ልክ እንደ እንጀራ ሁሌ ቤታችን ቢኖር ኑሮን የሚያቀል ቂጣ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 97

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤ሃሪፍ አሰራር ነው በርችልን❤

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 роки тому +1

    ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ እናቴ አመሰግናለሁ ብዙ ሙያ አስተምረሽናል

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 Рік тому +1

    It looks easy and delicious I will try to make it for my little one, thanks for sharing 🙏👍

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነው በርች

  • @josiahkronk6846
    @josiahkronk6846 Рік тому

    I really wish there were subtitles available. They do look good. Mrs. K.

  • @Nasserali-f5n
    @Nasserali-f5n 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ለላጤ ጥሩ ቁርስ ናት

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 3 роки тому +12

    አመሰግናለሁ ማማየ አሳዩኝ ብየ ስለምን አምቢ ያሉ ጉዶኞች አሉኝ አዘንኩባቸዉ እድሜ ጤና ላንች እህቴ

  • @MahletTesfaye-wv2st
    @MahletTesfaye-wv2st Рік тому

    እስከ ስት ጊዜ መቆየት ይችላል ጎበዝ በርቺ

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 3 роки тому +3

    የኔ ውድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 роки тому

    ይመችሺ ማአዚ ምረጥ አሰራረ ጥሎብኝ መዳመጥ አልወድም ትከሻየን ያመኝል ወድጀዋለሁ አሰራረሺን

  • @kalkidangirma5980
    @kalkidangirma5980 3 роки тому

    እዉነት አመሰግናለዉ እንዴት እንደሚጣበቅ አላዉቅም ነበር 😂👍👌

  • @loveislove6089
    @loveislove6089 3 роки тому +2

    ማአዚየ በርች ምንም ተስፋ እዳቆርጭ እናመሰግናለን🌷🌷❤

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Рік тому

      kkkkkkkkk አንቺም ተስፉ አልቁረጥሽ አረብ አገር እያለሽ አሜራካን ሀገር እያለች ነው ድንቄም

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 роки тому

    እናመሰግናለን መአዚ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ

  • @tsehaineshtadesse3748
    @tsehaineshtadesse3748 2 роки тому

    lesint ken mekoyet endemichal , lemakoyets min ayinet zede metekem endminchl lesles bilo.beterfe wedijewalehu hule new yemayew yanch chanal.

  • @alemyakassahun9027
    @alemyakassahun9027 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ 🙏 እናመሠግናለን ❤

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 3 роки тому +1

    wow በጣም ነው የተመቸኝ

  • @ኡሙነህላl
    @ኡሙነህላl Рік тому

    በጣምምርጥ አሰራር በርች ገበዝ ግን እምታ ድርጊያቼውን መጠኑን አብረሽ አቅሪቢልን❤❤❤❤

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому +1

    Berchi ehitalem yenenim bet gobigni...

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 3 роки тому

    Shkorina kulgize xebuk tesrhi 🥰🥰🥰

  • @erchnigat1231
    @erchnigat1231 2 роки тому

    አማ አጮቴ እዴት አደሚሠራ ንገሪኝ

  • @rahelrahela976
    @rahelrahela976 3 роки тому +1

    Betam des yelal tebareki ande kegagern lesnt ken lenaskemetew enchelalen yets enaskemeyew? Mels etebekalew thanx

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 роки тому +1

      የኔ ማሩን ስቀባ ያየሽው 3 ቀን ሆኖት ነው ለስላሳ ነው እንደቦታው ቀዝቃዛ አየር ከሆነ እውጭ 3/4ቀን ይቀመጣል ከዛ ፍርጂ በላስቲክ ማስቀመጥ ለችግር ቀን ብዙ ካለች ፍሪዘር ልክ እንጀራ እንደምናስቀምጠው

  • @rachelethio8388
    @rachelethio8388 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ማአዚ

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 роки тому +1

    Thank for sharing Gbu

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 3 роки тому

    All way’s you are doing good job thank you for sharing Mazi melkam some🙏

  • @HayatHayat-pu3bb
    @HayatHayat-pu3bb 3 роки тому

    Hello maza, i want to ask you how much floor u did?

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 2 роки тому

    Very good and easy recipe but I don't like the look at the back endenjera ayin yawetaw neger min sihon new mistekakelew?

  • @newayayalew2960
    @newayayalew2960 3 роки тому +1

    so nice !!!! Thanks for sharing!!!!

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 роки тому +1

    It looks yummy 👍👍👍 thanks for sharing 🥰

  • @nesibokedir1590
    @nesibokedir1590 3 роки тому

    Betam turu new .maze selomina mindinewu? Ke minew yemzegajew?

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +1

    Thank you Meazei for sharing 🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 3 роки тому

    Great job sistu today I will try to made it

  • @yeneethiopia4483
    @yeneethiopia4483 3 роки тому

    I will try making this. Thank you for sharing. I love your videos

    • @tinypremlal6935
      @tinypremlal6935 Рік тому

      I have tried twice but it doesn't come out like her's so I don't know what wrong I'm doing

  • @ላልከንብ
    @ላልከንብ Рік тому

    Thanks a lot 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍

  • @tsionawitmelaku3660
    @tsionawitmelaku3660 3 роки тому

    White flour? May be using whole wheat is better

  • @seniameha4984
    @seniameha4984 3 роки тому +4

    ተባረኪ መአዚ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው አንድ ነገር ግን አስተያየት እለኝ ከቻልሽ የምትሰርሪውን መጠኑንም ብትነግሪን ጥሮ ነበር ከቻልሽሰ ሰንሞክር እንዳይበዛ ወይም እንዳያንስ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 роки тому +1

      እሽ ትክክል ግን Description box ውስጥ አለ በቀኝ በኩል ያለችውን ቀስት ስትጫኝ ይመጣልሻል

    • @seniameha4984
      @seniameha4984 3 роки тому +1

      Oh my bad አላየሁትም ነበር ተባረኪ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 роки тому

    መሸአላህ በረቺ ዉደ

  • @ethiobest
    @ethiobest 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 3 роки тому

    አሪፍ ነው ውደ በረች

  • @eddisontom9852
    @eddisontom9852 Рік тому

    Yekrta meksese mendenew

  • @eliaslemma3337
    @eliaslemma3337 3 роки тому

    U r great tsks meazi

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    ሰላም ባሃይልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደውሎን በመጫን ቤተሰብ ሆኛለሁ ለስራው አዲስ ነኝ ብዙም አልቆየሁም ቆንጆ ቂጣ ነው አሰራር ነው ያሚ ተመችቶኛል ከጥሩ ገለፃ ጋር👌👍🥰❤❤❤

  • @eshanegash8421
    @eshanegash8421 3 роки тому +1

    Thankyou Meza

  • @fetenubekele4142
    @fetenubekele4142 2 роки тому

    Like it thanks dear. What if we use mashed bannana when making the batter..like sesame seed topping too.

  • @JEMI-s6y
    @JEMI-s6y 10 місяців тому

    ዋው

  • @mekdestedla5579
    @mekdestedla5579 9 місяців тому

    ትንሽ ሳሳ

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 3 роки тому

    ሰላም መአዚ :: ልክ እንደዚህ በአልመንድ ዱቄት በኮክናት ዱቄት እንደዚ ሳሳ ያለ ቂጣ ጋግረሽ ብታሳይን ?? ለስኳር በሽተኞች በጣም ጥሩ ስለሆነ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 3 роки тому

    Betam enmsegnaln meaza

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 3 роки тому +1

    Ilove Tortya thx mazi

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 3 роки тому

    እንዴት ነው ረጅም ጊዜ የምታስቀምጪው ውዴ???

  • @msrakderese7318
    @msrakderese7318 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 3 роки тому +1

    መዚ አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር አመሰግናለሁ በርቺልን እኔንም አበረታቺኝ

  • @nikolajokicdenvernuggets1780
    @nikolajokicdenvernuggets1780 2 роки тому

    Thank you

  • @knone2484
    @knone2484 3 роки тому

    እህቴ በቀዝቃዛ ውሀ ነው?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 роки тому

      አወ በጣም አይቀዝቅዝ ሙቅ መሆን የለበትም

  • @a.r.7153
    @a.r.7153 3 роки тому

    Amesegnalew!!👌

  • @አህላም-ከ8ጠ
    @አህላም-ከ8ጠ 3 роки тому

    ማዚየ ሳንዱሽ ምንም አይልም አይደል?

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 3 роки тому

    Thank you.

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 3 роки тому

    አሪፍ ነው ግን whole wheat አይሻልም ትያለሽ?

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    wew❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 роки тому +1

    መአዚ እንኳን አደረሠሽ ለፆሙ አሪፍ ነዉ ግን ነጭ ዱቄት በሽታ ነውጠይሙን አሥለምጂ ለልጆችሽ በጠይሙሥሪ

  • @ivyray7418
    @ivyray7418 3 роки тому

    በካል ፣ ኮም ላይ የምግብ አዘገጃጀትዎን ማከል አለብዎት ፣ በፊተኛው ገጽ ላይ የመሆንዎ በጣም ትልቅ ዕድል አለ

  • @genethana1145
    @genethana1145 3 роки тому

    wow

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 Рік тому +1

    ሀ😊 በጃችን መምታት አንደችልም😊😊😊

  • @tegistkebede2917
    @tegistkebede2917 3 роки тому

    👍👍

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 роки тому

    ብቅበይ ከቤቴ

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 3 роки тому

    Can bicha naw ende migebawu fawuder aygebabim

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 роки тому

    👌❤

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Рік тому

    ቀዝቃዛ ውሃ ነው

  • @le1785
    @le1785 3 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @shanemcneil1972
    @shanemcneil1972 Рік тому

    Boy you really blossomed into a beautiful woman. I can't wait for my kiss

  • @yanita7632
    @yanita7632 2 роки тому +1

    Ere be enatsh ahun yehen moya blesh setasaye lol

  • @sossunaasfaw7575
    @sossunaasfaw7575 3 роки тому

    Expkain properly.

  • @seblealemu6378
    @seblealemu6378 3 роки тому

    ጠፍተሻል

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 роки тому

      እኔ አለሁ አይደርስሽም ማለት ነው

  • @genethana1145
    @genethana1145 3 роки тому

    you are very beautiful

  • @ስምሪፍቅር
    @ስምሪፍቅር 3 роки тому

    በጠም

  • @et1545
    @et1545 3 роки тому +3

    Don't talk tooo much make it short

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 роки тому +5

      የ8 ደቂቃ ከረዘመብሽ ፍላጎት ለማየት ያለሽ አይመስለኝም ልክ ምግቡ በሚያስፈልግሽ ግዜ እይው እምትወጅውን እናላንች አዲስ ወይምመማር የፈለግሽ ከሆነ ደጋግመሽ ልታይው ሁሉ ትችያለሽ ስለዚህ ገባ ብለሽ መግቢያውን አሳልፊው እና የምትፈልግውን ብቻ እይ ከዛ ላይክ አድርገሽ ውጭ ውዴ ለኔ ግን ይሄንን ማድረግ ግድ ነው መግቢያ መውጫ መገለጸ ያለበት ላንዳንዶች ያስፈልጋል

    • @et1545
      @et1545 3 роки тому +3

      No one need a lot of introduction this time you need to walk with the time the more your vido short and to the point the most viewers you got just bum bum

  • @NAHOMDAWITKEBEDE
    @NAHOMDAWITKEBEDE 22 дні тому

    Thank you