''ሰበር ምፅዓታዊ መረጃ'' - በፈረንሳዩ የኦሎምፒክ ዝግጅት የታየው የመጨረሻው ዘመን ምልክት በቀጥታ ስርጭት ታየ። ይህም ከፍተኛ መነጋገርያ ሆኗል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

КОМЕНТАРІ • 49

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @WickXie
    @WickXie 2 місяці тому +1

    መልካም ዜና ኢየሱስ ያድናል

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 2 місяці тому +15

    አጥብቀን:የምንፀልይበት:ኃይል:ደግሞም:ወንጌልን:የምንናገርበት:ጥበብ:በሙላት:እንዲሰጠን:እንፀልይ::

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 2 місяці тому +8

    ኣንተ የምታቀርባቸው ደሰ ይላል በእርግጥ ኣሮቶዶክሰ ቢሀንም ግንሰለ መጨረሻ ኣለም የምታቀርበው ሁሉ ሀቀኛ ናቸው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ሰንበት ይግበረልና ኣሜን

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 2 місяці тому +1

    ጌታ ይቅር ባይ ነዉ።

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ።

  • @AsaminewHailu-r6b
    @AsaminewHailu-r6b 2 місяці тому +1

    Maranata EYESUS hoy tolo naaaa❤

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd 2 місяці тому +1

    እንፀልይ ወዳጆች ሆይ እንደበፊቱ ተኝተን አናልፈውም ይህን ጊዜ

  • @SamuelTekalegh-pg4ex
    @SamuelTekalegh-pg4ex 2 місяці тому +4

    ዘመኑ እጅግ አስጨናቂ ነው የእግዚአብሄር ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ዝለዚህ ዘመኑን በመዋጀት ልንጠነቀቅ ይገባል የጌታ ሙምጣት እያሰብን እንፅና ከሁሉም የሚበልጠው ይህ ነውና ተባረኩ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 місяці тому +3

    Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki B Tebarakeiiiiiii zemanek yelamelem ❤❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому +3

    ጌት ህይ ቶል ናልን ገልገልይን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @احمداحمد-ك3غ6ج
    @احمداحمد-ك3غ6ج 2 місяці тому +1

    የፀሎት ጉልበት ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 2 місяці тому +3

    ወገኖች እንፀልይ በፅድቅና በቅድስና እንኑር ወንጌልን ለሰው ሁሉ ጌታ በረዳንና ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስለ ኢየሱስ እንናገር እንንቃ ማቀላፋቱ ይቅር ፡ወንድሜ ብስራትና ቤተሰቡ የስራ አጋሮቹ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ያድናል! ተባረክ ወንድም ብስራት❤

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 місяці тому +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 місяці тому +1

    ተባረክ ማራናታ!!❤

  • @dinad359
    @dinad359 2 місяці тому +1

    Iyesusi yadinali amen 🙏 🙌

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 2 місяці тому +1

    እየሱስን ይመጣል

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 2 місяці тому +3

    ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ወንድማችን ብስራት ታደሰ ፀጋዉ በነገር ሁሉ ያብዛል

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 2 місяці тому +2

    😢በጌታ በኢየሱስ ስም ክፉ የሞላበት ዘመን ነው ያየነው ያለው 😢😭🙏

  • @kefiyalewtiyare45
    @kefiyalewtiyare45 2 місяці тому +1

    ጌታ ፈጽሞ ዘመናቸውን ይገጽጽ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 місяці тому +1

    ሰላምህ ይብዛ❤❤❤

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 2 місяці тому +1

    መልካም ዜና እርሱም ኢየሱስ ያድናል ደግሞም በክብር ይማጣል

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 2 місяці тому +3

    Maranatha Geta Eyesus hoy tolo NAA 🎉❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 місяці тому

    ማራናታ እየሱስ ያድናል አሜንንን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому +1

    ከአለም ኮተት የሚያሳርፍ የሚያድን ኢየሱስ ብቻ ነው
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 місяці тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተው እርዳኝ አሜን

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 2 місяці тому +1

    ባረገው❤ እየሱስ ናልን❤😢😢

  • @Yibeltal_Alem
    @Yibeltal_Alem 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ

  • @eleni311
    @eleni311 2 місяці тому +1

    ምን አይነት እርኩሰት እንደታዬ ለሁሉም ግልፅ ነው እንደዚህ የተዋረደ ነገር በማዬቴ አዝኛለሁ እኛ ክርሰቲያኖች ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና እንበል ሀሌሉያ ተባረኩ 🙏❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 місяці тому

    እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ናፍቀኽናል❤❤❤❤❤ተስፋችን ናልን ናፍቆታችን❤❤❤❤❤

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 2 місяці тому

    Yes 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 2 місяці тому +2

    አንደ ክርስቲያን አንድም ዉድድር ባለማየት አና ፓሪስን ignor በማረግ ተቃውሟችንን ልናሳይ ይገባል

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 2 місяці тому +2

    Well come brother bisire

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 2 місяці тому

    Tebarku ❤❤❤❤❤

  • @adiamtesfai4868
    @adiamtesfai4868 2 місяці тому

    Jesus come back

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 2 місяці тому

    “በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ዳሩ ግን የእግዚአብሔርና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ ከእርሱም ጋር ይህን ሺህ ዓመት ይነግሣሉ።”- ራእይ 20፥6

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @nigateshete1341
    @nigateshete1341 2 місяці тому +1

    Beka wedegeta mekreb bech yawatal😮😮😮😮😮😮

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 2 місяці тому

    Jesus is coming soon!!

  • @YosefAsefa-s3o
    @YosefAsefa-s3o 2 місяці тому

    Jesus Is Lord ኢየሱስ ያድናል

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 2 місяці тому +1

    ተባረክ ❤

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 місяці тому

    (ልባው እኔን አይተህ ተቀጣ ብሎዋል ) የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ያለው ስም ነው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ::አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር በሰማይ በምድር ለጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብቻ ይ ሁን አሜንንን አሜንንን እየሱስ እንወድአልን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእየሱስ ላይ የሚ ያላግጡት እየሱስ ማን እንደ ሆን ሰይጣን ያውቅዋል ደግሞም የሚጣልበት ቀኑ ደርሶዋል
    ከብራዚል አልማር ካሉ እንግድያውስ የእጃችውን ያገኛሉ ይጠብቁ ተራው ይድርሳቸዋል ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ እንደ ሽክላ እቃ ፈጥነው ይድቃሉ ልብ ካላችው በለሎች አይማኖቶች ለምን አይቀልዱም?? ምክንያቱም ከእየሱስ ወጭ እውነት የለም :: ብቸኛው የጌቶች ጌታ የነግስታቶች ነጉስ የሀያላኖች አያል እየሱስ ጌታ እየሱስ ሄይውት መንገድ እውነት ነው ::