ኤፌሶን መልዕክት ክፍል 8

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 роки тому +4

    በጣም የገረመኝ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ደግሞ ያነሳኸዉ የሳምሶን ህይወት
    👉ፍልስጤማውያን (ጠላቶችቹ) ላይ እንዴት ሀይሉን ሲገልጥ እንደነበረ ለወገኖቹ ግን በትህትና እጁን ለመታሰር እንደሰጣቸዉ ሳይ በጣም ገርሞኛል
    👉እንዲሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መፅሀፉን ይወስድ ዘንድ ማህተሙን ሊፈታ የተገባዉ በጠላቶቹ ሰፈር አንበሳ
    በአባቱ ፊት ግን እንደ ታረደ በግ ነዉ
    የሚገርም ነው በእዉነት
    👉ዛሬም በኛ ህይወት መሆን ያለበት ይሄ ነዉ
    ለጠላቶቻችን አንበሳነታችንን መግለጥ ማሳየት እንጂ በወንድሞቻችን መካከል እንዳልሆነ ይህንን ተረድቻለሁ በእዉነተ ዉስጤ ቀርቶልኛል።
    ዉድድ ነዉ ማደርግህ ወንድሜ ያሬዶ ህይወቴ ባንተ ትምህርት እየተሰራ እየተለወጠ እንዲሁም እያደኩኝ ነዉ ።ጌታ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባረክህ ዳርቻህን ያስፋዉ ።እኛም በህይወታችን 30, 60, 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በዚህም የሰማዩ አባታችን ይክበር።

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጳውሎስ ነህ እንጂ ያሬድ አይደለህም

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 роки тому +2

    በተጠራሁበት መጠራት እንደሚገባ እመላለሳለሁ።
    በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ እተጋለሁ።
    በትህትና በየዋህነት እንዲሁም በትእግሥት በፍቅር አተየታገስኩኝ አንድነቱን ለመጠበቅ እተጋለሁ
    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልኝ።
    GBU yardo

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 роки тому

    Hallelujah ውድ ወንድሜ ተባረክልኝ ስንቴ እንደሰማሁት የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ቀን አዲስ መገለጥ አሉት እንዴት እድለኞች ነን ከገባን::❤️🙏🏼😊

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 роки тому +1

    Thank you!

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 роки тому

    Hallelujah amen 🙏🏼

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 роки тому

    🙏🏼 ❤️