ቧሏን በሰራተኛዋ ጠርጥራ ፊቷን ያበላሸቻት ሚስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 204

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому +37

    😢😢😢የኔ ከርታታ የኔም ታሪክ በከፊልነዉ ሳልማር በመቅረቴ ብቆጭም ከሀበሻ ሰራተኝነት እራሴን ነጣ አዉጥቻለሁ ከምር መዳሞች ይማሩን

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Рік тому +24

    የምር ሕይወት ከባድ ናት ከኛ ሀገር አሰሪዎች አረቦች ይግደሉኝ የምር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +25

    የአዲስ አበባ ሀብታሞች እኮ እንዲህ ስራተኛን እያስቃዩ ነው አንደ ልጆቻቸው ገደሉ አንደ አስሪወቻቸውን ገደሉ የሚባለው ክፉወች ናቸውኮ የፈጣሪ ያለህ ሀበሻ ክፋታችን😢😢

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs Рік тому +1

      በትክክል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      በጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      አርቡችኩመሸአላናችወአዳደበቀርጀ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Рік тому +1

      @@fatimanigus3261 እሱማ ታዳ ስው አይደሉ ግዲ ነው እግዜአብሄር ይስጣቸው ማርያምን እንደፈለግን ኢንተርኔት ሁሉ ነገር አሉጂ የኛወቹ😢

    • @joemouawad7948
      @joemouawad7948 6 місяців тому

      ​@rubbb
      Be
      😢😢😢😢
      sthamabarkot4802

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Рік тому +16

    እና ላችና ለመሰሎችሽ ሲል እግዚአብሔር ቆንጆ መፍጠሩን ያቆም ደፋር የሴቶች ቅናት እኮ አያድርድ ነው ባርቦች ደግሞ ይብሳል ቅናት ጠላሁ

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th Рік тому +4

    ያረቢቀናተኛሠወችኮ ከባድናቸው የ የራሳቸውን ሂወትአበላሽተው የሰውሂወት ያበላሻሉ

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Рік тому +3

    አቤት የባልጌው ትግስት የኔ አባት❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому +10

    ጉድ ነው እና ቁንጂናውን የት ትጣልልሽ ቱ ስታስጠላ 😢😢😢

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    አብዛኞቹ የከተማ ሴቶች መግማማት ነው ስራቸው ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ እና ፈጣሪ የሰጣት መልክ ትታልሽ ትምጣ

    • @mheretogbazghi7491
      @mheretogbazghi7491 Рік тому +1

      የሚገርመው ነገር ግን የሰው መብት ፈጣሪ የሰራቸው ማነው እንዲደበድቡና ፊት እንዲያበላሹ መብት የሰጠ ለዛው ከእድሜ በላይ ለሆኑ በአፍሪካ ያለን ድፍረት የሰው መብት መጣስ መማታትና መድፈር እዚህ ላይ ነው እድሜችን ልክ የማንቀር በጣም ያሳዝናል ሰው መሆን በጣም በቂ ነው በአርአያ ስላሴ የተፈጠረው ሰው ሰው ክብር አለው

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Рік тому +3

    የዘሩትን,ሳያጭዱት,አይቀርም,የጂሽን,ነው,ያገኘሽው😭😭😭😭😭😭

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Рік тому +2

    እንዲህ ዓይነት ባህሪ ያላት ከሆነ ለምን ሰራተኛ ትቀጥራለች? ራሷ መስራት አለባት።

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +8

    እዚ ቤት ውስጥ እየኖሩ ሰራተኛ ኧረ ሼ ነው 🥴🙄 ሲቀጥል ከቀናሽ ቤትሽን ቀጥ አድርገሽ መያዝ ነዋ ይቺም ቂጥ ሁና ጥፊ በዛባት አለ ያገሬ ሠው 😂😂 በሀበሻ ኑሮ ሰራተኛ 😂

    • @xs5yd4rhgw
      @xs5yd4rhgw Рік тому +1

      ዲራማኮነዉ ዉዷ🥰

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @lubabakemal4726
      @lubabakemal4726 Рік тому

      Ende serategna lemeketer eko betesh selanes matter ayaderegem yebetu sera serategna kasefeleg yeketeral

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ​@@lubabakemal4726 ኧረ የኔ ውድ ቤቴ ውብ ይሁንልኝጅ ለስራው ግደለኝም እኔ ሀቂቃ 🌺

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ​@@xs5yd4rhgw እሺ ማሚ 🌺

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Рік тому +2

    አችእራስሽ ሰራተኛ አልነበረሽ የሰዉባል ደፍረሽ አይቸሽ አለሁ ሌባሁላ😂😂😂😂😂😂😂

    • @KhaGdhff
      @KhaGdhff Рік тому

      እውነሽነው እኔም አይቻታለሁ❤

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 10 місяців тому

    የአረቦች መዳም ይግደሉኝ ወላሂ እኔ የኢትዮጵያ አሰሪ ብሞት አልቀጠርም 😭😭😭💔

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому +5

    የዛሬ ጓደኛ ቱ ጆሮዋ ላይ ዘጋችባት ልምጣ ስትላት 😥ግን ሁሌ ጥያቄ ሚሆንብኝ ጥፍር ያስተክሉና የመሀልሉ ለምን አይኖርም ብዙ ቦታ አይቻለሁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamushbadrue6903
    @mamushbadrue6903 4 місяці тому

    ሰረተኛዋ ስተምር የኔ ልዩ ምስክን😢😢😢

  • @abbichoferenjo8225
    @abbichoferenjo8225 Рік тому +3

    ጀግና ወንድ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому +2

    ቅናት ካለ ሁሉንም ነገር እየገለበጣ ያሎሀነዉን የሆነ ያስመስላል ጓደኛም ክፉ ነው

  • @TaidtaidTaid
    @TaidtaidTaid 10 місяців тому +1

    አይ ሀበሻ ስልጥንና እና ስግጥና የማይገባችሁ።

  • @ssusu-uf6rn
    @ssusu-uf6rn 19 днів тому

    ኮመታተሮች አታሽቃብጡ ወላሒ ጡሩናቸው የፊልም እያያችሁ ህዝባችሁን ዝቅ አታርጉ😏😏😏አዳዲሠወች ክፉ ሊሆኑ ይችላሉ ግን የኢትዮ መዳሞች አትበሉ እሽ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Рік тому +2

    ቀናተኛ ሰው የሰይጣን ጎደኛ ነው በቀላሉ ወንጀል ውስጥ ይዘፈቃል ሕይወት ያጠፋል የራሱም ሕይወት ይበላሻል እግዚሐብሄር ይጠብቀን መጸለይ ብቻ ነው😅😅😅

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 7 місяців тому

      Getan kebad new Bota tekeyayera Eji yene fikiragna liki Ez film yaleche aynat seyo kinati bicha new

  • @TaddaluuDirshaa
    @TaddaluuDirshaa 5 днів тому

    Wawwwww

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt Рік тому +6

    ጀሀነም የሆነች ሚስት

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Рік тому +1

    የኔማርዋ አሣዘነችኝ ሠራተኛይቱ

  • @KonjoKonjo-c8j
    @KonjoKonjo-c8j Рік тому +3

    አቤት ቅናት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Рік тому +7

    ምናለ ኮተታችሁ ጨርሳችሁ ብትለቁት ሆ ጭራሽ አንዴ ልድገመው እያለች ታሳዩን ጀመር ምን አይነት ተመልካችን መናቅ ነው😒

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Рік тому +1

      አይገርምም 😅😅

    • @lubabakemal4726
      @lubabakemal4726 Рік тому

      Yemisera sew lisasat yechelal beza meneged mayet yeteshal yemeselegnal temelekch menak bihon yezin yahel baledekemu

    • @hiwotlove3745
      @hiwotlove3745 Рік тому

      @@lubabakemal4726 እናንተ እንደዚ እያላችሁ እኮ ነው ሁሌ ከነሱ ስህተት የማይጠፋው እስቲ የሌሎች ሃገራት ፊልም ተመልከት አንድም ስህተት የለበትም ለምን ተመልካችን ስለሚያከብሩ እንጂ እንደኛ ሃገር ብርን አስቀድመው አይደለም ስህተት እንኳን ቢኖር ይቅርታ ይጠይቃሉ

  • @spidermanismydad3144
    @spidermanismydad3144 Рік тому

    The background music is so loud and I can’t hear them talking ufffff headache

  • @YdhDhj-k9t
    @YdhDhj-k9t Рік тому +1

    አየ የሰው ቤት ይከብዳል በቃ ይበለን

  • @Hgf-c6y
    @Hgf-c6y 5 місяців тому

    የኢትዮጵያአሰሪሁሉምአረብአገረእሚመጣዉሁሉ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 5 днів тому

    ቱ ሀበሻ ጋር ከመሥራት አረብ ጋር በነፃ መሥራት ይሻላል

  • @AlimetDerese
    @AlimetDerese Рік тому +2

    ወየው በጣም ነው የሳኩት የምር ጭራሽ ጎዳና ወታ 😂😂😂😂

    • @shamaljeer1995
      @shamaljeer1995 11 місяців тому

      እረትስታህልወላሂአረመኔናት😢😅❤

  • @MeronTarekegn-q6m
    @MeronTarekegn-q6m 9 місяців тому

    መታመን ለራስ ነው ምክንያቱም ቅናት ሁሉን ያሣጣል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አለም ተራ ነች ደስ ይላል😂😂

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት Рік тому +3

    አረ ክረሩን ሆ ፍትህ ለጆሮየችን😮

  • @MopileStore-db9ng
    @MopileStore-db9ng 11 місяців тому

    ኡዑዑዑፍ አይዞሽ እየተ

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Рік тому

    የቅናት መጨረሻ ይህ ነዉ

  • @ቃልነኝያንተውናፋቂ

    ይቺ ሴትዮ ብዙ ቦታ ትስራለች ግን እንድም ቦታ እትጥመኝ እክፍ ወንድዋንድቅጥ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Рік тому +4

    ይችንሴትዮሥጠላትቱቱቱ

  • @abdahirabdul4914
    @abdahirabdul4914 Рік тому +3

    እኔ እሚገርመኝ ሰራተኛ ምናይነት መልክነው ያለው😂😂😂😂

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث Рік тому +1

      ያሳቀኝ ኮሜንት የምር ሠራተኛ እንደውም ከነሡ እንበልጣለን በሁለነገራችን ድክር ሁሉ ለራሳቸው አይሠሩምደ😢

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Рік тому

      እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @zhrahhbs3357
    @zhrahhbs3357 Рік тому

    ደግ አረጋሽ አለች

    • @rahmahh8241
      @rahmahh8241 9 місяців тому

      ኧረ አይባልም😢😢😢😢😢😢😢

  • @workeworkesisay
    @workeworkesisay Рік тому +4

    እሰይ ይገባሻል

  • @MituMitu-mx7jr
    @MituMitu-mx7jr 11 місяців тому

    ኧረ ምኑ ዘመን ደረስን ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @nomore3027
    @nomore3027 Рік тому +3

    Love you madam❤❤ 😅😅😅😅

  • @እረሂምነኝየወሎፍልቅልቅ

    አንዳንዶቹማ,እጃቸዉን,ተነሥተዉ,ላለመታጠብ,ማሥታጠቢያ,አምጭልኝ,አንች,ደሞ,ከዛሥ,ማሥታጠቢያ,ይዘን,ቆመን,ሥልክ,ያወራሉ,አረ,ምኑ,ቅጡ,አልፌበታለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotNeguse-b2d
    @HiwotNeguse-b2d Рік тому +1

    ወይዘንድሮ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +4

    ወይ ዘንድሮ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @sammob1991
      @sammob1991 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rodasteshome2242
      @rodasteshome2242 Рік тому

      ​@@sammob1991😂😂😂😂😂😂😂😂 15:19

  • @meneta-media
    @meneta-media Рік тому +1

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Рік тому

    ይገባሻል ሲያንሳትነው

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Рік тому +1

    ድረማ ትተናል እውነተኛውን እየተከተተለን😂

  • @AaaDdd-gd2tx
    @AaaDdd-gd2tx 11 місяців тому

    የኔከርታታየኔምታሪክእድህነበር😢😢😢😢😢

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Рік тому +3

    የማጀቢያ ሙዚቃውን አበዛችሁት

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Рік тому

    😂😂አሁን አለቃ ተብየዋ ቆንጆ ናት ምን ጎደላት ሠራተኛ ጋር መፎካከር ቱ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    መጥፎ የጓደኛ ምክር ቅናት ተጨምሮ ቱ

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Рік тому +1

    😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @meazaghiday6725
    @meazaghiday6725 Рік тому

    የኛ አገር አሰሪዎች አረብ ያስቀኑ ጀምረው የለ እንዴ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat Рік тому +1

    አችብሎ መዳም ቅማላም

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo 10 місяців тому

    ቅቅቅቅቅቅቅቅናት😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ Рік тому

    አይ እህቴ አይዞሽ

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому

    እፍፍፍፍ ደግ ያረገሽ አቦ እፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂

  • @ybreseyde3920
    @ybreseyde3920 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቢጤ ወይቅናት

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    ከአበሻ መዳም ረሀብ ይሻላል😢

  • @alembeletesona7040
    @alembeletesona7040 Рік тому

    ወይ ቅናት

  • @EeEe-x8q
    @EeEe-x8q Рік тому +2

    ወይ መመናቀር

    • @TaybaDubai
      @TaybaDubai Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 Рік тому +3

    ስራሽን ነው የአገኝሽ

  • @ዜዲወለዬዋ
    @ዜዲወለዬዋ Рік тому

    እዴዚህ፡ሲኦል፡እዬሆናችሁባቼዉ፡ነዉ፡ልጆቻችሁን፡ገዴሉብን፡አገቱብን፡እምትሉት፡የናተ፡ስራለልጆቻችሁ፡ሙሲባ፡የምትሆኑት

  • @hermelalemma-eh3iz
    @hermelalemma-eh3iz Рік тому

    ማራቶ ሩጫ ውድ

  • @KonjoKonjo-c8j
    @KonjoKonjo-c8j Рік тому

    ይገባሻል

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 4 місяці тому

    ምናነት እስስት ናት ሰራተኛዋ ትሩ ልጅ ናት

  • @KhaGdhff
    @KhaGdhff Рік тому

    ይች ደሞ ቆሻሻ አስጠሊ አለሰራተኛም ማሰቃየት ስራም የላት እዴ ድዝዝ ነሽ😂😂😂😂

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Рік тому +1

    ምን ትመሰላልች,አለት እዉነቱነዉ

  • @Nana-j3h6f
    @Nana-j3h6f 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢❤❤

  • @dawg929
    @dawg929 Рік тому

    ምን የመሰለች ይዞ መጣ 😂

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ

    ቴዶ ይህን ኮሜንት ካየኸዉ መልስልኝ

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰይድመሀመድ-ጘ4ሠ
    @ሰይድመሀመድ-ጘ4ሠ 11 місяців тому

    🌹🌹🌹🌹

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Рік тому

    ከዚህ ሁላ መፋታት አይሻልሽም ቅናት ራስሽን ይገድልሻል

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 Рік тому

    ❤❤❤

  • @ዜዲወለዬዋ
    @ዜዲወለዬዋ Рік тому +1

    ባለሀጌ፡የሠይጣን፡ቁራጪ፡ዴግ፡አረካት

  • @husab29
    @husab29 Рік тому

    ትልቅ ትምህርትአለው

  • @MaryamHysene
    @MaryamHysene Рік тому

    ይግባሻል መቸም ቢሆን ሠው የዘራው ነው የማጭደው

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ

    ኧረ ቴድ ተዋናይ ሆንክ እንዴ

  • @zed8332
    @zed8332 Рік тому

    አቤት የቅናት መጨረሻዉ ይህነዉ😳😳😳ቅናተኛ ሰዉ ሰጠያነዉ ይለዋል መፃሃፉ ቅዱሱ❤❤❤🙏

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Рік тому

    የነብልግና ጥግ

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 7 місяців тому

    በተመሳሳይ ቤት ነው የምትሰሩት

  • @KonjoKonjo-c8j
    @KonjoKonjo-c8j Рік тому

    የስራሽን ነዉ ያገኘሽዉ ቱሀናት 😂😂😂

  • @NewVip-x9y
    @NewVip-x9y 10 місяців тому

    🎉

  • @elsabethhaileselassie3330
    @elsabethhaileselassie3330 Рік тому +1

    Setochi,wushoch ena hitsan lijoch adegan yemashitet bikat alachew zm blew aydelem yemikenut.

  • @rozasamuel4455
    @rozasamuel4455 Рік тому

    ምን ትመስላለ

  • @FfTt-xz6hc
    @FfTt-xz6hc 11 місяців тому

    ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @Gf-om3nr
      @Gf-om3nr 7 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Netsa-c1j
    @Netsa-c1j Рік тому

    😢😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @VdBf-xj7fx
    @VdBf-xj7fx Рік тому

    Kkkkkk❤❤❤😂😂dase..telalachu

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 Рік тому

    አትሻብኝ 🥺ቅናት 😂

  • @alluumuhamadalluu
    @alluumuhamadalluu Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢🥰

  • @stargallery9007
    @stargallery9007 10 місяців тому

    😅😅😅😅😅

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Рік тому

    አረወየጉደ

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Рік тому

    የኔከርታምሥኪን

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 10 місяців тому

    ደግሞ ያረጀ ጀለክሲ ይዛ የዚች ማደምነት

  • @zxxz9577
    @zxxz9577 Рік тому

    😢😢😢😢😢