Mensur Abdulkeni Official | መንሱር አብዱልቀኒ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2022
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 693

  • @FasilAbera-ur5ju
    @FasilAbera-ur5ju Місяць тому +2

    wow menusri thankyou

  • @leonella.10
    @leonella.10 Рік тому +1

    Mensure tmechegnaleh ❤️❤️❤️😘😘

  • @user-el8yu7cn2v
    @user-el8yu7cn2v Рік тому +1

    I'm very happy now mansurachin nurilin shiamet

  • @sebeledeseta4147
    @sebeledeseta4147 Рік тому

    mensure enka kefetekelen des bilognal bebezu amarach anten magegnet.....viva viva mensur

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Рік тому

    መንሡሬ ዋው ደሥ ይላል ኮንግራ እሥፖርት ዜና እንጠብቃለን አዳዲሥ ዜና እንጠብቃለን

  • @harunjemal83
    @harunjemal83 Рік тому

    በመጨረሻም መጠህ በጣም ደስ ብሎኛል መንሱሬ ምን ያህል ህዝቡ በጉጉት እየጠበቀህ እንደነበር እወቅ

  • @samueldereje1954
    @samueldereje1954 Рік тому

    Yessssssssss mensure be gugut nw yemenetebekeh

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 Рік тому

    Beravo Beravo Mensure Congrats...👍👍👍👍

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 Рік тому

    መንሱሬ በጣም ነው የምንወድህ አንተን በማግኘታችን እድለኞች ነን

  • @zelalemgenene9691
    @zelalemgenene9691 Рік тому

    መንሱሬ ምርጥ እንደውም በጣም ዘግይተሀል

  • @meseretbekele6841
    @meseretbekele6841 Рік тому

    መንሱሬ የኔ አንደኛ ትለያለህ እንኳን ደህና መጣህ አንተ ብቻ ስለ ኳስ ተንትን (አውራ) በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው አደንቅሃለው!!

  • @waltenigussassefa8897
    @waltenigussassefa8897 Рік тому

    እኔ የአንተን ትንታኔ የምሰማው ልማርበት፣ ላስተውልበት፣ ስርዓትን ደንብን እና የቃላት ጥንቃቄዎችን አግባብነትን ላውቅበት ነው!ሁልጊዜም ከኳስ ስፖርት ወጥቼ በተያያዘ ርዕስ የራሴ ሙያ ውስጥ ገብቼ ለመመራመር እሞክራለሁ። በቀላሉ ለመናገር፣ የተግባር ላይ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸውን አስስበታለሁ።
    ሰው ሁሉ ያለበትን ሙያ እንዲህ በጠለቀ መንገድ ቢረዳው የብዝሃ-ዘርፍ ልህቀትን በማምጣት ሀገርን ማበልጸግ ይቻል ነበር።
    በርታልን ወንድም መንሱር🙏

  • @fasikadange5319
    @fasikadange5319 Рік тому

    ሰላም መንሱር በጉጉት ስንጠብቅህ የነበረው በጣም አድናቂህ ነኝ የምታቀርባችው የስፖርት ፕሮግራሞች ምርጥ ናቸው ትችላለህ

  • @fnamabi2117
    @fnamabi2117 Рік тому

    መንሱሬ እንኳን ደና መጣህ
    በጣም ዘግይተሃል ኣሁን ኣልረፈደም ብቻ ቶሎ ጫነው እንጂ መስማት ኣናቋርጥም!

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278 Рік тому

    መንሱር እናመሰግናለን በጣም በታረፍድም
    ተቀብለንሃል በርታ !!!!!!

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Рік тому

    መንሱርዬ እንኳን በደህኗ መጧህ ፕሮግራምህ አስተሟሪ & አነቃቂ አዝኗኝ ነው።

  • @surafelmulat3800
    @surafelmulat3800 Рік тому

    i am happy wow i need this very much mensure

  • @abdirazaqdetamo3441
    @abdirazaqdetamo3441 Рік тому

    Masha alha tabarakalha dasyelal mansure

  • @musabnuredin6728
    @musabnuredin6728 Рік тому

    Mensure betam des blonal beyutub selemetah endewum zegeyeh

  • @mulukenmamo675
    @mulukenmamo675 2 місяці тому

    መሉቀን ነኝ ከኤድናሞል መንሱሬ በጣም ነው ምወድህ ያንተ ፕሮግራም እስኪመጣ ድረስ በጉጉት ነው ምጠብቀው ያን ጣፋጭ ድምፅህን ለመስማት፡በተጨማሪም የተወዳጁ እግር ኳስ ኮሜንታተር "Peter Drury" አድናቂ ነኝ።

  • @kediryasin1764
    @kediryasin1764 Рік тому

    መንሱሬ በጣም ነበር የምጠብቅክ እንኳን ደህና መጣክልን በኔ በኩል በትንሹ የማቱሳላን ያክል ዕድሜ ሼር ላደርግልክ ቃል እገባለሁ
    #ኸድር_ያሲን_አልቶረራን_አቡ_አቲካ_አቡ_አርያን_ከታላቁ_አንዋር_መስጂድ

  • @merahani120
    @merahani120 Рік тому +4

    በስተመጨረሻ wellcome mensure

  • @kedirgilang3820
    @kedirgilang3820 Рік тому

    Mesuri beytaling aleh yrdah

  • @Muslimuhamza
    @Muslimuhamza Рік тому +5

    @mensur happy mowelid

  • @osamsabir7929
    @osamsabir7929 Рік тому

    Welcome my best and favorite sport jornalist

  • @Zeraminale
    @Zeraminale Рік тому

    Number 1 የስፖርት ትንታኔ

  • @abduseid8699
    @abduseid8699 Рік тому

    መንሱሬ ይህንን ዮቲዮብ ቻናል በመክፈትህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥልበት

  • @getgetget6481
    @getgetget6481 Рік тому

    Right time right place 🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @kemalhassen3216
    @kemalhassen3216 Рік тому +1

    መንሱሬ በርታልኝ አንወድካለን

  • @mekeyasayilmekal3117
    @mekeyasayilmekal3117 Рік тому

    Mensura sentebkek niber welcome 👍👍

  • @Rogers3236
    @Rogers3236 Рік тому

    Wow Mensur we proud you, because yo talking briefly

  • @selamhailu962
    @selamhailu962 Рік тому

    Enkuwan bedehna metah Mensure begugut sintebk neber bizu amarachochin silesetehen enamesegnalen ✌️✌️✌️

  • @fasilbaye3054
    @fasilbaye3054 Рік тому

    በጣም ዘግይተሀል። ቢሆንም ደስ ብሎኛል በርታ።

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 Рік тому

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው ስንጠብቅህ የነ በረው እንደዚህ በራስህ ዩቱብ እድትመጣ ነበር እናመሰግናለን

  • @70endarta62
    @70endarta62 Рік тому

    Waw waw waw welcome Mensure🤲🤲🤲ምርጥ ሰው የኳስ ማኛ🥰 ከሲዊዝ

  • @Abdurazak100
    @Abdurazak100 Рік тому

    Welcome mensure bitzegeyim bemekfetk des bilonal

  • @user-md8rl4xk8m
    @user-md8rl4xk8m Рік тому

    ቢዘገይም ግሩም ጅማሮ በርታልን እግርኳስን እንድወደው ያደረከኝ እንቁ ሰው ነህ

  • @dejenehunde4112
    @dejenehunde4112 Рік тому

    በደስታ ነዋ መንሱሬ ። ከቀረው የዘገየው ይሻላል ስለሚባል ብትዘገይም እንኳን ደህና መጣህ።🙌🙌🙌

  • @tsionwubalem7847
    @tsionwubalem7847 Рік тому

    We love you mensure

  • @wabiworku4619
    @wabiworku4619 Рік тому +1

    መንሱሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃል የለኝም ብቻ ኑርልኝ።

  • @burhanawelhusein4117
    @burhanawelhusein4117 Рік тому

    Mensure enwedhalen dri recommend yarekuh betam zegyitekal wellcome

  • @habtamulashetew67
    @habtamulashetew67 Рік тому +1

    Well come mensure the great pioneers of sport journalist in ethiopia

  • @Oumerwollo
    @Oumerwollo Рік тому

    መንሱሬ አድናቂህ ነኝ ! እንኳን ወደ UA-cam መጣህ !

  • @MamaBro-kv9nq
    @MamaBro-kv9nq Рік тому

    Waww batme dash yalil barty ahleni masura.

  • @wondwosenbelete9740
    @wondwosenbelete9740 Рік тому

    ወንድሜ መንሱር: በጣም አድርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ። አብረን ወደፊት!!!❤❤❤

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 Рік тому

    Well come Mensur !!!

  • @smachewsnishew8808
    @smachewsnishew8808 Рік тому

    መንሱሬ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ

  • @fitsehail4227
    @fitsehail4227 Рік тому +1

    Welcome mendur

  • @Abel-xr9eo
    @Abel-xr9eo Рік тому

    Welcome Mensur Finally
    Well done
    We love you

  • @merontesfay4564
    @merontesfay4564 Рік тому

    ❤❤❤❤ mensure tim qorchiw ❤

  • @andualemgashaye1956
    @andualemgashaye1956 Рік тому

    መንሱሬ የሊናዬ ንቃት አውንስ መዳዓኒሀለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ የኔ ጀግና

  • @sismanchester8017
    @sismanchester8017 Рік тому +11

    በመጀመሪያ የግርኳሳችን ኮሌጅ ከተጀመረ 8 አመት ሞላዉ በጉግት ስንጠብቀዉ የነበረዉ ዮቶብ ቻናል በመከፈቶ ደስ ብሎኛል ረጅም እደሜ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 Рік тому

    መንሱሬ እንኳን ወደዮቲዮብ ቻናል በሳላም መጣህልን። የአጭበርባሪዎችን መንገድ ለመዝጋት ጥሩ ጅምር ነው። በርታልን!

  • @ermiyasmamo1609
    @ermiyasmamo1609 11 місяців тому

    ቾቤ ከቀበና
    ነው መንሱሬ ፊደል ተከስቶ
    ብኝነው አመሰግናለሁ መልካም ቀን!!

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 Рік тому +1

    የ ይህንን አሰልች የሆነ ህይዎቴን የሚያደምቀው ነገር ቢኖር እግር ኳስ ነው ለሱ ደግሞ ምስጋና ላንተ ይሁን እና የበለጠ እድዎደው ታደርገኛለህ እንኳን ደህና መጣህ መንሱሬ የኔ ሰው !!!❤️❤️❤️❤️

  • @redietmersha8185
    @redietmersha8185 Рік тому +1

    መንሱሬ መንሱሬ በጣም ደስ ይላል እውነት ለመናር ሁል ግዜ አሰበው ነበር እንደውም አንዳድ ግዜ ከነ አብዬ ተከለማርያም ጋር ብታቀርቡልን እየጋበዛችሁት ከቻላችሁ ፋስሀንም በኔ ግዜ የተፈጠራችሁ ስለሆነ ደስ ይለኛል ኾስ በጣም ስለምወድ ከማራዶና ጀምሬ እስከ እነ መሲ ና ሮናልዶ ደርሠናል በመሀል ያሉትን ሳረሳ አነ ዚዳን እና ሌሎችም አናተ ደሞ ሰትጨመሩበት በቃ ሙሉ ታረጉታላችሁ በተለይ ለኛ ውጪ ለምንኖረው ዮቱብ ምርጥ ነው ዞላንም አመስገንልኝ ፍጣሪ ረጀም እድሜ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የዘወትር አድማጫችሁ ረድኤት ነኝ ከ ለንደን

  • @zkariasemekunen8814
    @zkariasemekunen8814 Рік тому

    እንኳን ወደ ዩቲዩብ መጣችው ዞላ እና መንሱር ደስ ብሎኛል በርቱ ።

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 Рік тому

    Wow des Yilal mensurie
    Enquan dehna Metah

  • @alexdubai3601
    @alexdubai3601 Рік тому

    መንሱሬ ሁሌም አብረንህ ነህ

  • @abduljabermudser4505
    @abduljabermudser4505 Рік тому

    መንሱሬ ህንወድካለን

  • @AbdoAliyi-ng1mx
    @AbdoAliyi-ng1mx 4 місяці тому

    Hii hii masur

  • @aghsepda
    @aghsepda Рік тому

    Well come Mensure, though it is too late. Wish all the best of luck.

  • @fantahundegeni8891
    @fantahundegeni8891 Рік тому

    መንሱሬ እንደዚህ መሆን ነበረበት በጣም ደስ ይላል ሌቦች ሳይሩ ሳይለፉ በስምህ እየነገዱ ነበር አንዱ የምንከላከልበት መንገድ ነው ።እስፖርት በግምት የሚወራ አደለም በእውቀትና በስራ ነው።እነሱ ያለ እውቀት የሰው አማራቸው። አሁን በርቱልን መንሱሬ እና ዞላ።

  • @mitaanduamron9377
    @mitaanduamron9377 Рік тому

    WOOOOOOOOOOOw what a surprise welcome Mensure!!!!!!!!!!!!

  • @user-abugla
    @user-abugla Рік тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ መንሱሬ አቡሽ ነኝ ከክዌት

  • @tilahunabebe8780
    @tilahunabebe8780 Рік тому

    በጣም ጥሩ ተግባረ ነው።በሥራ ምክኒያት ለሚያልፋቸው

  • @sultanjamal2545
    @sultanjamal2545 Рік тому

    መንሱር አብድቀኒ
    የሰፈሬ ልጅ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በ ሙሉ በጣም አስተማሪዎች ናቸው
    ሱልጣን ነኝ የድሮ አስራ አንድ ቀበሌ
    አሁን የመን ሰነዐ ነን
    በርታ ወንድማችን እንወድሀለን

  • @semirsemirofetiya4451
    @semirsemirofetiya4451 Рік тому

    እንኳን ደና መጣቅ ሙንሱሬ አርፍደካል

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 Рік тому +1

    I'm here mensurachin

  • @user-tr2eb9oy3h
    @user-tr2eb9oy3h 24 дні тому

    መሡሬ ኳስ ማለት እዲህ ሲሆነውሚያምረው ዋው ማድሪድ ሀያቱ ነኝ ከሾላ

  • @yosefmelaku2653
    @yosefmelaku2653 Рік тому +1

    Tnx mensure

  • @kassayebekele1848
    @kassayebekele1848 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሁ መንሱሬ ፣፣ አሁን ለመወቃቀስም ለመሞጋገስም ትክክለኛ ቦታውን ያገኘን ይመስለኛል ። ደግሞ አትርሳው እንወድካለን

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому

    መንሱሬ እንካን ወሠንክ ባንተሥም የሚነግዱትን
    አሁን አሠጣኻቸው እሾህንበሾህ በርታ

  • @yisak8266
    @yisak8266 Рік тому

    Mensuration welcome byalawe❤❤❤❤❤❤❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Рік тому

    Finally Mensure 👍👏♥️⚽️😁

  • @BINIET-16
    @BINIET-16 Рік тому +3

    ዋው መንሱሬ ይህን ቀን ስንጠብቀው ነበር የቆየነው በርታልን! ሬድ ዴቭልስ ኦልዌይስ 💪💪

  • @user-hi6bm5fu6o
    @user-hi6bm5fu6o Рік тому

    መንሱሬ ምን ያህል ሰዉ እንደሚወድህ አየህ አይደል

  • @surafelkasahun9696
    @surafelkasahun9696 Рік тому

    መንሱሬ የኔ ጀግና

  • @sefatube3146
    @sefatube3146 Рік тому

    መንሱሬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Рік тому

    በጣም ጥሩ አርገሀል።በርታልን በተለይ በዚህ የአለም ዋንጫ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ።

  • @tddymasore1005
    @tddymasore1005 8 місяців тому

    Esh መንሱር wll come 🎉🎉

  • @tamratgirmay4112
    @tamratgirmay4112 Рік тому

    This what I'm asking my self every time &I'm happy congra bro

  • @user-fj2fe7ub5v
    @user-fj2fe7ub5v Рік тому

    መንሱሬ እንኳን ወደ UA-cam በሰላም መጣህ!

  • @ermiasdeboch1682
    @ermiasdeboch1682 Рік тому +1

    ኡፍፍፍ መንሱሬ በስተመጨረሻ ፣፣ አመሰግናለሁ

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Рік тому

    Respect mensure

  • @jezyliomessi1220
    @jezyliomessi1220 Рік тому

    Tanx Mensure Welcome Blenal

  • @dawitayele1010
    @dawitayele1010 Рік тому

    Mensure welcome bezgyem ....

  • @ermaiysbaba6307
    @ermaiysbaba6307 Рік тому

    Well come mensura bexam des yelal

  • @derejeabebe3195
    @derejeabebe3195 Рік тому

    Well come Mesure !!!

  • @abdurezakmuhaba3322
    @abdurezakmuhaba3322 Рік тому

    መሸ አላህ መንሱሬ እንወድሃለን እናከብርሃለን አለህ እድሜህን ያርዝምልን❤

  • @tesfayeabebe9272
    @tesfayeabebe9272 Рік тому

    Mensurya betame des yelale Endeweme betame koyeke ayzoke kanten gar nene Berta

  • @mahletaemiro
    @mahletaemiro Рік тому

    Mensuraaaa Betam yemwedek ena yemakeberk ye football analyst nek melkam sera.

  • @kiflufikadu2356
    @kiflufikadu2356 Рік тому

    Mensure well come

  • @johnfigo2769
    @johnfigo2769 Рік тому

    King mensure

  • @endalkachewsisay1672
    @endalkachewsisay1672 Рік тому

    መንሱሬ እንወድሀለን

  • @shewandagnabera
    @shewandagnabera Рік тому

    well come mensure!!!

  • @amanamedom1788
    @amanamedom1788 Рік тому

    መንሱሬ ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ {ለኔ ኢትዮጲያዊው ቸ ጎቬራ ነህ ያለ ማጋነን} ዘመናዊውን እግር ኳስ ለኢትዮጲያውያን የተሰጠህ የፈጣሪ ስጦታችን ነህ ከልብ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ኑርልን!!

  • @mikyalemu9994
    @mikyalemu9994 Рік тому

    ይመችክ መንሱሬ አድናቂክ ነኝ

  • @user-fe4jl4jo4i
    @user-fe4jl4jo4i 2 місяці тому

    ተወዳጁ የእስፖርት ንጉስ መንሱሬ ከአመታት አድማጭነት ዛሬ ወደ አስተያየት ደረስኩኝ ማ ዩናይትድ ስላሸነፈ ነወ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ። የሚ ገርመኝ ግን መንሱሬ ያንተን ትንታኔ እንዳያመልጠኝ ለ 3_30 እንዳያ መልጠኝ ስልኬ አላርም ሞልቼ እጠባበቃለው። ሰለም እደርልኝ !!

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 Рік тому

    መንሱሬ በyou tube መምጣትህ ጥሩ አድርገሀል። እንወድሀለን በርታ