የፆመ ፍልሰታ የንስሃ መዝሙሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእመቤቴ ወዳጆች🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому

    ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም. እንዴት ደስ ይላል እፍፍፍ ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tube5169
    @tube5169 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከቤቱ አይለይብን
    ወንድማችን በገና እናመሰግናለን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 роки тому +2

    Amen amen amen zemare melketen yasemalen 🌹🌹

  • @mekides
    @mekides 2 роки тому +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ጥዕመ ዜማ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን😢🙏

  • @ትዕግስቱፍቅር
    @ትዕግስቱፍቅር 2 роки тому +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በገናዬ

  • @Lamsegneh
    @Lamsegneh 2 роки тому

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому +1

    አጥንትኝ የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ በአውደምህረቱ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምንል አሜን🌿🕊

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ በወነት ልብ የሚነካ አጥንትን የሚያለመል መዝሙር ነው ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸው በእድሜና በጤና ፈጣራችን ይጠብቃቸው አሜን አሜን አሜን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 2 роки тому +1

    zimare melaektn yasemaln begenaye berta👏🙏

  • @martatube8194
    @martatube8194 2 роки тому +1

    ሰላም የእግዛብሄር ቤተሰቦች በሙሉእ ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክልን።መንፈስ እሚያድስ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 роки тому +1

    ሰላምሰላም ለዚህቤት ይሁን ሰለም ለሀገራችን ይሁን በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ተክፋነገር ይጠብቃችሁ አሚን

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому +1

    Egazeyabehare yemasegan wedmuochan kalhewut yasemalen enamesganalen kalehiwut yasemalen bebato yatsenalen zemaramelak yasemalen bebato yatsenalen🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Birtukantube
    @Birtukantube 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እና ለቤቱ ባለቤት እንኳን ደህና መጣህ ወንድማች ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 роки тому +1

    እንኳን አደረደን ዝማሬ መላይክት ያሰማል እንዛመድድድድ