@@chorra977 language developes through time ,social interaction ,cultural reciprocity ,education ...etc...... I am an ethiopian i speak three of the local languages through my social interaction and education .inaddition to that english french and arabic however i dont have citizenship of any french speaking or arabic countries
@@debrituhalelo8383 what makes you proud to be Ethiopian?? Sew alemakiber? Calture alemakeber? Religion alemakber? Maninetin alemakiber? Is that what makes proud?
ዶ / ር ኤርሴዶ የምር ምሁር ነህ ማሻአሏህ ቀጥልበት
You should be a leader my brother you spoke the only truth 🟢🟡🔴
Dr. Ersedo, you are doing a great job! Amazing man! Keep up telling the truth. We are with you.
ERSIDO LENDEBO !!!! high level talk
ክቡር፡ዶክ/አርሲዶ፡ድንቅ፡የኢትዬጰያ ፡ልጅ፡ነዎት!!!!! እንደእርሷ ፡ያለ፡ሊቅ፡የሚሰማ፡ቢኖር፡ኢትዬጰያችን ፡አብባ፡ለማየት፡ጊዜም፡ባልወሰደ፡ነበር ፡፡ለሚወድዋት ፡ታላቌ፡አገራችን ፡በሚያደርጉት፡ያልተቆጠበ፡ያልተሰላቸና፡ትምህርታዊ፡ትንታኔዎች ፡በሰማሁት፡ቁጥር፡የበለፀገች፡ኢትዬጰያ ፡ትታየኛለች፡ስለሚያደርጉት፡ጥረት ፡በእምዬ፡ኢትዬጰያችንና፡በምስኪኑ፡ሰላም፡ለናፈቀዉ፡ሕዝቧ፡ስም፡አመሰግናለሁ ።በርቱልን ፡አምላክ፡ለሁላችንም፡ሲል ፡ይጠብቅዎት ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏿🙏🏾👩🏾🏭👨🏿🏭🧚🏿♂️🧚🏾♂️💚💛❤️
Tebarek
You are so smart, DR. Keep it upppp.
Thank you Doctor. What you are saying is the realty and fact that many ignored.
dr betam gobeze endezy aynt Ethiopiawe new mefelgew
i salute Dr Ersido
#always respect 💯✌️🇪🇹
ሐገሬ መቼ ነው ይሆን እንዶር ኤርሴዶ ዓይነት ሰዎችን በተገቢው ቦታ ላይ ተቀምጠው ለሐገሪቷ ወሳኝ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉት?ለማንኛውም ዶር ኤርሴዶ እግዚአብሔርይባርክህ።
Ersido landabo is maturd men in Ethiopia
ዶክተር የሚለዉ ቃል ሙሁርነትዎትን፣ እንግሊዝኛ ቋንቋ መቻልዎን ከገለፀልዎት በቂ ነዉ ታዲያ በዚህ ጣፋጭ አንደበወትና ንግግርዎት ላይ የእንግሊዘኛዉን ቃል ጣልቃ ባያስገቡ ለሌሎችም አርአያ ይሆኑልናል ከይቅርታ ጋር ።
Our parlama should hear this ?
Thank you man some political scientist they don't know what does mean self determination?
☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
ዶር. ኤርሲዶ ከሰሙህ ጥሩ ነው። ግን አይሰሙህም። እኩልነት ሲሉህ ዝም ብለው ውሸታቸውን ነው። it is not genuine! እነ ኦነግ የተከሉት የኔ ብሔር አንደኛ ይሁን ነው ። Computing identity ይሉሃል እነ ገረሱ ቱፋ።
ስለ ልሳን(ቋንቋ)
ኦሮምኛ ድምጽ የሚወክልበት alphabet s አልነበሩትም። ወይም ቋንቋውን ይናገሩ የነበሩት ሰዎች የድምጽ ወኪል ፊደላትን አልፈጠረም ወይ እንደ ትግርኛና አማርኛ የግእዝን ፊደላት ፣ ልክ አሁን ቋንቋው ላቲንን እንደ ተዋሰ መዋስ እና መጠቀም አልቻለም። ሐዲይኛም ከምባትኛም ...ወዘተ እንዲሁ ነበሩ። አማርኛ በኮምፒተር ለመጻፍ እና ቴክኖሎጂውን የራሱ ለማድረግ በሶፍት ዌር የላቲን ፊደላትን በመንካት እንደሚጽፈው ዓይነት ማለቴ ነው። በዘመኑ አማርኛን ተመራጭ ያደረገው እነሱ እንደሚሉት ምንሊክ ስለወደደው ብቻ አይደለም የፊደልን ውክልና የሚጠቀም ቴክኖሎጂ ስለሆነ ነው። አራት ነጥብ!
ሉ.ግ.ነ.ን ም ሆነ የብሔረሰብ እኩልነትን የማይቀበልለው የኦነግና የሕወሓት ወሬ የእኩልነት የማያመጣ ቅዠት ነው።
**ገረሱ ቱፋ እዚሁ ውይይት ላይ ይመስለኛል ላወራው "እኩል መሆን" ወሬ የሰነዘርኩትን መልስ እነሆ። እነ ሌንጮ በቀረጹት መርህ እንኳ ለብሔር እኩልነት የቀረበ ስርዓት መፍጠር የምንችለው እያንዳንዱ ብሔር እንደ person ( legal entity) ተቆጥሮ እያንዳንዱ በማይበላለጥ (እኩል በሆነ) ድምጽ ሲወከል ነው። ይሄንን ደግሞ አይፈልጉም።
**
ገረሱ ቱፋ እነ ኑዌርን ምሳሌ አደርግህ እንጂ ጩኸትህ ስለ ኦሮሞ ብቻና ብቻ ነው የሚመስለኝ ። ባይሆን ኖሮ የተንጋደደው( የተንሸዋረረው) እኩልነት ይታይህ ነበር።አገራችን ከአፄ ምኒልክ አንስቶ እና አሁንም የሦስት ብሄረሰቦች የግል ንብረት ናት። ለሌሎቹ(83ቱ) የልብስ ዓይነት ማሳየትን ነው እኩልነት የምትሉላቸው።
** የኦሮሞ ብሔርተኞች ሌሎችን የደቡብ ብሔረሰቦች የምታነሱትም እናንተን እንዲያጅቡ የቁጥር ጫወታችሁ እንዲ ደበቅላችሁ ብቻ ነው። ብሔረሰቦች እኩል ናቸው የምትሉ ከሆነ 86ቱም ብሔረሰቦች በተወካዮች ምክር ቤት መወከል ያለባቸው እኩል በሆነ ድምጽ ብቻ ነው። ሐረሬ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ ከኦሮሞ ጋር እኩል በሆነ ድምጽ(ቁጥር) መወከል ይገባዋል። ለተወካዮች ምክርቤት እያንዳንዱ ብሔር ሁለት ሁለት ወይም እኩል በሆነ ድምጽ ብቻ ሊወከል ይገባዋል። የታችኛው ምክርቤት(ፌዴሬሽን) በቁጥር ብዛት ቢሆን ግድ የለኝም።
**ኦሮሞ በቁጥሩ ልክ እያላችሁ ፣ እኩልነት ምናምን ኑዌር ምናምን እያላችሁ አታምታቱ።
***እኔ ሐዲያ ነኝ ፣ ኢትዮጲያዊ። በቁጥር ብዙ የሆኑት ብቻ በድምጽ ብልጫ የሚወድኑት ህግ ሲጫንብኝ እንዲኖር አልፈልግም። ተመርጣችሁም ቢሆን። ፌዴሬሽን ምክርቤት( በቁጥር ብዛት) የውሰነው ህግ ። ሁሉም እኩል በሚወከልበት ምክርቤት ግድድር (challenge) እንዲገጥመው እፈልጋለሁ። እነ ሌንጮ እንደሚሉት ኢትዮጲያውያን መወከከል ያለባቸው በብሔረሰብ (group right) ከሆነ ፤ ኦሮሞ፣ አማራ ፣ ሶማሌ ፣ ትግሬ በተወካዮች ምክርቤት ከሐዲያ ፣ ከከምባታ ፣ ከሐረሬ ፣ ከኢሮብ ፣ ከኩናማ ወይ ከሌላው ብሔረሰብ የበለጠ ውክልና ሊኖረው አይገባም። ፖለቲካው እነ ሌንጮ በቀረጹት ዓይነት ከቀጠለ ውክልና እንዲህ ሊሆን ይገባል።
**አዲስ አበባ ስትመጣ በእንግሊዘኛ አናገረህ አላናገረህ አይደለም። የሚወጣው የአገር ህግ እና ጥቅማጥቅም ላይ ብዙ ቁጥር ካለው ጎሳ እኩል ድምጽ አለኝ ወይ ነው። ለኦሮሞ ብቻ ሳይሆን በእያንዳንዱ ሆስፒታል 85 የቋንቋ አስተርጓሚዎች ሊኖሩን ይገባል ማለት ነው። የኔም እናት አቀላጥፋ የምትናገረው ሐዲይሳ ነው።
**እነ ገረሱ ቱፋ እኩልነት ስትሉ ከላይ የገለጽኩትን በእኩል ድምጽ ብቻ መወከልን ታሳቢ ብታደርጉ...። ብዬ ለገረሱ ቱፋ አስተያየት ጽፌ ነበር።የቁጥር ሒሳባቸውን ይዘው ስለ እኩልነት ይደሰኩራሉ።
**
Amarebig bileh atkeded hodam yet new Debub 6,000000 ye bahil makel yetegenebaw?Dr aydelh serteh atinorm weys yegazetegintu business temech maferya
እርኩስ
ዶር አስተያየት ህ አሰተማሪ ነዉ ።3ሚሊዮን ሕዝብ 600 ሚሊዮን የሚያወጣ ባሕል ማእከል??? እርስ በእርሳችን ተከባብረን መጀመርያ እስኪ እንየው።
Real nigga
Let Jawar ye meles zenawi condom engide lij listen this
Do you have your own identity ??? Brxuxuuuuuuu !!!!!!!!
What a moron, u don't know nothing but select identity. Simply shame on you.
አማርኛን እንደ አንተ ያለ ነው ሚገለው , አሁን ይህ በአማርኛ አወራ ነው በእንግሊዘኛ ነው?አይ ምሁር ክክክክክ
You better respect your self first!!!!
What do you mean by respect yourself?
He is respecting himself with out any jargon. Language doesn't have owner. Period!
@@chorra977 this guy has an identity crisis....
@@chorra977 language developes through time ,social interaction ,cultural reciprocity ,education ...etc......
I am an ethiopian i speak three of the local languages through my social interaction and education .inaddition to that english french and arabic however i dont have citizenship of any french speaking or arabic countries
@@tewoldegmichael6186 he is proud Ethiopian.
@@debrituhalelo8383 what makes you proud to be Ethiopian??
Sew alemakiber?
Calture alemakeber?
Religion alemakber?
Maninetin alemakiber?
Is that what makes proud?
Do you expect yourself that you are fluent speaker of Amharic language ?? Please let you check your skill of Amharic speaking using tape recorder !!!
Yihin sew bisemaw alitegibewim
Thank you Dr.