ሥሠማው የሚሠማኝ ሥሜት አለ😢😢😢😢
❤❤❤
ያራድዬ ልጅ ABD ምርጥዬ ስራ ነው ይመችህ አቦ የእርድና ጥግ የመርኬው ጀግና❤
አቡኬ ሁሉም ስራዎችህ ደጋግሜ ሰማሀቸው በጣም ምርጥ ስራ ነው አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ስራ
abd አስር ኪስ ቢኖረው አንዱም ኪስ ውስጥ ዘረኝነት አታገኝም
sijemer 10 kis mn yaregeletal?
@@hps9pro3ፍችራ😂
Ashke melk binorew anten nw mimslew
ሲጀመር ዘረኝነት ኪስ ውስጥ ምን ያደርጋል🤔
😂😂😂😂😂😂@@mesfinkahsay8149
እርድና ቆም ሲሄድ ማንን ይመስላል ቢባል አብዱኪያርን❤❤❤❤
አንደኛ አብዱኪያር . ይህ ዘፈንህ ደግሞ special ነው 😮😮
ከዚህ music ጋር ፍቅር ይዞኛል ኡኡኡኡ
አብዱዬ ይመችህ ወንድማችን🙏
በተለይ melody 😍
ABD on The Building 🏆 GOOD LUCK🎊
Machallah abkir ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከኮሪደር ልማት ደንቁረን ነበር
ያራዳ ልጅ መጥተህ ገላገልከን
ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😊😊😂😂😂
ድንቁርናህን አደባባይ😂
ባይ ባይ
@@Tube-pq4ty
ጅሎ ድሮም ከመሀይም ምን ይጠበቃል
😂😂😂
ግጥምን ከዜማና ከስሜት እንዲሁም ኹኔታዎችን እያስተሳሰረ ደስ የሚያሰኝ ሙዚቃን የሚለግሰን አብዱ የአራዳው ልጅ ብዙ ላይክና ሼር ከከበረ ፍቅር ጋር ይገባዋል የምትሉ የአራዳ ልጆች በሉ በላይክ ፍቅራችሁን ግለጹለት ምንጊዜም ABD❤❤❤❤
የ90ዎቹ ልጆች አለን በሉ❤🎉🎉🎉🎉
አለን ብሮ
🎉🎉
We together 90's❤❤❤
koy gn endena yewededew ale ❤❤
Ene aloh 😢
ዛሬ እንቅልፍ መተኛት የለም ❤❤
ኤኤ
Music arenjementu semagnehu yezemen mert berta❤
Mekina wust be 100 volume
ባይ ባይ እያልኩኝ ይመችሽ ባይ ባይ ነፍሴ😢
ABD KING
Bay bay❤❤
ዋው ✌️ ፈታ ያልክ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድህ❤ አራዳ ሁሉ ነገር የገባህ የፍቅር ሰው እኔስ መሪያችን በሆንህ ብዬ ተመኘሁኝ 💚💛❤️ 💯/💯
Ehe muzika bayalke dese yilegnale❤❤❤
I ይሄ ዘፈን በጣም deep ነው ባይ (Bye) ሁለት ትርጉም ሁለቱም ትርጉም ግን ከ ዘፈኑ ጋ ተዋህዷል
I also noticed the double meaning.. smart observation
Exactly 💯 one is farewell(bye)and the other one is his observation.(noticing) "bai"...
🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 MAY FROM SOMALIYA
I usually am not the kind of person to listen to amharic music but I might start listening if they r this good.... This is definitely 100000000000000000000000000/10 this song is an absolute master piece
Asekes
Good
i was saying the same thing ….i never listen to a whole album ! this is an amazing work .
Abd big respect🙏👏
ከዘመኑ ጋር የዘመንክ የቀደመው ቃናህም ያለጠፋ 🙏
አሁን ላይ የምፈልገውን ሙዚቃ ባስፈልገኝ ሰዓት ነው የለቀክልኝ አብዱዬ
ጎበዝ ምርጥ አልበም ትርጉም እንኳን ሳይገባኝ 100 ጊዜ ሰማሁት❤❤❤
OMG this music is exactly what i was feeling and what was actually happening 😢it seems like it was written for me and perform by my favorite artists of all time Abd respect 🫡
Papa ❤
አብዲ ዘፋኝ 🧑🎤🧑🎤🧑🎤🧑🎤🧑🎤 ብቻ ሳይሆን የስነልቦና ባለሙያም ጭምር ነው። በነገራችን ላይ የተዋጣለት ዘፋኝ ባይሆን የተዋጣለት የስነልቦና ባለሙያ የሚሆን ይመስለኛል ። የመጨረሻ የአራዳነት ጥግ ነህ
🥰🥰😍
እኔም የተረዳሁት ይሄንን ነው
ወዝ ያለው አልበም። በጆሮ ኩልል ብሎ ልብ ውስጥ የሚገባ- ABD❤
በጣም ደስ የሚል ነው በየቀኑ እንዳዲስነወየምሰማወእንወድሀለን❤❤
😮😮😮❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ
abd 🥰🥰🥰 the king
እኔ ግጥም እና ዜማ የሰጠዉት መሰለኝ የኔን ታሪክነዉ የዘፈንከዉ
አጥንት ሚሰብር አንደበት ሆኖ አንደበትሽ ጎድቶኛል ባይ ባይ ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ትችላለ @Abd ውሌም አንደኛ
The king is back
I. Love. You. Abdu. Keyar
King of King 👑💖
አብዱየ ትለየላህ
Wow ያበደ ዘፈን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
abd king🤴
አብዱ ይሄ ዜማ ይኸው አሁን ሰምቼው ለአራተኛ ጊዜ እየደገምኩት ነው ። ከሳምንት በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ተዘጋግተን ሳለ ሰማሁት ምን ብዬ ልንገርህ 100% ለኔ ነው የዘፈንከው እንባዬ መጣ ማርያምን።
"አንቺ አልተቀየርሽም
ባይ ባይ ባይ ባይ
ጉዳቴ አልታየሽም
ባይ ባይ ባይ ባይ
ፍቅርሽ ቀነሰብኝ
ባይ ባይ ባይ ባይ
ንቀትሽ በዛብኝ
ባይ ባይ ባይ ባይ
ይመችሽ ይቅርብኝ "
🙏🙏🙏 ስሜቴን ስለገለፅክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ !!!
ልክ እንደ ድሮው አሁንም ምርጥ ነህ ኤቢዲ
I love abd
One of the greatest pain and agony is being in one-sided love with someone.😢😢
Abdi ❤
አመሰግናለሁ ወንድሜ አብዱ ምርጥ የልቤን ገለጻ ❤❤❤
ትችላለክ በቃ የውስጤን ዘፈንክልኝ ለኔ።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ድሮ ዘፈን አልወድም ነበረ አሁን የሙዚቃ አድናቂ ሆንኩኝ ሁላችንም የአንተ አድናቂ ነን
ጥሩ ዘፈን ጎበዝ ኣይዞ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
Weyne abdi betam new yewededkut albumhn beka abo yime 🇪🇹💕💕💕💕❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ይንገሱ ABD አቀንቃኝ
abdu❤❤❤❤❤
መስማት ማቆም አልቻልኩም....ABD ❤
ቃልየለኘም፣እድሚናጢናህንቡቻነዉየምመኘልህ፣ዋው
It's a metaphor for a great man. This song is not normal 🎉🎉🎉🎉
Simple But Masterpiece...ABD
መልካም እድል ፍቅር በአንድ ወገን ህመም ስቃይ ብቻ ነው ትርፉ
😢😢😢😢😢 ፍቅር ይደብራል ልብ ይሰብራ ደሞ አይታከም 😢
Exactly
Kids የዘፈኑ ሰም እና ወርቅ አልገባችሁም
@@ethio3839 ፓለቲካውን
Sem Ena werqu kegebash/h ngeren/ in
Wow mashalah ❤
ያስቀየምኩት ሰው ትዝ አለኝ መመለስ አልችልም ግን ወደዋለው😢😢😢😢😢
❤❤❤ABD
እኔ ብቻ ነኝ የሙዚቃ ፍሰቱ ሳልሰማው የሚገባኝ😮እኔም የሚል እዚጋ ጠቅ😊
100👍👍👍
ይሄ ዘፈን የስራ ቦታ አለቃዬን ጋበዝኩት እውነት ነው እኔ በቅቶኛል😅😅😅
😅
1ኛ ነህ
ለ10 ኛ ጊዜ አዳመጥኩት ገና ደጋግሜ አዳምጠዋለው ABD ይመችክ
Wanaw ABD Good Luck
Love this song so much!!!
ABD ያበደ ነው ይመችህ 💚💛❤️ 🎉🎉🎉
ኡፉ እኔን ያደከመኝ የፈረንሳይ ኑሮ ነዉ ስደት ፈጣርይ ከዝህ ምድር ያጥፋልን።ብቻ ይህን ዘፈን 17ጊዜ አዳምጭያለሁ ብቻ ባይ ባይ ግን 😢😢😢merci Pour les bonnes chansons
ያልፋልየኔውድ በርቼ ለዚነው ትያለሸ😢❤
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አለ ፀሎት አድርጊ
አንድ ነገር ልጠቁምሽ ዩቲብ ላይ ገጠመኝ በለሽ ጊቢ or መምህር ተሰፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ