ቃልን ለልደቷ ሰፕራይዝ አደረግናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Рік тому +217

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @kidistyemariyamkidist4178
      @kidistyemariyamkidist4178 Рік тому +2

      እመጣለሁ ያዉ አስተያየት ሚደረግልኝ ከሆነ አቤል ሰምተሀል

    • @hayathayat5550
      @hayathayat5550 Рік тому +1

      ቃልየማቀፍ አታስለምጂልጅን ውድ መታቀፈከለመደ ይረብሽሻልውዴ ❤❤❤

    • @sarateshome5765
      @sarateshome5765 Рік тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      መልካም ልደት

    • @eyea7297
      @eyea7297 Рік тому +1

      የአቤል ስጦታ ለቃል አንሶል ይጨመርላት ከነቀሚሱ ከነመታቀፊያው 😅

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል
    @እንጉዳይYouTubeቻናል Рік тому +472

    መልካም ልዴት ለቃልየ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @phoneiphone4843
      @phoneiphone4843 Рік тому +1

      መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @MekiyaTaye
      @MekiyaTaye Рік тому +1

      በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅር ማለት እንድህ ነው እወዳችሁ አለሁ ቃልየመልካም ልደት ልጃችሁንም ይባርክላችሁ❤❤

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      መልካምልደትቃልየ

    • @selamisare5466
      @selamisare5466 Рік тому

      የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ለቃልዬ🎁🎂🎉🎈

    • @Trhasabraham14
      @Trhasabraham14 Рік тому

      ደምሩኝ እህቶቸ❤🎉

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +159

    ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታች ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤🥰

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Рік тому +182

    እንኳን ተወለድሽ እማ ማነው ይህን ቤተሰብ የሚወድ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @helenhelen1918
      @helenhelen1918 Рік тому

      ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ❤❤መልካም ልደት

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@helenhelen1918 ደምሪኛ

    • @emebet591
      @emebet591 Рік тому

      Almi ደምሪኝ ስወድሽ ❤

    • @emebet591
      @emebet591 Рік тому

      ​@@selamtube1319 ነይ ውድ እናደመር❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +10

    ቃልዬ ማርያምን ታድለሻል እነዚህን የመሰሉ መልካም ወንድሞች እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ቤታችሁ ይባረክ ጨወታችሁ አይጠገብም መልካም ልደት ይሁንልሽ ❤❤

  • @ፌቪታ
    @ፌቪታ Рік тому +90

    በስላሴ ስም ይሄ ቤተሠብ እኮ ፍቅር ነዉ ቃልዬ የኔ ፍልቅል ሺ አመት ከነ ቤተሠብሽ በፀጋ እና በሞገስ በበረከቱ ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Рік тому +12

    ነገ እኮ እምዬ ኪዳነምህረት ነው እመብርሃን ትዳራቹ ትባርክላቹ 👏💐🌿
    በስደት ያለን የመዳም ቅመሞች ደሞ ስደታችንን ኣሳጥሮ ለዚህ ክብር ያብቃን👍☝ቱሚ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Рік тому +4

    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ውዴ
    ባመቀጠል እዲህ አይነት ቤተሰብ በመቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል ደስስስስ የሚል ፋሚሊየፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +195

    ማነው እንደኔ ቃልዬን ውድድድ የሚያደርጋት እንኳን ተወለድሽ እንኳን ወለድሽ🤣በሽ አመት ኑሪ 🙏

    • @meti3648
      @meti3648 Рік тому

      ❤❤❤❤እኔ በጣም

    • @hanaf7578
      @hanaf7578 Рік тому

      እኔ❤❤❤

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Рік тому

      እርጋታዋን ስወድላት 😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@meti3648 ደምሪኛዋ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@hanaf7578 ደምሪኛዋ❤

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Рік тому +4

    መልካም ልደት ቃልዬ የኔ ሴት ማነው ግን ይሄን የፍቅር ቤተሰብ እደኔ የሚወድ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Рік тому +186

    ከስደት መልስ የእናንተ ተምሣሌት የሚሆን ቤተሠብ ይስጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetige4353
    @tigetige4353 Рік тому +23

    ይሄን ቤተሰብ ግን እንደኔ ሚወዳቸው አለ 😘 ቃልዬ መልካም ልደት የኔ ፍልቅልቅ

  • @tube7756
    @tube7756 Рік тому +44

    አሞኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ማሮች😊😊😊 ቃል እንኳን ተወለድሽ❤ 1000 አመት ኑሪልን❤

  • @heesan7389
    @heesan7389 Рік тому +22

    ደስስትሉ ነገግን 16 ኪዳነምህረትናት ውዶቼ❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +55

    እዮብ እውነት በጣም ነው ዝና የምታደርግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. ቃልዬ መልካም ልደት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeabsiraabiyot
    @yeabsiraabiyot Рік тому +3

    ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ እናቴ አይ አቤላ አይዞክ 🤣🤣🤣🤣 አቤላ እንደዛሬ አስቀከኝ አታውቅም ምርጥ ቤተሰብ ተባረኪ

  • @Tig12342
    @Tig12342 Рік тому +56

    ወይኔ ደስ አለኝ ባለፈው ቪዲዮው በጣም አዝኜ ነበር ለእዮብ እና አቤል ክብር አለኝ እደወንድም እቅፍ ሲያደርጉ ደስ ይለኛል ሁላችሁም ክብር ለዚህ ቤተሰብ

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Рік тому +17

    አቤልና እዮባ ሲኖሩ እኮ ምን ያህል እደሚደምቅ ኘሮግራሙ😂😂

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Рік тому +132

    ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ቀሪው ዘመንሽ በፍቅር በሰላም ከባለቤትሽ ጋር በደስታ ኑሩ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Рік тому +3

    ትዳራቸዉን እንዲያከብሩ የወንድማማቾች ፍቅር ከልብ እንዲሆን በስርዓት በሃይማኖት ቀጥተዉ ላሳደጉ ወላጆች ትልቅ ክብር አለን የእናንተ መልካም ፍሬ ዛሬ አፍርቶ እያያችሁት ነዉና እናመሰግናችኋለን ምራት የምትወደድበት ቤተሰብ ቃልዬ የነሱ እህት ነዉ የምትመስለን እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Рік тому +22

    እዮቤል ያለበት ነገር ሁሉ አዝናኝ አስደሳች ወይይይ እግዚአብሔር ሁላችሁንም በጥበብ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🤲

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Рік тому +1

    ይህን ቤተሰብ እንዴ እኔ የሚወድ ማነው???
    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ማማዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 Рік тому +24

    መልካም ልደት ቃሊየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለመጀርያ ግዜ ነው ኮሜንት ስፅፍላቹ የፍቅር ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅሞሞች በርቱ ሮሞዳን እንዴት ያዛቹት ኣይዞን😢😢😢😢

  • @فاطمه-ظ8ز7ظ
    @فاطمه-ظ8ز7ظ Рік тому +1

    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ማር አየ እዮብ በጣም ነው ፈታ እማረገኝ የቤቱ ድምቀት ቃልየ ግን በጣም የታደልሽ ነሽ በጣም ይወዱሻን ለነገሩ እካን እነሱ እኔም ወድጀሽ ልሞት ነው ሁሉም ደስታ ይገባሻን ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +77

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    መልካም ልደት ይሁንልሸ ቃልዬ🥰

    • @elefaahbel
      @elefaahbel Рік тому +1

      ቃልዬ የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
      @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ Рік тому +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰

    • @lerolero6016
      @lerolero6016 Рік тому +1

      Wowowowo ❤️❤️🥰👌🥰❤️🥰👌🥰❤️🥰❤️💋🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 Рік тому +1

      አሜን!

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@elefaahbel ደምሪኛዋ❤

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 Рік тому +6

    እንኳዕ ተወለድኺ ቃልየ💐💐💐 እግዚአብሔር ኣምላኽ ፍቅርኹም ናይፍቅሪ ኣምላኽ ይግበረልኹም ፅቡቃት ፋሜሊ❤❤❤❤

  • @yashiyashi6465
    @yashiyashi6465 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቃል መልካም የባል ዘመድ ስጠኝ😢😢😢

    • @rozatesfaye968
      @rozatesfaye968 Рік тому

      በጣም ነው የምውዳችው ቃልየ ከኔ በትሰቦችሽ

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 Рік тому +3

    ይቅርታ ተደርጎልሃል 100%💚💚
    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ውድ
    እንደዚህ ነው የምያምሪባችው
    ፈጣሪ ፍቅራችውን ይባርክ
    የዛሬው ምርጥ ነው!!!💚💚

  • @ry8319
    @ry8319 Рік тому +17

    _መልካም ልደት ቃልዬ ቀር ዘመንሽ ይተባረከ ይሁን እንዴት ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ስወዳች🎉🎉🎉❤❤❤_

    • @hdhd1422
      @hdhd1422 Рік тому

      መልካም ልደት ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Рік тому +4

    ቃልዬ እንኮንም ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Рік тому +9

    እኳንም ተወለድሽ የኔ ደርባባ ቃል እወድሻለሁ❤😘😘 አይ አቤል እደኔ ነዉ እጨዋታ ላይ እና እጣ ላይ አይወጣም😂😂😂 አቤት እዮቤ እዉነትም ትንሹ ዘና ፈታ አረጋችሁኝ ከፍቶኝ ነበር አጎቴ መቶብኝ ወድሜ በባህር እየመጣ በፈ,ፆሎታችሁ አስብልኝ😭😭😭💔 ሀሳብ ይዞኛ ነበር አመሰግናለሁ እዮቤና አቤላ ዘና ታረጉኛላችሁ ሁላችሁንም በእርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Рік тому

    ዋው ቃልየ እንኳን ተወለድሽ እማ ቀር ዘመንሽ ይባርክልሽ አድስ ዛራል ክሰሀታል የባለፈውን እውነት ባለፈው መልየ የምለቁትን ለማየ እየፈራሁ ነበር ደስስስስስ ይላል እንደባለፈው ብራክ ይቅር። እሽ ሴት ልጅ በማይቀለደው አይቀለድባትም እና ፍቅራችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝ ትትትት ይበል❤❤❤

  • @ኤፍታህእህተማርያም

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ🎂🎂

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Рік тому

    እንኳን ተወልድሽ ቃሊዬ የኔ ዉድ በጣም ታምራላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🍬🍬🍬🍬😘

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Рік тому +11

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ መልካም ልደት❤❤ወድማማቾቹ ታምራላችሁ ፍቅርን ካናተ❤❤

  • @yeneneshtesfsye2145
    @yeneneshtesfsye2145 Рік тому

    አዲስ በባለፎ በጣም አናደህኝ ነበር በፕራኩ ! ቃልዬን በማስቀየምክ ዛሬ ስለካስካት በጣም ደስ ብሎኛል ! እሷን እዳስደሰትካት እመቤቴ ያላሰብከውን ሲሳይ ሰታ ታስስደስትክ !!!!!!

  • @smeneshseyfe1572
    @smeneshseyfe1572 Рік тому +22

    ሺ አመት ያኑራችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ Рік тому +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ሴት🎂🎂🎂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +19

    መልካም ልደት ቃልየ የዛሬ አመት ከልጅሽ ጋር ኬክ ለመቁረስ ያድርስሽ🙏🙏🙏

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Рік тому

    አሁን ገና ከሱቅ ስመጣ ነው ያየውት ድካሜም አላሸነፈኝ ቃልዬ ስወድሽ እኮ በቃ ሐዲስ አሁን እኔም ደስ ብሎኛል ተባረክ ጎረቤቴ ብትሆን ፆም ሲፈታ በቆጮና ክትፎ ነበር የማመሰግንክ ከአሁን በኃላ ፕራንክ ከአራስ ሳትነሳ ይቅር እሺ ሐዲስ የእናቴን ምርቃት ልመርቅክ ኬርየሁንልከ በጉራጊኛ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    መልካም ልደት ቃልዬ🎉🎉🎉🎉 እኳን ተወለድሽ ❤❤❤ አቤት ደስ ማለታችሁ የሚያስቀና ፍቅር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv 5 місяців тому +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤መልካም ልደት ቃልዬ🎉🎉🎉🎉

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Рік тому +12

    ይች አመዳም መዳም አናዳኝ ስመጣ ዝና አርጋችሁን ተባርኩው ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

    • @ssamirh3584
      @ssamirh3584 Рік тому +1

      ቆይስ ማሬ እኛም አድቀን መዳም እንሆናለን አብሽር ሁቢ ❤❤❤❤አመዳም ሲያሳቸው ነው አጀታቸው ይቃጠል

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Рік тому +1

      የኔ ውድ አይዞሽ

    • @beitymajaz9516
      @beitymajaz9516 Рік тому +1

      አመስግናለሁ ማሮች እምምምምም

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Рік тому +1

      አይዞሽ😊

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 Рік тому +1

      አይዞሽ እህቴ

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Рік тому

    ዋው አዲሥዬ በጣም ደሥ ብሎኛል ይሄ ነው ባል ማለት የሚክሥ እግዚአብሄር በወጣ ይተካልህ ቃልዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +7

    ቃልዬ እንኳን ትዉልድሸ መልካም ልደት ቀሪ ዘመነሸን ይባረክልሸ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Рік тому +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ታድለሻል ወላሂ እነዚህ የመሠሉ ወድሞች ቤተሠቦች ስላገኘሺ ፈጣሪሺን አመሥግኚ

  • @letish3773
    @letish3773 Рік тому +5

    ቃልየ እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክልሽ ❤❤😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ አቤላ በመጨረሻ ካሮት ለአይን እና ለአይምሮ ጥራት 🤣🤣🤣🤣🤣
    ቃልዬ እንኩዋን ተወለድሽ 🎊🎊HBD🎈🎂🎂
    ደስ ስቱሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች እንዴት ጥንዶች አዲስ እና ቃል ❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Рік тому +7

    አዲስ ታድለህ ወንድሞችህ፡ተባረኩ መልካም ልደት ቃል ጤና ዕድሜ ይስጥሽ፡ዘመናችሁ ይባረክ።❤❤❤❤😂😂😂😊😊

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Рік тому +3

    የቤተሠብ ፍቅር ከእናንተ መማር እንችላለን በጣም ታምራላችሁ ወንድሞችህ ምርጥ ወንድሞች ናቸው

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Рік тому +6

    ደስ ስትሉ በማረያም 😊 እንንኳን ተወለድሽ ቃልዬ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Рік тому +1

    እንኳንም ተወለድሽን መልካም ልደት ይሁንልሽ ቃልዬ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪልን።ቤቢዬን ግን ልብስ አታብዥበት please ድንገት ስትገላልጭዉ ንፋስ ሽዉ እንዳይለዉ ቀስ እያልሽ ንፁህ አየር አለማምጅዉ።ተባረኩ ሁላችሁም እንወዳችህዋለን!!

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +6

    ቃልዬ ልዕልት እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾🍾🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እዬብ😂😂😂😂😂ትቦጠብጣለክ
    ሐዲስ መልካም ባል👏👏👏👏😍😍😍😍
    ሁላችሁም ደስ ትላላቹ።

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Рік тому

    ቃልየ እኳን ተወለድሺ ቀሪ ዘመንሺ የተባረከ ይሆን ቃልየ ግን ታድለሺ ወንድሞችሺ ነዉ የሚመስሉኝ በተለይ እዮብ የሁሉም ነገር ድምቀት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goopmuholli4371
    @goopmuholli4371 Рік тому +4

    ቃልየ መልካም ልደት እንካን ተወለድክሽ 🙏🙏🥰🥰🥰እና በጣም ነዉ የሚወዳቹ ቤተሰቦቼ🙏🙏🥰❤

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Рік тому +55

    ውድ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ❤❤ ረመዳን ሙባረክ❤❤

  • @ፍቅርየክርስቶስባርያ

    ኡፍ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ከዚህም በላይ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 Рік тому +6

    ቃልዬ በሶስት ቀን ነዉ የቀደምሽኝ እኔ ደሞ መጋቢት 17ነዉ የተወለድኩት በስደት እገኛለሁ ቀኑን ጠብቃችሁ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ 😞

    • @kidistyared4682
      @kidistyared4682 Рік тому +1

      እኔ እልሻለሁ እዚው ቤት እህቴ አስታዉሼ 🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому

      @@kidistyared4682 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንዳልሽኝ ነዉ የምቆጥረው 🙏

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +1

      @@kidistyared4682 እህት ደምሪኝ

    • @kidistyared4682
      @kidistyared4682 Рік тому

      @@blentube3002 እሺ አርጌሻለው በርቺ መልካም ነገር እንደምትሰሪበት ተስፋ አረጋለሁ🙏🥰🥰

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Рік тому

      ​@@tigitube3 እንኳን ተወለድሽ ማማዬ🎉❤❤

  • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
    @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ Рік тому +4

    መልካም ልደት ቃልዬ የእህትሽ ድምፅ ደሞ ሲያምር ሁሌም ሳቁልኝ❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Рік тому +2

    ዋውውውው በጣም ደስትላላቹ በተለይ አቤል የቤቱ ድምቀት😂 ቃልዬ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ

  • @fujairahuae2945
    @fujairahuae2945 Рік тому +6

    ቃል ሺ አመት ኑሪ መልካም ልደት❤❤❤

  • @hanaderese8945
    @hanaderese8945 Рік тому

    Ahahah 😂😂አቤላ በጣም ነው ያሳቀኝ.......የኔ ተከታዮች ምን ይሉኛል በጣም አዝናንቶኛል በጣም ነው የምታምሩት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው።

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 Рік тому +5

    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አህመድጎጃምዮቱብ

    የምር መታደል ነው እንዲ አይነት ቤተሰብ መቀላቀል ቃል እድለኛ ነሽ እንደወንድም የሆኑ ዋርሳ ናቸው

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +4

    ቃልየ መልካም የተባረከ ዘመን ያድርግልሽ ❤💋❤ልዮ አዳም ነህ አድስ እኮ❤❤💒🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому

    ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ልዩ እመብርሃን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ትስጥሽ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому +19

    መልካም ልደት ለኞኝ ለሸቃሎች እደአዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ ❤ ወደቤቲ ጎራ በሉ ደምሩእ❤❤😢

  • @betslot9715
    @betslot9715 Рік тому

    እዚህ ቤት ያለ ፍቅር በተለይ የወነድማማቾቹ ፍቅር በቃላት መግለፅ ያቅተኛል እግዛብሔር ከክፍ ከጠላት አይን ይጠብቃቹ ቃልዬ እንኳን ተወለድሽልን አዲስ እግዛብሔር ያክብርህ ክሰሀታል አንተ የተባረክ ትልቅ ሰዉ ትልቅ ቦታ ድረስ የልብህን መሻት እግዛብሔር ይሙላልህ መልካሙን ሁሉ እዲገጥማቹ ተመኘዉላቹ❤❤❤

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 Рік тому +10

    እንካን ተወለድሽ ቃልዬ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Рік тому

    የኔ ማር እንኳን ተወለድሽልን ቃሊ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ፍቅራቹን ያብዛላቹ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘

  • @razansol7327
    @razansol7327 Рік тому +4

    የመጀመሪያ ነኝ🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወለድሽ😊😊

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Рік тому +1

    የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂 እኔኮ ከዋና ፕሮግራም ሁኔታቸዉ በሳቅ የሚገድለኝ
    መልካም ልደት ቃልዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ፍቅራችሁን ያትረፍርፍላችሁ

  • @merimeri4983
    @merimeri4983 Рік тому +10

    ደስ ዝብሉ ቤተ ሰብ እንካዕ ተወለድኪ ቃልየ ንሕና እዉን ስደትና የሕፅረልና የመዳም ቀመሞች

  • @متبادل
    @متبادل Рік тому

    መልከምልደትእካን ተወለሺ ቃልዬ ደስስሎለሺ በጠም ደስብሌኘል ሲከፈሺ አልወዲም አዲስ ተመልከቺን ስለከበርህ አላህ የክብርህ እደነተአዪነት ቤተሰብ የብዘልን ልጀቹሁን አላህ የሰዲግለቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወደቹሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cutes260
    @cutes260 Рік тому +4

    Aste happy birthday 10000 Amte norel ymtlo 👍🤚

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @cutes260
      @cutes260 Рік тому +2

      @@selamtube1319 Ase ancem nay fmailywan tklky

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ Рік тому

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬመልካም ልደት የኔ ቆጆ የኔ ጨዋ አዲስዬ እናመሰግናለን ስላስደስካት ቃልዬን ❤❤❤❤❤

  • @ccfg6774
    @ccfg6774 Рік тому +10

    ቃልየ በጡምነዉየምወድሹ እሲኪየቃልን የሚወድ በላይክይግጨኝ❤

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 Рік тому

    ቃልየ ❤❤❤እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉 ቀሪዘመነንሽ ይባረክ የኔዉድ
    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @rahelgetachew6846
    @rahelgetachew6846 Рік тому

    ቃልዬ ቆንጆ እንኩዋን ተወለድሽ መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ቃልየ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤እኔ በ25ተኛ አመቴ ባልም ትዳርም የለኝ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ አረ ፈጣሪየ ወይ ሹፈኝ ወይ ሹተኝ ማግባት ቤተሰብ ማፍራት አማረኝ ወገን😅😅😅😅😅

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት Рік тому

      አለመታደላችን ስደት ገና በ17 አመቴ ነበር ያገባሁት ምን ዎጋ አለው አራራቀን ስደት ስምት አመቴ ስደት እና ዋናው ፍጣሪ ሁሉንም ሲያሟላ ነው ቶሎ ስላገቡ ትንሽ ስለቆዩ ለውጥ የለውም ውዴ አይዞሽ

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Рік тому

    እዩባየ ዘና ያልክ ፍቅር የቤቱ ድምቀት ነህ እኮ ስወድህ ደሞ ሁሉም ያምርብሀላ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Рік тому

    እንኳን ተወለድሽ ቀልየ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ደስ ስትሉ የሚያስቀና ቤተሰብ ነዉ ያለሺ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ቃልዬ እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Рік тому +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች እናንተ ለመግለጽ በእውነት ቃላት ያጥራል እንደዚህ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እንኳን ተወለድሽ ውድ ቃልዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ መጪውን አመት ደግሞ ከባባ ጋር ለማክበር ያብቃሽ🙏🙏🥰🥰🥰🥰መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🍰🍰🍰🍰🍬🍬🍬🍬🍬❤❤

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +1

    እደዉ እዩብ ወላሂ ፈታ አደረገኝ 😂😂😂😂እናም በጣምነዉ እምታምሩት ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ🎀🎀🎀🎀

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Рік тому +1

    ማርያምን ታድለሻል ቃልዬ መልካም ልደት 🎂 የኔ ቆንጆ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Рік тому

    እንኳን ተወለደሺ ቃልየ ❤❤❤❤የናት ፍቅር በጣም ደስ የሜል ነው ፍጣሬ አገራችንን ሰላም ያደርግልን አሜን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    ወይኔ በቅናት ተገበገብሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ እንኳን ተወለጅሽ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Рік тому

    እንኳንም ተወለደሽ ቃል መልካም ልደት ልጅሽን እግዚአብሄር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ እማ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    ዋው ዛሬ በጣም ደስ ፈታ የሚያደር ነው ቃል እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ውዴ🎂🎂🎂

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ🥰🎉ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጓልራያሞኾኒ
    @ጓልራያሞኾኒ Рік тому

    እንኲን ተወለድሽ ቃልዬ ጣፋጭ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ከነ ልጅሽ ❤❤

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    እኳን ተወለድሽ ቃልዬ የኒ ውድ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +2

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ስጦተው ጫዋተው ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ

    የኔ ዉድ ቃልዬ እንኳን ተወለድሺልን ቀሪ ዘመንሺን እመብርሃን ትባርክልሺ ህይወታችሁን በሙሉ እመብርሃን ትባርክላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ወይኔ የቤተስብ ፍቅር ግን እደት ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላችሁ🌸🌸🌸❤❤❤❤

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    በእዉነት በስራ ድክም ብሎኝ ነበር በጣም ከመሳቄ የተነሳ ድካሜን እረሳሁት እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልኝ❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому

    መልካም ልደት ይሁንልሽ ቃልየ ❤❤❤❤ደስስትሉ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወልድሽ ቃልዬ የአቤልና የዮብ አድናቂ ነኝ ሕይወትን ያጣፍጣሉ የምር❤

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 Рік тому +1

    እኳን ተወለድሽ ንግስቷ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ቸሩ መድሀኔያለም❤🎉

  • @abi-ip9bn
    @abi-ip9bn Рік тому

    እንኳን ተወለድሽ ቃልየ የኔ ዉድ ቀሪ ዘመንሽ ይባሪክ❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🧨🧨