#ብጹእ_አቡነ_አብርሃም_ቀሲስ_በላይን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ እውነት ነው 😢😢

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому +1

    እውነት ነውአባታችን በእውነት እንደነዚህን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @metitube5887
    @metitube5887 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 роки тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በገና
    የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን አሜን

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን እኛንም ክርስቲያን መሰል ሳሆን ክርስቲያን ሆነን እንድንገኝ እግዚአብሔር ይርዳን💐👏

    • @yitbarkemedia
      @yitbarkemedia 2 роки тому

      ለብፁዕ አባቶች ቃል ህይወት ያሰማልን አይባልም የብፁዕነታቸው በርከት ይደርብን ነው ምበለው ይቅርታ